text
stringlengths
0
200
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በእስራኤል የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊ አይሁዶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የመጀመሪያውን እና በሚንስቴር ደረጃ የተቋቋመውን ኮሚቴ ይፋ አደረጉ።
ዙሪያ ያሉ ጥቁር ህዝቦችን በቆዳቸው ቀለም ኩራት እንዲሰማቸው እንዳደረገ አይተናል። እኛም ይህን ታላቅ ታሪካችንን በአግባቡ ከተጠቀምንበት አንድነታችንን የሚያጠናክር፣ በጋራ ስንሰራ ምን ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ የጥበብ ስራ ሊሆን ይችላል ብዬ አምናለሁ ። እዚህ ጋር ግን ማስተዋል ያለብን ነገር ቢኖር፣በጥንቃቄ እ
ና ታሪካዊ እውነታውን በጠበቀ መልኩ ካልተሰራ ጭራሽ የባሰ መቃቃር ውስጥ ሊከተን እንደሚችል ነው።
ስለዚህ እኛም ጎን ለጎን ሌላ ሩጫ ማካሄድ አለብን፡፡
በወቅቱ በሠንጋ ተራና በክራውን አካባቢ ግንባታቸው የተጀመረው የ40/60 መኖሪያ ቤቶች የተባለላቸውን እንተወውና በእነዚህ ሳይቶች ለመኖሪያ የተዘጋጁት ቤቶች ብዛት 972 ሆኗል፡፡ እነዚህም ምዝገባው በተካሄደበት ወቅት ማለትም ከነሐሴ 6 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ውስ መቶ በመቶ ከፍለው ለተመዘገ
ቡ 2,200 ተመዝጋቢዎች በዕጣ ይተላለፋሉ ሲባል ነበር፡፡ በጣም በሚገርምና በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ሐምሌ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ለ11,000 ተመዝጋቢዎች ዕጣ እንዲወጣ ተደርጓል፡፡
ብዙ አዳጊ አገሮች፣ ከምግብ ዋስትና ጋር በተያያዘ 3 አስጨናቂ ሸክሞች በጫንቃቸው ላይ ማረፋቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያወሳል። ፈተናዎቹም ሆኑ ሸክሞቹ፤ ፤ በቂ ምግብ አለማግኘት ወይም ረሃብ፤ የአልሚ ምግቦችና ቪታሚኖች እጥረት፣ እንዲሁም ለጤና ጠንቀኛ የሆነ ውፍረት ናቸው። ፈተናዎቹ ላቅ ያለ ገቢ ባላቸው
አገሮች የሚከሠቱበት ሁኔታም አለ። ለምሳሌ ያህል ከመጠን ባለፈ የሚወፍር ልጅም በሥውር ረሃብ የሚጠቃ ሊሆን ይችላል። ከትናንት በስቲያ የወጣው ዘገባ ፣ በዓለም ዙሪያ የረሃብተኞች ቁጥር በ 37 ሚሊዮን ገደማ ዝቅ ብሏል የሚል ነው። ይሁንና በዓለም አቀፍ ደረጃ የየሃገራቱን ረሃብተኞች መጠን በሠንጠረዥ የሚያስረዳው በእ
ንግሊዝኛ Global Hunger Index የጀርመኑ «ቬልትሁንገርሂልፈ» እና በዋሽንግተን የሚገኘው ዓለም አቀፉ የምግብ አያያዝ የምርምር ተቋም፤ 805 ሚሊዮን ገደማ ሕዝብ በምግብ እጦት የተጠቃ ሲሆን ከ 2 ቢሊዮን በላይ ህዝብም በቪታሚንና ማዕድናት ከፍተኛ እጥረት የተጎሣቆለ ነው ይላሉ። እንደ ጋና ታይላንድና ቪየትና
ም የመሳሰሉ ሃገራት ረሃብን በመታገል ተደናቂነትን ሲያተርፉ፤ ውዝግብ ባልተለያቸው ሃገራት በተለይ ለምሳሌ ያህል በመካከለኛው ምሥራቅና ፤ የኢቦላ ተኅዋሲ ሰለባዎች በሆኑኅ 3 የምዕራብ አፍሪቃ አገሮች ሁኔታው ፍጹም አሉ ታዊ ነው። ለምሳሌ ያህል ጋዛ!
በዚህም ለልብ ህመም የተጋለጡ ሰዎች ያለ እድሜ ለሚከሰት ሽበት የመጋለጥ እድላቸው በ50 በመቶ ጨምሮ የታየ ሲሆን፥ ጤነኛ የተባሉት ቡድን ላይ ግን ራሰ ሽበት የመከሰት እድሉ 30 በመቶ ብቻ ነው።
ከ ወይም Fargo የግል ጄት ቻርተር በረራ, የቢስማርክን, ግራንድ forks, ግኘት
ኣብ ኤርትራ ካብ ጉጅለ ራዕዲ ጉንበት ሸውዓተ ልእኽት ራዕዲ ሒዞም ኣብ ውሽጢ ሃገርና ራዕዲ ንምፍፃም ኣብ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ወረዳ ቃፍታ ሑመራ ዝተትሓዙ 76 ውልቀ ሰባት ናብ ቤት ፍርዲ ቀሪቦም፡፡
698 ተወልደ ገ/ህይወት ገ/ማርያም ዓዲ ሓቂ RT7 ትሑት ቅ/ክፍሊት
መዝሙር 1—ባህርያት የሆዋ _ ክርስትያናዊ መዝሙር
ያሰማነው ድምጽና ቁጥራችንን እንዲሁም ጥያቄያችንን የምርም ያልተረዱና ያልገባቸው የመንግስት ባለስልጣናትም ሆኑ ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ዛሬም በቂ ምላሽ አግኝተዋል፡፡ እኛ ሰላማዊነታችንን ጠብቀን መብታችን እንዲከበርልን እየጠየቅን ያለነው መንግስት ከሕግ አግባብ ውጪ ሃይማኖታችን ውስጥ ጣልቃ እየገባ በመሆኑ፣ የማ
ንፈልገውን እምነት እየጫነብን በመሆኑ፣ የኢሕአዴግ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ መ/ቤትን አመራሮች በራሱ መርጦ ማስቀመጡ፣ የሰላም አምባሳደር መሪዎቻችንን በማሰር በወህኒ እያንገላታ በመሆኑ እንዲሁም በኢትዮጵያ ምድር ሙስሊም መሆን ወንጀል ነው የተባለ እስኪመስል ድረስ ሙስሊሞች ከገጠር እስከከተማ የሰብዐዊ መብት ጥሰት እ
የተፈጸመባቸው በመሆኑ ነው፡፡ እነዚህ ከህገ መንግስቱ ያፈነገጡ ድርጊቶች እስካልተስተካከሉና እስካልታረሙ ድረስ ትግላችን ተራራ እና ሸንተረሮች ሳያግዱት በአገረ ኢትዮጵያ ሁሉም አቅጣጫዎች መናኘቱን ይቀጥላል፡፡ የእልፍ አእላፎች ዝማሬ የሆነው ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› መፈክራችን ገና ከፍ ብሎ ይሰማል፣ ድላችን ቀርቧል፤ የ
ድል ወጋገን ጎላ ብሎ እየታየን ነው፡፡
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም የተሰኘው በኢሳት ቴሌቭዥን የቀረበው ልዩ ዶክ...
ይሁንና ጠ/ሚ/ሩን መሰናበት አለብን ያለን ቁርጠኞች ወደ ታላቁ ቤተ-መንግስት ያቀናን ቢሆንም ..መንገድ ላይ 'ቤተ መንግስቲ ተዝግቷል' ያሉንን ሰዎች በማመን ከመንገድ ተመልሰን ስብሰባውን ቀጥለናል :
ከኮሚቴዎቹ መካከል እነ ፀጋዬ በርሄን ሲያማክሩ የነበሩና የትህነግ/ህወሓት ባለስልጣናት የነበሩም ይገኙበታል። አብዛኛዎቹ በመንግስት ስልጣን ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ወጫቸውንም የትግራይ ክልል መንግስት ሸፍኖ እየተንቀሳቀሱ ነው።
ዋሽንግተን ዲሲ — የሂዩማን ራይትስዎች የጥናት ባለሞያ ፍሌክስ ሆርን በኢትዮጵያ የታፈነ ድምፅ አለ ሲል በቅርቡ አንድ ጥናት አቅርቦ ነበር። ለጹሑፉ በግብዓትነት ከተጠቀማቸው ማስረጃዎች መካከል 100 ሰዎችን ማነጋገሩን ገልጿል። በ1997 ዓ.ም ምርጫውን ተከትሎ ከተነሳው ተቃውሞ ቀጥሎ በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ለአም
ስት ወራት ያህል የተደረገው ተቃውሞ ትልቁ ቢሆንም መረጃው ወደ ውጭ እንዳይወጣና ከውጭ ወደ ውስጥ እንዳየሰራጭ መንግሥት ከፍተኛ አፈና አድርጓል ይላል።
በደቡብ ጎንደር ዞን የአርበኞች ግንቦት የድል_ዜና
ቁልፍ ቃላት ሰማያዊ ፓርቲ, መኢአድ, ግብረ ኃይል, ኢትዮጵያ, መንግሥት
ምድብ ሶስት፡ ፈረንሳይ፣ አውስትራሊያ፣ ፔሩ እና ዴንማርክ - BBC News አማርኛ
እናም አንዱ የመረረው ወደ እሱ መጥቶ ‹‹…ይሄ ኑሮ አይደለም…! እባክህ ከዚህ እንጥፋ…እናምልጥ!›› ቢለው በመገረም አይቶት ‹‹አንተ ያምሃል እንዴ…?!ምንድነው እናምልጥ ማለት…?ከዚህ የተሻለ ቤት የት አገኛለሁ…?ከዚህ የተሻለ ልብስ ከየት አመጣለሁ…?ከዚህ የተሻለ ምግብስ የት አባቴ አገኛለሁ…?ሆ…ሆ…! እናምልጥ ይ
ለኛል አንዴ?!›› ብሎ ይመልሳል፡፡
አፍሪቃን ካነሣን አይቀር ጋና ግብጽ ውስጥ በተካሄደው ከሃያ ዓመት በታች ወጣቶች የዓለም ዋንጫ ውድድር የድል ባለቤት ለመሆን መብቃቷ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ የክፍለ-ዓለሚቱን ተሳታፊ አገሮች የድል ተሥፋና ወኔ ሊቀሰቅስ የሚችል ነው። አፍሪቃ ለዚህ ታላቅ ክብር መድረሷን የጋና ወጣት ተጫዋቾች ባለፈው አርብ ፍጻሜ
፭) ዘልኣለም ፡ ርስቲ ፡ ኣሎኒ (፫x) ኣብ ፡ ሰማይ
ታሪክ ጸሐፊው ወልደ ማርያምም «ከአምባው የተቀመጠ ገንዘብ ተራዛሚው ነፍጥ ብቻ 500 ተቆጠረ፤አረቄ መርፌም ሁለት ጋን ተገኘ ይባላል» ይላል፡፡
የኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ ሠየመ፤ ዕጩዎች በሠሩባቸው ቦታዎች ካህናትንና የሰንበት ት/ቤቶችን ያነጋግራል - EthioExplorer.com June 6, 2016 at 1:
7, 8) እቲ ኪኸፈል ዘለዎ በጃ፡ ፍጹም ሰብኣዊ ህይወት ጥራይ እዩ ኪኸውን ዚኽእል። በዚ ምኽንያት እዚ ድማ፡ “ተመዓራራዪ በጃ” ተባሂሉ ተጸዊዑ ኣሎ። (1 ጢሞቴዎስ 2:
የከተማ አስተዳደሩ ከባንኮች ጋር በመተባበር የማህበራዊ ቤቶች የሆኑትን የኮንደሚኒየም ቤቶች አስገንብቶ ከነዚህ ውስጥ በከተማው ላሉ የመንግሥት ሠራተኞትና ሴቶች በኮታ በእጣ ወስጥ ገብተው እንዲወዳደሩ የደርጋል። በተመሳሳይ መልኩ ለኦሮሚያ ክልል መንግሥት ሠራተኛ ሆነው በከተማው ውስጥ ለሚኖሩትም ተመሳሳይ እድል እንዲሰ
ጥ በአዋጁ ውስጥ እንዲካተት ተደርጓል።
በዚሁ የኢትዮጵያ እንደ አገር የመክሸፍ ጉዳይ ላይ ያነጋገርናቸው አሁን ካላቸው ተግባር አኳያ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ በአውሮጳ የሚገኙ የፖለቲካና ዓለምአቀፋዊ ግንኙነት ተመራማሪ “ችግሩ የኢህአዴግ ብቻ ሳይሆን የተቃዋሚውም ነው” ይላሉ፡፡ “በአገር ውስጥ ያለው ተቃዋሚ ከውስጥ የሥልጣን ሽኩቻና ከስብሰባ/ውይይት ጋ
ጋታ ባለፈ መልኩ ሕዝብን የሥልጣን ባለቤት ሊያደርግ የሚችል የተቀናጀና ውጤታማ ተግባር ሊፈጽሙ ይገባቸዋል” የሚሉት ምሁር በውጭ ያለውም “ከጊዜያዊና ጥቃቅን የራስ ክብር የመፈለግ አካሄድ በመላቀቅ ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጣ ጡንቻውን በወያኔ ላይ ማሳረፍ ይጠበቅበታል” ብለዋል፡፡ “የደኅንነት ተቋሙ ባወጣው ዘገባ ላይ በግ
ልጽ እንደተነበየው የማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ የመጨመሩ ያህል በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ ይህንኑ ለውጥ ማምጣት የሚችል የዘመኑ ቴክኖሎጂ ለአሉባልታና ተራ የፖለቲካ ወሬ ከመጠቀም ይልቅ አገር ለማዳን ተግባር ሊጠቀምበት ይገባል” በማለት አስተያየታቸውን ደምድመዋል፡፡
ጅማ ዩኒቨርሲቲን በተለይ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለየት የሚያደርገው በትኩረት እየሰራበት ያለው ማህበረሰብ አቀፍ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴው ነው። ቀደም ሲልም እንደገለፅኩልሽ በእኛ አመለካከትና ፍልስፍና፤ ተማሪዎች ጥሩ እውቀት ሊጨብጡ የሚችሉት በካምፓስ ምሁራን፣ ፕሮፌሰሮችና ክፍል ውስጥ በተገደበ ንድፈ ሀሳብ ብቻ አይደ
ለም። በመምህራን የሚያገኙት እውቀት እንዳለ ሆኖ፣ በማህበረሰቡም ውስጥ እውቀትና ክህሎት አለ፤ ሁለቱን አቀናጅተው እንዲማሩ ማድረጋችን ነው። ይህን ለማድረግ ተማሪዎቹ ወደ ማህበረሰቡ ይወርዳሉ፤ ችግር ይለያሉ፤ ለችግሩ መፍትሄ ይሰጣሉ፡፡ ይሄ በአብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች እምብዛም የተለመደ አይደለም፡፡ በ3 ዓመት የሚመረቅ
ተማሪ፣ በትንሹ ሁለት ጊዜ ወደ ማህበረሰቡ ይወርዳል፡፡ ታዲያ ሲሄዱ ኮርስ ነው፣ ክሬዲት አወር አለው፤ ይገመገማሉ፤ ውጤታቸው በስራቸው ይለካል፡፡
የመንዝና ግሼ አውራጃና ዙሪያው አጎራባች አውራጃዎች ውስጥ የሚኖሩት ህዝቦች፣ ለከፋ ረሃብና ወረርሽኝ ተዳርገው ያለቁበት ክፉ ዘመን ነበር፡፡ በመንዝና ግሼ አውራጃ ውስጥ የምትገኘው የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ መኮይ ከተማ፣ ከአጎራባቾቹ ወረዳዎች በተሻለ ሁኔታ ውስጥ ትገኝ ስለነበር ድርቅ ክፉኛ ባጠቃባቸው አካባቢዎች የሚኖ
ሩ ህዝቦች፣ ከመኖሪያ ቀዬአቸው እየተሰደዱ አንጾኪያን አጨናነቋት፡፡ ከ60 ሺ በላይ ህዝብ ይኖርባት የነበረችው ይህቺው ወረዳ፣ ረሃብና ድርቅ ጠንቶባቸው ከየአካባቢው እየፈለሱ የመጡትን የረሃብ ስደተኛ ወገኖችን ተቀብላ፣ ለጥቂት ቀናት ያላትን እያካፈለች አቆየቻቸው፡፡ የድርቁ ሁኔታ ወሰኑን እያሰፋና እየበረታ፣ የስደተኛ
ው ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ሲሄድ ግን እሷ ራሷ ለረሃብ እጇን ሰጠች፡፡ ከ60ሺ በላይ የሚሆነው የአንፆኪያ ህዝብ፣ ከሰባት አጎራባች አውራጃዎች በስደት ከመጡበት ቁጥራቸው ከ36ሺ በላይ ከሚሆኑ ወገኖቹ ጋር በረሃብ ተናጠ፡፡
የችሎቱ ሂደት የተካሄደው በዝግ ቢሆንም የአሁኑ ውሣኔ ላይ እንዴት እንደተደረሰ ጠበቃቸው አቶ ተማም አባቡልጉ ለቪኦኤ አስረድተዋል፡፡
” የአውሮፓ ህብረት አቶ ብርሃኑ ነጋ ወደ ብራሰልስ በአውሮፓ ፓርላማ አባል በሆኑ ግለሰብ የግል ግብዣ የመጡ እንጂ በፓርላማው በይፋ እንዳልተጋበዙ እና የሚወክሉትን ድርጅት እንቅስቃሴ እውቅና እንደማይሰጠው ለማሳወቅ ይወዳል:
በአንድ ግለሰብ ቤት የተገኙት ሁለት ዘንዶዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
Wetmed Part 32 Season 2_ወጥመድ ክፍል 32 ፉል ስክሪን
የማእከላዊ ስታትስቲክስ ባለስልጣን የ2011 ዓ.ም የከተማ ስራ አጥነት 18 በመቶ እንደሆነ መረጃው ያስረዳል ፡፡ሌሎች አለማቀፍ ተቋማት ደግሞ መጠኑ ከዚህ እንደሚልቅ ይገልፃሉ፡፡
ቢወድም ፡ ባይወድም ፡ ፍጥረት ፡ ይታዘዛል (፪x)
^ ወይ፡ “ብሰሪ ነፍሲ እዚ ሰብኣይ እዚ።”
በማስተዋወቅ ላይ የኃይል ስታይለር ዱጉንግል ብሩሽ, ይህ አብዮት ዲንጊንግ ብሩሽ የመጨረሻው ከፍተኛ የእግር ኳስ ብሩሽ እንዲሆን ተፈጥሯል.
ከዛ ምን እንደሆነ ችግሩ ቀረጻው ቆሞ መጠየቅ ተጀመረ:
አንዳንዴም የኅብረተሰቡን አኗኗር ለመረዳትም ሆነ ውሳኔ ለመስጠት የግንዛቤ እጥረትና ብልሃትና ዘዴው እንደሚጠፋቸውም ጭምር ልንዘነጋ ይገባል ወይ? ይህንን ገጽም ልናየው እንደሚገባ መጠቆሙ ጸሓፊውን ያስመሰግነዋል እንጂ ያስወቅሰዋል ወይ?
እግዚኦ በሚያሰኝ ሁኔታ ችግሩን ለመፍታት ከሄዱበት ህልውናው በአደጋ ውስጥ ከሚገኝ ገዳም አበል ጠይቀውና ተቀብለው የመጡ አሳፋሪ ልኡካንም እንዳሉ ጥቆማው ደርሶናል፡፡
ብዙ ወጣ ገባ መንገዶችን አልፈን፤ ውጣ ውረዶችን ተሻግረን የምናካሂደው ይህ 12ተኛው ድርጅታዊ ጉባኤያችን የመጣንበትን መንገድ በጥልቀት በማስተዋል የምንማርበት፤ ቀጣዩን ጎዳና በግልፅ የምናመላክትበት ሊሆን ይገባል፡፡
አንድ ነገር በግልፅ ማስቀመጥ የምፈልገው፣ በኦሮሚያ ወጣቱ በግልፅ ወጥቶ ከመቃወሙ በፊትም ሆነ በአማራ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከመደረጉ በፊት ትላልቅ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ሲደረጉ የነበሩት ትግራይ ውስጥ ነው፡፡ የእምባ ሰኔት ከ30 ሺህ በላይ ህዝብ ሠላማዊ ሠልፍ የወጣበት ጊዜ የሚታወስ ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ ም
ንም እንቅስቃሴ እንዳላደረገ አስመስለው ለማቅረብ የሚፈልጉ አካላት፤ “የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ ናቸው” ብለው እውነታውን ለማድበስበስ የሚፈልጉ ናቸው፡፡
ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በፓሪሱ የዳይመንድ ሊግ _ ኢትዮጵያ _ DW _ 08.07.2013
ዛሬ ላይ መተታችሁ ላይሰራ፤ ዘመናችሁ ላይመለስ፤ ማጭበርበራችሁ ዋጋ እንዲያጣ ከሰማይ ትዕዛዝ ወጥቷል፡፡
፱) የማይተመን ፡ ነው ፡ በዋጋ (Yemaytemen New Bewaga) 4:
N.B ፎቶው የተነሳው የድንጋይ ዉርውራ ፕሮግራሙ ከተጠናቀቀ (ረብሻው ከተረጋጋ) በኋላ ነው።
ያ ተራ ወታደር እስከ አንገቱ ድረስ መሬት ተቀብሯል፡፡ ካስትሮ ግን እጉልበቱ ድረስ ብቻ ነው መሬት የገባው፡፡
ለነገሩ ለእንቶ ፈንቶ መልስ እየሰጡ እሰጥ አገባ መግጠምና ጊዜ ማጥፋት አስፈላጊ ባይሆንም እንቶ ፈንቶ ሲበዛ እውነት የሚመስላቸው ስለማይጠፉ መልስ መስጠት የግድ ይላል:
AM/Prabhupada 1069 - ሀይማኖት የእምነትን አመለካከት የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ እምነትም ሊቀያየር የሚችል ነው፡፡ ነገር ግን ዘለዓለማዊው መንፈሳዊ አገልግሎት ወይን
Read more about ኢትዮ ቴሌኮም በ2010 ግማሽ ዓመት የደንበኞቹን ቁጥር 64.4 ሚሊዮን አደረሰ
ሆኖም፣ እግዚአብሔር በሰዎች ምህረት አይደገፍም፣ እንዲያውም በተቃራኒው እኛ በእርሱ ምህረት ስር እንሆናለን እንጂ፡፡ ይህ እግዚአብሔር ስፍር ቁጥር የሌላቸው ከዋክብቶች ያሉበትን ፍጥረተ ዓለም “ይሁን” በሚሉ ጥቂት ቃላት የፈጠረ ነው(መዝ 47፡8)፡፡ ለኀይሉና ለጥበቡ ወሰን የለውም፡፡ ምንም እንኳን ፈጽሞ ልናሸንፋቸው
የማይቻሉ ችግሮች ቢከብቡንም “እኔ የሥጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ ነኝ፣ በውኑ ለእኔ የሚያቅተኝ ነገር አለን?” (ኤር 32:
Amharic(i) 31 ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም አለው።
እርግጥ ነው አቶ በረከት እንዳሉት «ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው»። የዚያኑ ያህል ደግሞ ይህ ሕዝብ የሚያገለግለውና የሚያከብረው መሪና ደርጅት ነው የሚፈልገው። አዲሱ የአቶ ኃይለማርያም ኢሕአዴግ የአቶ መለስ ኢሕአዴግ የጀመራቸውን ጥሩ ስራ
ዎች ያዝ፣ ጎጂ የሆኑትን ደግሞ ጣል አድርጎ ሕዝቡ የሚፈልገውን አይነት ድርጅት ቢሆን፣ ለኢሕአዴግም ለኢትዮጵያም የሚጠቅም ነው ባይ ነኝ።
18 ሦስት ነገር ይገርመኛል፥ አራተኛውንም ከቶ አላስተውለውም።
ወቅቱ የሀገሪቱ የአመት ቀለብና ለሌላም ወጪ የሚሆንን ሰብል ለማግኜት የሚታረስበት፣ የሚዘራበት፣ የሚታረምበት፣ የሚታጨድበትና የሚወቃበት ነውና እስከ ታህሳስ መጨረሻ ድረስ በህወሀት ላይ የሚደረግን የስራ ማቆም አድማ በሌላ ስራ በመተካት ከገበሬው ጋር በመቀላቀል የግብርናውን ስራ ማገዝ የሚቻልበት መንገድ መመቻቸት አለ
በት፡፡ ስራ ማቆም አድማ ህወሀትን ብቻ እየጎዳ ሌላውን የህዝብ ክፍል ግን በዚህም ሆነ በዚያ የሚጠቅም መሆን አለበት፡፡ በግብርና ስራ ላይ ዘመናዊ እውቀት ያላቸውም ሆኑ ሌሎች እገዛ የሚያደርጉ ሁሉ በተለይም በከፍተኛው የሀገሪት ክፍል የዝናብና የመኸር ወቅት አሁን ነውና ከማንኛውም ጊዜ በበለጠ ከገበሬው ጋር በመቀላቀ
ል መስራትና ማሰራት አለባቸው፡፡ ወጣቶችና የግብርና ባለሙያተኞች ከገበሬ ጋ በመሄድ በስራ ይቀላቀሉ ዘንድ ሀዝብ መገፋፋት ብቻ ሳይሆን ማስገደድ አለበት፡፡
ሎሚ ሽታ የተዋናዮች ምርጫው ብዙም የሚያስከፋ አይደለም፡፡ሁሉም ፊልም ላይ የሚታዩትን እና እነሱ ከሌሉበት ፊልም የለም ብለው ከሚያስቡ የተራ ፊልሞቻችን ከዋክብት ሎሚሽታ ነጻ ነው፡፡ ተመሳሳይ እና አለመቻሉን የማያውቅ ተዋናይ የሰለቻችሁ ሎሚ ሽታን እዩት ግልግል ነው! አልፎ አልፎ ከሚያጋጥሙ የትወና ብቃት ችግሮች ውጪ
በተለይ የመጽሐፉን ገጸ ባሕሪያት በሕያውነት ለማረጋገጥ እና አንባቢ ተመልካችን ላለማሳዘን እንደተጨነቁ መናገር ይቻላል፡፡ በተለይ የምስራቅን (የታደሰን እናት) እና የሁላገርሽን ገጸ ባህሪይ የተጫወቱት ተዋንያን እንደሚችሉ አሳምነውኛል፡፡ የጥንቱን የቀይ ሽብር ነጭ ሽብር ዘመን ወደ ፊልሙ የተቀላቀሉበት መንገድ የተገ
ነጠለ (ያልተዋሀደ) ቢመስልም ያን ያህል ተመልካችን አያስቀይምም፡፡
«ያ ትልቅ ስህተትና ሃላፊነት የጎደለዉ ነበር፤ ላለፉት ሰባት ዓመታት ከአፍሪቃ ጋ ጉባኤ አልተቀመጥንም፤ ያ ደግሞ ለአዉሮፓም ሆነ ለአፍሪቃ ፍላጎት በጣም አፍራሽ ነዉ። በዚያም ላይ በርካታ ልንነጋገርባቸዉ የሚገቡ ጉዳዮች አሉ።»
ዛሬ ከደቂቃዎች በፊት የተመስገንን መታሰር ስሰማ አዘንኩ ። “በምንና እንዴት ታሰረ? መታሰሩ አግባብ ነው? ” የሚለውን አላነሳም ። ምክንያቱም ከግምት የተሻለ እውቀት የለኝም ። አሁንም በቀጠሮው ቀን ምን እንደሚል አላውቅም ። ይህ ሀሳቤም አሁን ተመስገን ካለበት ሁኔታ ጋር አይገናኝም ። ይሁንና ቀደም ሲል መፃፍ የ
ነበረብኝን ሀሳብ ላንሳ ።
"ሞተዋል ወይም በሕይወት አሉ ይበሉን'' የታጋች ተማሪዎች ቤተሰብ
የህብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳሊያ ተሸላሚ የሆኑት ብ/ጄኔራል ለገሰ ተፈራ፣ ያፌት ለገሰ፣ ነጻነት ለገሰ እና ሉሊት ለገሰ የሚባሉ የሶስት ልጆች አባት ነበሩ።
ጀርመን መንግሥት እስከ ዛሬ 10 ዓመት ድረስ የአቶም ኃይል ማመንጫዎችን መጠቀም መሉ በሙሉ ለማቆም ማቀዱን በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ አስታውቋል ።
የጠቅላይ ቤተ ክህነት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ
በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2013 ላይ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፈችበትን ጨዋታን ስቴድየም ተገኝቶ አለማየቱ፣ አለመዘገቡ ያስቆጨዋል።
በዚህ ሃገር ንፁሃን ዜጎች በየምክንያቱ የሚሞቱበትን ሁኔታ መስማት ከጀመርን ቆይቷል። በ2008 ዓ.ም በኦሮሚያ፣ አማራና ደቡብ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ህዝባዊ አመፆች እየተቀሰቀሱ፣ አመፆቹን በኃይል ለማስታገስ በሚደረግ ሙከራ ብዙ ወጣቶችና ህፃናት፣ ተማሪዎች፣ ገበሬዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች የሚሞቱበትን ሁኔታ
ስንሰማ ነበር፡፡ ይሄ እንደ ሀገር ትልቅ ኪሳራ ነው፡፡ በዚህ ሁሉ ግድያዎችና ውድመቶች ደግሞ በተለይ ድርጊቱን ፈፅመዋል፣ አስፈፅመዋል በሚባሉ አካላት ላይ የህግ እርምጃ ሲወሰድ አናይም፡፡ አሁን ደግሞ መልኩ ተለውጦ ብሄር ተኮር ግጭቶች፣ ግድያዎች ሲፈፀሙ እያየን ነው፡፡
‹‹የምዕራቡ ስልጣኔ እውስጡ ሰርስሮ የገባና፣ ውስጠ ይዘቱን የተገነዘበ፣ጥልቅ የሆነ ንድፈ ሀሳባዊና ተግባራዊ ፍተሻም ያካሄደበት ሰው፣ጥማቱን ለማርካት ሲል ስውር በሆነ ስነልቦናዊ ኃይል ወደ እስላማዊ እምነት ምንጭ መሳቡና ማምራቱ የግድ ነው።
በ ጆማኔክስ ካሳዬ ኢትዮ ምህዳር ( ማክሰኞ ኅዳር 11 ቀን 2005 ዓ/ም) አዲስ መታተም የጀመረችው ኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ገና ከመምጣቷ በማተሚያ ቤቶች እጦት እንግልት ውስጥ ገብታለች ፡፡ሁለተኛ ህትመቷን ይዛ የ...
«ብዙ በመሆኑ በጣም ደነገጥኩ። ምን ማድረግ እንዳለብኝም ጥቂት ደቂቃዎች በማሰላሰል አሳለፍኩ። በመጨረሻም ለቅርብ አለቃዬ ማሳወቅ እንዳለብኝ ወሰንኩ» የሚለው ወጣት ብርሃኑ፤ ጊዜ ሳያጠፋ ወዲያው ውሳኔውን ተግባራዊ ያደርጋል። የቅርብ አለቃውም የፀጥታ ሠራተኛውን በመጥራት ሁሉም አንድ ላይ ሆነው ለሚመለከተው አካል ገን
ዘቡን ማስረከባቸውን ነው ወጣት ብርሃኑ የገለጸው።
← በቂሊንጦ ማ/ቤት እስረኞች ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ገለጹ
እንደሚባለው ሲያዩት ደግ መሳይ ክፉ፣ገንቢ አፍራሽ፣ምሥጉን ርጉም፣ምንም ያላሉም አሉም፤ባመዛኙ ግን ዶ/ር አብይ አህመድን እስኪ እንያቸው ብለዋል። ፕሮፌሰሮች፣ ዶክተሮች፣የኪነጥበብ ባለሙያተኛ፣ሕዝብ፣ ጋዜጠኞች፣ ባለሙያተኞች በሙሉ፣ወንጀለኞች እና ነብሰገዳዮች፣አካለ ስንኩላን፣ከሁለቱ ፆታዎች በተጨማሪ ባለሦስተኛ የፆታ ረ
ድፈኞች(ፍናፍንቶች)ነን የሚሉትንም ጨምሮ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ብሔር-ብሔረ-ሰቦች እኩል ነን በማለታቸው ውስጥ አልቀሩም።
EMF – በአንድነት ፓርቲ አስተባባሪነት – ዛሬ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በጅንካ፣ በወላይታ እና በአርባ ምንጭ ሊደረግ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ልዩ ልዩ እንከኖች ቢያጋጥሙትም፤ አሁን በባህር ዳር የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ የተጀመረ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። በመቐለ ሊደረግ የነበረው ስብሰባ በህወሃት ሰዎች የሃይል እርም
ጃ ሊደረግ አልቻለም። ህወሃት በስፍራው የተገኙትን የአንድነት ፓርቲ አመራር አባላት አስሯቸዋል። በመሆኑም ስብሰባውን ማድረግ አልተቻለም። በህጋዊ እና በሰለጠነ መንገድ እየተንቀሳቀሱ ያሉትን የሌላ ፓርቲ ሰዎች ማሰር፤ ያለመሰልጠን አንደኛው ምልክት ሆኖ አልፏል።
መንግስት በዶ/ር መራራ ላይ ለምን አመረረ?
የቀድሞው ጠ ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ ቤት አሸኛኘት ተደረገላቸው – Ethiopian TV :