text
stringlengths
0
200
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ""ቀጣዩን ምርጫ ከዳር ሆኜ ባልታዘብም ተወዳዳሪ ግን አልሆንም"" ብርቱካን ሚደቅሳ 10 ህዳር 2018 ከሰሞኑ ከ7 ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ መንግሥት ያቀረበላቸውን ጥሪ ተቀብለ
ው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት የቀድሞዋ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አመራርና የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ መስራችና መሪ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ያለፈውን የፖለቲካ ትግላቸውንና የወደፊት ውጥናቸውን በተመለከተ ከቢሲሲ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል። ቢቢሲ- አሁን ጊዜው ወደሀገር ቤት የምመለስበት ነው ብለ
ው የወሰኑበት ዋነኛ ምክንያት ምንድን ነው?"
2018 ዓ.ም. ዓመተ ቅዋም ንህዝቢ ኤርትራ ታሪኻዊ ጸዋዒት ንወለዶ ፍትሕን ንኹሉ ሰራዊት ቅዋምን ኤርትራ – Part 1
6. ቢያንስ በቅርብ ርቀት አስተማማኝ የአየር ኃይል አለ። ታድያ በትንሽ ደቂቃ ብቻ እስከ ወረዳው መድረስ ይችል ነበር ግን አልሆነም። ለምን አትበሉ። ዘር ፍጅቱ በወያኔ የተቀነባበረ ነው።
እሺ እዚ ግን ዝኣትዎኦ ገዳም እዩ ማለት እዩ?
አየህ ዎዳጄ አበሻ አበሻ ነው!! ግለሰብ ሆነ ሕብረተሰብ ተቍም ሆነ ዲያስፖራ በውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊ በዚህ ረገድ የሚፈይደው በጎ ነገር የለም:
የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በበኩላቸው - መንገዱ በመዘጋቱ ለስራቸውን እንቅፋት እየፈጠረባቸው መሆኑን ተናግረዋል።
OFC ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ባወጣው መግለጫ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ሙሉ በሙሉ ውድቅ አርጎታል!
እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ካሳደረበት ችሎታ ወይም አቅም መካከል ማስተዋለ ቃል አበጅቶ፣ ስም ሰይሞ ቋንቋ ቀምሮ መናገር ነው። በቋንቋ ዐሳብን መለዋወጥ…
ጤናዎ በቤትዎ ፕሮግራም- ሂሞፎሊያ /የደም መፍሰስ/ ችግር ላይ ከዶ/ር ሰይፉ ከበደ የውስጥ ደዌ የደም ህክምና ስፔሻሊስት ጋር ቆይታ ፡፡
ኢዛ፡- ትንሽ ስለ ራያ ህዝብ እና አካባቢው ብትነግረኝ?
የጎን ንቅሳት - ቀዝቃዛ ውሃ ቀለም ለሴቶችም ንቅሳት
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥያቄ ለምን ኦርቶዶክስ መራ፣ለምን ጴንጤ መራ? ሙስሊም መምራት አለበት የሚል አይደለም። ማንም ይምራ ግን ፍትሃዊ መሪ ይምጣ የሚል ነው!!
ለፕሮፌሽናል እና ለተነሳሳ አምራቾች ፎቶ አንሺዎች እና የቪዲዮግራፍ አንሺዎች የፕሪሚየም ብርሃን ማቅለጫ ለ PRL Lighting አዲስ የምርቱን መስመር አሳይቷል. በኢንዱስትሪ አመራሮች Rudy Plelert እና Pat Ralston የተዋቀሩት, የፒ.ሪ (PRL) የመጀመሪያ መስዋዕት የ LUSTRA 50 ™ ከፍተኛ አፈፃፀ
ም የ LED ፓነል ማቀፊያ ነው. LUSTRA 50 በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ቀጣይ እና ሙሉ ብርሃን መፈለግን ከፍተኛ-ጥበባት ውጤት ያቀርባል. LUSTRA 50 LED አብራሪ ...
“ክፍያ” የተባለው ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከማስተር ካርድ ጋር በመሆን ይፋ ያደረገው ይኼ አገልግሎት በቅርቡ በኢትዮጵያ እንደሚጀመር ከዚያም በሌሎች አፍሪካ ሀገራት እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡
እኛ አገር ግን ዴሞክራሲ በአንድ ጊዜ ሳይሆን በሂደት የሚመጣ ነውና ዝምበሉ ይባላል። የአጭር ጊዜ ሳይሆን የረጅም ጊዜ ሂደት ነው ይባላል። እኔ ሥልጣን ላይ ረጅም ጊዜ መቆየት አለብኝ እንደ ማለት ነው። ቡሽ ሥልጣን እየጣማቸው ሲለቁ፣ መኬይን እየቆጫቸው ሲያበቁ ማየቱ ትልቅ ትምህርት ሊሆነን ይገባል። ስለዚህ ትምህርት
ነቱ ከኦባማ ብቻ ሳይሆን ከበስተጀርባው ካለ ጠቅላላው ሥርዓትና ሂደቱ ነው። ኦባማ የዚህ የአሜሪካ መልካም ሥርዓት ባህልና ፖለቲካ ውጤት ተጠቃሚ እንጂ ፈጣሪ አይደሉም። የኦባማ ታሪካዊነት የፖለቲካ ሥርዓቱን ገዳቢዎችና አካላካዮች ሞግተው በአሸናፊነት ሥርዓቱን መጠቀማቸው ነው እንጂ የፖለቲካ ሥርዓቱን መፍጠራቸው አይደለ
ም። ይህ ማለት ከኦባማ የምንማረው ነገር የለም ማለት ሳይሆን እንደኦባማ ዓይነቶቹን ሰዎች ሊያወጣ የሚያስችል ሥርዓትና ባህል መኖሩንም ለማሳየት ነው። አሜሪካ እንዲህ ያለች አገር ናት። ከኦባማ የምንማረውማ ሞልቷል!
ለ. መንፈስ ቅዱስ ናይ ቃሉ ሓሳባት ንህዝቡ ይገልጽ
ክፍል 19 – እንኳን በደህና ወደ በርሊን መጡ _ Deutsch - warum nicht? Teil 3 _ DW _ 23.01.2010
2019 ፳፻፲፱ ሁለት ሺህ አስራ ዘጠኝ
ዋና የፖሊስ መርማሪዎች ጭካኔና አስገዳጅነት የተሞላበትን በቪዲዮ የተቀረጸ ቃለ መጠይቅ ያለበት የምርመራ ውጤት ማስቀረት አይፈልጉም፡፡ የውስጥ አዋቂ ምንጭች ተጠርጣሪው ወጣት እጆቹን በካቴና ታስሮ በሰጠው ቃለ መጠይቅ ላይ መደነቃቸውን ይገልጻሉ፡፡ እጁን በካቴና ታስሮ ለአንድ ከፍተኛ የፖሊስ ባለስልጣን ቃለመጠይቅ የሚ
ሰጥ ተጠርጣሪ የጥያቄና መልስ ሂደት በቪዲዮ ቴፕ ተቀርጾ ማየት በጣም አስደንጋጭ ከመሆኑም በላይ እንደ አንዳንድ የውስጥ ምንጮች ተጠርጣሪውን ወጣት በካቴና አስሮ ቃለ መጠየቅ ማድረጉ ለምን እንዳስፈለገ ግልጽ እንዳልሆነ ይናገራሉ፡፡ እንዲሁም የቪዲዮ ቀረጻ ቃለ መጠይቁ መንግስት በተቃዋሚ የፖለቲካ ደርጅቶች ላይ የስነ
ልቦና ጦርነት በማካሄድና በማስፈራራት ረገድ ጠቀሜታ ያስገኝለታል ተብሎ ይታመናል፡፡ ይህ ሁኔታ ተጠርጣሪዎችን በማስፈራራትና በማሸማቀቅ ለተቃዋሚ ኃይሎችና ለአመጸኞች ማዳከሚያ እንዲሆን ታስቦ የተሰራ ነው፡፡ በጥንካሬና በጽናት የተሞሉ ወጣት የተቃዋሚ ድርጅት መሪዎች በማዕከላዊ የምርመራ ማዕከል መዳፍ ስር ወይም መንጋጋ
ከገቡ ፍርሀትና መደናገጥ አንደሚታይባቸው ለሕዝብ ለማሳየት ነው፡፡ ይህ ሁኔታ የተቃዋሚ ድርጀት መሪዎች ማዕከላዊ የምርመራ ማዕከል ከደረሱ እንደሚሰባበሩ፣ እንደሚደቆሱ፣ እንደሚታኘኩና እንደሚበጣጠሱ የማያዳግም መልዕክት ማስተላለፊያ ዘዴ ነው፡፡ እንደ ሂዩማን ራይትስ ዎች ዘገባ ከሆነ ተገዶ ማመን አንዳንድ ጊዜ ግለሰቦ
ች ከእስር ቤት ከወጡ በኋላ ሳይወዱ በግድ መንግስትን እንዲደግፉ የሚደረጉበት ዘዴ ነው፡፡
‹‹ፖለቲካዊ ችግሩ በአፋጣኝ መፍትሔ እንደሚያገኝ ተስፋ እናደርጋለን››
ባለፉት 25 ዓመታት ለውጥ እየታየ መሆኑን የገለፁት አስተያየት ሰጭዎቹ፤ ስርዓቱ መልካም አስተዳደር በማስፈን ላይ ግን ችግር እንዳለበት ይናገራሉ።
በእኔ እምነት የከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ የልማት ተግባራትን ቢያከናውንም፣ በአፈጻጸም ወደኋላ የቀረባቸው ጉዳዮች አሉ፡፡ (ለምሳሌ የሕዝብ የልማት ተሳትፎ፣ በመልሶ ማልማት ፈጥኖ መገንባት ላይ፣ በውስጥ ለውስጥ መንገዶች ግንባታ፣ የከተማ ፅዳት፣ ትራንስፖርት…) ከዚህም በላይ በሌሎች ክልሎች እንደታየው ሕዝቡ በቁጣ ገ
ንፍሎ አይውጣ እንጂ ቀላል የማይባል ምሬትና የመልካም አስተዳደር ዕጦት አለ፡፡ በኢፍትሐዊነት፣ በሙስናና ብልሹ አሠራር፣ የግልጽነትና የተጠያቂነት ማጣት፣ ሥርዓት አልበኝነት… የሚገለጸው ይኸው ሕዝብ የማያረካ ክስተት ያለጥርጥር አሁን ያለው አመራር ውጤት ነው፡፡ ተሃድሶውስ ይህን እንዴት እያየው ይሆን?!
የመንፈስ አንድነትን እንድዳይናጋና እንዳይበላሽ እንደንጠብቅ እንጂ የመንፈስን አንድነት እንድንፈጠር አይደለም ምክሩ:
ቤተክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ማደሪያ፡ የክርስቲያኖች ሰውነት/ሕይወት ነው፡፡
ሳምሶን፡- እውነት ነው!! በተለይ ከሥጋን በሌላ በምግብም ሆነ በሌላ ነገሮች ሊሞላ ይችላል ወደ ሙዚቃ አርቱ፣ ትያትሩ ስትመጣ ነፍስህን የሚያስደስቱ ናቸው የግድ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ናቸው ብዬ ነው የማምነው፡፡
የትግላችን መጨረሻ ነፃነታችን ብቻ ነው! (የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል)
ስለዚህ ተሳስቼ እንደሆነ አላውቅም እንጂ በእርሶ በጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ ለማ ቲም አንድም ቀን ስለ የቀድሞ ሰራዊትን በተመለከተ የተነገረ፣ የተባለና የተወሳ በግሌ ከአንደበታችሁ ሲነገር፣ ሲባል ባለመስማቴ በቁጭት የተሰማኝን ሁሉ ለማውጣት፣ አቤት ለማለትና ለመጠየቅ ተገድጃለሁ፡፡ ምክንያቱም እኛ የኢትዮጲያ የቀድሞ ሰራዊት
አባላት ከአብራካችን የወጡ ልጆቻችን፣ የትዳር አጋሮቻችን እኛን ያፈሩ ወላጆቻችንን ጨምሮ ለኢትዮጲያ አንድነት ስለተዋደቅን ማንነታችን ተገፎ ተሳዳጅ ሆነን አንገታችንን ደፍተን እንድንኖር ተደርገን በመቆየታችን ነው፡፡
ቻይና ሁለተኛ (ሰው ሠራሽ ጨረቃ) በቅርቡ ልትሠራ ማቀዷን በቻይና የቼንግዱ ከተማ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
“… አባቴ “ወርቁ ይህ ሁኔታ እስከመቼ ነው በዚህ መልክ የሚቀጥለው? መሠረታዊ ለውጥ ካልተደረገ ይህች ሀገር ከፍተኛ አደጋ ላይ ነው የምትወድቀው” ብሎ ሲጀምር፣ ጀ/ል ወርቁ ወዲያው ተቀብለው፤ “ጀነራል እኛ እኮ ለህዝብ የተሻለ ሥርዓት እናመጣለን ብለን እንጂ፣ የአንድ ሰው አምባገነን መንግሥት ለመመስረት አልነበረም
ለውጡን የደገፍነው” አሉ። የፖለቲካ ኃላፊ እንደዚህ ሲናገር ሰምቼ ስለማላውቅ ግራ ገባኝ። ይህ ሰው ተናግሮ ለማናገር ፈልጐ ቢሆንስ? ...”
ጄራርድ ፒኬ በቀይ በተሰናበተበት ጨዋታ ሊዮኔል ሜሲ በአውሮፓ መድረክ ጨዋታዎች ያስቆጠራቸውን ግቦች 100 አድርሷል።
በመላው አርማጭሆ የሚኖረው ህዝብ ብአዴን አመራር ውስጥ አማራ መስለው ገብተው ህዝቡን በዘር የሚያጋጩ፣ ታጋዮችን እየጠቆሙ የሚያስይዙ፣ እንዲሁም ኢትዮጵያን ለም መሬት ለሱዳን ለማስረከብ በስወር የሚሰሩ፣ የወያኔሰላዎች እየበዙ መምጣታቸውን እያወቀ ብአዴን ምንም እርምጃ ሊወስድ ማለመቻሉ ህዝቡ ተቆትቷል። በዚህም ምክንያ
ት፣ ህዝቡ በቁጣ ለብአዴን መሪዎች ከወያኔ አሽከርነት ነጻ እንዲወጡ ጠይቋል። በተጨማሪ ማንኛውም የብአዴን ባለስልጣን ፣ የጎንደር ደንበር ተከዜ መሆኑን የማይቀበል ከሆነ እንዲሁም፣ የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን መሰጠቱን የማይቃወም ከሆነ ጠላታችን መሆኑን ታወቆ ከአባቢው እንዲነሳልን ብለው ጠይቀዋል።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተረቀቀዉ የልማታዊና የዲሞክራሲያዊ መገናኛ ብዙኃን መርሕና ሥልት ሀገሪቱ ዉስጥ ያሉትን የሚዲያ ተቋማት በልማታዊ ጋዜጠኝነት ጎራ ብቻ እንዲሰለፉ የሚያስገድድ፤ ሕገ-መንግስቱ ዉስጥ የተቀመጡትን ሐሳብን የመግለፅና የፕሬስ ነፃነትን የሚገድብ መሆኑ ተገለፀ።
የጎጃም ማኅበረሰብን ባህል ከሚወክሉና ከሚገልጹ አልባሳት መካከል መቀነት ይገኝበታል፡፡ መቀነት ያገቡ ሴቶች በወገባቸው ላይ የሚታጠቁት ከጥጥ የሚሠራ የልብስ ዓይነት ነው፡፡ ያገቡ ሴቶችን ካላገቡ ሴቶች ለመለየትም ይረዳል፡፡ መቀነት ተቀናቾችን አድምቆና አሳምሮ ለማሳየት፣ የለበሱት ቀሚስ እንዳይዝረከረክ ለመሰብሰብ ልክ
እንደ ቦርሳ በመሆን ያገለግላል፡፡ መቀነት የሚባለው የልብስ ዓይነት የመጣው ‹‹የማርያም መቀነት›› ከሚባለው ከቀስተ ደመና ምስል እንደሆነ ይነገራል፡፡ በአካባቢው ማኅበረሰብ መቀነትን ትፍትፍ፣ ጃኖና ንቅሳት በማለት መድበው ይገለገሉበታል፡፡
ሙቅ አየር ምንጭ ጠቅላላ ሙቀት Recovery የውሃ ማሞቂያ ዩኒት
ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እርሱ እንድትመጣ ይጋብዝሃል፡፡ ( ማቴ 11፤28)
ወላጆቼ ቢፋቱስ? ሁኔታውን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
ኢትዮጵያ በመንታ መንገድ ላይ ትገናለች፣ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋም የሚያበረታታ አይደለም፡፡ ሙሉ በሙሉ የጨነገፈች ሀገርን በመምራት ሶማሊያን፣ ሶሪያን እና ኢራቅን ልትቀላቀል ትችላለች፡፡ ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ውጥረት እና ግጭት ከመጨረሻው ደረጃ ላይ የደረሰ ስለሆነ በአሁኑ ጊዜ ቅንጣት የሆነች ነገር እንደ
ሰበብ ሆና ወደ አጠቃላይ ቀውስነት ሊያመራ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡ በጎሳ፣ በኃይማኖት እና በፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ የሚታዩ ግጭቶች እና ውጥረቶች ትዕግስትን ከመላበስ በላይ ዘልቀው ወጥተዋል፡፡ ምክንያቱም ወያኔ ገና ከመጀመሪያው የኢትዮጵያን ህዝቦች ዋና ማሰሪያ የሆኑትን የኃይማኖት እና የመቻቻል ክሮችን በ
ጥሶ ጥሏልና… ይህ ድርጊት በአሁኑ ጊዜ ተሸርሽሮ አልቆ ህልውናው አክትሟል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ያለችው ኢትዮጵያ በበቀል፣ በጥላቻ፣ ባበዶ ዲስኩር እና በርዕዮት ዓለም ፍልስፍና የተሞላች፣ ሆናለች… የወያኔ የጎሳ አገዛዝ በዘር ማጥፋት እና በእርስ በእርስ ጦርነት የተላለቁት የሩዋንዳ እና የዩጎዝላቪያ ቅሪት ነው…
« የሴቶች ገፅታ ግብር ከፋዮች ከሕገወጦች ጋር እንዲገበያዩ አይፈለግም.. »
ምንም እንኳ በቀላል ማዕበልነት ቢፈረጅም አደገኛነቱ እንዳለ መሆኑ ታውቋል።
“የመንግሰት ለውጥ ከሪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት ጋር ግንኙነት የለውም፡፡ ምንም የማይገኛኙ ነገር ናቸው፡፡” ብለዋል፡፡
ጣቢያው እጅግ በጣም አስገራሚ ነበር - የተሻሉ አወቃቀሮች ዝርዝር እና ስራዎች. እንደ የተጫዋችነት ለመምረጥ በቂ እምነት ሊኖራችሁ ስለሚችሉት የድረ-ገጽ አይነት እየተወያየሁ ነው. ያም ሆነ ይህ, እኔ ወደ ውስጣዊ የጃቫ የትምህርታዊ ልምምዶች ለመድረስ ከመውደቄ በፊት ነበር.
ሶስቱም ልጆቻቸው የአባታቸውን ያህል ባይጋነንም ለእግር ኳስ ፍቅር አላቸው።
በነገራችን ላይ ዶ/ር አብይ፤ የሃገር ተስፋ ናቸው ብለን እንገምታለን፡፡ አሁንም ጭላንጭሎች እየታዩ ነው፡፡ ይህ ጭላንጭል ወደ ብርሃን እንዲቀየር፣ የሁላችንም ድጋፍና ተሣትፎ ያስፈልጋል፡፡ እሳቸው አንባቢ ናቸው፤ በግማሽ ጎናቸው ሙስሊም ናቸው፡፡ ስለዚህ በህዝብ ሙስሊሙ ላይ እየደረሠ ያለውን ነገር ሁሉ ያውቃሉ የሚል
ግምት አለኝ፡፡ የህዝብ ሙስሊሙ መብት መከበር አለበት፡፡ መንግስት በህዝብ ሙስሊሙ ላይ ያለው ጫና፣ በእሳቸው ዘመን መነሣት አለበት። ይህ ይሆናል ብዬም እጠብቃለሁ፡፡ እሳቸው ፈጣሪ የመረጠልን ሰው ናቸው፡፡ የሚናገሩት ስለ ፍትህ፣ እኩልነት ነው፡፡ ስለ እነዚህ ጉዳዮች የሚናገር ሰው፤ ልቡ የሞቀ፣ አዕምሮው የሠከነ ሰው
ነው፡፡
የሌይያ ሶስት የተጎበኘ መዞር ለቀጣይ አሬን አጠቃቀም እጅግ አስተማማኝ አልሆነም, እና ሬዬ ገበያ ላይ ከተቀመጠ በኋላ, አዲስ ሜታ በ Ry እና RG ወይም STHan ተገናኝቷል. ሪር በወቅቱ ከአሰቃቂው ጣፋጭ ጥቃቶች አንዱ ነው, እና ራጂ (ወይም ሌላ ማንኛውም ሰው) ከታች ከ 50% Health በታች ሲወርድ, ለተወሰኑ
ወራት ያህል ሪዮ + ሪጅን ያህል የማይታወቅ ይመስላል.
የዶርትሙንዱ ዋነኛ ተቀናቃኝ ሌላኛው ኃያል ባየር ሙንሽን በደረጃ ሠንጠረዡ በ11ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ዎልፍስቡርግን 1 ለባዶ በሆነ ጠባብ ልዩነት ሊያሸንፍ ችሏል። ለሙንሽነሮች ብቸኛዋን ግብ በ63ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ባሳለፍነው ረቡዕ በተካሄደው የጀርመን እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋንጫ ግጥሚያ ላይ ባየርን ሙንሽን
ሐኖቨርን 4 ለ1 ሲቀጣ ሁለቱን ግቦች ያስቆጠረው የቡድኑ የቁርጥ ቀን ልጅ ቶማስ ሙለር ነበር። ቶማስ የተቀናቃኙ ዎልፍስቡርግን ጠንካራ የመከላከል ብቃት ሳያደንቅ አላለፈም።
Previous Post ጠባብነት እና ትምክህት፦ ከ2 አመት በፊትና በኋላ
ዮሐና፦ በተጨማሪም ይሖዋ አምላክ መከራና ሥቃይ ሲደርስብን ሲመለከት እንደሚያዝን ተወያይተን ነበር። ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ሕዝቦቹ ሲጨነቁ ሲያይ እሱም ‘እንደተጨነቀ’ ይገልጻል። * አምላክ መከራና ሥቃይ ሲደርስብን ሲያይ እንደሚያዝን ማወቃችን አያጽናናም?
አምቡላንሶቹ በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ በሁሉም የጤና ተቋማት እንድ አንቡላንስ እንዲኖር የተያዘው እቅድ አካል ናቸው።
በዉሳኔያቸዉም መሰረት በደሴ ፍርቃን መስጂድ የተቃዉሞ ሂደቱን ከመድረክ የሚመሩትን እንዲታሰሩ ማድረግ, በላሀብቶችን እና ነጋዴዎቹን በቫትና በተለያዩ ተዛማጅ ነገሮች እንዲታሰሩ ማድረግ, መድረክ ላይ የማይታዩትን ደግሞ ጀርባቸዉን በፍጥነት በማጥናት በሀሰት በመወንጀል ለፍርድ እንዲቀርቡ ለማድረግ ተስማምተዎል:
ወደፊት እንደምናየው የብላታ ስመጥርነት ከሊቃውንቱ አንዱ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ስጦታቸውን “አንድ ለእናቱ ለኢትዮጵያ” በሚያሰኝ ደረጃ ለሀገር መቀደሳቸው ነው።
ነገር ግን ችግር ማንሳት ይህንን ችግር ለመፍታት እንዴት ከዚያም ያስከትላል ከሆነ? ይህ መፍትሔ ነው እኔ አለኝ አይጨነቁ, ብቻ እነዚህን ሦስት ደረጃዎች ይከተሉ እና የእርስዎን ችግር ለመፍታት ይችላሉ.
...ከሁሉ ግን የሚያስደሰተው በቡድን ውስጥ ያለው መናበብ እና ፍጥነት የተሞላበት አጨዋወት በተገኘው ክፍተት መጠቀም መቻል ማንቼ ከ አምናው ስህተቱ የተማረበት ይመስለኛል
የናስ ጥቅም በጥንታዊ ግብጽ ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ይህም ደግሞ በአለም ላይ የጽሑፍ መጀመርያ ወቅት ስለነበር፣ የታሪክ መጀመርያ ደግሞ ይባላል። እንግዲህ የ«ድንጋይ ዘመን» እና የ«ቅድመ-ታሪክ» ትርጉም አንድላይ ሊሆን ይችላል።
ደግሞ ማርክሲስት ብለነው ልናልፍ ስንል መጽሐፍ ቅዱስን ከፍ ባለ ደረጃ አጥንቷል፣ ከቤተክርሲያ ደጅ አይጠፋም፡፡ ዉሎ አዳሩም እዛው ነበር ይሉናል፣ የሚያውቁት፡፡ ታዲያ ቆራጥ ክርስቲያን ነበራ! ስንል ቁርዓንን 30 ጁዝ “ሀፍዟል* ይሉናል፡፡ እንዲያው ወሎ ዉስጥ ከቄሶችና ከሼካዎች እኩል ማውራት ይቻለዋል ብለው ይመሰክ
ሩለታል፡፡ ብቻ የአያ ሙሌ ነገር ግራ ነው፡፡
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ባለፈው ጥር ወር የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ለመሆን አሥራ አንድ ደቂቃ ሲቀራቸው ማይክል ፍሊን በዩናይትድ ስቴትስ ካፒቶል ማለት የምክር ቤት ህንፃ ደረጃ ላይ ሆነው ከሩስያ ጋር በመተባበር የሚደረግ የአሜሪካ ዕቅድ እንዲጀመር ለአንድ የቀድሞ የንግድ ተባባሪያቸው...
ኮፕ የተቃወሟቸው ተገን ጠያቂዎች በቁጥጥር ሥር የሚውሉባቸው 6 ምክንያቶች አንደኛ የተገን ጠያቂውን ማንነት ለማጣራት ፣ ሁለተኛ ዓለም አቀፍ ከለላ እንዲሰጠው ወይም እንዲሰጣት ያስገባው ያስገባችው ማመልከቻ ያየዛቸውን ጉዳዮች ለማጣራት ፣ ወደ አንድ አባል ሃገር ግዛት የመግባት መብት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ብሄራዊ ፀጥታ
ንና ስርዓትን ለማስጠበቅ ፣ ተገን ጠያቂው ዓለም አቀፍ ጥበቃ እንዲደረግለት ያመለከተው ወደ ሃገሩ እንዳይመለስ ለማዘግየት አሰቦ ነው ተብሎ ከታመነበት ወደ ሃገሩ እንዲመለስ ዝግጅት ለማድረግ 6 ተኛ በደብሊኑ ስምምነት መሠረት ተገን ጠያቂውን ወደ ሌላ የህብረቱ አባል አገር ማስተላለፍ ሲያስፈግል ናቸው ። የፊታችን ግን
ቦት ወይም ሰኔ የአውሮፓ ህብረት ሚኒስትሮችና የአውሮፓ ህብረት ያጸድቋቸዋል ተብለው የሚጠበቀው ረቂቅ ደንብ የ 2003 ቱ የደብሊኑ የአውሮፓ ህብረት የተገን አሰጣጥ ደንብ ማሻሻያ ነው ።
ህወሃቶች እውነት እውነት እንላችኋለን እናንተ ትሄዳላችሁ አገራችንም በሠላም ትኖራለች።የእናንተ አለመኖር አገራችንን አያፈርሳትም። እንዲያውም በተቃራኒው የእናንተ መኖር አገራችንን ከጎሬቤቶቿ ጋናንና ከኬኒያን ከመሳሰሉ አገራት በሁሉም ዘርፍ አንሳ እንድትታይ አደረጋት እንጂ የተሻለች አላደረጋትም።በእናንተ መኖር ምክንያ
ት ዜጎች በተገኘው መንገድ ሁሉ መሰደድን መረጡ እንጂ ተረጋግተው በአገራቸው መኖርን አልመረጡም። ህወሃቶች አሁንም ስሙን እናንተ ባትኖሩ ኑሮ አገራችን ሠላሟ በዝቶ፤ ህዝቡ ተፋቅሮና ተከባብሮ፤ ብሄራዊ ስሜቱ በሚገባው ደረጃ ላይ ሁኖ፤ ሁሉም ኢትዮጵያ በአገሩ እኩል ከህግ በታች ሁኖ የሚኖርባት አገር በሆነች ነበር። ህወ
ሃቶች አሁንም ስሙ የእናንተ መኖር አገሪቷን አፈርሳት እንጂ አልገነባትም።በእናንተ መኖር ምክንያት ህዝቡ “በአገራችን ሠላም አጣን”” ብሎ እንዲማረር ሆነ እንጂ ደስ ብሎት እንዲኖር አልሆነም።
v በሃይማኖት ተቋማት የተሰጡ ያላገባ/ች እና የሞት ማስረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
01የወደፊት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የመሠረት ድንጋይ ዝርጋታ.
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ለእናንተ ይሁን (ራእይ 22፡21) አሜን።
ጉባኤው በማስከተል በ2009 በቀረበው ሪፖርት ዙርያ በጉባኤው ተሳታፊዎች በርከት ያሉ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን አቶ አብነት ገብረመስቀል ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የውጭ ተጨዋቾች የሚመጡበት ሒደት መስተካከል እንዳለበት እና ለዚህም ቦርዱ በምልመላው ላይ ከአሰልጣኞቹ ባሻገር ራሱ እንደገባበት ተናግረው የደጋፊ
ው እና የክለቡ ተጨዋቾች የሚለብሱት ማልያ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ የስታድየም ግንባታን በተመለከተ በልዩ ሁኔታ እንደሚያዩት ገልፀው የተሰጡትን አስተያየቶች እንደ ግብአት ወስደው ወደ መፍትሄ እንደሚመጡ አሳውቀዋል፡፡ ጉባኤውም በአብላጫ ድምፅ የ2009 የሪፖርት አፈፃፀምን አፅድ
ቋል።
ልጅ ሚካኤል እና ሄኖክ ግን የሄኖክን ጡንቻ እዩት ጂም ይቀውጠዋል ማለት ነው Celebrities Tg 1 3210 08-18-17, 11:
ትዕግስት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ እየሰራች የምታገኘውን ደሞዝ፣ አብዛኛውን ለሚካኤል እየላከች፣ ጥቂቱን ለቤተሰብዋ ትልክ ነበር፡፡ የሁለት አመት የስራ ኮንትራትዋ ሲያልቅ ፍቅረኛዋ ጋ ደውላ “ልመጣ ነው” አለችው፡፡ ሚካኤል ደነገጠ፡፡ በዚህ ፍጥነት ትመጣለች ብሎ አላሰበም፡፡ እናም ማግባባት ያዘ – እዚያው እንድትቆይ
ለት፡፡ “አንዴ በደንብ ስሪ እና ደህና ገንዘብ አጠራቅመን እንጋባለን” አላት፡፡ የሱ ነገር ሆነባትና ሃሳቡን ተቀብላ ፣ ኮንትራትዋን ለሁለት ዓመት አደሰች፡፡ ከዚህ ጊዜ በኋላ ግን የፍቅረኛዋ ባህርይ እየተለወጠባት መምጣቱን ትዕግስት ታስታውሳለች፡፡ እንደ በፊቱ ስትደውል አታገኘውም፡፡
34፤ የቀረውም የኢዩ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ ጭከናውም ሁሉ፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
The 1995 Ethiopian Constitution /የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት (1987 E.C)
ሶስተኛ፤ አባይን ለመገደብ መነሳት /መድፈር/ አስቸጋሪ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡ አቶ አስራት ጣሴ በዚህ ንግግራቸው አንድነቶች ‹‹ለኢትዮጵያ አንድነት የታገለ›› እያሉ የሚያንቆለጳጵሱትን መንግስቱ ኃይለማርያምን አባይን ከመድፈርም የበለጠ የማይደፈር፤ ለመተቸት /እንደ ዶ/ር ሃይሉ አርዓያም ለስለስ ብሎም ቢሆን እንኳን/
የማይቻል አምባገነን እንደነበር ነው የተናገሩት፡፡ በዚህ በክፉ ቀን ተጨማሪ ወዳጅ እንዳያስኮበልልብዎ ልብ ቢሉ ይሻልዎታል፡፡ ደግነቱ እነሱም ነገር ዘወር አድርገው ማየት አይችሉም፡፡
Health Benefits Of Chickpeas የሽምብራ የጤና ጥቅሞች
ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ታይን ላይ ኒውካስሌ ማዕከል ውስጥ ይገኛል, የራሱ ባህላዊ እና ማህበራዊ ሕይወት ጥራት ዓለም አቀፋዊ ዝና የሚያደላ ይህም ሰሜን ምስራቅ እንግሊዝ አቀፋዊ ዋና ከተማ. በሰሜን ምስራቅ ክልል የራሱ የባሕር ዳርቻዎች እና ገጠራማ አባጣ ውበት አድርጎ አቀባበል ሞቅ ያለ ፍቅር ብዙ እንደ ሂቫሮዎች ነ
ው, ሁሉም ከተማ እና ዩኒቨርሲቲ በቀላሉ ሊያገኘው ውስጥ ይዋሻሉ. ከተማዋ በአገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚገባ ተገናኝቷል – ለንደን ብቻ ሦስት ሰዓት ርቀት በባቡር ነው, ወደ ኒውካስል ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ነው, በላይ ወደ ከተማ በማገናኘት 80 በዓለም ዙሪያ መድረሻዎች.
፣ ጸሎት እቲ ዝዓበየ መሳርሒ ቤተክርስትያን እዩ እሞ
ስለ ክወናዎች በጥሬ ገንዘብ ያደረገውን ሥራ ለማግኘት እከፍላለሁ በመሄድ እንዴት የቁጠባ-መወሰን, እና እነዚህ ወጪዎች የሚሆን የሒሳብ አያያዝ.