text stringlengths 0 200 |
|---|
መሆን የለበትም፡፡ |
<<4ኛ ወንጀል ችሎት በር እንደቆምን 5: |
በሲሲና ግብርና ምርምር ማዕከል የጥምር እርሻና ደን ተመራማሪና የስራ ሂደት ተጠሪ ቢቂላ መንግስቱ፤ በምርምር ስራቸው ካካተቷቸው መካከል አንዱ፣ ዝርያው በመጥፋት ላይ ያለውን ጥቁር እንጨት እንዳይጠፋ የማላመድ እና የማስፋፋት ሥራ ነው፡፡ |
ሚስት ትታመምና ወደከተማ ከባሏ ጋር ትወጣለች ... ሆስፒታል ለመታከም: |
ይኽም ይቅርታ ጠያቂው በግልጽ ይቅርታ ሲጠይቅና ይቅርታ አድራጊው በግልጽ ይቅርታ ሲያደርግ ነው: |
እኔ በበኩሌ የኛ ውሸት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር.....አንፎርቹኔትሊ አይደለም : |
እኔ እንደውም ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ እያለሁ ያጋጠመኝ ነገር ነበር (በኋላ እጽፈዋለሁ) ያን ሁሉ ረስቼ ለመያዝ የሚመቹ በጣም ቀላል የሆኑ ግን ለመግዛት በጣም ውድ የሆኑ ሁለት መሳርያዎች እዚህ ያለሁበት ሀገር ያለው ዩኒቨርሲቲ ሲጥል ወስጄ እቤቴ አስቀምጬ ነበር: |
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ካላት የሕዝብ ብዛት አንፃር ከቀዳሚዎቹ ረድፍ ነች። በሠለጠነ መንገድ ከተጓዝን ልዩነታችን ውበታችን ነው። ከ86 በላይ ብሔር ብሔረሰቦች ላላት ኢትየጵያ ልዩነት የግጭትና የሁከት ምንጭ ሳይሆን ከሠራንበት የሀብትና የዕውቀት ምንጭ ነው።ጠንክረን ብንሠራ ልዩነታችን የቱሪዝም መስህብ ሆኖ ገፅታችንን እን |
ገነባበታለን ፣ ብሔራዊ መግባባት እንፈጥርበታለን፣ጥሪት እንቋጥርበታለን፣ ከድህነት የምንወጣበትን መንገድ እንዘረጋበታለን እንጂ ልዩነታችንን ልንሻኮትበትና ልንጋጭበት ምክንያት አይሆንም። እርስ በርስ ብንጋጭ ደግሞ ከሕዝብ ብዘታችን አንፃር ችግሩ ወደ ጎረቤት ሀገራትም የሚያንዣብብ ይሆናል። |
እኛ እስረኞች ይህ ሁሉ በደል እየተፈፀመብንም ጠንካሮች ነን: |
አሮጌውን iPhone / iPad ማጥራት ማን ይገባል? |
3. በዚህ መዝገብ ተሰጥቶ የነበረው የአፈጻጸም እግድ ተነስቷል፡፡ |
"የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ለዋስ መብታቸው መታገድ የሰጡት መልስ ""ተገቢ ያልሆነና ሕግን ያልተከተለ ነው"" ሲል ፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መልስ ሰጠ፡፡ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በአቶ በቀለ ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሣ |
ኔ እንዲያፀናም ጠይቋል፡፡ ......" |
ይህ ጥያቄ እጅግ በጣም ተገቢ ጥያቄ ነው። |
ሴይንት ጁድ ወይም ክርስቲያን የሚል መጠሪያ የተሰጠው ኃይለኛው አውሎ ንፋስ በሰሜን አውሮጳ ሀገራት የ13 ሰዎች ሕይወት አጠፋ፣ በሰዓት 120 ኪሎ ሜትር ፍጥነት የሚነፍሰው ዝናብ የቀላቀለው |
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ በበኩላቸው ተመራቂዎች ከዩኒቨርሲቲው የገበዩትን እውቀትና ክህሎት ከነባራዊው የሥራ ዓለም ልምድ ጋር በማጣመር በተመረቁበት ዘርፍ ብቁ ባለሙያ መሆን እንደሚገባቸው ተናግረዋል፡፡ መንግሥት ከተሞችን ለነዋሪው ምቹ፣ ጽዱና ውብ ለማድረግ በትኩረት እየሠራ በሚገኝበት ወቅት በመመ |
ረቃችሁ በዘርፉ የበኩላችሁን ድርሻ ለመወጣት ራሳችሁን ማዘጋጀት ይጠበቅባችኋልም ብለዋል፡፡ |
ዛሬ ነገ ሳንል መነሳት የዜግነት ግዴታችን ነው! |
ትምህርቲ ቋንቋ ሽወደን ንሓደስቲ ስደተኛታት (1.5 MB) |
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትርጓሜ የህይወት በር የተዘጋችባት ተገለባባጭ ሰይፈ ነበልባል ዘላለማዊት አይደለችም። የገነት በርም በአዳም ላይ ለዘላለም ተዘግታ የምትኖር አይደለችም። ይህ ነገር በጥንቃቄ እና በአጽንኦ እንድናስተውላቸው ከሚገቡን ነገሮች አንዱ እና የመጀመሪያው ነውና ላብራራው። |
አማሌቃውያን በጺቅላግ ላይ ጥቃት ሰነዘሩ፤ በእሳትም አቃጠሏት (1-6) |
ለዛ ነው የተጋለጠ የመገናኛ ቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪ ውስጥ በደመናው የተሟላ የመገናኛ ዘዴን እንዲመራ እያደረገ ነው. የመገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች በአብዛኛው በሚሰሩበት ቦታ ላይ ማለትም በቢሮዎች, የግል ውሂብ ማዕከል, በይፋ ደመና ወይም በድርጅቶች አማካኝነት ለሚሰሩ የማስተዋወቂያ ዓይነቶች በመጠቀም ይዘታቸውን መፍጠር, |
ማሰራጨት እና ገቢ መፍጠር ይችላሉ. |
ወደፊት አብዛኛው ሰው የሚኖረው በሰማይ ላይ ነው ወይስ በምድር? |
መሬት፣ የባንክ ብድርና የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ነው ሲመላለስ የነበረው ክቡር ሚኒስትር፡፡ |
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ Wed Apr 01, 2015 10: |
ጠንካራ የይለፍ ቃል መደበኛ እና በዘፈቀደ የተመረጡ ቃላትን በመጠቀም መፍጠር ይችላሉ፡፡ ይህ ተፈጠሯዊ ካልሆኑ ዝብቅርቅ ፊደሎች እና ምልክቶች በተሻለ ለማስታወስ ይቀላል፡፡ ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች ጠንካራ የይለፍ ቃል መፍጠር የሚለውን መመሪያችንን ይመልከቱ፡፡ |
የሰጠንን ጊዜ እንዴት በታማኝነት እንደተጠቀምንበት ይጠይቀናል፡፡ እግዚአብሄር በቀን ስለሰጠን 24 ሰአት እንጂ ስላልሰጠን 25 ሰአት አይጠይቀንም፡፡ የሰጠንን 24 ሰአት ግን እንዴት ለእግዚአብሄር ክብር እንደተጠቀምንበትና እግዚአብሄር በህይወታችን ላስቀመጠው ራእይና ሃላፊነትና እንዳዋልነው ታማኝነታችን ይለካል፡፡ እግ |
ዚአብሄር ያለው አንድና ብቸኛ መመዘኛ ታማኝነት ነው፡፡ |
አንድ ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር ሰዎች በችግራቸው ላይ መቀለዳቸው ነው። ሰው ሁሉ በራሱ ላይ ይቀልዳል፣ በኑሮ ይቀልዳል፣ በባለግዜዎችም ላይ ይቀልዳል። |
አምላኬ ታሪኬን ለውጠው - New 2016 Tewahedo Mezmur by Dn. T... |
ሁለት ኢትዮጵያውያን በካይሮ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን ጽ/ቤት በራፍ ላይ ራሳቸውን አቃጠሉ _ The time for change |
ፎዚ የአላህ ባሪያ የያሲን ኑሩ አድናቂ vh November 24, 2018 at 8: |
የአዳራሾችና መኝታ ቤቶች፣ ቢሮዎችና የእንግዳ መቀበያ፣ መዝገብ ቤት እና መጋዘኖችን ጨምሮ 80 ክፍሎች በተገነቡለት ቤተመንግስት፤ ትልቅ ቤተመጻሕፍት ይዟል። ቢያንስ ቢያንስ በ20ሺ ግዙፍ ሰነዶች የተደራጀው ቤተመጻሕፍት፣ የሂሳ ብ፣ የሳይንስ፣ የሃይማኖት፣ የአስተዳደር፣ የመማሪያና የጥበብ ጽሑፎችን ያካትታል። |
በቅዱስ ¬ትርያርኩ የተነበበው መግለጫ በመጨረሻ እንዳመለከተው፤ ቅዱስ ሲኖዶስ በየጊዘው ከሚያስተላልፋቸው መልእክቶች መካከል ሰላምና መረጋ ጋት የመጀመሪያውን አጀንዳ ይዘው ይገኛሉ በማለት ጠቁሞ፤ እግዚአብሔርን ማመስገን፣ ቤተክርስቲያንና ወገንን ማገልገል፣ ሀገርን ማልማት የሚቻለው ፍቅር፣ አንድነትና ሰላም ሲኖር ብቻ |
ነው ይላል፡፡ |
በሩ ፡ ሳይዘጋ ፡ ጌታን ፡ ማሰብ ፡ ነው |
18ኛዉን የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ካስተናገደችዉ ከመዲና አዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ የለቱ ትኩረት በአፍሪቃ ርዕስ ነዉ። በሁለት መቶ ይሮ ወጭ ታንጾ ከቻይና መንግስት ለህብረቱ የተበረከተዉ ግዙፍ ህንጻ ዉስጥ ለመጀመርያ ግዜ የተሰበሰቡት የአፍሪቃ ህብረት መሪዎች ተወያዩ? |
ምንም ዓይነት ኃጢአት ያልተገኘበት ኢየሱስ አባቴ ያዘዘኝን አደርጋለሁ ብሏል፡፡ ለዚህም ነው ሰይጣን በሱ ላይ አንዳች ለማድረግ ምንም ሕጋዊ መሠረት ሊያገኝ ያልቻለው፡፡ ይሄ ደግሞ የመስቀሉን ሚስጥር እንድንረዳ ትልቅ አቅም ይሆነናል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የኢየሱስ ሞት ሰይጣን ሕጋዊ ቀጪ እንዳይሆን መሠረቱ ሁሉ እንዲፈራር |
ስበት አድርጓልና፡፡ |
የሚሊዮኖችን ድምፅ በመሰብሰብ ከህገ መንግስቱ ጋር የሚጋጨውን የፀረ ሽብርተኝነት ህግ በመቃወም እንዲሰረዝ የተቃውሞ ስምምነት ፊርማ(ፒቲሽን) በማሰባሰብ ለእስር ተዳረጉ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች እና የኃይማኖት ነፃነት ጠያቂዎች እንዲፈቱ እንጠይቃለን ብሏል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሀገሪቱ በተለያየ ምክንያት ገጠርና ከተማ ያ |
ሉ ከአዲስ አበባና ሌሎች ከተማ ያሉ ዜጎች አለአግባብ ከሚኖሩበት ቀዬ ማፈናቀል በተለይም ዘርን መሰረት በማድረግ ከጉራፈራዳና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ያሉ ነዋሪዎች እና በልማት ስም ለውጭ ዜጎች መሬት እየተሰጠ እንደ ጋምቤላ ያሉ ዜጎቻችን መፈናቀላቸው ህገወጥ ተግባር ነው በሚል በማውገዝ የድርጊቱ ፈፃሚዎችን ለፍርድ ማቅረብ |
እንደተዘጋጀና ለዚህም እንቅስቃሴያችንን የሚደግፉ ኢትዮጵውያን ፊርማቸውን እንዲያኖሩ ጠይቋል፡፡ |
ደቡብ ክልል ውስጥ 13 ነባር ዞኖች እና 8 ልዩ ወረዳዎች ባሉት ላይ አንድ አድስ ዞን ተጨምሮ 14ኛው ዞን ሆኗል፡፡ |
የባራክ ኦባማ ወንድም ማሊክ ግን ‘ዴሞክራትን ጠላሁ ማለት ወንድሜን እጠላለሁ ማለት አይደለም’ አለ። ከ40 ዓመት በፊት የነበሩት የኛ ሰዎች ግን በፖለቲካ ልዩነታቸው የእናታቸውን ልጅ አሳልፈው ሰጡ። |
ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን _ አቃቂ ቃሊቲ ሲያሸንፍ ልደታ እና ቦሌ ነጥብ ተጋርተዋል |
“ደንብ” ማለት ስለበጐ አድራጐት ድርጅቶች እና ማህበራት ምዝገባና አስተዳደር የወጣ የሚንስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 168/2001 ነው፡፡ |
ነገር ግን ይህ ሀሳብ በተአምር ተግባራዊ ሊሆን አይችልም: |
“ያለፈውን በመውቀስ የትም አንደርስም። አሁን ማየትና ማሰብ ያለብን ወደፊት ነው። ሌሎች ወገኖችን አግልለን ብንታገል የትም አንደርስም። ያለፈው የትግል መንገድ ስህተት ነበር” ብለዋል። ስለ ኦሮሞ ህዝብ ነጻነት መከበር ሲናገሩ “የሁሉም ኢትዮጵያዊ መብት ካልተከበረ የኦሮሞ መብት ብቻውን ሊከበር አይችልም” በማለት መመ |
ለሳቸውን ለማወቅ ተችሏል። |
- ይቺ ደግሞ ሰሞኑን ያመጣችኋት ዝማሬ ናት? |
‹ሃናፋውያን ብዙውን የሙስሊም ማህበረ ሰብ የሰጡት የተናገሩት፡ ‹የልጆችን ማሳደግ ሁኔታ እንደሚከተለው ነው፡፡ በቅድሚያ ሚስት እስልምናን መቃወም አይኖርባትም፡፡ እርሷ እስልምናን ከተቃወመች፣ ልጆችን የማሳደግ ምንም መብት አይኖራትም፡፡ ሁለተኛም፣ እርሷ መልካም ባህርይ ያላት መሆን አለባት ምክንያቱም እርሷ በተከለከለ |
የግብረ ስጋ ግንኙነት መበከሏ ከተመሰከረ፣ ወይንም በስርቆት፣ ወይንም ዝቅተኛ ስራ ካላት ለምሳሌ ለቅሶ አስለቃሽ ከሆነች፣ ወይንም ዳንሰኛ ከሆነች ልጅ ማሳደግ መብቷን ታጣለች፡፡ ሦስተኛ፣ የልጅ አባት ያልሆነን ሰው ለማግባት አይፈቀድላትም፡፡ እርሷም እንደገና ካገባች ልጅ የማሳደግ ምንም መብት አይኖራትም፣ ይህም አዲ |
ሱ ባሏ ከልጁ ጋር በአባት በኩል አጎት ሆኖ ካልተዛመደው በስተቀር ነው፡፡ ነገር ግን እርሷ የሌላ አገር ሰውን ካገባች ልጅን የማሳደግ ምንም መብት አይኖራትም፡፡ አራተኛ ልጇን ያለ ጠባቂ መተው አይኖርባትም፡፡ በተለይም ልጇ ሴት ልጅ ከሆነች፣ ምክንያቱም ሴቶች ልጆች ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ስለዚህም እናትየዋ ወደ ረዘ |
ም ላለ ጊዜ ወደ ውጭ የምትሄድ ከሆነ እና ልጇን የምትረሳ ከሆነ ልጅን የማሳደግ መብት አይኖራትም፡፡ አምስተኛ፣ አባትየው ድሃ ከሆነ እና እናትየው ልጅን ያለ ክፍያ አላሳድግም ካለችና የልጁ አክስት ‹እኔ ልጁን በነፃ እጠብቀዋለሁኝ ካለች› ከዚያም አክስትየዋ ልጁን የማሳደግ መብት ይኖራታል፡፡ የእስልምናን ሃይማኖት መ |
ከተል የልጅ ማሳደግን መብት የማግኘት ሁኔታ አይደለም፣ አንድ ባል ከመጽሐፉ ሰዎች አንዲቷን ቢያገባ እርሱ ሃይማኖቱን እስካልካደ፣ ወይንም እስካልረከሰ ድረስ እርሷ ልጅ የማሳደግ መብት ይኖራታል፡፡ ነገር ግን ያ ካልሆነ ማለትም እርሷ ልጇን ወደ ቤተክርስትያን ስትወስድ ቢያያት ወይንም የአሳማ ስጋ ስትመግበው ቢያይ ወይ |
ንም ወይንን ጠጅ ስትሰጠው ቢያይ አባትየው ከእርሷ ላይ ልጁን የመንጠቅ መብት ይኖረዋል፣ ጤነኝነት (ንፁህነት) በሁሉም ዘንድ የተደገፈ ቅድመ ሁኔታ ነውና› 'Abd ar-Rahman al-Gaziri, al-Fiqh 'ala al-Mazahib al-Arba'a, Dar al-Kutub al- 'Elmeyah, 1990, vol. 4, |
p. 522፡፡ |
የሶማሊያ መንግስት የልኡካን ከአማራ ክልል ምክር ቤት ጋር በፌደራሊዝም ስርዓት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አደረጉ |
- ክቡር ሚኒስትር ቻይና የአፍሪካ ወዳጅ ናት፡፡ |
ይህንን አሳፋሪ የምልበትም ምክንያት፣ የሃገር አንድነት በማፊረስ ታሪክን ለመዋጋት የታሰብ ዝግጅት ስለሆነ፣ ድሮም ቢሆን ከደደቢት ማፊያ ከዚህ የተሻለ መጠበቅ ስለማይቻል ነው! |
ሴትነቷን እና ሰብአዊ ፍጡር መሆኗን ክደው ተንቀሳቅሰዋል፡፡ |
(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ በዚህ ሰሞን መቼም ከእግር ኳስ ውጪ ማውራት በሕማማት ስለ ቁርጥና ጥብስ እንደማውራት ሳይቆጠር አይቀርም። እኔም ብሆን ስለ እግር ኳሱ ማውራቱን መች ጠልቼው። በርግጥ ይኼ ሁሉ ወፈ ሰማይ የስፖርት ተንታኝ በየኤፍ.ኤሙ ሲተችበት በሚውለው የተጫዋቾቻችን ብቃት፣ ጥራት፣ የ |
ኳስ ጥበብ፣ የሽልማት ዓይነት፤ የተጋጣሚዎቻችን ሁኔታ፣ የተጫዋቾቻቸው ዝና፣ ማን ከየትና ከየትኛው ክለብ እንደመጣ፣ አሰላለፋቸው እና ከኢትዮጵያ ጋር ሲገጥሙ ሊኖራቸው ስለሚችለው አያያዝ ለመተንተን ሙያውም መረጃውም የለኝም። (“ችሎታ የለኝም” አለማለቴ ይሰመርበት። ማን ይሞታል። መቸም “አልችልም” ማለት ጎጂ ባህል ሆ |
ኗል።) ቢያንስ የእንጀራ አገሮቻችን አሜሪካ እና ስዊዲን ስላፈሯቸው እና ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ስላበረከቷቸው ተጫዋቾቻችን መወያየት ይቻላል። |
Ethiopia Zare - 121ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳላስ ቴክሳስ |
One Response to “ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ” |
ከላይ በመግቢያው ላይ እንደተጠቀሰው በኢትዮጵያ ፌ/ዴ/ሪ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 9 በንዑስ አንቀጽ አንድ ላይ የበላይ ህግ ያጎናፀፋቸው መብቶች በሰላማዊ አሰራር የመንግስት አካል ወይም ባለሥልጣን ውሳኔ ከዚህ ሕገ-መንግስት ጋር የሚቃረን ከሆነ ተፈፃሚነት እንደማይኖራቸው ይደነግጋል፡፡ |
በዓመት በግምት ከ44-49 ሺህ ቶን አሳ ይመረታል። ከሚመረተው የአሳ ሀብት ከዋና ዋና ሀይቆች 72%፣ ከወንዞች15% እና ከሰውሠራሽ ግድቦችና ከሌሎች የውሃ አካላት 13% ነው። አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ ብ/ብ/ህዝቦች ከግድቦችና ከሀይቆች በሚገኝ አሳ በጣም የታወቁ ናቸው። ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ ክልል በወንዝ አሳ |
የታወቁ ናቸው። |
ከሞት ፡ ድኛለሁና ፡ ላንተ ፡ ምስጋና |
የሚሆነው ፡ ሁሉም ፡ ለበጐ ፡ ነው (፪x) |
እነዚህ በሰው ልጆች ላይ ወንጀልን የፈጸሙ ጨካኞች በሰው አገር ሄደው ተደብቀዋል፡፡ እነዚህ ወንጀለኞች በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በበማታለል ገብተው ለ30 ዓመታት ተደብቀዋል፡፡ እነዚህ በሰው ደም የተዘፈቁ ወንጀለኞች በቀላሉ ሊያዙ በሚችሉበት አገር በመሄድ ለድፍን ሶስት ዓመታት የተደበቁም አሉ ፡፡ |
በጣሊያንና ስዊዘርላንድ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የእንግሊዝ ክለቦች የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል። |
ምህረትህ ፡ ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ጌታ |
7. የአምላክን ቅዱስ መንፈስ ማግኘትህ የሚጠቅምህ እንዴት ነው? |
ለውጥን የሚገዳደሩ ሰዎች/ሃይሎች መጪው ጊዜ ብሩህ ሆኖ ስለማይታያቸው ደግመውም ቢነግሯቸው አይሰሙም፡፡ ለምሳሌ ደራሲው አቶ ሚካኤል ሽፈራው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢያንስ ሶስት ጊዜ ያህል ምላሽ የሰጡበትን ጥያቄ “የኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ“ በሚል ርዕስ ሥር /ገጽ 16/፣ ጥያቄውን ደግመው የሞኝ ለቅሶ አስመልሰውታል፡፡ ይህን |
ጉዳይ በተመለከተ ጠ/ሚሩ በአንደበታቸው “ይህ የመንደር ፖለቲካ ነው፡፡ የሁለቱ አገሮች ግንኙነት በፌደራል ደረጃ የሚፈጸም ስለሆነ ሌላ አተካሮ አያሻም” ቢሉም ደራሲው ከወደቀበት አንስተው፣ ጠጋግነውና አሰማምረው ብቅ አድርገውታል፡፡ እንደው በሞቴ ከገባንበት አዘቅት ውስጥ መውጣትን በጉጉት የሚጠብቅን ህዝብ፣ ስለ ዕር |
ቅ አንስተን ማድከሙ የሞኝ ሥራ አይመስልዎትም? ደራሲው ይህን አገር ያወቀውን ፀሃይ የሞቀውን ጉዳይ ደግመው ለማንሳት መውተርተራቸው በራሱ፣ በለውጡ ፍጥነት ደንግጠው ከገቡበት ድባቴ እንዳልወጡ በቂ ማስረጃ ነው፡፡ ከዚህ ገብተውበታል ብለን ከምንለው የህልም ዓለም ለማንቃት፣ እሳቱ ሰ የአካባቢውን “ጂኦ ፖለቲካል“ የጊዜ |
ሁኔታ እየተነተኑ፣ በሩቅ ያሉ የአገር መሪዎችና ሃያላን መንግስታት የሰጡትን ድጋፍ እያስታወሱና አገሪቱ በአለም አቀፍ ድርጅቶች እያገኘች ያለችውን ድጋፍ እያመላከቱ ቢመክሩዋቸው መልካም ነው፡፡ ይህን የማይረዱ ከሆነ ደግሞ የለውጡ ሞተርና ጠባቂ የሆኑትን የአገሪቱን ወጣቶች ሁኔታ በማሳየት ዝም አይነቅዝም ይበሏቸው። በ |
ጣም አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በቅርቡ በኢቢሲ ቴሌቪዥን “የልቦና ውቅር” መሰናዶ ላይ ተገኝተው እያዝናኑ፣ ሃሳባቸውን ያካፈሉትን የዶ/ር ዳኛቸውን ቃለ ምልልስ ይጋብዟቸው፡፡ ባቡሩ ፈጣን ነው! |
Previous story የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ? |
ልጆች ማሳደግ ከ1 እስከ 5 አመት |
ወንዶች ከማርስ ሴቶች ከቪነስ፤ እናቷ ዳኛ ልጇን እንዳንከስ… አሳዬ ደርቤ |
አምላክ የመጀመሪያውን ሰው አዳምን ከመፍጠሩ በፊት ምድር ላይ ኤደን ተብሎ የሚጠራ አንድ ትንሽ ቦታ መርጦ ስፍራውን ውብ የአትክልት ቦታ አደረገው። ቅዱሳን መጻሕፍት፣ ከኤደን የሚመነጩ አራት ወንዞች እንደነበሩ ይናገራሉ። * የኤደን የአትክልት ሥፍራ ይገኝ የነበረው በአሁኗ ቱርክ ምሥራቃዊ ግዛት ውስጥ እንደሆነ ይታሰባ |
ል። ኤደን ገነት በእርግጥም በምድር ላይ ነበረ! |
‘ለዘብተኛ' ተብሎ የሚታወቀው የቱርክ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር ናጅመዲን ኢርባካን ለጀርመን ጋዜጠኞች መልስ በሰጠበት ጊዜ የተናገረው የሚከተለውን ነው፦ |
ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከጨቋኝ ሥርዓት/ከባርነት ነጻ ያወጣ፤ |
ግለሰቡን ሲፈትሿቸው 1,200 ዶላርና 1,600 የሳዑዲ ሪያል አግኝተው ከወሰዱ በኋላ፣ ወደ ካራማራ ፖሊስ ጣቢያ ወስደው እንዳሳደሯቸው ክሱ ያስረዳል፡፡ በማግሥቱ ግንቦት 15 ቀን 2005 ዓ.ም. የግል ተበዳይን ቤታቸው በመውሰድ ቤታቸውን በመበርበርና የተቆለፈ ሳምሶናይት በመስበር 8,000 የሳዑዲ ሪያልና 2,000 ዶ |
ላር፣ በድምሩ ወደ ኢትዮጵያ ብር ሲቀየር 106,880 ብር ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸውንም በክሱ ተጠቁሟል፡፡ |
★★ Love Quotes ★★ ነፃ ሙዚቃን አውርድ |
ኦዲዮ-ቪዥዋል በሕገ-ወጦች መስፋፋት ምክንያት የአባላቴ ቁጥር ቀነሰ አለ |
መጽሐፍ ትዕዛዝ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ.ዝጋ ቅጽ. |
የሳውዲ አረቢያ ባለስልጣናት ወደ ኢትዮጵያ ጉድ ጉድ ማለት ያሳሰባቸው ግብጻውያን ዛሬ በካይሮ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ። |
ሰው የሰለቸው መፈክር እንደ ገና ይወረወራል። በዘመናቸው በጊዜአቸው ቁም ነገር ያልሰሩ ሰዎች ምንም ነገር እንዳልሆነና እንዳልተደረገ „እንደገና እድሉን ስጡን“ ይላሉ። ችግሩ (የኢትዮጵያ) ችግር ያለው ተራው ሰው ጋ አይደለም። |
በሌላ በኩል ደግሞ ከአጎቷ ጋር ወደውጪ ለመሄድ ልቧ የተነሳሳው እንከን የለሽ ገና የሁለት ወር እርግዝናዋን የስምንት ወር ስታስመስለው ማየት የቴአትሩን ኮሜዲነት ሳታየር በር ላይ ያደርሰዋል። ሁኔታዋን የታዘበው፣ ፍቅረኛዋ ሙሴ፣ “ኧረ ባክሽ እንደሚሆን ያድርግሽ” ማለቱ የሳቅ ፀበል ወደተመልካቹ የምትረጭ ንግግር ናት። |
በመጨረሻ ፅሑፌን የምደመድመው ከህንዶች ዘንድ ባገኘሁት አንድ አስተምህሮተ-ታሪክ ነው፡፡ የዛሬ 5,000 ዓመት ገደማ — ህንዳዊው መንፈሣዊ መሪ — ጎታማ ሲዳርታ — ወደኖረበት ቤተመንግሥት ድንገት ቤተሰቦቹ ትዝ ብለውት — በተመለሰ ጊዜ — ንግሥቲቱን ቬዳሂን ያገኛታል፡፡ ሲያገኛት ግን ያ ከ12 ዓመታት በፊት አብሯት |
የነረበው ደስታና ውበት ፍፁም ርቋት — ፍፁም ተክዛና በእንባ እየታጠበች ነበር፡፡ እና ከልቡ አዝኖ ትከሻዋን ይዞ አንገቷን ቀና ሲያደርገው… ጎታማን አየች፡፡ እና እርሱ ከዚያ በእርሷ ላይ በቤተመንግሥት ከወደቀባት መከራ በደህና ጊዜ ማምለጡን እያሰበች ምነው እሱን ባረገኝ እያለች ሁሌ ታስበው ነበርና ፊቷ ላይ የተስፋ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.