text
stringlengths
0
200
Read more about ኢሚማ ሳምንታዊ የ30 ደቂቃ የሬዲዮ ፕሮግራም
እንደሚታወቀው የመስሪያ ቤቱ የግማሽ ዓመት የዕቅድ ስራ አፈፃፀም በየስራ ሂደቱ እና በየስራ ክፍሉ እንዲሁም በፈፃሚ ደረጃ ምን ላይ እንዳለ በተቋሙ ባለው የተቋም ለወጥ አገልግሎት ስታንዳርዳይዜሽን ና ምዘና ዋና የስራ ሂደት ከቁልፍ እና ከአብዬት ተግባራት አኳያ በደረጃ የመለየት ስራ ተሰርቷል፡፡ ስለሆነም ይህንን መሰ
ረት በማድረግ የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ የስራ ሂደቶች፣የስራ ክፍሎችና ፈፃሚዎች የበለጠ ተጠናክረው እንዲቀጥሉና በአፈፃፀም ዝቅተኛ የሆኑት ደግሞ ለተሻለ ስራ እንዲነሳሱና በሰራዊት ቁመና ስራቸውን እነዲያከናውኑ ታስቦ የተዘጋጀ የእውቅና ስነስርዓት ነው፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞ ለፕሮግራሙ የሚውሉ አስፈላጊ ግብዓቶች ከወዲሁ
የተጠናቀቁ መሆኑን ከጽ/ቤቱ ካገኘነው መረጃ ለመረዳት ተችሏል፡፡
ወያኔ ለዲያስፖራው ያዘጋጀው የኮንዶሚኒዬም ቤቶች ሺያጭ የፖለቲካ ድጋፍ ለማግኘት የታለም የከተማና የገጠር ህዝባችንን የወያኔ ጭሰኛ ያደረገ የአገር ውስጥ ፖሊሲ አካል ነው:
ኤልያስ ፤ ኤል - አምላክ ያስ - አምላክ = እግዚአብሔር አምላክ ነው ።
ይድረስ ለኢህአዴጋዉያን “ወገኖቼ” – ይገረም ዓለሙ →
ወንድ ልጄ ቬትናም ዘምቶ ከተመለሰ በኋላ ስሜቱ በጣም ይረበሽ ነበር፤ በመሆኑም አንድ ቀን በምስሎች ፊት ቆሜ አምላክ ልጄን እንዲረዳው እየለመንኩ እያለ ጸሎቴን ማቅረብ ያለብኝ ለምስሎች ሳይሆን ሕያው አምላክ ለሆነው ለይሖዋ እንደሆነ ተሰማኝ። ምስሎቹን ሳፈራርሳቸው ምንም የማይረቡ ነገሮች እንደሆኑ ተገነዘብኩ። ምስሎቹ
ን የገዛኋቸው ከቤተ ክርስቲያን ነበር፤ በዚያን ዕለት ምሽት ግን ሁሉንም አስወገድኳቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦሪዬም ኦኬሎ እና የአገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ንጉሠ ነገሥት በ፲፱፻ ዓ/ም የዠመራቸው በሽታ እየጸና ሔዶ በመጨረሻ ሰውነታቸው ዝሎ፣ አንደበታቸው ተዘግቶ እንደቆየ በታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የሸዋ ንጉሥ (፲፰፻፶፯-፲፰፻፹፩) በኋላም፣ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት (፲፰፻፹፪-፲፱፻፮) በነበሩበት ዘመን ሁሉ ክፉውን በክፉ ሳይሆን፣ ክፉውን
በደግነት እየመለሱ ጥፋትን ሁሉ በትዕግሥት እያሸነፉ፣ አገር የሚሰፋበትን ልማት የሚዳብርበትን፣ ሕዝብ ዕረፍትና ሰላም የሚያገኝበትን ከማሰብና ከመፈጸም አልተቆጠቡም። የአውሮፓን ኃያል መንግሥት በጦር ሜዳ በማሸነፍ ኢትዮጵያን በዓለም እንድትደነቅ አድርገዋል።
Ethiopia renaissance dam 2018 የህዳሴ ግድብ ግንባታ አሁን ላይ የደረሰበት የስራ ሁኔታ
የኢትዮጵያን እግር ኳስ ስፖርት እንቅስቃሴ ወደ ዕድገት ለማምጣት ሁለት መሠረታዊ ጉዳዮችን አስቀምጣለሁ :
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የአገሪቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ከአንድ ወር በፊት ያስቀመጠውን የአንድ ዓመት ዕቅድ መንግሥት ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻሉ፣ የአገሪቱ የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶች አሳሳቢ ደረጃ እየደረሱ ነው ተባለ፡፡
ገጽ ክፍት ግሪድ ቦርድ ፕሮዳክሽን መስመር
ቁ. ፻፳፮ ተከራካሪዎች ወገኖች በምትክ ዳኛ ፊት ስለሚቀርቡበት ሁኔታ
እኔ በያንዳንዱ መዝሙር ውስጥ በቤተ መቅደሱ ውስጥ እንደገባሁ,
እናም አቦይ እስቲ አንድ ጥያቄን ልጠይቅዎት፡- ለመሆኑ ለ27 ዓመታት በስደት፣ በግዞትና ሕሊና ሊሸከመው ከሚችል በላይ በሆነ መከራ ውስጥ ያለፉት ማንዴላ፣ እርሳቸውንና ሕዝባቸውን ለአስከፊ ጭቆና፣ መከራ፣ ስደትና ሞት የዳረገውን ዘረኛውን የአፓርታይድን ሥርዓት አቀንቃኞችን በሙሉ ልብ ለአገራቸውና ለሕዝባቸው ሰላም ሲሉ
ይቅርታ ማድረጋቸውና ሌሎችም ይቅር እንዲባባሉ መስበካቸው ስህተተኛ ነበሩ ማለት ነው!?
ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ፣ “Democracy and Its’ Trade-off:
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በየዓመቱ በሚከበረው የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ባደረጉት ንግግር፥ በድንበር ጉዳይ ላይ የሚነጋገር የሃገራቸውን ልዑክ ወደ አዲስ አበባ ለመላክ ማሰባቸውን ተናግረዋል።
በሶማሌ ላንድ በኩል ቀይ ባህርን በጀልባ ተሻግረው ወደ ሳዑዲ አረቢያና ወደ የመን ለመሄድ ጉዞ የጀመሩ ከ700 በላይ ወጣቶች ሀረር አካባቢ እንደተያዙ የክልሉ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ከ700 በላይ የሚሆኑት የተያዙት በአንድ ወር ውስጥ መሆኑን የጠቀሱት የሐረሪ ክልል ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር ጣሰው ቻለው ለአዲስ
አድማስ እንደገለጹት አብዛኞቹ ከ4ወር በፊት የሳዑዲ አረቢያ ከሳዑዲ የተባረሩ ስደኞች ተመልሰው እየሄዱ ነው በአንድ ወር ከ700 በላይ ስደተኞች ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዋል አብዛኞቹ ተባርረው የመጡ ናቸው መንግስት ህገወጥ ናችሁ በሚል ወደ ኢትዮጵያ የመለሳቸው ናቸው፡፡
ተቃዋሚ ፓርቲዎች-በመድረክ ከፍተኛ መሪ በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ቋንቋ «ምርጫ አይመስልም ነበር-በአፍሪቃ መመዘኛ እንኳን!» በማለት አጣጥለዉታል።ገዢዉ ፓርቲ ባንፃሩ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አገላለፅ «ሰዎች ከድምፅ መስጪያ ክፍል አንዴ ከገቡ-የሚያስደስታቸዉን ይመርጣሉ።» ነፃ-ነዉ-እንደማለት።የአዉሮጳ ሕብረት
የታዛቢዎች ቡድን መሪ ቲስ ቤርማን-«ጣቢያዎች በቅጡ የተደራጁበት፥ ብዙ ሕዝብ ድምፅ የሰጠበት ሠላምና ፀጥታ የሠፈነበት ነዉ»።-ምርጫዉ። ለዶክተር ለማ ይፍራ
ይህ አሁን የተያያዝነው የመጨረሻው የሞት ሽረት ትግል እሾህና አሜኬላ የበዛበት፣ የሕጻናትንና የአዛውንትን፣ የወጣቶቻችንንና የእናቶቻችንን ደም እያስገበረን ያለ የሰው ልጅን ትዕግስት በእጅጉ የሚፈትን ትግል ቢሆንም ፣ አሁንም ድረስ ግን ሕልም አለኝ! አዎን ሕልም አለኝ!
JPMorgan ቼስ ሊቀመንበር & ሥራ አስፈጻሚ ጄሚ የዲሞን እርሱ አንድ መስከረም የባንክ ኮንፈረንስ ላይ የማጭበርበር Bitcoin ተብሎ ውስጥ ባለፉት አስተያየቶች ተጸጽቶ ማክሰኞ አለ.
በድራማው ውስጥ የጎዳና ተዳዳሪ ገፀ-ባህሪውን የተላበሰችው ሚሚ (ለምለም ሃ/ሚካኤል) በሙዚቃና በፊልም በእጅጉ እንደምትዝናና ተናግራለች። የእርሷ ተመሳሳይ የሆነችው ለምለም (ራሄል ጌቱ) በበኩሏ ፊልም ማየትም ሆነ መስራት እንደሚያስደስታት ይሰመርልኝ ስትል ተደምጣለች። በአንጻሩ ደግሞ እሙዬ (ዘቢባ ግርማ) እንደመዝና
ኛ ከጓደኞቹና ከቤተሰቦቼ ጋር የማሳልፈው ጊዜ እኔን ያዝናናኛል ባይ ናት።
34) ኢየሱስ “ከከበረ ሀብት ማከማቻው አዲስና አሮጌ ዕቃ ከሚያወጣ የቤት ጌታ ጋር ይመሳሰላል።” (ማቴዎስ 13:
ቅዱስ ኪትስ እና ኔቪስ ('am' language string)
የስብሰባውን ጥሪ ሙሉ መልዕክት የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ቪዲዮ ያድምጡ።
እንዲሁም ከማሊ ጋር የተደረገው ጨዋታ የቡድኑን መለወጥ እንጅ መውረድ የሚያሳይ ሆኖ አላገኘነውም። ቀደም ባሉት ረጅም ዓመታት የብሔራዊ ቡድናችንና የክለቦቻችን ትልቁ ችግር ሆኖ የዘለቀው ከሰሜንና ምዕራብ አፍሪካ አገራት ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በሽንፈት ነበር የሚጨርሰው። የአሁኑ ብሔራዊ ቡድን ግን አዲስ አበባ ላይ
ከጨዋታ ብልጫ ጋር በማሊ የተሸነፈ ቢሆንም ባማኮ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ ማሸነፍ ችሏል። ይህ ደግሞ ቡድኑ ወደቀ ከሚለው ነጥብ በላይ ሊነሳ የሚገባው ይመስለናል።
6 ፲ ወ ፪ ኀዋኅወ ፡ ርኢኩ ፡ በሰማይ ፡ በአጽናፈ ፡ ምድር ፡ እለ ፡ እምኔሆሙ ፡ ይወጽኡ ፡ ፀሐይ ፡ ወወርኅ ፡ ወከዋክብት ፡ ወኵሉ ፡ ግብራተ ፡ ሰማይ ፡ እምነ ፡ ምሥራቅ ፡ ወእምነ ፡ ምዕራብ ።
የመንግስት ሚና በካፒታሊስት ኢኮኖሚ ዕድገት ታሪክ ውስጥ! _ www.eidmon.com
ፕሬሚየር ሊጉን ቸልሲ በ66 ነጥቦች ሲመራ በሜዳው አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው ሊቨርፑል በ62 ነጥብ ይከተለዋል። አርሰናልም አንድ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው ከሊቨርፑል ጋር ልዩነቱ የግብ ክፍያ ብቻ ነው። ሶስት ተስተካካይ ጨዋታዎች የሚቀሩት ማንቸስተር ሲቲ ከመሪው ቸልሲ ጋር ልዩነቱ የ6 ነጥቦች ነው። ማንቸስተ
ር ዩናይትድ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው በ48 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ እየተሰቃየ ይገኛል።
እግሩ ላይ ቆርኪ አድርጐ የመሬቱን ወለል ረገጥ ገረገጥ እያደረገ የሚዘፍነው ኪዳነ ኃይሌ ነው፡፡ አዘፋፈኑም ሆነ ሙዚቃው ከማሊዎቹ የቱዋረግ ሙዚቃ ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡
ከሁሉ በላይ ይህን መልካም ሥራ በአባቶቻችን ላይ አድሮ የሠራ የሥርዓት ባለቤት የሆነ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እያልን፤ ይህ ጉዳይ ከፍጻሜ እንዲደርስና ለቤተ ክርስቲያን ምእመናን አንድ የተስፋ ቀን እንዲታይ የደከሙትን ብጹዐን ሊቃነ ጳጳሳትንና የዳላስ ከተማ ካህናት አባቶቻችንን እግ
ዚአብሔር ረዥም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን በማለት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላስ ቤተክርስቲያን ምእመናን መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
AMHARIC/አማርኛጎርፍ በዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ህይወትን ቀጠፈ
‹‹ለኢንዱስትሪ ልማት እንሩጥ!›› በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው 2ኛው የኢትዮጵያ የቢዝነስ ሩጫ እሁድ ሰኔ 10 ቀን 2010 ዓ.ም. በደመቀ ሁኔታ ተከበረ፡፡
ለጎልጉል ቅርብ የሆኑ ዲፕሎማሲያዊ ዜና አቀባይ ግን ህወሃት በዚህ አቋሙ ከአሜሪካ ጋር እንዳልተስማማ ተናግረዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ወንበር ለህወሃት መሰጠት የለበትም በሚል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አውጪዎች ለህወሃት ሰዎች ተናግረዋል። አሜሪካ ይህንን አቋም የያዘችው ለኢትዮጵያ በማሰብ ሳይሆን ከትግሬ ውጪ በሆነ
ሰው ሥልጣኑ ተይዞ በሕዝቡ ዘንድ ያለው ጥላቻ እንዲረግብና የራሷን ጥቅም ለማስቀጠል እንደሆነ በውል የሚታወቅ ነው። “የትግሬ ኩራት ተነክቷል” ባዮቹ የህወሃት ነፍጥ አንጋቢዎችም ይህንን ለማስታረቅ ቢያቅታቸውም በአንጻሩ የጌቶቻቸውን የአሜሪካውያኑን ሃሳብ መቀበልም እጅግ አዳግቷቸዋል።
በዚህ መሀል በዛ ባልታደለ ይሁዲ ደጅ ያልፋል :
- ምድር ፈረንጅ ዛፍ ወደዚህ ስትመጡ
ይጠብ; consumersA ጸጉር ታጠብ. Career Skills Prerequisite Wash, ፈተገ, እና ችግር ደንበኛ 's ቆዳ እና ማሳያውን ከትርፋቸው ነው ጋዝ ለማስወገድ እና እነሱን ማጠብ. ሸማቾች ሆስፒታል ህክምና ለማግኘት የማያቋርጥ ወይም የሚችሉ በቫይረሱ ​​ቆዳ ችግር ያለው ምክር. የፀጉር-መጥፋት እና እጀ
ታ አክሊል ሁኔታዎች, employing equipment such as for example …
31፤ የበደላችሁትን በደል ሁሉ ከእናንተ ጣሉ አዲስ ልብና አዲስ መንፈስም ለእናንተ አድርጉ፤ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ስለ ምን ትሞታላችሁ?
ይህ አሰራር ህጋዊነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ቀዳሚው ግን ከተማይቱን ከጥፋት ማዳን ይመስለኛል። ለዚህ ደግሞ የመጀመሪያው ወሳኝ እርምጃ በሕዝቡ ውስጥ የተበተነውን ስፍር-ቁጥር የሌለው የጦር-መሣሪያን መሰብሰብ ነው። ሆነ ተብሎ መሳርያ ከታደላቸው እልፍ-አእላፍ ሲቪሎች በተጨማሪ በሠራዊቱ የተለያዩ ግምጃ-ቤቶች ላይ የተቀነባበ
ሩ አያሌ ዘረፋዎች ቁጥራቸውን ለማወቅ የሚያስቸግር ዜጎችን ማስታጠቁ ይገመታል። አይበለውና የተፈራው ቢደርስ ይህ ድብቅ-ጦር በአንድ ጀንበር አዲስ አበባን የመታገያ ሜዳ አድርጎ፣ አብዘተን የሰጋንበትን ሀገራዊ-ፍርሰት እና የእርስ-በርስ እልቂት ሊያከስትብን ይችላል።
የሁለተኛው ስብሰባም በጁላይ 08/2012 ቀን በምዕራብ አሜሪካ ፓሲፊክ ሰዓት አቆጣጠር 7፡00 ፒ.ኤም ላይ የጀመሩ ሲሆን በዚህ ቀን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ (የሰብሳቢዎቹን እኩይ አላማ ባለመረዳት) ከላይ የተጠቀሱ አስተባባሪዎቹን ጨምሮ ወደ 16 የሚጠጉ ካህናት ተገኝተው ነበር። ስብሰባው በቴክሳስ ዳላስ አብያተ ክር
ስቲያን ሦስት ጊዜ የከፋፈሉ መሆናቸው በሚነገርላቸው በሊቀ ማዕምራን ሞገስ እጅጉ ቀልድና ነገረ ዘርቅ ተጀምሯል። ከዚያም ሊቀ ስዩማን ቀሲስ ታደሰ አርአያ ከፓትርያርኩ የሚመጣን መመሪያ ማስፈጸም እንዴት እንችላለን? በአቡነ ፋኑኤል ላይ የተቀጣጠለውን ተቃውሞ እንዴት ማቀዝቀዝ እንችላለን፣ ስማቸውን በመጥራትና ባለመጥራት
ጉዳይ ላይ እንዴት አድርገን እናስተካክለው? አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት የፓትርያርኩን ስም እንጂ የአቡነ ፋኑኤልን ስም በጸሎተ ቅዳሴ አናነሳም የሚሉ አሉ ምን እናድርግ? የሚል ሐሳብ ለጉባኤው አቅርበዋል።
ዛሬ የንጉሳቸው የንጉሳችን ልደት መሆኑን አንጎላላ ወረዳና ደብረ ብርሃን ከተማ አልተረዱት ዳሩስ መንግስት መቼ ተገነዘበውና። የአንጉላላም ሆነ የደብረ ብርሃን አሰተዳደርና የሚመለከታቸው ክፍሎች እንዲሁም ከአንጎላላ 16 ኬሜ እርቀት ላይ የሚገኘው የደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲስ ይህን የኛ ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም የጥቁ
ር ህዝቦች ኩራት የሆኑትን የእምዬ ምኒሊክ የትውልድ ሠፍራ ምነው ዘነጋቹሁት? ዝምታችሁ ቢበዛም ግን እኛ ዛሬ የተወለዱበትን ቀን ምክኒያት በማድረግ እቦታው ላይ በደስታ ተገኝተናል።
አሰልጣኝ ሥዩም አባተ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
እንግዳችን፣ ምንም እንኳን ከዚህ በላይ ችግሮችን አሳልፈው የቆዩ ቢሆንም፤ በጥቂት ሰራተኞች የሚስተዋል በራስ ፍላጎት መጓዝ ሥራቸውን በአግባቡ አከናውነው ለአገር አገልግሎት እንዳያውሉት እንቅፋት እየሆናቸው መምጣቱንና የሚመለከተው አካልም በዚህ ዙሪያ ሰፊ ሥራ ቢሰራ መልካም መሆኑን አበክረው ይናገራሉ።
19. ሙሉ የ Ganpati የንቅሳት ቀለም ለልጆች
17 ታላላቅ ነገሥታትን የመታ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና
ኤች አር 128 ዓለም አቀፍ ግንኙነትና የኛ ሚና
አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ይህን ቃል “መቃብር” ወይም “ጉድጓድ” ብለው ተርጉመውታል። ይሁን እንጂ የዚህ ቃል ትክክለኛ ትርጉም ምንድን ነው?
ቻይና ገንዳ የቆሻሻ ማምረት, መጸዳጃ ቤት አጠባ ቫልቭ ፋብሪካ እና አቅራቢ, ራስ-ሰር ዳሳሽ መድፈኛ አምራች ቻይና.
ህወሓት ከገባ ጀምሮ በአዲ’ሳባ, ጋምቤላ, በሎቄ – ሲዳማ, በኦሮሞ,በአማራ, በኮንሶ, በሶማሌ ያ ሁሉ ዜጋ በጥይት ሲረግፍ እየታፈሰ በየእስርቤቱ ሲታጎር አንድም ቀን በትግራይ ክልል ተቃውሞ ተሰምቶ አያውቅም:
በፖለቲካዊ ምርጫ በመምረጥም ሆነ በመመረጥ መሳተፍ አይችሉም ነበር፡፡
ሊቨርፑል 2 – 0 ኒውካስትል። ክንፈኞቹ አግብተዋል። የጨዋታው 5 መነጋገርያ ነጥቦች
ሎሚ፡- በኢህአዴግ ውስጥ የአመራር ችግሮች እየተስተዋሉ ነው ብለው ያስባሉ?
“Birthday boy የት ነው ያለኸው?” አለቺኝ
እስክንድር ነጋ እና ሰርካለም ለኢትዮጵያ ምርጦች እና ባለብሩህ አእምሮ ጋዜጠኞች፣ ለሰላማዊ አማጺዎች፣ በዘ-ህወሀት ግልጽ እና ድብቅ የማጎሪያ እስር ቤቶች ውስጥ በመማቀቅ ላይ ለሚገኙት የፖለቲካ እና የሲቪክ ማህበረሰብ መሪዎች እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አርአያ እና ቀንዲል ናቸው፡፡ እስክንድር ነጋን በማስብበት ጊ
ዜ በቀለ ገርባን፣ አህመዲን ጀቤልን፣ ውብሸት ታዬን፣ ተመስገን ደሳለኝን፣ አንዷለም አራጌን፣ አንዳርጋቸው ጽጌን፣ እማዋይሽ ዓለሙን፣ ዴልዴሳ ዋቆ ጃርሶን፣ አኬሎ አቆይ ኡቹላን፣ የዞን ዘጠኝ ጦማርያንን እና በሺዎች የሚቆጠሩትን የሌሎችን የፖለቲካ እስረኞችንም በተጨማሪ አስባለሁ፡፡
የጥምቀት ካርኒቫልን ያስጀምራል። የአጤ ቴዎድሮስ ሀውልት፣ የአጤ ቴዎድሮስ ቤተ መዘክር እንዲሰራ ሀሳብ ያቀርባል። ጎንደር ከተማ እና መተማ የወላለቁ ትምህርት ቤቶችን እንዲሰሩ ባለሀብቶች ያሰባስባል። በጎንደር ታዋቂ ሰው ሆነ። መለስ ዜናዊ ለመላኩ ፈንታ አንድ ይሁንታ ሰጥቶት ነበር።
እ.ኤ.አ. ከ1992 የግብፅ አብዮት ወዲህ ፕሬዚዳንት ጋማል አብዱልናስር ከአፄ ኃይለ ሥላሴ ጋር የቅርብ ግንኙነት ስለነበራቸው ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ዓይኑን ያፈጠጠ የከፋ እንቅስቃሴ ባታደርግም፣ ከ1956 ዓ.ም. የስዊዝ ካናል ጦርነት ወዲህ ‹‹የውኃ ደኅንነትን ማስጠበቅ›› በሚል ኢትዮጵያን በማግለል ያደረገችው የአስ
ዋንን ግድብ የመገንባት እንቅስቃሴና የዓባይን ውኃ ከሱዳን ጋር ብቸኛ ተጠቃሚ ለመሆን ያደረጉት የ1956 ዓ.ም. የተናጠል ስምምነት ሲታይ፣ አገሮቹ በኢትዮጵያ ላይ ቀና አመለካከት ነበራቸው ለማለት አያስደፍርም።
- Ethiopian Orthodox Tewahdo Church in Beirut Lebanon (Harissa St Mary Church) Sunday School Students singing spiritual song - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በቤሩት ከተማ ሊባኖን (ሐሪሳ ቅድስት ማርያም)፤ የሰንበት ትምህርት ቤ
ት ተማሪዎች መዝሙር ሲያቀርቡ ---------------------------------------------------------------- EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) _ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/
ክ) * እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚያብሔር ስም እንንማጸናች ኋለን። እናመሰግናለን። እግዚያብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን። * If you saw something on this video
which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank..
.
የሆነው ሆኖ እነዚህ ሁናቴዎች የፖለቲካውን ጉልበት ሙሉ በሙሉ በብአዴንና በተባባሪነት በጠቀስኳቸው የኦህዴድና ደህአዴን የአመራር አባላት አካባቢ ቢያከማቻቸውም፣ በማንኛውም ሰዓት ያሻውን ማድረግ የሚችለው የታጠቀው ኃይል ደግሞ ከህወሓት ጎን እንደተሰለፈ ይገኛል፡፡ መጪውን ጊዜም አዲስ ክስተት እንድንጠብቅ ገፊ ምክንያት
ይህ አይነቱ የኃይል አሰላለፍ ይመስለኛል፡፡
17፤ የሚያገለግለውንም ብላቴና ጠርቶ። ይህችን ሴት ከፊቴ አስወጥተህ በሩን ዝጋባት አለው።
እዚህ ላይ ጸሐፊውና ማኅበሩ ልዩነት አላቸው ማኅበረ ቅዱሳን የዐውደ ርዕዩን መዘጋት ምክንያት በማድረግ ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር ግልጽ ውይይት በማድረግ መረዳዳትና መተማመን ላይ በመድረሱ በሁለቱም ወገን በመገናኛ ብዙሃን የዐውደ ርዕዩ መሠረዝ ምክንያት ተገልጿል፡፡ ይህን ዐውደ ርዕይ በማስቀረት ደረጃም የ
ማንም ጣልቃ ገብነት እንደሌለ ማኅበሩ ማረጋገጡን ገልጿል፡፡ ጸሐፊው ግን ለዚህ ተጠያቂ የሚያደርጉት ቅዱስ ፓትርያርኩን ነው፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ ቅዱስ ፓትርያርኩ በማኅበሩ ዙሪያ በሚያራምዱት ጠንካራ አቋም ምክንያት እንደሆነ ይታወቃል፡
የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበር፤ የቅጅና ተዛማጅ የጋራ መብት አስተዳደር ለመመስረት በሂደት ላይ መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን ትክክለኛ የዘርፉ ባለሙያዎች አባል የሚሆኑበትን አሰራር እንደሚከተልና አዲስ መታወቂያ በቅርቡ አዘጋጅቶ በመስጠት የቀድሞውን ውድቅ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
እነዚህን ሁሉ ማነው የሚያቀርበው? አሁን ባለበት ሁኔታ እነዚህን ሁሉ በዋናነት የሚያቀርበው መንግስት ነው። የፌዴራሉ መንግስት፥ የክልሎች መንግስታት፥ እና አካባቢያዊ መስተዳድሮች። የእነዚህ ሁሉ ዋና አቅራቢ መንግስት ሆኖ፥ እንዴት ነው ታዲያ ግብርናውን በፍጥነት ማሳደግ የሚቻለው? መንግስት እኮ ከግብርናው በተጨማሪ
ሌሎች ሃላፊነቶችም አሉበት።
እኔና ፈላው ብራዘር አብረን ነበር አንድ አልጋ ላይ የምንደቅሰው:
ኮሚቴ ስብሰባ ላይ አባል ያልሆኑ 18 አባላት እንደተሳተፉ ሁሉ አሁንም እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት (ሌሎችም
የህወሀቱ ጌታቸው ረዳና የአክራሪው ቡድን አባል ህዝቄል ገቢሳ የሚታዩበት ነው)
12፤ ስለዚህ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሕዝቤ ሆይ፥ እነሆ፥ መቃብራችሁን እከፍታለሁ ከመቃብራችሁም አወጣችኋለሁ፥ ወደ እስራኤልም ምድር አገባችኋለሁ።
ሰሜን ኮርያ ሓዱሽ ምትኳስ ሚሳይል ክተካይድ ኣጠንቒቓ… _ ድምፂ ወያነ ትግራይ
በካቶሊክ ዕምነትና በክርስትና መካከል ልዩነት አለን?
ምኖርለት ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x)
ያሬድ አደመ እና በጋሻው ደሳለኝ ከመሰሎቻቸው ጋራ የሀገረ ስብከቱን ሊቀ ጳጳስ ፈቃድ ሳያገኙ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ያስተላለፋባቸውን እገዳ በመጣስ ሊፈነጩበት ያቀዱትን ጉባኤ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ በቁጥር 366/51/101/2003 በቀን 19/05/2003 ለሕንጻ አሠሪው ኮሚቴ በጻፉት
ደብዳቤ ወደ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም እንዲዘዋወር አድርገዋል፤ በጉባኤው ላይ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌል የሚሰጡትም ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የተመደቡት እና የተፈቀደላቸው ሰባክያነ ወንጌል፣ 1ኛ) መምህረ ሃይማኖት ባሕታዊ ኃይለ ጊዮርጊስ፣ 2ኛ) መምህር ናዖድ ኢ
ያሱ፣ 3ኛ) በኲረ ትጉሃን ቀሲስ ደመላሽ ቶጋ ብቻ የማስተባበሩን እና የማስተማሩን ሥራ እንዲያከናውኑ አሳውቀዋል፡፡ የማኅበረ ምእመናኑን ሰላም ለመጠበቅ ሲባል ያልተፈቀደላቸው ሰዎች መድረክ ላይ እንዳይወጡ እና አላስፈላጊ የሆነ ችግር እንዳይፈጠር የገዳሙ አስተዳዳሪ እና ሰበካ ጉባኤ አስፈላጊውን ቁጥጥር ያደርጉ ዘንድም
አሳስበዋል፡፡
ወደ ከተማ በሚሄድበት ጊዜ ሞተር ብስክሌት በሚይዙ ወሮበሎች አማካይነት መሰናክል እንዲፈጠርበት ይደረጋል፡፡