text
stringlengths
0
200
ጥንቃቄ የጎደለው ውርጃን ለመፈፀም የሚወስኑትም ወጣት ሴቶች ስለስነ-ተዋልዶ ጤና በአስፈላጊው ቦታ አስፈላጊ ውርጃ ማግኘት ባለመቻላቸው አንዱ ምክንያት ነው። በተጨማሪም ጥንቃቄ የተሞላበት መረጃ አገልግሎት የሚሰጡ ባለሞያዎች እና የጤና ተቋማት አለመሟላት፣ በጥንቃቄ ውርጃ ለመፈፀም የሚያስፈልጉ የገንዘብ እና የመሳሰሉት
ድጋፎች እጥረት እንዲሁም እርግዝናው እንዳይከሰት አስቀድሞ ለመከራከል የሚረዳ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ለማህበረሰቡ አለመለመድ እንደ ምክንያት የተቀመጡ ናቸው።
ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
ኢየሩሳሌም፡- ወደ ሙዚቃ ህይወት የገባሁት በልጅነቴ ነው፡፡ ወላጅ አባቴ ከመሞቱ በፊት ‹‹ልጄ ዘፍና ትጦረኛለች›› ይል ነበር፡፡ አያቴ ግን አይፈቅድልኝም ነበር፡፡ ቀበሌ እሠለጥን በነበረበት ጊዜ ከሠባ አምስት ተወዳዳሪዎች መካከል አንደኛ ወጥቼያለሁ፡፡ በውድድሩ ላይ እኔ የምዘፍነው የንዋይን ነው ስላቸው ሳቁብኝ፡፡
ከዚያም የማርታ አሻጋሪን፣ የበዛወርቅ አስፋውንና የአስቴር ከበደን ዘፈኖች ዘፍኜ አሸነፍኩና እዚያ ጀመርኩ፡፡
ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በእግዜብሄር አምሳል የተፈጠረ ሰው ክቡርነቱ እንጂ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ ወላይታ… የሚለው የታፔላ ስም መቀነስ መጨመሩ ፋይዳ አይሰጣቸውም። ለከፋፋዮች፣ ለፖለቲካ ነጋዴዎች፣ የማንነት ቀውስ ውስጥ ለተዘፈቁ ከንቱዎች ይጠቅም ይሆናል። እየጠቀመም ነው።
ነገር ግን ከዚህ ቀደምም ሴት ምሁራን የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆኑ ሲባል ብዙ አልተሰማም። ለምን?
እኔ ራሴ ደራሲ ነኝ፡፡ ከዚህ አኳያ መጻፍ ነው እንጂ ማን ተጽዕኖ አደረገብኝ የሚለውን ጭርሱኑ አላስብም፡፡ ሌላ ደራሲ አላይም፤ ግን አነበዋለሁ፡፡ ከዚያም እተወዋለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ያጋጠመኝ ጥያቄም የማን ተጽዕኖ አለብህ? የሚል ነው፡፡ እኔ ስጽፍ ስለማልፈራ ተጽዕኖ የሚባል ነገር አይኖርም፡፡ ለእኔ ወረቀቴ፣ እርሳሴና
እኔ ብቻ ነን፡፡ ዝም ብዬ እየጻፍኩ፣ እየጻፍኩ አሁን ካለሁበት ደረጃ ደርሻለሁ፡፡
የመሐመድን የነብያዊነት ታሪክ በምንመለከትበት ጊዜ ተቀባይነት ስለማጣት የተሰጡ የተለያየ ደረጃ ያላቸውን ምላሾች ማጤን እንችላለን፡፡ በመጀመርያዎቹ ጊዜያቶች እንደምንመለከተው ከነበረበት ጠንካራ ውግዘት የተነሳ ራሱን የማጥፋት አስተሳሰብ፣ አጋንንት እንደተቆጣጠረው አድርጎ መፍራትና ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ ነበር፡፡
- ለሽያጭ አከራይ, በሻላ መናፈሻ አቅራቢያ ቦሌ, የ 3 አፓርታማ ክፍል, 155 ሜትር ካሬ ሜትር, አዲስ አበባ.
በቅርቡ የዩናይትድ ስቴትስ ፌደራል አቃቢ ህግ መስሪያ ቤት በጌታቸው አሰፋ ሀላፊነትና ቁጥጥር ስር የነበሩ ዜጎችን ቁምስቅል የሚያሳዩ ፤ ፤ በርካታ ማሰቃያ ስውር እስርቤቶች በኢትዮጵያ መገኘታቸውን አስታውቆ ነበር። ከነዚህም ሰባቱ አዲስ አበባ ውስጥ እንዳሉ ጠቁሟል።
በምዕራብ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ውስጥ በሚገኘው ዳሞት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለሽ�
ዶክተር አብይ መንግስትዎ ፈጥኖ እርምጃ ካልወሰደ ዳግም እልቂት ሊመጣ ነው!!! (ሀብታሙ አያሌው) _ EthioReference >
* ወደ 7000 ሜጋ ዋት የሚጠጋ ሀይል የሚያመነጭ ሜጋ ፕሮጄት ቺፍ ኢንጅኔር ከሌሊቱ 9 ሰአት ጀምሮ ህዝብ በሚያጨናንቀው አደባባይ ላይ ተገድሎ አንድ እንኳን ተጠርጣሪ አለመያዙ አገሪቱ ምን ያክል አደጋ ላይ እንዳለች ግልፅ ነው።
የጸጉር እንክብካቤ ያሰኙ ቀላል እነዚህ ቀላል ጠቃሚ ምክሮች አማካኝነት
የፍትሃዊነትና የእኩልነት መመዘኛዎቹ ምን መሆን አለባቸው?
ሶ ሪፈረንደሙ ተገደው ነው የመረጡት ልትለኝ ነው ማለት ነው ? እኔ በርግጥ የዛን ጊዜ ምን እንደተከሰተ በርግጥ በትክክል አላስታውስም ... የማስታውሰው ነገር ግን ለመምረጥ የወጣው ሰው ብዛትን ነው .. ያ ምንም ማለት ላይሆን ይችላል ግን የኤርትራ ህዝብ ወዶም ይሁን ተገዶ ውሳኔውን አስተላልፎዋል ... ምርጭው ተጭ
በርብሮዋል እስካላልን ድረስ ማንም ሰው በመረጠው ምርጫ የሚደርስበትን ውጤት እያጣጣመ ለመኖር ግድ ይላል ...!
ፍትሓዊ ኣገባብ ዝክር በዓል ነጻነት ኤርትራ, 2017 – Assenna.com
የምለው ፡ ብዙ ፡ አለኝ ፡ ስለ ፡ አንተ ፡ የማወራው
"የታኦስ ግዛት ፓሊስ ጄሪ ሆግሬፍ ""ለሰላሳ ዓመታት ያህል የፖሊስ አባል ሆኜ አገልግያለሁ፤ እንደዚህ አይነት ነገር አይቼ አላውቅም። የማይታመን ነው"" ብለዋል።"
ነሀሴ ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
Posted by admin _ 13/11/2017 _ Comments Off on ጸሐፍያኖቻችንን፣ተንታኞቻችንን፣ ፖለቲከኞቻችንንና ስሉጣኖቻችንን ደጋግሞ እያሳሳታቸው ያለው ጉዳይ ምንድን ነው?
የመጨረሻ መልዕክት አን yiu1980 የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ
መስታወት, ጠንካራ ናስ ጋር Tumbler ባለቤት, የ Chrome ለበጠው ....
በመቀጠል የሰውየውን አቋም፣ከጠቅላላው የኦሮሞና ኦሮሚያ ፖለቲካዊ መልክዐ ምድር አንፃር ለመተንተን እሞክራለሁ፡፡
ማእኸላይ - ኬቪን ደ ብሩይን (ማንቸስተር ሲቲ)
በ2/1/67 ዓ.ም ጠዋት አድሚራል እስክንድር መጥተው፤ “አዋጅ ስለአለ ሬዲዮ ይከፈትላቸው” ስላሉ ገብተው፣ ሬዲዮ በ1፡30 ሰዓት ሲከፈት ሳይሠራ ትንሽ ቆየት ብሎ ግርማዊነታቸው ከሥልጣን መውረዳቸውን ሲያውጅ፣ ጃንሆይም “ወይ አንተ እግዚአብሔር” ብለው በጥሞና እስከመጨረሻው ድረስ አደመጡ፡፡ ከዚያም ትንሽ ቆይተን ከመ
ኝታ ቤት ወደ ውጭ ወጣን፡፡
• አይደለም እሷ ነች። ራሷን መርሆዋን፣ሃይማኖቷንና ስሟን ያቃጠለችው እራሷ ናት። እኔ አሁንም አንተ እንደ ጠረጠርካት አትሆንም የሚል እምነት ቢኖረኝም አንተ በምንም ነገር ተጎጂ አትሆንም።
የሱስ ነቲ ተመን፡ ማለት ንሰይጣን ናብ ምድሪ ብምድርባይ፡ ንሓጺር እዋን ምንቅስቓሳቱ ኣብኡ ኸም ዚድረት ገበሮ።—ራእይ 12:
ዚምባብዌ እና ጋምብያ ለበርካታ ዓመታት ሥልጣን ላይ የቆዩ መሪዎቻቸውን ከሥልጣን አስወግደዋል። ኬንያ እና ላይቤሪያ በአከራካሪ ምርጫዎች ውዝግብ ተጠምደው ነበር። ሶማሊያ እና ናይጀሪያ ከባድ የሽብር ጥቃቶች ደርሰውባቸዋል።
ብዙ ጊዜ እርግዝና ለምን ሳይታቀድ ይከሰታል የሚል ጥያቄ ሲነሳ በተለይም ባልና ሚስት ከሆኑ መቼም ይምጣ መቼ ...ትዳር የመሰረትነው ልጅ ለመውለድ ስለሆነ ስጋት የለብንም ሊሉ ይችላሉ። አንዳንድ ጊዜ ጋብቻ የፈጸሙ ሰዎች ሁሉ መውለድ አለባቸው ከሚል ድምዳሜ የሚደረስበት ሁኔታም ይታያል። አንዳንዶች በተለይም በኢትዮጵያ
ማርገዝ ልቻል አልቻል ሳላውቅ ምርመራ ምን ያደርጋል የሚባልበት ሁኔታም ይስተዋላል። እንዲያውም አንዳንዶች እርግዝናው ገፍቶ እስኪታወቅ ድረስ ወደሐኪም ቤት መሔድ የማይፈልጉም አሉ። ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም እንደ ዶ/ር ድልአየሁ። ስለዚህ ሳያቅዱ መውለድ ባይለመድ እና ከእርግዝና በፊት ቅድመ እርግዝና ማድረግ
ተገቢ መሆኑን ቢያውቁ ሁሉም ሴቶች ቅድመ እርግዝና የጤና ምርመራ ሳያደርጉ ማርገዝን አይደግፉም።
ከዚያም እንዲህ አለኝ፦ “ለ15 ዓመታት ሌላ እስር ቤት እያለሁ አንዳንድ ጽሑፎቻችሁን አነብ ነበር።” ይህን ስሰማ “ይሖዋ፣ ይህ ሰው ከእኔ ጎን እንዲሆን እርዳኝ” ብዬ ጸለይኩ። በዚያው ቅጽበት ፖል (የሰውየው ስም ነው) እንዲህ አለኝ፦ “ከእነዚህ ሰዎች አንዱ ቢነካህ፣ ጩኽ። እኔ ዋጋቸውን እሰጣቸዋለሁ።” ለነገሩ በዚ
ያ የነበሩት 50 እስረኞች ምንም አላስቸገሩኝም።
በእናንተ ለመምረጥ እና ሁልጊዜ አንድ ትልቅ ጉርሻ እርስዎን እየጠበቁ ይሆናል መምረጥ ይችላሉ.
በአይሁድና ክርስትና እምነቶች ላይ የሚካሄደው ጦርነት – የ4ሺህ ዓመት መለኮታዊ ሥርዓት ላይ የተመዘዘው ሳንጃ
፪ በእርሻው ላይ ይመኛሉ፥ በግዴታም ይይዙታል፤ በቤቶችም ላይ ይመኛሉ፥ ይወስዱአቸውማል፤ ሰውንና ቤቱን፥ ሰውንና ርስቱንም ይነጥቃሉ።
በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይና የአገራዊ ደኅንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ ሰነድ እንደተገለጸው፣ ከግብፅ ጋር ላለን ግንኙት ወሳኝ የሚሆነው በውስጣችን የሚሠራ ሥራ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ላለፉት ጥቂት ዓመታት ሰላም በማግኘቷና ኢኮኖሚዊ እያደገ በመምጣቱ ውኃዎቻችንን መጠቀም ጀምረናል፡፡ በቀጣይ በተያዘው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ
ላይ እንደተመለከተው፣ በመስኖ በኃይል ማመንጨት ሰፊ ሥራ ይጠበቃል፡፡ ስለሆነም በዓባይ ጉዳይ ላይ ፍትሐዊ ክፍፍልን የሚደግፍ አካባቢያዊና ዓለማዊ ሁኔታ እንዲፈጠር መሥራት እንጂ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ጦር አውርድ ማለት አይገባም፡፡ በናይል ጉዳይ እኛ ተጠቅመን ሌላ ይጥፋ የሚል ፍላጐት እንደሌለን ወዳጅም ጠላትም እን
ዲያውቀው ማድረግ ይኖርብናል፡፡
ወስዶ ፡ ቢከሳትም ፡ ትልቁ ፡ ዳኛ ፡ ፊት
ERITV2 የትላንቱን የአርሴናልን እና የ ሊቨርፑልን ጨዋታ እንዳላሳየ የሚደርሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
ስለዚህ ኢየሱስ ደግሞ በገዛ ደሙ ሕዝቡን እንዲቀድስ ከበር ውጭ መከራን ተቀበለ። ዕብራውያን 13፡12
ኮሚሽኑ ያለፈው መንግሥት ርምጃ ሰለባዎችን ፣ ለምሳሌ፣ ጡረታ ወይም ለእጓለ ማውታን ደግሞ ነፃ የትምህርት እድል በመስጠት ለመርዳት ይፈልጋል። ሰዎች ምን ያህል ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በሚቀጥሉት ወራት ይጣራል። ግን እስካሁን ለዚሁ ተግባር እንዲውል የተመደበው ገንዘብ 1,4 ሚልዮን ዶላር በመሆኑ፣ የኮሚሽኑ ዓላማ የ
ሚፈለገውን ውጤት ማስገኘቱን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ኤሳ ንጂየ አብዝተው ይጠራጠራሉ።
አቶ ሰንበታ አደባ- የነቀምቴ ከተማ የኦህዴድ ጽህፈት ቤት ሀላፊ
ሓደ ብርጭቆ ነቢት (10-15 cl) ወይከኣ ሓደ ”ድሪንክ/ሾት” (4 cl) ኣልኮላዊ መስተ ማለት’ዩ።
አቤኔዘር (Abenezer) - ታደሰ ፡ እሸቴ - WikiMezmur:
የገና ዛፍ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ትርጉም ምንድን ነው? ብሎ መጠየቅ ያሻል
ጉባኤ ኤፌሶን ጉባኤ ኒቅያ ድሕሪ ምክያዱ ኣብ መበል ፻፮/ 106 ካብ ጉባኤ ቁስጥንጥንያ ድማ ኣብ መበል ፶፩/51 ዓመት ብ፬፻፴፩/431 ዓመተ ምሕረት ዝተኻየደ ዓለም ለኻዊ ጉባኤ ናይ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ኢዩ።
ዜጎች ማንኛውም ነገር በራሳቸው አቅም እና እውቀት ቢሰሩ ተመራጭ ነው። ነገር ግን አንዳንድ በራስ አቅም ለመስራት የሚያዳግቱ ወይም ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ይኖራሉ። ዘመኑ ደግሞ የአለም ህዝቦች ትስስራቸውን በከፍተኛ ፍጥነት የሚያሳድጉበት ስለሆነ ከአለም ህዝቦች መማሩ ክፋቱ አልታየኝም። ነገር ግን የኛ ሀገር ሊ
ቃውንትና ጠቢባን የሚያስተላልፉትን እውቀትም በተገቢው መንገድ መያዝ ግዴታችን ነው። ሊቃውንቶቻችንም አለም የደረሰበት የእውቀት ጫፍ ግምት ውስጥ በማስገባት በምክንያት የተደገፉ ሳይንሳዊ ውጤቶች ካቀረቡ አሁኑ ትውልድ ተቀባይነታቸው እየጨመረ እንደሚመጣ አልጠራጠርም። የአያት የቅድመ አያት...እውቀት አሁን ላለውና ለተተ
ኪ ትውልድ የማስተላለፍ ግዴታ ግን የሁሉም ኢትዮፕያዊ ነው።
16, 17. ባልና ሚስት ለትዳር ጓደኛቸው ስሜታዊና ፆታዊ ፍላጎት ትኩረት መስጠት የሚኖርባቸው ለምንድን ነው?
ምክንያትና ሰበብ ይለያያሉ፡፡ ምክንያት የአንድ ነገር መነሻ ሥር መሠረቱ፣ ቫይረሱና ጀርሙ፣ መንሥኤውና መብቀያው ነው፡፡ ሰበብ ግን ያ በአንዳች ምክንያት ሲበቅል፣ሲያድግ፣ ሲጎነቁል፣ ሲከካ፣ ሲቦካ የኖረ ጉዳይ የሚገለጥበት ምቹ አጋጣሚ ነው፡፡ ‹እንኳን እናቱ ሞታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ሲለው› የኖረ ሰው ‹ዋይ›
ብሎ የሚወጣለት ቀን፡፡ የበጌምድርን ሰው በነቂስ ወጥቶ እንዲያለቅስ ያደረገው ምክንያት የደጃች ውቤ መሞት አልነበረም፡፡ የቴዎድሮስ አስተዳደራዊ በደል እንጂ፡፡
ከላይ በዘገባችን የገለጽናቸውን ማስረጃዎች በሙሉ ለመመልከት ይህንን ይጫኑ።
የአሁን አመልካች ይህን ትእዛዝ ቅር በመሰኘት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ተመርምሮ የስር ፍ/ቤት ግራቀኙ ስለፍርዱ አፈጻጸም ከፍርድ ውጪም ቢሆን የተስማሙበትን ውል በተመለከተ ተቀብሎ አልመዘግብም ያለበትን አግባብ ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 277 እና 396 እንዲሁም ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1731 ድንጋጌዎች አንጻር ተገቢነቱን ለማጣራት
ሲባል ቀርቧል፡፡ መልስና የመልስ መልስም ተሰጥቶበታል፡፡ ተጠሪዎች ሰኔ 5 ቀን 2007ዓ.ም በተጻፈ መልስ የፍ/ባለእዳዎች ከፍ/ባለመብቶች ጋር ተስማምተን ስምምነቱን ለፍ/ቤት አቅርበን እያለ በተጠሪነት መጠራታችን ተገቢ ባመሆኑ በነጻ እንሰናበት ሲል ተከራክረዋል፡፡ የአሁን አመልካቾችም ሐምሌ 3 ቀን 2007ዓ.ም በተ
ጻፈ መልስ አቤቱታቸውን በማጠናከር ተከራክረዋል፡፡
እነኝህ ኃይሎች ለዛሬዋም ሆነ ለነገዋ ኢትዮጵያ ላይ የሚኖራቸው አንደምታ ቀላል አይደለም።በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ታሪክ አካል በበጎም ሆነ በክፉ ሆነዋልና።በሌላ በኩል የተቃዋሚ የአንድነት ኃይሎች በአብዛኛው የተመሰረቱበት አላማ (በጣም ከጥቂቶቹ በስተቀር) ባለፈ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ክስተት ላይ መነሻ ያደረጉ ናቸው።
ታሪክን በመማርያነት መጠቀም ጥሩ ነው በዛሬ ትውልድ ላይ ግን ስላለፈው መፍረድ ሌላ ጉዳይ ነው።በየትኛውም የአለም ክፍል የሚገኝ ሀገር በታሪኩ አሳዛኝም ሆነ አስደሳችም ኩነቶችን ያልፋል።ያንን ግን ለዛሬው ክስተት እንደ እንቅፋት አይመለከትም።ይልቁን በጋራ የምያስማሙት ነጥቦች ብቻ ይተኮርባቸውና እነርሱን አጉልቶ ለነገ
ማቀድ ነው ዋጋ የሚሰጠው።
ምሥጋና ፡ ሞላ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ
በአሁኑ ወቅት ያለውን የሴቶች ንቅናቄዎች አጠቃላይ ሁኔታ ከቀደሙት ጋር ሲያስተያዩ ብዙ ነገሮች ነጥረው የወጡበት አንዳንድ ሲንከባለሉ የመጡ ወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ያገኙበት እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ‹‹በአሁኑ ጊዜ በኢሕአዲግ አገዛዝ የሴቶች ጉዳይ የተለያዩ ገጽታዎች ኖረውት ነው የሚተገበረው፡፡ አንደኛው ገጽታ በመንግሥት
መዋቅር ውስጥ ገብቶ በሚኒስቴር ደረጃ እንዲቋቋም መደረጉ ነው፤›› በማለት ጉዳዩ የተሻለ ትኩረት ያገኘበት አጋጣሚ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ይህም እንደ መሠረታዊ ለውጥ የሚታይ እንደሆነ፣ በግልና በቡድን ሲደረጉ የነበሩ ትግሎችን በአንድ ማምጣት ያስቻለና ወሳኝ የሆኑ የሴቶች የመብት ጥያቄዎች ምላሽ ያስገኘ እንደሆነ አክለዋ
ል፡፡
ማሰልጠኛዎችን ተደራሽ ለማድረግ በየክልሉ ክላስተር ማዕከላት ተቋቁመው የማሰልጠን ስራ ተጀምሯል፡፡ ይህተጠናክሮ እንዲሄድ አካባቢውን የሚያውቅ እና በትክክል ሊያስጎበኝ የሚችል፣ ሀገሩንና የሀገሩን ቅርስ የሚወድ እና የሚንከባከብ ዜጋ የማፍራት ስራውን ኢንስትቲዩቱ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ አሸብር ገልጸዋል፡፡
-ቢያንስ 5 አባላት ያሉት ቡድን ውስጥ የሚገኙ ከሆነ፤ ለምሳሌ፥ በቡድን የተሰባሰባችሁ ጓደኛሞች፣ በትምህርት ቤት አለያም በወጣት ክበባት ውስጥ የምትገኙ ከሆነ።
ቅድመ ውድድር አማራ ዋንጫ አአ ከተማ ዋንጫ ኦሮሚያ ዋንጫ ዜና ደቡብ ካስቴል ዋንጫ
ጌታ ፡ ኢየሱስ (Gieta Eyesus) - ነጻነት ፡ አሰፋ - WikiMezmur:
2644 ፳፮፻፵፬ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ አራት
የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በየነ መንግሥታት (ኢጋድ) እና ሌሎች ባለድርሻዎች በደቡብ ሱዳን ሰላም እንዲፈጠር ሁለቱ ባለጋራዎችን አንድ ላይ ለማምጣት ያደረጉትን ጥረት እናደንቃለን፡፡ ፍትህ፣ እርቅ፣ ይቅርታ፣ ሰላምና አንድነት የሁሉም ግጭቶች መፍትሔዎች መሆናቸውን ደግመን ደጋግመን እናሳስባለን፡፡ የደቡብ ሱዳን ወንድሞች
ና እህቶቻችን እጅግ በጣም ተሰቃይተዋል፣ ጩኸታቸውም ወደ ሰማይ ይደርሳል፡፡
በሞዛምቢክ የዕዳ ስረዛው አገሪቱ 18,5 ሚሊዮን ዶላር ለጤና ጥበቃ አገልግሎት እንድታውል ረድቷል። ደቡብ-ምሥራቅ አፍሪቃይቱ አገር ነጻ ክትባት በመስጠት ግማሽ ሚሊዮን ሕጻናትን ቴታኑስን፣ ተቅማጥና ሌሎች በሽታዎችን መከላከል እንዲችሉ አብቅታለች። ላቲን አሜሪካ ከአንዳንድ ለምሳሌ ከድህነትና ከረሃብ ከተሳሰሩ ግቦች በ
ስተቀር በአጠቃላይ በሚሌኒየሙ ዕቅድ ጥሩ ዕርምጃ እያሳየች መሆኗ ነው የተነገረው። በሌላ በኩል በዚህ አካባቢ ትልቁ ችግር የጾታ እኩልነት ጉዳይና ማሕበራዊ መገለል ነው። የአካባቢውን ሃብት በተሻለ ሁኔታ ማከፋፈል ካልተቻለ ሁኔታው መለወጡም ሲበዛ ያጠያይቃል።
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአሁኑ ጊዜ በጀመረው ስራ የህዝቡን ጥቅም ከማይፈልጉ ሀይሎች ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገ መሆኑንም ነው የገለፁት።
3743 ፴፯፻፵፫ ሶስት ሺህ ሰባት መቶ አርባ ሶስት
ከፖርት ሱዳን በተጨማሪም የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌላንድ የበርበራ ወደብን በአማራጭነት የመጠቀም ፍላጎቱን አንፀባርቋል፡፡ በወደቡ ማስፋፊያም ኢንቨስት የማድረግ ሐሳብ እንዳለው ይነገራል፡፡ ይሁንና የዱባዩ ዲፒ ወርልድ የበርበራ ወደብን ለ30 ዓመታት በሚቆይ የሊዝ ስምምት መሠረት በ442 ሚሊዮን ዶላር ድርሻ መግዛቱ
መዘገቡ ይታወሳል፡፡ የሶማሌላንድ መንግሥት የ35 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ በመያዝ በወደቡ አስተዳደራዊ ሥራዎች ውስጥ እንደሚሳተፍ አስታውቋል፡፡
አንዳንድ ነጥቦች ስለ ሕገ ቤተ ክርስቲያን
አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትክክለኛውን ሰው ፕሬዚዳንት አደረገ →
ተዘግቦአል።ሌሎች 10 ሰዎችም ከሰሜን ካሜሩን በቦኮ ሃራም ተጠልፈው መወሰዳቸውን የአካባቢው አገረ-ገዢ አውጉስቲን አዋ ፎንካ ይፋ አድርገዋል። ሟቾቹ አንድ ቻይናዊ የመንገድ ግንባታ ሠራተኛና ካሜሩናዊ ወታደር መሆናቸውም ተገልጿል። ይህ ጥቃቱ በካሜሩን ሲደርስ ፤ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ በፈረንሣይ-አፍሪቃ የደኅንነት ጉባዔ
ላይ ለመምከር ፓሪስ እንደሚገኙ ይታወቃል። የናይጀርያዉ አሸባሪ ቡድን ቦኮ ሃራም ባለፈዉ ወር ከ 200 በላይ ልጃገረዶችን ከትምህርት ቤት አፍኖ መዉሰዱና፤ እነዚህ በ 15 እና 18 ዓመት የዕድሜ ዕርከን የሚገኙትን ልጃገረዶች ገበያ አውጥቶ በአደባባይ እንደሚሸጣቸው ይፋ ባደረገው ቪዲዮ ላይ መዛቱ ይታወቃል።
ፓርቲው አያይዞም፣ “ሀገራችን አሁን ያለችበትን ወቅታዊና አጣዳፊ ሁኔታ ከግንዛቤ በማስገባት የብሔራዊ እርቅና መግባባት ቋሚ ኮሚቴ በሥራ አስፈፃሚ ውስጥ እንዲካተት” መወሰኑን ይፋ አድርጓል።
የመስብሰብና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ይከበር!!!
4555 ፵፭፻፶፭ አራት ሺህ አምስት መቶ ሀምሳ አምስት
እንዴት መጠቀም እንደሚቻል & መቃብር Raider ላይ ክራክ ተነሡ
3.7.5 በተመሳሳይ ሁኔታ ሚስዮኑ የደረሰውን የአመልካቾች መታወቂያ ካርድ በሰባት (7) የስራ ቀናት ውስጥ ለጠያቂው እንዲደርስ ያደርጋል፡፡
በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን እንዲቆሙና ለውጥ እንዲመጣ በሚጠይቁ ሰልፎች ላይ አብዛኛዎቹ ሴቶች ወሲባዊ ጥቃት ይቁም የሚል አቋም እንዳላቸው መረዳቱን ተማሪ ማንዳላ ተናግሯል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ሊወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የፊታችን ሰኞ ሀምሌ 16 2010 ዓ.ም […]
ይሁንና አፈፃፀሙ ከግማሽ በታች ነው ያሉት ምክትል ኃላፊው ለዚህም በምክንያነት የሚጠቀሱት የተሰጠው ብድር ሳይመለስ በወቅቱ የነበሩ ኃላፊዎች መቀያየር እንዲሁም አንዳንድ ወጣቶች ገንዘቡ የማይመለስ አድርገው መመልከትና ጉዳዮ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተቀናጅቶ ያለመሥራት ናቸው ብለዋል፡፡ ዘገባው የሲዳማ ዞን የመ
ንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ነው፡፡
አፓርትመንት ለሽያጭ, ካዛንቺስ, የ 115 ሜትር ካሬ, 2 አልጋዎች በመገንባት ላይ, አዲስ አበባ.
-ኤርሚ-ሌባና የእግርኳስ ዳኛ አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልድ -NEW very funny Ethiopian comedy ...
አጋዚያን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት (ትምህርት ቤት) (Kirkos, Addis Ababa, Ethiopia)