text
stringlengths
0
200
ጥታ ኃይሎች እየረገፉ እንደሆነ ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። አገዛዙ በፀጥታ ኃይሉ ላይ የደረሰበትን ጉዳትም ሆነ በአደባባይ የፈጃቸውን ዜጐች ቁጥር በአስር እጥፍ ቀንሶ በኢሰመኮ በኩል ሪፖርት ማውጣቱ መንግስታዊ ፍጅቱን “በተመጣጣኝና ህጋዊነት” ሥም ለማፅደቅና ኪሳራውን በቀላሉ በመግለፅ “እኔም ተጐጂ ነበር
ኩ” ለማለት ያለመ ነው።
3 -በእንግሊዝኛ ተባዝቶ ተጠርዞ በየአስፈላጊነቱ ተሰራጨ።ይህ የህ.ወ.ሓ.ት. ፕሮግራም በብዙ ኢትዮጵያዊ እጅ ስለሚገኝ ዝርዝር መረጃው አላነሳውም ፤ለአብዮቱታየ መነሻ ሁለት ነጥቦች አቀርባለሁ ።
በነጋራችን ላይ አቶ አንዳርጋቸው ስጋው አፈር አልበሰብ እንጅ አስመራ ገብቶ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ራሱን ካሰናበተ አመታት አልፈዋል። ልጅ የናቱን ጡት የተወ ያህልም በውስጥም በውጭም ተረስተዋል። አንዳርጋቸው ጽጌ ሲል/ብሎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ስመ ዝክሩ የሚስታውሰው ሆነ የሚዘክረው ዜጋ የለም።
ኒውካስል ካለፉት ስድስት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ ነው ማግኘት የቻለው።
ከዝግጅቱ አንዱ አካል የሆነው ታህሳስ 14 ቀን 2010 ዓ. ም. በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል የተካሄደው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ምሽት አንዱ ነበር።
ጥላሁን ታምራት (ቀይ እና ጠይም ናት)
2 የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍከት /ቲን ነምበር /ማቅረብ የሚችሉ
በጥቂት ዓመታት ጊዜ፤ በካርቱም ከተማ የሠፈሩትን የብሪታንያና የግብፅ ወታደሮች ከበባቸው፡፡
ራሱን አይ ኤስ አይ ኤስ ብሎ የሚጠራውን ቡድን ድርጊት በጥብቅ እናወግዛለን፡፡
ለካ ፡ ያስረሳል ፡ ችግር ፡ መከራ
Medical Team Development - የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በማቴዎስ 16.17 ላይ ያለው ስምዖን ጴጥሮስ ከሌላ ሰው የሰማውን ነገር ሳይሆን የሚያሳየው እግዚአብሔር እራሱ ለእርሱ ግልጥ እንዳደረገለት ነበር፡፡ ይህም እርሱ በሌሎች ሰዎች የመነገሩን ነገር ከመንገድ ሊያስወጣው አይችልም፡፡ እዚህ ላይ ያለው የጌታ የኢየሱስ ነጥብ አንድ ሌላ ሰው ከዚህ በፊት የተናገረውን ነገር መድ
ገሙ አልነበረም፡፡ እርሱ ማለትም ጴጥሮስ ከጌታ ኢየሱስ ጋር ኖሯል እንዲሁም ሰርቷል ነገር ግን አሁን በአዕምሮው ውስጥ ክርስቶስ እርሱ ክርስቶስ መሲህ መሆኑን የሕያው እግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ልዩ በሆነ መረዳት መገንዘቡን እናያለን፣ ይህንን ያደረገው አሁንም የሚያደርገው ደግሞ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡
የአምላክ ፡ ቃል ፡ ያሸንፋል (YeAmlak Qal Yashenifal)
ደግሞ ሰረዝ 7 በመባል የሚታወቀው የ ደ Havilland ካናዳ DHC-7, አራት አክናፊዎች ጋር የሲቪል አውሮፕላን ነው. ይህ አንድ አውሮፕላን አጭር በረራ እና ማረፊያ ነው. ይህ አምራቹ ዴ Havilland ካናዳ በ 1975 ውስጥ ይፋ እና ቦይንግ ኩባንያ የገዙ ጊዜ 1988 ድረስ ምርት ነበር. 113 ቅጂዎች ተገንብ
ተው ነበር. እርሱ ሰረዝ 8 ልማት ማበረታቻ የተወሰነ ስኬት ነበር.
አቶ በረከት ይህን ሁላ ሲያወሩ የተቀዳላቸው ሻይ በርዶ ነበር:
የአፍሪካ ነፃ አየር ገበያ እና የኢትዮጵያ እድል - Dagu Press - የህግ ክፍተትና ሙሰኞች የፈተኑት የሸማቾች መብት
One Response to ሰበር መረጃ በኢቲዮ_ኤርትራ ድንበር ከፍተኛ ጦርነት በነፃነት ዓሎችና በወያኔ ወታደሮች ተካሄደ
እርስዎ, ካለፈው ዓመት ውጤቶች ጥሩ አጠቃላይ እባክዎ አለህ ይህም እኛን ላክ.
ኩባንያው ንግድ እድገት ጋር በመሆን ኩባንያው ያለውን የማምረት ወርክሾፕ የማምረት አቅም ገበያ ውስጥ ግዙፍ ፍላጎት, አንድ NE ለማዘጋጀት የመጀመሪያውን ፋብሪካ አጠገብ ኩባንያው ማሟላት አይችሉም ...
የኤማላ ቃለ-ምልክቶች ባለሰነድ-ሰራሽ ሲሆኑ ፥ የሃቴማላ ግን በW3C በቅድሚያ የተደነበዩ ናቸው። መቀየር ፥ መለወጥ ፥ ወይም መሻር አይቻልም።
የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለመከታተል አላማ ሊውሉ አይችሉም፡፡ ምንም እንኳን እነዚህ የጉብኝት አሻራዎች(ኩኪሶች) የተጠቃሚን
«እኔኮ ጫካውን ሙሉ ፈተሽኩ እንኳን አንበሳ ላገኝ የአንበሳ ዱካ እንኳን ለማየት አልቻልኮምኮ» አለው አዳኙ፡፡
መሆን ፡ አልፈልግም ፡ በጎነት ፡ የሌለው
በስንት ድካምና ጭንቀት የቀን መቅረጫው መፍትሄ ተገኘለት:
የለሊት በረራዎችን ባየህ አብዛኞቹ የአረብ አገር ተጓዥ ወገኖቻችን እንዴት ባለ መንገድ እንደሚስተናገዱ ታይ ነበር:
ኦብነግ የኦጋዴን ህዝብ፣ የራሱ ዕድል በራሱ መወሰን አለበት ከሚለው አቋሙ አላፈገፈገም፡፡ የአዲሱን ርዕሰ መስተዳደር ሹመትም በክልሉ ለውጥ የማያመጣ በማለት ማውገዙን ቀጠለ፡፡ የተለመዱ ጥቃቶችንም በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች መፈጸሙን አጠናከረ፡፡ በነዳጅ ፍለጋ ላይ የነበሩ ቻይናውያንና ኢትዮጵያውያን ላይ በወሰደው ጥ
ቃትም አለማቀፋዊ መነጋገሪያ ለመሆን በቃ፡፡ የአብዲ መሀመድ ዑመር አስተዳደር በጊዜ ሂደት በሁለት እግሩ መቆም ጀምሯል፡፡
Home»መንግስትና አስተዳደር»የመከላከያ ሰራዊትን በአዲስ መልክ የሚያደራጅ ረቂቅ የማሻሻያ አዋጅ ቀረበ
ሜክሲኮ ላይ ለሶስተኛ ጊዜ የኦሎምፒክ ማራቶንን እንደሚያሸንፍ የተጠበቀው አበበ ቢቂላ በህመም ውድድሩን አቋርጦ ለመውጣት ሲገደድ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም የስፖርት አፍቃሪዎች ልብ በሃዘን ተሰበረ፡፡ ጀግና ጀግናን እንደሚተካ የተዘነጋ ይመስላል፡፡ አበበ 20ኛው ኪሎሜትር ላይ ውድድሩን አቋርጦ ከመውጣቱ በፊ
ት ከማሞ ጋር በሩጫ ላይ ያደረጉትን ምክክር አሜሪካዊው ኦሎምፒያን ኬኒ ሞር ለራነረስ ዎርልድ በፃፈው መጣጥፍ ላይ መተረኩን እንዲህ ይቀጥላል…
የከፋ የአየር ጠባይ ልውውጥ የሚያስከትለው የአየር ንብረት ለውጥ 16.10.2018
በሁለተኛው ዙር ቡድኑ በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ እየተመራ ከአዳማ ከተማ በውሰት ውል በፈረመው ኄኖክ ካሳሁን ምክንያት አሰልጣኙ ባደረጉት መጠነኛ የተጫዋቾች የሚና ሽግሽግ ቀድሞ ከሚጫወትበት የተከላካይ አማካይነት ስፍራ ወደፊት በመጠጋት መጫወት ችሏል፡፡ ይህንን አዲሱን ሚናውን በፍጥነት በመላመድ በሁለተኛው ዙር እ
ጅግ የተለየ ተጫዋች ሆኖ መቅረብ ችሏል፡፡ በዚህም ንታምቢ በቡድኑ የሁለተኛው ዙር ላለመውረድ እስከ መጨረሻ ሳምንት ባደረጉት ትግል ውስጥ ጥሩ እንቅስቃሴን ማሳየት ችሏል፡፡
ከዚህ በኋላ የአገር ህልውና ነው ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባው እንጂ የስልጣን ወይም የመንግስትነት ክብር አይደለም፡፡ ይህቺ አገር ህልውናዋን ጠብቃ እንዴት ወደፊት ትራመድ የሚለው ነው አሁን አንገብጋቢው ጥያቄ፡፡ ይሄ ጥያቄ ተስፋ እያገኘ ሲሄድ ደግሞ መንግስት በህዝብ ዘንድ አመኔታ ለማግኘት ማሞከር ይችላል፡፡
አንዱ ጥያቄና የሃገሪቱ ችግርም መንግሥት በህዝቡ ዘንድ ያለው አመኔታ ጉዳይ ነው፡፡ እስረኞችን ያለ ቅድመ ሁኔታ መፍታት ራሱ የህዝብ አመኔታ ወደ ማግኘቱ ሊወስደው ይችል ነበር፡፡ ሰሞኑን የተፈጠረውን አድማና ተቃውሞውንም ያስነሳው ይኸው የመንግሥት ግትር አቋም ነው፡፡ መንግሥት ከህዝቡ ጋር የሚታረቅበትን ዕድል ነው ለ
ማግኘት መጣር አለበት፡፡ ቃል የገባኸውን አልፈፀምክም ወይም እየፈፀምክ አይደለም የሚል መልዕክት ነው ያለው የሰሞኑ አድማ፡፡ ይሄን መንግሥት መገንዘብና ግትርነቱን መመርመር አለበት፡፡ በሻሸመኔ ከኑሮ ውድነት ጋር በተያያዘ ጥያቄ ስለመቅረቡ መረጃ አለን፡፡ ይሄን መንግሥት ተረድቶ መፍትሄ ማበጀት አለበት፡፡
በአካባቢው ከሚገኙ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ በንብረትነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ሕንፃ ያለው አንድም የለም፡፡ ምንም እንኳን አንዳንዶቹ ስጦታ ሊባል በሚችል ሁናቴ በሀገሩ ከሚኖሩ የእምነት ድርጅቶች ሕንፃ ያገኙ ቢሆንም እንደራሳቸው ቆጥረው ሊገለገሉበት አልቻሉም፡፡ በመሆኑም በአካ
ባቢው የምትገኘዋ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የቦታ ችግር አለባት ብሎ ማጠቃለል ይቻላል፡፡
አንተ ፡ የአማልክት ፡ ሁሉ ፡ አምላክ ፡ ነህ
የሬሳ ሳጥኑ ውስጥ አንድ ሰፊ መስተዋት ኖሯል ለካ፡፡ ወደ ሳጥኑ የተመለከተ ሰው ሁሉ መልሶ የራሱን ፊት ነበር የሚያየው፡፡ ከራሱ ምስል በታችም የሚከተለው ፅሁፍ በጉልህ ይነበባል፡-
ለ17 ወራት ራሳቸውን የሳቱት የካቶሊኩ ጳጳስ እስልምናን ተቀበሉ
ጳውሎስ መመኝት ጣኦትን ማምለክ ነው ብሎአል፡፡(ኤፌ 5:
"ምናልባት የግጥምን ዓይነት እና አጻጻፍ በጥልቀት ካለማወቃችሁ የተነሳ ግጥሙን እንደ ስድ ንባብ መመልከታችሁ አስገርሞኛል። በተለይ ""የሌሎችን ገጣምያን ሥራ እይ"" የሚለው አባባላችሁ ምናልባት እናንተ ያለማየታችሁን ልትነግሩን ካልሆነ በስተቀር ለምሳሌ ያህል ""እሳት ወይ አበባ"" በሚል ርዕስ በአስቴር ነጋ አሳታሚ
የታተመው የአንጋፋው ገጣሚ ጸጋዬ ገብረመድኅንን ግጥሞች ተመልክታችሁ ከሆነ የበሳል ገጣምያንን ዘዬ የተከተለ መሆኑን ልብ ትላላችሁ ለምሳሌ ያህል የሚከተለውን ግጥም ልብ ብላችሁ አንብቡት የአርቲስቱ ሥራ ነው፤"
ብልሀቱን ካጣንበት ምክንያቶች አንዱ የርሳቸው ዝምታ ነው:
ከበልዩ የአቶ አብርሃም ደስታን ፅሁፍ ስመለከት ጆርጅ ቡሽ ልክ በ2008 ከስልጣን ሲለቁ ስለእሣቸው ሕብረተሰቡ ይገነዘብ ዘንድ አንድ ፊልም ተሰራ፡፡ይህንን ፊልም የሰራው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር ኦሊቨር ስቶን ነበር….የፊልሙ ርእስ “W ” ይባላል፡፡ በዚህ ፊልም ላይ የጆርጅ ቡሽን እድገትና ወደ ስልጣን አመጣጥ የተ
መለከተ ሁሉ ይህ ሰው ይሄ ነው እንዴ ብሎ በቃ በእሣቸው ላይ ቂም ከመያዝ ይልቅ መተው ነው ብሎ አለፋቸው፡፡ ይህንን በመግቢያነት ለመጠቀም የፈለኩት አቶ አብርሃም ደስታ በተደጋጋሚ በፖለቲካዊ ትንታኔ ዙሪያ የሚያወጧቸውን ፅሁፎች አነባለሁ፡፡ ጥሩ አድናቂያቸውም ነኝ፡፡ ግን ምን ታዘብክ ብትሉኝ የፖለቲካ ተንታኝ ከዛ ወ
ጥቶ ሌላ ትንታኔ ላይ ሲገባ ምናልባትም በእሱ ውስጥ ያለው አስተሳሰቡ የሚታይበትና የሚጋለጥበት ሁኔታ ይፈጠራል ማለት ነው፡፡
ከኪዳናዊ ዮሓንስ ደጉ የደረሰን ፪ተኛ እጦማር። _ Ethiopia The Kingdom of God
በዚህም መሰረት ወልቃይትና ጠግዴን ወደ ትግራይ ሳይሆን ያካለላቸው ወደ ጎንደር ነበር:
“ወደ ግብፅ መሬት የሚፈሰውን የውኃ መጠን ሊቀንስ የሚችል፣ ከዚያው የሚደርስበትን ቀን ሊለውጥ ወይንም የውኃውን ከፍታ ዝቅ የሚያደርግና በግብፅ ጥቅም ላይ ጉት የሚያስከፍል፣ ሱዳን ውስጥም ሆነ በእንግሊዝ ሥር የሚተዳደሩ ቅኝ ግዛቶች (ኬንያ፣ ኡጋንዳና ታንጋኒካ) ውስጥ ዓባይ ላይ ወይንም መጋቢዎቹ ወንዞችም ሆነ ወንዙ
የሚመነጭባቸው የተለያዩ ሐይቆች ላይ የግብፅ መንግሥት በቅድሚያ ካልተስማማ ለመስኖ ወይንም የኃይል ማመንቻ የግንባታ ሥራ መሥራት አይቻልም” ይላል፡፡
3 የእግዚአብሔር ዓይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው፤ ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ጸሀፊ ከስልጣናቸው ተነሱ
የኢትዮጵያ ወጣት ሕዝቦች በዘ-ህወሀት የጭቆና አገዛዝ የሁለተኛ ዜግነት ባርነት ተጭኖባቸው የሚገኙ ስለሆነ በዚህ መቅነቢስ ዘረኛ ስርዓት ታመዋል፣ ደክመዋል፡፡
3ኛ. ፀጋዬ ኪዳኑ ከመስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ክለብ በ29 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ ከ60 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አሽንፈዋል።
ዶ/ር ነገሬ ሌንጮ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሚገኙ የውጭ ሀገር የዜና ወኪሎች መግለጫ የሱጡ ሲሆን፣ በመግለጫቸው ከሁለት ቀናት በፊት የታሠሩት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መስራችና ሊቀመንበር እንደዚሁም የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ማብራሪያ አልሠጡም፡፡
ከቅንጅት በፊት እዚህ ሃገር መጥቼ ነበር፡፡ ገጠር ድረስ በበቅሎ ሄጄ አይቸዋለሁ፡፡ በወቅቱ የገጠሩ ሰው ሁሉ ስለምርጫ በሚገባ እንዳወቀ የተረዳሁበት አጋጣሚ ነበር፡፡ በጣም ደስ ይላል ብዬ ተስፋ አድርጌ ወደ መጣሁበት ተመለስኩ፡፡ ከምርጫው በኋላ ግን የሆነው አሳዛኝ ነው፡፡ በወቅቱም በፃፍኩት ፅሁፍ፤ እንዲህ ያለ እድ
ል ተገኝቶ እንዴት እናበላሸዋለን ብዬ ተቆጭቻለሁ። ኢትዮጵያ አንዳች ነገር እንዳጣች ተናግሬያለሁ፡፡ በውጪ ሃገር የተለያዩ ተቃዋሚዎች አሉ፡፡ ግን በጣም የተበጣጠሱ፣ በአንድነት ተቀናጅተው ሃይል መሆን ያልቻሉ ናቸው፡፡ በሃገራችን ለውጥን በሰላማዊ መንገድ ማምጣት አለብን የሚለው አስተሳሰብ ቢዳብር ጥሩ ነው። እኔ ለኢት
ዮጵያ ጥሩ ነገር ነው የምመኘው፡፡
ፅሬትን ፅባቐን ከተማ መቐለ ብፍላይ ዝሞቱን ዝቆሰሉን ኣፍራስ ዝተገበረ ዘተ መስከረም 19 2007 ዓ.ም
Previous articleአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደብረዘይት አየር ሃይል ግቢ ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው
ምናልባት ይሄንን ልጥፍ (post) እያነበብክ ያለኸው፤ በSamsung Galaxy 8Edge፣ በiPhone7s+፣ በSony Xperia፣ በGoldvish Le Million ወይንም በVertu Signature Cobra...ስልክህ ታግዘህ ይሆናል፣ እኔ ይህንን የምፅፈው ስክሪኑ በተሰበረ ስልኬ ቢሆን እንኳ ሁለታችንም መልእክቱ
እኩል ይታየናል።
አ/አ ሲያጠምቁ ካወኩዋቸው 4 አመት ሆነኝ):
ሮቤል በ9 አመቱ ወደ አሜሪካ ቢመጣም አገሩን በጣም ይወዳል። እስከዛሬ ድረስም አማርኛን አቀላጥፎ ይናገራል፡ ሮቤል በጣሊያኑ ኦሊምፒክ በውጭ አገር የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን ባደረጉለት ከፍተኛ ማበረታት የአግሩ ባንዲራ ከሌሎች አገሮች ጎን እንዲውለበለብ እንዳስቻለው ተናግሮአል። ምንም እንክዋ ሮቤል ባደረጋቸው ውድድሮች(
ተራራማና እና ሀገር አቋራጭ ስኪቲንግ) ውጤት ባያመስመዘግብም እንክዋ የኦሊምፒክ መግቢያ ሰዓት አስመዝግቦ የኢትዮጵያን ስም ማስጠራት በመቻሉ እስከ ዕድሜው መጨረሻ ኩራት እንደሚሰማው ተናግሮአል። በወቅቱ ፦ ሮቤል ለጋዜጤኞች ሲናገር «እኔ የተጨባጭ ሰው ነኝ። ዓላማዬ ይህ ኦሊምፒክ የሌሎችንም ኢትዮጵያውያን ዐይኖች እን
ዲከፍት ነው» ብሎአል። ሮቤል ተ/ማሪያም ባሁኑ ጊዜ በእሱና በታላቅ ወንድሙ በውስካንሰን የተቋቋመው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ስካይ ፌዴሬሽንእስከ አገር ቤት ድረስ እውቅና እንዲያገኝ የበኩሉን ጥረት እያደረገ ነው።
የክልሉ መንግሥት የብራና መጻሕፍት ዝግጅት በቋሚነት እየተሰራ ያለበትን ቦታ ትኩረት ሰጥቶ በማስተዋወቅ ቦታው የብራና መጻሕፍት ዝግጅት ማዕከል በማድረግ ለጎብኚዎች ሁኔታዎች ቢመቻቹ፣ ሙያው ባህላዊ ገጽታውን ሳይለቅ መሥራት እንዲቻል በባለሙያዎች ጥናት ቢደረግና ስልጠና ቢሰጥ፣ በብራና መጻሕፍት ዝግጅት ሙያ ላይ መሰማራ
ት ከሚያስገኘው መንፈሳዊ እርካታ በተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የሚያስገኝ እንደሆነ ወጣቱ ትውልድ እንዲረዳና ወደ ሙያው እንዲሳብ የተጻፉትን መጻሕፍት ውጪ ሀገር ድረስ ወስዶ በማስተዋወቅና በመሸጥ ገበያ የማፈላለግ ሥራ ቢሠራ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በእስቴና በመሳሰሉት አካባቢዎች ብቻ ተወስነው ያሉ
ትን የብራና መጻሕፍት ሙያ በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት፣ ገዳማትና አድባራት ውስጥ ማሰራት የምትችልበት ሁኔታ ቢፈጠር፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ ያለባቸውን የሀገሪቱን ታሪካዊ የወረቀት መዛግብት በብራና በማጻፍ ቅርስን ሳይበላሽ የማቆየት ተግባሩን ቢወጣ፣ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለ
ተማሪዎቻቸው የሚሰጧቸውን የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ ዲፕሎማና ሰርተፍኬት በብራና ላይ አሰርተው ቢሰጡ ባለሙያዎቹን ተጠቃሚ በማድረግ ዓመት ሙሉ ከሙያቸው እንዳይርቁ ከማድረጉም በላይ የእያንዳንዱን ተማሪ ሕይወት ከብራና ጋር ማስተሳሰር ይቻላል የሚል እምነት እንዳላቸው ጠቁመዋል፡፡ በዳሰሳው ጊዜ በተደረገው ውይይትም አን
ዳንድ ነጥቦች ከተወያዮች ተነስተዋል፡፡
ስለ ዋጋ ዝርዝር, ቪዲዮዎች, ምስሎች ወዘተ እኛን ያነጋግሩ. ጥያቄ ካለዎት, ያሳውቁን. በ 12 ሰዓታት ውስጥ መልስ እንሰጥዎታለን
የአፄ ምኒልክ ኀይለመለኮት ባለቤት የነበሩትና ምኒልክ ከሞቱ በኀላ ደግሞ ምንም እንኳ የንጉሡ ዙፋን ላይ ባይቀመጡም ለሁለት ዓመታት ያክል የመንግሥቱን ሥራ ከጀርባ ሲመሩ የነበሩትና በወዳጆቻው ዘንድ “ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ” በሚል የሚሞካሹት ኀይለኛዋ እቴጌ ጣይቱ ብጡል በታሪክ ውስጥ እንዳለፈ እንደማንኛውም መሪ ጥሩም
መጥፎም ገጽታ ያላቸው ሰው ናቸው፡፡
በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በቀጥታ ተሳትፈዋል የተባሉ ግለሰቦችና ቡድን በዐቃቤ ሕግ ይፋ ተደረጉ
ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ስንሞክር ነው በኢትዮጵያ ተቋማት ያልተገነቡ መሆናቸውን፣ ሥርዓት ተፈጥሮላቸውና ሥርዓቱን ተከትለው የማይሠሩ መሆናቸው በግልጽ የሚታየው፡፡
ይረስ ለአዲስ አበባ ልጆች በያላችሁበት ድረሱላት
በዚህ ዳይሬክተሪ ስር የገቡ ቴክኖሎጂዎች በተቋሙ 2007 ዓ.ም ሀገር በቀል ቴክኖሎጂ የዳሰሳ ጥናት ወቅት የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የተሰበሰቡትም ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፣ ከቴ/ሙያ ት/ማ/ተቋማት እና ከግለሰብ የፈጠራ ባለሙያዎች ነው፡፡ ቴክኖሎጂዎቹም ቀድሞ የነበሩ ቴክኖሎጂዎች መሰረት በማድረግ ማሻሻያ የተደረ
ገባቸውና ከውጪ እንዲሁም ሀገር ውሰጥ ከነበሩት የተቀዱ ናቸው፡፡ ዳይሬክተሪው በአጠቃላይ ቴክኖሎጂዎቹ የሚገኙበት አድራሻ፣ ስለ ቴክኖሎጂው አጠቃላይ መረጀና የቴክኖሎጂው ዘርፍ እንዲሁም ፎቶ ይዞል፡፡ የቴክኖሎጂዎቹ ዘርፍ የተቀመጠዉ ቴክኖሎጂዉ ከሚሰጠዉ አገልግሎት አንጻር ነዉ፡፡
ከገቢ ዕቃ ናሙና ናሙናዎች እና ሁሉንም የደንበኛ እድገት ናሙናዎች በየወቅቱ እንዲታይ የማሳያ ክፍልን ማሳደግ. አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ማባረር
በሰው ኑሮና ንብረት ላይ ዘው ብሎ እየገባ አዛዥ ናዛዥ የመሆን ሱስ፣ በሰበብ አስባቡ የሰውን ኑሮ ለማናጋት የመወሰንና በዘፈቀደ የመፍረድ ጥፋት፣... “እንደ ሁኔታው”፣ አንዳንዴ ተገቢ የሚሆነው፣ አንዳንዴ ደግሞ ተገቢ የማይሆነው ለምን ይሆን? እስቲ ግራ ቀኙን ለማየት፣ ከአንደኛው አቅጣጫ እንጀምር።
ዋናው ዓላማውም፣ በየቀዳዳው ሁሉ፣ ኢትዮጵያውያን ሕወሃትን መተናፈሻ ከነሳችሁ፡ ሃገሪቱን እናፈርሳለን የሚል፡ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የተቃጣ ማስፈራሪያና መንፈሳዊ ጦርነት ነው።
ከኢትዮጵያ ፍላጎት እንዳለ ሰምቻለው ነገር ግን እስካሁን በቀጥታ ቀርቦ ያናገረኝ ሰው የለም።
/አደቆርሳ ጽሁፎቹ ደስ ይላሉ ግን ከሚጠቅሳቸው ስሞች አንዳንዶቹን ጨርሶ አላውቃቸውም/በባለሱቅ ጽሁፍ ትዝታ ግን....................ብሎኛል:
‹‹ለውጡ ስር እንዲሰድና ህዝቡ የዴሞክራሲ ባለቤት እንዲሆን ልታግዙን ይገባል፡፡›› ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው _ Mereja.com - Ethiopian Amharic News
ከጆሴ ሞሪንሆ ጋር ላለፉት 17 አመታት ረዳት አሰልጣኝ ሆነው ሲሰሩ የቆዩት ሩይ ፋሪያ ከውድድር አመቱ ፍፃሜ በኋላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር እንደሚለያዩ ክለቡ አሳውቋል።
ሁልጊዜ ኮንትራቱን ማንበብ - የሽያጭ አስተናጋጁ በሚናገርዎት ብቻ አለመተማመን። የሞባይ ስልክ ኮንትራት ውል በህግ የተጠበቀ ነው። ኮንትራቱን ለመሰረዝ ብዙጊዜ አስቸጋሪና ውድ ነው።
የሰው ልጆች በዘር ኃጢአት /ቁራኝነት/ ይኖሩበት የነበረው የጨለማ ሕይወት ያከተመበት ፍጹም ድኅነት ያገኙባት ታላቅ ዕለት ናት፡፡ ክርስቲያኖች ሁልጊዜም ዕለተ ዓርብ ሲመጣ ሕማሙን ስቅለቱን ሞቱን የሚያስቡበት ጊዜ ነው፡፡ በሮማውያን ሕግና ሥርዓት መስቀል የወንጀለኞች መቅጫ ምልክት የሕይወት መቅጫ አርማ ሆኖ ሳለ ለእኛ
የዲያብሎስ ድል መንሻ ስላደረገው በስቅለቱና በሞቱም ሕይወትን ስለአገኘን በዚህም ምክንያት መልካሙ ዓርብ በመባል እንደሚታወቅ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ያትታሉ፡፡
የቅጂ መብት © 2018 CracksLive — በ የተነደፈ CracksLive
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ኢትዮጵያ፡ ማንነትን ማሳያ የሆኑት የባህል አልባሳት 20 ጥቅምት 2020 የፎቶው ባለመብት, Elias Badhaasaa በርካቶች በባሕል አልባሳቶቻቸው ተውበው ለመታየት ዳተኛ የነበሩበ
ት ዘመን ሩቅ አይደለም። ለዚህ ደግሞ የተለያየ ምክንያት ቢሰጡም ዋናው ግን አልባሳቶቹ ለሥራ ምቹ ተደርገው አለመሸመናቸው አንዱ ነው። የኦሮሞ ባሕል አልባሳትም ተዘውትረው ሲለበሱ ከማይታዩ በርካታ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች አልባሳት መካከል ውስጥ ነበሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የብሔር ማንነት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ው
ስጥ ማእከላዊ ማጠንጠኛ እየሆነ ሲመጣ እና የፋሽን ኢንዱስትሪው አልባሳቱን በተለያየ ስልት ሸምኖ ሲያቀርብ በርካቶች እንደ ፍላጎቶቻቸውና እነደምርጫቸው መልበስ ጀምረዋል። በቅርቡም በዓመታዊው የኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ በእነዚህ ባሕል አልባሳት ተውበው የታዩ የተለያዩ ግለሰቦች ተስተውለዋል። የፎቶው ባለመብት, Elias
Badhaasaa አልባሳቱን በማዘመን ረገድ ከሚጠቀሱት መካከል አንቲኮ ዲዛይን አንዱ ነው። ቀይ፣ ጥቁርና ነጭ ቀለማት ያላቸው አልባሳት በአንድ ላይ በህብር ሆነው ሲመጡ በፍጥነት ለኢትዮጵያዊ ተመልካች የኦሮሞ ባህል አልባሳት ቀለማትን ምስል ይከስታሉ። እነዚህ ሶስት ቀለማት በተለያዩ አልባሳት ላይ በአንድ ላይ ተጋምደው
ና ውበት ሰርተው ይገኛሉ። የባሕል አልባሳቱን ለማጀብ የሚያገለግለው ሌላው ደግሞ ሲንቄ የተሰኘው ባህላዊ በትር ነው። የፎቶው ባለመብት, Elias Badhaasaa እነዚህ በኩሽ ዲዛይን የተሰሩ አልባሳት ደግሞ የኦሮሞ ባህላዊ አልባሳት ላይ ተዘውትረው የሚታዩ ቀለማትና መስመሮችን በአዲስ መንገድ ያስቀመጡ ናቸው። እነዚáˆ