text
stringlengths
0
200
እጅግ ስለሚያጠባቸዉ በጣም ተደናግጠዋል።»
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሹመቱ ህገመንግስቱን የሚጋፋ ነው አሉ
ተስፋዬ እርሾ ሳይኖረው ቀዳዳ ያገኘ አልመሰለውም፣ጃዋር ለራሱ ምክንያታዊ ነው፣ቡልቻ ዘመናቸውን ሁሉ ሲከራከሩበት ኖረዋል፤ሰማያዊ እንደ ፕሮፌሰር መስፍን ያሉ የጉዳዮ አቀንቃኞችን ተከትሏል፡፡ሰዎቹ ወይም ፓርቲው ያነሷቸው ጉዳዮች በራሳቸው የመነሻ ታሪክ አልያም መሬት የረገጠ መነሻ ይኖራቸው ይሆናል፡፡እች እንክፍ በማለት
ና በማጣጣል ከአዙሪቱ መውጣት አልያም መሸሽ የምንችል አይመስለኝምና፡፡ጠረጴዛ የማዘጋጀት ድፍረት ሊኖረን ይገባናል፡፡
ይህ ቤት የሚገኘው በምዕራባዊ ሰሜን ካሮላይና ውስጥ በሚታቀፍ ኮላጅ ከተማ በሲላዋ ውስጥ ነው. ይህ ቦታ ከአስሂቪል በስተ ምዕራብ ከአንድ ሰዓት ያነሰ ነው. ይህ የአትክልት ቦታ በአራት የተለያዩ ወቅቶች ይጠቀሳል - አጭር ክረምት, ረጅም ሞቅ ያለ ፀደይ, አጭር ሞቃታማ የጋውን እና ረጅም ሙቀት መውደቅ.
አዝ፦ የመጽናናት ፡ አባት ፡ የርህራሄ ፡ አምላክ
~ እዚ ጋ አንድ መስማማት ያለብን ነገር አለ። እሱም “የአፋር ክልል” ተብሎ አፋር እንደ ክልል ስዋቀር:
ወዓለመኒ ፡ በምልኡ ፡ አንተ ፡ ሳረርከ ።
Orthopaedic & Spine Center of the Rockies የፌደራል ሲቪል መብቶችን መብት የሚያከብር ሲሆን ሰዎችን በዘር፡ በቆዳ ቀለም፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካል ጉዳት ወይም በጾታ ማንኛውንም ሰው ኣያገልም።
“የለውጥ ኃይል ነኝ” ባዩ ቡድን የመንግስትን ስልጣን ይዞ ላይ ላዩን ከመቦረቅ ያለፈ ወደታች ወረድ ብሎ የሕብረተሰቡን ችግር ሲያቃልል አይታይም! ከታች በመልካም አስተዳደር ችግር ደም እንባ የሚያለቅሰውን ሕብረተሰብ ዞር ብሎ አላየም! ዘረፋውም ሰቆቃውም የፍትህ ማዛባቱም እንደቀጠለ ነው። ላይላዩን ከማሳመር ውስጡን ማ
ጥራት መቅደም ነበረበት። ተልዕኮው ግን ይህ አለመሆኑን እየተረዳን መጥተናል!!
ይህንን የእነ አለቃን የክርክር ስልት ቀደም ካሉ የቤተ-ክርስቲያን አባቶች ክርክሮች ጋር ካያያዝነው ከአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የ‹መጽሐፈ-ምሥጢር› መጽሐፍ አቀራረብ ጋር (መጽሐፉ በአማርኛ ተተርጉሞ በገበያ ላይ ይገኛል ወይም ‹ሶፍት ኮፒውን› በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል) እና ከእጨጌ በትረ-ጊዮርጊስ
ክርክር ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አቀራረብ የመናፍቃኖቹን መሞገቻ ነጥቦች እያነሣ እነሱንም ከአሥራው መጽሐፍ (ከመጽሐፍ ቅዱስ) እና ከሊቃውንት ክርክሮች እየጠቀሰ ስህተታቸውን ማሳየት ነው፤ ተከራካሪዎችን የሚመታውም ያነሱትን ነጥብ ‹እንዲህ ያልከው!› በማለት ተነስቶ ነው፡፡
እኛ አርበኞችና ዲሞክራት ኢትዮጵያዊያን ሃይሎች ከወያኔ ጋር ያለን ልዩነት የብርሃን እና የጭለማ ያህል ነው” ይላል። በዚህ ማሳሳቻ ምላስ ያመኑ የዋሃን ብዙ ናቸው። ሃቁ ግን ወያኔም ግንቦት 7ም በእምነት፤በአሰራር እና “በካራክተር” አንድ ናቸው። ወያኔ የተከተላቸው ‘ትሬንዶች” አማላካች ፈለጎች ግንቦት7 ተከትሎአቸዋ
ል።
እዚህ ላይ አንድ ሌላ ነገር ታወሰኝ፦
The story of the century! የሞት ሽረት ድራማ የክፍለ-ዘመኑ የሰዉ ልጅ ድራማ
ወያኔ ለምንና እንዴት ትውልድን መቀመቅ ውስጥ ለማስጠም ሆን ብሎ ይሄንን እንደሚያደርግ ከዓመታት በፊት “ሱስ ትውልድና ሀገር” በሚል ርእስ የጻፍኩትን ጽሑፍ ጎግል አድርገህ በመመልከት ማረጋገጥ ትችላለህ፡፡
አራተኛው ፓትሪያርክ ወደ መንበራቸው መመለስ አለባቸው።
← የታሪክ ተመራማሪው ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ ስለ ማንነት ፖለቲካና ኢትዮጵያዊነት ከSBS ጋር ያካሄዱት ቃለ መጠይቅ – መደመጥ ያለበት!
ነገር ግን የአርጅንቲና ባሕር ኃይል ካፕቴይን ጋሌዚ እንደሚሉት መካኒካዊ ችግር ሁሌም የሚፈጠር እንጂ አዲስ ነገር አይደለም፤ የሚያደርሰው አደጋም እጅግ ዝቅተኛ ነው።
ኢዮብ 1 _ መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት _ አዲስ ዓለም ትርጉም
የመስቀል-ደመራ በዓል አከባበር ልዩ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ እንደሚያስፈልገው ተጠቆመ
Massey University ( Palmerston North, Новая Зеландия) :
የ28 አመቱ አሚን በሀገሩ ክለብ ሪል ታሚል መጫወት ጀምሮ በአሻንቲ ጎልድ እና አሻንቲ ኮቶኮ ክለቦች አሳልፏል፡፡ ወደ ጅማ ከማምራቱ በፊት በነበሩ 3 የውድድር ዘመናት ደግሞ ለቤከም ዩናይትድ ሲጫወት ቆይቷል፡፡
የሙቀት ማሞቂያዎችን እና አነስተኛ ኃይልን የሚያሞቁ ማሞቂያዎች በገበያው ላይ ሊቀርቡ ነው. ለአንድ ወይም ለሁለት ቤተሰቦች የሚሆን ቤቶችን ለማብራት የሚያምር አማራጭ ነው.
ኩራት ፡ ኩራት ፡ አለኝ (Kurat Kurat Alegn) - ተከስተ ፡ ጌትነት
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ቱሉ ዲምቱ ውስጥ የሞባይል ስልኩ ቻርጅ እያደረገ ሞባይል ሲያናግር የነበረው ግለሰብ በኤሌክትሪክ ተይዞ መሞቱ ተሰማ…
‹‹…መጀመሪያ ኖህ ውሃው መጉደሉን እንዲያጣራ አሞራን ላከው፤ አሞራው ተመልሶ መርከቧ ላይ በማረፍ አለመጉደሉን ለኖህ ነገረው፤…..ሶስተኛ ጊዜም ኖህ እርግቢቱን ላካት፤ እርግቢቱም በዚያው ቀረች፤ ኖህም ውሃው መጉደሉን አውቆ ከመርከቢቱ ወጣ፡፡ እንደርግቢቱ ያርጋችሁ ምዕመናን፤ እንደርግቢቱ ሁኑ፤…›› ብሎ መረቀን ዊሊያ
ም፡፡ እኔ ምርቃቱ አልተዋጠልኝም፤ በምሳሌው መሰረት እኛ ምዕመናን መሆን የነበረብንማ እንደ አሞራው ነው፤ እርግቢቱማ መልዕክቷን ሳታደርስ በዚያው የውሃ ሽታ ሆና አይደል የቀረችው፡፡ ‹‹ነጭ ሆኖ መገኘት ምንኛ መልካም ነገር ነው፤ እርግቧ መልዕክት ይዛ የተሰወረች ብትሆንም ነጭ ስለሆነች ነው መሰል እነሆ ምስጋና ይደር
ሳታል፤….›› ስል አሰብኩ፡፡ (በራሴ አተረጓጎም ተደነኩ!)
ስለዚህ በአገራችን የጠበቆች ድርጅቶች ወይም ፈርሞች እንዲቋቋሙ የሚያስችል ሕግ ቢወጣ ቀደም ብዬ እንደጠቀሱት በርካታ ችግሮችን በመፍታት ለፍትሕ ሥርአቱ መጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል የሚል እምነት አለኝ፡፡
ሀገሪቱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በግብፅ ጉብኝታቸው ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲ ሲ ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት በደረሱት ስምምነት መሰረት ነው ኢትዮጵያውያኑን የፈታችው።
የጸገዴ ወረዳን ከከተማ ንጉስ የሚያገናኝው የአስፋልት መንገድ በመበላሸቱ መቸገራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ _ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
ሜ/ጄ ሞላ ኃ/ማርያም ይህን ተከትሎ ጄ/ል ወዲ ዘውዴ ባሳለፉት ቀጭን ትእዛዝ መ/አ ለማ እስር ቤት ተወረወሩ፤በየቀኑ ከፍተኛ ድብደባ ይፈጸምባቸው ነበር። ክእስር ቤት በተደጋጋሚ ደብዳቤ ጽፈዋል፤ በወቅቱ የመከላከያ ሚ/ር ለነበሩት አባዱላ ገመዳ ጭምር የአቤቱታ ጥሪ አሰምተዋል።
የአንድ ኩባንያ የመዋቅር መሠረቶች ናቸው የምንላቸው በዋናነት በግራ በኩል አገልግሎት ሰጪ በቀኝ በኩል ኦፕሬሽን የሚባሉት ክፍሎች ናቸው። አገልግሎት ሰጪ የምንላቸው ሂዩማን ሪሶርስ አገልግሎት፣ ማቴሪያልስ ማኔጅመንት አገልግሎት፣ የፋይናንስ አገልግሎት ብለን የምንጠራቸው ናቸው። አገልግሎት ብለን የምንጠራበት ዋነኛ ምክ
ንያት እነዚህ ዘርፎች ለኦፕሬሽኑ አገልግሎት ሰጪዎች በመሆናቸው ነው።
አሁንም እንደቅድሙ አስር ዓመት ያህል ወደፊት እናጠነጥናለን።
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው፡
በተለይ ደግሞ ቁጥሩ እየሰፋ የመጣውንና አስተማማኝ የስራና የገቢ እድል ሊፈጠርለት የሚገባውን ወጣት ክፉኛ ተፅዕኖ የፈጠረበት ሆኗል፡፡
"የአልጀርሱ ስምምነት ውሳኔ ግን ተገቢ አይደለም ባልትና""፣"
እንዲያውም ብቃት የሌላቸው የፖለቲካ ሰዎችና ፓርቲዎች የህዝቡንም ለመብቱ የመታገል ሞራልና ብቃት ክፉኛ እየተፈታተኑት ነው:
ሊያነቡት የሚፈልጉት ጽሁፍ በዚህ ጦማር ወቅት በስፓኒሽ አስተዋፅዖ የተጻፈ ሲሆን አሁን ግን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ባሪያ [...]
ከሳምንት በፊት ቡጁንቡራ ላይ በብሩንዲ ብሔራዊ ቡድን የሁለት ለባዶ ሽንፈት አስተናግዶ የነበረው የዮሐንስ ሳህሌጥቅምት 14, 2008
- በሰለማዊ ሰልፎች ላይ መተኮስና ማንገላታትመቆም አለበት።ማናቸውንም የትግል መንገድ በመጠቀም መብታቸውን ለማስከበር ሲታገሉ የታሰሩ የፖለቲካ መሪዎችም ሆኑጋዜጠኞችና ሌሎች መፈታት አለባቸው። “እኛ ብቻ ነን” ሳይባል ተቃዋሚ ወገኖችን ጨምሮ ከመንግስት ውጭ ያሉትንሰዎች የሚያሳትፍ ውይይት በአስቸኳይ መከፈት አለበት”
ፕሮፌሰር ተሾመ አበበ በምሥራቃዊ ኢሊኖይ ክፍለ ግዛትዩኒቨርሲቲ፥ ቻርልስተን የምጣኔ ሃብት ጥናት መምሕር።
ይህ የሆነው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አይደለም፡፡ ይህ የሆነው በሩዋንዳ የቱትሲዎች ጭፍጨፋ ጊዜ አይደለም፡፡ ይህ የሆነው በናዚ ጀርመን የአይሁዶች ጭፍጨፋ ጊዜ አይደለም፡፡ ይህ የሆነውና እየሆና ያለው አሁን ነው፣ ሰሞኑን…የቀድሞዋ በርማ የአሁኗ ማይንማር ውስጥ፡፡
ቢራቢሮ ስለ መንፈሳዊነት እና ፍቅር ይናገራል. ስሜታዊነትን እና ፍቅርን, ምኞትን እና ፍቅርን ሊያሳይ ይችላል. ቢራቢሮ በጣም ውብና በቀለማት ያሸበረቀ ሲሆን ብዙ ሴቶች አሁንም በሰውነታቸው ላይ መቦደን ይፈልጋሉ. ሲያስገባ የሚሞክር ውበት እና ትዕቢቱ አስገራሚ ነው. ንቅሳቱ የት እንደሚቀመጥ ለመወሰን የአንድ ሰው ሥ
ራ ነው.
«በመሠረተ-ሓሳብ የምትለው ፍጹም ትክክል ነው። እኛ ማድረግ የምንችለው፣ የባህር ላይ ውንብድናን መከላከል ነው። ለችግሩ መሠረታዊውን መፍትኄ አይደለም የምንሻው። የችግሩን ዋና መሠረት ለማስወገድ፣ ሶማልያ እንድትረጋጋ ማድረግ ተገቢ ይሆናል። ይሁንና ይህ ባለፉት 2 ዐሠርተ-ዓመታት አልተሣካም። ስለዚህ ፤ መጬና እንዴት
መፍትኄው ይገኛል፣ በጥንቃቄ መከታተል ይኖርብናል ማለት ነው። በተባበሩት መንግሥታትም በኩል፣ መላ ለመሻት ጥረት ተደርጎ ነበር። አልሠመረም እንጂ---!ለአኛ ለንግድ መርከብ ባለቤቶች ፣ ችግሩ የዕለት-ተዕለት ሆኖብናል። ችግሩ ከ 2 ዓመት በላይ የዘለቀ ነው። መርከበኞቻችን ፣ እጅግ ብርቱ ሥጋት ይደቀንባቸዋል። ይህ
በአፋጣኝ ሊሠማራ በሚችል የባህር ኃይል ወታደሮች ፣ በተቻለ መጠን እንዲቆም መደረግ አለበት፤ ወይም ከሞላ ጎደል አደጋው መገታት ይኖርበታል።»
ጥያቄ፡- ቡድን የመምራት ብቃትህን ብዙ ጓደኞችህ ያነሱታል፡፡ ያለህበትን ቡድን አንድ መንፈስ፣ አንድ ልብ የማድረግ ችሎታህ
ከአፍሪካ ግብፅ ቀዳሚ ስትሆን ከዓለም ደግሞ አምስት ደዋዎችን አሽቆልቁላ 30ኛ ደረጃን ይዛለች፤ ቱኒዚያ ሶስት ደረጃዎችን በማሻሻል ከዓለም 31ኛ ከአፍሪካ ደግሞ ግብፅን ተከትላ 2ኛ ሆናለች።
እነዚህ ድረገጾች ፡ ለአዋቂ ስደተኞች ተዘጋጅቶ ስለ ኖርዌይ ማህበራዊ ጥናቶች መግቢያ ከሚሰጠው የተማሪዎች መጽሀፍ Intro ተጨማሪ ናቸው። እነዚህን ድረገጾች ለመጠቀም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም።
«አል-ቃኢዳ ኑክሌር የታጠቀባትን ዓለም አስቡ።ይሕን አደገኛ መሳሪያ ከዓለም እጅግ አደገኛ የሆነ አሸባሪ ሥርዓት ይታጠቀዉ ወይም ከዓለም እጅግ አደገኛ የሆነ አሸባሪ ቡድን ይታጠቀዉ ብዙም ልዩነት የለዉም።»
የአኖሌ ሃውልት በኦህዴዶች መካከል ክፍፍል መፍጠሩ እየተሰማ ነው። - ETHIOFORUM-ኢትዮፎረም
የገጠር ልማት ፕሮግራም ነዋሪዎች ጋር ውይይት ውስጥ እያደገ ነው, እና ንጥረ በገጠር ውስጥ ተቀጥሮ. ውድቀት ውስጥ 2015 Sundsvall ማዘጋጃ ስለዚህ ማዘጋጃ ቤት በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ለህዝብ ክፍት መገናኛ ስብሰባዎች መግባት ያቀርባል. ዓላማውም ሥራ ሃሳቦችን እና ግብዓት ለመሰብሰብ ነው. በምርት ውስጥ ተሳታ
ፊ ስብሰባ ተሳታፊ ፖለቲከኞች እና ኃላፊዎች.
አብዛኛውን ጊዜ የዘፈን ግጥም ስሠራ፣ ከዜማ ጋር አብሬ ሥለምሠራ እዛ ደግሞ ከዜማ ጋር አብሬ ለመሥራት መቅጃ መሣሪያው ስለሌለ አስቸጋሪ ነው። ብሠራም ስለሚጠፋኝ ድካም ነው የሚሆነው በሚል ብዙም አልሠራሁም። እኔም ደግሞ ከዘፈን ውጪ የሆኑ ግጥሞችን አቁሜ ስለነበረ፣ ያንን ለመጻፍ ጥሩ አጋጣሚ ሆነልኝ፤ ብዙ ብዙ ግጥም
ለመጻፍ ቻልኩ።
አርሰን ቬንገር አሌክሲ ሳንቼዝ ወደማንችስተር የሚያደረገው ዝውውር በገንዘብ ምክኒያት እንደሆነ ገልፀዋል።
መጨረሻውን የማውቀው ግጥም ፈጽሞ ጀምሬ አላውቅም፡፡ ግጥም መፃፍ ግኝት ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን በኦሎንኮሚ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና ቅድስት አ�
* ለሶስቱም አገራት ከፍተኛ ጥቅም የሚሰጥ መሆኑን
ህዝቦች ከህግ እና ከመብት አንጻር ተደምጠው መፍትሄ ሊሰጣቸው ይገባል:
አማርኛ ከምታወራው ሰው ሰራሽ ሰው ጋር የተደረገ አገራሚ ቆይታ
አንዳንድ ሕፃናት እንደ ታንኳ መቀዘፍ ይፈልጋሉ፡፡
ሁሉም አራት የብረት እንቁላል መሸፈኛዎች መምሪያ
ድህረ ምርጫ 97 እና የድንጋጤ እርምጃዎች
አዳም ሰሎሞን ወልደማርያም በኔቫዳዋ ላስ ቬጋስ ከተማ ታክሲ ነጂ ናቸው፡፡ በቅርቡ 221 ሺህ 510 የአሜሪካ ዶላር እርሣቸው የሚይዙት መኪና ውስጥ ተረስቶ አግኝተው ለባለቤቶቹ መልሰዋል፡፡
በኪዳኔ መካሻ kidane1983@yahoo.com - ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ስራዎች የቅጂ መብት በአዋጁ እንዴት ይታያል? - ያለ ባለቤቱ ፍቃድ ማሳተም አለመከልከሉ የቅጂ መብትን ሌላ ሰው እንዲጠቀም መፍቀድ ማለት ነው፤ - በመፅሔት፣ በጋዜጣ እና በመፅሐፍ የወጡ...
ማዳጋስካራዊው አህመድ አህመድ አዲሱ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት እንዲመሩ ዛሬ በጠቅላላ ጉባኤው ተመርጠዋል፡፡ አህመድ ለ28 አመታት ካፍን የመሩትን ኢሳ ሃያቱን አሸንፈው ነው በስተመጨረሻም የካፍ ፕሬዝደንት መሆን የቻሉት፡፡
የገና አባትም፤ “ለመሆኑ አውቀኸኛል?” በማለት መልሶ ጠየቀው፡፡
በርከት ያሉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣ በአፍሪቃ ምድር፣ ሙስና ከገንዘብ ምዝበራ በላይ፦ በብሔር፣ በዘመድ እና በፖለቲካ ሽርክና ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ ሙስና፥ አግባብ የለሽ ሹመትን፣ አድልዎንና ምስጋናን ያለችሎታና ያለአቅም የሚያስገኝ እኵይነት ነው፡፡
የ11ኛው ዙር አጠቃላይ 20_80 ቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር.pdf
“ሂውማን ራይትስ ዎች” የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይልን በሠብአዊ መብት ጥሰት ወነጀለ
መድኃኔዓለም አዳነን በማይሻር ቃሉ - Medhanialem Adanen Bem...
መብላት ጤናማ ያልሆኑ ምግቦች አቁምና ይህን አምድ ይመልከቱ!
ባለፉት ሁለት ዓመታት 20 አብያተ ክርስትያናት ሙሉ በሙሉ ወድመዋል ማህበረ ቅዱሳን
ራይን ጨርቅ ዋናዉ ገጽ ምድቦች - የተራሮች - ዚፐሮች - ሪባን እና ቲፕ - ሮፖቶች - --ብጥቦች - የውስጥ መስመር - ተጣጣፊ እና ተጣጣፊ / መቁረጥ - - ሥራ ቁሳቁሶች - መለዋወጫዎች እና መለዋወጫዎች - ዘመናዊ ማሽን እና ክፍሎች - ወፍ - ሌሎች ስለ እኛ --MH አጠቃላይ እይታ --MH ኢንዱስትሪ --- የፋ
ይል ፋብሪካዎች --- ጥብጣብ እና ታፕ ፋብሪካዎች --- የቆዳ ፋብሪካዎች - - ለምን እኛን ይመርጠናል --MH ታሪክ - የትያትል ትርዒቶች --የግላዊ ጋለሪዎች - ቪዲዮ አልበም MH ባህላዊ --ዋና እሴቶች --ኤምኤ ህልም - ማህበራዊ ኃላፊነት አግኙን - የቢሮ ሥፍራ - ትክክለኛ ፋሲሊቲ - ሾት --የግብረ መልስ ኅ
ብረተሰብ --ተቀላቀለን - ኒውስ
አንተ ፒዲኤፍ ፋይሎቹን ድሮፕ ቦክስህ ውስጥ ዳውንሎድ ማድረግ ትችላለህ :
“ሰላማዊ እንቅስቃሴ የሚከለክሉ የአመጽ እንቅስቃሴን አይቀሬ ያደርጉታል” ብለዋል ፕሬዝደንት ኬኔዲ፤ቄስ ዴዝመንድ ቱቱ ደግሞ “ሰላም ከፈለክ ከጓደኛህ ጋር አትነጋገር፤ከተቃዋሚህ ጋር ነው መነጋገር ያለብህ”ብለው መክረውናል።
በማኅበራዊ የመገናኛ ዘርፎች ሁሉ በግዝፈቱ የሚስተካከለው የለም። አንድ ቢሊዮን ሊጠጋ ጥቂት የቀሩት አባላትንም ይዟል፤ ፌስቡክ። ከስምንት ዓመታት በፊት እንደዋዛ በዩኒቨርሲቲ መኝታ ክፍል ውስጥ ሲጀመር ለጥቂት ተማሪዎች ታስቦ ነበር። ያኔ ታዲያ የዳቦ ስሙን „thefacebook“ አሰኝቶ ብቅ ሲል በመጀመሪያው ቀን ወዲ
ያውኑ 650 ሰዎች ተሽቀዳድመው ለአባልነት እጃቸውን አነሱ። ዛሬ ይኸው ፌስ ቡክ 900 ሚሊዮን አባላት እንዳሉት ይነገራል። ይህ አኃዝ የአሜሪካ የሕዝብ ብዛትን በሶስት እጥፍ የሚልቅ ነው። ያም ብቻ አይደለም፤ ግዙፍ ድርጅት ለመሆን በቅቶ አጠቃላይ ዋጋው 104 ቢሊዮን ደርሷል። ፌስቡክ ከቀናት በፊት ኒውዮርክ ውስጥ በ
አክሲዮን ገበያ ለህዝብ ሲቀርብ ሰዉ በሽሚያ ነበር ሲገዛው የዋለው። የዋል ስትሪቱ የአክሲዮን ደላላ ሉዊስ ሱልሴንቲ የአክሲዮን ሽያጩን ስኬት ቀድመው ነበር የተነበዩት።
ክሮኤሺያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው የዓለም የዕጅ ኳስ ሻምፒዮና የእግር ኳስን ያህል አይሁን እንጂ በተለይ በዚህ በአውሮፓ ሰፊ የቴሌቪዥን ተመልካቾችን ስቦ እንደቀጠለ ነው። በአራት ምድብ ተከፍሎ በሚካሄደው ማጣሪያ ትናንት ከተመዘገቡት ውጤቶች መካከል ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ይገኙበታል።
አቶ መላኩ ፋንታ አሁን ስላለው ለዉጥ እና ስለሌሎችም ጉዳዮች ይናገራል
የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ከሐሰት ሃይማኖት ነፃ ወጡ
ከጉዞ በፊትም ሆነ በኋላ አረፍ ብሎ ንፁህ አየር ለመሣብና አካባቢውን ለማድነቅ የኮምቦልቻ ከተማ የተመቸች ናት።
….በሬሳ ሽታ በዚያ ቦታ ለመተንፈስ እንኳን አስቸጋሪ ሁኔታ ስለተፈጠረ የግድ መልቀቅና ወደ ተራረው መውጣት ተገደድን። ጅብና ጥንብ አንሳ አሞራው ያንን የሙታን ገላ ይቀራመቱት ጀመር።…….የ8000 ጥቁር ሸሚዝ ሰራዊቱ የገጠማቸው እድል “የዱቼን” ጦር እንደ ውስጥ እግር እሳት ስላንገበገበው የመልሶ
ላይቤሪያውያን ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍን ለመተካት ነገ ድምጽ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
3731 ፴፯፻፴፩ ሶስት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ አንድ
#EBC ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በተገኙበት የሐበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ እንደሚመረቅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
6 - በሁለቱ የኹጥባው ክፍሎች በዒድ አልፍጥር ኢማሙ ከሁኔታው ጋር አግባብነት ያለውን ጉዳይ ያነሳል፡፡ በአልአድሓ ዒድ ኡድሕይ’ያን የሚመለከቱ ድንጋጌዎችንና አግባብነት ያላቸው ሌሎች ጉዳዮችን ያነሳል፡፡
የሴት ዝቅተኛ ኮሎምቢያ ፕሬዚዳንት በነገሠ ጊዜ 1890, እርሱ ብርቱ ኮሌጅ ለ ዩኒቨርሲቲው ተስማሚ እንዲስፋፋ, ትብብር እና የጋራ ሀብት ውጥረት አንድ ማዕከላዊ አስተዳደር ሥር የቻለ እና ተፎካካሪ ትምህርት ቤቶች የተበጣጠሰ ፌዴሬሽን ማስቀመጥ. የሴቶች Barnard ኮሌጅ ውስጥ ኮሎምቢያ ጋር ግንኙነት ሆኖ ነበር 18
89; የሕክምና ትምህርት ቤት ዩኒቨርሲቲ aegis ውስጥ ሥር ወደቀች 1891, የመምህራን ኮሌጅ ተከትሎ 1893. የፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ምረቃ ፋኩሊቲዎች ልማት, ፍልስፍና, እና ንጹሕ ሳይንስ ምረቃ ትምህርት በብሔሩ ቀደምት ማዕከላት እንደ አንዱ ኮሎምቢያ አቋቋመ. ውስጥ 1896, የ መፍቀድም በይፋ ገና ሌላ አዲስ