text
stringlengths
0
200
አንድ ቀጥተኛ የሽያጭ ንግድ ውስጥ ናቸው; በግምት ለማወቅ መሞከር, እንደኔ, የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ መስራት የእርስዎን ውድ የንግድ ጊዜ ማሳለፍ እንዲችሉ ስርዓቶች ማስተላለፍ እንዴት? ጉድጓድ, እዚህ ነኝ አንዳንድ ቀላል ዎች እንዳሉ ለእናንተ መንገር
እርግጥ ነው አንዳንዶቹ በዐማራው ነገድ ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና መከራ ያልታያቸው ወይም ሆን ብለው እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ “ወላጅ እናቱ ገበያ የሄደችበትን ሕፃን ልጅና እናቱ የሞተችበት”ን በዕኩል መልክ የሚያዩ ሰዎች፣ በዐማራው ላይ የተፈጸመውን የዘር ዕልቂትና የዘር ማጽዳት ተግባር አቃለው የሚያዩ እንዳሉ ይታወቃ
ል። የዚህም መሠረታዊ ምክንያቱ አንድም ዐማራውን በጠላትነት የመፈረጁ፣ ሌላም «በሰው ቁስል ስንጥር ስደድበት» የሆነባቸው እንደሆን መገንዘብ ይቻላል። ቁስሉ የሚሰማቸው የዐማራ ልጆች ደግሞ፣ የጥቃት ሰላባ የሆነው ወገናቸው ኅልውናው አደጋ ላይ ወድቆ እያዩ ዝምታን አልመረጡምና ፊት ለፊት ዕውነታውን በመጋፈጥ ዐማራው ራ
ሱን አደራጅቶ ከጥቃት እንዲከላከል የሚችሉትን ሁሉ እያደረጉ ነው። ይህን ድርጊት መደገፍ ዐማራ መሆን ብቻ ሳይሆን፤ ሰው ሆኖ መፈጠር ብቻ ይበቃል። ለዚህም የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ዐማራዊ ብሔርተኝነትን ሳይሆን፣ የዐማራን ኅልውና ከማስጠበቅ ጎን፣ የኢትዮጵያን አንድነት ለማረጋገጥ የሚችለውን ሁሉ ያ
ደርጋል።
ምኒሊክ ከመጣ በኋላ፤….ጣይቱ መቸስ ሰሜነዊት ነች። (ገብረኪዳን “ጣ” የሚለው የጣይቱ ስም “ወልቃይቴዎች ለምን ‘ፃይቱ አይሏትም” ብሎ እንዳይሟገት ብቻ ያስፈራል። ጠ/የሚለው የጠገዴ አጠራር ‘ፀ ለምን አይሉትም ብሎ የፀገዴን ቃላት ፀጉር ስንጠቃ እየሰነጠቀ እንደዳከረው፤ አስገራሚ!!) ጎጃም፤ጎንደር ወሎ ነች።ሚስቱ
ነች። ጉልት ነው ብሎ ሰጣት።በዚህ መንገድ አካባቢው በእጇ (በይዞታዋ ስር ነበር) ቆይቷል። አፄ ሃይለስላሴ ከነገሱ በኋላ ፤የጣይቱ ልዩ ግዛት የነበረው፤ከዳባት አውራጃ ጋር እንዲደባለቅ አደረገ ፡ በ1940 ዎቹ አካባቢ። ታሪኩ ይኼ ነው።
በሙስሊም አገር ውስጥ ያለች አንዲት ሴት በጭራሽ ሰው አይደለችም፡ የአንድ ወንድ አካል እንጂል፡ እናም ሰውየው የሚፈቅድላትን ብቻ ማድረግ ነው የምትችለው።
ማንኛውም ግለሰብ አንድን ነገር በእራሱ ፈቃድ ለመፍጠር ወይም ለማድረግ የሚያስችለውን አካላዊ እንቅስቃሴ ከመጀመሩ በፊት፣ በቅድሚያ በጉዳዩ ላይ ሃሳባዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ይኖርበታል። ምክንያቱም፣ በተወሰነ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ለመሳተፍ ፍቃደኛ ከመሆኑ በፊት ስለ እንቅስቃሴው ማወቅ አለበት። ሰው አንድን ተግባር
በፈቃዱ ለመከወን ማሰብ ያለበት ሲሆን፣ ስለ ተግባሩ ለማሰብ ግን በቅድሚያ ፍቃደኛ መሆን አለበት። ስለዚህ፣ ለመፍቀድ ማሰብ – ለማሰብ ፍቃደኛ መሆን አለበት፣ ለማወቅ መፍቀድ – ለመፍቀድ ማወቅ አለበት። በዚህ መሰረት፣ ፈቃድ (will) እና መረዳት (understanding) የሰው-ልጅ ልዩ ተፈጥሯዊ ባህሪያት ናቸው።
14 ለመኳንንትም ቢሆን፥ ክፉ የሚያደርጉትን ለመቅጣት በጎም የሚያደርጉትን ለማመስገን ከእርሱ ተልከዋልና ተገዙ።
ከታመመ ሠላሳ ስምንት ዓመት የሆነው ድውይ በዚያ ነበረ። ደዌ ጸንቶበታል፥ ዘግይቶበታልም። ጌታም በደዌ ዳኛ በአልጋ ቊራኛ ተይዞ ብዙ እንደቆየ ስለሚያውቅ «ልትድን ትወዳለህን?» አለው። መዳን እንደሚፈልግ እያወቀ የጠየቀበት ምክንያት፦ አላዋቂ የነበረን ሥጋ እንደለበሰ (እንደተዋሐደ) ለማጠየቅ ነው። አንድም አስፈቅዶ
ለመፈወስ ነው። ምክንያቱም፦ ሳያስፈቅድ ቢፈውሰው ኖሮ፥ በዕለተ ዓርብ በጥፊ መትቶት በሚመሰክርበት ጊዜ መጻጉዕ ምክንያት ያገኝ ነበር። ይኸውም፦ «ምነው ያዳነህን?» ሲባል፥ «በቀለብላባነቱ አዳነኝ እንጂ መች አድነኝ ብዬ ለመንኩት፤» ይል ነበርና ነው። መጻጉዕ ለተጠየቀው ጥያቄ፦ «ውኃው በተናወጠ ጊዜ ከመጠመቂያው አው
ርዶ የሚያስጠምቀኝ የለም እንጂ መዳንስ እወድ ነበር፥ እኔ በመጣሁ ጊዜ ሌላው ቀድሞኝ ይጠመቃል፤» ሲል መለሰ። እንዲህም ማለቱ ስለ ሁለት ነገር ነው። ፩ኛ፦ ይህ የሠላሳ ዓመት ጐልማሳ ጉልበት ስላለው ወደ ጠበሉ አውርዶ ያስጠምቀኛል ብሎ ነው። ፪ኛ፦ ከተከታዮቹ መካከል አንዱን ጉልበታም ሊያዝልኝም ይችላል ብሎ ነው። እ
ኛስ ለመዳን እንወዳለን? ይኽንን ጥያቄ መመለስ ያለብን ዛሬ ነው። ምክንያቱም የመዳን ቀን ዛሬ፥ የተወደደም ሰዓት አሁን ነውና። መፍትሔውም ኃጢአት እንቅፋት እንዳይሆንብን ከኃጢአታችን መመለስ፥ የበደልነውንም በደል ሁሉ ከእኛ ቆርጠን መጣል ነው። ሕዝ ፲፰፥፴-፴፩።
"ዋናው ገጽ > ሌሎች አስፈላጊ ገጾች > ቆም የሚያደርጉ ጥቅሶች > 2017-04-03 ""...እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ...."""
#EBC የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚበረታታ እድገት እያስመዘገበ መሆኑን የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ ገለጹ፡፡ – Ethiopian TV :
«ግብረ ኃይላችን፣ ለማከናወን ብዙ የሚጠብቀው አለ። ሳምንት ፤ ሁለት ሳምንት 3 ወር ወይም፤ 6 ወር መፍጀቱ አይቀርም።»
በእርግጥ እነዚህ ስህተቶች የሉም ማለት አይቻልም፡፡ ግብር ከፋዩን በተለያዩ መድረኮች ስናወያይ እነዚህ ጥያቄዎች ተነስተዋል፡፡ በተለያየ ዘርፍ ላይ ከግብር ከፋዩ ጋር በግንባር ሊገናኙ ለሚችሉ የአገልግሎት አሰጣጡን ሊያሻሽሉ የሚችሉበትን ሥልጠና ሰጥተናል፡፡ በቀጣይም እየሰጠን ነው፡፡ የባለሥልጣን መ/ቤቱ ከሌሎች መሥሪ
ያ ቤቶች የሚለየው የራሱ የሆነ የሥነ ምግባር መመሪያ አለው፡፡ ያንን የሥነ ምግባር መመሪያ መሠረት አድርጐ ለግብር ከፋዩ ተገቢውን አገልግሎት የማይሰጥ ሠራተኛ ካለ መጠቆም አለበት፡፡ የሐሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ አስተያየት መስጠት ይቻላል፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙዎች ባለሙያዎች ከቦታቸው ተነስተዋል፡፡ ግብር ከፋዩ በምና
ዘጋጀው መድረክ ላይ ብቻ ይህንን ነገር ከሚገልጽ እያንዳንዱ ሠራተኛ ደረቱ ላይ ባጅ ስላለው፣ ከዚያ ላይ ሙሉ ስሙን በመጻፍ በግንባር ቀርቦ ሊናገር ይችላል፡፡
የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት እና የአውሮጳ ህብረት
ምስጋናዬ ይድረሳችሁ /እስክንድር ነጋ ከእስር በኋላ የመጀመሪያ ደብዳቤ/
እነዚህ እናቶች የጤና ችግር ሲያጋጥማቸው በአካባቢው አዋላጅ ነርሶች አማካኝነት ለመውለድ መዘጋጀት ወይንም ምንም ክትትል አለማድረግ እንዲሁም የጤና ችግር ሲገጥማቸው በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም ወይንም ሆስፒታል አለመምጣት ነው፡፡
ኤርትራውያን ነፃ መውጣታቸው ላይ ችግር ባይኖርም ፍቺው ፍትሐዊ አልነበረም ይላሉ፡፡ መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ አስተያየት ስላልወሰደ ስትራቴጂክ ስህተት እንደፈጸመም ይገልጻሉ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በመቀጠል የሚመራው መንግሥት የድንበር ጉዳይን በተመለከተ በኤርትራ ላይ እንደተሠራው ዓይነት ስህተት መድገም እንደሌለበት ይ
ጠቁማሉ፡፡ እንደ አቶ ኃይለሚካኤል አነጋገር፣ “የተበላሸው ነገር እንዲስተካከል እንፈልጋለን፡፡ የሚመጣው መንግሥት በኢትዮጵያና በኤርትራ፣ በሱዳንና በኢትዮጵያ፣ በኬንያና በኢትዮጵያ መካከል ባሉ የድንበር ጉዳዮች ላይ መሥራት አለበት፡፡ የድንበር ጉዳይ ሲኖርም መንግሥት ብቻውን መወሰን የለበትም፡፡ ሕዝብ የማወቅና የመወ
ሰን መብት አለው፡፡ መንግሥት በሕዝብ ላይ ጫና መፍጠር የለበትም፡፡ ካለፈው ስህተት መማር አለብን፡፡”
17. ፖለቲካውን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥረት ማድረግ እና ገዢውን ፓርቲ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የተጀመሩትን ልማቶችን በማንቋሸሽ እንዲሁም ሰንደቅአላማ(ባንዲራ) በማቃጠል እና በመቅደድ ሀገራዊ ስሜትና ክብርን የሚጎዳ ነገር መፈፀም እንዲሁም ከህገ መንግስቱ ጋር የሚቃረን ሀይማኖትን ከፖለቲካ ጋር መቀላቀል
የየካ አባዶ ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ሚካኤል እና 24 ካህናተ ሰማይ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ተከበረ!!
በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው በተለምዶ አሞራ ገደል የሚገኘው የፍቅር ሀይቅ በቆሻሻ እየተበላሸ ሲሆን ሀይቁ በፌስታል፤ በጫት ገራባ፤ በብሰኩትና የመስቲካ ማሸጊዎች እየተጣለ ተቖጣጣሪ ባለቤት ያጣ ይመስላል፡፡ዛሬ እሁድ አፕሪል 15/2012 አካባቢውን የጎበኘሁ ሲሆን የመግቢያ ገንዘብ የሚስከፍሉ Sidama Development
Association Hawassa Serial No.272892 ካርኒ ለሁለት ሰው 10 ብር የከፈልኩ ሲሆን ለምን በየተራ የተመደቡ ሰዎች ለምን እየተከታተሉ እነደማያፀዱ ጥይቄያቸው እናፀዳዋለን ከማለት በስተቀር የአንድ ቀን ቆሻሻ ስለማይመስል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፡፡እጅግ አሳዛኙ ነገር የከተማው ድሬኔጅ ኔትወርክ ከሐይቁ
ጋር ሜያዙ እጅግ አሳፋሪ ስራ አየተሰራ መሆኑን የከተማው አካባቢ ተቆርቋሪዎች እየሞገቱ ሲሆን እስከአሁን ሰሚ ጆሮ ባለመገኘቱ የአካባቢ ተቆርቋሪዎች ድምፃቸውን ሳይሰለቹ በማሰማት ይህችን ውብ ከተማ ከብክለት ሊታደጓት ይገባል እያሉ ነው፡፡
“በውጭ ሀገር ሠላማዊ ሠልፍ የተሳተፉ ሠዎች ቤተሠቦች እየታሠሩ ነው” – ሒውማን ራይትስ ወች →
በህዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
ከዚያ በኋላ ወደከተማዋ ሄዶ ሰዎቹ ንጉሱ ዘንድ እንዲያደርሱት ጠየቀ፡፡
በ1924 ዓ.ም “መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ” የተባለ አንድ ወግ-አዘል ድርሰት አዲስ አበባ ከተማ ታተመ። የመጽሐፉ አሳታሚ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የተቋቋመው ‘ጎሀ ጽባሕ ማተሚያ ቤት’ ነበር። ደራሲው ደግሞ በአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ጽሑፎቻቸው የታወቁት አለቃ ዘነብ ነበሩ። መቶ ሃምሳ አመት በላይ ያስቆጠረው
ይህ የአለቃ ዘነብ ድርሰት እስከዛሬ ድረስ የአማርኛ ሥነጽሑፍ እድገት መነሻ ተደርጎ ይታያል።
ስለ እውነት፤ሰለሞን አበበ ገብረመድኅን (መጋቢ) 1
በመላው ዓለም ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቦንድ ግዢ ጥያቄ እየቀረበ ይገኛል፡፡ በርካታ የዳያስፖራው አባላት በቀጥታ፣ በቤተሰቦቻቸውና በወኪሎቻቸው አማካይነት ቦንድ ለመግዛት እየተንቀሳቀሱ መሆኑም እየተነገረ ነው
እዚህ ላይ ግን ማለት ወደ ሽግግር መንግሥት ከገባን ወያኔ ከ13 ዓመታት በፊት ባደረገውና ከፍተኛ ማጭበርበር የተፈጸመበት ብሔራዊ የሕዝብና ቤት ቆጠራ አኀዞች ጥቅም ላይ መዋላቸው አይቀርምና ይህ አኀዝ ለሽግግር መንግሥት ምሥረታ ፍጆታ ከመዋሉ በፊት የግድ ትክክለኛው የቆጠራ ግኝት ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡ ወያኔ የአ
ማራን የሕዝብ ተወካዮች ውክልናና የፖለቲካ የመደራደር አቅም ለመቀነስ በማሰብ በዚያ ቆጠራ ሆን ተብሎ የአማራ ቁጥር እንዲቀንስ ተደርጎ የተቀነሰው ቁጥር በኦሮሞና በትግሬ ቁጥር ላይ እንዲጨመር ተደርጓልና፡፡
እኛም ስያሜያችን ውስጥ ዴሞክራሲ የሚለውን ቃል መጠቀም እንችላለን፡፡
ነጻና ዲሞክራት በሆኑ ሀገሮች ለውጠኝነትና ተራማጅነት እንደ አጋዥ የስኬት አጋጣሚ ሲወሰድ ፈላጭና ቆራጭ የሆነ የአገዛዝ ሥርዓት በሚከተሉ ሀገራት ለውጠኝነትና ተራማጅነት እንደ ባላጋራ ወይም ጠላት ይታያሉ፡፡ በሁለተኛው መንገድ አፍሪቃ እንደ አህጉር የምትታወቅበት የጥላሸት ስሟ ነው፡፡ አፍሪቃ እንደ አጠቃለይ የብዙ ነ
ገሮች ቤተ ሙከራ በመሆኗ ከተራማጅነትና ለውጠኝነት ጋር በተያያዘ ብዙ አደናጋሪና ውጥንቅጡ የጠፋ ኹነቶችን እንመለከትባታለን፡፡ ኢትዮጵያም ከዚህ ልክፍት አላመለጠችም፡፡ ፖለቲካ እንደ ኮረንቲ በሚቆጠረባት ኢትዮጵያ የፖለቲካ ርእዮት ወይም የመንግሥታቱ ሥርዓት ለውጠኝነትን ወይም ተራማጅነትን እንደ ባላጋራ ስለሚፈርጅ ፖለ
ቲካዊ አስተዋጾው እርባና ቢስ ነው ማለት ይቻላል፡፡
Ethiopia Zare - የረቡዕ ግጥም ፪ኛ ዓመት፣ ፶
መፈለግ ይችላል፤ በአነስተኛ ገንዘብ ታላቅ ቡድን ይገነባል፡፡ ለብዙ ዘመናት በኦልትራፎርድ
← ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሞ ገጠመው
ይህንን አስመልክቶ ከማኅበረ ቅዱሳን የተሰጠ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል:
አሸባሪው አይኤስ ምንም ከለላ በሌላቸው ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ላይ በሊቢያ ሜዲትራንያን ባህር ዳርቻ ላይ የፈጸመውን አሳፋሪ ድርጊቱን የሚያሳይ ቪዲዮ ከተለቀቀ በኋላ፣ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ተቀባብለውታል፡፡ ከሁሉም በላይ ግን ይኼ አስደንጋጭ ዜና ያጥለቀለቀው ማኅበራዊ ሚዲያውን ነበር፡፡
ለፕሬዝዳንት ኢሳይያስ የተደረገው አቀባበል የህዝብ ለህዝብ ወዳጅነት እውን እንዲሆን ያለውን ፍላጎት ያሳያል – ነዋሪዎች:
በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ገለጣ፤ ከ 600 በላይ የፖለቲካ ተቃውሞ ቡድኖች ደግሞ ከ 700 በላይ ሶሪያውያን መገደላቸውን አስታውቀዋል። ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ፤ የአውሮፓው ኅብረት በዛሬው ዕለት በሶሪያ ከፍተኛ ባለሥልጣንት ላይ እገዳ አስተዋውቋል። ለዕለቱ ሥርጭት፣ ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የብራሰልሱን ዘጋቢአች
ንን ፤ ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር።
(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 29/2011) ኢትዮጵያ የባህር ሃይል ጣቢያ ልትገነባ መሆኗን አስታወቀች። በሐገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ምክትል ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ዋና ሃላፊ ጄነራል ብርሃኑ ጁላ እንደገለጹት ኢትዮጵያ በቀይባህርና ህንድ ውቅያኖስ አቅራቢያ የባህር ሃይል ሰፈር ልትገነባ በዝግጅት ላይ ናት። በ
አፍሪካ ትልቅና ጠንካራ…
ተጸጽቶ እስኪመለስ ድረስ ዘመድ አዝማድ ሳይቀር እሳት እንዳይጫጫር (ትንሽ እርዳታ) ማግኘት እስከ ማይችል ድረስ እንደ ሰይፈ ነበልባል የሚፈራው ውግዘት ይሰነዘርበት ነበር።
11 ታዲያ ስለ ናቡቴ የሚናገረውን ታሪክ አሁን የምንረዳው እንዴት ነው? ይበልጥ ግልጽና ቀላል በሆነ መንገድ ነው። ይህ ጻድቅ ሰው የሞተው ለኢየሱስ ወይም ለቅቡዓኑ ትንቢታዊ ጥላ በመሆኑ ሳይሆን ንጹሕ አቋሙን በመጠበቁ ነው። አንዳንዶች በሥልጣናቸው ተጠቅመው ግፍ ቢያደርሱበትም ለይሖዋ ሕግ ታዝዟል። (ዘኁ. 36:
በቀለች ዳባ ደግሞ በሪጋ ላትቪያው ማራቶን የሥፍራውን ርኮርድ ሠበራለች፡፡ በስዊዘርላንድ ማራቶን ኤርትራዊው ግርማይ ገ/ሥላሴ አሸንፋል፡፡
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሐምሌ ፲፯ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፰ «የማይመቱት ልጅ፣ ሲቆጡት ያለቅሳል!» · የጐንደሩ ጉዳይ የዐማራውን ኅልውና የማስከበሩ ትግል የመጀመሪያው ምዕራፍ እንጂ የመጨረሻውእንዳልሆነ ይታወቅ! ሰሞኑን የሞሶሎኒ ዓላማ አራማጅ የሆነው ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አረመኔአዊ አገ
ዛዝ፤ ባለፉት 40 ዓመታት በወልቃይት፣…
አንድ የአዲስ ኪዳን ጸሐፊ ቴትራግራማተን የሚገኝባቸውን ጥቅሶች ከብሉይ ኪዳን ላይ ወስዶ ሲጽፍ ምን ያደርጋል? በርካታ ተርጓሚዎች እንዲህ ያለ ሁኔታ ሲያጋጥማቸው የአምላክን የግል ስም ከመጻፍ ይልቅ “ጌታ” የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ። የአዲስ ዓለም የቅዱሳን መጻሕፍት ትርጉም ግን ይህን አካሄድ አይከተልም። በመሆኑም በክ
ርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ወይም በአዲስ ኪዳን ውስጥ ይሖዋ የሚለው ስም 237 ጊዜ ተጠቅሶ ይገኛል።
የፓርቲዎቹ ክርክር ለምን የመጀመርያው እንደተባለ አዕምሮዬ ላቀረበልኝ ጥያቄ ፈጣንና ሁነኛ ምላሽ በማጣቴ የፕሮግራሙን መርሃ ግብር በእጄ ከያዝኩት አዲስ መጽሐፍ (ሰሞኑን የወጣው ..የነጋሶ መንገድ..) መሃል አወጣሁና አፈጠጥኩበት፡፡ ቀጥተኛ ምላሽ ባይሰጠኝም አንዳንድ ፍንጮችን አልነፈገኝም፡፡ ለምሳሌ የተሳታፊ ፓርቲዎ
ች ዝርዝር ውስጥ የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ተወካዮች ተካትተዋል፡፡ የዳያስፖራ ፖለቲከኞችን በተመለከተ በግርጌ ማስታወሻ ላይ የሰፈረው ደቃቅ ጽሁፍ ትኩረቴን ሳበው፡፡ ዳያስፖራ የተባለ ፓርቲ በቅርቡ የተቃዋሚዎችን ጐራ ለመቀላቀል ከምርጫ ቦርድ ፈቃድ እየጠበቀ እንደሆነ ይገልፃል - ጽሁፉ፡፡ ወዲያው ትዝ ያለኝ ምርጫ ቦርድ
ቢፒአርን ተግባራዊ በማድረግ ለአዳዲስ ፓርቲዎች ፈቃድ ለመስጠት የሚፈጅበትን ጊዜ ወደ ሦስት ቀን ዝቅ ያደርጋል ተብሎ የተናፈሰው ወሬ (አሉባልታ) ነበር፡፡ በሦስት ቀን የፓርቲ ፈቃድ መስጠት ቦርዱን ፈጣን ወይም አዝጋሚ ያስብለው እንደሆነ ለመፍረድ የቀድሞውን አሰራሩን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ እንደመታደል ወይም እንዳለመታ
ደል ሆኖ እስከ ዛሬ የአዲስ ፓርቲዎች የፈቃድ ጥያቄ በምን ያህል ጊዜ ምላሸ እንደሚያገኝ አላውቅም፡፡ ለነገሩ ባውቅ ባላውቅ ምን ይፈይድልኛል አልኩኝና ወዲያው ግን ጋዜጠኝነቴ ትዝ አለኝ፡፡ መለስ ብዬ ደግሞ የመንግስት መ/ቤቶች ለመረጃ ምን ያህል ዝግ እንደሆኑ አሰብኩና የተነሳሳው የጋዜጠኝነት ስሜቴ ውስጤ ሲያንቀላፋ
ተሰማኝ፤ የፈለገውን ያህል ጥይት ጋዜጠኛ ብሆን በብረት የተከረቸመ መረጃ እንዴት ፈልፍዬ ማውጣት እችላለሁ? የህዝብ ግንኙነቶቹ በዲሞትፈር ቢያስፈራሯቸውም መረጃ ..የሚደማቸው.. አይነት አይደሉም፡፡ በቢፒአር እስካሁን የታየ ለውጥ የለም፡፡ የአበሻ ጋዜጠኛ ተስፋ አይቆርጥም እንዲሉ እስቲ ደሞ በትራንስፎርሜሽኑ ይለወጡ
እንደሆነ እናያለን፡፡
ከፊል-ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጨዋቾች ትልቅ ትምህርት ይሠጣል ብዬ አምናለሁ :
ኢህአዴግ በአንድ አካባቢ የተከናወነ መልካም ተሞክሮን ወደ ሌሎች አካባቢዎች ወስዶ የማላመድና የማስፋፋት (Scaling up) አሰራርን እንደሚከተል ተደጋግሞ ታይቷል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ “ብሔር ተኮር” የማፈናቀሉም ሂደት እንደ “መልካም ተሞክሮ” ከአንዱ ክልል ወደ ሌላው እየተሸጋገረ እነሆ ዘንድሮ ላይ ደርሰናል – በ
አሳዛኝ መልኩ!!!
ማናቸውም ሰው የአባቱን ልጅ ወይም የእናቱን ልጅ እኅቱን ቢያገባ፥ ኃፍረተ ሥጋዋንም ቢያይ፥ እርስዋም ኃፍረተ ሥጋውን ብታይ፥ ይህ ጸያፍ ነገር ነው፤ በሕዝባቸውም ልጆች ፊት ይገደሉ፤ የእኅቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአልና ኃጢአቱን ይሸከማል።
ልክ ነዋ… “የሚያስቅ ገጠመኝ አለዎት…” ምናምን ከሚለው ‘የጥያቄዎች ጆከር’ ይልቅ ይሄ መግለጫ ይሻላል፡፡
አቶ ዮሐንስ፡- ብለውታልኮ ግርማዊነትዎ ባለፈው ቀን ያለም የሌለውም ያው ካመጣችሁልን እኛ አስፈላጊውን እናደርጋለን ብለው ግርማዊነትዎ አረጋግጠዋል።
ሻእቢያ ጸረ ልማት ጸረ ሰላም .. ምናምን ...ወዘተ..ታዲያ እንዲህ ከሆነ ወያኔ ምን እየጠበቀ ነው ወንድነቱ ጀግንነቱ ካለ ጦሩን ሰብቆ ለምን ጸረ ልማቶችን አይመታም:
3. የተባበሩት መንግስታት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን የጦር መሳርያ ማእቀብ እዲያነሳ ኢትዮጲያ መጠየቋ የሚታወስ ነው፡፡ ይህ መሆኑ ደግሞ የኤርትራ መንግስት ተፈላጊውን የጦር መሳርያ በመሸመት ሰራዊቱን እሰከ አፍንጫው በማስታጠቅ በየመን ለማሰማራት አይቸገርም ማለት ነው፡፡
ሚስ አሁና ኤዚያኮንዋ-ኦኖቼ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ቋሚ ተጠሪ፣ የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪና በተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ፕሮግራም ቋሚ ተጠሪ በመሆን በኢትዮጵያ ተመድበው መሥራት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2015 ኢትዮጵያ በመምጣት የተመድ ተጠሪ ሆነው በቆዩባቸው በእነዚህ ዓመ
ታት፣ አብዛኛውን ጊዜ በአስቸኳይ የዕለት ደራሽ የምግብ ዕርዳታዎች ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴ ለማድረግ የተገደዱባቸውን ተከታታይ ሦስት የድርቅ ዓመታትን ታዝበዋል፡፡
Amharic(i) 31 እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
በጻድቁ አባት በገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድል እንደምናነበው ለጻድቁ የጽድቅ ምስክር ሆኖ ለረዥም ጊዜ የቆየውን ዓይነት ብርሃን አይደለም፡፡ አባ አትናቴዎስ ስለ ንስሃውና እመቤታችንን ስለ መውደዱ ካገኘው ብርሂት እድ ጋር እንዴት እናነጻጽረዋለን? ሊቀ ነቢያት ሙሴ ከተራራው በወረደ ጊዜ የእስራኤልን ዐይን የበዘበዘ ገጸ ብ
ርሃን ምሳሌው ሊሆን አይችልም፡፡ እርሱ ለቅዱሳን ብርሃንን የሚሰጥ የብርሃናት አምላክ፣ ሙሴን ብሩህ ያደረገ፣ ለአባ አትናቴዎስም ብርሂት እድን የሰጠ... ነው እንጂ፡፡ በቅዱሱ ተራራ ማደሪያውን ያደረገ አምላክ በዚህ ተራራ ብርሃነ መለኮቱን ገለጠ፡፡
በአንድ ወቅት በጸረ-ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናቱን ንብረት የመመዝገብ ደንብ ወጣና ስራውን ጀመረ። ብዙ የተወራለት ይህ ኮሚሽን ወደ ጀነራል ሳሞራ የኑስ ቤት ነበር ቀድሞ ያመራው። አይተ ሳሞራም የጸረ-ሙስናውን ቡድን አስቀምጦ “ስራችሁን አደንቃለሁ። ጥሩ ጅምር ነው። ግን ከላይ ጀምሩ” ብሎ ወደ አዜብ መስፍን መራቸው።
ንብረት መዝጋቢዎቹ ወደ አዜብ ቤት ሳይደርሱ ግማሽ መንገድ ላይ እንደጠፉ ይነገራል። አዲዮስ ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን!
24. መዶሻ ጭንቅላት ያለው ሰው ሁሉም ስው ሚስማር ይመስለዋል
‹‹የመጀመሪያ ዓውደ ርዕይ ሲከፈት የትምህርትና ሥነ ጥበብ፣ የማስታወቂያ ሚኒስትርና ልዕልት ሒሩትም መጥተው ነበር፤›› በማለት ወቅቱን ትገልጻለች፡፡ የሥነ ጥበብ ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች የሚያቀርበው ግብአትና የሚያደርገው አጠቃላይ ድጋፍም አጋዥ እንደነበር ገልጻ፣ በ15 ዓመቷ የተቀላቀለችውን ትምህርት ቤት ከአምስት
ዓመት በኋላ ተመርቃ መሰናበቷን ታስታውሳለች፡፡
ልጁ የተለያዩ ሲጋራዎችን እያወጣ ይሞክራል፡፡ ይታገላል፡፡ አፉ ላይ አድርጎ ለመሳብ ይፍጨረጨራል፡፡ ገርሟት ካሜራዋን አወጣችና በስፖኪዮው በኩል ትቀርፀው ጀመር፡፡ ልጁ ታግሎ ታግሎ አቃተውና አንገቱን እየነቀነቀ ሄደ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በፍሬቻ ሲጋራ ሊለኩስ የሚሞክር ሞኝ ሰው መኖሩ ገርሟት፤ የቀረፀችውንም ለወዳጆቿ ለ
ማሳየት ጓጉታ፣ ካሜራውን ቦርሳዋ ውስጥ ልትከት ወደ ኋላዋ ዘወር ስትል ቦርሳዋ የለም፡፡ ላፕቶፕዋም የለም፤ ሹራቧም የለም፡፡ ፍጥጥ ስትል የኋላዋ በር ገርበብ ብሏል፡፡
ጉዮ በአካባቢው የነበሩ ሰዎች አምቡላንስ ጠርተው ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል እንደወሰዱት ይናገራል፤ ከትናንት በስትያ ከሆስፒታል አንደወጣ በቀጥታ ወደ ሶመሬ ስደተኞች ጣቢያ ነበር ያመራው።
“ፍኖተ - ሕይወት” ግለ ታሪክ መፅሐፍ ተመረቀ
ያ ሁሉ ነገር ሻራተን አዲስ ቢቀርም ኖሮ እኮ አንድ ነገር ነበር:
2.Oil ማህተም ታዋቂ የምርት ዘይት ማኅተም -NOK, ጥሩ መታተም አፈጻጸም መጠቀም, ሕይወት 2000000 ወይም ከዚያ በላይ እንደ ከፍተኛ ነው.
ስሙኝማ… አማቶች እኮ ምንጊዜም ልጆቻቸው ክንፍ ጎደላቸው እንጂ መላእክት ናቸው፡፡ “የእኔ ልጅ እኮ በጨዋነት ነው ያደገችው፡፡ ለራሷ ሰው ቀና ብላ አታይ! ሁልጊዜ አንገቷን እንደደፋች…” እያሉ እናት ልጃቸውን ዙፋን ላይ ያስቀምጧታል፡፡ እሷ እኮ የሆነ ሰው ላይ የእርግማን መአቱን ማውረድ ከጀመረች አንድ ሰው ብቻ የሚ
ናገር ሳይሆን ሙሉ የእግር ኳስ ቡድን የሚጮህ ነው የሚመስለው። “ይኸው፣ የሆነ ነገር አቅምሰውብኝ…” ምናምን ይባላል፡፡
10 ፤ የእስራኤልም ዓይኖች ከሽምግልና የተነሣ ከብደው ነበር፥ ማየትም አይችልም ነበር፤ ወደ እርሱም አቀረባቸው፥ ሳማቸውም፥ አቀፋቸውም።
አገሬ ስለአንድ የዜጋው ነፍስ የሚጨንቅ መሪ አገኘች- እናት ሐሊማና ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አቢይ ወግ ! (ነቢዩ ሲራክ)
10 እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ
/ቤቱ በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስራና የደንብ ልብስ፣ ድምፅና ምስል፣ የቤትና የቢሮ እቃዎች፣ የግብርና መስሪያ መሳሪያዎችን እና የእንጨትና ብረታብረት ስራ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይ
ፈልጋል፡፡