text
stringlengths
0
200
በውጊያ ጦርነቱ መሀል የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሰጠው ምህረት መሠረት እስካሁን 30 የፖለቲካ እሥረኞችን ፈቷል። አማጽያን እርምጃውን መልካም ጅምር ሲሉ አወድሰውታል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እንደሚሉት በሺህዎች የሚቆጠሩ ደቡብ ሱዳናውያን አሁንም በህገ ወጥ መንገድ እንደታሰሩ ነው።
የፌዴሬሽኑ አባል ወጣት ፍሬዘር አበራ በሰጠችው አስተያየት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከአካባቢ አልፎ ወደተለያዩ ክልሎች ድረስ ዘልቆ በመግባት የተከናወነው የልማት ስራ ወጣቱን ያቀራበና አንድነትን እያጠናከረ መሆኑን ተናግሯል፡፡
ኢጣሊያም የኢትዮጵያን መንግሥት ተቆጣጠረች። ሮም በደስታ ተቀጣጠለች። ኢትዮጵያዊያንን ደግሞ ለሁለት ተከፈሉ። አብዛኛው በአርበኝነት ተሰማራ። ቀሪው ደግሞ ለኢጣሊያ ፋሽስቶች ባንዳ ሆነ። አርበኞቹ ፋሽስቶችን ለመፋለም በዱር በገደሉ ተሰማሩ። ጦርነቱ በየፈፋው ይካሄድ ጀመር። ኢጣሊያ በመርዝ ጋዝ አርበኞችን መፍጀት ጀመረ
ች። ሕጻናት፣ ሴቶችና እናቶች አረጋውያን አለቁ። በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ብቻ ከ30 ሺህ በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፋሽስቶች ጨፈጨፉ።
3/ የኮሚሽኑ ተጠሪነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል፡፡
የናይጀርያ ገዥ ፓርቲ የፕሬዝዳት ጆናታንን አመራር በመቃወም፤ ሰባት ሀገረ-ገዢዎችና አንድ የቀድሞ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ፤ All Progressives Congress (APC በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) ከተሰኘዉ ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ ጋር የጋራ ፓርቲ የተመሰረተዉ ለወራቶች ከዘለቀ ከፍተኛ ቅራኔና ሽኩቻ በኋላ ነዉ። Alle Progre
ssive Congress ፤ ከተለያዩ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተጨማሪም ከታዋቂዎቹ ሁለት የናይጀርያ መንግሥት ተቀናቃኞች ፤ መካከል የወጣ ፓርቲ ነዉ። የመንግስት ተቀናቃኝ ፓርቲዎች በአንድ የተሰባሰቡበት በናይጀርያዉ ፖለቲካ ፓርቲ APC ፤ መርህም በመጭዉ ጎርጎረሳዊ 2015 ዓ,ም በሀገሪቱ በሚካሄደዉ ምርጫ ፕሪዚ
ዳንት ጉድላክ ጆናታን፤ እንዳይሳተፉ ለማድረግ የተደረገ ሙከራ መሆኑም ግልፅ ነዉ። All Progressives Congress (APC ) ከተሰኘዉ የናይጀርያ መንግስት ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሆኑት ቦሎ ቲኑቡ ፤ በምክር ቤት ይህ የተቃዉሞ ፓርቲ በአዲስ መልክ በመመሥረቱ ደስተኛ መሆናቸዉን ይናገራሉ፤
ምክንያቱም ለገንዘብ ያላቸው ፍቅርና ስስት የተነሳ በመሃል ጉዞውን ያቋርጡ ነበር ። አንደዚህ ዓይነት ብዙ ችግሮች የገጠሙኝ ቢሆንም አንኳን አሁን ግን በአምላክ ብርታት አልፌዋለሁ፤ ረስቼዋለሁም።
ዴስሞዲየም በግብርና ዉስጥ ከፍተኛ ጥቅም ያለዉ ሲሆን ገበሬዎች ይህንን ተክል እንዲጠቀሙ ይበረታታሉ፡፡
በሀይቁ ውስጥ ከሚኖሩ የተለያዩ እንስሳት መካከል ጉማሬ የተለየ ባህሪ እንዳለው አብነት ይናገራል፡፡ በአንድም ይሁን በሌላ ጉማሬዎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ የሀይቁን ህልውና ላለመጉዳት የራሳቸውን ሚና የሚጫወቱ ያስመስላቸዋል፡፡ በሀይቁ ውስጥ የሚኖሩ ጉማሬዎች በሚቆስሉበት ጊዜ ወደ ሀይቁ ዳር ይወጣሉ፡፡ ይህም ሀይ
ቁን ከቁስላቸው በሚወጡ ባክቴሪያዎች እንዳይበከል ያደርገዋል፡፡ ሲወልዱም ባልና ሚስቱ ብቻ ከመንጋው ተነጥላው ወደ ጥግ በመውጣት ነው፡፡ ሲሞቱም እንደዚሁ ወደ ዳር ወጥተው በመሆኑ ሀይቁ ውስጥ ሳይበሰብሱ አውጥቶ ሌላ ቦታ ለመጣል ያመቻል፡፡
በአወዳይ በመንግሥት ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች መካከል ግጭት ተፈጠረ
ኪንግደም ምርጥ 6 የስልክ ቢል የመስመር ላይ እውነተኛ ገንዘብ የቁማር መክፈል
ጃዋር መሐመድ፡ ፍርድ ቤቱ የእነ አቶ ጃዋርን የባንክ ሒሳብ አለማገዱን ተናገረ
ከዋና ዋና ኃላፊዎች ጋር ነው መሰብሰብ የምፈልገው፡፡
91 ኢንፎርሜሽን የቴክኒክ ጥበቃ ስርዓቶች እና በራስ በመስራት ላይ 3600
“የዚህ የጓደኛህ የቀዩ በሬ ነገር በጣም አሳሳቢ ሆኖብኛል” አለው፡፡
ይህ የሃጫሉ ሥራ፣ አትሌት ለሊሳ ፈይሳ በኦሎምፒክ በመድረክ ከፈጸመው ጀብዱ አይተናነስም። እርግጥ ነው። አትሌት ሌሊሳ ዓለም አቀፍ ትኩረትን ስቦ ነበር። ሃጫሉ ግን መልዕክቱን ሲያስተላልፍ በአንባገነኖቹ ጉያ ሆኖ፣ ሊመጣበት የሚችለውን ነገር ሁሉ ተጋፍጦ ራሱን ለመሥዋዕትነት ያዘጋጀ ጀግና ነው።
መናፍቁን ዲጎኒን እንዲህ በሰው ሁሉ ፊት አዋረድሽው :
4፤ ኤሊሁ ግን ከእርሱ ይልቅ ሽማግሌዎች ነበሩና ከኢዮብ ጋር መናገርን ጠብቆ ነበር።
ለማንኛውም ሙዚቃ ወደበኌላ እጋብዝሀለሁ . . .
ዐረቦች ሙስሊሞች የጌታ ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅነት፣ አምላክነቱንና አዳኝነቱን፤ ከውኃና ከመንፈስ ዳግም ልደትንና ሙታን ትንሳኤውን መተዋቸውና አለመቀበላቸውም በግልጽ የታወቀ ነገር ስለሆነ የሚያነጋግር አይደለም። ትኩረት የሚሰጠው ስለፈረንጆች፤ ካቶሊክ–ፕሮቴስታንት “ቃል ኪዳኑን የሚበድሉ ሰዎች” ተብሎ ስለ መሠረተ
እምነቶቻቸው የተጻፈላቸው ቃል ነው።
በልብህ፦ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤ ወይም፦ በልብህ፦ ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል ሮሜ 10፡6-7
ይሁን እንጂ አገራት ሥራ ላይ የሚያውሏቸው ፓርቲዎች የሚተዳደሩበትን ሕግ በሦስት የሚከፍሏቸው አሉ፡፡ የመጀመሪያው ገዥውን ፓርቲ የሚደግፉ፣ተቃዋሚዎችን እና የተለየ ሐሳብ ያላቸውን የሚያገልሉ፣አንድ ፓርቲ ብቻ እንዲኖር የሚያደርጉ ‘ሞኖፖሊስቲክ’ ሕጎች ናቸው፡፡
ፖሊስ እነዚህን ኢትዮጵያዉያን ሕገ-ወጥ ስደተኞች ያዳነዉ ልዩ የመከላከያ ኃይል ጠርቶና ወደ ሰማይ ተኩሶ መሆኑ ተመልክቶአል። በአሁኑ ወቅት እስር ቤት እንደሚገኙ የተነገረዉ እነዚህ ኢትዮጵያዉያን አብዛኞቹ ምንም ዓይነት መታወቂያ የሌላቸዉ ናቸዉ። ኪስዋሂሊም ሆነ እንጊሊዘኛ ቋንቋ አለመናገራቸዉ ነገሩ ን እንዳከበደባቸዉ
ም ፖሊስ ተናግሮአል። ስለ ሁኔታዉ ኬንያ ናይሮቢ የሚገኘዉን ወኪላችንን በስልክ ጠይቄዉ ነበር።
12) ጥቅስ በጥቅስ የሆነ የትንተና ጥናት
የመስመር ላይ ቁማር ቤት ስልክ የቢል _ ነጻ £ 200 ጉርሻ - ድሎች አቆይ
ወዳጄ ኩሩ ነኝ ብለህ ታስባለህ? እንግዲያውስ ለራስህ ቦታ ይኑርህ፤እራስህን አክብር፤ በቆዳ ልዩነት የማታምን ቅድሚያ ለኢትዮጵያዊው ወንድሜ የሚል አትዮጵያዊ ብሔርተኛ ሁን!!
ዋናን ከውኃ ውጭ መዋኘት እንደማይቻለው ሁሉ ክርስትናንም ከቤተ ክርስቲያን ውጭ መኖር አይቻልም፡፡ በመርከቧ ሲጓዙ ማዕበል በተነሣባቸው ጊዜ በዚያው መርከብ ውስጥ ሆነው አድነን ነበር ያሉት ሐዋርያት፡፡ እኛም በየምክንያቱ ከቤተ ክርስቲያን መውጣታችንን ትተን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመኖር ችግሮችን መጋደል እና መቋቋም
ያስፈልጋል፡፡
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ - ማኅበረ ቅዱሳን _ ነገረ ድኅነት በመጽሐፍ ቅዱስ – የመጀመሪያ ክፍል
← የኑረዲን ሃሰን ደም በከንቱ አይቀርም
ለወላጆቻችሁ ያላችሁን ታማኝነትና ለትዳራችሁ ያላችሁን ኃላፊነት ሚዛናዊ ማድረግ ለጋብቻ ሕይወታችሁ ዕድገትና ስኬት እጅግ አስፈላጊ ነው። በመልካም ትህትና፥ ለእናታችሁ ወይም ለአባታችሁ መቼና እንዴት « አይሆንም፤ አይደረግም» ማለት እንዳለባችሁ ማወቅ፤ ከትዳር ጓደኛችሁ ጋር ያላችሁ ሕይወት ቅድሚያ ለመስጠት መወሰን ፤
ከሁሉም በላይ « አባትና እናታችሁን ተዉ፤ ከትዳር ጓደኛችሁ ጋር ተባበሩ» ላለው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለመታዘዝ ከሁሉ በፊት ቅድሚያ ለመስጠት መወሰን እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው።
‹‹ዲዛይንና ግንባታ በኢንዱስትሪያል ምደባ ውስጥ በኢትዮጵያም ሆነ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አልተጠቀሰም፡፡ አንድ ድርጅት በሌለ ጉዳይ ይህን ለማድረግ ማሰቡ ልክ አይደለም፡፡ ሕገወጥ ነው፤›› ሲሉ አቶ ውሂብ ገልጸው፣ ‹‹ዲዛይንና ግንባታ በአንድ ለማካሄድ ማሰብ እብሪት ነው፤›› ሲሉ አቶ ውሂብ የአዲሱን አዝማሚያ
አደገኛነት አስገንዝበዋል፡፡
በመቀሌ ከተማ መቀሌ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጅና ቀዳሚኖ 1ኛና 2ኛ ደረጃ /ቤት አድሀሪ የሆኑት
ብዙም ሳይቆዩ ወደ አዲስ አበባ በመሄዳቸው በተፈሪ መኮንን ት/ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ለመከታተል በቁ:
በመቀጠልም የሞያ እና የአካዳሚ ነፃነታቸውን ባስጠበቀ መልኩ እርሶ በሚመሩት መንግስት ያልተቋረጠ ድጋፍ እና ክትትል ማደረግ እና የጉዳዩ ባለቤት የሆኑትን የሀገራችን ህዝቦች በንቃት እንዲሳተፉ እና የበኩላቸውን የማይተካ አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ማስቻል፡፡ ይህንን ፕሮጀክት እንደታላቅ ሀገራዊ ፕሮጀክት መከወንና ከ10 አ
መት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ የሀገሪቱ ዜጎችን የሚያስማማ፤ ከስሜት የፀድቶ እውነታውን ያስቀመጠና እና የሀገራችንን አንድነት ከአደጋ የሚያወጣ የአስተሳሰብ አንድነት የሚያስገኝ አስማሚ ሰነድ እንዲፈጠር ማስቻል ሀላፊነት ወስደን መንቀሳቀስ አለበን፡፡ በቀጣይነትም ተመሳሳይ ስህተቶች እንዳይፈጠ
ር እና ምክንያታዊ የታሪክ አተያየት በዜጎች ላይ እንዲፈጠር መስራትና የሚወጡ ታሪክ ቀመስ ፅሁፎች እውነተኛ መሆናቸውን አገራችን ወደተመሳሳይ የታሪክ ጭቅጭቅ እንዳትገባ እየሰራ መዝለቅ ይችላል፡፡
አቶ ኢየሱስ ወርቅ፡- አዎ ሆቴሎችን ተረከበኝና አስተዳድር ነበር ያሉት፡፡ ከዚያ እሺ ብዬ መጀመርያ ግን የማላውቃቸውን ሆቴሎች በሙሉ አንድ በአንድ በራሴ ሄጄ ዓይቻቸው ከዚያ በኋላ ሪፖርት አቀርብልዎታለሁ አልኳቸው፡፡ ነገር ግን እኔ ምንም ሪፖርት አልሰጠኋቸውም፡፡ መጀመርያውኑ ብዙ ነገር አስብ ነበርና አላደረግኩትም፡
ስድስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት÷ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ፣ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ዘካናዳ፣ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ፣ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ፣ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ፣ ብፁዕ አቡነ ኄኖክ፤ ሚያዝያ ፲፫ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. በደብረ ፍሥሓ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ሰበካ ተገኝተው የመስተጋድላን ሰማዕታትን ኢያሱ ይኵኖ አምላክ እና ባ
ልቻ በለጠ ቤተ ሰዎች እና ወዳጆች ያጽናኑበት ቃለ ምዕዳን
የጥርስንና የአጥንትን ጤና በመጠበቅ በኩልም ሎሚ ከፍተኛ ድርሻ አለው:
በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም የሚገኘው የኢትዮጵያ ድምፅ ራዲዮ ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ አራት (10፡00) ሰዓት እስከ ስድስት (12፡00) ሰዓት ይተላለፋል። በዚህ ሣምንት እሁድ የተላለፈውን የራዲዮ ስርጭት ከዚህ በታች በሁለት ክፍሎች ያገኙታል። (ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
እኛ የምናውቀው ነገር ሁሉ ምድር እንደ ዝንቦች በጣም አስቸጋሪ ናት ነገር ግን በውቅያኖስ ላይ በ 4 ወይም 5 ሴሜ በጣም ሞልቷል.
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክርቤት መደበኛ ያልሆነ ስብሰባ እንደሚያካሄዱ ተገለጸ (2)
ቀላል የቀዶ ጥገና አገልግሎትም በእነዚሁ ጤና ጣቢያዎችና ሆስፒታሎች ለመስጠት የሚያስችል አቅም እንደሚፈጠር አቶ ከድር ጠቅሰዋል፡፡
ግምገማ ቅድሚያ መልክተኛ አሁን ወጣት ጋር ይገናኛሉ በመስጠት
የባህል ምሽት ቤቶች በባህር ዳር - ENN Sunday Entertainment
ይህች በ ወቅቱ የቢልጌትን የ ‹‹ማይክሮሶፍት›› ፈጣሪነት አስመልክቶ የተቀለደች ቀልድ ብትሆንም ለእኔ ግን የማያቸው እንስቶች ሁሉ እንደ ስክሪን ሴቨር ውልብ ብለው ይጠፋሉ፡፡ ስክሪን ሴቨር አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ ቀርቦ ማዬት ግድ ይላል፡፡
ይህ ድጋፍ በአጭር ጊዜ ድጋፍ የሚቆም አይደለም። የሚበላና የሚጠጣ ማቅረብ ብቻ በቂ አይደለም። የመንግስት ውሳኔ እና የህዝብ ድጋፍን ይጠይቃል። የተፈናቀለውን ህዝብ በዘላቂነት መልሶ ማቋቋምና ወደ ቀድሞ ኑሮው እንዲመለስ ታቅዶ መሰራት አለብን። የተፈናቀለው ህዝብ ለተለያዩ በሽታ አንዳይጋለጥ እየሰራን ነው።
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሌላ ፕላኔት ላይ ውሃ ተገኘ 12 መስከረም 2019 የፎቶው ባለመብት, ESA/UCL የምስሉ መግለጫ, K2-18b የሥነ ህዋ ተመራማሪዎች በአንዲት ፕላኔት ላይ ውሃ ማግ
ኘታቸውን ይፋ አድርጉ። ከመሬት ውጪ በፕላኔት ከባቢ አየር ላይ ውሃ ሲገኝ ይህ የመጀመሪያው መሆኑን ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል። • ናሳ ህዋ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጀል ተፈጸመ አለ • ኢትዮጵያ ሳተላይት ማምጠቅ ለምን አስፈለጋት?
የአድዋ ጦርነት አንዱ አካል የሆነው አምባአላጌ ላይ የተሰለፈው የጣልያኑ ጦር ጀነራል ቶዚሊ ሲሆን አምባላጌ ኮረብቶች ላይ እጅግ ጠንካራ ምሽግ ሠርቶ ተዘጋጅቶ ነበር:
7 «ሰው የተፈጠረው ከውሃ ከአፈርና ከቁም መስታውት ነው» ብላ ማሰብ ከጀመረች፤
3) መስተዳድሩ ከከተማው የሚያወጣቸው ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻዎችን የማከም ወይም መልሶ የመጠቀም ስልት በማቀድ መስተዳድሩ ተግባራዊ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡
በዲ/ን ኒቆዲሞስ ዕርቅ ይሁን - nikodimos.wise7@gmail.com
አሁን ሶማያ ለደረሰችበት ተስፋ ሰጪ ደረጃ ኢትዮጵያውያን ወታደሮች ማንም ሊከፍለው ያልደፈረውን መስዕዋትነት ከፍለዋል፡፡ አሁን ተራው እግራችንን ወደ ሶማሊያ እንድንሰድ ከዳር ሆነው ያበረታቱን ምዕራባዊያን ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መፍትሔዎች ለማስፈፀም ፍላጎቱ እንጂ አቅሙ የለንም (በተለይም መልሶ ግንባታውን በተመለ
ከተ)፡፡
ጄነራሎቹ የሜቴክ ምርት በሆነ ካቴና ተጠፍረው ወደ አ.አበባ እየተጓዙ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ) _ EthioReference >
በተፈፀመው ሁኔታ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እንደሚያዝን ቃል አቀባዩ ጠቁመው ወደ ሁለት መቶ የሚሆኑ በጥቃቱ ላይ ተሣትፈዋል የተባሉ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ጉዳዩ እየተጣራ መሆንን አመልክተዋል፡፡
የሚበዣችሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ታማኝ ፡ ነው ፡ እኮ ፡ ለቃሉ
በጀልባዋ ላይ የተጫኑት 100 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 83 ወንዶች እና 17 ሴቶች እንደነበሩ የታወቀ ሲሆን ከ50 በላይ ወንዶች እና ከ10 በላይ ሴቶች በአደጋው ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ።
ዝናብ ፡ ጠፍቶ ፡ ምድር ፡ ደርቃ ፡ ችጋር ፡ ገብቶ
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ የተባበሩት መንግሥታት በትግራይ ""የጦር ወንጀል"" እንዳይፈጸም ስጋት ገብቶኛል አለ 25 ህዳር 2020 የፎቶው ባለመብት, Reuters የምስሉ መግለጫ, ከ40ሺህ በላይ ዜጎች ግጭቱ
ን ሸሽተው ተሰደዋል የተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት የ72 ሰዓታት ቀነ ገደቡ ሲጠናቀቅ በመቀለ ሊከሰት የሚችለው ሁኔታ ከወዲሁ አሳስቦኛል አለ። የጦር ወንጀል ሊፈጸም ይችላል የሚል ስጋት እንዳለውም ደርጅቱ ከወዲሁ አስታውቋል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ የአገር መከላከያ ሠራዊት ወደ መቀለ ከተማ መቃረቡን ተከትሎ
ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለማስቀረት የህወሓት አመራሮች እና የትግራይ ክልል ኃይሎች እጃቸውን እንዲሰጡ ባለፈው እሁድ ምሽት የ72 ሰዓታት የጊዜ ገደብ መስጠታቸው ይታወሳል። ይሁን እንጂ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች የጠቅላይ ሚንስትሩን ጥሪ እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል። የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤ
ል (ደ/ር) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ እንደማይቀበሉትና ክልላቸውን የማስተዳደር መብታቸውን ለማስጠበቅ እስከመጨረሻው ለመታገል ብሎም ለመሞት ዝግጁ እንደሆኑ ተናግረዋል። የህወሓት ከፍተኛ አመራር ጌታቸው ረዳ ""እያንዳንዱ የትግራይ ተወላጅ ጠመንጅ የያዘም ያልያዘም ."
አዲስ አበባ የገባንበት ዕለት አርብ ስለነበር፡እንደዚሁም ረዢም ጉዞ መንገድ ስለተጛዝን የድካም ስሜት ተጽዕኖ ስለበረን፡ ለሚመለከታቸዉ ያገሪቱ ባለስልጣኖች ወዲያዉኑ እንደመጣን ልንገናኛቸዉ አልቻልንም ።በዛም ቅዳሜ እና እሁድ የመንግት መሥርያቤቶች ዝግ ስለሚሆኑ እስከ ዛው ድረስ ግን ካንዳንድ የተለያዩ የኤርትራ ተቃዋ
ሚ የአመራር አባላት ጋር አንዳንድ ሃሳቦችን አንለዋወጥ ብለን ሃሳቦችን ተለዋወጥን። ዕሁድ ከሰዓት በሗላ በ11 ሰ ዓት አካባቢ፡የመንግሥት ባለስልጣኖች ይፈልጓችሗል የሚል መረጃ ደረሰን። እኛም በበኩላችን ያረፍንበት ሆቴል እና አድራሻ ለሚመለከታቸዉ ደዉለን ነገርናቸዉ። ያኔዉ ዕለተ እሁድ በ12 ሰዓት አካባቢ ከሰዓት በ
ሗላ ፡ ኣቶ ተኸስተ የሚባል የሰንዓ ፎረም ጽ/ቤት ምክትል ዳይሬክተር ወደ አረፍንበት ሆቴል በመምጣት ተገናኘን።
122ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ዳግማዊ ምኒልክ አደባባይና አዋሬ አካባቢ በሚገኘው የአድዋ ድልድይ በድምቀት ተከብሯል።
በዚህ አሳፋሪ አካሄድ ያልተገቱት ሥራ አስኪያጅ ወደ ሀገረ ስብከቱ ሠራተኞች ተመልሰው እንደለመዱት እነርሱንም ፈርሙ ይሏቸዋል፤ ካህናት አባቶች ጭምር የሚገኙባቸው የሀገረ ስብከቱ ሠራተኞችም፣ ‹‹እንዴት ተደርጎ! ፀረ ሰላም የምንላቸውኮ የንስሐ ልጆቻችን የኾኑ ምእመናን ናቸው፤ እናውቃቸዋለን፤ እንደምን በእነርሱ ላይ እ
ንፈርማለን? ስለ እርስዎ በጎነት መፈረም እንችላለን፤›› ይሏቸዋል፡፡ በዚህ የተበሳጩት ሥራ አስኪያጅም ‹‹በእንጀራችኹ ፍረዱ!!›› እንዳሏቸው እነዚሁ ምንጮች ጨምረው ገልጸዋል፡፡ የዚህ ሁሉ ጫና ዓላማ ካህናቱን አስፈራርተው እና ይዘው ሄደው ወደ ፓትርያሪኩ በመግባት ሥልጣናቸውን ለማስጠበቅ፣ በአጣሪ ኮሚቴው ምርመራ ሂ
ደት እና ውጤት ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር በማሰብ እንደ ኾነ ኹኔታውን በቅርበት የሚከታተሉ ምእመናን ስጋታቸውን ገልጸዋል፡፡ ይህ እንቅስቃሴ በአድባራት አለቆች እና አገልጋይ ካህናት እንዲሁም በሀገረ ስብከቱ ሠራተኞች መካከል ከፍተኛ ግራ መጋባትን የፈጠረ መኾኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡
(ደጀ ሰላም ታኅሣሥ 20/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 29/2012/ PDF)፦ በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ አልገባኹም በሚል ሰሞኑን መግለጫ የሰጠው የኢትዮጵያ መንግሥት ለዕርቁ ጉዳይ ከቅ/ሲኖዶስ ጋር ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ የሄዱትን የሰላምና አንድነት ጉባኤውን አባል ሊቀ ካህናት ኀ/ሥላሴ ዓለማየሁን አስሮ ወደ አ
ሜሪካ ከላካቸው ወዲህ ለዕርቁ ያለው የተስፋ ደጅ መዘጋቱ እሙን ሆኗል። መንግሥት የዕርቁ ድርድር ለይስሙላ እንጂ “ከምር” እንዲሆን አልፈለገም ነበር።
ዋና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን - September 6, 2017
ጠብቀው የአሜሪካ ዜግነትን የወሰዱ ናቸው። ይህንን በሚያደርጉበት ጊዜ ከሃገር ወዳዱ ስደተኛ ጋር አጋር መስለው
እስር ቤት ያሉት ምን ያህል ይሆናሉ?
ይህ ድብቁ የህወሀት ሴራ ወልቃይትንና ራያን የሚመከት ሲሆን ለ25 አመታት በምስጢር እየተስማሙ ስንትና ምን ያህል ሌላ ወንጀልና በደል ነው በህዝባችና ሀገራችን ላይ እያደረሱ ያሉ የሚለውን ጥያቄ የሚያስጠይቅና መልሱ ግን ስለማይታወቅ የሚያሳስብ ነው፡፡ እነዚህ በእውነት ለትግራይ ሲሉ ሀገር ለማፍረስና ህዝብ ለማጥፋት
የተፈጠሩ የዘመኑ ፋሽስቶች፣ ናዚዎች፣ ማፍያዎች፣ ዘራፊወቸ፣ ሌባዎችና መጥፎ በሆነ ስም ሁሉ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ *ከኢትዮሜዲያ* ድህረ ገፅ ላይ አንቡብትና ምን እንደሆኑ እናንተው ወስኑ፡፡
ጋዜጠኛው፡ - እኔ እኮ ጋዜጠኛ ነኝ መጠየቅ አለብኝ፣ መብት አለኝ
ለደቂቀ ፡ ያዕቆብ ፡ ወዮሴፍ ።
ቅዱስ ጦርነት (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
49- እኤአ ኦገስት 7፣ 2006 አንድ በኤሪኮ ኢንተርፕራይዝ የሚንቀሳቀስ አሊዮሺን 76 አውሮፕላን ከአሰብ ተነስቶ ወደ ሞቃዲሾ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አምርቷል፡፡ የተጠቀመውም ኤል.ኤፍ.ቲ - 3756 በሚል ስም ነው፡፡
Home Amharic Posts ወደ ኋላ እያዩ ወደ ፊት መሄድ /ይገረም አለሙ/
ከዚህ ይልቅ ባንኮች የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ግኝት ለማሳደግ ኤክስፖርተሮችን ማበረታታት እና አገልግሎትን ማቀላጠፍ ላይ ነው ማተኮር ያለባቸው ይላሉ።
ክብረ ቅዱሳን በምንልበት ጊዜ በውስጡ ከዚህ ቀጥለው ያሉ ጉዳዮችን ለማየት እንገደዳለን፡፡ እነሱም፡- ክብረ ቅዱሳን ማለት ምን ማለት ነው?
- ለኪራይ አፓርታማ, ቦሌ ሻላ, 2 አልጋዎች, አዲስ አበባ.
የሱስ ገና ኣብ ሰማርያ ወይ ኣብ ገሊላ ኸሎ፡ ፈሪሳውያን ብዛዕባ ምምጻእ መንግስቲ ኣምላኽ ሓተትዎ። ንሳ ብድሙቕ ትርኢትን ብጽምብልን እትመጽእ እዩ ዚመስሎም ነይሩ። የሱስ ግና፡ “መንግስቲ ኣምላኽ ብግህዶ ኣይኰነትን እትመጽእ፣ ‘እንሃ ኣብዚ’ ወይ ‘ኣብቲ’ እውን ኣይብልዋን እዮም። እንሃ፡ መንግስቲ ኣምላኽ ኣብ ማእከ
ልኩም ኣላ” በሎም።—ሉቃስ 17:
በኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የተዘጋጀ ሳምንታዊ አቋም መግለጫ ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ.ም
የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣