text
stringlengths
0
200
በደቡብ አፍሪካ የተፈጸመውን የሻርፕቪሌን ዕልቂት ማስታወሻ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
አዲስ አበባ የመጀመሪያ ስሟ (ሐብታሙ ተገኘ)
በመጪዉ ሚያዚያ የሚካሄደዉ የአካባቢ ም/ቤቶችና የአዲስ አበባና ድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤቶች ምርጫ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣዉ የግዜ ሰሌዳ መሰረት እየተፈፀመ ይገኛል፡፡ ለምርጫ ሂደቱ የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችና የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ከተጠናቀቀ በኋላ የዕጩዎችና መራጮች ምዝገባ በመካሔድ ላይ ነዉ፡፡ 29 የፖለቲካ ፓርቲ
ዎችም የመወዳደሪያ ምልክታቸዉን ወስደዋል፡፡
መጽሐፍ ቅዱስ ፈርሐ እግዚአብሄር ስንሆንና መልካም ሂሊና ሲኖረን በነገር ሁሉ መልካም ነገርን ማፍለቅ እንደምንችል ይነገረናል :
የአፍሪካ ዕንባ ጠባቂዎች ማሕበር ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ ፎዚያ አሚን በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት የአፍሪካ ዕንባ ጠባቂዎች ማሕበር መልካም አስተዳደርን፣ የህግ የበላይነትንና ሰብዓዊ መብቶችን በማስከበር ሂደት በተጓዛቸው ጉዞዎች ሁሉ የአፍሪካ ዕንባ ጠባቂዎች ጥናት ማዕከል አግባብና ወቅቱን የጠበቀ ድጋፍ እየሰጠ
እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡
ወደ መደምደሚያ መሄድ እንደሚፈልጉ መከተል ያለብዎት የኋላ ነገር ግንኙነቶችዎ ከፍተኛው ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ መሆን አለበት, ነገር ግን ከአልተከተል መለያ ጋር አገናኝ ለማግኘት እድሎችን. እነዚህ አገናኞች በኢንዴክሶች መረጃ መስራት እና ተጨማሪ አገናኞችን ለማዘጋጀት አጋዥ ችሎታ አላቸው.
ይህንንም በተባበሩት መንግሥታት የስብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መድረክ ላይ በንግግር፡ አከታትሎም በደብዳቤ ኢትዮጵያ እንደማትፈርምና እንደማትቀበለው ሕወሃት ግልጽ አድርጓል። አሁንም ባለመፈረም እያጋጠመው ያለውን ተከታታይ ክስ፡ ስሞታና ወቀሳ ከዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ማምለጥ እንዳልቻለ እየታወቀ፣ ለምን ይሆን ሕወሃት መፈ
ረሙን ላለመቀበል የወሰነው?
‹‹ይሄ የእኛ ቀጣና አይደለም» ለፖሊስ አባላት አይሠራም
ሺ ሰማንያ ከራስ አምባ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ቢሯችን በመምጣት:
የእግዚአብሄርን እርምጃ ሳንጠብቅ የምናደርገው ነገር የእኛ እንጂ የእርሱ አይሆንም፡፡
ሐዋርያ ማለት የሚከተል (ተከታይ) ማለት ነው፡፡
መታሰቢያ አንድ ሰው ለሀገሩ በስራው መልካም ስራ፡ ላበረከተው አስተዋፅኦ በጀግንነቱ ታይቶ በዚህች ኃላፊ ጠፊ ዓለም በስሙ ትምህርት ቤት፣ ሆስፒታል ፣መንገድ ተሰርቶለት ሲዘከር ይኖራል ፡፡ እሱ ሕይወት ባይኖርም ስሙ ህያው ሆኖ ሲወሳ ይቆያል፡፡ ሰው ሁሉ እንዲያሲታውሰውም ይደረጋል፡፡ የእነዚህ አርበኝነት ምድራዊ ሃላፊ
ጠፊ ነው። የቅዱሳን መታሰቢያ ስንለል ግን ፤ጻድቁን ለማስታወስ በቅዱሱ ስም የሚገነባውን ቤተክርስትያን ፣ የሚከበረውን በአል ነው። ከምድራዊው መታሰቢያ ለየት የሚያደርገው ምድራዊ መታሰቢያቸው ከሰው ሳይሆን ከሰማያዊ አምላክ ፈቃድ በመሆኑ ሥራው ነው። “ምስጋናና ግርማ ነው፤ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል። ለተአምራቱ መታ
ሰቢያን አደረገ፤ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው።5 ለሚፈሩት ምግብን ሰጣቸው፤ ኪዳኑንም ለዘላለም ያስባል።”መዝ.111:
ኢትዮጵያን የማላነሣው ረስቼ አይደለም፤ አንዴት ብዬ! አንዱ የወያኔ ጮሌ ‹ምሁር› በፌስቡክ ላይ መቀሌ አይባልም፤ መቐሌ ተብሎ መጻፍ አለበት ብሎ ሽንጡን ገትሮ ሲከራከር ነበር፤ እንደሚመስለኝ አሸነፈ መሰለኝ! አዋቂነት መሆኑ ነው! ነገ ደግሞ አንዱ ተነሥቶ ባቄላ አይደለም፤ ባኤላ ነው፤ ቢል ማን እንደሚያሸንፍ አላውቅ
ም፤ እንደፕሮፌሰር ዓለሜ እሸቴ (ነፍሱን ይማረውና)፣ እንደፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽና እንደፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ያሉ የታሪክ አዋቂዎች ስድስት ሺህ ዓመታት ሲቆጥሩ ገና ፊደል የቆጠሩት የዘመኑ ደርሶ አዋቂዎች ደግሞ ዳዴ ሊያስኬዱን ይፈልጋሉ፤ ስለዚህም ገና የእውቀትን መስፈሪያና የታሪክን ማበጠሪያ አላረጋገጥንም፤ ከግራም
ሆነ ከቀኝ ለሚመጣብን አደጋ በአሜሪካ ላይ የምንተማማን ከመሰለን የደቡብ አሜሪካን፣ የምሥራቅ እስያንና የመሀከለኛው ምሥራቅ አገሮች ከአሜሪካ ጋር የነበራቸውን ታሪክ እናጥና።
Ethiopia የትራንስፖርት አገልግሎት ከጊዜ ወደ ጊዜ......
4 የውበት መሰረታዊ ነገሮች ተጨማሪ ይመልከቱ
ግን ደግሞ በዚያው መጠን „እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም „ የሚለውን ሰው -ይህን ለማለት መብቱ ነው- በግዳጅ ኢትዮጵያዊ ማድረግ አይቻልም።
በመቀሌ ከተማ የጤፍ ዱቄት ከኖራ ደባልቆ ለማረሚያ ቤት በማቅረብ የተጠረጠረ ነጋዴ፣ በቁጥጥር ሥር ዋለ።
ድምፃዊ ቢኒ ላስታ ሰምና ወርቅ ሙዚቃዉን በእሁድን...
ኖርዌይ በአቶ መለስ የተጠረነፈች አገር !! _ Ethiopian Media Forum (EMF)
ነገር ግን ሙስና ባለበት ሁኔታ የሚያድጉት ሙሰኞች የመንግስት ባለስልጣኖችን በገንዘብ ጥቅም በማታለል የማይገባቸውን የሚያገኙ ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ ብዙዎች ሳይሆን ጥቂቶች ብቻቸውን በሙስና እንደ ተፈንጣሪ ኮከብ በፍጥነት ወደላይ የሚወጡበት ብቻቸውን የሚያድጉበት እድገቱ ለብዙዎች ጥቅም የማይውልበት ሰው ሰራሽ እድገት ይ
ሆናል፡፡
የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ኤርዶጋን በበኩላቸው በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ቱርክ በአፍሪካ ያላት እንቅስቃሴ በአፍሪካ ሀገሮች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ይኼ ሁሉ ልማትና ዕድገት በእኛ መምጣቱን እንዳትረሳው?
12፤ ክፋት በአፉ ውስጥ ቢጣፍጥ፥ ከምላሱም በታች ቢሰውረው፥
​አቶ ማሙሸት አማረ ዐቃቤ ሕግ ባቀረበባቸው የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ትችት – Ethiopian Think Thank Group
ነብሱ ይማረው በገጣሚ ሃይሉ ገ/ዮሐንስ (ገሞራው) ግጥም ጽሑፌን ልጀምር። በመንቃት ላይ ባሉ ፍጡራን መካከል ህይወት የምንለው እንደ ጥሬ እህል በኑሮ ምጣድ ላይ ቢቆላ ቢማሰል የበሰለው ያራል ጥሬው እስኪበስል!! (ገጣሚው ገሞራው) አሁን ትልቅ አገራዊ ርዕስ በመጻፍ ላይ ስለሆንኩኝ፤ ጊዜ ላለመሻማት ስል ሌላ ቀን በሰ
ፊው እስክመለስበት ጊዜ፤ ሰሞኑ ኢሕአፓዎች በድረገጻቸው በአሲምባ ላይ ስለ እኔ የለጠፉትን ‘ዘረኛና አግላይ ካርቱን” አማራና ኦሮሞን በማናከስ ዘርን ከዘር ለማጨራረስ በወንጀል የሚከሰሰው ኤርትራዊው ተስፋዬ ገበረአብ ጋር እኔን በማነጻጸር “እኝህ ሰው ምን ነካቸው ከአማራ በላይ አማራ! የከለላ ታሪክ ፤ጋጋታ ምን የሚሉ
ት?” በማለት፤ “ትግሬው ለትግሬ” እንጂ ስለ አማራው አያገባውም፤ ሌላው ስለ አማራ የመጨነቅ፤ የመቆም መብት የለውም!’ ከማለታቸው ሌላ፤ እጅግ አስገራሚ ካርቱናቸው ደግሞ “የከለላ ታሪክ” በማለት እኔን ለአማራው ሕብረተስብ እንደ ባዕድ ወገን አድርገው በመሳል፤ ለሰሚው እጅግ አሳፋሪና ዝቃጭ የሆነ የመንደር ብስለታቸው
ን ለማንጸባረቅ ሞክረዋል። EP….read in pdf.
Father of The O.A.U.) በሚል ርዕስ ሐተታ አውጥቶ ነበር፡፡
‹‹መድኃኒቱን በኩላሊት ሕመም ለሚሰቃዩና ለተለያዩ የካንሰር ሕሙማን ሕክምና የሚውልና በመርፌ የሚሰጥ ሲሆን፣ በዶክተር ትዕዛዝ በማዘዣ ወረቀት የሚሽጥ መድኃኒት ነው፤›› በማለት ወ/ሮ አማከለች አስረድተዋል፡፡
ከመድን ሜዳው ትዕይንት ባሻገር አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና እንደዲሁም አአ ላይ ንግደድ ባንክ ከአዳማ ከተማ የተደረጉት ጨዋታዎች በአምቡላንስ በስፍራው ያለመገኘት ምክንያት ዘግይተው የተጀመሩ ጨዋታዎች ነበሩ፡፡
“እንደዚህ ዓይነት የመክፈቻ ዝግጅት ተደርጎ አያውቅም – የሲያትሉ በጣም ያማረ ነው” አቶ ፋሲል አበበ (የቀድሞው የፌዴሬሽኑ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ)
አሰፋንም ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ፣ ከባድ እንቅልፍ ወስዶት፣ ወይኒቱ እጐኑ እክንዱ ላይ ተኝታ፣ እሱ በህልሙ ከሷው ጋራ፣ በደስታና በዓለም በብዙ አገር፣ በብዙ ቦታ ሲጓዝ ያይ ነበር። ነገር ግን አሰፋ በዚሁ በያዘው ሁኔታ ሌሊቱን በሞላ ሳያነጋ፣ ከሌሊቱ አሥራ አንድ ሰዓት ላይ ሲሆን፣ በርዶት ከእንቅልፉ ብንን አለ። ብ
ርዱም ደግሞ ያለ ምክንያት አልነበረም። ህልሙ፣ ቅዠቱ፣ ፍቅሩ፣ ወይኒቱ ከጎኑ አልነበረችም።
ማኅበረ ቅዱሳን ማኅበር ሆኖ በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ የተቋቋመበት ዓላማ ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገል ነው፡፡ የአገልግሎቱ መገለጫ ደግሞ ስብከተ ወንጌልን ማስፋፋት የቤተክርስቲያኒቱን ዶግማና ቀኖና መጠበቅና ማስጠበቅ እንዲሁም ከአጽራረ ቤተ ክርስቲያን መጠበቅ ካልቻልን የምናገለግላት ቤተ ክርስቲያን ወዴት አለች? በመሆኑም
የአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች የያዙትን “ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የሚለው የቅዱሳን መሓላ በእኛና በሁሉም አማኝ ክርስቲያን ደም ውስጥ ማደሩ የግድ ነው፡፡ ስለዚህ በዚሁ ረገድ እውነት እንዲደበቅ፣ ሐሰትም እንዲነገር የሚወዱ አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን መገሰጽ፣ መምከርና ከአባቶች ጋር በመመካከር አስፈላጊውን ክርስ
ቲያናዊ እርምጃ በየደረጃው መውሰድ የሁሉም የክርስቲያን ወገን ግዴታ ነው፡፡ በመሆኑም “ተሐድሶ” በሚል ሥያሜ በአጽራረ ቤተ ክርስቲያን የረጅም ጊዜ ዕቅድና ስልት የቤተ ክርስቲያንን ህልውና ለመፈታተን፣ አስተምህሮዋንና ሥርዐቷን ለመናድ በከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ እና ዕቅድ እየተደረገ ያለው ዘመቻ ያለና ተጨባጭ እውነታ እ
ንጂ ማኅበረ ቅዱሳን ከመሬት ተነሥቶ ያወራው አለመሆኑን ማኅበረ ቅዱሳን በአጽንኦት ያሳስባል፡፡
ይሁን እንጂ ነዳጅ ከአለማችን ላይ ቢጠፋ የአለም ምጣኔ – ሀብት አይቆምም ፣ ከዛ ይልቅ በሌላ ቴክኖሎጂ መተካቱ የማይቀር ሲሆን ፣እንደውም በአካባቢ ላይ የሚደርሰውን ጉዳትም ሊቀንሰው ይችላል ተብሎ ይገመታል ፣ በመጪዎቹ ክፍለ ዘመን በአለም ላይ ያለው የነዳጅ ዘይት በሙሉ ተሟጦ ያልቃል ተብሎ በሳይንቲስቶች ይገመታል።
አሁን እንኳን ነዳጅን በኤሌክትሪክ መኪኖች የመተካት እንቅስቃሴ እየተደረገ ሲሆን ፣ ታዳሽ የሀይል ምንጮችንም ለማሳደግ ሀገራት ተግተው እየሰሩ ነው ። ያም ብቻ ሳይሆን ወደፊት ከነዳጅ ዘይት ይልቅ የተፈጥሮ ጋዝ የበለጠ ተፈላጊ እንደሚሆን ይገመታል ፣ ዋጋው ርካሽ ከመሆኑና ፣ አካባቢን እንደ ነዳጅ ዘይት የማይበክል
እንደመሆኑ ከድንጋይ ከሰልም ሆነ ከነዳጅ ዘይት ተፈላጊ እንደሚሆን ይጠበቃል ።
ቡልቡላ፣ ቦሌ አያተ ሰሚት፣ ገርጂ እና ቱሪስት ንግድም አዳዲስ የ40/60 ቤቶች የሚገነቡባቸው አካባቢዎች ይሆናሉ።
እናም የትግራዩ ወያኔ ከአማራው በርካታ ለም ወረዳዎችን በግፍ ወሮ ሚልዮኖችን እየገደለ እና እያሰደደ የግዛት ክልሉን ከ 65 በመቶ በላይ ሲያሰፋ አማራው በውጭ ሆኖ የሚጮኸው በፌስ ቡክ አሉባልታ ተሞልቶ ነው ብሎ መሳለቅ በኦሮሞ ሥም ለሚነግዱት እንደነ አብይ ላሉ ውስጡን ለቄስ ሥውር የህወሃት አባላት የሰለጠኑበት ያደ
ጉበት ህዝብን የመናቅ እኩይ ተግባር እንጂ ከምንም የመነጨ ሊሆን አይችልም :
በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ። የደመና ዓምድ በቀን፥ የእሳት ዓምድ በሌሊት ከሕዝቡ ፊት ከቶ ፈቀቅ አላለም። ዘፀአት 13፡21-22
እኔ ከበፊቱ የተሻለ ነገር ይመጣል ብዬ ነው የማስበው፡፡ ዲሞክራቶቹ የማባበል ፀባይ ይታይባቸዋል፡፡ ችግሩን እያወቁት ማስታመም ይወዳሉ፡፡ ኦባማን የመሰለ የህግ ምሁር ኢትዮጵያ መጥቶ፤ “በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ መንግስት ነው” ብሏል፡፡ ይሄ የማባበል ፀባይ ነው፡፡ ሪፐብሊካኖች ግን የሀገራቸውን ፍላጎት የሚያስቀ
ድሙ ቢሆንም የማስታመም ፀባይ የላቸውም፡፡ ስለዚህ ለኢትዮጵያ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፡፡ የኢህአዴግ ወዳጅ የነበሩት ሴቶችም ከቦታው ገለል ይሉ ይሆናል፡፡ እኔ ይሄን እንደ መልካም አጋጣሚ ነው የማየው፡፡ ይሄን ስል ግን እኔ የዶናልድ ደጋፊ ነኝ ማለት አይደለም፡፡ የእሱ መመረጥ ለአለም ስጋት ነው፡፡
“ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን?” (ሙሐመድ፣24)
አላህ በዚህ አንቀጽ በመጀመሪያ በስግደት፣ ቀጥሎም በኢባዳ አዘዘ፡፡ ኢባዳ ከሶላት የሰፋ ጽንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ኢባዳ የግዴታ (ፈርድ) ነገሮችን ሁሉ ያካትታል፡፡ መስኩ ሰፍቶም የሰውን ልጅ እንቅስቃሴና ውስጣዊ ስሜት ሁሉም ያጠቃልላል፡፡ ቀልብ ወደ አላህ ከዞረ የሰው ልጅ የሕይወት እንቅስቃሴ ሁሉ፣ ከሕይወት ጸጋዎች የሚ
ያገኛቸው ጣፋጭ ነገሮች ሁሉ ሳይቀሩ፣ የበጎ ስራ መዝገቡን የሚያወፍሩ ኢባዳዎች ይሁኑለታል፡፡[3]
አዝ፦ እስቲ ፡ ልለምነው ፡ ጌታዬን ፡ ስለአገሬ ፡ ስለህዝቤ
እንተዋወቃለን ወይ ልዩ የአዲስ አመት ዝግጅት ከዝነኛ አርቲስቶች ጋር/Enetewawekalen Woy Special New Year Program
27 ለትኩኖሙ ፡ ማእዶሙ ፡ መሥገርተ ፡ በቅድሜሆሙ ፤
3 7ኛው መላ አዲስ አበባ ጨዋታዎች በቼስ የሴቶች የግል ውድድር(7th all A.A women individual championship 50 Dagur 23 Tímar
19_58_እነዚህ (ዐሥሩ) እነዚያ አላህ በእነሱ ላይ የለገሰላቸው ከነቢያት ከአዳም ዘር ከኑሕ
በእኔ እምነት፤ ይህ የዶክተር አብይ ንግግር በሁለቱ ሀገራት መካከል የጋራ ተጠቃሚነትን በማስፈን ህዝቦቻቸው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል። ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የታጣው ይህን መሰሉ ተጠቃሚነት የብርሃን ፀዳል እንደ አዲስ ይፈነጥቅበታል። አንዱ የሌለውን ለሌላው በማቅረብ የመጠቃቀም ሰንሰለቱ፣ የአብሮነት ድሩና የ
ህይወት ትስስሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ሁለቱ አገራት፤ አንድም ሁለትም ሆነው ይቀጥላሉ። ኤርትራም በተፈጥሮ ፀጋዎቹ እንዲሁም ከሀገራችን ጋር በምታደርገው የንግግድ ልውውጥ ተጠቃሚ ትሆናለች።
10 0000427 ዓቢይ ወ/ሮ መዓዛ በዕደ ማርያም ዌስተርን አሜሪካ ኤልዲ ቴሌቪዥን
የዛሬ አስር ዓመት “የሕዝብ ሱናሚ” እያለ ሲምል ሲገዘት የነበረው ህወሃት ሱናሚው ወደ እርሱ እየጎረፈ ሲመጣ በረገገ፡፡ መፍትሔ በጠብመንጃ አፈሙዝና በብረት ብቻ እንደሆነ የሚያምነው ህወሃት በረሃ የለመደውን በትሩን አነሳ፤ ንጹሃንን ጨፈጨፈ፤ ደም አፈሰሰ፤ ኢትዮጵያን ወደ እስርቤትነት ቀየራት፡፡ ትዕዛዙን በቀጥታ የሰ
ጡት “ባለራዕዩ” ለፍርድ ሳይቀርቡ “እንደጀመርን እንጨርሰዋለን” ያሉትን ሰፊውን ሕዝብ ሳይጨርሱት እንደ ክዳን ቆርኪ ተስፈነጠሩት፤ ላይመለሱ ሄዱ፡፡
የዶሮ ክሬም ፓስታ – Amharic Recipes – የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ
1፤ የእስራኤልም ሰዎች። ከእኛ ማንም ሰው ልጁን ለብንያም ልጆች አያጋባ ብለው በምጽጳ ተማምለው ነበር።
እንደ ኦል አፍሪካ ድረ ገፅ ዘገባና ሃጊ ማሲኮ ሀተታ፤ የሰውየው የውልደት ዘመን እ.ኤ.አ 1944 ነው። ይሁንና አሁን ላይ የሰውየውን የእድሜ ዘመን ወደ እ.ኤ.አ 1947 ለመውሰድ አንዳንድ ጨዋታዎች መጫወት ተጀምሯል። ጨዋታው በመሪው አሸናፊነት የሚቋጭ ከሆነ ደግሞ ህገ መንግሥቱን ማሻሻል ሳያስፈልግ ሰውየው በቀጣዩ
2021 እንዲወዳደሩ ፈቃድ ይሰጣቸዋል» ይላል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢትዮ-ኤርትራ ሠላም ላሳዩት ቁርጠኝነት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች (UAE) ከፍተኛ ሜዳልያን ተሸለሙ።
ግንቦት 30/2010 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ማምሻውን ከወደ ታችኛው ቤተ-መንግሥት የተሰማው ዜና የኢትዮጵያዊያንና የዓለምአቀፉን ሚዲያ ትኩረት የሳበ ነበር። ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ (መከላከያ በአዲሱ አወቃቀር በኮሚቴ (ወታደራዊ ካዉንስል) ሊመራ ነው) በሚል ርዕስ ከሦስት ሳምንት በፊት መከላከያ ሠራዊት እንደተቋም በአመ
ራሩ ላይ ብወዛ ሊያደርግ…
በዚህ የክስ መዝገብ ላይ አራተኛው ተከሳሽ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን (ኢሳት) ሲሆን፣ አምስተኛው ተከሳሽ ደግሞ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ (ኦ.ኤም.ኤን.) ናቸው። ሁለቱ የሚዲያ ተቋማት የተከሰሱት በሽብር ወንጀል መሆኑን ለመረዳት ችለናል።
የዛሬ እንግዳዬ የሆኑት የኔክሰስ ሆቴል ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ገ/ጻድቅ ተክሌና ጓደኛቸው አቶ ኪዳነማርያም ገ/እየሱስ አሁን የሚኖሩት በተለምዶ ጃክሮስ እየተባለ በሚጠራው የመኖሪያ መንደር ነው፡፡ አቶ ዳዊት፣ በ1968 ከሦስት ጓደኞቻቸው ጋር ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ፣ አስጠግቶ መጠለያ (ማረፊያ) የሚ
ሰጣቸው ዘመድ…
የልማት ተነሺዎች ተገቢው ካሳ ሳይሰጠን እንድንነሳ እየተገደድን ነው አሉ - ENN News
“መሬቱን” ምሳሌያዊ ወይም ተለዋዋጭ ዘይቤ አድርጋችሁ ልትመለከቱት ትችላላችሁ፡፡ መሬቱን የሀገሩ ነባራዊ ፖለቲካ ወይም ባህል ወይም “Status quo” ብላችሁ ተክታችሁ አንብቡት፡፡ ግን ዋናው ቁም ነገር፣ ተስፋ ከእውቀት ከቀደመ ሩጫ ሁሉ ወደ እንገፍ-እንገፍ ወይም በት-በት መለወጡ አይቀርም፡፡ በማታውቀው ህዝብ ላይ
የውጭ ሀገር የስኬት ግብን አንጠልጥለህ ብትሮጥ የመጨረሻው ውጤት የሚሆነው ያላወቅከውን (ቫሪያብል) ያህል ጎደሎ ነው፡፡
በርዋንዳ ርዕሰ መዲና ኪጋሊ ለሁለት ቀናት በተካሄደው የአፍሪካ የአመራሮች ስብሰባ ላይ ዋና ፀሐፊዋ እንደገለጹት፤ የአፍሪካ መሪዎች ሙስናን፣ ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን እና የታክስ ማጭበርበርን ለመከላከል ትኩረት ሰጥተው መስራት አለባቸው።
እንደ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ማብራሪያ፥ ከዚህ ቀደም ግንባሩ የፕሮግራም ለውጦችን ሲያደርግ ነበር፤ ማሻሻያዎች ሲደረጉ የነበሩት ጥናት ከተካሄደና መላው የድርጅቱ አባላት እንዲሁም ህዝብ እንዲወያይበት ከተደረገ በኋላ ነው፤ በርካታ ጥናታዊ ጽሁፎችና ኮንፍረንሶችም ከተካሄዱና መግባባት ላይ ከተደረሰ በኋላ ማሻሻያዎች ሲደረግ
ነበር።
“አርማጌዶን” ስብከትን በተመለከተ በድምጽ የተሰጡ አስተያየቶች
#EBC ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በአሜሪካ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚያደርጉት ውይይት ዲያስፓራው በሀገሩ ልማት እንዲሳተፍ ያግዛል ተባለ :
Home » አበይት ርዕስ » ገደብ የሌለው ድንቁርና ! (ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር))
ኦነግ ወደ ሀገር የገባው ትጥቅ ፈትቶ መሆኑንና አሁንም ቢሆን የቀረውን ትጥቅ መፍታት እንዳለበት፣ ካልሆነ ግን መንግስት የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅና ህገመንግስታዊ ስርዓቱን ለማስጠበቅ ሲል ትጥቅ የማስፈታቱን ስራ እንደሚሰራ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ገልጸዋል፡፡ ከሰሞኑ የኦነ
ግ አመራር አቶ ዳውድ ኢብሴ ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ…
1ን፡ ንሓርገጽ ወይ ንኻልእ ገዚፍን ብርቱዕን ማያዊ ፍጥረት ዜመልክት ይመስል። ኣብ መዝሙር 104:
በኛ አገርም ይህ ሁኔታ ቢከሰት ግንባር ቀደም ሰለባ መሆን ከሚችሉት ውስጥ እኔና ቤተሰቤ እንገኛለን፡፡ ምክንያቱም የምጓዘው በተራ ትራንስፖርት፤ የምኖረው በተራ መንደር በተራ ቤት፣ ልጆቼ የሚማሩት በተራ ትምህርት ቤት ሲሆን ከሳሾቼ ግን ይህ ሁሉ የማይመለከታቸውና የማያስጋቸው በመሆኑ ከነሱ የበለጠ ሠላም ለኔ ትልቅ ዋ
ጋ አለው፡፡ ስለዚህ ነው ምንም ዓይነት ዜግነት፣ ቀለም ወይም ዘር ይኑርው ስብአዊና ቁሳዊ ውድመትን የሚያስከትል ጦርነትም ሆነ ብጥብጥ ከሚራምድ አካል ጋር የማልተባበረው
# EBCጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጋምቤላ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርገዋል ፡፡
“መልካሙን ዜና ልንገራችሁ፡፡ በቃ አሸባሪ ብለው ፈርጀውናል፡፡ ቤታችሁ ብትቀመጡም፤ ቴሌቪዥን እያያችሁ ብትሆኑም፤ ቡና እየጠጣችሁ ብትሆኑም፤ ተኝታችሁ ብትሆኑም ወይም ደግሞ ከልጆቻችሁ ጋር እየተጫወታችሁ ብትሆኑ አሸባሪ ናችሁ፡፡ ምክንያቱም እናንተ ሙስሊም ናችሁና፡፡”
ግብ ጠባቂ - ዴቪድ ደ ሂያ (ማንቸስተር ዩናይትድ)
<<ሌላው ቢቀር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሞቱ ጊዜ ለተወሰነ ጊዜያት ተቃውሟችንን ማቆማችን፤ ምን ያህል ህጋዊና ሰላማዊ መሆናችንን የሚያስረዳ ቢሆንም፤መንግስት ግን ይህን እውነት ላለማየት ሆን ብሎ ዐይኑን ጨፍኗል>> ብለዋል- እኚሁ የደሴ ነዋሪ።
እንዲህ እያሰብኩ ቆይቼ ቀና ስል ኢትዮጵያዊ መልክ ያየሁ መሰለኝ፡፡ በማያውቁት ሀገር የሚያውቁት ሰው ማግኘት፣ በበረሃ ውስጥ የምንጭ ውኃ እንደማግኘት ነው ይባላልና ኮሽታ እንደሰማ እንሽላሊት ነቅቼ ማየት ጀመርኩ፡፡ ኧረ እንዲያውም የሐበሻ ልብስ ነገርም ያየሁ መሰለኝ፡፡
ዶ/ር ወንድወሰን፡- በሚገባ ተነጋግረን የመፍሔ ሐሳቦችን አስቀምጠናል፡፡ አንድ ሐኪም የሕክምና ስህተት ፈጽሞ ከተገኘ መታየት ያለበት በወንጀል ሕግ ሳይሆን በፍትሐብሔር መሆን እንዳለበት ጠቁመናል፡፡ መታሰርም ካለበት በሕግ አግባብ ሊሆን ይገባል፡፡ በዚህ ዙሪያ ላይ ነገሮችን ትንትን አድርጎ የሚያሳይ የሕገ ሕክምና (ሜ
ድኮ ሌጋል) ጉባኤ ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑንም አሳውቀናል፡፡ ከዚህም ሌላ ፋርማሲዩቲካልና ሜዲካል አቅርቦት ላይ የውጭ ምንዛሪ በማግኘት በጉምሩክ፣ በመድኃኒት ምዝገባና በሌሎችም እንቅስቃሴዎች ዙሪያ የሚታዩት አካሄዶች እንዲስተካከሉ አመልክተናል፡፡ በተለይም የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ መድኃኒት ለግል የጤና ተቋ
ማት የሚያቀርበው ለመንግሥት ጤና ተቋማት በቅድሚያ ካደረሰና ካከፋፈለ በኋላ ነው፡፡ ይህ ዓይነቱ አሠራር ፍትሐዊ አለመሆኑን ገልጸን የአቅርቦቱ ሥራ ለመንግሥትም ሆነ ለግል ጤና ተቋማት እኩል እንዲሆን አሳስበናል፡፡ የመሬት፣ የብድር አቅርቦትና ሌሎች ኢንቨስትመንቶችን በተመለከተ ለግሉ የጤና ዘርፍ ቅድሚያ እንዲሰጥ፣ ለ