text
stringlengths
0
200
“ወደ ሰማይ መመልከት በዓለም ውስጥ ጠንክረን እንድንቆም ይረዳናል” በማለት ስብከታቸውን የቀጠሉት ቅዱስነታቸው በዚህም መሰረት በዛሬ ምንባባት ወስጥ በሁለተኛነት የተጠቀሰው እና አንድ ክርስትያን ልያውቀው የሚገባው ቃል “ጸሎት” የሚለው ቃል ነው ያሉት ቅዱስነታቸው ምንም እንኳን ኢየሱስ ወደ ሰማይ በማረጉ የተነሳ ከእ
ኛ በአካል ቢለየንም በመንፈስ ግን ከእኛ ጋር በመሆን ለእኛ ማማለዱን ይቀጥላል ብለዋል። ኢየሱስ የእኛ አማላጅ በመሆን ለእኛ ሲል ተሰቃይቶ የቆሰለውን የቁስሉን ጠባሳ፣ ለእኛ ደኅንነት ሲል የከፈለውን ዋጋ ጭምር ለአብ ያሳየዋል በማለት ስብከታቸውን የቀጠሉት ቅዱስነታቸው ስለዚህም ሰማያዊ የሆኑ ነገሮችን ማሰላሰል እንድ
ንችል ይረዳን ዘንድ፣ ጸሎት ማድረግ እንድንችል የሚረዳንን ጸጋ የሰጠን ዘንድ፣ ከኢየሱስ ጋር በጸሎት የምናደርገው ትስስር ይጨመር ዘንድ ጸጋውን እንዲሰጠን ልንለምነው ይገባል ብለዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በደቡብ አፍሪካ ቅርንጫፍ ሊከፍት ነው
^ አን.19 “አዲስ ምድር” የሚለው አገላለጽ አዲስ ፕላኔትን የሚያመለክት ሳይሆን በምድር ላይ የሚኖረውን በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝ ማኅበረሰብ የሚያመለክት ምሳሌያዊ አገላለጽ ነው።—መዝሙር 66:
የአሜሪካው የስለላ ተቋም ሲ አይ ኤ የቢን ላደንን ልጅ የቅርብ ጊዜ መልክ የሚያሳዩ የቪዲዮ ምስሎችን ይፋ አድርጓል።-ምስሎቹ እስካሁን ይፋ ያልሆኑና የልጁን የቅርብ ጊዜ ገጽታዎችን የሚያሳዩ ናቸው።
የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ትምህርት ቤቶችን በማጠናከር በዕውቀት የሚመራ ሙያ ማድረግ ለነገ የሚባል ጉዳይ መሆን የለበትም፡፡ የሚዲያ ተቋሞች ውስጥ የሚሰሩ ጋዜጠኞች አቅማቸውን ለማሳደግ ተከታታይ የሆነ ስልጠና ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይሄ ቸል ሊባል የማይችል ጉዳይ ነው፡፡ ጋዜጠኞች ስራቸውን በተግባር የሚያውሉት ባወቁት መጠ
ን ስለሆነ፣ ተከታታይ ስልጠናዎችን መስጠት ዘለቄታ ያለው የተሻለ ዘገባ እንዲሰሩ እንዲሁም በህዝብ ዘንድ ተቀባይና ተወዳጅ ዝግጅቶች እንዲጨምሩ ያደርጋል፡፡ ለሌሎች ሀገሮች ለ30 እና 40 ዓመታት ሳይቋረጡ የቀጠሉ ብዙ ዝግጅቶች አሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ዝግጅቶች እንዲኖሩ ካስፈለገ፣ የሙያ ዕውቀትና ክህሎት ማሳደግ ወሳ
ኙ ጉዳይ ነው፡፡
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መምህራኖች በትምህርት ቤት ውስጥ ትጥቅ እንዲኖራቸው የቀረበውን ፕሮፖዛል ደገፉ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010) አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን/ግሎባል አሊያንስ/ ከቤንሻንጉል ክልል ለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ከ8 መቶ ሺህ ብር በላይ እርዳታ ሰጠ።
#EBC የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለበርካቶች የሥራ ዕድል ፈጥሯል
አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ረፋድ 5፡25 ሰዓት ላይ የሞባይል ስልኬ ጠራች፡፡ ከአምባሳደር ወደአራት ኪሎ በሚጓዝ ታክሲ ውስጥ ተሳፍሬ ነበር፡፡ የመስመር (የቢሮ) ስልክ መሆኑን አየሁትና “ሃሎ” አልኩኝ፡፡ ‹‹አቶ ኤልያስ፣ የዕንቁ መጽሔት ዋና አዘጋጅ?››
የሚል የሴት ድምጽ ተሰማኝ፡፡ ‹‹አዎን›› ስል መለስኩላት፡፡ ብዙ ጊዜ አንባቢዎች ስለሚደውሉ፣ ምን ዓይነት ግብረ-መልስ (feed back) ይኖራት ይሆን ነበር ሀሳቤ፡፡ ሳይሆን ቀረ፡፡ ‹‹የምደውለው ከፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ነው፣ በአንድ ጉዳይ ላይ ስለምንፈልግዎት ቃልዎትን መጥተው እንዲሰጡን ነበር፡፡››
…‹‹እሺ፣ ሰኞ ጥዋት ልምጣ?›› በማለት ጠየኳት፡፡ ‹‹ቆይ አንዴ?›› ብላኝ ባልደረቦቿን ካነጋገረች በኋላ ‹‹ይቻላል›› አለችኝ፡፡ ቀጭን የጌታ ትዕዛዝ፡፡ ከዚህ የስልክ ጥሪ በኋላ የመጽሔቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ማኅተመወርቅ (ፍቄ) ደውሎልኝ ስለጉዳዩ ሐሳብ ተለዋወጥን፡፡ ሰኞ በጥዋት ለመገናኘት ተቀጣጥረን
ስልኩ ተዘጋ፡፡
ኢየሱስ በጣም መልካም ነው ፣ ነገር ግን ፍታዊ ነው
(የአፍሪካውያኖች) ኋላቀርነትን አመላካች ሲሆን የአውሮፓዊያኖችን ቋንቋ መማር የሥልጣኔ ምልክት አድርገውት ነበር። ስለዚህም የአውሮፓውያን ቋንቋ በአፍሪካውያኖች ላይ ተጭኖባቸው ነበር። የቋንቋ ቅኝ አገዛዝ (lingustic Imperialism) ይባላል። የአፍሪካ አገሮች ነፃ ወጥተው ሰንደቅ ዓላማቸውን ቢያውለበልቡና በ
አገራቸው ሰዎች ቢተዳደሩም ቋንቋቸው ግን ከኢትዮጵያ በስተቀር የቅኝ ገዥዎችን ወርሰው የእንግሊዝኛ፣ የፈረንሳይኛና የፖርቹጊዝ ቋንቋ ተናጋሪ አፍሪካኖች ተብለው ይጠራሉ። ስለሆነም አፍሪካዊ የእናት ወይም አፍ መፍቻ ቋንቋዎች ተዳክመዋል። አሁን የአፍሪካ የትምህርትና የምርምር ተቋማት የአፍ መፍቻ ቋንቋ መዳከምና የአውሮፓ
ውያንን ቋንቋ መጠቀም በመማርና በማስተማር ሂደት ላይ ያመጣውን አሉታዊ አስተዋጽኦ እያጠኑ ነው።
የተባሉ የ«DW ፊስቡክ ተከታታይ እንዳሉት ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ትግል መልክት(brand) ነወ። እነ ለማ ደግሞ ይህንን ተረክበው ከፍ ወዳ አለ ደረጃ ማድረስ አለባቸው። ጥብረቱ የተቀደሰ ይመስላል ። ይህን በማየቴ ታድያለሁ! ብለዋል
በድርሰት አለም በተለይ በልቦለድ ሥነ-ፅሁፍ ውስጥ እጅግ ተፅዕኖ ፈጣሪው ፍቅር እስከ መቃብር ብቅ ያለበት፣ ታላቁ የሥነ-ፅሁፍ ሰው ክብር አቶ ሀዲስ አለማየሁ የደራሲያን አባት ሆነው የመጡበት ዘመን ነበር።
የፖለቲካ አክቲቢስቶች ከሆኑ ዳኞች ዘንድ እንኳን ያልቀረበ በመሰረቱ የጦር ምርኮና ነው፥ እነሱ እንዳቀረቡት።
ለአስርት ዓመታት ያህል የሽብርተኝነት ድንጋጌው በአፓርታይድ ፖሊሶች እና የደህንነት ኃይሎች ለእስራት፣ ለማሸማቀቂያነት፣ ለማስፈራሪያነት፣ ለማሰቃያነት እና ጥቁር የደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚ መሪዎችን እና ድርጅቶችን ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ቀርቦ እንዲታይ በማድረግ በስራ ላይ ከመዋሉም በላይ ተራ የሆኑ ተቃዋሚዎች እና ዜጎች
፣ የሰራተኛ መሪዎች፣ የቤተክህነት ሰዎች እንዲወገዱ በማድረግ የማሳለጥ ስራ ሰርቷል፡፡ ዊኒ ማንዴላ፣ ስቴቭ ቢኮ እና ክሪል ራማፎሳ ከበርካቶች በጥቂቱ በድንጋጌው አንቀጽ 6 ንኡስ ርዕስ ስር እንዲታሰሩ ተደርገዋል፡፡
ሰላማዊ ሠልፉ በየትኛውም ዓለም እንደሚደረግ፣ ከዓላማው ያፈነገጠ ተግባር እንኳን ለማድረግ ቢሞከር በውኃ፣ በአስለቃሽ ጭስና በሌሎች ዜጎችን በማይጎዱ ቁሳቁሶች ሠልፉ እንዲበተን እንደሚደረግ የሚናገሩት ዶክተር ያዕቆብ፣ በዜጋ ላይ ቃታ እንደማይሳብና ወደ እስር ቤት እንደማይወረወር ልምድ መውሰድ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋ
ል፡፡
ውሃ በራስ መሸከም ከባድ የጤና መዛባት ሊያስከትል እንደሚችል አንድ አዲስ የወጣ ጥናት አስታወቀ
ለነገሩ እሳቸውን ትንሽ ትንሽ የሚያውቅ የሀገራችን ሰውስ ከልቡ ያላዘነ ማን አለ?
ሰዎች በብዛት ከሚመርጧቸው ዉስጥ ናቸው፡፡ እዚህጋ ግን ስማቸው በጣም ተመሳሳይ ሆኖ ስራቸው ግን በጣም የተለያዩ አሉ፡፡ ለምሳሌ
ተከሳሽ ኢትዮጵያዊ ከሆነና የሚኖረው ወይም የግል ጥቅሙን ሥራ የሚያካሂደው ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆነ ደግሞ ከሳሹ በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት በሚገኝ የሥራ ነገር ሥልጣን ባለው ፍ/ቤት ጉዳዩን ማቅረብ የሚችል ሲሆን የክሱ መነሻ የማይንቀሳቀስ ንብረት ስሆን ክሱ መቅረብ ያለበት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በሚያስችለው ፍ/ቤት
መሆን እንዳለበት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 20 ላይ ተደንግጓል።
በሕዝቤ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል፥ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለስደት መዳረጋቸውና እርሱን ተከትሎ እየደረሰባቸው ያለው ሰቆቃ፥ እንዲሁም አገራችን ያለችበት ፈርጀ ብዙ የሆኑ መስቀለኛ መንገዶችን ሳስብ የጠየቅሁት ይህንን ነበር፦ ፥ መከራችን ለምን ረዘመ? መከራችንን ያረዘምነው እኛ እንሆንን? ከሆነስ ለ
መሆኑ መከራችንንስ የምናረዝመው እስከመቼ ነው? እስከመቼስ ነው በዚህ ዓይነት ሁኔታ የምንኖረው?
በዓለም ከ18 ዓመት በታች ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Featured
ት/ቤቱ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ /ለጥበቃ ለጽዳት/፣ የስፖርት ቱታና ጫማ፣ የቢሮ ማሽኖች ጥገና፣ ለቢሮ ፓርትሽን፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ ያልሆኑ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ-ክፍል 2
አልጀሪያውያን ለስድስት አመታት ያላዩዋቸውን መሪ ይውረዱ እያሉ ነው
_ ስኒ _ ሻይ _ የሚጠጣ ነገር _ የሻይ ስኒ
"በሥነ ስርዓቱ ላይ እንደተጠቆመው ለእነዚህ ""ምላሽ መስጠት ያስችላሉ"" የተባሉ 42 ሳይንሳዊ ጥናቶች ቀርበዋል፡፡"
የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ የሚተላለፉበት ቀን አልተወሰነም
ሜቴክ ለደን መመንጠሪያ የተከፈለው 2 ቢሊዮን ብር ጠፍቶበታል ‹‹የኛ ሠራተኞች ጉዳይ የሚታየው በጦር ፍርድ ቤት ነው›› – ZAGGOLENEWSዛጎል
ከዚሁ ሌላ ሩሢያዊው ዩሪ ቦርዛኮቭስኪ በ 800 ሜትር ሩጫ ሲያሸንፍ ኬንያዊው ፓውል ኮች ደግሞ በአምሥት ሺህ ሜትር በዓለም ላይ እስካሁን አምሥተኛው በሆነው ፈጣን ጊዜ ለድል በቅቷል። ኬንያን ካነሣን ጆናታን ኪፕኮሪር ትናንት በጃፓን የቤፑ-ኦኢታ ማራቶን 42ቱን ኪሎሜትር በ 2 ሰዓት ከ 10 ደቂቃ ከ 50 ሤኮንድ በማ
ቋረጥ አሸናፊ ሆኗል። ኪፕኮሪርና ሁለተኛ የወጣው ሌላው ኬንያዊ ብርቱ ፉክክር ሲያሣዩ ሩጫው የለየለት በመጨረሻዎቹ ሁለት ኪሎሜትሮች ውስጥ ነበር። የአውስትራሊያው ጄፍሪይ ሃንግ ሶሥተኛ ሲሆን የኢትዮጵያው ተወዳዳሪ ጫላ ለሚ ደግሞ ሰባተኛ ወጥቷል። ከዚህ ሌላ ሞስኮ ላይ በተካሄደ የአትሌቲክስ ውድድር ሩሢያዊቱ የምርኩዝ
ዝላይ ንግሥት የለና ኢዚንባየቫ 4 ሜትር ከ 85 ከፍታን በማቋረጥ አሸንፋለች። ሆኖም የራሷን ክብረ-ወሰን ማሻሻሉ ግን አልተሳካላትም። ኢዚንባየቫ ከአንድ ዓመት በፊት ኡክራኒያ-ዶኔትስክ ላይ 5,1̂1 ሜትር የአዳራሽ ውስጥ የዓለም ክብረ-ወሰን ስታስመዘግም ባለፈው ነሐሴ ደግሞ ዙሪክ ላይ የውጭ 5,6 ሜትር ሬኮርድ ባለ
ቤት ለመሆን መብቃቷ የሚታወስ ነው።
2 በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።
አቶ አርዓያ፡- አንደኛ ይህንን ስህተት የፈጸሙ ሰዎች ድጋሚ ስህተት ይፈጽማሉ ብዬ አላስብም፡፡ ህሊና ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሁለተኛ ደግሞ እንዲህ ዓይነቱ እኩይ ተግባር በድጋሚ እንዳይከሰት፣ በየደረጃው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ኃላፊዎችና ሠራተኞች ከኤጀንሲው ጋር በቅንጅትና በጋራ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ ይህን ያህል ጥበቃና
ጥንቃቄ ቢደረግም አንዳንድ ቦታ ላይ የሚያሾልክ ሰው ካለ ችግሩ መፈጠሩ ስለማይቀር፣ ይህ እንዳይሆን ክትትል እያደረግን ነው፡፡
አቶ ሬድዋን ሁሴን ከመንግሥት ኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትርነት በመነሳታቸው በጣም ደስ ብሎኛል፤ ተግባሩን ለተከታታለ፣ ለዚህ ትልቅ ቦታ የሚመጥን ሰው አልነበረምና፡፡ ሬድዋን ሥልጣኑን የብሽዘሽቅ ፖለቲካ ማራመጃ አድርጎት ነበር – ያውም በወሳኝ ህዝባዊ ጉዳዮች ላይ!!! አሸባሪው ISIS ውድ የሀገር ልጆችን አን
ገት በአደባባይ ሲቀላና አናታቸውን በጥይት ብሎ ሲደፋ፤ ‹‹ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ገና አልተረጋጋጠም›› ብሎ በዜና ያስነገረ ሰው ነበር ሬድዋን! በህወሃቶች በል ተብሎና ታዝዞም ቢሆን እንኳ፣ ‹‹እምቢ›› የማለት ወኔው የለውም ማለት ነው፡፡ ሬድዋን በሚሰጣቸው መግለጫዎቹ፣ በ‹‹ምርጫ ክርክር›› ወቅትና በሌሎች ጉዳዮች ላ
ይ የሚጣረስ ነገር ሲገልጽ እንደነበረ በስፋት ዘርዝሮ መግለጽ ቢቻልም ወቅቱ አይደለምና ልለፈው፡፡ የሬድዋንን ቦታ የተካው አቶ ጌታቸው ረዳም ቢሆን በአደባባይ ሲዋሽ እናውቀዋለን፡፡ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በበየመን የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ለኢትዮጵያ መንግሥት መሰጠቱን ተከትሎ ከሀገር ውጪ ከሚገኝ አንድ የሚዲያ ተቋም ጉዳ
ዩን አስመልክቶ ለቀረበለት ጥያቄ መረጃው እንደሌለውና ጉዳዩንም እንደማንኛውም ሰው በማኅበራዊ ድረ-ገጽ መስማቱን ነበር በወቅቱ የገለጸው፡፡
00 ሰዓት ያለማቋረጥ ”ጩኹ” ብሎን እኔም ‘አንጮኽም’ ብዬ ምክንያቶቼን ደርድሬ ነበር። የዓመት ፈቃዱን ተሟሙቶ የወሰደና ቤተሰቤ ዘንድ ደርሳለሁ ያለ፤ ዘመድ ታሞበት ለመጠየቅ የሚጓጓዝ፣ ለቅሶ የሚደርስ፤ ማህበራዊ ጉዞ ያለው፤ የስታፍ ጉዞ ብቻ ሁሉም ሊስተጓጎል።
ይልቁንስ መ/ር ዘመድኩን በኦዲዮ ቪዥዋልና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማኅበር በጸሐፊነት እንደሚሠሩ በመግለጽ የሕግ የበላይነትንና መከበርን የሚደግፉ፣ የቤተሰብ አስተዳዳሪና የልጆች አባት መሆናቸውን የገለጹት ጠበቃው ቅጣቱ ከብዶ ቢወሰን ከደንበኛቸው መልካም ጠባይዕ እና ሓላፊነት አንጻር ጉዳት ስለሚያደርስ ቅጣቱ በገደብ እ
ንዲደረግላቸው ጠይቀዋል፡፡ መ/ር ዘመድኩንም በተለይ ሁለት ልጆች እንዳሉት፣ የትምህርት ውጤታቸውንም በቅርበት የሚከታተልላቸው እርሱ መሆኑን፣ ስለ ኮፒ ራይት መጠበቅ ከፍተኛ ትግል እያደረገ መሆኑን፣ ለተለያዩ አብያተ ክርስቲያን ያለ ክፍያ በነጻ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን በመግለጽ የጠበቃውን አስተያየት የሚያጠናክር መ
ግለጫ ሰጥቷል፡፡
አስበህ ፡ ለወጥከው ፡ ሰው ፡ አደረከው ፡ ጌታ
የሰውን ልጅ ማን ይሉታል…እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። 16 ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ። አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። …ማቴ 16
23፤ የእግዚአብሔርም ክብር ከከተማይቱ ውስጥ ተነሥቶ በከተማይቱ ምሥራቅ በኩል ባለው ተራራ ላይ ቆመ።
በዚህ ምሽት በዚህ ጽሑፍ ከ ሦስቱ ከዚህ በታች በአጭሩ ነጥቦች ከግምት ይሄዳሉ.
..ኢትዮጵያዊ ምሁር.. ማለት ..ባህላዊ ምሁር.. ማለት ነው የሚል ድምዳሜ መጣልኝ፡፡ ኢትዮጵያ ባህላዊ እና መንፈሳዊ ሀገር ናት፡፡ በቅኝ የገዛት ማንም የለም፤ ከድህነት እና ኋላ ቀርነት bStqR፡፡xþ÷ñ¸SèC ከድህነት መውጫ መንገድ ሲቀር፣ ግብር አስከፋዮች የግብር መሰብሰቢያ ህግ ሲያድቁ ሌላውን ዓለም ሳይሆን
ኢትዮጵያን በለቦና ይዘው፤ ስለዚህች ሀገር በተለይ ተገንዝበው መሆን ነበረበት፡፡ ለበሬ ማረሻ እና የእርሻ ተግባርን ለማሻሻል በሬው ላይ ተጨማሪ የሥራ ጫና መጣል ካለበት ሁለት የማረሻ ችካል በመቸከል፣ አንዱ በሬ ሁለት ጊዜ በአንዴ እንዲያርስ የማድረግ ንድፍ የሚሠራ ምሁር በሬውንም ሆነ ገበሬውን ልብ ብሎ ያልተረዳ ነ
ው፤ ተረድቶ አውቆ ከሆነ ደግሞ፤ እንዲሻሻል የማይፈልግ ምሁር ነው፡፡ ገበሬው ከተሻሻለ፣ ችግረኛው ከችግር ከወጣ፣ መሀይሙ ከተማረ የምሁር አስፈላጊነት ይቀንሳል፡፡ የምሁርነት ዋጋ እንዳይረክስ ትምህርቱን እና መፍትሔውን መደበቅ፡፡ የምሁርነት ብቃት ማረጋገጫ ወረቀትን በተስፋ ፈላጊው መሀል ይዞ በመከበር፣ ትምህርቱን እ
ንደ መነጽር አፍንጫ ጫፍ ላይ ሰክቶ በባህላዊ (ተራ) አይን ችግሩን ማየት እና መፍትሔ ሳይሆን ማወሳሰቢያ ትንታኔ መስጠት. . .፡፡በፍጥነት ተሠርቶ የሚደርስ የማዕዱን ክብር የቀነሰበትን ያህል ዋጋው የተወደደ ምግብን በብልጭልጭ ወረቀት አፍኖ ይዞ መሄድን የለመደ ትውልድ የሚመስል ምሁር Take away ብዬ መሰየም ፈ
ለግሁ፡፡ በብልጭልጭ ወረቀት የታሸገ ውስጡን ግን ለቄስ የሚያሰኝ መናኛ ማንነትን ጠቅልሎ የታቀፈ፤ ቀለም የተቀባ መሐይምነት. . .፡፡
በብራዚል የነበረው ሚሊዮኖች የሚያውቁት ባለ ድምፅ ማጉያ መኪና
የትግራይ ነጻ አወጭ ቡድን ላይ አስደንጋጭ የሆነ ዉድቀት ተከስቷል።
ፖዝነኝ (ፖሎንኛ፡- Poznań) በፖሎኝ የሚገኝ ከተማ ነው። 551,627 ሰዎች ይኖሩበታል።
የመጀመሪያው ገጽታ samatha በተግባር በኩል, ወደ ማጎሪያ ማዳበር ነው. ይሄ በተለምዶ የሚተነፍሱ ግንዛቤ በኩል ነው የሚደረገው.
ጸረ ወያኔው ንቅናቄ አይዲዮሎጅ ይኑረው !!! (በተለይ ለ አርበኞች ግንቦት ሰባት)...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጉዳይና የግለሰቦች አስተያየት፤ _ www.tatariw.net ፤ ለሚሰሩ እጆች፣ ለሚወዱ ልቦችና ለሚያስቡ አዕምሮዎች!
በቼንግዱ, የሲቿን ግዛት, Shuxihuanjie # 61528 # RENJIAN ኛ, ZONGHAN ST, CIXI, ዠይጂያንግ, ቻይና
« የቋንቋ ነገር! የዘነበ ወላ መፅሐፍ ሲዳሰስ … »
ልብ በል ይህ ንግግርህ እንኳንስ ክርስትና የኢትዮጵያዊ ጠረን የለውም:
$1- ሀብትና ንብረቱን የማስመዝገብ ኃላፊነት ያለበት ሰው ንብረቱን፣ የፋይናንስ አቋሙን ወይም ስጦታ መቀበሉን ሳያስመዘግብ ቢቀር እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ ቅጣት እንደሚቀጣ በወንጀል ሕጋችን አንቀጽ 417/2/ መደንገጉ፤
በሳምንቱ መጨረሻ በቁጥጥር ስር የዋሉት የምስራቅ ሃረርጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ጀማል አመዴ የሃማሬሳውን የመከላከያ ሰራዊት ጥቃት በማጋለጥ ለአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የተናገሩ መሆናቸውንም ለማወቅ ተችሏል።
ከ4ሺህ የሚበልጡ በጎዳና ይኖሩ የነበሩ ወጣቶች በእርሻ ልማትና የእንስሳት እርባታ ተሰማሩ፡፡
ሰልፉን ተከትሎ የተንጸባረቀው ሌላው አደገኛ መንግስታዊ አቋም ህዝበ ሙስሊሙን ከሌላው ማህበረሰም ሆነ ሃገራዊ አጀንዳዎች ነጥሎ ለማውጣት ሙከራ መደረጉ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ የመብት ጥያቄዎቻቸውን አስመልክቶ ያደረጉትን ሰልፍ ምስል በማዛባትና የሙስሊሙን ተሳትፎ ብቻ ነጥሎ በማውጣት ልክ እንደወንጀል መቁጠር፣
ሙስሊሙ በአገሪቱ ጉዳይ እንደማያገባውም ሆነ ሌሎች በሙስሊሙ ጉዳይ እንደማያገባቸው አድርጎ መሳል ለህዝቦች ቆሚያለሁ ከሚል መንግስት የማይጠበቅ አሳፋሪ ተግባር ነው። የዜጎቹን ህዝባዊ መስተጋብር ለማቀጨጭ የሚሞክር መንግስት ከፍ ያለ ስህተት እየሰራ መሆኑን ሊገነዘብ ይገባዋል። ህዝበ ሙስሊሙ በውዲቷ አገራችን ኢትዮጵያ
ውስጥ ያለውና የነበረው ህዝባዊ መስተጋብር ዛሬ የተጀመረ አይደለም። ከዚህም ሆነ ከቀደሙ መንግስታት የቀደመ ነው። በመሆኑም ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በአገሪቱ ውስጥ ያለን ህዝባዊ መስተጋብር የትኛውም መንግስት ሊሸልመንም ሆነ ሊነጥቀን የማይችለው የውልደት መብታችን መሆኑን አጠንክረን ልንገልጽ እንወዳለን!
12ኛው የመላው ኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል በቆይታው ከስፖርታዊ ጨዋታዎች ባሻገር የፎቶ አውደርዕይ እና የባህል ምሽትንም ያካትታል።
ፕሬዚደንቱ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ እየተከናወኑ ካሉ አንኳር አንኳር ተግባራትን ካነሱ በኋላ ጤናን በተመለከተም ለረዥም ጊዜያት ሲሰራበት የነበረው ሆስፒታል መሰረታዊ እድሳት ያስፈለገው በመሆኑ በዚሁ ላይ ወደ ተግባር የተገባ መሆኑን፣ በመፋጠን ላይ የሚገኘው የካንሰር ማዕከል ግንባታ በአሁኑ ወቅት ከ90 በመቶ በላይ መድረሱ
ንና በቅርቡም የቁሳቁስና የሰው ኃይል በማሟላት ስራ በማስጀመር ላይ ትኩረት እንደሚሰጥ፣ ለኮሌጁና ሆስፒታሉ መስፋፋት በመሰረታዊ ችግርነት የሚታየውን የቦታ ጥበት ለመቅረፍም ከዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ጀርባ በተወሰደው መሬት ላይ የሚከናወን ግንባታ ዲዛይን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ልምዶችን ጭምር በመቀመር እየተጠናቀቀ
እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡
ከዚያ በኃላ በነፍቃዱ አቦምሳ መፎገሪያ ሆኜልህ ነበር እልሀለሁ... አይ ልጅነት ስንጣፍጥጥጥ ግን...
የካቲት 14 በግብፅ ነበር። ወረርሽኙ ደካማ የጤና ሥርዓት ባላት አህጉር በስፋት እና በፍጥነት ይዛመታል የሚል ከፍተኛ ስጋትም ነበር። በመሆኑም ከመጀመሪያው ጀምሮ በርካታ የአፍሪካ መንግሥታት የቫይረሱን ሥርጭት ለመቆጣጠር አፋጣን እርምጃ ወሰዱ። በእጅ የመጨባበጥ ሰላምታን ማስቀረት፣ በተደጋጋሚ እጅን መታጠብ፣ አካላዊ
ርቀትን መጠበቅ ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግን ወዲያው ነበር ያስተዋወቁት። እንደ ሌሴቶ ያሉ አንዳንድ አገራትም በአገራቸው ቫይረሱ መግባቱ ሳይረጋገጥ ነበር እርምጃ መውሰድ የጀመሩት። ሌሴቶ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማወጅ መጋቢት ወር ላይ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ አድርጋለች። ከዚያም ለሦስት ሳምንታት የዘለቀ የ
እንቅስቃሴ ገደብ ጣለች። በተመሳሳይ ሌሎች የደቡባዊ አፍሪካ አገራትም ይህንኑ ተገበሩ። ይሁን እንጅ በግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ የእንቅስቃሴ ገደቡ ከተነሳ ከቀናት በኋላ ሌሴቶ የመጀመሪያውን በቫይረሱ የተያዘ ሰው አገኘች። ከ2 ሚሊዮን በላይ የሕዝብ ብዛት ያላት ሌሴቶ እስካሁን 1 ሺህ 700 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን
የመዘገበች ሲሆን፤ የ40 ሰዎች ሕይወትም በቫይረሱ ሳቢያ አልፎባታል። 2:
” ከዚህ በፊት ህገ መንግስቱን ስናፀድቅ ህዝቡ በቀጥታ አልወሰነበትም፡፡ በተወካዮች በኩል ነው የወሰነው፡፡
የማውጫ ቁልፎች ዝለል ወደ ይዘት ዘልለው ይሂዱ
ያ መብት የማህበረሰቡ የጋራ መብት ነው:
የፓርላማ አባላት እና ምሁራን Ethiopian Parliament Comments on PM Dr Abiy - VOA
ስለዚህ ፎርቹን(ምንም እንኳን በዚህ ሳምንት ዕትሙ በጉልህ መግለጽ ሲገባው አድበስብሶ ለማለፍ ቢሞክርም)፣ ሪፖርተር እና አዲስ አድማስ ጋዜጦች የተሳሳተ መረጃ ለሰጡት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያላቸውን አክብሮት በይቅርታ መግለፅ አለባቸው፡፡
መነሻ ገጽ አንደኛ ሊግ ምድብ 2 ወለንጪቲ ከተማ
ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከቅ/ሲኖዶሱ ያጡትን ይኹንታ በአቋራጭ ለማግኘት ‘በመልካም አስተዳደር’ ስም የጠሩትን ስብሰባ ተቃወሙ!”
"ሶፍትዌሩ ፋይሎችን አይኖርምና, እነርሱ የተጠቃሚ በይነገጽ ላይ ዝርዝሮች ውስጥ ይታያል. ማድረግ ያለብዎት ሁሉም ወደ ታች ሸብልል እና ፋይሎች ቅድመ ዕይታ ነው, የሚያስፈልግህ ከእነርሱ የትኛው ለመወሰን, ከዚያም ""የተሻለ ማግኘት"" የሚለውን አዝራር ጠቅ - Android እውነታዎች ፈውስ በእርስዎ ላፕቶፕ ውስጥ መ
ሣሪያ ውጭ ሰዎች ሰነዶችን ሰርስሮ ይሆናል."
ብፁዕነታቸው እዚህ የአሜሪካን ሀገር ሊቀ ጳጳስ በመሆን ረዥም ዓመታትን ያገለገሉ ሲሆን የዛሬ አራት ዓመት አካባቢ ወደ ኢየሩሳሌም ሀገረ ስብከት ተመድበው እዛው በማገልገል ላይ ናቸው: