text
stringlengths
0
200
ስም መጠቀም ፍቃድ, ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ, በዛሬው ጊዜ ተቋሙ በይፋ ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ በመባል የሚታወቅ ነው.
"መግለጫው በተጨማሪም አገሪቱ አሁን ባለችበት ሁኔታ ውስጥ ""ምርጫውን የማራዘም ውሳኔም ሆነ ከመስከረም 2013 በኋላ ሊኖር የሚችልን መንግሥት መወሰን አሁን ላለው መንግስት ብቻ የሚተው ጉዳይ አይደለም"" በማለት ጉዳዩ አጠቃላይ አገራዊ ተሳትፎን እንደሚፈልግ ጠቅሷል። ከበሽታው ጋር በተያያዘም ወረርሽኙን ለመግታት ተ
ብለው በመንግሥት የሚወጡ ሕጎች፣ ደንቦችና ውሳኔዎች ""እየጠበበ የመጣውን የተፎካካሪ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ የባሰ ለማጥበብ መንግሥት እንዳይጠቀምበት ቁጥጥር ማድረግና አላስፈላጊ የሆኑ ሕጎችን ከማውጣት"" እንዲቆጠብ ጠይቀዋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወረርሽኙኝን የሚመለከቱ መመሪያዎችና መልዕክቶችን በዋናነት ለሕዝብ ጤና
ጥበቃ ተቋማትና ባለሙያዎች እንዲተዉ አሳስበዋል። በማጠቃለያ ላይም ምርጫውን ለማራዘምም ሆነ በቀጣይ እርምጃ ላይ መንግሥት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቭክ ማኅበራትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገናኝተው ተከታታይ ውይይትና ምክክር በማድረግ ሁሉም አማራጭ ሃሳቦች ማቅረብ እንዲችል መንግሥት ሁኔታዎችን እንዲያመቻች ፓርቲዎቹ
ጠይቀዋል። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ
በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
የምንወደውን ብንጠላ የምንጠላውን ብንወድ በራሳችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የባህሪ ለውጥ አመጣን ማለት ነው!
“አሁን የትኛው ቤት ልትሄጂ ነው?” ብላ ጠየቀችኝ፡፡
እንደ ማለት ነው። በቋንቋ፤በትውልድ፤ በነገድ፤ በአጥንት ከልሎ ማስተዳዳርን “እንደ ወንጀል” የማያዩት የወያኔ ናዚ አስተዳደር ተከታዮች፤ የሰሞኑን የልዑሉ ጥልቀት ያለው ምስክርነት ለምን እንዳንጣጣቸው ግልጽ ነው። በትግሬዎች ነገድ የበላይነት/Tigrayan racial supremacy” መሬቱ የተነጠቀው የወልቃይት ሕዝ
ብ፤ መሬቱ በትግሬዎች መነጠቁ ብቻ አይደለም አሳሳቢነቱ ፤ በወልቃይት አማራ እና በውስጡ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ነገዶች በወያኔ Biological State (የዘር መንግሥት) የተደረገው የracial hygieyene የዘር/ማጥራት ወንጀል በላያቸው ላይ እየተፈጸመ እያለ መሆኑን በጥሞና ስንመረምረው ፤ ወደ ሗላ ትውስታ የ
ሚወስደን የጀርመን ናዚዎችን ታሪክ ነው።
ጀነራል አሳምነው ፅጌን ጀነራል ከማል ገልቹን ንምንታይ ተሸይሞም?
አቻሜለህ “እነኦቦ በቀለ ገርባ በዛሬው መግለጫቸው አዲስ አበባን ፊንፊኔ አድርገው ለማቅረብ ቢኖክሩም ያቀረቧቸውን መንደሮች ስም ዝርዝር ለሰማ ግን እነ ኦቦ በቀለ አዲስ አበባ ማለት ፊንፊኔ ማለት እንዳልሆነ ሳይታወቃቸው ነግረውናል።” ይላል፡፡ እኔምለው፤ ይህን ማወቅ ባለቤትነቱን ለመወሰን ብዙ ይረዳል?
የአቶ ልደቱ ጤና፣ የአቶ በቀለ የረሃብ አድማ እንዲሁም የአቶ ደጀኔ በኮሮና መያዝ
41-43) በተመሳሳይ ዛሬም መንፈሳዊ እስራኤላውያን ያልሆኑ ሰዎች ከይሖዋ ሕዝብ ማለትም “የመንግሥቱ ልጆች” ከተባሉት የይሖዋ ቅቡዓን ምሥክሮች ጋር መተባበር አለባቸው።
«እስቲ የፈረንሳይ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድንን ተመለክቱት» ሲሉ ጎዜ የአዳራሹ ጣራ ጭብጨባ ሊሰጠነቅ ሆነ።
ስለ ውል አለመፈጸም (የ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. የፍትሐ ብሔር ሕግ ፥ አንቀጽ ፲፱ ፥ ምዕራፍ ፫ ፥ ክፍል ፬)
ፎረም 65፦ ወቅታዊ ጉዳዮች እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ
ሰኔ ፮ ቀን፤ ፳፻፰ ዓመተ ምህረት
ሪቻርድር ፓንክረስት The Fondation of Education በሚለው መጽሐፋቸው ስለዚሁ ጉዳይ ሲጠቅሱ፣ የመጀመሪያው የአማርኛ ጋዜጣ በእጅ ይፃፍ የነበረውና በየሣምንቱ ይወጣ የነበረው ሲሆን፣ ይህም ይፃፍ የነበረው በብላታ ገ/እግዚአብሔር እንደነበር ጠቅሰዋል። ሪቻርድ ፓንክረስት A.D Roberts ን ጠቅሰው እንደጻ
ፋት /እኚህ ሰው ይህንን አይነት ጽሑፍ ከ1893 በፊት እየፃፉ እንደሚያሠራጩና በሣምንትም ሀምሳ ቅጂዎች ያህል እንደሚያሠራጩ ጠቅሰዋል።
✓ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
አርቲስት ገነት ንጋቱ የ4 ልጆቿን አባት አሳሰረች
ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ለሶሻል ሚዲያ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሾች [Video]
ነጭ አዝሙድ ነጫጭ ፍሬ ያለው የኢትዮጵያን አዝሙድ አይነት ነው፣ እናም አልፎ አልፎ የኢትዮጵያ አዝሙድ ፍሬ፣ በእንግሊዘኛ አጆዋን ወይም ቢሾፕ አረም ተብሎ ይጥራል:
ወያኔ ነገረ ስራዉ ሁሉ ከጉልበትና ከሀይል ጋር የተያያዘ ነዉ፤ ስልጣን የያዘዉ በጠመንጃ ሀይል ነዉ፤ ስልጣን ላይ የቆየዉ በጠመንጃ ሀይል ነዉ። የኢትዮጵያን ህዝብ አንድ ለአምስት እያለ የሚያደራጀዉም በሀይል እያስገደደ ነዉ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብማ በወያኔ ስር መደራጀት ቀርቶ ወያኔ ድርጅቱ ብቻ ሳይሆን ወያኔ የሚባል
ቃሉ እራሱ ከምድረ ኢትዮጵያ ቢጠፋ ደስታዉን አይችለዉም። የሚገርመዉ ወያኔ በዚያ ጠመንጃ በጨበጠበት እጁ የጻፈዉ ህገ መንግስት አንቀጽ 31 ማንኛዉም ሰዉ ለማንኛዉም አላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለዉ ይላል፤ ሆኖም ይህ ህገመንግስታዊ መብት ለይስሙላ የተቀመጠ የባዶ ቃላት ክምር ነዉ እንጂ ኢትዮጵያ ዉስጥ ህዝብ
በራሱ ፈቃድ መደራጀትም አለመደራጀትም አይችልም። ለመሆኑ ወያኔ በፍጹም በማይመለከተዉ በቤተሰብ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባዉ ለምንድነዉ? እኛስ ኢትዮጵያዉያን ይህንን የወያኔ ጣልቃ ገብነት እንዴት አድርገን ነዉ እራሳችንን ነጻ ለማዉጣት የምንጠቀምበት?
ንልዕሊ 5ሽሕን 400 መናእሰይ ዕድል ስራሕ ንምፍጣር ይስራሕ ኣሎ….
* ልደታ አካባቢ ፌዴራል ፖሊሶች ‹‹እስላም ማየት አስጠላን›› ሲሉ ውለዋል
በተከታታይ እስከ ክፍል ሦስት ድረስ ይወጣል፡፡ ከዚህ
በሰማይ ፡ በምድር ፡ የለም ፡ የሚመስለው ፡
ቁልፍ ቃላት ዩኤስ አሜሪካ በአሸባብ ላይ ዘመቻ
ሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። ሮሜ 13፡1-2)
« ከዓይኖቿ የጥጥ እንባ የምታወጣው ህንዳዊት ታዳጊ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል እንግሊዛዊው ብስክሌተኛ ዓለምን በ80 ቀናት ውስጥ ለመዞር ጉዞ እያደረገ ነው »
ባለፈው ሳምንት ለገበያ መብቃት ያልቻለችው አዲስ ጉዳይ መጽሔት በበኩልዋ የአመቱን አነጋጋሪ ጉዳይ ሞት በማድረግ በአመቱ በሞት የተለዩ ታላላቅ እና ታዋቂ ሰዎችን ይዛ ወጥታለች፡፡በዋና ዋና አምዶቹም
የህጉ አጠቃቀም በከፍተኛ ዳኞች. Opinion No. 10 አውርድ
አለበለዚያ እንደ ፈሪው ሰውዬ እንሆናለን (ጅብ ሌሊት መጥቶ እግሩን መብላት ሲጀምር ሚስቱ ሰምታ 'ምንድነው የሚንኮሻኮሸው?' ብትለው በሹክሹክታ 'ዝም በይ ጅቡ እግሬን እየበላኝ ነው' እንዳለው)
28) ስለዚ፡ ኣምላኽ ንደቂ ሰብ ካብ እንስሳታት ኣብሊጹ ኸም ዚርእዮም ክንድምድም ንኽእል ኢና።
#EBC አቶ ኃይለማርያም ወደ አስመራ በተደረገው የአውሮኘላን በረራ ለኢቲቪ እንደተናገሩት ለውጡ ወደ ተቋማዊ አሠራር መሸጋገር አለበት ብለዋል፡፡ – Ethiopian TV :
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ ቅኝት…ታህሳስ 20/2010 ዓ.ም
በውጤቱ የተከፋ ብዙ ሰው አላጋጠመኝም፣ እንደዉም ዉጤቱ ይዞት ሊመጣ በሚችለው ለውጥ ነው ሁሉም ደስታውን እየገለጸ ያለው፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ህመም ማነጋገሩን ቀጥሏል
የኃይለማርያም ነገር አይታወቅም እንጂ፣ ነገር ግን ልበ ድፍንነት ራስ ወዳድነትንና ብሎም ማን አለብኝነት አመላካች ሲሆን፡ እርሳቸው ሃይማኖት የላቸውም እንጂ የሲዖል መንገደኛ ምንዳ መሆኑን ሊገነዘቡት ይገባል!ስለአለቆቻቸው ሰለተዘጋጀው ክፍያ አሁን ብዙም መናገር አያሻኝም።
በአንድ ወቅት ሦስት በጣም ጥሩ ጓደኛሞች የነበሩ ጅብ፣ አንበሣና ቀበሮ ነበሩ፡፡ እነዚህ እንስሳትም በጣም ይዋደዱ ስለነበረ ጥሩ አንድነት ነበራቸው፡፡ እርስ በርስ እየተነጋገሩ፣ አብረው እየተጨዋወቱና እየተጋገዙ ይኖሩ ነበር፡፡
ስለ አዲሱ የአማራ ፓርቲ የግል አስተያየት
“መታወቅ ያለበት ግን እኛ ወልቃይቲዎች እንኳ ትግሬ ነን ብንል ያች መሬት ግን የአማራ ናት፡፡ ድንበሬ ተከዜ ነው ብሎ የአማራ ህዝብ ተነስቷል፡፡ ማንም ሰው በዚያ የሚኖረው ለአማራ ግብር እየከፈለ የመኖር መብት አለው፡፡ ከእንግዲህ በኋላ ግን የፈለጋቸውን ጥቅማጥቅም በማሳየት እኛን በማሞኜትም ሆነ በማታለል ወይም በማ
ስፈራራት ወልቃይት ትግሬ ትሆናለች ብሎ ማሰብ በፍፁም ሊሆን የማይችል ነው፡፡ የወልቃይት ጉዳይ የወልቃይቴዎች ሳይሆን የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ከተከዜ ምላሽ ሁል ጊዜም ጎንደር እንጂ ትግራይ የለም፡ ሆኖም አያውቅም፡፡”
3986 ፴፱፻፹፮ ሶስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ስድስት
2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
ያግኙ £ 5 እንኳን ደህና ጉርሻ + £ 200 ተቀማጭ ጉርሻ አዛምድ £ $ €
‹‹ጌታዬ ምን ነካብኝ ምድሪቱ’ኮ ጋና ናት ይህን ለርስዎ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ነው›› እያለ ከቢሮው ለመውጣት ተነሳ፡፡
• ወያኔ ኢትዮጵያን እንደተቆጣጠረ በ1984/5 መጀመሪያ ጀምሮ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ መጠነ ሰፊ የጥቃት ዘመቻ በመክፈት የግድያ፣ የቤት ማቃጠል፣ ንብረቱን መዝረፍና ከፍ ያለ ሰቆቃ አደረሰ። እንደ አማራው ሁሉ ከመኖሪያ ቦታውና ከመሬቱ ላይ ተፈናቅሏል። የኦነግ አባል ናችሁ እየተባሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ያለምንም የፍርድ ውሳ
ኔ ወደ ወህኒ ወርደዋል። በየቦታው በከፍተኛ ትምህርት ተቋሟት የሚማሩት የኦሮም ልጆች ከትምህርታቸው ተባረዋል። የተባረሩትም፣ መባረራቸው አልበቃ ብሎ ለእስር ተዳርገዋል፤ የተገደሉትንም ቤት ይቁጠራቸው። ደጉና ሩህሩሁ የኦሮሞ ሕዝብ ከእርሻው ተፈናቅሎ የረሃብና የበሽታ ሰለባ በመሆን የፋሽስቱ ወያኔ የግፍ ፅዋ ገፈት ቀማ
ሽ ከመሆን አላለፈም።
ለሮሂንጊያዎች እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ በትንሹ 9 ሰዎች ሞቱ
''....ሻይ በጣም ይቅርታ ሌት ስለሆንኩኝ... ደግሞ ትቴክስ ምትመክርህን ሰምቼዋለው ...የምር ግን ሴትን ልጅ ስትቀርብ ልክ ወንድን ጋ እንደምትቀርብ ሆነክ ቅረብ ሴት ጋ ቀርበክ ትንሽ እንኴን የመደናገጥ እና የመረበሽ ስሜት ካሳየክ በቃ ነገሩን አበላሽህው ማለት ነው
በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የግዥና የንብረት አስተዳደር አዋጅ የተደነገገው የአቤቱታ ማቅረቢያ እና የውሣኔ አሰጣጥ ዘዴ እንደሁኔታው ማስተካከያ ታክሎበት ለዚህ አዋጅ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ ዚህ አዋጅ መሰረት የሚወጣው መመሪያ እነዚህን ድንጋጌዎች ለመንግስትና የግል አጋርነት ተስማሚ በሚሆኑበት አኳኋን ማጣጣም ይችላል፡፡
* ቀንድ አውጣ ያለማቋረጥ ከ 3-4 አመት ማንቀላፋት ይችላል:
ማዲባ፤በነጮች ጫማ ስር ከመረገጥ ነፃ የመውጣትን አላማ አንግበው ወደ ሀገራችን በመጡ ጊዜ የነበራቸውን ትዝታ የተረኩት፤‹‹ጥቁር ሰው ክብር ያገኘባትን ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ ማየታቸውን›› በመጥቀስ ነበር፡፡ ተሳፍረው የመጡበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን አብራሪ ካፒቴን ጥቁር በመሆኑ በእጅጉ ስለመገረማቸውና መ
ልሰው ‹‹ግን ለምንድር ነው የሚገርመኝ?›› ስለማለታቸው፡፡ ለዚህ መሰል ደካማ አስተሳሰብ ምርኮኛ ያደረጋቸውን አፓርታይድን በውስጣቸው መኮነናቸውን፡፡ ውለው ሲያድሩ ደግሞ ጥቁር ጄኔራሎችን አዩና አፋቸውን ያዙ፡፡ ‹‹እኛም አንድ ቀን እንዲህ እንሆናለን›› ሲሉም ተመኙ፡፡ ኢትዮጵያን በቀደምት መጠሪያዋ ‹‹አቢሲኒያ››
ብለው እየጠሩ፤ከንግስት ሳባና ጠቢቡ ሰለሞን በልጃቸው ቀዳማዊ ምኒልክ በኩል የሚመዘዘውን ሰለሞናዊ ስርወ መንግስት ወራሽ ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴን ሲገናኙ፤ ‹‹እነሆ ከይሁዳው አንበሳ ጋር ተገናኘሁ!›› ሲሉ ተአምራትነቱን ይመሰክራሉ። በዕድሜ ዘመናቸው በየትኛውም አለም ካደረጉት ጉብኝት ሁሉ የኢትዮጵያን ምድ
ር መርገጣቸውን እጅግ ላቅ ያለ ስፍራ ይሰጡታል፡፡ ‹‹ምድሪቱ፤ ያለማቋረጥ ወረራ የተፈፀመባትና ግን ለአንዲትም ጊዜ እንኳ በቅኝ ግዛት ስር ያልተንበረከከች፤የነፃነት ቀንዲል፣ የአፍሪቃዊያን እምብርት፣ ሉዐላዊት ሀገር ናት፡፡››ይላሉ፡፡ ምስክርነታቸው በአዛውንትነት ዕድሜ የተሰጠ መሆኑ የሚያመለክተውም ፤ንፅፅሩ፤ኃያላን
ሀገራቱን ጨምሮ በአለም ዙሪያ በመቶ የሚቆጠሩ ዶክትሬት ዲግሪዎችንና ሽልማት መአት ያንበሻበሿሰቸውንም ሁሉ ሚዛን ደፍቶባቸው መሆኑን ነው፡፡ ጉዳዩ የነፃነት ጥያቄ ነዋ!
".] የዮሐንስ ወንጌል ፡ ""እኔ በአባቴ ስም መጥቻለሁ አልተቀበላችሁኝምም፤"
የም/ቤቱ አፈ ጉባኤ ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን በበኩላቸው፤ የኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት ተለይተው የእርምት እርምጃ እንደሚወሰድ ለም/ቤቱ አባላት ተናግረዋል፡፡
አይመረመርም ፡ ሰውን ፡ መውደዱ ፡ አዳኝነቱ ፡ ጌታዬ
እርሳቸውም ነጭ ልብስ እንደማይለብሱና የቅንጦት ኑሮ እንደሚጸየፉ:
”ደቡብ ህዝቦች” በሚል ሥም አባይ ፀሐዬ ያቋቋመው ድርጅት ”አለ ይባላል በሣይንስ ግን አልተረጋገጠም” እየተባለ የሚቀለድበት፣ ዶክተር ካሱ ይላላ እንደፈለገ የሚያንገላታው ከሞቱት በላይ ያለ እቁብተኛ ነው።
አይ ኦ ኤም በጅቡቲ መጠለያ ስለሌለው ኢምባሲው ከጠባብ እስር ቤቶች ወደ ግቢ ወዳላቸው ሰፋፊ እስር ቤቶች እንዲዛወሩ እየሰራ ነው ብለዋል።
ኣይ ሕዚማ ዳርጋ ናብ 20 ይገብር እዩ ።
አንድ የማውቃት ሴት ባሏን ቤት ውስጥ የምታስተናግድበት መንገድ በጣም ፊት የመንሳትና የቁጣ ነገር የተቀላቀለበት በመሆኑ ጋብቻዋ ፈርሷል፡፡ በተለይ በቤት ውስጥ ስራ እንዲያግዛት የምትጠይቅበት መንገድ ጠባቂነት የተሞላበት ትዕዛዝ ስለሆነ ጋብቻዋን ንዶታል፡፡ በርግጥ በቤት ውስጥ የሚደረግ ስራና መተጋገዝ ለጋብቻና ለፍቅ
ር ጥሩ ነገር ይፈጥራል፡፡ ትዕዛዝ ሲበዛ ግን የሚያመጣው ችግር ጥላቻን፣ ጭንቀትንና ከዚህ ጋብቻ የምወጣበት መንገድ… ብሎ መፈለግን ይፈጥራል፡፡ በየጊዜው የሚደረግ ትዕዛዝና ቁጥጥር ባልን ወይም ሚስትን አርቴፊሻል ባህሪ እንዲፈጥሩና ከጋብቻው ራሳቸውን በስሜት እንዲያርቁ ያደርጋቸዋል፡፡ አንድን ሰው በጣም ለመቆጣጠር መ
ሞከር ትርፉ ያ ሰው የሚያመልጥበት ቀዳዳ እንዲፈለግ ማድረግ ነው፡፡
Next Post ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ተቆርጦብኝ ነበር አሉ
ህይወት ደቂ ሰባት ስለ ዝሰልዑ :
የማህበረሰብ አቀፍ የተቀናጀ የተፈጥሮ ብት አያያዝ ፕሮጀክት የልማት ስራ ከሚያካሄድባቸው 26 ወረዳዎች መካከል በሜጫ፣ በሰሜን እና ደቡብ አቸፈር እንዲሁም ባህር ዳር ዙሪያ በመገኘት ቁጥራቸው 60 የሚሆኑ ከስራ ሂደቶች፣ ከፕሮጀክትና ፕሮግራሞች የተወከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ ሰራተኞች ታህሳስ 1 እና 2 /2009 ዓ.ም
የመስክ ጉብኝት አደረጉ፡፡
የ ምርጥ የኤስኤምኤስ ካዚኖ ላይ ምልክቶች ይምረጡ
የሚሸጡ ተመሳሳይ ምስሎች ወደታች ማምረቻ አክሲዮን ማህበር, አዲስ አበባ
በእርግጥ አንዳንድ ወቀሳወች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ በጥንቃቄ የተላበሰ ወቀሳ የማቀርበው ግን ደካማ በሆነ አስተሳሰባችን ላይ እንጂ ግለሰቦችን እንዳልሆነ ከወድሁ አሳስባለሁ፡፡ ለጨለማ ጊዜ መብራት እንደሚያስፈልግ ሁሉ ለችገር ጊዜም ብልሃትና እውቀት ያስፈልጋል፡፡ ማንም ሰው ቢሆን ህይወቱን ለማሻሻል ሁሉንም ነገር በራሱ ብቻ
ማወቅ አይችልም። የሰው ልጅ በማንበብ፣ በመማር፣ በማየትና በማዳመጥ፣ ደጋግሞ በመለማመድ በብዙ ነገሮች ላይ አዋቂና ብልህ መሆን ይቻላል። ማንኛውም ነገር ትምህርት ያስፈልገዋል። ቆንጆ አቅጣጫ የሚያሳይና የሚያለማምድ ያስፈልገዋል። የራስ ትኩረት፣ ክትትልና መለማመድ ያስፈልገዋል። የጋራ ትብብር ያስፈልገዋል።
ከዚህ ውጭ ግን ሙሰኛ ምንጊዜም ቢሆን ሙሰኛ ነው፡፡ ከህዝቡም አካባቢ የተደመጠው አስተያየት ልክ ነው፡፡ አንዳንዱ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ አንዳንዱ ደግሞ እንደሱ ላይሆን ይችላል፡፡ ይህን የሚያጣራው ግን ፍርድ ቤት ነው፡፡ ገንዘብ በቤቱ ያልተገኘበት ሙሰኛ አይደለም ሊባል አይችልም፡፡ ይሁንና በህዝቡ እይታ ገንዘብ በቤቱ የ
ተገኘበትና ያልተገኘበት ዕኩል ሊመዘን አይችልምና የተለያየ አስተያየት ማንፀባረቁ ልክ ነው፡፡
ያሉትን አምቡላንሶች በተገቢው መጠን ከመጠቀም አንፃር ከሚያስፈልገው የተማከለ አሰራር በተጨማሪ ማህበረሰቡ አስፈላጊውን ትብብር ማድረግ ይኖርበታል፡፡ መንገድ ቅድሚያ ከመስጠት ጀምሮ ሌሎችም ሀላፊነቶቹን ሊወጣ ይገባል፡፡ ‹‹ባለው ነፃ የስልክ መስመር ደውለው የሚቀልዱ ብዙ ናቸው፡፡ ብዙዉን ጊዜ አገልግሎታችንን የሚፈልጉ
ሰዎች መስመራችን በእነዚህ ሰዎች ስለሚያዝ አያገኙንም፤›› ያሉት አቶ በሬሳ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
4. አቶ እንዳለ ገ/ሕይወት - ኢዴአፓ መድህን የነበሩ
የፌዴሬሽኑ ሪፖርት እንደሚያሳየው በዓለም ዙሪያ በ2045 የህመሙ ተጠቂዎች በ162 በመቶ ይጨምራል፡፡
የዓድዋ መነሻ ውጊያ ሁለት ቀን ሲቀረው የጦር ኃይሉ ጀነራሎች ከፍተኛ ውይይት ለማድረግ አዲግራት ውስጥ በተሰበሰቡ ጊዜ የበላይ መሪያቸው ጀነራል ባራቲየሪ ስለጦር ግንባሩ ጠቅላላ ሁኔታ ገለጣውን በማጠቃለል “የሁለት ቀን ስንቅ ቀርቷል። ከኋላ መንገዱ ተዘግቷል። ምርጫው መዋጋት ወይም ማፈግፈግ ነው። ያለን መውጫ አዲቀይ
ህ ብቻ ነው። ምን ትመክራላቹ ?” ብሎ መድረኩን ለውይይት ከፈተ። በዕድሜ ከሁሉም ያንስ የነበረው ጀነራል ዳቦርሜዳ “ወደኋላ ማለትን ሃገራችን አትቀበለውም። ሁለትም ሶስትም ሺህ ሠው ቢሞትብንም ተዋግተን እንሸነፍ እንጂ አናፈገፍግም” አለ። ጀነራል አረሞንዲና ጀነራል አልቤርቶኒ ይህንኑ ሃሳብ ደገፉ።
በዜጎች መፈናቀል መንግስት ከተጠያቂነት ማምለጥ አይችልም – ከመድረክ የተሰጠ መግለጫ _ kafaforfreedom
"የወያኔ አሰራር የስፖርቱን ውጤት ለውድቀት እንዳበቃ ባለስልጣናቸው ሃይሌ ገብረስላሴ አመነ- ""The worst in the last 20 years"""
5 (Amharic) እያንዳንዱ አሜሪካዊ ታላቅ repugnantà ዘማቾች መታሰቢያ ድረስ ማቆም የለብህም. እና ከጊዜ አካል መልካም ሥራ #SecShulkin #DeptVetAffairs! Https:
አሰቻለው ደሴ በአሁኑ ወቅትም ጨለማ ቤት ታሰሮ የሚገኝ ሲሆን ጨለማ ቤት የገባበትን ምክንያት እንዲገለፅለት ለቂሊንጦ እስር ቤት ኃላፊ እንዲሁም የቂሊንጦ ጥበቃ እና ደህንነት ኃላፊ ጥያቄ ቢያቀርብም መልስ እንዳላገኘ ገልፆአል።አስቻለው ደሴ ማዕከላዊ በተፈፀመበት ድብደባ ምክንያት በህመም ላይ የሚገኝ ሲሆን ለፍርድ ቤቱ
አቤቱታ አቅርቧል። ከዚህም በተጨማሪ በማዕከላዊ እስር ቤት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙበትን መርማሪዎች እንዲከሰሱለት ለፍርድ ቤቱ ያቀረበ ሲሆን ፍርድ ቤቱም በዛሬው ቀን “እያየነው ነው” የሚል መልስ ሰጥቷል።
Ethiopian News & Events አዲስ ዜ በወጣትነቱ ወደማይቀርበት ሄደ ያሳዝናል ግን በህክምና ስህተት የሞተው? Melat 04-19-18, 05:
ይድረስ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ስድብ አምራቾች! አቤ ቶኪቻው - ETHIOFORUM-ኢትዮፎረም
በኔ ኣስተያየት እኛ ኢትዮጵያውያን መጀመርያ በህብረት ያገራችንን እድገት ማረጋገጥ፣እድገቱ የስራ እድል ይፈጥራል፣ የስራ እድሉ ሃብትን ይፈጥራል፣ ሃብቱ ደግሞ ሰላም ነፃነት፣ፍትህ፣የመፃፍ ነፃነት ወዘተ ይፈጥራል!ስለሆነም ኣሁን ሁላችን ያገራችን እድገት እናረጋግጥ! እድገቱ ከተፋጠነ ሁሉም በይጊዜው ይደርሳል! የቅኝ ገ
ዢዎቻችን ኣገልጋይ ከመሆን ብንቆጠብ ዉሎ ኣድሮ ጥቅሙ ለኛ ነው!
የሸቀጦች አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት ሕዝቡን እያማረረ ባለበት ጊዜ የሚያባብስ የምንዛሪ ለውጥ ፖሊሲ መንደፉ ወቅቱን ያልጠበቀ ነው ያሰኛል፡፡ የዋጋ ንረትን በተመለከተ ምን ጊዜም ቢሆን የመንግሥት ፖሊሲ መሆን ያለበት ተቃራኒ ዕርምጃ በመውሰድ አለዛቢ ልጓም እንጂ፣ የሚራመደው እንዲሮጥ የሚሮጠው እንዲጋልብ ቆስቋሽ