text
stringlengths
0
200
በቅርቡ የደቡብ ፖሊስ ያስደመጠን አንድ ዜና በጣሙን ልብ የሚነካ ነበር፡፡
ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ገዥው-ግንባር የመረጠው ስሁት መንገድ፣
ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ጋር በተያያዘ ሌላው የሚነሳው አነጋጋሪ ጉዳይ የቤቶቹ ዋጋ ሁኔታ ነው። የአዲስ አበባ ቁጠባ ቤቶች እየተገነቡ ያሉት በሁለት መልኩ ነው። አንደኛው በ20/80 የቤቶች ፕሮግራም ያለው ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች ሲሆን በሌላ መልኩ ደግሞ መካከለኛ ገቢ አላቸው ተብሎ ለሚታሰቡት ነዋሪዎች በአማራጭነት
የቀረበው የ40/60 የቤቶች ፕሮግራም ነው። አሁን ባለው የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ ንረት አንፃር ሲታይ፤ በቀጣይ ዕጣ የሚወጣባቸው ቤቶች አዲስ የዋጋ ለውጥ ይታይባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።
የውይይቱ ዓላማ የንግዱ ማህበረሰብ በኤች አይ ቪ/ ኤድስ መከላከል ላይ በንቃት በመሳተፍ ራሳቸውንና የሚያገለግሏቸውን ተማሪዎች ከበሽታው እንዲጠብቁ የሚያስችል አቅም መፍጠርና ከቀድሞው በተሻለ ጥንቃቄ እንዲኖራቸው ማስቻል መሆኑን የሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት የኤች አይ ቪ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ አቶ መርክነህ
መኩሪያ ተናግረዋል፡፡
18፤ በክብርና በታላቅነት በዔድን ዛፎች መካከል ማንን መስለሃል? ነገር ግን ከዔድን ዛፎች ጋር ወደ ታችኛው ምድር ያወርዱሃል፥ በሰይፍም በተገደሉት ባልተገረዙት መካከል ትተኛለህ። ይህም ፈርዖንና የሕዝቡ ብዛት ሁሉ ነው፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
እንደ ዮርዳኖስ ላሉ ሥራ ፈጣሪዎች መንደርደሪያ የሆነው የማሰልጠኛ ተቋም ምህረትን ቢያሸልማትም ክፉኛ ግን ፈትኗታል፡፡ ወደ ዲኮር ሥራ ስትገባ ካጋጠማት ተግዳሮት ይልቅ ተቋሙን ለመክፈት ላይ ታች ስትል የገጠማት ፈተና ብዙ እንደነበር ትናገራለች፡፡ ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በኋላ ዕውቅና ያገኘው ተቋሟ ጎን ለጎን እንደም
ትሰራው እንደዲኮር ሥራዋ አትራፊ እንዳልሆነ ታስረዳለች፡፡ ነገር ግን ማስተማሯን ትወደዋለች፡፡ እርሷ ጋር የተማሩ ወጣቶች ራሳቸውን ችለው መየቷ ትልቁ ደስታዬ ነው ትላለች፡፡
ዝተዛረብኩምዎ ፡ ናይ ፡ ኣምላኽ ፡ ቃል ፡ ኩሉ
ትንሹ ኢዩ ሁለት ሰው ይይዝ ነበር
በፍርድ ቀን መጨረሻ ላይ አምላክ የሰብዓዊ ፍጥረታትን ታማኝነት ሰይጣን እንዲፈትን ይፈቅዳል። ይሁን እንጂ ይህ የሚያስጨንቅ ወይም የሚያስፈራ ነገር አይደለም። በፍርድ ቀን መጨረሻ ላይ በሕይወት የሚኖሩ ሁሉ ለዚህ የመጨረሻ ፈተና ለመቅረብ ሙሉ ብቃት ያላቸው ይሆናሉ። እንግዲያው የፍርድ ቀን፣ በኤደን ገነት በአምላክ ላ
ይ የተነሳው የመጀመሪያው ዓመፅ ያስከተለውን ውጤት ለማስተካከል አምላክ ያወጣው ዓላማ ፍጻሜ አንዱ ክፍል ነው።
ይሁንና ዜጎች በዚህ ግዴታ የሚወሰኑት እያንዳንዱ ሕግ የሕገ-መንግሥቱን የበላይነት እስካልጣሰና በውስጡም የተደነገጉትን መሰረታዊ መብቶችና ነጻነቶች ባረጋገጠ መልኩ እስከ ተደነገገና በአግባቡም እስከ ተተገበረ ድረስ ብቻ ነው:
ውድድሮች ዜና የሴቶች እግርኳስ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ
ቁልፍ ቃላት የሰብዓዊ መብት እጦት በኤርትራ
49 ንዑስ አንቀጽ 5 “የኦሮሚያ ክልል፡ የአገልግሎት አቅርቦት ወይም የተፈጥሮ ሀብት
ይህን ድብቅ የጥፋት መረጃ በባለቤትነት የያዙ ለኢትዮጲያዊያን በያሉበትና ለአለም አካላትም የሚደርስበትን መንገድ ማመቻቸት ይኖርባቸዋል፡፡ በእንደ ኢሳት ባሉ ቲቨ ጣቢያዎች ሊነበብና ውይይት ሊደረግበት ይገባል፡፡ ይህ ሲሆን በጦር ሀይል ከተመቱ በበለጠ በኢትዮጲዊያንና በአለም ፊት የሚመቱ ነው የሚሆኑ፡፡ የአማራ ህዝብና
መንግስት ይህ ሲራ በእነሱ ላይ እየተሰራ መሆኑን አውቀው ጉዳዩን በተመለከተ የራሳቸው አቋም ደግሞ ምን ሊሆን እንደሚችል በቅርብ የሚታይ ነው፡፡
ዛሬ ጥር 7/2007 ዓ.ም የዓመቱን የሥላሴ በዓል ለማክበር አራት ኪሎ የሚገኘው ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የተገኙ ወጣቶች ሰማያዊ ቲሸርት በመልበሳቸው በፖሊስ መባረራቸውን ነገረ- ኢትዮጰያ ዘግቧል፡፡
ይቺን ፖስት ለማድረግ ነው ሎግኢን ያደረግሽው :
የቡድማው ጎጃማ አስተምህሮዎች ተሰውረዉ እና ተወስደዋል, እናም በቲፒካካ ውስጥ ይገኛሉ. የፒላ ቃል ‘ቲፕታታ’ የሚለው ቃል በቀጥታ ሲተረጎም ‘ሦስት ቅርጫቶች’ (ትዊ = ሦስት + ፑቲካ = የቅዱሳት መጻሕፍት ስብስብ) ማለት ነው. ሁሉም የቡድሃ ትምህርቶች በሦስት ክፍሎች ተከፍለው ነበር.
የጣና ሀይቅ የጎንደር ነው ወይስ የጎጃም? የሚል የይገባኛል ጥያቄ እንዳለ ያወቅሁት በደርግ የመጨረሻ ዘመን ምስራቅ ጎጃም እና ምዕራብ ጉጃም የሚል የአሰተዳደር አካባቢ የተመሰረተ ሰሞን ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ጢስ አባይ ፏፏቴን ለማየት እየሄድን እያለ አብሮን ያለው ጎንደሬ ጓደኛችን አካባቢው የጎንደር መሆኑን ለማረጋገጥ
ማየት ያለብን እረኛውን መሆኑን ነገረን፡፡ እረኛን አይቶ መሬቱን የጎንደር ወይስ የጎጃም ተብሎ እንዴት ይለያል ብለን በአግራሞት ተመለከትነው፡፡ እረኛው የሚጠብቃቸው በጎቹ እረኛቸውን ተከትለው የሚሄዱ ከሆነ ጎንደሬዎች ናቸው አለን፡፡ እንዳለንም በጎቹ እረኛውን ተከትለው ሲሄዱ ተመልክተን፡፡ ፈጠን ብዬ ሄጄ እረኛውን
ጎንደሬ ነህ ወይስ ጎጃሜ? ስለው ጎንደሬ ነኝ አለኝ፡፡ ታዲያ አሁን ይህ አካባቢ ጣናን ጨምሮ ምዕራብ ጎጃም ተባለ ምን ይሰማችኋል? ብዬ ጥያቄ አሰከተልኩበት፡፡ እረኛው ለዕድሜ ልኬ የሚሆን ትምህርት ሰጠኝ፡፡ “ዋ! ውሃም መሬቱም እዚሁ ድሮ ያለበት አይደለ?” አለኝ በሚያስደንቅ ፍጥነት፡፡
እነዚህ ወጣቶች የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ የአመራር አካሉን (መጅሊሱን) እራሱ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ያለማንም ጣልቃገብነት የመምረጥ መብት እንዳለው ጥያቄ አቅርበው ነበር፡፡
በሰላሳ አንዱ ክፍለ-ግዛቶች በሚገኙ መስሪያ ቤቶች፥ በየፋብሪካ፥ ኩባንያዉ፥ በየአገልግሎት መስጪያዉ እና አካባቢዉ በሚሊዮን በሚቆጠሩ መሠረታዊ ድርጅቶች በጥብቅ የተማገረዉ ኮሚንስታዊ ፓርቲ ከሰማንያ ሁለት ሚሊዮን በላይ አባላት አሉት።1.3 ቢሊዮን የሚገመተዉን ሕዝብ ይወክላሉ የሚባሉት የፓርቲዉ አባላት የመረጧቸዉ ሁለ
ት ሺሕ ሁለት መቶ ስልሳ-ስምንት ፖለቲከኞች የዘንድሮ በጉባኤ ተሳታፊዎች ናቸዉ።
ወንድም ዳንኤል ፈቃደ እግዚአብሔር ሆኖ ያነሳኸው ሃሳብ ወሳኝ ይመስለኛል፡፡አንዳንድ ጊዜ የዚህች ሃገር ዕጣ ፈንታ ወዴት ሊያመራ ይችላል የሚለው ያሳስበኛል ለእኔ ሳይሆን ለቀጣዩ ትውልድ፡፡ነገር ግን እውነታው በየዘመናት የሚነሱ መሪዎች የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘምና ያን አልጠግብ ባይ ሥጋቸውን ለማደላደል የሚሰሩት ዕ
ኩይ ተግባር የእገሌን ዘር ብለው ሳይሆን ለጥቅማቸው መከበር እንቅፋት ይሆናል የሚሉትን ሁሉ በማስጠላት፣በማግለል፣ክፉ ስም መስጠትና በማሰር ሲበዛም መግደልን እንደ አንድ ፖሊሲ ይዘውት ቆይተዋል አሁንም ያለው ሁኔታ ችግሩን ላለመድገም መፍትሄው መቻቻልን ከንግግር ባለፈ በተግባር ማሳየት ሲገባ የገሌ ጨቋኝ ነበር አሁንም
እርሱ ካልጠፋ ይጨቁናል ወዘተ. ምኑንም (የመበደልንም (‹በ› ላልቶ ይነበብ) የመበደልንም(‹በ› ጠብቆ ይነበብ)) ዘመን ያላየው ትውልድ ሰላሙ ለምን ይነፈግ ለምን ቀና ብሎ አይሂድ መፍትሄ እናመጣለን የምንል እያንዳንዳችን ዜጎችና ‹መንግስት› መፍትሄ ማምጣት አለብን፡፡በተረፈ ግን አስተያየት ስንሰጥ ስሜታዊ ባንሆን
መልካም ነው፡፡
14 እንደ በጎች ወደ ሲኦል የሚሄዱ ናቸው፥ እረኛቸውም ሞት ነው ቅኖችንም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ውበታቸውም ከመኖሪያቸው ተለይታ በሲኦል ታረጃለች።
ኤልያስ መልካ, ኤአይቲ ሪከርድስ, አዲስ ገሰሰ(የድሮ ማናጀሩ), ለምን ይዋሻል(በሰረቃቸው ዜማዎች),የኢትዮጵያ ፖሊስ(ያለ መንጃ ፈቃድ ሰው ገሎ),አዲካ አሳታሚ, ድፍን የኦሮሞና የደቡብ ህዝብ, አሁን ደግሞ ኮካ ኮላ:
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » Gumma award ጉማ 2018 ሽልማት - ከሴቶች ማን አሪፍ ልብስ ለበሰ? ምረጡ
በዘራቸው ምክንያት የተሾሙት የህወሓት ጄነራሎች በሙሉ።
በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ በሕገ መንግስቱ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ምርጫ ለማካሄድ የሚገደድበት ሁኔታ መፈጠሩ እንደማይቀር የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተናገሩ።
DNF በ 2017 # Nonsense ላይ በቴሌቪዥን ስርጭት ላይ ያሉ ውይይቶችን ይቆጣጠራል.
በቀላል አነጋገር ማንም ቢሆን እ.ኤ.አ በ2015 የሚካሄደውን እንከንየለሽ የምርጫ ውጤት አልቀበልም የሚል ልቡ ያበጠበት ወጠጤ ካለ በኃይለኛው ጡንቻ የመደምሰስ አደጋ ይገጥመዋል፡፡ አራት ነጥብ! ሆኖም ግን ምንም የማይሉ ሆኖም ግን የተባሉትን ብቻ የሚቀበሉ ዓላማቢስ እና ስሜት አልባ በመሆን አንገታቸውን ደፍተው ጫማ
የሚልሱ ወንዶች እና ሴቶች ከሆኑ ያለምንም ችግር የመሸለም ዕድልን እየተጎናጸፉ በታላላቅ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በማማከር እና እንዲያውም በማሳተፍ ይህችን በእድገት ጎዳና ላይ እንደ እሮኬት ጥይት በመምዘግዘግ ላይ ያለች ሀገር የበለጠ እንድትተኮስ ያደርጓታል፡፡ እንዲያውም ባለሁለት አሀዙ የኢኮኖሚ ዕድገት እጅግ በጣም ከ
መጦዙ የተነሳ ወደ ባለሶስት አሀዝ ሳይገባ ይቀራል ጎበዝ! ከዚህ በላይ በአገር እና በህዝብ ላይ ከመቀለድ የከፋ እና የከረፋ ከቶውኑ ምን ነገር ሊኖር ይችላል! እ.ኤ.አ በ2015 የሚካሄደውን እንከንየለሽ አገር አቀፍ ምርጫ ውጤት አልቀበልም የምትሉ ዕደለቢሶቹ ሁሉም የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የነጻው ፕሬስ
ጋዜጠኞች (ውይ! ለምስክርነት ካላችሁ ማለቴ ነው)፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አመራሮች ካላችሁ በምርጫው ወቅት አንድም እንደ አህያ ዱላውን ተቀበሉ አለያም ደግሞ በእስር ቤት ውሰጥ በመግባት እየማቀቃችሁ የአህያውን ኑሮ መኖር ነው የሚጠብቃችለሁ፡፡
በቃሊቲ፣ በቂሊንጦ፣ በዝዋይ እና በአ.አ ማዕከላዊ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የ...
ደቡብ አፍሪካ የሕክምና ባለሞያዎች ነው የላከችው እንጂ በጦርነቱ አልተሳተፈችም፡፡
ከዚህ አጠቃላይ የትራንስፖርት ዘርፉን ለማስተሳሰር ከተያዘው የብድር በጀት ውስጥ ለአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ የመረጃ ስርአት የሚውለው 90 ሚሊየን ዶላሩ መሆኑን ነው የባለስልጣኑ መረጃ የሚያሳየው።
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዶናልድ ትራምፕ በህዳሴው ግድብ ላይ በቅርቡ ስምምነት እንደሚደረስ ተናገሩ 1 የካቲት 2020 የፎቶው ባለመብት, Fitsum Arega/Twitter የምስሉ መግለጫ, የኢትዮጵያ ልዑካን
ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሁሉንም አገራት በሚጠቅም መልኩ ከስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ያላቸውን ተስፋ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይህን ያሉት ትናንት አርብ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር በስልክ በ
ተወያዩበት ወቅት መሆኑን የዋይት ሐውስ ቃል አቀባይ መግለጻቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። በስልክ ውይይቱ ላይ ዋሽንግተን ውስጥ ሲካሄድ ስለሰነበተው ውይይት ሁለቱ መሪዎች አንስተው የተወያዩ ሲሆን ትራምፕ ""በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ስምምነት ለመድረስ መቃረቡንና ሁሉንም ወገኖች ተጠቃሚ የሚያደርግ"" እንደሚሆን
እምነታቸውን ገልጸዋል። ከማክሰኞ ጥር 19 ጀምሮ በኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ፣ በግብጽና በሱዳን መካከል ዋሽንግተን ውስጥ ሲካሄድ የቆየው ድርድር ከታቀደለት ጊዜ ዘግይቶ ትናንት አርብ ተጠናቋል። • በተቀመጠው የጊዜ ገደብ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከስምምነት ሳይደረስ ቀረ • ትራምፕ ህዳሴ ግድብ
ሲያልቅ እመርቃለሁ ማለታቸው ተሰማ በተከታታይ በተለያዩ ከተሞች ውስጥ ሲደረግ የነበረው ውይይት ላይ የአገራቱ የውጭ ጉዳይና የውሃ ሚኒስትሮች የሕግና የውሃ ጉዳይ ባለሞያዎችን እንዲሁም የአሜሪካ ባለስልጣናትና የዓለም ባንክ ተወካዮች በታዛቢነት ተሳትፈዋል። ምንም እንኳን በዚህ ድርደር በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምምነት
ተደርሶ የግድቡ ውሃ መሙላትና የውሃ አለቃቀቅን በተመለከተ መቋጫ ያገኛል ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ሳይሳካ ቀርቷል። ነገር ግን ለቀናት በቆየው ውይይት ማብቂያ ላይ የአገራቱ ተወካዮች የግድብን የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገው በድርቅ ወቅት፣ ለዓመታት የተራዘመ ድርቅ በሚያጋጥምበት ወቅት
ና ለዓመታት የተራዘመ ደረቅ ወቅት ላይ ስለሚኖረው የውሃ አሞላልን በተመለከተ መሰረታዊ መግባባት ላይ ተደርሷል። • ክፍል 1 ፡በፅኑ የታመመው የዓባይ ወንዝ • የግዙፉ ግድብ ግንባታ፡ የኢትዮጵያና ግብፅ ቅራኔ የአገራቱ ሚኒስትሮችም የቴክኒክና የሕግ ቡድኖቻቸው በመሰረታዊነት መግባባት ላይ የተደረሱባቸው ነጥቦችን በማካ
ተት እስከ ፈረንጆቹ የካቲት ወር ማብቂያ ድረስ የመጨረሻ የስምምነት ሰነድ እንዲያዘጋጁ ማዘዛቸውንም በጋራ ባወጡት መግለጫ ላይ አመልክተዋል። ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳለው ድርድሩ ""በግድቡ ብቻ ላይ የተወሰነ መሆኑን፣ እንዲሁም የሀገራችንን ነባርና የወደፊት በአባይ ወንዝ የመጠቀም መብትን
በሙሉ የሚያስከብር ማድረግ የኢትዮጵያ መንግሥት የማይቀየር አቋም ነው"" ሲል ገልጿል። በሦስቱ አገራት መካከል በሕዳሴው ግድብ ላይ እየተደረገ ያለው ድርድር በጥር ወር አጋማሽ ላይ ይጠናቀቃል ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም በተደራዳሪዎቹ መካከል ከስምምነት ላይ ባለመደረሱ እስከ ፈረንጆቹ የካቲት ወር ማብቂያ ድረስ ለመዝለቅ
ተገዷል። አገራቱ በተለይ ከስምምነት ላይ እንዳይደርሱ ያደረጋቸው ጉዳይ ኢትዮጵያ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ በማውጣት እየገነባቸው ያለው ግድብ የውሃ አሞላል ሂደት ነው። ግብጽ የውሃ ሙሌቱ እስከ 20 ዓመታት በሚደርስ ጊዜ እንዲሆን ስትጠይቅ ኢትዮጵያ ግን ሙሌቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲሆን ትፈልጋለች። በድርድ
ሩ ላይ ወሳኝ ሚና ያላቸው ኢትዮጵያና ግብጽ ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዲሁም የየአገራቱ የሕግና የቴክኒክ አማካሪዎችን ተሳታፊ ሆነዋል። ከኢትዮጵያ በኩል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለን፤ ግብጽ ደግሞ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚህ ሹክሪና የመስኖ
ሚኒስትሩ ሞሐመድ አብደል አቲ በዋሽንግተኑ ውይይት ላይ በመሪነት ሲሳተፉ ቆይተዋል። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን
አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:"
ሰሞኑን ወያኔዎች በእንደርታዊው ደ/ር ጎይተኦም (አዲስ ማንነት ለመላበስ የሚጥር እውቀተ ቢስ ‘ገለባ’ እና የእንደርታን ማንነት እና ታሪክ ያዋረደ አሳፋሪ የ “አሽዓ” ምልምል ወጣት) ፥ እንዲሁም ህወሓትን እና ደርግን በማፈራረቅ ያገለገለ ሽማግሌው አድርባይ እና ዘረኛው ፥ ሽሬታው (ሽሬ/ዛና) ተወላጅ መምህር ገብረኪ
ዳን ደስታ ፥ እንዲሁም አድዋዊው የድሮ ኢሕአፓ የዛሬው ወያኔ ‘አጋኣዚያን (ሰብ ሕድሪ) ዶ/ር ሙሉወርቅ ኪዳነ ማርያም ፥ እንዲሁም ይህ የወያኔ ሰልፈኛ ነው ስል እሱን በመወከል እኔን መስደብ ሲቀናቸው የነበሩት የተቃዋሚዎች ጀግና የነበረው ‘ቢከፍቱት ተልባ እና ገለባ’ አብርሃ ደስታ እና የመሳሰሉት “አጋአዚያኖች” ት
ግራይ መገንጠል አለባት በማለት በግልጽ ሕዝብን እና ወጣቱን የሚቀሰቅሱበት ነፃነት በወያኔዎች እውቅና እና አበረታችነት በየአደራሹ እየተሰበሰቡ “ሚዲያ” ተፈቅዶላቸው ግንጠላውን እየሠሩበት ነው።
ጨዋታው የሚጀምረው በአከባቢው በሚገኝ ደብር ወይም ቤተ-ክርስትያን በመሆኑ የሻደይ አበባ በመያዝ እንዲህ እያዜሙ እና እያሸበሸቩ ወደ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ:
ተራዋን እርስዋም “ናፍቀኸኛል” ብላዋለች እናም የናፈቀ ሰው እንቅልፍ ይወስደዋል ወይ እያለ፣ ስለ ፍቅር ሰሞን ስንኞች ያዋድዳል። አንዳች ሃሳብ አንዳች ገጽታ--- የሆነ ግርግር ይታየናል። እናትዋ ነጠላቸውን አጣፍተው ስልኩን ብድግ አድርገው… ብቻ ብቻ የሆነ የፍቅር ትርምስ!… የጎረምሳ ግሳት፤ የወጣት ድልብ ልብ!…
የፍቅር ሰቀቀናዊ ዜማ፣ ሳቃዊ ትርክት… የእንባ ሳቅ!
(5) “በዓል የሓ፡” – “ብዓል”ን “በዓል” ከም ዘርከበ ንቦታን ንክብረ-ዕለትን ይጸሓፉ እዮም። ኣብ’ዚ “ብዓል” ንቦታ ኪኸውን ባዕላዊ መርገጺ ተወሲዱ ኣሎ።
ሌላ ምን አይነት ቃላት ይህንን ድርጊት ይገልፀዋል ወጐኖቼ
“ለጋስ ሰው ደግሞ፣ ልግስናን በተመለከተ ምክር ይሰጣል፤ እንዲሁም የልግስናን ተግባር ደግፎ ይቆማል።”—ኢሳይያስ 32:
አሁን አራቱ የኢህአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች አለመተማመንና መጠራጠርን በማስቀረት የጋራ መግባባት ላይ መድሳቸው ለሕብረተሰቡ አንድነት ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል የሚል እምነት እንዳለው ተናግሯል።
ህጉ ጸድቆ ተግባራዊ ከሆነ፣ የቤት መኪና ያላቸው የኪጋሊ ነዋሪዎች፣ ከ2018 አጋማሽ አንስቶ ብስክሌት ወይም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶችን ለመጠቀም ወይም በእግራቸው ለመጓዝ ይገደዳሉ ተብሏል፡፡
በለው ! ገዱ አንዳርጋቸው ምን እያለን ነው? ይች መደመር የሚሉ ማሽቋለጥና ማሽቃበጥ ሁላችንም ወያናይት
በ2013 የእስራኤላዊያን እልቂት በሚታሰብበት ዕለት የተጀመረው ፀረ እስራኤል የሳይበር ጥቃት በርካታ የእስራኤል ድረ ገፆችን ለተወሰነ ጊዜ አገልግሎት እንዳይሰጥ አድርጓል።
ኢትዮአዲስስፖርት _ Ethioaddissport በታላቁ የለንደን ማራቶን ቀነኒሳ በቀለ ፣ ሞ ፋራህ እና ኢሉድ ኬፕቾጌ ይፋጠጣሉ
ልጅ እያሱ እና ደጃች ተፈሪ መኮንን
ስለ 7 * የታወቀው ልዩ ማስታወሻ:
“ዛሬ በየጋዜጣው ላይ የማነበውና የማየው ፎቶግራፍ አሳፈረኝ! ውርደቱ አንገፈገፈኝ! ከሁሉም ይበልጥ ደግሞ ምንም ማድረግ አለመቻሌ፣ ኢምንትነቴ ያንገበግበኛል” ~~~~~~!!
በሽታው ምንድን ነው? ይኼ የምር የሆነ ውይይትና መግባባት የሚጠይቅ ነው፡፡ ለፖለቲካ ፍጆታ ወይም ለፕሮፓጋንዳ ወይም ለጊዜያዊ ድል ወይም የመሥዋዕት በግ ፍለጋ ወይም ለዶክመንተሪ ፊልም ወይም ደግሞ ለቁጣ ማብረጃ ከሚሆን ወይይት፣ መግለጫና ንግግር ያለፈ ሁሉን ዐቀፍ፣ ለመፍትሔ ብቻ የቆመና በእውነት የሚደረግን ውይይት
የሚጠይቅ፡፡ አንድ ዓይነት ሰዎች ተሰብስበው አንድ ዓይነት ንግግር የሚናገሩበት ሳይሆን ልዩ ልዩ ፍላጎቶችን፣ ወገኖችን፣ አቋሞችንና የመፍትሔ ሐሳቦችን የሚወክሉ ወገኖች ለአንዲት ሀገር ሲባል ሁሉን ዐቀፍ፣ ግን የምር የሆነ፣ ምናልባትም አንዳንዶቻችንን ሊመረን የሚችል መድኀኒት የሚፈልጉበት ውይይት ነው፡፡ በተለመደው
መንገድ መጓዛችንን ትተን አዲስ መድኃኒት በአዲስ መንገድ እንፈልግ፡፡ በተመሳሳይ መንገድ እየተጓዘ የተለየ ውጤት የሚጠብቅ ሞኝ ብቻ ነውና፡፡
3. በተለይ ወታደራዊ ጉዳዮች እንደ ኦፓርቲ ማቀዱ ቀርቶ ለማጠናከር ተብለው በሚላኩ ጥቂት የመቶዎች (ጋንታዎች) ጋር ከፈተኛ የህወሃት አመራር አብሮ በመምጣት ውጊያዎችን ይመሩ ስለነበር የሚገኘውን ውጤት በህወሃት እንጅ በኢህዴን ስም አይነገሩም ነበር። በወቅቱ ኢህዴን አብዛኛው ሃይሉ አማራ ቢሆንም በአገሪቱ ካሉ ህዝቦ
ች /ብሄር ብሄረሰቦች/ ቁጥሩ እምብዛም አይሁን እንጅ የለለበት አልነበረም። እናም የኢትዮጵያ ህዝቦች በሰሩት ታሪክ ገድለ ታሪኩ ግን የአንበሳውን ድርሻ በያዘው በህወሃት ስም መነገር በመጀመሩ የወቅቱ የኢህዴን ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ያሬድ ጥበቡ (ጌታቸው ጀቤሳ) እና በአቶ መለስ ዜናዊ መካከል ጥርስ መናከስ ተጀመረ
ይላሉ ይህን ቀደምት የድርጅቱን ታሪክ ያጫወቱኝ እውቁ የጦር መሪ የነበረው አሁን በህይወት የሌለው ታጋይ ጥጋቡ አዳነ። ……. (ኢህዴን/ብአዴን ማን ነው? Read more, pdf)
ካመላከበት ዘመን አንስቶ ተንቀሳቃሽ ምስል፣ በመስታውት ሣጥን የሚታይበት አስደናቂ የሥነ ቴክኒክ ግኝት በዓለም ውስጥ መዛመቱ አልቀረም። ከዚያም የኮምፒዩተር ዘመን ከተተካ በኋላ፤ ውሎ አድሮ ፤ መዳፍ በሚያክል የሥነ ቴክኒክ ውጤት ያለሽቦ ድምጽንም ምስልንም የሚያቀብሉም የሚያሠራጩም መሣሪያዎች ቀርበዋል። በአሁኑ ጊዜ
አገልግሎታቸው የተራቀቀና የተለያየ ይሁን እንጂ ፤ የዚህ ብርቅ ድንቅ አገልግሎት ሀ ብሎ የተጀመረው ልክ ከ ዛሬ 40 ዓመት በፊት እ ጎ አ ሚያዝያ 3 ቀን 1973 ዓ ም ነው። ጀማሪዎቹ፣ ከቺካጎ ፣ኢሊኖይ፤ ዩናይትድ እስቴትስ፤ የሞቶሮላ ሽቦ የለሽ ስልኮች ሥነ ቴክኒክ ኢንጂኔሮችና የአዲስ ግኝት ባለቤቶች ዶ/ር ማርቲን
ኩፐርና ጆን ኤፍ ሚቼል ናቸው። Dyna TAC(Dynamic Adaptive Total Area Coverage)የተባለው ከአንድ ኪሎ በታች ይመዝን የነበረው ሽቦ የለሽ ስልክ ለናሙና ከቀረበ በኋላ በ 10ኛው ዓመት ነበረ ለገበያ የቀረበው።ብርቅ ድንቅ ሆኖ ብቻ አልነበረም የታየው ዋጋውም በጣም ውድ ነበረ! ፤ 4,000 የአ
ሜሪካ ዶላር!
በጣም የሚደንቀውና ኣደናጋሪ የሆነ ውሳኔም ከበስተጀርባ እሚገፋቸው ሃይል እንዳለ ግልፅ ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግላቸው ወስደዋል፡፡ ይኸውም በህዝብና በሃገር ግፍ የሰሩና በዚሁ ተግባራቸው እንዳይጠየቁ ላለፉት 27 ዓመታት ኮብልለው የነበሩ የደርግ ባለስልጣናት ያለመጠየቅ መብታቸው ተከብሮላቸው እንዲገቡ ማድረጉ ሳያን
ስ በነደመቀ መኮነን የጀግና ኣቀባበል ተደርጎላቸው እብደት ወይንስ የህዝቡን ንቀት ብቻ የጎንደሯ እናት እርግማን ይድረሳቸው፣ የመላው ኢትዮጵያ በነዚህ ሰዎች ልጀጆቻቸውን የተነጠቁ እናቶች እርግማን በቅርቡ እንደሚደርሳቸው ጥርጥር የለኝም፡፡ በዚህ ኣካሄድ የስርዓቱ ስያሜ ምን ሊባል እንደሚችል ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ ኣሁ
ን በነበረው የኢህኣደግ ስርዓት ስር የሰደደ ቂም በቀል ያላቸው የተለያዩ በተለይ ደግሞ የትምክህት ሃይላት ኣገር ውስጥ ገብተው ሊታገሉ ነው ወይንስ ሊበጠብጡ በቀጣይ የሚታይ ቢሆንም እኔ እስከኣሁን በዓለም ለይ እማውቀው ይቅርታ ጠይቆ በሰለም ለመኖር የሚደረጉ ሂደቶች እንጂ ድንፋታምና ተሸናፊ ከኣሸናፊው ጋር በሰላማዊ
መንገድ የሚታገልበት ሁኔታ የለም ኣይኖርምም፡፡ለዚሁ ቀላል ማሳያ በኣምሃራና በኦሮምያ እንዲሁም በተለያዩ ኣካባቢዎች በስመ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲበጣበጥ እያደረጉ ያሉት በስመ ይቅርታ የተፈቱት ወንጀለኞች መሆናቸው የኣደባባይ ምስጢር ነው ምንም እንካን በመንግስት እየተሰጡ ያሉ መግለጫዎች የኣብየን ወደእምየ ቢሆንም፡፡
ከወዲያ በኩል የበቀል ፅዋውን በማጣጣም ላይ የሚገኘው ባልም፣ “መሞቸውን እርግጠኛ ከሆንሽ በመኝታ ቤቱ መስኮት በኩል የሁለቱንም ሬሳ ወደመዋኛ ገንዳው ወርውሪው አላት። ይሄን ጊዜ ሰራተኛዋ ተገርማ፣ “ጌታዬ ግቢው ውስጥ እኮ አንድም የዋና ገንዳ የሚባል ነገር የለም” ከማለቷ፤ ሰውዬው ተገርሞና በድንጋጤ ተሞልቶ፤ የቤት
ቁጥሩንና ስልክ ቁጥሩን ሲጠይቅ እንደተሳሳቱ ሁለቱም ተረዱት ይባላል። በተሳሳተ ስልክ ቁጥር ስንት ደፋርና ባለጌ ሰው እንደገጠመን ቤቱ ይቁጠረው።
ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበርና ከሰማያዊ ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ _ semayawiparty
ዘ አፍሪካ ሪፖርት፡- በደቡብ ኮሪያ የኢንዱስትሪ ሽግግሩን ለማሳካት አንድ ትውልድ መስዋዕት ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያዊያን ይኼን ለማድረግ ዝግጁ ናቸው?
32 ሌ/ኮ ዮሐንስ ገ/ማርያም የመከላከያ ቀዳሚ መምሪያ ወታደራዊ መረጃ ኃላፊ አሥመራ
ሁሌም ወደስራ ሳልፍ ቡና ገዝቼ የማልፍበት ቦታ አለ:
28) እንግዲያው ሁላችንም ስለ ይሖዋ አዳዲስ ነገሮችን ለማወቅና እሱን እንድንወደው የሚገፋፉንን በርካታ ምክንያቶች ለመገንዘብ ጥረት ማድረጋችንን እንቀጥል። እንዲህ ስናደርግ ይሖዋ አሁንም ሆነ ለዘላለም ይበልጥ ወደ እኛ ይቀርባል!
ተውሳክ፡ . . . ሾብዓተ ነገራት ቍጽሮም 'ሾብዓተ'
ብዙዎቻችን የVoIP (ቮይስ ኦቨር ኢንተርኔት ፕሮቶኮል) ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች ነን። ቫይበር፣ስካይፕ፣ታንጎ፣ጉግል ቮይስ አስገራሚ ነፃ አገልግሎት ሲሰጡን እንዲሁም ብዙ ትላልቅ ኩባንያዎችም የዚሁ የVoIP ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች ናቸው (ለምሳሌ የCisco IP Telephony)። ነገር ግን የVoIP ቴክኖሎጂ እንዴት እንደ
ሚሰራ አስበው ያውቃሉ? እንዲሁም ደግሞ ቫይበር ይህንን አስገራሚ አገልግሎት በነፃ እየሰ
መንግሥት ደግሞ ይህን እያደረገ አይደለም። ካደረገም እንደዛሬው በከፊል ነው። አንድ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ እንደውም 70 በመቶ የሚሆነው የሆንግ ኮንግ ነዋሪ፤ የዚህ የአደባባይ አድማ የሚያቆምበትን ቀን ይናፍቃል። እንደ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ዳቪድ ስቫይግ ከሆነ የተቃውሞ አራማጆቹ ወሳኙን ጊዜ አልተጠቀሙá‰