text
stringlengths
0
200
በርግጥ በረከት እንደዚህ ሲል አልሰማሁትም። አይልም ግን አይባልም።
ፍጥነት እንደ ውድድር[ለማስተካከል _ ኮድ አርም]
………አውሮፓ ካለፈው የታሪክ ሂደቱ መረዳት እንደሚቻለው በአንድ መልኩ ባጠቃላይ የሰው ልጅ ሰበአዊ መብት የሚከበርበት፣ እኩልነትና ፍትህ የሰፈነበት፣ ዘረኝነትና ፋሺዝምን የሚያወግዝ፣ ቅኝ ግዛትን የሚቃወምና ባጭሩ ግለሰብ ሁሉ ሊኖርበት የሚመኘው ክፍለ ዓለም ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ እነኚህን መሰረታዊ መብቶችን በመቃወ
ም የዘረኝነት የመርዝ ችግኞች በአንዳንድ የአውሮፓ ሀገሮች ሲተከሉ እያየ የችግኞቹን ሥር ነቅሎ ለማጥፋት መሰረታዊ እርምጃ በመውሰድ ፋንታ እየሰማ አልሰማሁም የሚል አሮጌና ወደ ፊት መራመድ ሲገባው እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ በመመለስ ላይ ያለ ክፍለ ዓለም ይመስላል:
ውሻ - አይመስለኝም፡፡ የጌታ ሁሉ ጠባይ፣ ደረጃው ይለያያል እንጂ ያው ነው!
የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ይፋ ባደረገዉ መረጃ መሠረት ይህ ተክል አዉዳሚ በተለያዩ የደቡብ፣ ምሥራቅ እና ምዕራብ የአፍሪቃ ሃገራት እየተዛመተ እንደሚገኝ ማሳሰቡን ቀጥሏል። በእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር የእጸዋት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዘብዴዎስ ሰላቶ፤ ከሀገር ሀገር እየተዛመተ ስለሚገኘዉ ፀረ
ሰብል ትል ምንነት ይናገራሉ።
የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች በመጠቀም መሣሪያዎች ወይም መሣሪያዎችን መጠገን-ሲያበጁ.
በዚህ ዘመን እንደኢትዮጵያ በተማሩ ልጆቿ የተከዳች አገር የሌለች እስኪመስል ድረስ የምሁሩ ክፍል በሀገሩ ጉዳይ ባይተዋርነትን መምረጡ አገራችን አሁን ያለችበት አስከፊ ሁኔታ ላይ እንድትወድቅ ትልቅ ድርሻ ያበረከተ አሳዛኝና የሚያስቆጭ ሀቅ ነው። ከዚህ በተጨማሪ በተደጋጋሚ የተፈጠሩ የፖለቲካ ክፍተቶችን በአግበቡ መጠቀም
አለመቻላችን ወያኔን በወንበሩ ተደላድሎ እንዲቆይ ረድተውታል ብዬ አስባለሁ። ለማስታወስ የ91ዱ የወያኔ የውስጥ ክፍፍል (በመለስ አባባል መበስበስ)፣ የ97ቱ የምርጫና የተከተለው ግርግር፣ የመለስ ሞት፣ በቅርቡ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የተነሳውና እስካሁንም ትኩሳቱ ያልበረደው የሕዝብ ተቃውሞ እንዲሁም ሌሎች መሰል
ክስተቶች የፈጠሯቸውንና ያልተጠቀምንባቸውን መልካም አጋጣሚዎች መጥቀስ ይቻላል።
ጥያቄ.....ራስህን ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ ታስባለህ :
ዛሬ ጥር 28 ቀን 2010 ዓ/ም በፀረ-ሽብር የተከሰሱት ከስምንት የኦሮሞ ፌዴራልስት ኮንግሬስ አመራሮች ኣራቱ ላይ ዉሳኔ ለማስተላል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ለዛሬ ችሎት ቀጠሮ መያዙ ይታወቃል። በዚህም መሰረት አቶ በቀለ ገርባ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ ጉርሜሳ አያኖ እና አዲሱ ቡላላ ዛሬ ፍርድ ቤት መቅረባቸ
ዉ ለመረዳት ተችለዋል።
ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን።
ላይፍ፡- “ሲኖዶስ የሚያደርገው ስብሰባም ሆነ የሚያስተላልፈው ውሳኔ የእምነቱ ተከታይ የሆኑትን ከ40 ሚሊየን በላይ ምዕመናንን አያሳትፍም፡፡ የእነሱ ድምጽ በሲኖዶስ ውሳኔ ላይ ተጽህኖ የለውም” የሚሉ ወገኖች በስፋት ይደመጣሉ፡፡ ለመሆኑ ሲኖዶስ የምዕመናንን ድምጽ የሚያዳጥበት አሰራር አለው?
የትምክህት አስተሳሰብና ተግባር በየደረጃው ያለው አመራር ተስተውሏል። ስለዚህ ይሄ ችግር
በምትጠጣው ቢራ እየተፈረጅክ፣ በምትደግፈው የእግር ኳስ ቡድን እየተፈረጅክ፣ በምታዳምጠው ኤፍ.ኤም. ሬድዮ ጣቢያ እየተፈረጅክ፣ በምታዘወትረው መዝናኛ ስፍራ እየተፈረጅክ ምቾታችን ምን ላይ ነው! ወዳጄ… አንተ በድዋይዘር ስለጠጣህ ትፈረጃለህ እንዴ!! ቢቢሲ ሬድዮ ሰማህ፣ ፒ.ቢ.ኤስ ሰማህ ተብለህ የእኛና የእነሱ ተብለህ
ትፈረጃለህ እንዴ!…አንተ ሳም ኵክን ብትሰማ፣ ፍራንክ ሲናትራን ብትሰማ፣ ሄሚንግዌይን ብታነብ… “የድሮ ናፋቂ” ትባላለህ እንዴ!…ተው እንጂ ጊዜ “እናንተ ምን አለባችሁ!” አትበለን! ብዙ፣ በጣም ብዙ አለብን እንጂ! ቺቺንያ ሌላ፣ እኛ ሌላ!
2/ የወቅቱ የዮሀንስ ልጆች የጋምቤላን መሬት በኢንቬስትመንት ሰበብ ለመውረር ከ420 በላይ አኝዋኮችን በጠራራ ጸሀይ ገድለዋል ነባር ነዋሪዎችንም አፈናቅለዋል፡፡
29 ፤ ይህንም ከእኔ ለይታችሁ ደግሞ ብትወስዱት ክፋም ቢያገኘው፥ ሽበቴን በኅዘን ወደ መቃብር ታወርዱታላችሁ።
በሦስተኛው ምዕራፍ ማለትም ከ1992 ዓ.ም. ወዲህ ግን ለዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ አስፈላጊ የሆኑ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ተቀርጸው እንደተተገበሩ ተናግረዋል፡፡
በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ በነበረው እና እንደተጠበቀው ከፍተኛ ትንቅንቅ በታየበት የወንዶች 5000 ሜትር ውድድር ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት የደቡብ ፖሊሱ ወጣት ሰሎሞን ባረጋ አብዛኞቹን ዙሮች ሲመራ ቢቆይም፣ በመጨረሻዎቹ 200 ሜትሮች ቀዳሚነቱን ለጌታነህ ሞላ አሳልፎ ሰጥቷል፡፡
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከ16 ሺ በላይ ቤቶችን ሊገነባ ነው Featured
ይኼው ኅብረት ግን እኛ ጋር ተጣብቆ የሚኖርበት ግዴታ የለም፡፡አዲስ ሀገር፣ አዲስ ዜግነት ይፈጠራል፤ አዲስ ማንነት ግን አይፈጠርም፡፡ በአሁኑ ግዜ በኤርትራ የሚገኙት ተጋሩ(ትግራውያን) በቃ ተጋሩ ናቸው፡፡ አትዮጵያውያን ነበሩ፤ ዛሬ ግን አይደሉም፤ አንድ ውል አፍርሰው ሌላ ውል መስርተው ይኖራሉ፡፡ በአገራችን ያሉት
ዓፋሮችም ሆኑ ሶማልያውያንም አንዲሁ፤አሁን የገቡት ውል ካልመሰላቸው አፍርሰው አዲስ ውል ሊያስሩ ይችላሉ፡፡ ሌላ ሀገር፣ ሌላ ዜግነት እንጂ ሌላ ማንነት ግን አይኖራቸውም፡፡ ዜግነታቸው ከአገር አገር የሚቀያይሩ ሰዎችም ተመሳሳይ ነው፤ማንነታቸው ማንም አይነካውም፡፡”
እኔማ እዚህ አገር መንግሥትን ለመክሰስ እያስተባበርኩ ነው፡፡
በቶሮንቶ በተካሄደው የመጻሕፍት ዐውደ ርዕይ ላይ JW.ORGን ማስተዋወቅ
የሰው ልጆች አንድ ወጥ ሳይሆኑ የተለያዩ መሆናቸውን ስለሚያውቁ ነው። የሰው ልጅ ቁጥጥር ከአልተደረገበት አውሬ መሆኑን ስለተገነዘቡም ነው።
መምህር ክፍለ ጊዮርጊስ (፲፰፻፲፯-፲፱፻) – አንድምታ
1. በራስዎ ድር ጣቢያ ውስጥ --body-- መለያ ላይ ኮዱን ይቅዱ እና ይስቀሉ
« ሙጋቤ 119 ላፕቶፖችና 10 ሺህ ዶላር ተዘረፉ ትራምፕ ለኖቤል የሰላም ሽልማት እንዲታጩ ተጠየቀ »
“እናንተ ተመራቂ ተማሪዎች ሀገሪቱ ለነደፈችው ሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስኬት ትልቅ አቅም ናችሁ። በመሆኑም የቀሰማችሁትን ሙያና ክህሎት ለሀገር ልማትና እድገት ለማዋል መትጋት ይጠበቅባችኋል” ብለዋል ዶክተር ሙላቱ ፡፡
« ባለሀብቶች የሚመርጡት መሬት ለም እና የተሟላ መሰረተ ልማት ያለውን ነው። ይህ ዓይነቱ መሬት ደግሞ ለወትሮው ብዙ ሕዝብ የሰፈረበት ነው። ያ ደግሞ የሕዝብ መፈናቀልን ያስከትላል ማለት ነው።»
Article Motor pantone in Science and Life, የእኛ የመልዕክት መብት - ዜና እና ዜና
Windows 10 በተወሰነ ክፍለ ጊዜ ልዩነት ዝማኔዎችን ስለሚፈትሽ እርስዎን ይህን ማድረግ አያስፈልግዎትም። ዝማኔ በሚገኝበት ጊዜ፣ በራስሰር ይወርድ እና ይጫናል – በዚህም መንገድ ከቅርብ ጊዜዎቹ ባህሪዎች ጋር የእርስዎ ፒሲ እንደዘመነ ይቆያል።
Power and Protest፣ Peasant Revolt in the twentieth century፣ The Ethiopian Revolution:
አሁን ነው ትልቁ ፈተና!! ከስሜት ህክምና ወደ ተቋማት ህክምና!!! (ሀብታሙ አያሌው)
ቦታ / የዲጂታል ቅድመ-ሕትመት / ዲዛይን ስፔሻሊስት ኩባንያ-ፖስተር ጋድሬን ፖርትላንድ ወይም ዩኤስ የፓስተርጋርድ በፐርሊን ከተማ, ኦርገን ውስጥ በፐርል ዲስትሪክት ውስጥ የሚገኝ በፍጥነት በማደግ ላይ የሚገኝ, አዝናኝና የፈጠራ የንግድ ትርዒት ​​እና የግራፊክስ ኩባንያ ነው. በፐርላንድ ፐርል ዲስትሪክት ጽሕፈት ቤ
ት ውስጥ እምነት የሚጣልበት, ከፍተኛ ኃይል ያለው የቅድመ-ሕትመት ባለሞያዎችን እንፈልጋለን. ከምርቱ ጋር በደንብ የሚሰሩ ትልቅ የሥልጣን ባለሙያ, የቅድመ-ሕትመት ባለሙያ ያስፈልገናል ...
ለአፍሪካውያን ድል የአፄ ምኒልክ እጅ አለበት፤ እሳቸውን ማጥቃት ማለት ጠቅላላ ኢትዮጵያን ማጥቃት ነው ብዬ ተቃውሜያለሁ፡፡ እንዲህ ያሉ ፅንፍ የያዙ አለመግባባቶች ይታያሉ፡፡ ግን ሰው ከዚህ ወጥቶ በውይይት መግባባትን ቢለምድ ጥሩ ነው፡፡ በአንድ የሆነ መላ ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የዘር ፖለቲካ ብትወጣ ጥሩ ነው፡፡
ነገር ግን ሰማያዊ ፓርቲ የፊታችን እሁድ በመስቀል አደባባይ የሚያደርገውን የተቃውሞ ሰልፍ እንደማይለውጥ አስታውቋል። ፓርቲው ነሐሴ 26 የጠራው ሰልፍ በጸጥታ ሀይሎች እንዲደናቀፍ መደረጉ ይታወሳል።source,,,,http:
ወይ ባልዘፈንሽ፤ ከዘፈንሽ ባላሳፈርሽ (የፓትርያርኩ መግለጫ) በዲ/ን ኢንጅነር...
« አትሌት ሰለሞን ባረጋ ስፖርታዊ ጨዋነት፣ የተመልካቾች ረብሻ፣ ሁከት እና ብጥብጥ በኢትዮጵያ ወቅታዊ እግር ኳስ »
«ይህ እንግዲህ ሴቶቹ የሚሰሩበት ቦታ ነው። አንዲት ምኑንም የማታውቅ ከአንድ የናይጄሪያ መንደር የምትመጣ ወጣት ሴት የምታርፍበትና የምትሰራበት ቦታ ነው። እንዲህ ባለ የውጭ ሀገር ቦታ፤ ቋንቋውንና ባህሉን ለማታውቅ አፍሪካዊት ወጣት ይህን ዓይነቱ ግጭት የተለመደ ነው ለአንድ የጀርመን ሰው በእርግጥ ጥሩ ስሜት አይሰጠ
ውም።»
በዛሬው እለት በኤርትራ አስመራ በነበረን አገራዊ ተልኮ ለረጅም አመታት የትጥቅ ትግል አማራጭ አርድርጎ ሲንቀሳቀስ ከነበረው የኦጋዴን ነጻነት ግንባር(ONLF) ጋር ባደረግነው ድርድር ወደ አገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ከስምምነት ደርሰናል። Picture of the day, #SRS [Read More]
ብዙ ጊዜ በቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ አይገኙም ---- ለምንድነው?
የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የዳይሬክተሮች ቦርድ የተመረጡ ሲሆን ስም ዝርዝራቸው በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግም መጠቆማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የላከው መግለጫ ያስረዳል።
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ የተሰጠ ...
ከድርጅቱ ሠራተኛ ማህበር ጋር የተፈራረሙት የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ ሲሆኑ፡ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንደተናገሩት የሠራተኛው ስኬት ከድርጅቱ ዓላማ ስኬት ጋር የተቆራኘ በመሆኑ እንደ አስተዳደርም እንደ ሠራተኛም ያለብን ኃላፊነት ሠፊ ነው ብለዋል፡፡
አቶ ታደሰ፦እኔ ወሎ ወስጥ ነው ያደኩት፤ ወሎዬ ነኝ መታወቂያዬም አማራ የሚል ነው። ጥያቄ፦ ባለፉት ዓመታት የአንድ ፓርቲ የበላይነት ነበረ ብለው ያምናሉ?
ድርጅቱ ሲያድግ እምዲሁ አንዱ ለሌላው አስተዋፅኦ እውቅና ካልሰጠ እና ክብሩን ሁሉ ጨቅልሎ ኪሱ ከከተተ አጋርነቱ ሊቀጥል ብሎም በአጋርነቱን የሚገኘው ጥቅም ሊቀጥል አይችልም፡፡ የድርጅቱ ማደግና መስፋት እንጂ ክብሩን ማን ይወስደዋል የሚለው ትልቅ ጥያቄ ካልሆነ በአጋርነት ድርጅት ያድጋል፡፡ በድርጅት እድገት ሲመጣ በአ
ጋሮቹ ሁሉ ምክኒያት እንደመጣ እውቅና መስጠት ይጠይቃል፡፡
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS Fri Nov 27, 2015 2:
ለያዥ ለገላጋይ የሚያስቸግረውን የይቅርታ ልማዳችንን በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ማስቀረት ከቻልን እጅግ መልካም ነው፡፡
የቀናተኛን ሰው እንጀራ አትብላ፥ ጣፋጩ መብልም አይመርህ፤ በልቡ እንዳሰበ እንዲሁ ነውና፤ ብላ ጠጣ ይልሃል፥ ልቡ ግን ካንተ ጋር አይደለም። መጽሐፈ ምሳሌ 23፡6-7
ምንም የማይቀሳቀስ ከረፈፍ በረኛ ነው :
Website Awards - ወርቃማው የድር ሽልማቶች
ወደ ኢትዮጲያ በ1959 ተመለሰ። በአገር ቤት በነበረው ቆይታ በኢትዮጲያ ቴሌቭዥን እና ራዲዮ ድርጅት አገልገሏል፡፡ በጊዜው “አለም” የተሰኘ የህዝብ ግንኙነት ድርጅት ከጓደኞቹ ጋር በጋራ በመሆን አቋቁሞ የሰራ ነበር። በጊዜው አዲሰ ሪፖርተር በተሰኛ የእንግሊዘኛ መፅሔት ላይ በፀሐፊነት ስርቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቻን ውድድር ተሰናበተ _ ስፖርት _ DW _ 12.11.2017
ላለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ዘውጋዊ መድሎንና የዘር ማጽዳትን የተገበረ፣ ያለተጠያቂነት የአገሪቱን የፍትህ ሥርዓት በፓርቲ ፖለቲካ ታማኝነት የጨፈለቀ፣ ሙስናን በአደባባይ ያነገሰ፣ በገዛ ዜጎቹ ላይ ጦርነት አውጆ በሺህ የሚቆጠሩ ንፁሃንን ከገጠር እስከ ከተማ የረሸነ፣ የአካል ጉዳተኛ ያደረገ፣ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስም
በአሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን በጅምላ ቀፍድዶ የሚያሰቃይ፣ በእስረኞች ላይ ዘግናኝ የምርመራ ወንጀል የሚፈጽም፣ አውሬያዊነት የተጠናወተው አገዛዝ፤ . . . አገሪቱን በኦፊሴል ወደ ወታደራዊ የአፈና መዋቅር አሻግሯት ባለበት በዚህ ዘመን “የፍትህ ሳምንት” ለማክበር በሚል መጀመሩን የፕሮፓጋንዳ አታሞ በሚደልቅባቸው
ሚዲያዎቹ አዋጅ እያስደለቀ ነው።
የእዚህን አምድ መከፈት በጣም አስደሳች ሁኖ ነው ያገኘሁት:
ግርማ ሓይሊ ህዝቢ ኤርትራ ኣብ ሓድነት ምዃኑ ሰላማዊ ሰልፍታት ጀነቫን ኒውዮርክን ግብራዊ ምስክሩ`ዩ!!! ዑቕባይ ገብረመድህን( ከምብሪጅ፡ ማሳቹሰትስ፡ ሰ.ኣ ሕዳር(November) 2፡ 2015
ማረፊያ ወደቡ ለሰዉ ልጂ ያዉ ሰዉ ነዉ:
የኢስላም ልዩ ባህሪያት (ክፍል 2) – ሰብአዊነት (አል-ኢንሳኒያ)
አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ማናቸው? ብሎ የሚጠይቅ በተለይ የስፖርት ቤተሰብ ይኖራል ማለት ቢከብድም ምናልባት ይህን ጥያቄ የሚያነሱ ካሉና ለማያውቆት በስፖርቱ ዓለም ያለዎትን አጀማመር፣ የዳበረ ልምድ ቢነግሩን:
ወ/ሮ አዜብ መስፍን ቤተ መንግስቱን ሊለቁ ተስማሙ !!! _ DCESON
ሰዉ እንዴት እንዴት ነው የሚያስበው። ህወሐት አይደለም የትግራይ ሕዝብ የፈጠረ። የትግራይ ሕዝብ ነው በአባቶቹ ዘመን የነበረውን ክብርና ማንነት ለማስጠበቅና ለመመለስ በልጆቹ ደም ህወሐትን የፈጠረ።
14 ፤ ሎጥም ወጣ፥ ልጆቹን ለሚያገቡት ለአማቾቹም ነገራቸው፥ አላቸውም። ተነሡ፤ ከዚህ ስፍራ ውጡ፤ እግዚአብሔር ይህችን ከተማ ያጠፋልና። ለአማቾቹ ግን የሚያፌዝባቸው መሰላቸው።
የትኛው ይሻላል ሳላም ነው ወይስ ብር
3 ለውጥ ፈላጊው ቡድን በዋናነት የሚመራው በለማና በደመቀ ነው። ገዱም ዋናው የለውጡ ደጋፊ ሆኖ ከአቶ ደመቀ ጋር በጥምረት የሚሰራ ነው። እስካሁን የለውጡ አቀንቃኞች ለውጡ ጥገናዊ እንዲሆን የመፈለግ አዝማሚያ አይታይባቸውም። ታሪክ የመቀየር ፍላጎት እንዳላቸው ይነገራል።
ተንኮለኛው ጋዜጠኛ ተስፋየ ገብረ አብ አንድ ጊዜ ጎንደር ሒጄ ሰማሁት ያላቸውን የአዝማሪ ግጥሞች አስታወስኩ፡፡
እስካሁን በኮማንድ ፖስቱ ማንና ምን ያህል ግለሰቦች እንደታሰሩ ያልተገለጸ ሲሆን የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ለመቆጣጠር በፓርላማ አባላት የተቋቋመው የምርመራ ቦርድ፣በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ላይ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታሰሩትን አካላት ስም ዝርዝር ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡
እመቤታችን በእናት አባቷ ቤት ሦስት ዓመት፣ አሥራ ሁለት ዓመት በቤተ መቅደስ /ዘጠኝ ወር በቤተ ዮሴፍ/፣ ከመድኃኒታችን ጋር ሰላሣ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ፣ በቤተ ዮሐንስ አሥራ አምስት ዓመት፤ ጠቅላላ ስድሳ አራት ዓመት በዚህ ምድር ኑራለች:
ጄነራል አበበ ”የሃገር መከላከያ ሰራዊት ለህግ እና ህገ-መንግስቱ ብቻ ተገዢ መሆን ሲገባው ‘የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የመጨረሻ ምሽግ ነው፤ ”በአብዮታዊ ዲሞክራሲ መመራት አለበት የሚል መመሪያ ነበረው ይህም ለህገ-መንግሥቱ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ የቆመ መሆኑ ቀርቶ ለአንድ ድርጅት ምሽግ ሆኖ ቀርቶ ነበር” ሲሉ ያስረዳሉ።
የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አሟሟት በተመለከተ የፌዴራል ፖሊስ የደረሰበትን የምርመራ ውጤት ይፋ አድርጓል _ ሳተናው:
የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዉያን ዛሬ የእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን በድምቀት አከበሩ። ክብረ በዓሉን አስመልክቶ የሐይማኖት አባቶች «መልካም ተግባር በመፈፀም ማክበር እንደሚገባ» መናገራቸዉ ተመልክቶአል።
በትንሣኤ ፡ ቀን ፡ መለከት ፡ በሚነፋበት ፡ ጊዜ
ይህ በ እንዲህ እንዳለ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል:
ከሆነ፣ እውነት ብሎት እንደሆነ እውነት ተናግሮት እንደሆነ ‘ለእናቴ እፀልያለሁ አልዳነችም’ የሚል ነገር
"ከተቃዋሚዎቹም አንዱ ዶ/ር ኑህ ሼክ አብዲ ጋፎው ""ፕሬዚዳንቱ ክልሉ ከእሱ አመራር ውጪ ከሆነ ቀውስ እንደሚፈጥር ሲናገር ቆይቷል። ይህንን በተመለከተ የፌዴራል መንግሥትን ስናስጠነቅቅ ቆይተናል። አሁን ጣልቃ መግባታቸውን እናበረታታለን። የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች ክልላችንን ወረውታል የሚባለው ከእውነት የራቀ ነው። ይህ
እኛ የጀመርነው አብዮት ነው። የክልሉ አስተዳደርም ድሬዳዋ ላይ በተደረገው ስብሰባ ደስተኛ ስላልሆኑ ነው ይህንን እየፈፀሙ ያሉት"" ብለዋል።"
ወንድም ዳንኤል። እኔ እኔ የተዐድሶ አቀንቃኝ ነኝ። ቤተ ክርስቲያኖ ወደ ቀደመው ዉበቷ መመለስ አለባት። ከተረት ተረት መውጣት አለብን። ቀርቦ መነጋገሩ ደግሞ አንዱ መፍትኤ ነው። ጌታ እየሱስ ይጎብኘን። አክባሪኽ ነኝ።
እነደሚመስለኝ ከሆነ ፕሮተስታንቶች ቀስ በቀስ ከ መስቀል እስከ እመቤታችን አምነው ከዛም ወደ ሀይማኖታችን እንደሚመለሱ ነው እግዚአቢሀር ቀስ በቀስ ይመልሳቸው አሜን።
የቻይና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይም እንዲሁ ኃላፊነት እንዳለበት ሀገር ቻይና በስምምነቱ ዉል እንደምትፀና አመልክተዋል። ከምርጫ ቅስቀሳቸዉ ጀምረዉ አሜሪካንን ዳግም ታላቅ ሀገር አደርጋለሁ የሚሉት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ግን ፓሪስ ላይ የተፈረመዉ የአየር ንብረት ጉዳይ ዉል ሀገራቸዉን ገንዘብ ለማስወጣት
የታለመ ነዉ በማለት ዉሳኔያቸዉን ትናንት እንዲህ አሳዉቀዋል።
በአንዲት ክፍል ቤት ተጀምሮ አራት ቅርንጫፎችን መክፈት ችሏል- ያውም ማራኪና ዘመናዊ በሆኑ ህንፃዎች ውስጥ፡፡ በ175 ዶላር የተጀመረው ቤተመፅሃፍቱ፤ እ.ኤ.አ በ2004 ዓ.ም ዓመታዊ በጀቱ 5ሚ. ዶላር ሊደርስ ችሏል፡፡ የሰራተኞቹ ቁጥርም 118 ደግሞ 118 ደርሷል፡፡ ይሄ ግን የበጎ ፈቃድ አገልጋዮችን አይጨምርም፡፡
በነገራችን ላይ አውሮራ ቤተመፅሃፍት ለህፃናት የመዋያና የመጫወቻ ስፍራዎችን ያዘጋጃል፤ ህፃናት በነፃ የስልክ አገልግሎት ትረካ የሚሰሙበት አሰራር ዘርግቷል፡፡ አረጋዊያንንም ግን አልዘነጋቸውም፡፡ የአዛውንት መጠለያ ማዕከላት ድረስ አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡ ቤተመፅሃፍቱ ከመፅሃፍት፣ መፅሄቶችና ጋዜጦች በተጨማሪ የኢንተር
ኔትም አገልግሎት አለው፡፡ የኦንላይን መፃህፍት እንዲሁም ዲቪዲና ሲዲዎችም ያቀርባል፡፡ ይሄ ሁሉ እንግዲህ ከ80 ዓመት በፊት የተፀነሰ ታላቅ ሃሳብና ህልም ፍሬ ነው፡፡
«ያሲር አረፋት አሸባሪ ብቻ ሳይሆን የጦር ወንጀለኛም ለመሆኑ ሁሉንም መመዘኛ ያሟላል።»
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » ሃሎ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተገኙት ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ፣ ቤተክርስቲያኒቷ በፕሮጀክቱ አካባቢ አራት ቤተክርስቲያናት እንዳሏት፣ ቤተክርስቲያኒቷ ከምትሰጠው አገልግሎት ውስጥ በእንጦጦ ማርያም ምዕመኑ ከመቶ ዓመት በፊት አገልግሎት የሚያገኝበት የፀበል ቦታና የቀብር ስፍራ እንደሚገኝ ጠቁመው፣ ቦታው የቱሪ
ስት መዳረሻ ሲደረግ ዘመናዊ የቀብር ቦታ እንዲገነባና በፀበል ቦታውም የመፀዳጃ አገልግሎት ታሳቢ እንዲደረግ ጠይቀዋል፡፡ በደርግ ጊዜ የተሠራው የእንጦጦ ሙዚየም ጠባብ ቢሆንም ብዙ ቅርሶች እንዳሉት ጠቁመው፣ እንጦጦ ማሪያም ሙዚየም በአንዴ 50 ሰው መያዝ እንደማይችል፣ የቱሪስት መስህቦችም በመጋዘን ውስጥ እንደሚገኙ ተ
ናግረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ እነዚህ መኖራቸውንም አውቆ ከቤተክርስቲያኒቷ ጋር ቢሠራ፣ ቤተክርስቲያኒቷ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላትም አክለዋል፡፡
አንዳንዶች ኑፋቄ የሚለውን ቃል ቀደም ሲል ከነበረ ሃይማኖት ተገንጥሎ የወጣን ቡድን ለማመልከት ይጠቀሙበታል። የይሖዋ ምሥክሮች እምነት ከሌላ ሃይማኖት ተገንጥሎ የወጣ አይደለም። ከዚህ ይልቅ በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረውን የክርስትና እምነት መልሰን እንዳቋቋምን ይሰማናል።
ነሐሴ 28፤ 2008ዓም ቂሊንጦ እስርቤት ላይ በመተኮስና በእሣት በማቃጠል፤ መስከረም 22፤ 2009 በኢሬቻ በዓል ላይ የሞቱትን እንዲሁም በሶማሊያ ክልል ለዓመታት ሲካሄድ የቆየውን ግድያ አስመልክቶ ምርመራ ተደርጎ ሪፖርት እንዲቀርብ የሚጠይቅ ነው።
ሰይፉ በኢቢኤስ የህዳር 2፣ 2011 ፕሮግራም