text
stringlengths
0
200
“የሀገራችን ታሪክ የሚያተኩረው፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ ደካማ ጐኖች በመተወን፣ ሥልጣን ላይ የሚወጡትንና ሥልጣናቸውን የሚያደላድሉትን በማሳቅ በማሞገስ ወይም በማንቋሸሽና በመርገም ላይ ነው፡፡ ይላል ተርጓሚው ዑስማን ሐሰን፡፡ ከዚህም የተነሣ ታሪክን በተመለከተ የተለያዩ አስተሳሰቦች በኢትዮጵያውያን ላይ ሊፈጠሩ ችለዋል፡፡
ታሪክን አሽቀንጥሮ መጣል፣ በታሪክ ውስጥ አልፈው…
ከሃጼ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ምን ያህል ኢትዮጵያዊ እንዳለቀ በኢትዮጵያውያን በኩል የሚታወቅ ነገር የለም። ኢትዮጵያውያን እውነቱን ሲነገራቸው ያሸፋሉ። በኤርትራውያን የሚነገረው የኢትዮጵያውያን መስዋእት ከኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር በላይ ነው እስከ ማለት የሚያጭበረብሩም ኣልታጡም። ለማንኛውም ታሪክ ነውና በዛም
ኣነሰም መነገሩ ኣይቀርም። ምድር ለመጀ ይሁን እውነት የሚወራው? እንዲሁ ለመጠየቅ ካልሆነ ከጽንፈኞችና ቱልቱሎች እውነትን ይገኛል በሚል ህሳቤ ኣይደለም።
20 እና ከዚያም በላይ ሰራተኞች ባሉበት የስራ ቦታ ከ90 ቀናት በላይ የሚቆይ የግንባታ ስራ ባለበት አካባቢ ኮንትራክተሩ የጤናና የደህንነት ኮሚቴ ማቋቋም አለበት።
የዓለሙ ጦርነት፣ በየወራቱ (ይህ ካርታ የሚለወጥ ነው።)
ለነገሩ እሱ ብቻ ሳይሆን ዘመኑም የሚደብት ነገር ነበረው፡፡ 1969 ዓ.ም እንዲያልፍ እንዳልተመኘን፣ 1970 ዓ.ም ደግሞ የመአት ዐመት ሆኖ፣ ከምኔው በተገላገልነው እያልን ነበር፡፡ የፖለቲካ መጋጋል አይሎ፣ ወጣቶች እዚህና እዚያ ተደፍተው ሲታይ፣ እንኳን እኛ ጽሁፍን መተዳደሪያችን ያደረግን ሰዎች፣ ማንም ላይ ቢሆን
ዘመኑ ቅዝቃዜውን የማጋባት ከፍተኛ ኃይል ነበረው፡፡ ቀይ ሽብርና ነጭ ሽብር በከተማው የፍርሀት ቋፈን ለቆ ነበር፡፡
እግዚአብሄርን ያየው አንድስ እንኳን የለም በእቅፉ ያለው አንድ ልጁ ተረከው የተባለለት እየሱስ ስለእግዚአብሄር ልብ ሲተርክ እንዲህ ይላል፡፡
እውነትንም መፈለጋችንን መቼም ቢሆን ልናቆም አንችልም፣ ነገር ግን እውነታዎችን ለመግለጽ ስንሞክር እንኳን ውሸት ሁልጊዜ ወደ ውስጥ ሊገባ ይችል ይሆናል። በእርግጥ እንከን የሌለበት ሙግት ሊካድ ወደ ማይችል እውነታዎች ውስጥ ሊጥል ይችላል፣ ነገር ግን ሌላውን ለመጉዳት እና ሌሎችን ለማዋረድ ጥቅም ላይ ቢውል ግን ትክክ
ል ሆኖ ይታይ ይሆናል ነገር ግን እውነት አይደለም። የአንድን አረፈተ ነገር እውነታነት ከፍሬው መመልከት ይችላል፣ ጥልን የማይፍጥር ከሆነ፣ ልዩነትን የማያባብስ፣ ሰው ሥራ እንዲፈታ የማያበረታታ ከሆነ ወይም ደግሞ በሌላ በኩል ገንቢ የሆነ እና የዳበሩ አስተሳሰባቸውን ወደ ገንቢ ውይይትና መልካም ውጤቶችን የሚቀይሩ እና
ውጤታማ የሆነ ፍሬ እንዲያፈራ የሚያደርጉ ከሆነ እነዚህን በመመልከት ብቻ የአንድ ዐረፍተ ነገር እውነተኛነትን ማረጋገጥ ይችላል።
ድርጅት ሲከፋፈል ካለን ልምድ ስንመለከተው የብዙኃኑ ከትግሉ መሸሽ ብቻ ሳይሆን ብዙ አብረው የሚፈጠሩ ችግሮች አሉ። ቅንጅት ለማፍረስ በትደረገው ትግል ኪስና ኪል የሚባሉ ተቋቁመው ነበር። በእነዚህ በሁለቱ ድርጅቶች ማህል ስንት መናቆር ተደርጓል። ስንት ስም ማጥፋት ፣ ስንት ቅስም ሰባሪ ንግግር ተደርጓል። ይህን የርስ
በእርስ ትግል ደግሞ ወያኔን እያጠናከረው ተቃዋሚውን ክፍል በሰፊው አዳከመው። ብዙሃኑ ለፖለቲካ መሪዎች ያለውን ክብር አሳጣው። ያ ሁሉ የቅንጅት አባል ሜዳ ላይ ተደፋ ። በተለይ በአውሮፓ ስንት ተአምር የሚሰሩ ዜጎቻችን ተበተኑ። ታማኞኝ ተፈጡ። የማይታመኑት ከድርጅት እንዲወገዱ ተደረገ። ይህ ራዕይ ካላቸው መሪዎች የ
ማይጠበቅ ነበር። ግን ተደረገ።
ኦአዳም፡ ወሔዋን፡ አንትሙሰ፡ . . . (አዳምና ሔዋን ሆይ እናንተስ . . .)
የሃይባትሪ ትላልቅ ትራንስኮድ የመረጃ ስርዓት በስፋት በዓለም ላይ ከሚገኙት ትልቅ የመገናኛ ብዙኃን ኩባንያዎች በጥቅም ላይ የዋለ ነው. የእሱ አገልግሎት በአማዞን AWS የደመና መድረክ ላይ የተመሠረተ እና ለእያንዳንዱ ማያ ገጽ የተመቻቸ ምርጥ ቪዲዮ ለማቅረብ የመለየት, የጥራት ቁጥጥር, የተፋጠነ የፋይል ዝውውሩ, ከ
ፍተኛ መጠን ያለው ማከማቻ እና በዥረት መልቀቅ ያቀርባል.
እሁድ በሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ የአክራሪነትና ጽንፈኝነትን ብቻ ሳይሆን የሰብዓዊ መብቶች ረገጣንም አብራችሁ ተቃወሙ፤ ይህን የማይገኝ ዕድል ተጠቀሙና ድምጻቸው የታፈነውን ዜጎች ድምጽ አሰሙ፡፡
ይህንኑ የጋዜጠኛ ሰርካለምን መልዕክት ያነበበችው ”ተዋንያን ለሰብዓዊ መብት” የተሰኘው ሲቪክ ድርጅት አባል የሆነችው ኖርዌያዊቷ ተዋናይ አሌክሳንድራ ጎርደን ነበረች። ጋዜጠኛ ሰርካለም በዚሁ መልዕክቷ ላይ በእስር ቤት ስለነበረው ሁኔታ በጥቂቱ ገልጻለች። በተለይም ወደ እስር ቤት ስትገባ ነፍሰጡር እንደነበረችና የመጀመ
ሪያ ልጇንም በእስር ቤት እያለች መውለዷን በማውሳት፤ በወሊድ ወቅት የደረሰባትን ችግር፣ የነበረውን ቢሮክራሲ፣ መብት ማጣት፣ ... ለተሰብሳቢው አስረድታለች።
7 መጥቶም በዙፋን ላይ ከተቀመጠ ከዚያ ከቀኝ እጁ መጽሐፉን ወሰደው።
ማፍረስ ቀላል ነው፣ መገንባት ግን እጅግ ከባድ ነው። ስለዚህም ትግሉን ከዳር ለማድረስ ጥንካሬን የበለጠ እያጎለበትን መታረም ያለበትን እያረምን መዝለቃችን ለትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል እጅግ ወሳኝ ነው።
ፍርድ ቤቱ የኤርመያስ ጠበቆችን መስቀለኛ ጥያቄ እንዲያቀርቡ ካደረገና ካከራከረ በኋላ ተለዋጭ ቀጠሮውን ለሰኔ 5 አደረገ፡፡ በጤና ምክንያት ሚሪንዳ እየጠጡ ችሎት የታደሙት ጠበቃ ሞላ ዘገየ ጎላ ያለ ድምጻቸውን ይበልጥ ጎላ አድርገው ‹‹ክቡር ፍርድ ቤት! የምናገረው አለኝ! ደንበኛዬ የዋስትና መብቱ አሁንም ድረስ ተፈጻ
ሚ አልሆነለትም…›› ብለው አቤቱታ ማሰማት ሲጀምሩ ዳኛ ማስተዋል ጣልቃ ገብተው ‹‹በዚህ መዝገብ ተከሳሽ ዉጭ ሆነው መከላከል እንደሚችሉ ብይን ሰጥቻለሁ፤ ሌላ ክስ ካለባቸው የሚመለከተውን ችሎት ጠይቁ›› በማለት ቁርጥ ያለ ምላሽ ሰጥተው አሰናበቱን፡፡ (ዋዜማ ራዲዮ)
በተፈጠረው ሁከት ሳቢያ በሰላማዊ ዜጎች እና የንግድ ቤቶች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፥ የፌደራል እና የክልሉ የፀጥታ ሀይሎች ተጨማሪ ጉዳት ከመድረሱ በፊት ሁኔታውን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውንም ገልጿል።
"Didier Helmstetter. የመግቢያ ፎቶ ""ደካማ የአትክልት ስራ በእንቅስቃሴው, መርሏ-ዋይ-ያነሰ ንቁ ንጥረ ነገሮች; ከእንግዲህ ግራጫማ ነገር የለም! እሱ [...]"
ሁለት ሃብታት አሉኝ ችግር እና ወኔ።
ከ2 ቀናት በላይ ይህንኑ ግጭት ያስተናገደችው ሀዋሳ ከተማ የ10 ሰዎች ህይወት ሲጠፋባት 9 ሰዎች ላይ ከባድና 80 ዎቹ ላይ ቀላል ጉዳት ደርሷል፤ ከ 2 ሺ 500 በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውንም ነው የገለጹት።
898-2007 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኮንጎ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ኣብ ሽምግልና ዶብ ኤርትራን ኢትዮጵያ ዘተኮረ'ዩ 10 %
በጥንት ዘመን ዓሣ እንዳይበላሽ ለመከላከል የሚሠራበት ዘዴ ምን ነበር?
Posted by admin _ 10/05/2018 _ Comments Off on የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት (ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ)
የጥርስ ማጥናት አሁን ተግባራዊ ለማድረግ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ / በዩክሬን ውስጥ Stomatology
በቅርቡ ከ አዲስ አበባ ወደ ጠረፍ ሲጔጔዝ የነበረ 500 ሺህ ዶላር ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መያዙን ተከትሎ…… ለፀረ ሰላም ጉዳይ ከጃዋር የተላከ ነው ፣ አይ ለቡጡቡጥ ከህወሀት ለአብዲ ኢሌ የተላከ ነው እያሉ አንዳንዶች ሲያደነቁሩን ነበር። ከዛም አልፎ ይህንኑ አጋጣሚ ከ ኢህአዴግማንበብ ይቀጥሉ…
በዚያ መገናኛ ይመልከቱ ጎዳና መውጫዎች ለማድመቅ ነው መተግበሪያው ደግሞ አልፏል የፍጥነት ገደብ እና ቋሚ ፍጥነት cams ለ ያስጠነቅቃል.
“የሳክሱፎን ንጉሥ” – ጋሽ ጌታቸው መኩሪያ አረፉ _ Freedom4Ethiopian
ከካርበን ሽያጭ የሚገኘው ገቢ በደን ሀብቱ አካባቢ ያሉት አርሶ አደሮች ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን ጨምሮ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት እንዲያገኙ ያደርጋል ብለዋል።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
በዚህ ሃገር አስቸጋሪ ነገር ገጥሞኛል የምለው ብቸኝነት ነው። እንደሃገራችን አብሮ መጫወት፣ መነጋገር ፣አብሮ ማሳለፍ በአጠቃላይ ማህበራዊ ኑሮ የለም።
አንድ ሕያው Holm ለ Holm የሃሳብ ስብሰባ
የዛሬውን ስብሰባ ማቋረጥና እንዲቁረጥ ማድረግ በቂ ማሳያ መሆኑንን ያመለከቱት እኚሁ የኦህዴድ ሰው፣ ” ዛሬ ላይ ቆመን ስናስበው ሰው መሆናችን ሁሉ እስኪረሳ ድረስ፣ ወገኖቻችን ሲሞቱ፣ ሲታሰሩ፣ ሲሰቃዩ፣ ሲፈናቀሉ የማይሰማን በድን አድረገውናል። እኛ ግን ወጥመዱ ብዙ ስለነበር ስራችንን እየሰራን ነበር። አሁን ላይ ኦህ
ዴድ ህዝብ መካከል ህዝብን ሆኖ ከህዝብ ጋር የሚደርስበትን በሙሉ ለመቀበል የወሰነበት ደረጃ ደርሷል፤ ካሁን በሁዋላ በቀድሞው መንገድ የሚቀጥል ነገር የለም”
ግንቦት 7 እና የኦነግ ግንኙነት በአማራ ላይ ሲያሴሩት የነበረው ሴራ እንደገና ...
መልሱ “የሚሳነው ነገር የለም” ከሆነ ከድንግል ማርያምም በድንግልና ለመጸነሥና ለመወለድ የሚሳነው ነገር ስለሌለ ተዘግቶ የሚኖር የእግዚአብሔር የ9ወር ከ5 ቀን መቅደስ ማሕጸንዋ ተዘግቶ እንደሚኖር የተነገረው ትንቢት እንዲፈጸም በድንግልና ነው የተወለደው ስለዚህ እርስዋ ያለ ጭንቅ ነው የወለደችው (ሕዝ 44፡1-2)፡፡
ምስጋና ንኣብን ንወልድን ንመንፈስ ቅዱስን፣ ኣሜን!
የነፃነት ታጋዩ ዓላማ የሠመረ፣ ተልዕኮውም የተቃና መሆን የሚችለው ምንጊዜም ትግሉን በሕዝቡ መሀል ሆኖ ሲመራ ነው። ትግሉ በዚህ አቅጣጫ ከተመራ፣ ሕዝቡ የታጋዩ ሁለንተናዊ ምሽግ በመሆን ለታጋዩ ጋሻ እና ጦር፣ አገልግል እና እንጀራ፣ እንሥራ እና ውኃ፣ ወፍ እና ደንጋይ ወዘተርፈ ሆኖ የነፃነት ትግሉን ከዳር ያደርሰዋል
። ከሕዝብ መሀል ተነጥሎ የወጣ ታጋይ፣ ከባሕር የወጣ ዓሣ፣ ከመንጋው የተለየ ዝንጀሮ፣ አውራውን ያጣ ንብ ከመሆን አይልፍም። ሕዝባዊ ምሽግ የገነባ ታጋይ ኃይል ግን፣ የመረጃ እጥረት፣ የሥንቅ አቅርቦትም ሆነ የሰው ኃይል ችግር ለሕልውናው ፈታኝ መሰናክሎች አሆኑበትም። ምክንያቱም የሁሉም ነገር ምንጩ ሕዝቡ ስለሚሆን ች
ግሮቹን በትብብር ይፈታቸዋል። በአንፃሩ የታጋዩ እንቅስቃሴ ለጠላት እንዳይጋለጥ፣ ዓይን እና ጆሮ ሆኖ ያገለግለዋል። የዓለማችንን የነፃነት ታጋዮች ለድል ያበቃቸውይህ ዓይነቱ ቁርኝት ነው። የአፍሪቃ የነፃነት ታጋዮች ምሽጎቻቸው ሕዝባቸው፣ የአገራቸው ተራሮች እና ሸንተረሮች፣ ጫካዎች እና ወንዞች እንጂ፣ የጎረቤት አገሮች
ሕዝቦች እና ተራሮች አልነበሩም። በአገራችንም በፋሽስት ጣሊያን ወረራ ወቅት የአምስት ዓመቱ የአርበኝነት ተጋድሎ ያረጋገጠልን ሃቅ ይኸንኑ ነው። የራስ አበበ አረጋይ ጦር ምሽጎች የሰሜን ሸዋ ሕዝብ፣ እንዲሁም የአካባቢው ተረተርና ወንዞች ነበሩ። የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ምሽጎች ከጎጃም እስከ አማራ ሣይንት እና መርሐቤ
ቴ ያለው ሕዝብ፣ እንዲሁም ተራሮቹ እና ደኖቹ ነበሩ። የእነ ቢትወደድ አዳነ እና ራስ አሞራው ውብነህ ምሽጎቻቸው የቤጌምድርና ሰሜን ሕዝብ፣ እንዲሁም ሸለቆዎች እና ተራሮች ነበሩ። በአሁኑ ዘመን «ለነፃነት እንታገላለን» ከሚሉ ኃይሎች «ምን ያህሉ ይህንን ነባራዊ ሁኔታ አገናዝበው በተግባር ይተረጉማሉ?» ብሎ መጠየቅ አ
ግባብነት አለው።
ወር ነው። በላይ ድምጽ አገኝቸ ተመርጫለሁ ብሎ መለስ ዜናዊ በምርጫ ታሪክ ውስጥ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ይሉኝታ ቢስ ውሸት የነዛበትና ተከታዩን ቀርቶ የውጭ ደጋፊውን የሃፍረት ካባ ያከናነበበት ወቅት ይኸው የግንቦት ወር ነው። አሁን የወያኔ አገዛዝ ውስጡን ብል እንደበላው እንጨት ተቦርቡሮ ለይምሰል ቆሞ የሚታይበት
ወቅት ነው።የተባበረ ሕዝባዊ ሃይል ገርስሶ ሊጥለው የሚችልበት ሁኔታ ጎልቶ ይታያል።ስርዓቱ በቀውስ ላይ ቀውስ እየተደራረበበት
«አፄ ሃይለስላሴ ለራሳቸው ካላቸው ንጉሳዊ ቤተሰብ ስሜት ጉዳዩን ወደ አማራ ወስዶ በማስጠጋት ብቻ 'አማራ ልዩ ተጠቃሚ ነው' የሚል ስያሜ ዛሬ ድረስ እንዲዘልቅ አድርገዋል» ይላሉ፡፡ እውነታው ግን ከዚያ ፈፅሞ የራቀ እንደሆነ ያብራራሉ፡፡ የተወሰነው የወታደሩ ክፍል በነፍጠኝነት ጠመንጃ አንግቶ ሌሎችን ግብር በማስገበር
በወቅቱ ተፅእኖ ስለፈጠረ አማራው ልዩ ተጠቃሚ ነበር ማለት ታሪክን በቅጡ ካለማወቅ እንደሚመነጭ በመግለፅ፡፡
ፊቴ ፡ የቆመውን ፡ ይህን ፡ ተራራ
ማንኛውም ሰው የማሰብ፣ የሕሊና እና የሃይማኖት ነፃነት አለው። ይህ መብት ማንኛውም ሰው የመረጠውን ሃይማኖት ወይም እምነት የመያዝ ወይም የመቀበል፣ ሃይማኖቱንና እምነቱን ለብቻ ወይም ከሌሎች ጋር በመሆን በይፋ ወይም በግል የማምለክ፣ የመከተል፣ የመተግበር፣ የማስተማር ወይም የመግለጽ መብትን ያካትታል፡፡
በመጨረሻም የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና ጸሐፊው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፤
ብዙዎቻችን ለምሳሌ በቅርቡ የተላለፈው የኮንግሬስ ውሳኔ “ጥርስ ቢኖረውና” ሌላው ቢቀር የኢህአዴግን የምጣኔ ሃብት ቀዳዳ ይሸፍናል ተብሎ የሚታመንበትን የአሜሪካ መንግሥት የሚሰጠውን እርዳታ ቢያቆም ደስ ይለን ነበር። ግን አልሆነም፣ ያደጉ አገራት ዕርዳታ ባብዛኛው ለይስሙላና “ረድተናል” ብለው ዓለም አቀፋዊ “ጉራን”
ለመቀዳጀት እንጂ ለግሰናል ከሚሉት ገንዘብ አብዛኛው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እዚያው ሰጭው አገር ነው የሚቀረው። ከተለገሰው ገንዘብ አብዛኛው የሚውለው ከ“ስጦታው” ጋር አብረው “የሚለገሱ” የራሳቸውን ሥራ አጦች “ጠቢባን” (experts) ተብዬዎች ደሞዝና ኢንሹራንስ መክፈያ ነው። ብዙዎች “ጠቢባንም” ባማረ የሥጦታ
ጨርቅ የተጠቀለሉ ሰላዮች መሆናቸው የዓደባባይ ምሥጢር ነውና፣ ዕርዳታ ማለት የለጋሿን አገር ብሄራዊ ጥቅም “በሰብዓዊ ዕርዳታ” አሳብቦ “የሚሰጥ” ባዶ ቅርጫት ነው ማለት ይቻላል።
ስለ የቻይና ሞዴል ወደ አፍሪካ ስለመምጣቱ ጉዳይስ ቻይና ምን እሳቤ አላት?
የኢትዮጵያ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን የ80.1 ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት
የሻንጋይ PAMAENS ቴክኖሎጂ CO., LTD, ወደ R & D, ምርት እና ጉልበት ቆጣቢ ማሞቂያ እና ማገጃ ምርቶች ሽያጭ ስፔሻሊስት ናት. PAMAENS መጫን, ስልጠና እና በኋላ-ሽያጭ በአንድ ጊዜ ማቆሚያ አገልግሎት ይሰጣል. PAMAENS የኢንዱስትሪ ኃይል ቆጣቢ የማሞቂያ ቴክኖሎጂ በቻይና ውስጥ እና በውጭ ለማግኘት
ማመልከቻ መስክ ላይ መሪ ሆኗል.
የዩኒቨርሲቲዎች ኦፊሻል ቋንቋ እንግሊዝኛ ነው። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች እንግሊዝኛ መናገር በማይችሉ መምህራን እየተሞሉ ነው። ይህ በጣም ያሳዝናል። ስለዚህ እንግሊዝኛ በቅጡ የማይችል ሰው ዩኒቨርስቲ ያስተምር እያልክ ከሆነ ተሳስተሃል። የዳንኤል ጽሑፍም አንተ ካነሳኸው ጉዳይ ጋር የሚገናኝ አይመስለኝም።
በመሆኑም የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 28 ንዑስ አንቀጽ 1 ኢትዮጵያ ባፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች፣በጦርነት ጊዜ በቆሰሉና በተማረኩ ወታደሮች፣ በሲቪል ሕዝብና በሲቪል ተቋሞች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን የሚደነግጉት የጄነቫ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች፣ፕሮቶኮሎችና ሌሎች ስምምነቶች እና በኢትዮጵያ ሕግ በወንጀልነት የተደነ
ገጉት የወንጀል ሕጉ የይርጋ የጊዜ ገደብ የማይገድባቸውና ማንኛውም አካል በምህረት ወይም በይቅርታ ሊያልፏቸው የማይችሉ እንደሆኑ ደንግጓል፡፡
ካለሁበት 4፡ የሰው ሃገር የሰው ነው፤ ያለሁበት መጠለያ ጣቢያ እስር ቤት ውስጥ እንደ መኖር ነው
ኢትዮጵያውያን መንግስት አልባ (stateless) ሁነው ሲሰቃዩ የኤምባሲው ሰራተኞች ግን ሰዎች እየገዙና እየሸጡ (በሰዎች ንግድ ተሰማርተው) ገንዘብ ይሰበስባሉ። ዘመናዊ መንግስታዊ የንግድ ባርያ መሆኑ ነው።
የይሖዋ ምሥክሮች ከሚያምኑባቸው ነገሮች አንዳንዶቹን የቀየሩት ለምንድን ነው?
የቀድሞ የህወሃት ጀኔራሎች ያወጡት ሚስጥር እና የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ መሾም ላይ የተሰጡ አስተያየቶች _ EthioReference >
የኛ ምሁራን ግን ከፈረንጆቹ “ክብረ -ነገስት” ማለትም ማኛ-ካርታ (Magna Carta) እንዳሉ ሃረጎቹን በመምዘዝ ዲሞክራሲ እንዲህ ነው ይሉናል። በርግጥ ከምእራቡ አለም ብዙ የምንማረው ነገር አለ። ነገር ግን ፈረንጅ ስለሆነ አሠስ-ገሰሱን ሁሉ ለማግበስበስ መቻኮል ግን ትልቅ ስህተት ዪሆናል።
የይዘትዎ ፍላጎት እንደሰማችሁ የሰማችሁት ከሆነ,. ይሁን እንጂ እርስ በርስ የሚደጋገፉ ጥረቶች እንደሆኑ አትዘንጋ. ያንተን ፍፁም የተዋሃዱ እና በጣም ዋጋ ያለው ይዘት ስትጽፍ ይህን አትዘን. አንዴ የመጀመሪያ ጽሁፍዎ በተሳካ ሁኔታ ከታተመ, ቀጣይ ግንኙነትን መፍታትዎን ያረጋግጡ - በአንድ ድር ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ጽሑ
ፎችን ሁልጊዜ ማበርከት ይችላሉ! ጉብኝቱ ገና በመጀመር ላይ, የበለጠ አዲስ ግንኙነት ለመፍጠር, ሙያዊ ችሎታዎን ለማጋራት, እና የበለጠውን የማስተላለፊያ ትራፊክ ለመቀበል የበለጠ ሰፊ ርቀት ማግኘት አለብዎት.
5. እኔ እንደሚመስለኝ የአክሱም መንግሥት በመጀመሪያ ደረጃ የከተማ መንግሥት (City state) ይመስለኛል፤ እዚህ ላይ ታሪክን ወደተረት የመለወጥ ዝንባሌ መጣ፤ አክሱምን እንደነገሩ እንኳን የማያውቅ ሰው ባሕር ተሻግሮ ስለአቴንስና ስለስፓርታ እንደነገሩ እንኳን የማያውቀውን ቢጨምርበት ወደታች እንጂ ወደላይ የሚወስድ
መንገድ አያገኝም፤ የየጁ ደብተራ ቅኔ ቢጎድልበት ቀረርቶ ሞላበት እንደሚባለው የማይገናኙ ነገሮችን ማገናኘት ነው፤ ወይም በአፈር ቡኮ ቂጣ ለመጋገር አይቻልም፡፡)
የእነርሱ የዓለም አማጺያን እና የጫካ ዴፕሎማሲ ጊዜው አልፏል፡፡
በጣም አስተማሪ ፅሁፍ ነው እኔ አንድ የታዘብኩተ ነገር ሰዎች በሕዝብ ስልክም ሆነ በሱቅ ስልክ ደውለው ሲጠቀሙ አጠገባቸው ቋሞ አለማዳመጥ፣ ስልክ ሲደውሉ ሠላምታ ሰጥቶና ስምን ጠይቆ የራስ ማንነት አስተዋውቆ መጀመር ፣ ስሜታዊ ሆኖ ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ፣ መነገር የማይገባቸውን ቃላት መናገር ፣ነገ የሚፀፅትና የሚጎ
ዳን ነገር በስልክ ማስተላለፍ ሊታረሙ የሚገባቸው ነው እያንዳንዳችን እስኪ ስልክ ስናነጋግር በአካል ተገናኝተን ማውራት የሚገባንን ሁሉ ነገር በታከሲ ውስጥ የምናወራ ወዘተ ስልክ እኔ እንደሚገባኝ አጠር ያለ መልዕክት ማስተላለፊያ እንጂ በአካል መገናኘት ለምንችል ሰዎች ስርዓት አልባ የሆኑ ቃላትና ድርጊት መፈፀሚያ አይ
ደለም ከዚሀ ፅሁፍ በኋላ ግን ብዙዎቻችን የምንታረም ይመስለኛል ፡፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ሳምንቱ ሁሌም የሚታወስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ።
በዚህ ወቅት ሰብሳቢው ይህ ከሆነ ሕዝቡ በድምጽ ብልጫ ይወስንበት እንጂ በዛሬው ዕለት ቃል የገባሁትና የያዝኩት የሕዝቡ ተራ ነው በማለት አሳሰበ።
አንቺ ጋር ያለውን ቸበርቻቻ ያዝልቅልሽ!! አንቺን ደስስስ ሲልሽ እኔም ደስ ይለኛል:
ከጭንቅላትዎ ወይም ከሚያምኑት ከየት እንደሚመጡ, ምንም እንኳን በጥላ እርሾ ሲመጣ ሁሉም ነገር ይለዋወጣል. ድራፕ ንቅሳት በሕይወታችን ውስጥ በርካታ ክፍተቶችን በመገንባት ወደ አንድ እና ወደ ድልድዮች ድምጽ ያመጣል.
2000 ገደማ የሚሆኑ የኤርትራ እንዲሁም ከ 160 እስከ 300 ያህል በሥራ የተሠማሩና በስደትም ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ፤ ለመርዳት ጥረት በመደረግ ላይ መሆኑን ከሮማ ፣ ተኽለእግዚ ገ/የሱስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ጥበብ እና Decisionmaking-ከግምት ጥቅሞች እና ምርጥ የሚስማማ አንዱን እንዲመርጡ ዕጩ እንቅስቃሴዎች ተመጣጣኝ ክፍያዎች.
ስሜን አየርላንድ - የዩናይትድ ኪንግደም ክፍላገር ነው።
★ የ 2018 በ 9 ኛው CMO Asia Awards, ሲንጋፖር ውስጥ ምርጥ የዜና መተግበሪያ
በናይጄሪያ በቦኩ ሃራም ሳይፈጽሙት አልቀረም በተባለ ጥቃት ቢያንስ 59 ሰዎች ተገደሉ
ኢትዮጵስ፦ ወደ ወቅታዊው የሀገራችን ሁኔታ እንግባና፣ በዶ/ር አብይ የመደመር ስሌት፣ እርሰዎ የትኛው ዛቢያ ላይ ነዎት? የዶ/ር አብይን አመራር ያምኑበታል?
በኩል ዜጎች በአካባቢያቸው መዳኘትና ፍትሕ ማግኘት ሲገባቸው የዘር ግንዳቸውን በመቁጠር ብዙ ኪሎ ሜትሮችን በማቋረጥ ለፍትሕ ፍለጋ ሲንገላቱና ሲቸገሩ ይታያሉ፡፡ ለምሳሌ የምንጃር ወረዳ ሕዝብ በ20 ኪሎ ሜትር ከሚገኘው ከአዳማ ፍትሕ ማግኘት ሲኖርበት፣ የዘር ግንዱን ፈልጎ 800 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ባህር
ዳር ድረስ እንዲሄድ ያስገደደው ይህ ዓይነቱ ፌዴራሊዝም መሆኑ ነው፡፡
የዘ-ህወሀት አለቆች የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀን ሶስት ጊዜ መመገብ ከቻለ የእነርሱ መንግስት ስኬቱ የሚለካው በዚህ እንደሆነ የተናገሩትን በዓለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሁሉ እንደሚያስታውሱት ሊያውቅ ይገባል፡፡ በአሁኑ ጊዜ 20 ሚሊዮን የሚሆኑ ወገኖቻቸን የሚላስ የሚቀመስ በማጣት በችግርና ረ
ሃብ አለንጋ በመጠበስ ላይ ናቸው፡፡
አዋጅ ቁጥር ፭፻፷፭/፪ሺህ ዓ.ም አፍሪካን ከኒውክሌር ጦር መሣሪያ ነፃ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት /ፐሊንዳባ ስምምነት/ ማፅደቂያ አዋጅ
ያሁሉ ሲሆን እኔን ጨምሮ በአካባቢው የነበረው ህዝብ መኪና ገጭተው ለማምለጥ ሙከራ ያደረጉ ተራ ግለሰቦች እንጂ ባንክ ዘርፈው የመጡ ወንበዴዎች መሆናቸውን አላወቅንም ነበር።