text
stringlengths
0
200
ኬንያታ አስረግጦ እንደተናገረው በምንም ሁኔታ ቢሆን ሄግ በተቋቋመው የፍርድ ሂደት ላይ እ.ኤ.አ ህዳር 12/2013 የእኔን ጉዳይ ለማየት በተያዘው ቀጠሮ ላይ አልገኝም፣ ምን ይመጣል? አሁን ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኑን በእርግጠኝነት የሚናገረውና ባለፉታ አምስት ዓመታትም ለፍርድ ሂደቱ ስኬት ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍር
ድ ቤት ሙሉ ትብብር ሲያደርግ የቆየው ኬንያታ አሁን መንቀጥቀጥ፣ ስሜቱን መቆጣጠር ለምን አንዳቃተውና በላብ መዘፈቁ እንዲሁም ቀጥ ብሎ ለመሄድ አለመቻሉና በሀሰት በተቀነባበረ ክስ በሚለው ለስሙ፣ ለዝናውና ለክብሩ ሲል አለመታገሉ አስገራሚ ነው! የሸክስፒርን አባባል በመዋስ “እኔ እንደሚመስለኝ ብዙ ከንቱ ተቃውሞ አድር
ጓል፡፡”
ምን ሁኘ ይሆን? መልሱ አጭርና መንገዶም ግልጽ ነው:
እናላችሁ … በዜጎች ላይ እኒህን አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ሲያስፈፅሙ የነበሩና የፈፀሙ የመንግስት ባለሥልጣናት ናቸው ተጠርጥረው የተያዙት፡፡
_ ማባዛት _ ምልክት _ ተወው _ አባዛ
ከአራት ዓመታት በላይ አዲስ አበባ ነበርኩ ነዉ ያልሽኝ? ለመሆኑ ከምርጫዉ በፊት የነበሩትን ጊዜያትና ከዚያ በኋላ ያለዉን ሁኔታ እንዴት ነዉ የምትገልጪዉ?
ይህ ሰባኪ ታዲያ አንድ ቀን ስለሰዶም ሰዎች ሃጢያት እየነገረን ሳለ “የሰዶም ሰዎች መጠጥ ወደዱ፤ ዝሙት ወደዱ፤ ጭፈራ ወደዱ፤ በአጠቃላይ ምን ልበላችሁ…” ብሎ ወደኛ ሲያይ እኔ እጄን እንኳን ሳላወጣ “ምቾት ወደዱ” አልኩት፡፡ ‘ምቾት’ የሚለው ቃል ሁሉንም የሃጢያት ምንጮች ስለጠቀለለለት ይመስለኛል ሰባኪው በጣም አደ
ነቀኝ፡፡ “ምቾት የሚባል በሽታ…” እያለ ስብከቱን ቀጠለ፡፡ ምቾት የሚባል በሽታ
የመሰብሰብያው አድራሻ 1 Veteran Place Silver Spring, Maryland 20910 የመኪና ማቆምያ ባለ 5 ፍሎር ፓርኪንግ ከመሰብሰብያ አዳራሹ ጎን ያለው ጋራጅ መኪና ...
ህብሩ የበዛ፤ ታጋሽ፣ ሁሉን አሳታፊ የሆነ ህብረተሰብ ለመገንባት እራሳችንን አስገዝተን መስራት አለብን ሲሉ ሚስተር ኦባማ አሳስበዋል።
በሞጆ ከተማም ጨለማን ተገን በማድረግ ፋብሪካ ለመዝረፍ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታውቀዋል አቶ አዲሱ።
የሰው ህይወት በሚያጠፋ ብረት ሳይሆን ህይወትን በሚያለመልም፣ ሰውን በሚያሳድግ ሃሳብና አንደበት የአምባገነኖችን ምሽግ እየደረማመሱ ነው። ሁለት ሺህ የማይሞላ ክላሽ የታጠቀ ቡድን በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህን በማስፈን መሳተፍ ካልወደደ እንደተለመደው ሄዶ የኢሳያስን ፍየሎች መጠበቅ ይሻለዋል።
በሌላ በኩል በኮማንድ ፖስቱ ሥር መታሥሰራቸ የተገለፀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ግቢ መምሕሩና የኢንተርኔት አምደኛው ስዩም ተሾመ እንዲሁም የኦሮምያ ፍትህ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ በማዕከላዊ እንደሚገኙና እስካሁን ክስ እንዳልተመሰረተባቸው ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
ይሁን በቡድን የሚደረግን ትግል በአንድ የጋራ መስመር ማሰባሰብ ግድ የሚለን የወቅቱ ጥያቄ ነው
2ኛ. ፈይሳ ሌሊሳ በወንዶች ማራቶን ብር
“አንዳርጋቸው ከዱባይ አስመራ በቀጥታ የሚወስደው የኤርትራ አየር መንገድ ትኬት ነበረው። ዱባይ
‹‹ ቻይናዎች ‹ይገርማል ሰው እዴት ከሃገሩ ይሰርቃል ሌላ ሃገረ አላቸው አንዴ?›ይላሉ›› ስትል ሁሉም ሳቁ፡፡
ይህ መሳሪያ ጎማ ያለው በሰው ጉልበት የሚሰራ ሲሆን የተለያዩ የእህል ዘሮችን በመስመር ለመዝራት የሚረዳ መሳሪያ ነው፡፡ ይህ መሳሪያ በእጅ ከሚዘራው ጋር ሲነፃፀር መሬትን በአግባቡ መጠቀም እንዲቻልና የእህል ዘሮች እንዳያባክኑ ይረዳል፡፡
አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም “ሰው ፊት መቅረብ ብዙም አልወድም . ፈተና ሲገጥመኝ .. እመብርሃንን ከነልጇ ጠይቄ አሳፍረውኝ አያውቁም፣ ዛሬ የመጣሁት ላመሰግን […]
ዶ/ር ብርሃኑ በሻህ የኮርፖሬሽኑ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ላይ የመክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ
የሚያምን ሰው በእግዚአብሄር ይደፍራል የማያምን ሰው ግን ፍርሃት አለበት፡፡ በእግዚአብሄር የሚያምን ሰው በእግዚአብሄር ልቡ ስለሚጠበቅ ያርፋል፡፡ የማያምን ሰው ግን ልቡ በምንም ላይ ስለማያርፍ ይፈራል፡፡ የማያምን ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ የሚያደርገው ከፍቅር ድፍረት ሳይሆን ከፍርሃት ነው፡፡ እናንተ እምነት
የጎደላችሁ፣ ስለ ምን ትፈራላችሁ? ማቴዎስ 8:
በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ የቀድሞ የሜቴክ አመራሮች ላይ የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ተጠየቀ
ይህ እኮ የእኔ እንጂ የአንተ አገር አይደለም!
እንደ ሻማ ወይም የገና ዳቦ እሳት ሊነድበት -ዶር/ር አብይ
ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ። ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ ሮሜ 1፡21-22
የታለ ፡ ዕልልታው (Yetale Eleltaw) - ታደሰ ፡ እሸቴ - WikiMezmur:
« በእዉነቱ በጣም ጥሩ ነበር። ሙዚቃን የተጫወትነዉም ለሰላም ነዉ ። ምክንያቱም ሁሉም አረብ ሃገሮች ሙዚቀኞቻቸዉን ልከዉ በበርሊኑ የረቂቅ ሙዚቃ መድረክ ተሳትፈዋል። ሙዚቃንም ተጫዉተዉ አሳይተዋል። ሃገራቱ እንዲወክሉላቸዉ ወጣት ሙዚቀኞችን ልከዋል። የአረብ ሃገራቱም በአንድነት ሆነዉ ለዓለም ሙዚቃቸዉን አስተዋዉቀዋል።
»
2) በቀጠሮው ወቅት መጠየቅ የሚፈልጓቸውን ጥያቄዎችና ማውራት የሚፈልጉባቸውን ጉዳዮች ዝርዝር ያዘጋጁ።
ወይኔ ልጅት ! እልልታ አሳዘነችኝ :
የአሜሪካ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋን የምርመራ ሒደት ችላ እንዳሉት እንደማስረጃ የሚቀርበው፣ በነሐሴ ወር በተካሄደው የቴክኒክ ስብሰባ ላይ አንዳቸውም አለመገኘታቸው ነው፡፡ ‹‹አውሮፕላኑ አሜሪካ ሠራሽ እንደመሆኑ ጉዳዩ ቦይንግን ብቻ ሳይሆን የአሜሪካ መንግሥትን ይመለከተዋል፡፡ እስከ መጨረ
ሻውም በምርመራው ሒደት ሊሳተፍ ይገባ ነበር፡፡ አሁን እንዳየነው ከሆነ ግን አሜሪካኖቹ ከምርመራው ሒደት ራሳቸውን እያገለሉ ነው፤›› ብለዋል ምንጮች፡፡ የአሜሪካ መንግሥት የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር በነበሩት ሰዒድ ሃሪሪ ከሚመራው የሊባኖስ መንግሥት ጋር መልካም ግንኙነት እንዳለው አክለው ገልጸዋል፡፡
ከ34 ቢሊዮን ብር በላይ ባለፉት 5 ዓመታት ለመንግስት መ/ቤቶች የተከናወነ ግዥ፣
”ዋሽ ኢትዮጵያ ሙቭመንት” የሩብ ዓመቱን የልምድ ልውውጥ አካሄደ የኢትዮጵያ የውሃ፣ የአካባቢ ንፅህና እና የስነ-ጤና አጠባበቅ እንቅስቃሴ (WASH Ethiopia Movement) በየሩብ አመቱ የሚያዘጋጀውን የልምድ ልውውጥና የተሞክሮ የውይይት መድረኩን ሰሞኑን ያካሄደ ሲሆን፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ 10 አገራት የውሃ፣ የአ
ካባቢ ንጽህናና እና የስነ-ጤና አጠባበቅን…
በደቀ መዛሙርቱ በኩል መ/ር ዘላለም ረድኤት በክፍል ውስጥ የሃይማኖት ሕጸጽ ያስተምራሉ ሲሉ ይከሳሉ፡፡ ይህን የቀረበባቸውን ክሥ ከደቀ መዛሙርቱ ጋራ ፊት ለፊት ተገናኝተው እንዲያስረዱ ቢጠየቁም ፈቃደኛ ኾነው አልተገኙም፡፡
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ስለ ወረርሽኑ ዝርዝር መረጃ ለማግኜት ያደረግነዉ ጥረት አልተሳካም።
የሮጡለትን ፡ ያዩታል (Yerotuleten Yayutal) - ሀና ፡ ተክሌ - WikiMezmur:
ኣቶ ጌታቸው እምባዬ ‘ እቲ ኣዋጅ፣ ኮማንድ ፖስት፣ ኣገደስቲ ኣብ ዝባሃሉ ከባቢታት ሰዓት እቶ እቶ ክእውጅ ይኽእል’ዩ ይብል’ምበር ኣብ’ዚ ሰዓት’ዚ ሰዓት እቶ-እቶ ተኣዊጁ’ዩ ኣይብልን’ ኢሎም።
በዚያ ዙርያ አስተያየቴን ለመስጠት አስቤ ይበልጥ ያስቆጣህ ይሆናል ብዬ በማሰብ ተውኩት:
ከጥዋት እስከ ማታ ከወሽመጡ ወዲያ ማዶ በሚገኝ ኮረብታ ላይ የምትገኘውን ትንሽ ነጭ ነቁጥ ስትመለከት ትውላለች፡፡ ነቁጧ ሎንጎሳርዶ የምትባል ትንሽ የሰርዲንያ ቀበሌ ስትሆን የኮርሲካ ወንጀለኞች አምልጠው የሚሸሸጉባት ቦታ ናት፡፡ ቀበሌዋ ከትውልድ ቦታቸው ያመለጡ ሽፍቶችና ወደየቤቶቻቸው ለመመለስ አመቺ ጊዜ የሚጠብቁ ሰ
ዎች አስጠልላለች፡፡ አሮጊቷ፤ የልጇ ገዳይ የሆነው ኒኮላስ ራቮላቲም እዛችው ቀበሌ ውስጥ ጥገኝነት እንደጠየቀ አውቃለች፡፡
የክረምቱ መውጫ ቢቃረብም የጐርፍ ስጋቱ ግን አሁንም እንዳለ ነው እና ጥንቃቄው መዘንጋት የለበትም ተባለ፡፡ (ዮሐንስ የኋላወርቅ)
የኢህአዴግ ምክር ቤት በሚመጣው ሳምንት የፓርቲውን ሊቀመንበር ይመርጣል
በዚህ አውደ ጥናት ላይ ኢትዮጵያ ሞያሌ እና መተማን ከመሳሰሉ የጠረፍ ከተሞች የመጡ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን እነዚሁ ተሳታፊዎች ጉባኤውን አጠናቀው ወደየመጡበት በመመለስ ላይ ሳሉ ግጭቶቹ መከሰታቸውን የጠቀሱት ምንጮቻችን፤ የመተማው ግጭት ሰኔ 27 ቀን 2010 ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ሞያሌው ደግሞ በማግስቱ ሰኔ 28 ቀን 20
10 ዓ.ም በተከታታይ ቀናት መከሰታቸውን ጠቁመዋል፡፡ ውጥረት ተለይቷት በማታውቀው የኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ የተከሰተው ጎሣን መሠረት ያደረገ ግጭት መሆኑንና የመተማው ደግሞ ከእርሻ መሬት ጋር የተያያዘ እንደሆነ የጠቀሱት ምንጮች፤ ከሁለቱ ከተሞች የመጡት የጉባዔው ተሳታፊዎች፣ በስብሰባው ላይ ከሰጡት አስተያየት መረዳት
እንደሚቻለው በተደጋጋሚ ግጭቶች ይከሰታሉ፡፡
ይኸው አዲስ የድርቅ አደጋ ከኦሮሚያና ሶማሊ ክልሎች ስር በሚገኙ በርካታ ዞኖች እያደረሰ ካለው ጉዳት በተጨማሪ በደቡብ የክልል በሰውና በቤት እንስሳቶች ላይ ተመሳሳይ ተፅዕኖን እንደሚያሳድር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አመልክቷል።
ህዳር 18/1998 ዓ.ም። ዕለተ-ዕሁድ። ኃይሌ ገ/ሥላሴ በየዓመቱ የሚያዘጋጀው “ታላቁ ሩጫ” የሚካሄድበት ቀን። (ምናለ በዚህ ቀን ባልታሰርኩና ይሄ ቀን በመጣ ቁጥር ባላስታወስኩት)…ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ። የአጥር በራችን በኃይል ይንኳኳል።…. ግቢው ውስጥ የነበረች አንዲት ዘመዳችን
እንደምንድር ሰንብተሃል? ይመስገነው! እኔ፡ ደኅና ነኝ።
ከዚህ በተጨማሪም የአሜሪካን ዶላር በተነጻጻሪ ከሌሎች የንግድ ሸሪኮች ገንዘብ ጋር የነበረው የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ከመረጋጋቱ ባለፈ በመጠኑም ቢሆን ቅናሽ ያሳየበት ወቅት በመሆኑ ነው።
Previous ከአቢሲኒያ ባንክ የተዘረፈው ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ተያዘ
ባለስልጣናቱ ህዝባዊ አመፁ በመልካም አስተዳደር ችግር የተነሳ ግጭት እንደሆነ በተለያዩ ጊዜያት በሚዲያ ቀርበው ያስረዱ ሲሆን ዐቃቤ ሕግ ህዝባዊ አመፁን ከ”ሽብር” ወንጀል ጋር በማገናኘት ተከሳሾቹ ላይ የ”ሽብር” ክስ መስርቶባቸዋል። በተጨማሪም ተከሳሾች ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስ
ትር ደመቀ መኮንንም በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሩ ሲሆን የሁለቱ ባለስልጣናት መጥርያ አልወጣም ተብሏል።
ላፕቶፕ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ስንት ይሸጣሉ ይመልከቱ/how much is the price of a laptop in Ethiopia
ትግሉ ለኦሮሞ ሕዝብ መብት ወይንስ ለዝና እና ለጥላቻ ??
ይህ ጥቅስ ከተከተሉት ጥቅሶች የሚያሳየው እና ግልፅ የሆነው የሚናገረው ስለ ሌላው እስራኤላዊ ነው ምክንያቱም ሙሴ ለአዳማጮቹ የሚናገረው ነገር የዕዳ መሰረዣው ዘመን በሚመጣበት ጊዜ በዚያ የተነሳ ወንድሞቻቸውን ችላ እንዳይሉ ነበር (የዕዳ መሰረዣው ዘመን የነበረው ለአብረው ላሉት እስራኤላውያን ነበርና)፡፡
ስለዚህ ተቃዋሚዎች ግቡ ግቡ እንዳሏቸው ፓርላማ ገብተው እኚህን ሰውዬ እንደ ሞጀሌ ነቅለው ማውጣት አለባቸው!
በዚህ ተንኳሽ ድርጊት አንቂነት ያችኛዋም ሰላይ ትሆናለች የሚል ጥርጣሬ በማሳደሩ፣ በተደረገ ክትትል ሌሊት በሬዲዮ መረጃ ስታስተላልፍ እጅ ተፍንጅ ከነመገናኛ መሣሪያው መያዟን አውቃለሁ። እናም ይህን የመሰለውን ጉዳይ በቅጡ ሳያገናዝቡ፣ የነዚያ በወያኔ ሠራዊት የተገደሉ፣ ቤት ንብረታቸውን ያጡ፣ ካገር የተባረሩ፣ ወላጆቻ
ቸውን ያጡት የአያሌ ግፉአን በደልና ግፍ ከመቅጽፈት ከኅሊናዎ ተሰውሮ፣ የአንድ «ትግሬ ለማኝ ቄስ» ራበኝ ማለት «ትግሬ ሁሉ ርሃብተኛ ነው» ከሚል መደምደሚያ አደረሰዎ። ቢዘነጉት ነው እንጂ፣ ድሮም ቄስ ደብተራ ስለ ማርያም ብሎ ለምኖ ነው ትምህርቱን የሚማረው። የቄሱ ልመና ለዚህስ ቢሆን ምን ማረጋገጫ አለዎ? በሌላም
በኩል የሰቆጣ አገዎች ትግርኛ ይናገራሉ። ድምፃቸውም የትግሬ ይመስላል። ይህ ቄስ የሰቆጣ አገው ሊሆኑ ቢችሉስ? አገዎች መበደላቸው ዕውነት ነው። ራያዎች መበደላቸው ሐቅ ነው። ዐማራው ሆን ተብሎ የኤች አይ ቪ ቫይረስ በመርፌ እየተወጋ ሙትና ታማሚ እንዳደረጉት በርካታ መረጃዎች ያሳያሉ። ለኤድስ በሽተኞች ዕድሜ ማራዘሚ
ያ ተብሎ ከዓለም ለጋሽና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የሚሰጠው መድኃኒት ለዐማራው ክልል ሕዝብ የሚሰጠው እንክብል ከበሽታው ጋር ምንም ዓይነት ግንኑነት እንደሌለው በሙያው ጥናት ያደረጉ ሰዎች አረጋግጠዋል። ይህ ከማስጮህ አልፎ፣ ወኔው ቢገኝ እንደ ወያኔ ዱር ቤቴ ብሎ የጠላት ሆድ ቁርጠት መሆን ነበር። ባይሆን ለተበደሉና ለ
ተገፉ ድምፅ መሆን ሲገባ፣ ጠግቦ ሲያገሳ ለሚያድር እሪታን ምን አመጣው። ወይስ «ከተራበ ይልቅ ለጠገበ እዘኑ» የሚለው ያባቶቻችን ባህል እሥረኛ ሆነው ይሆን? የፕሮፌሰሩ የትግሬ ተራበ ጩኸት «ትንሽ ሥጋ እንደመርፌ ትወጋ» ሆኖባቸው ይሆን? ምክንያቱም፣ ከትግሬ ተጋብተዋል። ልጆቻቸው ትግሬዎች ናቸው። ወይም በደንብ የሚ
ያውቋቸው እንደሚነግሩን ከሆነ፣ በዐማራ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ አላቸው ይባላል። ይህን አባባል በተዘዋዋሪ መንገድ የሚጋራ ሀሳብ ሙዳይ መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 15 ሐምሌ 1992 ዕትም ላይ እንዲህ የሚል የዓለማየሁ ሞገስ የኑዛዜ ቃል አለ። የቀደስ ዓለማየሁ ሞገስ የኑዛዜ ቃል በከፊል እንዲህ ይላል፦
በዚህ የልማታዊ ዴሞክራሲ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ውስጥ የኒዮሊበራል የመገናኛ ብዙኃን ፖሊሲን ይዞ መቀጠል አዋጭ እንዳልሆነ ረቂቁ ያስረዳል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የኒዮሊበራል አቅጣጫ ለጥቂት ቱጃሮች ጥቅም የቆመ በመሆኑ፣ ዋነኛ የሕዝብ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ሊያገለግል የሚችልበት ዕድል ከአፈጣጠሩና ከሚወክለው ማኅበራዊ መደብ አንፃ
ር ጠባብና ዝቅተኛ መሆኑን ይገልጻል፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ዘርፍን ቀጣይ አቅጣጫ ለመተለም ከገዥው የልማታዊና ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት መሠረታዊ አቅጣጫዎችና ከማኅበራዊ መሠረት አወቃቀር ጋር የተመጋገበና የተጣጣመ ሆኖ የበላይነቱን ይዞ መቀጠሉ የማይቀር መሆኑን ይገልጻል፡፡
በህገ ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት የፈርስት ቱር ኤንድ ትራቭል የጉዞ ወኪል የስራ ሀላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
የመንግስት ተቋማት የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ በጀት አጠቃቀም መመሪያ ሊዘጋጅላቸው ነው
መከራውም በርግጥ ቀላል መከራ አልነበረም! ሶኒ በእጅግ አስቀያሚ ዋይታ እና ሁከታ መካከል ወደ ቤታችን መጣ – ያን ሁሉ ግርግር እና ጩኸት ሳያበዛ መምጣት እንኳ አልቻለም – እና ገና ካየሁት ቀን ጀምሮ ጠላሁት። በጣም አስቸጋሪ ሕፃን ነበር – እኔን እስከሚያገባኝ ድረስ ሁልጊዜም አስቸጋሪ ልጅ ነበር – እና ከልክ በ
ላይ ትኩረት እንዲሰጠው ይፈልጋል። እናቴ የሱ ነገር ሲነሳ እንደ ጅል ያደርጋታል፣ እና መቼ ጉራውን ዝም ብሎ እየነፋ እንደሆነ እንኳ ለይታ ማወቅ አልቻለችም። እንደ ጓደኛ ከታየ፣ ከእርባና ቢስም የከፋ ዓይነት ከንቱ ፍጡር ነው። ሙሉ ቀን እንቅልፉን ይለጥጣል፣ እና እሱን ከእንቅልፉ ላለመቀስቀስ ቤት ውስጥ በእግሮቼ ጣ
ቶች ቀስ ብዬ መሄድ ነበረብኝ። አሁን ጥያቄው አባቴን መቀስቀስ ወይም አለመቀስቀስ አይደለም። አዲሱ መፈክር “ሳኒን እንዳትቀሰቅስው!” የሚል ሆኗል። ሕፃኑ በትክክለኛው ሰዓት ለምን እንደማይተኛ ሊገባኝ አልቻለም፤ ስለዚህ እናቴን ጀርባዋን በሰጠችን ቁጥር ቀስ ብዬ እቀሰቅሰው ነበር። አንዳንድ ጊዜ እንቅልፍ እንዳይወስደ
ው በተጨማሪ ቆንጠጥ ሁሉ አደርገውም ነበር። አንድ ቀን እናቴ ይህን እያደረግኩ እጅ ከፍንጅ ያዘችኝና ያለ ምንም ርህራሄ ሙልጭ አድርጋ ገረፈችኝ።
ግን ታሪክ ጸሐፊነታቸው የተነቀፈው፥ደብተራዎችና አማሮች ስለሆኑ ነው ወይስ እንደሚታሙት “ተረት ተረት” ስለጻፉልን ነው? ታሪካችንን ማን እንዲጽፈው ነው የተፈለገው? ማንስ እንዳይጽፍ ማን ከለከለው? ምዕራባውያን ዘንድ ሄደን በታሪክ ዕውቀት የምንመረቀው ደብተራዎቹና አማሮቹ የጻፉትን ምዕራባውያን በየቋንቋቸው የተረጎሙት
ን አጥንተን አይደለም እንዴ? አውሮፓውያንና ኢትዮጵያውያን (አማሮችና ደብተራዎች) በጻፉት የኢትዮጵያ ታሪክ መካከል ያለው ልዩነት የት ላይ ነው? ምንም ልዩነት ሳይኖርባቸው አንዱ ዶክትሬት ያሰጣል፥ ሌላው ይነቀፋል። ስለ ግራኝ ዐመፅ ዐረብ ፋቂህ በዐረቢኛ የጻፈውንና ደብተራዎቹ የጻፉትን አስተያይታችሁታል? ከዝርዝሩና
ከጸሐፊዎቹ የግል አስተያየት (ያላዩትን ከመጻፍ) በቀር እውነቱ ላይ በምንም አይለያይም። አንዱ “እገሌ ሞቶ ነፍሱ ገነት ገባች” ሲል፥ ሌላው ያቺኑ ነፍስ “ገሃነመ እሳት ገባች” ይላል።
ሁለቱንም የምርጫ ሥርዓቶች በተጓዳኝ በመጠቀም፣በአንዱ የምርጫ ዘዴ የሚሰጠው ድምጽ ሌላው ላይ ተጽእኖ እንዳይኖረው ወይንም እንዳይቆጠር ተደርጎ ለየብቻ ድምጽ እንዲሰጥ የሚጠይቅ የምርጫ ሥርዓት ነው፡፡
“ኦ ኩልክሙ መሃይምናን እለ ትመስሉ ከዋክብተ ብርሃን ዕበይ ለክሙ (፺፱) ማለትም፦ “ በሞራላችሁ በቅድስናችሁ በስነ ምግባራችሁ እንደ ሰማይ ከዋክብት በሩቅ ስትፈልቁ የምትታዩ ሁላችሁ ሴቶችም ወንዶችም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች ሆይ! ክብር ልእልና የተጎናጸፋችሁ ናችሁ።” “አንትሙሰ ህቱ እንተ አ
ፍአ ወአኮ እንተ ውስጥ፤ ወእንተሰ ውስጥ እግዚአብሄር የአምር ወይፈትን በማህቶተ ዚአሁ”(፲፪) ማለትም፦ “በአፋዊ ዓይናችሁ የምታዩትን፤ በአፋዊ ጆሯችሁ የምትሰሙትን ሁሉ መርምሩ ርምጃም ውሰዱ።ተብለው የታዘዙት አማኞች ሁሉ ናቸው። መጽሀፈ ቅዳሴያችን የሰጠን ይህ መመሪያ፤ክርስቶስ የሰርግ ለብስ ሳይለብስ የገባውን እንደ
ምሳሌ በመጥቀስ “እጁንና እግሩ አስራችሁ አውጡት”(ማቴ ፳፪፡፲፩_፲፬) ብሎ በሰጠው መመሪያ ላይ የተመሰረተ ነው።
የተበደለ፣የተጎሳቆለ፣ እና የተተወትኩረት የተነፈገው ልጅ ማጤን እና ሪፖርት ማድረግ ለበጎፈቃደኛነት ዘወትር የሚቀርቡ ጥያቄዎች (Amharic)
ምስጢር የተጠማው ጎልማሳ ቅዱሱን ጽዋ የማየት ጉጉት በ‹‹እመጓ››
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ብትኖር ምን ችግር አለው?” – አርቲስት ተፈሪ ዓለሙ
አንጋፋዎቹ እኮ ከውድድሩ የተባረሩት አዳዲሶቹ ላቅ ያለ የእግር ኳስ ችሎ ስላላቸው ነው፡፡
Bitcoin ቀንሷል 16 % ከዚህ በታች 10-ሳምንት የሚደገፈው ተመሳሳይ ጊዜ ላይ $8,000 እና የከፋ ሳምንታዊ ኪሳራ መከራ ይችላል (ተለክ 25 %) ሚያዝያ ጀምሮ 2013. በ cryptocurrency ጥር ውስጥ የ 30 በመቶ ጠብታ መከራ እና ወደ ታች ነው 45 % በዓመት-ወደ-ቀን መሠረት ላይ.
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ኢንፎርሜሽን ዳይሬክተር አቶ ሐጂ ኢብሳ ነሐሴ 4 ቀን 2009 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ፣ የአገሪቱ ብድር የመክፈል አቅም የተሻለ ደረጃ ላይ መድረሱን ገልጸዋል፡፡
"እሳት ድንቄም "" የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይንና ጆሮ "" በረከት ሳሙኤል( ኢትዮጵያ)"
እጅግ በጣም አሪፍ ጽሑፍ ነው ዳንኤል:
ይህንንም አስመልክተው የሃገር ውስጥና የውጭ መገናኛ ብዙሃን በየዘገባዎቻቸው ፊት ለፊት የተለያዩ መረጃዎቻቸውን ይዘው ወጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ለኤርትራ መንግስት የሰላም ጥሪ አቀረቡ በማለት ከሁሉ የቀደመ መረጃውን ይዞ የወጣው ቢቢሲ ነው። በጥቅም ብቻ ሳይሆን በደም ለተሳሰሩት የሁለቱ አገራት
ህዝቦች የጋራ ጥቅም ሲባል ልዩነቶቻችንን በውይይት ለመፍታት ዝግጁነቱ እንዳላቸው የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኤርትራ መንግስትም ተመሳሳይ አቋም እንዲወስድ ጥሪ ማቅረባቸውንም ቢቢሲ የዳሰሰው ጉዳይ ነው።
ላለፉት 25 ዓመታት የትግሬ-ወያኔ በሕዝብ ላይ የፈጸመው ግፍና በደል ከመጠን በላይ በመሆኑ፣ ሕዝቡን ለእምቢተኝነት አነሳስቷል። ይህ ግፍና በደል መጠን የለሽ በመሆኑ፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ ክፍሎች፣ በተለይም በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በወሎ፣ በሐረርጌ፣ በአርሲና በወለጋ ክፍለ-ሀገሮች የሚኖረው ሕዝብ፣ የትግሬ-ወያኔ
«ለብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ዕኩልነት» ሲል «አመጣሁት» ያለውን «ሕገ-መንግሥት» የማይቀበለው መሆኑንና፣ የዚሁ «ሕገ-መንግሥት» ተብየ መገለጫ...Read more
"ሚስ ሐሌይ ሲያስጠነቅቁም ""ቀጣይነት ያለው ፀብ አጫሪነት"" ወደፊት አካባቢውን ወደ አለመረጋጋት ይወስደዋል ብለዋል።"
በመጨረሻም “ሁሉም ገፀ ባህርያት ቢወገዱ ፊልሙ የበለጠ አሪፍ ይሆናል” ብሎ ቅጥአምባሩ የጠፋ ነገር ተናግሮ ሄደ፡፡ እኔ የምላችሁ … ድንገት በብሔራዊ ቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብሎ ዘባርቆ መሰወር ይቻላል እንዴ? ቤታችን ድረስ መጥቶ ግራ አጋብቶን እኮ ነው ላጥ ያለው፡፡ ምናልባት ሁሉ ነገሬ የተሰራው ከኮሜዲ ነው ሊለን
አስቦ ይሆን? (ለዛሬ አልተሳካልህም ብለነዋል!) ከሁሉም የገረሙኝ ደግሞ “የሰው ለሰው” ፕሮዱዩሰሮች ናቸው፡፡ ይሄንን በፌዝ የተሞላ “ፉገራ” ያቀረቡት ምን ይፈይድልናል ብለው ነው? ምናልባት ሊያዝናኑን አስበው ይሆን? (እነሱም አልተሳካላቸውም!) አሁን በቀጥታ የምናመራው “ምቀኛ አታሳጣኝ” ወደሚለው የጦቢያችን የዘወ
ትር ፀሎት ነው፡፡ በዚህ ወጋችን ይሄ ብሂል የቱን ያህል ከማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ህይወታችን ጋር በእጅጉ እንደተቆራኘ እንቃኛለን - ከሦስት መንግስታት አብነቶችን እየነቀስን፡፡ (ጥናቱ የንጉሱ፣ የደርግንና የኢህአዴግ መራሹን መንግስታት ያካትታል!) በሉ ከጃንሆይ ዘመን እንጀምር፡፡ በእጄ ላይ በገባ
ው መረጃ መሰረት፤ ንጉሱ ትልቁን ጊዮን ሆቴል (ገዢ ያጣውን ማለቴ ነው!) እና ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርትን አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አሰርተው ያጠናቀቁት “ምቀኛ አታሳጣኝ” በሚለው ብሂል ላይ ተመስርተው ነው፡፡ እንዴት ሆነ መሰላችሁ? የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መቀመጫውን በኢትዮጵያ እንዲያደርግ ሃሳብ ሲቀርብ ብዙ የ
አፍሪካ አገራት ተመቅኝተውን ነበር - እማኞች እንደሚናገሩት፡፡
በእኛ ማህበረሰብ ውስጥ ቆራጥ መሆን ቀላል ላይሆን ይችላል፡፡ሲጀመር አባት እና እናት ቤተሰብ እና ማህበረሰብ በልጅነታችን ፍላጎታችንን ይወስናሉ፡፡የመምረጥ ነፃነታችንን ተነጥቀናል፡፡እንደ ቀላል ‘’ልጄ ሲያድግ ዶክተር…ኢንጂነር….ፓይለት…ሳይንቲስት ይሆናል’’ ብለው የእነሱን ፍላጎት በልጆች ልቦና ይቀርፃሉ፡፡ያ ልጅ የ