text
stringlengths
0
200
አንተ ጡንቻ ለመገንባት ከወሰኑ በኋላ, አብዛኛውን በጂም ውስጥ ብዙ ጊዜ ማሳለፍ መጠበቅ. ብቻ ውጭ መሥራት ይልቅ ጡንቻ መገንባት የበለጠ የለም, ቢሆንም. እናንተ ፈጣን ውጤቶችን ያያሉ እንዲሁ ሕንፃ ጡንቻ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ አስፈላጊ ነው. This article will show you some helpful tip
s to increase your muscle mass.
የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ታዬ ደንዳዓ ታሰሩ
የመን ለኢትዮጵያ ምርቶች ገበያ ናት፡፡ ይፋዊ ያልሆኑ መረጃዎች እንደሚያሳዩት 80 ሺሕ ያህል ኢዮጵያውያን በዚያ ይኖራሉ፡፡ የዜጐቻችን ደኅንነት አሳሳቢነት እንደተጠበቀ ሆኖ ወደ አገራቸው ይመለሱ ቢባል ሌላ ማኅበራዊ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል፡፡ ለነገሩ ከእነዚህ ዜጐቻችን የምናገኘው ገንዘብ የስንቱን ቤተሰብ ጉሮሮ ዘግ
ቶ ያድራል፡፡ አገራችንስ ምን ያህል የውጭ ምንዛሪ ልታጣ ትችላለች፡፡ የየመን መንግሥት በሶማሊያና በአካባቢው ሰላም ለማስፈን በሰንዓ ፎረም የተለያዩ ዓለም መድረኮች ከኢትዮጵያ ጋር ተባብሮ ይሠራል፡፡
ብዙ ስራዎቿ ኢንተርኔት ላይ ባይኖሩም ከታች ያለው ቆየት ያለ ቪዲዮ ላይ ከ1:
August 2015 - ወርሃዊ የይዘት ክምችት
የግሪክ ስለጀመሩ ግምገማ አጋዥነት ጋር.. በመስጠት ከትምህርት የመስመር ላይ
ኩባንያው ከጥር 14-17 ቀን 2005 ዓ.ም. ድረስ ባዘጋጀው ሥልጠና ሠራተኞቹ ስለጥራት ማረጋገጫ ሥርዓት፣ ስለ መልካም ምርት አመራረት ሥርዓት፣ ስለጥሬ ዕቃ አቅርቦት፣ አቀማመጥና ቁጥጥር፣ ስለ ተረፈ ምርት አወጋገድ፣ ስለ ፋብሪካ ልዩ ልዩ ክፍሎች አያያዝ፣ ስለ ቤት አያያዝና የግል ንጽህና አጠባበቅ በባለሙያዎች የታ
ገዘ ሥልጠና አግኝተዋል፡፡
በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ብዙ ምርምር የሚጠይቅ አይደለም።ህዝቡ የመሰረታዊ ፍጆታዎችን የመግዛት አቅሙ ተዳክሟል።ቀድሞ እናት ልጇን እንጀራ በሽሮ ብቻ ማብላቷ ያሳስባት ነበር።ዛሬ ይህ ዘመን በተለይ በከተሞች አካባቢ በቁጥርም ከፍተኛ በሆነው ሕዝብ ዘንድ ችግሩ ከፍቶ ዳቦ ገዝቶ ማብላት ከባድ ሸክም
ሆኗል።አብዛኛው ሕዝብ ስለ ዳቦ ብቻ አይደለም ጭንቀቱ።የሚጠጣ ውሃም ነው። በአዲስ አበባ ብቻ ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጋ ሕዝብ የሚናፍቀው እና ለማግኘት የሚታትርበት አንዱ ተግባሩ ሆኗል የውሃ ነገር።ውሃ ፍለጋ ጀርካል ይዘው የሚንከራተቱ ሕፃናት እና እናቶችን ማየት የተለመደ ነው።በአዲስ አበባ ብቻ አደለም ሐረር፣ድሬ
ዳዋ፣ሐዋሳ እና በርካታ ከተሞች የውሃ እጥረት ላይ ናቸው።
ጥያቄ፡- መሲ በመንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ከልጅነትሽ ጀምሮ ትንቀሳቀሺ ነበር
ብዙ ፡ ኃጢአቴን ፡ ይቅር ፡ ብለኸኛል
ማለት የዕቃው የመጫኛ ዋጋ እና በላኪ አገር እስከ የመጨረሻ ቦታ (ወደብ) ድረስ ለዕቃው የተከፈለ/ የሚከፈል ወጪ፣ የኢንሹራንስ፣ ዕቃውን ለማጓጓዝ የወጣ ወጪ ድምር የሚያመለክት አንዱ የዓለም አቀፍ የንግድ ስምምነት ዓይነት (INCOTERM) ሲሆን እስከ ኢትዮጵያ የጉምሩክ ክልል የመጀመሪያ መግቢያ በር ድረስ ዕቃውን
ለማስጫን፣ ለማራገፍ፣ ለመንከባከብ እና ለዕቃው የተከፈሉ/ የሚከፈሉ ሌሎች ተጨማሪ ወጪዎችን ይጨምራል።
አስራ ሶስተኛ ሰንበትን - 30 June 2018
ከተደረገላቸው ድጋፍ መካከል በባለሃበቶች አለአግባብ የተያዘ 74 ሄክታር የማዕድን ማምረቻ ቦታ በመንጠቅ በ95 ማህበራት ለተደራጁ 3 ሺ 349 ወጣቶች መሰጠቱ ይገኝበታል።
(Reporter) - አገር ለማዳን ሲል ፖለቲካውን ሊቀላቀል እንደሚችል ጠቁሟል በአገሪቱ የተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲል፣ ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አስጠነቀቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የተቃወሙት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ የተለያዩ አገሮችና ሌሎች የ
ውጭ ኃይሎችም ናቸው ያለው አትሌቱ፣ አዋጁ የሚጎዳው…
አሊቴና በዚያ ዘመን ትምህርት ቤት አልነበራትም፡፡ ስለዚህ ህጻኑ ተስፋዬ የትምህርት ጉጉት ቢኖረውም እድሜው አስር ዓመት እስኪሆነው ድረስ ትምህርት ቤት ለመግባት አልታደለም፡፡ በ1943 ግን አዲግራት ከሚኖሩት አክስቱ ዘንድ ሄደና ትምህርት ቤት እንዲያስገቡት ለመናቸው፡፡ አክስቱም በከተማዋ ከሚገኝ ታዋቂ የካቶሊክ ሚሽ
ን ትምህርት ቤት አስገቡት፡፡ ተስፋዬም እስከ ስምንተኛ ክፍል በዚሁ ት/ቤት ከተማረ በኋላ ዘጠኛ ክፍልን መቀሌ በሚገኘው አጼ ዮሐንስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አጠናቀቀ፡፡ ይሁንና በወቅቱ የትምህርት ወጪውን በራሱ ሸፍኖ መማር እንደማይችል በመረዳቱ ፊት ወደ ነበረበት የካቶሊክ ት/ቤት ተመለሰ፡፡ እዚያም እስከ አስራ ሁለተ
ኛ ክፍል ከተማረ በኋላ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ጣሊያን ሀገር ተላከ፡፡ በሀገረ ኢጣሊያ ሮም ከተማ ካለው Urbaniana University በፍልስፍና ትምህርት የዶክትሬት ዲግሪውን ተቀበለ፡፡
እኛ ራሳችን ዘወትር ስለ ንብረትና ገንዘብ ምዝበራ ብቻ እያወራን አለቆችን ስለገንዘብ እንጅ ስለጠፋው ምዕመን የማይጨነቁ ብሎ መክሰስ በራሱ ራስን መቃረን ነው፡፡እስኪ እኛም ሁልጊዜ የተወሰኑ ሰዎችን ገበና ከማዝራት ስለሌሎች አንገብጋቢ የቤ/ክ ጉዳዮች፣መሆን ስላለበት አሰራር፣ሊዘረጋ ስለሚገባው ለቤ/ክ ራስ ማስቻያ ልማ
ት፣የራቁ ምዕመናንን ማቅረቢያ ዘዴ እንወያይ!እንጅ የእብድ ገላጋይ አንሁን!ድንጋይ አናቀብል!ኳስ በመሬት!እርጋታ-ወ- ጥንቃቄ!
ምስር ወጥ _ MiSir WoT (Vegan)»
{ሰበር የምስራቸ}ሲኖዶሶቹ አንድ ለመሆን ተስማሙ የ27 አመት ግድግዳ ፈረሰ_ታሪካዊ ውሳኔ
እንደ ህንድ ባሉ ሀገራት በአንድ ኩባንያ ደረጃ እስከ 240 ሚሊየን ዶላር አመታዊ ገቢ ሲገኝ፥ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የምታገኘው ገቢ ግን በአማካይ ከ21 ሚሊየን ዶላር ሊበልጥ አልቻለም።
እንዴት ጥቅስ ተቀባይነት እንዲኖረው ቃል ረጅም?
 WARKA ዋርካ • View topic - አብቹን ምን በላው....
እነዚህ ሁሉ ችግሮች ሊፈቱ ይችላሉ. ሆኖም, የአሁኑን የአማዞንዎን ደረጃዎች በመመርመር እና ትንታኔ ለመስጠት ጥቂት ጊዜ ያስፈልግዎታል. ከዚያ ብዙ መሣሪያዎችን እና የማሻሻያ ዘዴዎችን ተግባራዊ በማድረግ ደረጃ በደረጃ የማሻሻጫ ዘመቻ ማዘጋጀት ያስፈልግዎታል. የተወሰኑ እውቀቶችን እና ተሞክሮዎችን ይጠይቃል.
የፍትህ ሥርዓቱን የማጠናከር አስፈላጊ ነትንም ያመለክታሉ፡፡ ምክንያቱም ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ዳኛ ፊት ቀርበው ይታሰራሉ ማለት ዘበት ነው፡፡ ብዙዎች ‹‹የታሰራችሁት በቂ ነው›› ተብለው ተለቀዋል፡፡ ሲሉ ያብራራሉ፡፡
አደባባይ ወጥቶ ጨቋኙን ህወሃት የነቀለው ቄሮው:
ቱፓክ ፣ ኖቶሪየስ ቢ አይ ጂ ፣ አር
በቅርብ ጊዜ ያልተነበበ መልእክት አሳይ Wet combustion:
የቅማንት ማህበረሰብ በሰሜን ጎንደር ዞን በተወሰኑ ወረዳዎች የሚገኝ እና ራሱን በራሱ ለማስተዳደር ጥያቄ ሲያነሳ የቆየ ሕዝብ ነው፡፡
ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ...
(EMF) – አንዷለም አራጌ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል የነበረ ወጣት ነው። በኋላ ላይ የኢህ አዴግ ሰዎች ባቀናበሩት ድራማ አሸባሪ ተብሎ ለእስር ተዳረገ። ቃሊቲ በእስር ላይ ሆኖ ብቻውን በጨለማ ቤት ውስጥ… Read more »
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርም የቤቶች ልማትን ከከተማ ልማት ጋር በተያያዘ መልኩ ብቻ ሳይሆን ገጠሩንም ጨምሮ የቤቶች ልማትን በአጠቃላይ የመከታተልና የመደገፍ ሚና ሊኖረው እንደሚገባ ስለሚታመን ስያሜውም ሆነ ስልጣንና ተግባሩ ይህን እንዲያካትት መደረጉ አስፈላጊ ሆኗል።
ይህ ሠው ጀግና ካልተባለ ማንም ጀግና ሊባል አይገባውም። የፈፀመው ገድል ለአንባቢ እንኳን አፈታሪክ እስኪመስል ለማመን የሚከብድ ነው። እኔ በግሌ ኢትዮጵያ ስለዚህ ሰው የጀግንነት ተጋድሎ ሳወራም ሆነ ስፅፍ ውስጤን ይሞቀኛል። ጀ ግ ና ብዬዋለሁ ይህንን ሰው አስማረ ዳኜን።
-በኃጢያተኞች ላይ አታሽፉ አትቀልዱ ነገር ግን ስለ እነሱ በልጅ ፀልዩ
ኩዌት ሀገር ከሰባተኛ ፎቅ ላይ ስትገፈት ... ታደሰች ጋር ቆይታ
የኢትዮጵያ መንግስት ቃል-አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል “የኢትዮጵያ ፈርድ ቤት የሞት ቅጣት አያዘወትርም። የተበየነበት ቅጣት ወደ እድሜ ይፍታህ ሊለወጥ ይችላል። ምህረት ግን አይደረገለትም ሲሉ ለአዣንስ ፍራንስ ፕረስ የዜና አገልግሎት መናገራቸውን፣ The Guardian Nigeria ድረ ገጽ ጠቅሷል።
የወጪ ምርት፦ ዘይት፣ ኮኮዋ፣ ቡና፣ ጥጥ፣ እንጨትና አሉሚኒየም
አሙ ሰለማ ኸይረትን እጅግ ትወዳትና ከሌሎችም ታስበልጣት ነበር፡፡ በመሆኑም አዲሱ ልጇን ለማየት ከፍተኛ ጉጉት አደረባት፡፡ ኸይረትም ብዙ ሳትቆይ ልጇን ይዛ የምእመናን እናት ዘንድ ደረሠች፡፡ ኡሙ ሰለማም ህፃኑን ልጅ ባየች ጊዜ እጅግ ወደደችው፡፡ ትንሹ ልጅ ቆንጆና አስደሣች፣ አካሉ የተሟላ፣ ሲያዩት ልብን በሀሴት የ
ሚሞላ ልጅ ነበር፡፡
የጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ 100 ቀናት
ኢህአዴግ የሚባል ገዢ በሄድንበት ሁሉ ለትዝብት የሚሆኑ ነገሮችን ማስቀመጥ አይተውም እኛም አንጀታችን ማረሩ ይቀጥላል፡፡ አንዳንዶቻችን ለአንጀታችን ማረር መፍትሔ ብለን በፅሁፍ አስፍረን እንገላገላለን ያለበለዚያ ለስንቱ አውርተን እንዘልቃለን፡፡ የሚያነብ ካለ ደግሞ ማስተካከያ ይወስዳል፡፡ ለሚስተካከሉት ማለት ነው፡፡
ተጠያቂ ካለ ደግሞ እንዲጠየቅ ማድረግ የእርምጃው አንድ አካል ይሆናል፡፡ ኢህአዴግ ግን አፍ እንጂ ጆሮ የለውም ሰለሚባል ተጠያቂነት ያሰፍናል ብሎ ማመን አስቸጋሪ ነው፡፡ አባላቶቹ ሲያጠፉ ለአሽከርነት ቀብድ እንደከፈሉ ተቆጥሮ ይመዘገብና ሲፈለግ ይመዘዛል እንጂ በወቅቱ እርምጃ አይወስድም፡፡
የኢትዮጵያን ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊቶችን መሠረት አድርጎ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ የመጣው የጥምቀት ክብረ በዓል ማኅበራዊ አንድነትን፣ መስተጋብርንና ብዝኃነትን በመላ አገሪቱ ያስተሳሰረ መሆኑ ይነገርለታል፡፡ ይህም ገጽታው ነው በመንግሥታቱ ድርጅት የባህል ክንፍ ዩኔስኮ በማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስና ወካይ መዝ
ገብ ውስጥ የመግባት ዕድሉ ከፍተኛ ነው የሚያሰኘው፡፡
ዶንግጓን ከተማ Lovphone የኤሌክትሮኒክ ቴክኖሎጂ Co., Ltd
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እጩ መምህራን ለአሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች መመደብ፡፡
ሰሞኑን አቶ በረከት ስምዖንን እዚህም እዚያም ምድጃ (ይቅርታ ሚዲያ) ላይ ተጥደው እያየኋቸው ነው። እኚያ ሲያስነጥሱ “ጉንፋንዎን ልዘግብልዎ” የሚላቸው ሚዲያ ያደራጁ ጌታ ዛሬ የወረዳ ወረዳ ወርደው ቀበሌኛ…
“ቄሮ መንገድ ይዘጋል። መንገዱን የሚዘጋው ደግሞ የሰው ሕይወት እንዳይጠፋ ነው። ለዛ አጋዚ እንዳይገባ ብሎ መንገዱን ይዘጋል። ንብረት አያወድምም ። አንዳንዴ ግን አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የመንግሥት ንብረት ላይ የሚያስፈልገው ጊዜ አለ። ለምሳሌ ከኤኮኖሚው ተጠቅሞ ህዝቡም ለመጉዳት የሚያስብ ከሆነ ኤኮኖሚውን እንዲቀንስ
ማድረግ ቀላል ነው። በኤኮኖሚው መያዝ ይቻላል በሚለውም ያምናል። ኤኮኖሚውን በማውረድ መንግሥቱን አቅጣጫውን ማስቀየር ይችላል የሚባለውንም በዚህም ያምናል። ሆን ብሎ ግን የግለሰብ ንብረት ማጥፋት ሆን ብሎ የመንግሥት ማጥፋት ሆን ብሎ የተለያዩ ድርጅቶችን ማጥፋት ላይ ቄሮ አይሰማራም።»
የድረ ገጹ ሕይወት, መዝናኛ እና መዝናናት, ቀልድ እና የማይስብነት ⇒ የማዕከሉ Ecofestival
ነዚ ከምዚ ዝኣመሰለ ሕያዋይ ህዝብስ፣ ሓሳድ ኢሳያስ ‘ዶ ምመርሖ! እቲ ተስፋ ዘስንቕ ነገር ግን፣ ኩሉ ግዜ ህዝቢ ነባራይ ኮይኑ፣ ስርዓታት ግን ሓለፍቲ ምዃኖም ኢዩ። There is a light at the end of the tunnel.
በሁሉም መስኮች ከሁሉም በተለየ ሁኔታ ፍፁም ተወዳዳሪ የማይገኝለት ድርሻን ለሚያበረክተው ሕዝብ፣ ለሚፈፅመው ክንዋንም ሆነ፣ ሊያገኘው የሚገባ አገልግሎት ብቃት፣ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ራሱ አንድ የዕድገት በር፣ እንደመክፈት ሊቆጠር ይችላል።
የዞን ዘጠኝ ጦማሪ ቡድን አባል አጥናፍ ብርሐኔ፦ «መንግሥቱ ኃይለማርያም ወደ ሀገሩ ሲመለስ ምናልባትም የጀግና አቀባበል ያገኝ ይኾናል፤ ስለዚህ ኋላ ከመደነቃችሁ በፊት ራሳችሁን አዘጋጁ» ሲል ጽፏል። ዐይኑን ጨፍኖ ጥርሶቹ ከጥግ እስከ ጥግ የሚታዩ ምስለ ትዊትም (smiley) አያይዟል።
ሰበር ዜና – የወያኔው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር «ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ» ትላንት ምሸት በድብቅ ጅዳ ገቡ _ justiceethio
19 ነታ ና. ህይወት ኣጽኒዖም ኺሕዝዋስ
‹‹ጌታዬ›› አለ አንደኛው እስረኛ አንገቱን አቀርቅሮ እጁን ወደ ላይ አደግድጎ እየፈራ፣ እየቸረ፤ ‹‹በወሬ ተፈተን ጃንሆይን በማስቀየማችን ጥፋተኞች ነን፡፡ ይቅርታ ይደረግልን፤›› በማለት ሲለምን ሌሎቹም ወደ ንጉሡ ለይቅርታ አጎነበሱ፡፡
ከዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዝግጅት ጀርባ _ andadirgen
እኛም ህግ የለምና ህግ ይከበር አንልም ከዚህ ያልቅ “እኔ ለሀገሬ ስል ጉዞዬ እስከ ቀራኒዮ ደርስ ነው” ያለውን የተመስገንን ቃል እናከብራል። ዛሬም በዚህች አርብ ቀን በዝዋይ እስር ቤት ፍትህ በተመሰገን ላይ ድጋሚ ተቀበረች።
ባሌ- ባሇ፣ በዒሌ፣ ጌታ፣ ባሇቤት… ስም
ተለዋጭ የለውጥ አመራር ጥሩ ነው, አውቶሜሽን, አቅርቦት እና ኦርኬሽን. በዚህ አንድ መሣሪያ አማካኝነት አገልጋዮችዎን እና እንዲሁም የእርስዎ መተግበሪያዎች ማስተዳደር ይችላሉ. ይህ ማለት እንደ ካፒታራኖ, ጨርቅ ወዘተ የመሳሰሉ ማንኛቸውም የመተግበሪያ ማስነሻ መሳሪያዎችን መማር አያስፈልግዎትም.
ነዋሪዎች በበኩላቸው የጠየቅነው የመሰረተ ልማት ጥያቄ ምልሽ በማግኘቱ ተደስተናል ፡፡በአጭር ጊዜም ለውጥ መጥቷል ብለዋል፡፡
ውበት የግል እንክብካቤ ዓለም ዝነኛ Aichun የቆዳ አካል ሐ ...
አማርኛ ምሽት 2 ሰዓት ዜና…ሰኔ 12/2010 ዓ.ም, News
← የሴቶች ዝውውር ፡ አዲስ አበባ ከተማ 6 ተጫዋቾችን አስፈረመ
በሀገራችን ታሪክ ሳይጠናቀቅ በብዙ ሕዝብ የተጎበኘ ቅርስ ካለ የሕዳሴው ግድብ ግንባታ ቀዳሚው ሳይሆን ይቀራል? ከዚህ የሚልቅ የእርቅና የመተሳሰብ ሐውልት የትአለ? ከዚህ ቀደም እየገደልን ስንፎክር ከገነባናቸውና ሞተውብን ስናዝን ካቆምናቸው ሐውልቶች በላይ የሚናገር የሚዘምር የሚደምቅ ግንባታ ላይ ነን:
ጨጓራን በቤት ውስጥ ለማከም………ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
ሥልጠናው በሥነ-ትምህርት እና ሥነ-ባህርይ ሣይንስ ት/ቤት መምህራን የሚሰጥ ሲሆን በሁሉም ካምፓሶች የሚገኙ 238 መምህራን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡
· በሁሉም የታሳቢ ቅጥር የስራ መደቦች በዜሮ ስራ ልምድ ሲሆንከዚህ በፊት በመንግስት መ/ቤት ተቀጥሮ የነበረና የለቀቀ ወይም አመሁን ስራ ያለው አይወዳደሩም ተወዳድሮና አልፎ ከተገኘም ቅጥሩ የሚሰረዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የተመስገን ደሣለኝ ጤና /ርዝመት - 13ደ 03ሰ/
ቀን 2009 ዓ.ም. የቤንሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄና በአገዛዙ ታጣቂዎች መካከል በተደረገ ከፍተኛ ውጊያ ከ40 በላይ የህወሓት ስራ አስፈፃሚ እና የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ፖሊሶች ሲገደሉ ከ80 በላይ ደግሞ ቁስለኛ በመሆን አሶሳ ከተማ የሚገኘውን ራሻ ሆስፒታል አጥለቅልቀውታል ከዚሁ ጋር በተያያዘ ህዝባዊ ወያኔ ሃ
ርነት ትግራይ ለነፃነት ታጋዮች ስንቅና ውሃ አቀብላችኋል በማለት በበርካታ ዜጎች ላይ ድብደባና እስር እንደፈፀመባቸው ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ፡፡
"•መንግሥታት ከተሜውን ከኮሮናቫይረስ ኢኮኖሚያዊ ጫና እንዲታደጉ ጥሪ ቀረበ አይኖቼን ጨፍኜ የሚሉኝን እሰማለሁ፣ ሰዎች ይጣደፋሉ፣ ስልኮች ይጮሃሉ፤ ሆስፒታሉ በረሻ የተሞላ ነበር። ትንሽ ቆይቶም አንድ ነርስ ""አፍሺን ክፈቺና ከጉሮሮሽ ናሙና እንወስዳለን"" አለኝ ህመም ነበረው፤ ከዚያም ከአፍንጫየም እንዲሁ በተመሳሳይ
ናሙና ተወሰደ። የደም ምርመራ፣ የደረት ራጅ ያልተደረገልኝ ምርመራ የለም። ምን እየተከናወነ እንደሆነ አልገባኝም፤ ከአሁን አሁን ራሴንም የምስት መስሎኝ ነበር። በመቀጠልም አንዲት ነርስ መጥታ ኮሮናቫይረስ እንደሆነና 24 ሰዓትም በኦክስከጅን በመታገዝ መተንፈስ እንዳለብኝ አስረዳችኝ። ደረቴ ላይ ያለው ህመም ይህ ነው
የሚባል አይደለም፤ የድንጋይ ክምር የተጫነኝ ይመስለኛል። ማስታገሻ መርፌም ቢወጉኝ፤ ህመሙ አልቀነሰልኝም። ሆዴን የመውጋት ስሜት ተሰማኝ፤ ከባድ የሚባለውን የምጥ አይነት ስሜትም ይሰማኝ ቀጠለ። ጮክ ብዬም ማልቀስ ቀጠልኩ አልቻልኩም፤ በዚህ ሁኔታ መቀጠል አይቻለኝም እያልኩ ነበር። በሞት ጥላ ስር ከእኔ ጋር አራት አ
ልጋዎች ነበሩ፤ ሁሉም ህመምተኞች ኮሮናቫይረስ ያለባቸው ሲሆን በተጨማሪም ተደራራቢ የጤና እክል ነበረባቸው። ሁለት ተለቅ ያሉ ሴቶች የስኳር ህመምተኞች ነበሩ። ሌላኛዋ ሴትዮ እኔ ከገባሁ ከቀናት በኋላ ስለመጣች ብዙ አላስታውስም። የመጀመሪያዎቹ ቀናቶች እንደ ሰመመን ነው የሚታወሱኝ፤ ነርሶች ይገባሉ ይወጣሉ። ፅዳት ሠራ
ተኞች በየጊዜው እየመጡ ያፀዳሉ። የውሃ ጥም ያነደዳቸው ህሙማን ደወሉን በተደጋጋሚ ይደውሉታል። ነርሶቹ ያለመታከት ቢያንስ ከአስራ ሁለት ሰዓት በላይ ያለማቋረጥ ይሰራሉ። ድካማቸው በፊታቸው ላይ ይነበባል፤ በከፍተኛ ሁኔታ ዝለዋል። አንድ ምሽት ላይ አንድ ወንድ በክፍላችን ውስጥ አየሁ። የሴቶች ብቻ በሆነው የህሙማን ክ
ፍል ወንድ ምን ይሰራል?"
በበዓሉ ላይ የተገኙት የከተማው አስተዳደር ምክርቤት አፈጉባኤ አቶ ታቦር ገብረመድህን “ወጣቱ ትውልድ ድህነትን በማሸነፍ የአባቶቹን ታሪክ ጠብቆ ሊቆይ ይገባል” ብለዋል።
የሚናገሩት ቋንቋ ኣማርኛ ከሆነ የትርጉም እርዳታ ድርጅቶች፣ በነጻ ሊያግዝዎት ተዘጋጀተዋል፡ ወደ ሚከተለው ቁጥር ይደውሉ 314-729-1725.
8፤ ንጉሡም እንደ ሰው ሁሉ ፈቃድ ያደርጉ ዘንድ ለቤቱ አዛዦች ሁሉ አዝዞ ነበርና መጠጡ እንደ ወግ አልነበረም።
”ነፍጠኛው ወደ ሥልጣን ይመጣል ብሎ የሚያልም ካለ የዋህ ነው!” ብሎ ሲናገር ህላዌ ዮሴፍ የሚጠጣው ትን ብሎት ወደ መፀዳጃ ቤት መሄዱ ተሰምቶአል።
HGH Cambodia - በሆሎሞኑ ውስጥ ሆርሞን ሆርሞን ዋጋ $330-$370
በዚህ ዘገባ ሁለት የትንታኔ ምዕራፎች አሉ። አንደኛው አገሮቹ የአገር ውስጥ ገቢያቸውን ማሳደግ አስፈላጊ መሆኑን የሚጠቁም ነው። በዚህም ላላቸው የእድገት ፣ የመሠረተ-ልማት እና የሰብዓዊ ልማት ፍላጎቶቻቸው በራሳቸው ክፍያ መፈጸም ይችላሉ። ከሰሐራ በታች በሚገኙ የአፍሪቃ አገራት የግብር ገቢ እጅግ አነስተኛ ነው። የግ
ብር ገቢያቸውን ማሳደግ አለባቸው። ይኸ ግን የግብር ክፍያን ማሳደግ ማለት አይደለም። የግብር አሰባሰብ ሥርዓቱን አፈፃጸም ማጠናከር መንግሥታት የምጣኔ ሐብት እድገታቸውን ሳይጎዱ ገቢያቸውን ለመጨመር እድል ይሰጣቸዋል። ሁለተኛው ትንታኔ የግል መዋዕለ-ንዋይ ማሳደግን ይመለከታል። ይኸ ቀጠናው በተወሰነ ጊዜ ዘላቂ እና ጠ
ንካራ እድገት እንዲያገኝ ስለሚያግዝ እጅጉን አንገብጋቢ ነው
ያለህ እድል ዛሬ ነው፡፡ ለመስራት ለመሮጥ ለመድከም ለመትጋት ያለህ እድል ዛሬ ብቻ ነው፡፡ ዛሬ መስራት ያለብህን ነገር ለነገ አታስተላልፍ፡፡
የዝመና ሂደቱ እየተጫነ ባለበት ወቅት ሳይፈን የተገናኘ ከሆነ ቀጥሎ መገናኘት ላይችል የሚችል ሲሆን “start_tunnel_failed application is not prepared or revoked” የሚል የስህተት መልእክት ያሳያል። ይህ የሚሆነው በAndroid ስርአተ ክወና ስህተት የተነሳ ነው። ይህ ሁኔታ መሳሪያውን
መልሶ በማስነሳት ሊስተካከል ይችላል።
ስለ ሁኔታው ማብራሪያ የተጠየቁት የወረዳው ፓሊስ ጣብያ አዛዥ ‹‹ምንም አይነት የሃይል እርምጃ ፖሊስ አለመውሰዱን ከመናገር ውጪ ተጨማሪ ጥያቄ ለመመለስ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ስልካቸውን ዘግተዋል፡፡
ትራምፕ ኤርትራን ጨምሮ በአፍሪካውያን ተጓዦች ላይ አዲስ ገደብ ጣሉ
ከእስር ሲወጡ ወደ ቀደመ ህይወታቸው መመለስ የማይችሉ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ አይደሉም። በስራ አለም የነበሩም ተመሳሳይ ችግር ይገጥማቸዋል። የቀድሞ አሰሪ ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አለመፍቀድ (አስፈላጊውን ካሳ ከፍሎም ሆነ ሳይከፍል)፣ አዲስ ቀጣሪ አለማግኘት፣ የጤና እና ተያያዥ ተስፋ አስቆረጭ ችግሮች ይጋረ
ጡባቸዋል።