text
stringlengths
0
200
ትም።« ዋናው ነጥብ ላይ ሲደርሱ እና ጫና ለማድረግ በቂ ሞራል በነበራቸው ጊዜ ገላጋይ ሀሳብ ላይ ለመድረስ ፍቃደኝነት አላሳዩም። ወይ ፍንክች ነበር ያሉት።እና ያ ደግሞ ንቅናቄውን አዳክሞታል።»
ትላንትና በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አዲሱ አበበ ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ ከሚባሉ ኢትዮጵያዊ ጋር በዚሁ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርጎ ነበር። ኮማንደሩ ስለቀደሙት ሊቃነ ጳጳሳቶች በፈተና መጽናት ያስታወሱን ከዚህ በፊት ቤተ-ክርስቲያኗ ስለነበራት ጥንካሬ አንደኛው ምንጭ አንደነበረ ጠቋሚ ነው። ከአቡነ ሚካኤል አና አቡነ ጴጥሮስ
ተጋድሎ የማይተናነስ ጽናት ታይቶባቸዋል። ያንን ጥንካሬዋን ለመስበር ስለተፈለገ ነው ቤተክርስቲያኗ የፖለቲካ ዱላ ያረፈባት። አራተኛውም ፓትርያርክ አንደቀደሙት መሆን ሳይችሉ ቀርተው ሃገራቸውም ቤተክርስቲያናቸውንም ትተው ተሰደዋል። ነገር ግን ከዚያ የባሰአጂግ የከፋውን ጥፋት ያጠፋ ወገን ነበረ (ወይንም አለ)። ጊዜ የ
ሰጣቸውን የፓለቲካ ጉልበት አና ሃይል ተጠቅሞ የቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ ህግ በተጣሰበት ሁኔታ የፕትርክናውን ቦታ አንዲይዙ የተደረጉት ሰው የክርስቲያናዊነት ስነ-ምግባር በውስጣቸው ቢያይል ኖሮ ፣ለቤተክርስቲያኒቱ ያላቸው ወገንተኝነት ቢያይል ኖሮ የቤተክርስቲያኒቷ መንፈሳዊ ህግ አደተጣሰ አያወቁ ፕትርክናውን መንበር ተ
ቀብለው ባልያዙ ነበር። ቀብተው የፕትርክና ስልጣን የሰጧቸው ጳጳሳትም ወይአንደሃይማኖት መሪ የሚጠበቅባቸውን የተጋድሎ ስራ አልሰሩም። ወይ ደሞ ነገሩን ደግፈውት ነበር ማለት ነው።
ወደ አርሲ ነገሌ ያመራው መሪው ጅማ ከተማ 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ መመለስ ችሏል፡፡ ግብ ባልተስናገደበት የመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ በሊጉ የመቆየት ጭላንጭል ተስፋ ይዞ ወደ ሜዳ የገባው አርሲ ነገሌ የግብ ሙከራ ያደረገ ሲሆን የጥንቃቄ ጨዋታ የመረጡት ጅማዎችም መልካም የግብ አጋጣሚዎች መፍጠር ችለው ነበር፡፡ ከዕ
ረፍት መልስ ተጭነው የተጫወቱት ጅማ ከተማዎች በ70ኛው ደቂቃ ላይ አጥቂው አቅሌስያስ ግርማ ባስቆጠራት ግብ 1-0 በማሸነፍ ውድ 3 ነጥብ ይዘው ተመልሰዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ አርሲ ነገሌ የ’ምድብ ሀ’ዎቹ አራዳ ክፍለከተማ እና ሰሜንሸዋ ደብረብርሀን ተከትሎ ወደ አንደኛ ሊግ መውረዱን አረጋግጧል፡፡
ገጣሚ ዮናስ ኪዳኔ፣ ጭራሽ አልቆላታል፤ ቆሎ ሆናለች እያለ ነው፡፡ ስሟ አየር ላይ ተንጠለጠለ እንጂ፣ ተበታትናለች ነው፤ ሃሳቡ፡፡ ሁሉም ስለ ሰፈሩ፤ ስለ መንደሩ እንጂ ስለ ሀገሩ ማሠብ ትቷል፡፡
የሞባይል ሥልክ Armband አቅራቢዎች እና ፋብሪካ _ ቻይና የሞባይል ስልክ Armband አምራቾች
ግጭት የተፈጠረው በህዝብና በህዝብ መካከል ሳይሆን አንዳንድ ጸረ ሰላም ኃይሎችና አመራርም በፈጠሩት ራስ ወዳድነት እንደሆነ መንግሥት ሲናገር ነበርና እርስዎ ህዝብና ህዝብ ተጋጭቷል ብለው ይደመድማሉ? ተብሎ ለተነሳላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ፤ አመራር ማለት ያው ህዝብ ነው፤ ስለዚህም የክልል አመራርንና ህዝብን ለይቶ ማ
የት የዋህነት እንደሆነ ነው የተናገሩት።
አሁን እየሰራን ያለነው ላረጁት ላፈጁት የደርግ ሰው በላ ሽማግለዎች ነውግን መስራት ያለብን ነገ ለሚመጣው ትውልድ መሆን አለበት:
እግዚአብሄርን በቃላችን አመስግነን አንጠግብም፡፡ እግዚአብሄር ካደረገልን አንፃር የእግዚአብሄርን ውለታ በምንም አንከፍለውም፡፡ ከንግግር ውጭ ግን እግዚአብሄርን አመሰግንሃልሁ የምንልበት ሌሎች መንገዶች አሉ፡፡ ከንግግር ያለፈ በእያንዳንዱ አስተሳሰባችንና አካሄዳችን እግዚአብሄርን ለማመስገን እድሉ ተሰጥቶናል፡፡
የመጨረሻ መልዕክት አን ክሪስ የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ
የተስፋዬን ጽሑፎች ‹‹አጋለጥኩ›› ከሚላቸው እውነታዎች (ፋክትስ) ለይተን ያየናቸው እንደሆነ ግን ነባሩን የኢትዮጵያውያን የአኗኗር ባህል፣ ትውፊት እና ታሪክን ከመሠረቱ ነቅሎ የሚጥሉ፣ የሚዘነጥሉ ጀብደኛ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ ነገስታቱን፣ ቅዱሳኑን፣አንዳንዴም ሕዝቡን አዋራጅ በሆነ መልኩ ሲገልጻቸው ሲያብጠለጥላቸው
እናገኘዋለን፡፡ ተስፋዬ ጀማሪ ጎረምሳ ጸሐፊ ቢሆን ኖሮ ከተራ ጀብደኝነት እንቆጥርለት ነበር፡፡ የአዋቂ አጥፊ ሲሆን ግን ከስተጀርባው መግፍኤ የሆነው ከኢትዮጵየዊነት ጋር አንዳች ጥላቻ መኖሩን እንድንጠረጥር እንገደዳለን፡፡
ጠ / ምኒስቴሩ ግን ለ100ሚሊዮን የኢትዮጱያ ህዝቦች በግልጽ ሲሸውዱዋቸው ያሉ መሆናቸው ይታየኛል ። ለዚሁ ሽወዳቸው ግን ለእሳቸውና ለኢትየጱያ ህዝብ በጥያቄ እና አጫጭር አስታያዮቶች ፣
"ቀደም ብሎ ከሆነ ንጹህ ንግድ አይደሉምእናም ተዋንያኖች በተደጋጋሚ ""ቢተዩ"" ሕዝቡን በመማል ሌላ እንዴት ይሠራሉ? አንዱ ለማመን ነው ከመጨረሻ ጊዜ ዋጋውን ሳያካትት? ለማንኛውም የማይረባ እና ጥርጣሬያችን ዋጋዎች የተሞሉት የልባችን እጅ ለአንዳቸው ምንም መክፈል አያውቅም. እስቲ አስቡት, የበዛ የንብት መንስኤ ም
ክንያት ይህ ነው?"
ትኩስ መረጃ - ጆሲ በቶሎሳ ኢብሳ የትግል ማቆም ወሳኔ ላይ ሰፋ ያለ ጨዋታ አለው ያድምጡ
መምህር ግርማ ወንድሙ የማጥመቅ ስራቸውን በዛሬው ዕለት ጀመሩ! →
በመላዉ ዓለም በዉኃ እና አየር ብክለት ምክንያት የሚሞተዉ ሰዉ ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መሄዱን ላንሰት የተሰኘዉ ጤናን የሚመለከት የምርምር ሥራዎች የሚወጡበት መጽሔት ከሰሞኑ ባወጣዉ ጥናት ዘርዝሯል። የጥናቱ ማጠቃለያ እንደሚያሳየዉ ላለፉት አስርት ዓመታት ብክለት እና በሰዎች ጤናም ሆነ በአካባቢ ተፈጥሮ እንዲሁ
ም በምድሪቱ ላይ የሚያስከትለዉ አሉታዊ ተፅዕኖዎች በመንግሥታት እና በዓለም አቀፍ የልማት አጀንዳዎች ተዘንግቶ ቆይቷል። ይህም ዛሬ ብክለት በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ በሚከሰት ችግር ሰበብ ለሚፈጠሩ በሽታዎች እና የሰዎች ሞት ዋነኛዉ ምክንያት እንዲሆን እንዳበቃዉም ያስረዳል። ጥናቱ እንደሚለዉም በአሁኑ ወቅት በየዓመቱ ከብ
ክለት ጋር በተያያዙ የጤና እክሎች ምክንያት ዘጠኝ ሚሊየን ሰዉ ሕይወቱን ያጣል። እንደጥናቱ በተለይም ከመጓጓዣና ኢንዱስትሪዉ አንስቶ የቤት ዉስጥ ማገዶ ሳይቀር በሚያስከትለዉ በአየር ብክለት ምክንያት የሚሞተዉ 6,5 ሚሊየን ሕዝብ ነዉ። ከሟቾቹ 92 በመቶ የሚሆነዉ የሚገኘዉ ደግሞ በድሃ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸዉ ሃገ
ራት ነዉ። በተለይ የልብ ችግር፣ የደም ዝዉዉር መታወክ ማለትም ስትሮክ፤ እንዲሁም የሳንባ ካንሰር በብክለቱ ምክንያት የሚመጡ የጤና ችግሮች እና የሞት መንስኤዎች መሆናቸዉን ጥናቱ ያሳያል። ከተጠቀሰዉ ቁጥር ግማሽ የሚሆነዉ ኢንዱስትሪያቸዉ በፍጥነት እያደገ በሚገኘዉ ቻይና፣ ሕንድ፣ ፓኪስታን፣ ባንግላዴሽ እና ኬንያ መሆ
ኑም ተዘርዝሯል። ጥናቱን ያካሄዱት 40 ዓለም አቀፍ ሳይንቲስቶች ሲሆኑ ብክለት ሊያስወግዱት የሚቻል ሰዉ ሰራሽ ችግር መሆኑን በመግለጽ ለቀጣዩ ትዉልድ ጽዱ የአካባቢ ተፈጥሮን የማስረከብ ኃላፊነት የሁሉም እንደሆነ አሳስበዋል።
ካርዶች መስመር በጥግ _ ያግኙ 10% ሐሙስ ላይ ተመለስ ጥሬ ገንዘብ
የዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ባዘጋጀው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ አቶ አንዳርጋቸው የፍትህ ተምሳሌት፣ የነጻነት በር ከፋች ነው የሚሉ መፈክሮች ተሰምተዋል።
ከእስር ሲፈቱ ሀገሪቱን በምን ሁኔታ ላይ አገኟት?
* ወያኔ ሴረኛ፣ ሸፍጠኛ፣ አጭበርባሪ፣ ይሉኝታ ቢስ፣ ቀሳጢ ባይሆን ነው ወይ ሱዳን በማዳበሪያ ከረጢት አሸዋ እየሞላ ሜዳ ላይ ከደረደረ በኋላ “ይሄው በረሀብ ለተጎዳው የትግራይ ሕዝብ የእርዳታ እህል ገዝተን እንድናሳያቹህ ባዘዛቹህን መሠረት በሰጣቹህን ገንዘብ ከሱዳን ገበያ ገዝተን የከማቸነው እህል ይሄ ነው በአስቸኳ
ይም ለሕዝባችን እናደርሳለን!” በማለት ገንዘቡን ለወያኔ ስንቅና ትጥቅ መሸመቻ ያዋሉት??? የወያኔ ሸፍጥ፣ ሴራ፣ ተንኮል፣ ቁማር፣ ክፋት፣ ተንኮል ተቆጥሮ የሚዘለቅ አይደለምና ወዘተረፈ. ብየ እንድዘጋው ፍቀዱልኝ?
በሱ ላይ ለመፍረድ ብዙ መረጃ አለን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቀደም ሲል የተመዘገቡ የኮንደሚኒየም ቤት ፈላጊዎችን በድጋሚ ሊመዘግብ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡
ለዚህም የሚሰጠው ምክንያት ወጪን ለመቀነስ የሚል ነው፡፡ ማንኛውም የፌደራል
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 1204 ሰዎችን አስሮ የማነፅ /የማረም/ ስልጣን አለው ወይ? ሕጋዊነቱስ ምን ይመስላል?
© ይህ ጽሑፍ በአዲስ ጉዳይ መጽሔት ላይ የወጣ ነው፡፡ በሌላ መሰል ኅትመት ባይወጣ ይመረጣል፡፡
ቀጣዩ ደረጃ የመንግሥትን ጣልቃ ገብነት መጠየቅ ነው፡፡ ከዚያ በመለስ ግን ከቅዱስ ሲኖዶስ በኩል ያለውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም ሌሎች ሁለት ቡድኖችን ጨምሮ ማደራጀት አስፈልጓቸዋል፡፡ ከእነርሱም አንዱ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ በኾኑትና በአሁኑ ወቅት “ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል” በሚለው ብሂል የተ
ነከሩት ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ ናቸው፡፡ የንቡረ እዱ ነገረ ሥራ በአፏ ማር ይዛ እሬት አርግዛ ይሉት ዐይነት ነው፤ ሲበዛ ፈሊጠኛ እና ጠንቃቃ ናቸው፤ ነገር ግን ከምእመኑ እይታ ሊሰወሩ አይችሉም፡፡
በኣባይ ቦንድ መሸወዳቸው የገባቸው ኣንዳንድ ግለሰቦች በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቀርበው ሲናገሩ እንደሰማነው ከሆነ “ቦምብን በቦንድ ስምስም መንግስት ሲያስታጥቀን ዝም ብሎ የተመለከተው ሰማያዊ ፓርቲ ይጠየቅልን ብለዋል።” ጉዳዩን ሲከታተል የነበረው መንግስትም ሰማያዊ ፓርቲ ከዚህ ኣፍራሽ ድርጊቱ ካልተቆተበ ኣሸባሪ ተብሎ ከ
ነ ግንቦት ሰባትና መሰል ድርጅቶች ተርታ ሊፈረጅ እንደሚችል ኣስምሮበት ኣልፉዋል ይልቁንም ሰማያዊ ፓርቲ በኣባይ ቦንድ እና በመሰል ጉዳዮች ዙሪያ ኣስተያየት ከመስጠት ታቅቦ፤ ልማታዊ ጉዳዮች ላይ ቢያተኩር በማለት የመንግስት ቃል ኣቀባይ የሆኑት ኣቶ ኣከሌ ተናግረዋል ( ኣከሌ ያልኩበት ምክንያት ከመለስ ሞት ወዲህ ሰው
ኣጥፊ ብቻ ሳይሆን ኣላፊና ጠፊ እንደህነ ስለተረዳሁ ነው)፤ ኣያይዘውም ሰማያዊ ስሙ ከኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ጋም የተያያዘ ስለሆነ፤ የህገመንገስት የበላይነት እና የእምነት እኩልነት በሰፈነበት ሃገር ፓርቲያቸው ኢሃዲግ እንዲህ ኣይነት መድሎ ስለማይቀበል፤ ሰማያዊ በሚለው ላይ ተቀጽላ ጨምሮ ( ሰማያዊ ኣል ረካት
) ብሎ እንዲያስተካክለው ኢናሳስባለን፤ ይህ ባይሆን ግን ፤ ህገ መንግስቱ በሚፈቀደው መሰረት፤ ህጋዊ እርምጃ እንደምንወስድ እናሳስባለን። ። በነገረችን ላይ ይሄ የኣሸባሪነት ህግ ከመጠን በላይ መናፈስ በጀመረበት ዘመን የልጅ ልጃቸውን ማየት የቻሉ ኣያት፤ ልጃቸው እማ ልጄን ማን ልበልው ብላ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ መልስ
ሲሰጡ፤ ማንስ ብትይው ምን ዋጋ ኣለው፤ ገና ሳይወልድ እኮ ነው መንግስት ስም ያወጣለት፤ ስለዚህ ኣድጎ ግራ ከሚገባው ኣንድ ፊቱን ኣሸብር በይው ኣሉዋት። ኣረ እቴ፦
በረከቱን በሁሉም ጎን ለመስጠት ሕይወታችንን ጎብኝቷል:
ከዚህ በተጨማሪም በፍርድ ቤት ውስጥ በተለያዩ የስራ ሀላፊነት ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ እና የስነ ምግባር ጥሰት የፈፀሙ የተለያ ግለሰቦች ላይም እርምጃ መወሰዱን ፕሬዚዳንቱ አስታውቀዋል።
ልክ ነው፡፡ እሱ ጉዳይ በአጋጣሚ የተደረገ ነበር፡፡ ለመድኀኒት የሚሆን ዕፅዋት ፍለጋ ወደ ደብረዘይት ስሄድ በአጋጣሚ አግኝቼ የገዛሁትን ጫት ወደ ወይን ለመለወጥ የሚያስችል ጥናት አድርጌና የተለያዩ መንገዶችን ተጠቅሜ እጅግ በጣም ጥሩ ጣዕም ያለው ወይን ለመስራት ችዬ ነበር፡፡ ጉዳዩ በወቅቱ ብዙ ትኩረት ስቦ ነበር፡፡
ዶክተር በጫት ወይን ሰርቶ ህዝቡን ሊያሳብደው ነው ሁሉ ብለውኝ ነበር፡፡ የተሰራው መጠጥ ልዩ ጣዕም የነበረው ቆንጆ ነበር፡፡ ወይኑን የቀመሱ በርካታ ሰዎችም የሰጡኝ አስተያየት ይኸው ነበር፡፡ ግን ሥራው የሚሰራው በእጅ (ያለምንም ማሽን) በመሆኑ እጅግ አድካሚና ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚጠይቅ ነበር፡፡ እንደውም ወይኑ በ
ተመረተ ሰሞን ከአሜሪካን አገር ስለዚሁ ጉዳይ ሊያነጋግሩኝ ሰዎች መጥተው ነበር፡፡ ስለአሰራሬ በደንብ ከጠየቁኝና ካጠኑ በኋላ ወደአገራቸው ሄደው ጫትን ወደ መርፌነት በመቀየር ከፍተኛ የአዕምሮ መናወፅ ላጋጠማቸው ህሙማን በመስጠት ህሙማኑ ከተያዙበት የጭንቀትና ድብርት ስሜት እንዲወጡ ለማድረግ ችለዋል፡፡ አሁን ከምን አ
ደረስከው ላልሽኝ ሥራው ከፍተኛ ድካምና ጥንቃቄን የሚጠይቅ ሥራ በመሆኑ ለጊዜው እምብዛም አልገፋሁበትም፡፡
የአቶ ገብረ ዋህድን ጉዳይ [በተመለከተ] እውነት ነው አንስተውልኛል፤ እሳቸውም ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም የህወሓት አመራሮች [አንስተውልኛል]።እኔ ግን ጉዳዩ ላይ ተጨባጭ ማስረጃ ስላላገኘሁ ለሾመው አካል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርቤያለሁ ብያቸዋለሁ።በድጋሚ ይህንኑ ጉዳይ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ አንስተውብኝ ‘ለ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሳወቅ የሚጠበቅብኝን አድርጌያለሁ’ ብዬ መልሼላቸዋለሁ።
እኔና በዚያ የነበሩ ሌሎች ታታሪ የህክምና ተማሪዎች የደረት ቱቦ አገባብ ተመለከትን:
እነዚህን ማህበራዊ ስብስቦች ለመምራት ደግሞ ህሊናዊ ዳኝነትን ከመጠቀም በተጨማሪ ሌሎችንም የጋራ ስምምነቶችንና መመሪያዎችን በስራ ላይ እናውላለን። ለሰው ልጅ ትልቁ ዳኛው የራሱ ህሊና ነው። ህሊናው የሚያዘውን ይከውናል። በግልም ሆነ በማህበር ለሚያጋጥሙት ችግሮች መፍትሄ የሚያገኘው ከህሊናው ሊሆን ይገባል። ነገር ግን
ዓለም ሁሌም እነዲህ አይደለችም። አንዳንዱ የራሱን ጥቅምና ማንነት ከሌሎች በተለየ መልኩ ከፍ ለማድረግ፤ ባካባቢው የሚኖሩትን ሰዎች ፍላጎትና ጥቅም ለመጋፋት የራሱን ትልቅና ሀቀኛ ፍርድ ቤት ህሊናውን ይጨቁናል። “እየሰራህ ያለኸው ትክክል አይደለም” እያለ ሌት ከቀን የሚገስጸውን ህሊናውን በመጫን የሌሎችን ፍላጎት የ
ሚጎዳ፣ የአካባቢ ሰላምና ማህበራዊ ግንኙነት የሚያደፈርስና የሀገርን ጥቅም የሚያጠፋ ስራ እንዳይሰራም በጋራና በሙሉ ስምምነት በጸደቀ ህግ ይገዛል። በዚህም መሰረት ለህሊናው ዳኝነት ያልተገዛ የማህበረሰቡ አባል በጋራ በተቀመጠው ህግ መሰረት አግባብነት ያለው ቅጣት እንዲቀበል ይደረጋል።
በነገራችሁ ላይ…በግንቦት 20 ሰሞን ለምንድን ነው ተቃውሞውና ምሬቱ የበዛው (መብት ቢሆንም!) ብሎ መጠየቅ ብልህነት ይመስለኛል፡፡ በተለይ ደግሞ “እቺን አገር ከድህነት አረንቋ መንቅዬ አውጥቼ፣ ባለ መካከለኛ ገቢ ሳላደርጋት ስልጣን አለቅም!) ብሎ ለተገዘተ አውራ ፓርቲ÷ዋና ሥራው ይሄ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡
ከየትኛውም አቅጣጫ ለሚሰነዘር ተቃውሞ ምላሽ ለመስጠት መትጋት እንጂ ፍረጃ ፋይዳ እንዴለው እንኳን ኢህአዴግ እኛም ተረድተነዋል፡፡ እኔ የምላችሁ-----“ዲሞክራሲ በአንድ ጀምበር የሚከሰት ሳይሆን ሂደት ነው” ሲባል አልነበር እንዴ? እሱ ነገር እምን ደረሰ? (እንደ ፈተናው እንዳይሰረቅ ብዬ እኮ ነው?) ለመሆኑ----
“ሂደት” በዓመት ሲመነዘር ስንት ይሆናል? (ከ25 ዓመት በታች እንዳልሆነ ነቄ ብለናል!)
ዶ/ር ዛኪ ከዚህ በተጨማሪ መጠጥ በማይጠጡ ሰዎች ላይ ስለሚከሰት የጉበት ካንሰር ምርምር እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ቀደምት ጥናቶቻቸው በእውቅ የሳይንስ ጆርናሎች ላይ የታተሙላቸው ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ከተለያዩ የሙያ ተቋማት ዕውቅና እና ሽልማቶች ተሰጥቷቸዋል፡፡ ባለፈው እሁድ ከ SEED የተበረከተላቸው ሽልማት ግን ለየት
ያለ ስሜት እንዳሳደረባቸው ይናገራሉ፡፡
ሞቃዲሾ ብዙ ህዝብ ተጨናንቆ የሚኖርባት የአፍሪካ ከተማ ሆናለች የእርስ በእርስ ግጭትን በመሸሽ ከመኖሪያቸው ከተፈናቀሉ ሶርያውያን ስደተኞች መካከል ከ1.55 ሚሊዮን በለይ የሚሆኑት ወደመኖሪያቸው መመለሳቸውን ዥንዋ ዘግቧል፡፡ወደመኖሪያቸው ከተመለሱት ስደተኞች መካከል 1.26 ሚሊዮን
ነገ ረፋድ 5 ሰአት ከ20 ላይ የወንዶች የ800 ሜትረ ማጣሪያ መሃመድ አማን እና አማን ወጤ ሃገራቸውን ይወክላሉ።
የኣማርኛ መዝገበ ቃላት “ሀገር” የሚለውን ቃል “በውስጡ ህዝቦች የሚኖሩበት፣ የተወሰነ ጂኦግራፊያዊ ክልል ያለውና በአንድ መንግስት አስተዳደር ስር የሚገኝ ግዛት” እንደሆነ ይገልፃል። በተመሳሳይ፣ “ሉኣላዊ” (Sovereign) ማለት ደግሞ “ነፃ የሆነ መሬት፣ ነፃ የሆነ፥ ምሉዕ ስልጣን ያለው ሀገር፥ መንግስት” እንደ
ሆነ ይገልፃል። ስለዚህ፣ በተወሰነ ጂኦግራፊያዊ ክልል ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች የራሳቸውን ሉዓላዊ ሀገር፥ መንግስት የሚመሰርቱት በነፃነት ለመኖር ነው።
ዶክተር አብይ ንግግር በሚያደርግበት ወቅት ከደመቀ በኋላ ተቀምጦ የነበረው ጌታቸው አሰፋ ነው? መነፀሩ፣ ኮፍያው!
ደራሲ ሐዲስ ዓለማየሁ ግን ለንጉሥ ኃይለሥላሴ እዲህ አሏቸው፡- መሐይምነትን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት የትምህርት ሚኒስቴር በጀት በጣም ትንሽ ነው። መጨመር አለበት እያሉ በጣም ተከራከሩ። ሳይጨመርም ቀረ። በወቅቱ ሐዲስ የትምህርት ሚኒስቴር ነበሩ። በጀቱ አልስተካከል ሲል ሐዲስ ስራቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ። በኋላም ወደ
ለንደን አምባሳደር ሆነው ተላኩ። ሐዲስ ከሄዱ በኋላ የጠየቁት በጀት ተለቆ ነበር። የሚገርም ነው።
በትምህርት ሚኒስቴር የእቅድ ዝግጅት እና ሀብት ማፈላለግ ዳይሬክተሩ አቶ ኤሊያስ ግርማ፥ ሚኒስቴሩ በፕሮግራሙ የመረጃ ስርዓቱን ለማዘመን ለትምህርት ቤቶች ኮምፒውተሮች እና ሌሎች ቁሳቁሶች እንዲቀርብ እያገዘ ሲሆን፥ ይህም ትምህርት ቤቶች በስኩል ግራንት በቀጥታ ገንዘቡን ማግኘታቸው የፋይናንስ አቅማቸውን እያሳደገ ነው
ብለዋል።
ለተሻጋሪዎቹ በአማካይ(on the average) ሁሉም ሰው መሻገር ይችላል ብሎ አወጀ። ሰዎቹም በሊቅነቱ አምነው ማቋረት ጀመሩ። ምን
‹‹ሠራዊታችን የሕገ መንግሥት ጠባቂ ነው ሲባል ግልጽ ነው፡፡ ሕገ መንግስቱን ጠባቂ የሆነ ሠራዊት መፈንቅለ መንግሥት አያደርግም፡፡ ሀሳቡም ራሱ ነውር ነው፡፡ የእኛ ሠራዊት መፈንቅለ መንግሥት ቢያደርግ አደገኛ ነው፡፡ መፈንቅለ መንግሥት ማድረግ በሠራዊቱ የግንባታ አቅጣጫዎች ላይ ክልክል ነው፡፡ በግልጽ ተቀምጧል፡፡ ይ
ሄንን ጥሶ መፈንቅለ ‹መንግሥት አደርጋለሁ› ብሎ የሚሞክር ኃይል ካለና ቢሞክር ራሱን ነው የሚጠፋው››
የሰው ልጆች ሰላማቸው የሚደፈርሰው ጠላታችሁን ውደዱ፣ የሚረግማችሁን መርቁ፣ ክፉን በክፉ አትቃወሙ ከሚለው የሰላም መሠረት ከሆነው ከክርስቶስ ሕገ ወንጌል ሲለዩና ራስ ወዳድነት እየጐላ ሲሄድ ነው፡፡
ኢሕአዴግ የፖለቲካ ምሕዳሩን አጥብቦታል፡፡ የፖለቲካ ምሕዳሩን ማጥበቡ የተጫዋጮችን ቁጥር ይቀንሰዋል ወይ ስንል ‹‹አይሆንም›› ነው መልሱ፡፡ አሁንም ሰዉ በልቡ ተቃዋሚ ነው፡፡ ችግሩ ተሰባስቦ የሚያሰባስብ ቁርጠኛ የፖለቲካ ፓርቲ የለም፡፡ ነው ወይስ አሁንም ተቃዋሚዎች የአባላት ቁጥርን የማሳደግ ፋይዳ አልተገለጸላቸውም
? ተቃዋሚዎች የአባላት ቁጥር ለማሳደግ የሚያደርጉት ምንም ጥረት የለም፡፡ እንዲያውም አሁን፣ አሁን ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አባላት ቁጥር ይልቅ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቁጥር የሚበዛ ይመስለኛል፡፡
አርታዒ የተጻፈ ይህን ልጥፍ, ያልሆኑ Comersial ዓላማ በዚህ ጣቢያ ላይ አስተዋፅኦ.
“ነቲ ናይ ዘለኣለም ንጉስ፡ . . . ንዘለኣለመ ኣለም ክብርን ግርማን ይኹኖ።”—1 ጢሞ. 1:
ድረ-ገጹ ላይ የሚያዩዋቸውን ማስታወቂያዎች ለማዘጋጀት ወይም ለማቅረብ የታወቁ ሶስተኛ ወገኖችን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ሆኖም
የሀገር ውስጥ ዜናዎች - በክልሉ በተያዘው አመት የበጋ ወራት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የማልማት ስራ ተጀመረ 1606
ጋዜጣዊ መግለጺ ተበግሶ ኮሎራዶ ንምድሓን ሃገር!
20 ነፍሴ ሁልጊዜ ፍርድህን እጅግ ናፈቀች።
ልቤ ፡ በእርሱ ፡ ላይ ፡ ዛሬም ፡ ታመነ (ተናግሮ)
በህብረሰቡ ጤና ላይ ጉዳት በማያደርስ መልኩ የደረቅና ፈሳሽ የማስወገጃ ሥራ በተጠናከረ መልኩ እየሠራ መሆኑን የሀዋሣ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡
የተጀመረው ድርድር መልካም ቢሆንም አሁንም የኢህአዴግን ቁርጠኝነት የሚጠይቅ ሆኖ ነው ለ2010 የተሸጋገረው፡፡ ገዥው ፓርቲ በቁርጠኝነት ትኩረት ሰጥቶ፣ ፖሊሲዎችንና አዋጆችን ጨምሮ ህገ መንግስቱ የሚሻሻልበት እድል በአዲሱ አመት መፈጠር አለበት። ይህ ሲሆን ብቻ ነው፣ ስልጡን ፖለቲካ በዚህች ሃገር ማራመድ የሚቻለው፡፡
ሠላማዊ የስልጣን ሽግግር እውን የሚሆነው መንግስት ቁርጠኛ ሲሆን ብቻ ነው፡፡
የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ (中華人民共和国)- ዋና ከተማ ቤጂንግ
(1)ቤተክህነቱ….ስልጣኑን በአግባቡ በመጠቀም የቤ/ክ የበላይ እሱ እንጅ ማህበረቅዱሳን እንዳልሆነ በማሳየት፣ም/ቱም በወረቀት ተጠየቀ (ያውም ከ6 ወር በፊት ) ማለት ተፈቀደ ማለት አይደለምና፣
* አሁንም ከቦሎኛ ውጪ ለሚገኙ አባላት ያለውንና የሚደረገውን እንዲያውቁና እንዲገነዘቡ ለማድረግ በተወካዮቻቸው አማካይነት ግኑኝነትን ማድረግ፡፡ ተወካዮች በሌሉበት ቦታዎች ሁሉ በቁጥር ሁለት እንዲኖር ማድረግ፡፡
የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ኢንጂነር ጌታነህ ባልቻን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ - Sendek NewsPaper
በአሁኑ ሰአት መምህር ፀጋዬ ዘለቀን ጨምሮ በቃሊቲ 9 ተከሳሾች የሚገኙ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል
እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ (በዘማሪት ጽጌረዳ ጥላሁን)
Next articleለአላህ ብሎ መዋደድ (ክፍል 5)
Directive No 87-2005 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አጠቃቀም መመሪያ ቁጥር 46/99ን ለማሻሻል የወጣ
ዘንድሮም ቢሆን በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ሁሉንም የታቀዱት ፕሮጀክቶችን ማስጀመር አይቻልም ።
ውኃ ፡ ውኃ ፡ እንዳይል ፡ ሕይወቴን ፡ አጣፍጠህ
የኢትዮጵያ ሕገ መንግስተ አንቀፅ 19(5) ላይ፡ “የተያዙ ሰዎች በራሳቸው ላይ በማስረጃነት ሊቀርብ የሚችል የእምነት ቃል እንዲሰጡ ወይም ማናቸውንም ማስረጃ እንዲያምኑ አይገደዱም፡፡ በማስገደድ የተገኘ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡” ይላል፡፡የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ስርዓት ሕጉም በተመሳሳይ አንቀፅ 27(1) ላይአንድ
ግለሰብ ለቀረበበት ክስ ወይም የክስ አቤቱታ ቃሉን ለመስጠት እንደሚጠየቅ ይገልፃል፤ አንቀፅ 27(2) ደግሞ፡ “ሰውየው ምላሽ እንዲሰጥ ለማስገደድ አይቻልም፡፡ ነገር ግን ምላሽ ለመስጠት ነጻ እንደ ሆነና ፈቅዶ የሚሰጠው ማናቸውም ቃል በማስረጃነት የሚቀርብ መሆኑ ጠያቂው ፓሊስ ለተጠያቂው መንገር ይገባዋል፡፡” በማለት
ይገልፃል፡፡ በቅርቡም ከሰበር ሰሚ ችሎት በተሰጠ ብይን (ያልታተመ)፤ ተጠርጣሪዎች ለፖሊስ ቃላቸውን የሰጡት በማስረጃነት የሚቀርብ መሆኑ ሳይነገራቸው ከሆነ ማስረጃው (ቃሉ) ተቀባይነት እንደማይኖረው የሕግ ትርጓሜ ተሰጥቶበታል፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ በምርመራ ወቅት በሕግ የተከለከሉ ተግባራትን የሚፈፅ
ሙ ፖሊሶች በወንጀል እንደሚጠየቁ ይደነግጋል፡፡
ንዕማን ሶርያዊ ተጠምቆ ከለምጽ ድኗል፡፡ 2ነገ. 5፥14 ይኸውም ምእመናን ተጠምቀው ከመርገመ ሥጋ ከመርገመ ነፍስ የመዳናቸው ምሳሌ ነው፡፡