text
stringlengths
0
200
እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2፡22-23
ፊሊፒንስ በእስያ ያለ ደሴት አገር ነው። ዋና ከተማው ማኒላ ነው።
Posted by admin _ 28/12/2015 _ Comments Off on አንዳንድ ስህተቶች፣ አዲስ አይን ማውጣት፣ ወደውስጥ መመልከት ያሻል፤ [ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ]
ዳንኤል ያደገው አየርላንድ ውስጥ በሚኖር አጥባቂ ሃይማኖተኛ ቤተሰብ ውስጥ ነበር። የሚያሳዝነው ነገር፣ የሃይማኖቱ አስተማሪዎች ኃጢአት ከሠራ በእሳታማ ሲኦል እንደሚቃጠል ዘወትር እያስተማሩት እነሱ ግን በጣም ይጠጡ፣ ቁማር ይጫወቱና ከሙዳየ ምጽዋት ውስጥ ይሰርቁ ነበር፤ ይህ ግብዝነታቸው ፈጽሞ ከአእምሮው አልጠፋም።
አምፀኛው ክልስ (Paper Cover - 2013)
2ኛ. በውጭ ሃገር በመኖር ሃገር ውስጥ መደበኛ ነዋሪ ያልሆነ ሰው ፓርቲ ማደራጀትም ሆነ አባል መሆን ህገወጥ ያደርጋል ።
ከእኛ ጋር የእርስዎ ገንዘብ አስተማማኝ ነው; አስተማማኝ ውስጥ የእርስዎ ንግድ
ሰበር ዜና! ቤታቸው በክረምት የሚፈርስባቸው ወገኖች በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ እናደርጋለን አሉ፡፡
ጥቂት ነጥቦች በፍትህ ጉዳይ ላይ - ታደሰ ብሩ
Smashwords – እግዚአብሔርን ማገልገል ትልቅ ነገር ነው – a book by Dag Heward-Mills
የስልክ መስመር ወይም የኃይል መስመር? እንዲሁም የመልዕክት መፍረስ ቢከሰት? ወቅቱን እንቆጥራለን?
የልጅ አስፋ ወስን መጽሓፍ ከሦስት ሺህ አመት በላይ የኖረው የአገሪቱ ምልክት „ዘውዱ“ በንጉሠ ነገሥቱ „ግትርነት ወደቀ „ በተዘዋዋሪ ይላሉ።
ኮሌራና ተመሳሳይ የሆኑ ሌሎች በሽታዎችን መከላከል እንደሚቻልና የሰው ልጅ ንጽሕናን ለመጠበቅ ያደረጋቸው ጥረቶች ከፍተኛ ውጤት እያስገኙ እንደሆነ አይካድም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በቅርቡ በሽታ ሁሉ የሚጠፋበት ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ ይሰጣል። በአምላክ መንግሥት ግዛት ሥር “ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም፤ ሐዘንም ሆነ
ጩኸት እንዲሁም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም” በማለት ራእይ 21:
6. የይሖዋ ድርጅት ያደረገልን ዝግጅቶች ምን ጥቅም ያስገኙልናል? አንተ በግልህ ከእነዚህ ዝግጅቶች ጥቅም ያገኘኸው እንዴት ነው?
የበርካታ ደጋፊዎች ባለቤት የሆነውና የአዲስ አበባ ስታዲየም ውበት የሚባለው ኢትዮጵያ ቡና በዚህ ዓመት አልሆንልህ ብሎታል። በውድድሩ ግማሽ ዓመት ካካሄዳቸው 13 ጨዋታዎች 12 ጎሎችን ብቻ አስቆጥሮ 14 ደግሞ ተቆጥሮበታል። ሊጉን በዚህ ዓመት የተቀላቀለው እና የደረጃውን ግርጌ የያዘው ሆሳዕና ሀድያ እንኳ ከቡና በተሻ
ለ ጎል ያስቆጠረ ክለብ ነው።
እባካችሁ ይህን መከረኛ ህዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ብ
Next articleአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ የስራ መልቀቂያ አስገቡ፤ አቶ ሽፈራሁ የሰማሁት የለም እያሉ ነው /ቪኦኤ/
የኢህአዴግ ሕገ ደንብ በግልፅ እንዳሰፈረው አባል ድርጅቶቹ በማንኛውም ወቅት ከግንባሩ ለቀው መውጣት ይችላሉ ። በመሆኑም ኦሕዴድ በግንባሩ ሕገ ደንብ መሰረት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቺውን በሚቀጥለው ጉባኤ ላይ አቅርቦ መፈፀም ይኖርበታል ። ይሄን ማድረግ ሕጋዊ ነው። ቀላልም ነው።
“እምነት እምባ’ዩ ዝንቕንቕ ዝበሃል ከም’ዚ’ዩ’ኮ። ግን… ንዓኺ ምስ ደቅኺ ኣይምሓሸክን?”
በ20 ሚሊዮን ብር ያሸነፈው የዓውደ ርዕይ ጨረታ የተሰረዘበት ድርጅት በድጋሚ አሸናፊ ተባለ
ለዓለም አቀፉ የተቃውሞ ሰልፍ ቅድመ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገለጸ
የ21ኛው የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ራሽያ በ21 ሁኔታዎች
ቃላትም ትርጉም ይኑራቸው። በቃላት ድርደራ ብቻ “ራዕይ” እና “ሌጋሲ” እያልን እየለፈለፍን በተግባር ግን ራዕዩንና ሌጋሲውን የሚፃረር ሥራ የምንሠራ ከሆነ ያስተዛዝባል። የእሳቸውን ስምና ሥራ መነገጃና መደለያ የምናደርገው ከሆነ ከሞራል አንፃር ያስወቅሰናል ብቻ ሳይሆን በታሪክም እንጠየቅበታለን።
አንድ ጠቃሚ ነገር winupdate.exe ነው? winupdate.exe በመሰረዝ ላይ. ጥር 16, 2018
አዚህ ውሰጥ ስለ መንግሥት አመሰራረትም አነሳለሁ። ከእሱም ጋር ሌሎቹን ጉዳዮች ሁሉ ወደፊት እጠቅሳለሁ።
የኢሕአዴግ መንግስት የዜጎችን ንቃተ ኅሊናና ፖለቲካዊ ተሳትፎ ማጎልበት ሲገባው ሁሉም ዜጋ በራሱ አገር አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር አድርጓል:
እዩት ኢሄ ደሞ ከላይ ያለው አንድ ነገር ሲባል አባ ጳውሎስ ......አርፈህ በተነሳው ርእስ ላይ ያለህን አስተያየት አትሰጥም
በአውሮፓ የእግርኳስ ህይወታቸውን ለሚመሩ አፍሪካዊያን ተጫዋቾች እና ክለቦቻቸው ይህ መልካም ነው፡፡ በአፍሪካ ዋንጫ የሚጫወቱ ተጫዋቾች በብዛት ወደ ክለቦቻቸው ሲመለሱ በተለይ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ የነበሩት በቀላሉ ወደ ቋሚነት ለመመለስ እና ወጥ የሆነ አቋም ለማሳየት ይሳናቸዋል፡፡ በአፍሪካ ዋንጫ ወቅትም ክለቦቻቸው
በምትካቸው ሌሎች ተጫዋቾችን በብዛት ማስፈረማቸው ሌላው የአፍሪካዊያን ተጫዋቾች ጭንቀት ነው፡፡ የወቅት ለውጡ ግን ክለቦችንም ተጫዋቾችንም ከዚህ ጭንቀት ይገላግላል፡፡
የሪህ ህመም ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች…
የቀድሞ የማዕድን፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር አቶ ሞቱማ መቃሳ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የተባለው ብክለት ተከስቶ ከሆነ ወንጀል ነው። ነገር ግን የተባለው የጤና ችግር የተከሰተው በትክክል ከማዕድን ማውጫው በሚወጣ ኬሚካል ነው ወይ የሚለው በጥናት መረጋገጥ እንደሚኖርበት የገለጹት አቶ ሞቱማ፣ ሚኒስቴሩ ከኩባንያው
ጋር በመነጋገር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት እንዲያካሂድ መደረጉን ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ሚኒስቴሩም ሆነ ሚድሮክ ወርቅ ዩኒቨርሲቲው ያጠናውን ጥናት ይፋ አላደረጉም።
Shukshukta (ሹክሹክታ) - Bereket Simon _ ከማፈናቀሉ፣ ከግድያውና ከፍንዳታው ጀርባ በረከት ስምዖን?
"የስድስቱን ዳኞች ውሳኔ ያቀረቡት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋና ዳኛ ዴቪድ ማራጋ ""ፍርድ ቤቱ ምርጫውን ውድቅ የሚያደርግበት በቂ ምክንያት አላገኘም"" ብለዋል።"
ምኒልክ በእነዚህና በሌሎች ተመክሮች የኢትዮጵያ ነጻነት ጠብቆና አስከብሮ ለቀጣዩ ትውልድ አስተላልፎ ሄዶአል። „ተማረ፣አወቀ፣ነገር ገብቶታል“ የተባለው ትውልድ ደግሞ እንደምናውቀው „…በተለያዩ ፍልስፍናዎችና የአምባገነን ፖለቲካ አይዶኦሎጂዎች“ አብዶ፣ ቀላሉን …የሰበአዊና የዲሞክራሲዊ መብቶች መከበርን እንኳን፣ የነጻ-
ሕብረተሰብን መመሥረትን፣ የግል ሐብትን፣ ነጻ ስብሰባና ነጻ ፕሬስን ሲቃወም ይህን በ21 ኛው ክፍለ ዘመን በአዲስ አበባና በአሥመራ ማየቱና መሰማቱ ምንድነው።
ካልኦትውን፡ እዚ ክርስቶስ እዩ፡ በሉ። ገሊኦም ግና፡ ክርስቶስ ደዀን ካብ ገሊላ ዚመጽእ ኰይኑ፧
እስከ መቼ ዋይታ! መከራና ለቅሶ! በእኛ ላይ ይደርሳል መልሶ መላልሶ! «የትግራይ ተራሮች የዐማራ መቃብር ይሆናሉ» በሚል መፈክር፣ ለኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ዘብ የቆሙ ኢትዮጵያውያንን ከ1967 እስከ 1983 ባሉት 17 ዓመታት ውስጥ፣ የሁሉንም ነገድ ልጆች በዐማራነት ፈርጀው በግፍ መጨፍጨፋቸውን፣ በምርኮ የያ
ዙዋቸውን ወታሮች የወባ መድኃኒት ነው ብለው፣ የውሻ መግደያ መርዝ ግተው በምድር ውስጥ በገነቧቸው እስር ቤቶች መፍጀታቸውን እናውቃለን። […]
“የእንካ ግን አትንካ ፖለቲካ” በሚለው ፅሁፍ የኢህአዴግ መንግስት ጋዜጠኞችን፥ ጦማሪያን፣ ፀኃፊዎችን፣ የመብት ተሟጋቾችንና ተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎችን በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጁ አማካኝነት ለእስራትና ስደት እንደሚዳርጋቸው ተመልክተናል። በተመሳሳይ፣ በሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞና አቤቱታቸውን ለመግለፅ አደባባይ በወጡ ዜጎች
ላይ ያልተመጣጠነ የኃይል እርምጃ በመውሰድ ብዙዎችን ለሞት፣ የአካል ጉዳትና እስራት ዳርጓል። ነገር ግን፣ የኢህአዴግ መንግስት በፖለቲካው ውስጥ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉ ዜጎችን ለሞት፥ እስራትና ስደት የሚዳርግበት መሰረታዊ ምክንያት ምንድነው? በተለይ ደግሞ ለአመፅና ተቃውሞ በወጡ ዜጎች ከመጠን ያለፈ የኃይል እርምጃ
የሚወስደው ጨካኝ ወይስ ጨቋኝ ስለሆነ ነው? በመሰረቱ፣ አንድን መንግስት ጨካኝ ወይም ጨቋኝ ብሎ ለመፈረጅ በቅድሚያ የመንግስታዊ ስርዓቱን መሰረታዊ ባህሪ ማወቅ ያስፈልጋል።
12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
(ዘ-ሐበሻ)ለአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን ወክሎ ሲወዳደር የነበረው መከላከያ ከውድድሩ ውጭ ሆነ:
እንኳን ለዘንድሮው የደመራ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!
እኔ መጥፎ ነኝ፣ አንተም መጥፎ ነህ - ይህ ከሁሉ የባሰ ኹኔታ ሲሆን የሥነ ልቡና ዝቤት ያመልክታል።
በአባይ ጉዳይ ላይ ሁሉም ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆኑበት መፍትሔ እንዲገኝም የኅብረቱ ኮሚሽን ፍላጎት እንደሆነ ኮሚሽነሯ ተናግረዋል፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬው ውሎው በእነ ኦሞት አግዋ መዝገብ ከተከሰሱ ሶስት ግለሰቦች ሁለቱን በነጻ አሰናብቷል፡፡ በነጻ የተሰናበቱት አሽኔ ኦስቲን እና ጀማል ኦማር ናቸው፡፡ አቶ ኦሞት ደግሞ በመጀመሪያ የተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ተቀይሮ በመደበኛ የወንጀል ህግ አንቀጽ እንዲከላከሉ ፍር
ድ ቤቱ በይኗል፡፡
3 ወርኢኩ ፡ ካዕበ ፡ ወነዋ ፡ አንቅዕታት ፡ ተርኅዉ ፡ ዲበ ፡ ምድር ፡ በውእቱ ፡ ዐጸድ ፡ ዐቢይ ፡ ወአኀዘ ፡ ውእቱ ፡ ማይ ፡ ይፍላኅ ፡ ወይትነሣእ ፡ ዲበ ፡ ምድር ፡ ወኢያርአዮ ፡ ለውእቱ ፡ ዐፀድ ፡ እስከ ፡ ኵሉ ፡ ምድሩ ፡ ተከድነ ፡ በማይ ።
ከተማሪዎች አንዷ፤ ”እውነቱን ነው ፍርጥ አርገው የተናገሩት፤ እኛማ እንደ እርስዎ አንችል፤ እንዲህ አርገው ያቅምሱልን እንጅ”
• አዎ . . ውሉን ለመፈራረም ዝግጁ መሆንህንና ለቴክኒካል ስጋቶቿ ምላሽ የሰጠህ መሆንህን ሌቪ ነግራኛለች። (ወደ ሌቪ ዞር ብሎ) ፦ ከጆርጅ ጋር ውሉን ተፈራርመን እስክንጨርስ ድረስ አንቺ ወደ ሥራሽ መሄድ ትችያለሽ።
ኪራይ ቤት, ኢምፔሪያል, 3 አልጋ ክፍል ያሳያችኋል, አዲስ አበባ. ቤት የመኖሪያ አካባቢ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን በእሳት ቦታ እየሰራ ጋር ከፍተኛ ጣሪያ ጋር በሕያዋንና dinning ክፍል ያለው ነው; ይህ በራሱ መታጠቢያ ጋር ዋና አልጋ ክፍል, መታጠቢያ ጋር የጋራ መታጠቢያ ክፍል, ቢሮ, ወጥ ቤት, ገረዶች ክፍል ሁለ
ት አልጋ ክፍሎች, ሦስት ማከማቻ ክፍሎች, ሁለት የአትክልት, ሦስት ጋራዥ, እና የመኪና ማቆሚያ. አንድ ራስ-ሰር በር, በኤሌክትሪክ አጥር, ሦስት ደረጃ የኃይል አቅርቦት, ጄኔሬተር, እና መቀመጫ መንፊያ አለው. ፍጥነት ለድርድር ነው. ማስታወሻ:
ጋሻ ጃግሬዎቹ ወደ ክፍላቸው ሄዱ፡፡ በነጋታው እሥረኛውን አስጠርተው፣ እጆቹን አሥረው ወደ መገደያው ሥፍራ መንገድ ጀመሩ፡፡ መንገዱ ቢሄዱት ቢሄዱት እንደ አዳል መጫኛ የረዘመ ሆነ፡፡ ሰው ጥይት አይሰማም የሚሉበት ቦታ ለመድረስ የአንድ ቀን ጉዞ ሆኗል!
10% ተቀማጭ ገንዘብ በማድረጉ ምክንያት በተጠቀሰው የክሬዲት / ዴቢት ካርዶች አጠቃቀም ላይ ጉርሻ.
“ወያኔ ሆን ብሎ የአማራን ህዝብ በHIV ኤድስ እያጠቃ ነው። በባህርዳር እና በዙሪያው ገጠር የአማራ ሴቶች እንዳይወልዱ መካን የሚያደርግ መርፌ በመወጋታቸው የአማራ ህዝብ ቁጥር እየቀነሰ ነው።”
"በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ በሩስያ የኮቪድ-19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፍቃድ አገኘ11 ነሐሴ 2020 ቪዲዮ, ክትባት እንዴት ሊሰራ ይችላል?29 ግንቦት 2020 ኮሮናቫይረስ፡ ውጤታማ የተባለው የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የኮቪድ-19 ክትባት የሚሰራው እንዴት ነው?20 ሀምሌ 2020 ኮሮናቫይረስ፡ በአፍሪካ የመጀ
መሪያው የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ ሊደረግ ነው23 ሰኔ 2020 ቪዲዮ, ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮናቫይረስ ክትባት የተሞከረባቸው በጎ ፈቃደኞች27 ሚያዚያ 2020 የኮሮናቫይረስ ክትባት የሚሞከርባቸው ፈቃደኞች እየተፈለጉ ነው16 ሀምሌ 2020 እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021
የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020
ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
ወያኔን ለማስወገድ አስገዳጅ የትግል ስልት ወሳኝ ነው!!! _ DCESON
• ተገዢነቱ ለህዝቡ፣ ለሕገ መንግስቱና ለህሊናው ብቻ እንደሆነ ተደንግጓል። ለፓርቲው አይደለም። ከፓርቲው ጋር ሳይግባባ ቀርቶ ፓርቲው ባይፈልገው እንኳ የፓርላማ ዘመኑ (term) ከማለቁ በፊት ከፓርላማ ሊያወጣው አይችልም።
ሲዊዲን ለሁለቱ ሀገራት አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል።
በኢንዶኔዢያው አውሮፕላን ላይ የደረሰውን አደጋ ለማወቅ በተደረገው የምስለ በረራ ሙከራ ላይ እንደተደረሰበት አውሮፕላኑ ቁልቁል በአፍንጫው ባህር ላይ ሊከሰከስ መሆኑን ያወቁት ከ40 ሰከንዶች ያነሰ ጊዜ ሲቀራቸው መሆኑን ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል። ይህንንም ተከትሎ ቦይንግ ኤምካስን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለአብራሪዎ
ች መመሪያ ቢያወጣም፤ ነገር ግን በአውሮፕላኑ ላይ ያለውን ሥርዓት የሚቆጣጠረው ሶፍትዌር ላይ ያስፈልግ የነበረው መሻሻያ ዘግይቶ ባለፈው ሳምንት ነው ይፋ የተደረገው። በተጨማሪም በበረራ ወቅት ችግር በሚያጋጥም ጊዜ አብራሪዎችን ሊያስጠነቅቅ ይችል የነበረው የማስጠንቀቂያ መብራትም አደጋው በደረሰባቸው ሁለቱ የኢትዮጵያ
እና የኢንዶኔዢያ አውሮፕላኖች ላይ አልተገጠመም ነበር። ሁለቱን አደጋዎች ምን ያመሳስላቸዋል?
ቀጥሎ ከጋሽ ፍቅሩ ኪዳኔ “ፒያሳ” መፅሐፍ ውስጥ የሚከተለውን እንድናነብ እጋብዛለሁ፤ ትንሽ ለመንደርደር ከየት እንጀምር…. አዎ…
የሶስቱ ሀገራት መሪዎች በሰጡት አቅጣጫ መሰረት ጥናቱን የሚያካሂዱት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የሀገራቱን ህዝቦች ጥቅም ማእከል ያደረጉ ስራዎችን እንዲያከናውኑ አሳስበዋል ብለዋል።
#EBC ብዙዎች ከመኖሪያ ቤትም ይሁን ከተለያዩ ተቋማት የሚወጡ ቆሻሻዎችን በየፈርጁ የማይሰበስቡት ለምንድን ነው? – Ethiopian TV :
113ወተፅዕኑ፡ በጊዜሃ፡ ፪ኤሆሙ፡ ሊቀ፡ ኃይላት፡ ሰኣ(49r°c)ሌ269፡ ምሕረት270፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ ወአባ፡ ዳንኤል፡ ሰዳዴ፡ አጋንንት፡ ወበጽሑ፡ ፍጡነ፡ መልአክ፡ ወጻድቅ፡ በጊዜ፡ ተጋብዖተ፡ ቅዳሴ፡ ቍርባን፡ ጊዜ፡ ነግህ፡ በዕለተ፡ ቀዳሚት፡ ሰንበት። እንዘ፡ ሀሎ፡ ሊቀ፡ ጳጳሳት፡ አቡነ271፡ ሰላማ፡ መተርጕም
፡ ዘዓዜብ፡ እንዘ፡ የዓጥን፡ ታቦተ፡ ሕግ። (49v°a) ወበጊዜሃ፡ እንዘ፡ የዓጥን272፡ ውእቱ፡ አእመረ፡ ምጽአቶሙ273፡ ለአቡነ፡ ዳንኤል፡ ወለመልአከ፡ እግዚአብሔር፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ ሊቀ፡ መላእክት፡ እኂዞሙ፡ ቆብዓ፡ ወአስኬማ። ወተቀበሎሙ፡ በፍሥሐ፡ አንቢሮ፡ ኩፋረ፡ ወርቅ፡ ዲበ፡ ርእሱ። ወማዕጠንተ፡ ወርቅ፡ ዘ
ምስለ፡ ዕጣን፡ በየማነ፡ እ(49v°b)ዴሁ274። ወአልባሰ፡ ወርቅ፡ ጽሩይ፡ ልብሰ፡ ክህነት፡ ዘባቲ፡ ጸናጽላተ፡ ወርቅ፡ ከመ፡ ልብሰ፡ አሮን፡ ሌዋዊ። ወበጊዜ፡ ይለብስ፡ ትትጸነጽል፡ ከመ፡ ጸናጽላተ፡ ወርቅ። እስከ፡ ይሰማዕ፡ ድምፃ፡ እስከ፡ ቅኔ፡ ማኅሌተ፡ ምሥዋዕ።
እግርኳሳችን ታክቲካዊ በሆኑ ጉዳዮች ወደ ኋላ የቀረበት አሰልጣኞችን የተንተራሰ ምክንያት ይኖራል?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአንዳንድ መንግሥታዊ አካላት በወጡ ሰነዶችና በሚሰሙ ንግግሮች ማኅበረ ቅዱሳንን ‹‹የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት አክራሪዎች›› ማንጸርያ አድርጎ የመውሰድ አዝማሚያዎች እየታዩ ነው፡፡ ይህን የተሳሳተ አቻ ፈጠራበመጠቀም አፅራረ ቤተ ክርስቲያንም የራሳቸውን ፍላጎት ሲያራግቡበት ይታያል፡፡ ተከታዩ ጽ
ሑፍ መንግሥት አቋሞቹን የገለጸባቸውን ሰነዶችና የማኅበረ ቅዱሳንን የኅትመት ውጤቶች በመፈተሽ ማኅበረ ቅዱሳን የሃይማኖት አጥባቂነት እንጂ የሃይማኖት አክራሪነት ትእምርት እንዳልኾነና ሊኾንም እንደማይችል ያስረዳል፡፡
“ወያኔ እስካልወደቀ ድረስ አንተኛም!” ከባሕር ዳር ወጣቶች የተሰጠ መግለጫ _ THE ETHIOPIA OBSERVATORY
ተጓዦቹ ገዳማቱን እየተሳለሙ በግብጽ በኩል ወደ ኢየሩሳሌም ለመግባት ሁለት ዓመት ያህል ፈጅቶባቸዋል/ገጽ. 370/፡፡
"ከዚህም በቀር ለበዓሉ ዕለት ቅሉ ስም ኾኗል። ለምሳሌ በዶሮዎች ዘፈን ሆሳዕና የሚወክለው የበዓሉን ዕለት ነው፦ “በሆሳዕና ተሰበሰብና፤ በሳምንቱ አለብነ ሞቱ!” (ዶሮች ሲዘፍኑ ደግሞ የት አያችዃቸው የሚለን ቢኖር መልሳችን፦ ""ዘሰ አጥረየ ኀዳፈ የአምር ምሳሌ"" (መምህርን ገንዘብ ያደረገ ሰው ምሳሌ መስለው የነገሩ
ትን ያውቃል) የሚለው የጠቢቡ ቃል ነው።)"
በዚህም ምክንያት እንደምታዩት በአሁኑ ሰዓት እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ሀገር ሕዝብ ሁሉ በሀገር ጉዳይ ላይ የጋራ መግባባትና የጋራ ጥቅም እንዳይኖረን አድርገውናል፡፡ ሌላው ቀርቶ ዓለም በሚያደንቀውና በቅኝ ገዥዎች በተገፉ የዓለም ሕዝቦች ዘንድ በከፍተኛ ደረጃ አክብሮት በተቸረውና በሚደነቀው በዚህ እያከበርነው ባ
ለነው የአድዋ ድል እንኳን አንዳይነት የሆነ አመለካከትና አስተሳሰብ እንዳይኖረን አድርገውናል፣ በሀገራችን ታሪክ እሴቶች ማንነት ጉዳይ ላይ ምንቅርቅራችንን አውጥተውት ብዙዎቹን በሀገር ታሪክ ማንነት እሴቶች ላይ በጠላትነት እንዲሰለፉ ማድረግ ችለዋል፣ ከገዛ ዩኒቨርስቲዎቻችን (መካናተ ትምህርት) የታሪክ ትምህርት እንዲ
ሰረዝ ማድረግ ችለዋል፣ የሀገሪቱን ሕልውና በቋፍ እንዲሆን አድርገዋል ሌላው ቀርቶ የሚገርማቹህ ነገር ለየካቲስ 12 የሰማእታት መታሰቢያ የቆመውን ሐውልት ገላጭ አካላቱን ሁሉ እያወላለቁ እየሸራረፉ አጉድለውታል አበላሽተውታል እዚህ ድረስ ወርደው ነው ሥራቸውን እየሠሩ ያሉት፡፡
አንዳንዶች የሁለቱ ብሄረሰቦች ግጭት የኖረ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ የብሄረሰቦች ግጭት ሳይሆን “የፖለቲካ ሰበብ ያለው ብጥብጥ ነው” የሚሉ አሉ።
በክስተቶቹ ላይ የሚፈርደው ይህ የአእምሮ ሕመም እየደማ እንደሆነ ነው ብለን መደምደም እንችላለን. ሰዎች ለበርካታ አሥርተ ዓመታት ብቻ የተታለሉ (በቁሳቁስ እና በመንፈሳዊነት) በሀሰተኛ, ብቃት በሌለው ምህረት ተበደሉ. አንዳንድ ጊዜ በድርጊት, አንዳንድ ጊዜ በስህተት ወይምየተሳሳተ ድርጊት ጠበቃዎች እንደሚሉት.
‹‹እኔ ለትምህርት ቤት ክፈይ ብያት እኮ ነው እሷ የዓመቱ ነው ብላ ድግስ የደገሰችው? እንዴ እኔ ከማያስብልኝ ሰው ጋር እንዴት እኖራለሁ?›› ይላል። ‹‹ታዲያ የሚካኤልን ድግስ ላትደግስ ኖሯል? እሱ ሰይፍ ታጣቂው ሲጠሩት የማይዘገይ ባይኖርልን ኑሮን ብቻችንን እንችለዋለን? ምን ይላል ይኼ?›› አዛውንቱ ከሳላቸው ጋር
እየታገሉ። ሾፌሩ፣ ‹‹ብቻ ምከሩዋት፡፡ እኔ በዚህ ኑሮ ቀኑን ሙሉ አንድ መቀመጫ ላይ ተቀምጬ በፀሐይ ስቀቀል እየዋልኩ፣ እሷ ከልጆችዋ በፊት የምታስቀድመው ነገር ካላት ልንግባባ አንችልም። ሲኖር ምንም አይደል ከሌለ እኮ ሁሉን የሚያውቅ አምላክ እንደ ሰው አይደለም ለምን ይቀየማል?” ብሎ ስልኩን ይዘጋል። ወያላው በ
ፈንታው “ሞልቷል” ብሎ በሩን ይከረችማል። ከሾፌሩ ጋር ሁለት ሴቶች፣ ከጀርባው አዛውንቱና ወጣቱ ተሰይመዋል። ከእነሱ ጀርባ እኔና አንዲት ወይዘሮ አለን። ከኋላችን አንድ ጎልማሳ ከተማሪ ኮረዳ ልጁ ጋር ተሰይሟል። መጨረሻ ወንበር አንዲት እናት አፍ የፈታች ሕፃን ልጆች ታቅፋ ከሦስት ወጣቶች ጋር ተጣበው ተሰይመዋል። ጉ
ዟችን ተጀምሯል።
7 (Amharic) ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ከዩናይትድ ስቴትስ በተሻለች. ዩኤስ, ዝቅተኛ የአሜሪካ ዶላር የሥራ አጥ መጠን ነው.
በአብዛኛው በዳያስፖራው አካባቢ የሚደረገው ትግል እየሰፋ የሚሄድበትና በዚያው መጠን ፖለቲካው የሚከርበት ምክንያት ምንድን ነው? የሚለውን ብዙ ሰው እየረሳ ነው፡፡ እዚህ ያለው የፖለቲካ ምህዳር ስለጠበበ፣ ስለማያሰራ፣ ወጣቶችን፣ ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን ስለሚያሳድድ ውጪ እየሄዱ እየተደራጁ፤ ውጪም ብቻ ሳይሆን ጫካም
እየሄዱ እየተደራጁ፣ ባገኙት መንገድ ትግሉን መቀጠል ስለሚፈልጉ ነው፡፡
በቦታዎቹ ላይ ትኩረት ማድረግዎ እርግጠኛ ይሁኑ፡፡
ዓባይ1 እና 2 (ጥቅምት 20 2010) የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች መረጃ
አሁንም ሃገር የሚያጠፋ ሃይማኖት የሚለዉጥ ጠላት እግዚአብሔር የወሰነልንን የባሕር በር አልፎ መጥቷልና እኔም ያገሬን ከብት ማለቅ የሰዉንም መድከም አይቼ እስካሁን ዝም ብለዉ ደግሞ እያለፈ እንደፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር :
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለግብጹ አቻቸው ሳሜህ ሽኩሪ የሀዘን መግለጫ ልከዋል።
አቶ ዘመዴነህ የአዲሳባ መሬት ‹‹ቤንዚል የማይፈልቅበት ቤንዚል›› መሆኑ ከገባቸው ጥቂት ትውለደ ኢትዮጵያዊያን ይደመራሉ፡፡ አንደበተ ርቱእ የኢኮኖሚ ተንታኝ እንደመሆናቸው ታዲያ ዘመን መጽሔት በአዲሳባ የመሬት የዋጋ መናር ጉዳይ ላይ ጥያቄ አንስቶላቸው ነበር፡፡ እንዲህ አሉት፣
እንደሚታወቀው ኢህአዴግ አብዝቶ የሰራው በብሄር ብሄረሰቦች ላይ ነው፡፡ ‹‹ይህን ያደረገው ለዚህ ወይም ለዚያ ብሎ ነው›› ብሎ የሚከራከር ይኖራል፡፡ ‹‹በብሄር ብሄረሰቦች ላይ አልሰራም›› የሚል ግን ያለ አይመስለኝም፡፡ ‹‹ሰንደቅ አላማ ጨርቅ ነው›› ብሎ ነው፣ ህዳር 29ን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አድርጎ ያወጀው፡፡