text
stringlengths
0
200
አንዲት ሴት እንደዛ ሆና ስትሄድ ወሲባዊ ትንኮሳ ማድረግ የጀግንነት ተግባር ሲሆን አስገድዶ መድፈር ደግሞ ብሔራዊ ሃላፊነት ነው ብሏል።
ፌደራላዊ ነፃነት ላይ የተመሠረተች አገር ማድረግ አለባቸው።
ተዘነጋ ፡ በእርሱ ፡ የእኔ ፡ ጉስቁልና
ፖለቲካዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ የሌለው አጉል ኪሳራ ስለሆነም ኢትዮጵያዊ ነን የምንል ትውልዶች በሙሉ ይህንን ስህተት ሲፈጸም እያየን ማለፍ፣ የአባቶቻችን ውርስ አይደለም፡፡ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ በመጠቀም የአያቶቻችን እና የአባቶቻችን ሚና የሚያንሰራራበትን መንገድ መፈለግ አንዱ መፍትሄ ይመስለኛል፡፡ የካቲት 12 ፋ
ሺስት ኢጣሊያ የጨፈጨፋቸው ሰማዕታት መታሰቢያ፣ የካቲት 23 የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ፣ ሚያዚያ 27 የአርበኞች መታሰቢያ በመሳሰሉ በዓላት ላይ በመገኘት ታሪካቸውን መዘከር የኛ ኃላፊነት መሆኑን ተገንዝበን በድምቀት የምናከብበትና ከጥቃቅን እና አነስተኛ በአላት አከባበር የምንወጣበት ጊዜ ሩቅ እንዳሆን እመኛለሁ፡፡
ሁልጊዜም ቢሆን ከጨለመ መንጋቱ አይቀርም!
በቅርቡ ለሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ በተደረገለት ቃለ መጠይቅ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብን(ዘ–ህወሀት) በቀጥታ በሚገዳደር መልኩ በንዴት በገነፈለ ስሜት “እስኪ ትንሽ ንካኝ ከዚያ በኋላ የሕንድን ኃያልነት ታያለህ” በማት አውጇል፡፡ ይኸ የወሮበላ ንግግር ትንሽ ብትነካኝ ግንባርህን ነድዬ
እጥልሀለሁ ማለቱ ነውን? የማፊያ ዓይነት ስሜትን የሚያንጸባርቅ ንግግር ነው፡፡
Return to “Education, Colleges, Scholarships info...ትምህርት ቤት ፣ ኮሌጆች እና ተዛማጅ አምዶች”
እግዚአብሔር አምላክ የሰውን ልጅ ባርኮ፣ ቀድሶ እና አክብሮ ከአራት የስጋና ከሶስት የነፍስ ባህሪያት የፈጠረው፤እንዲያመልከው፣ እንዲያመሰግነውና እየታዘዘ ለዘላለም ከእርሱ ጋር እንዲኖር ነው።በተጨማሪም ወንድና ሴት አድርጎ ፈጥሮ፤ብዙም ተባዙ ምድርንም ሙሏት ብሎ በሰላምና በህብረት እንዲኖሩባትና ምድርን እያበጃጁ እንዲ
ጠቀሙባት አዘዛቸው። ነባቢ፣ ልባዊና ህያው ሆኖ በእግዜብሔር አምሳል የተፈጠረው ሰው፤ የአምላክን ትዕዛዝ ጥሶ አትብላ የተባለዉን ሲበላ የመጀመሪያዉን የወደ ተርሴስ ጉዞ ጀመረ። ከእግዚአብሔር […]
ቪዲዮ ስለላ ታሪክ _ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዓለም አቀፍ ርዕሶች WebSite.WS _ GVMG - ዓለም አቀፍ በቅብብሎሽ ገበያ ቡድን
ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው
ሚኒስትር ዴኤታው ይሄህን የተናገሩት “የዴሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግስትና የመገናኛ ብዙኃን ግንኙነት” በሚል ርዕስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ቤት በኢንተርኮንቲነታል ሆቴል ሰሞኑን ባዘጋጀው የአንድ ቀን ሲምፖዚየም መዝጊያ ላይ ነው።
የምክር ቤቱ አባል የሆኑ ምንጮች እንደገለጹት፣ አቶ ጁነዲን በፓርላማ የሥነ ሥርዓት ደንብ መሠረት ሊጠየቁበት የሚችል የሕግ ጉዳይ ሊኖር ስለሚችል፣ በምክር ቤት አባልነታቸው ያገኙትን ያለመከሰስ መብት ምክር ቤቱ እንዲያነሳ የሚጠይቅ ደብዳቤ በመንግሥት ቀርቧል፡፡ ጥያቄው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኩማ
ደመቅሳ ወይም በፍትሕ ሚኒስትሩ አቶ ብርሃን ኃይሉ በኩል መቅረብ ያለበት መሆኑን የምክር ቤቱ ደንብ ያዛል የሚሉት እነዚሁ ምንጮች፣ ጥያቄው በየትኛው አካል መቅረቡን ለመረዳት እንዳልቻሉ አስረድተዋል፡፡
በመቀጠል ስለአንዳርጋቸው የሰማሁት በምርጫ 97 ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ነበር። ብዙም አልቆየ የቅንጅት አመራር ከመታሰሩ በፊት ወያኔ አንዳርጋቸውን በፖሊስ ይዛ እየደበደበች ዝዋይ አሰረችው። የቅንጅት አመራር ሊታሰር ጥቂት ሲቀረው ደ’ሞ አንዳርጋቸው ከእስር ተፈትቶ ወደ ለንደን ተመልሶ ኮበለለ። ግንቦት 7ን እስ
ኪመሰርት ድረስም በስደት ላይ ሆኖ የተቃዋሚውን ትግል በመምራት ግንባር ቀደም ነበር።
እስካሁን የተከማቸው ጥፋትና መዘዝ ያነሰ ይመስል፤ የከተማ ልማት ሚኒስቴር ደግሞ፣ የቤት ኪራይ ቁጥጥር እጀምራለሁ ብሎ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለማባባስና ይበልጥ ለማቃወስ፣ እቅድ አዘጋጅቶ ሲመጣስ? ተው ያለ አለ?
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው የሊባኖስ ፊውቸር ሙቭመንት ፓርቲ በበኩሉ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ብሏል።
የዉሻፕት ድርጅት ግብ ቀላል ሆኖም ግዙፍ ነበር፡ ሁሉንም ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ተቋማት መገልበጥና ከኢሉሚናቲ ሚስጥር በተቋደሱ መተካት፡፡ እሱ እንደሚለው ሁለ ገብ ደስታ የሚመጣው መዓረግ፣ የበላይና የበታች እና ሃብት ሲወገዱ ነው፡፡ ከገፀ ምድር መሳፍንትና ሃገራት ያለ አመፅ ይጠፋሉ፤ የሰው ዘር በሙሉ አንድ ቤተሰብ
ይሆናል፤ ዓለምም በአመክንዮ የሚያምኑ መኖርያ ትሆናለች ይላል፡፡ ግንቦት 1፣ 1776 የባቫርያ ኢሉሚናቲ ተመሰረተ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአሜሪካ ጉዞ ግንቡን በማፍረስ…
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ! ከዘውዲቱ የማነ
ይህን የተረዳው የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በማዕከል ከሚዘጋጅ የስጋ ማዕከል በተጨማሪ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በመዟዟር አገልግሎቱን ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡
ቀደም ሲል የሰብአዊ መብት ጥሰቱና የአፈናው ዳፋ በይበልጥ ያርፍ የነበረው የመንግስት ብልሹ አሰራሮችን በመነቀስ በድፍረት ይተቹና ይሞግቱ የነበሩ ግለሰቦች፣ ሲቪል ማህበራትና ጋዜጠኞች ላይ ነበር። ይህ ይደረግ የነበረው ከመንግስት ጋር የፖለቲካ ትስስር ያለውና በሙስና የተደራጀው ሀይል እራሱን ለመደበቅ ሲል የሚያደርገ
ው እንደሆነ መገመት ይቻላል። ማህበራትን ለማቀጨጭ፣ ሚዲያዎችንና ፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማዳከም የወጡ የተለያዩ ህጎች ሉአላዊነትንና የሀገሪቱን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚል ሽፋን ይሰጣቸው እንጂ በአመዛኙ ግባቸው የሙስናና ሌብነት መረጃ ይፋ እንዳይወጣ ለመከላከል ነበር። ህገወጥ ተግባሮችን የሚተቹ አካላት ደግሞ ሀገር ጥለ
ው እንዲሰደዱ፣ እንዲሸማቀቁና ከፍተኛ ግፍ እንዲደርስባቸው ስደረግ ነው የቆየው። ይህ የሚያሳየው ሲፈጸሙ የነበሩት የሙስና ድርጊቶች ለሰብአዊ መብት ጥሰቶች የራሱ ድርሻ እንዳለው ነው።
ኮሚቴው ኢትዮጵያ ፓርኩን አቋርጦ የሚያልፈው መንገድ የሚያደርሰውን ጉዳት ከግምት ውስጥ በማስገባት ተለዋጭ መንገድ ለመገንባት፣ ልቅ ግጦሽ እና የጎብኝዎችን ተፅዕኖ ለመቀነስ ያሳየችው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መሆኑን ገልጿል። በፓርኩ ውስጥ የሚገኙ እንደ ዋልያ እና ጭላዳ ዝንጀሮ ያሉ ብርቅዬ የዱር እንሳትን ጠብቆ በማቆየት
ረገድም መልካም ስራ መከናወኑን በመጥቀስ አድንቋል።
ሁላችንም በተደረገው የስም ማጥፋት እጅግ አዘንን፥ ተናደድን። ምክንያቱም እነ ሚሚ ምንም ያህል ለህወሓት/ኢህአዴግ ወግነው ጥብቅና የሚቆሙ፤ ኽረ እንደውም ከጳጳሱ ቄሱ ቢሆኑ እንኳ እንደዚህ በአደባባይ የሌለና ያልተፈፀመ እንዲሁም ያልተባለን ነገር ሽብር እንደተነዛና እንደተፈጠረ ተደርጎ መቅረቡ በጣም ያም ነበር። በርግ
ጥ አሁንም ያው ናቸው። ውንጀላቸው በ “ፍኖተ ነፃነት” ጋዜጣ ላይ የወጡ ይዘቶችን፤ በተለይም የአንዱዓለም ቃለ መጠይቅ እና የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአረቡን አብዮት በተመለከተ በአንድነት ፓርቲ በተደረገለት ግብዣ ያቀረበውን ትንታኔና ውይይት በተመለከት ነበር።
በአዲስ ኪዳን ደግሞ ከላይ እንደጠቆምነው ፦ ጌታ በተወለደ ጊዜ የአይሁድ ንጉሥ የነበረ ሄሮድስን በግብር ፈርዖንን መስሎ እናገኘዋለን ፡፡ የሩቆቹ ወርቅ ዕጣንና ከርቤ ይዘው ፥ በኮከብ እየተመሩ ሁለት ዓመት ተጉዘው ሲመጡ የቅርቡ ሄሮድስ ግን ዜና ልደቱ አስደነገጠው ። ጥያቄያቸው ፦ « አይቴ ሀሎ ንጉሥ ዘተወልደ ፤ የ
ተወለደው ንጉሥ ወዴት ነው ? » የሚል ነበርና ። ዓለም የሥልጣን ነገር ያሳስበዋል ፥ የደነገጠ አውሬም ያደርገዋል ። የደነገጠ አውሬ ማንንም እንደማይምር ዓለምም እንዲሁ ነው።
ያሉት “ሕገመንግስቱ ይከበር፤ ድምጻችን ይሰማ” ነው። “መንግስት በሀይማኖታችን ጣልቃ አይግባ” ነው። “መሪዎቻችንን እኛው
ሰው ዘላለማዊ ህይወትን የሚያገኘው ከእግዚአብሄር ቃል ዳግመኛ ሲወለድ ብቻ ነው፡፡
ሀዋሳ ከነማ በድጋሚ በሜዳው ነጥብ የጣለውም በትናንቱ የሊጉ መርሃ ግብር ነው። የውበቱ አባተ ቡድን በሜዳው ወላይታ ድቻን አስተናግዶ ያለ ጎል አቻ ተለያይቷል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ነጥቦችን ሰብስቦ የነበረው ሀዋሳ ከነማ በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ነጥብ ተጋርቶ በመውጣት የአሸናፊነት ጉዞው እንዲገታ አድርጓል። ከአ
ቻ ውጤቱ በኋላ በተሰራው የደረጃ ሰንጠዥ ወላይታ ድቻ 26 ነጥቦችን ይዞ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሀዋሳ ከነማ በበኩሉ በ24 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
የዚህ ዓይነት ትምህርት ቤቶች ለምን ገበያ ኖራቸው? ብዙዎቹ ተማሪዎች ያልተማሩ የገጠር ሴቶች፣ በትዳራቸው ደስተኛ ያልሆኑና በባሎቻቸው የሚጨቆኑ ናቸው።
በጥምርም የመርሲሳይዱ ቡድን አማካኝ የሊግ ደረጃው 6.22 ሲሆን የማንችስተሩ ጥምር ቡድን ደግሞ በ9.31 ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ፍርድ ቤቱ በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ ለህዳር 11 እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጠ
በጥሬ ገንዘብ ወደ የካሳ ነጥቦች መቀየር የሚችሉበት እውን ገንዘብ ላይ ታማኝነት በረከት ይጫወታሉ
በተለይም በጉርምስና ወቅት በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ለአንዳንድ እኩዮች አንድ ነገር ማረጋገጥ ይፈልጋሉ. ብዙውን ጊዜ የወሲብ ይዘት ለጓደኞቻቸው የተላኩ ሲሆን ሰውነታቸውን ክብር ለማሳየት እና ለማሞገስ ይደረጋሉ.
በተቋማት ደረጃም ስናይ ቀደም ሲል ከጣልያን ወረራ በኋላ የተቋቋመውን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት በማፍረስ በማሌሊት አይዲዎሎጂ የሰለጠኑ ፖለቲከኛ-ጀኔራሎች የሚመሩት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አቋቁሟል፡፡ ይህንን ተጠቅሞም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደውን ፍትሀዊ ምርጫ በ1997 አፍኗል፤
በተደጋጋሚ ሀሳብን በጉልበት በመደፍጠጥ ሕዝብ ከሰላማዊ ትግል ይልቅ የአመፅ እና የብጥብጥ ጎጅ ልምድ እንዲያጎለበት አድርጎታል፡፡ የደህንነቱ ክፍልም እንዲሁ ደርግ ለህዝብ ማሳደጃ የተጠቀመባቸውን ስልቶች በእስር ላይ ከነበረው የደርግ ደህንነት ሚኒስትር በመማር የራሱን ያፈና መዋቅር አቋቁሟል፡፡ እነዚህን ውርስና ቅር
ሶች ይዞ ቀጣይ ሁሉን ያሳተፈ ኢትዮጵያ ለማስመር አንድ ብላቴና ይዋትታል፡፡
ይህ ወቅት የአማራ ወኔ በአዚም ከቆዘመበት እንደገና ያንሰራራበት ነው።ይህንን እውነት የማይቀበል ካለ የአደባባይ እውነትን ላለመቀበል የግል Ego የወጠረው (ሽንፈትን ላለመቀበል ወይም ላለማመን የሚሻ) አልያም በአማራ ሞት ከበሮ መደለቅ የሚፈልግና ይህ ከፍታ ግን የሚያስደነብረው ብቻ ነው።
ለተወሰነ ጊዜ ያህል በመጠምዘዝ ላይ! ከሁለት የተለያዩ BPM ዎች ወደ ሽግግር ድንቅ ወረቀት! «በሶስቱ እና በቡድኖች ላይ ቅልቅል - (ፍንዳታ), ይሄ ጂ (የእርስዎ ስም) ከ (CLUB ወይም COMPANY NAME)! * በተጨማሪም ምንም እንኳን ተጨማሪ ክፍያ ሳይኖር በቪዲዮ ውስጥ አርማዎቾን ያክሉት!
ከወደ ስፔን ሰሞኑን የተሰማው ወሬ ያልሰራ አይብላ የሚለውን ብሂል ያልሰራ ይሸለም በሚለው የተካው ይመስላል። ነገሩ እንዲህ ነው። በሀገሪቱ ማዘጋጃ ቤት የውሃ ኩባንያ መሐንዲስ የሆኑት ጃኩዊን ጋርሲያ በመስሪያ ቤቱ ውስጥ ለረጅም...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠውን ተልዕኮ ለመወጣት የማስፈፀም አቅሙን መገንባት እንደሚኖርበትና በበቂ ጥናት ላይ የተመሰረተ፥ ስትራቴጂያዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንዳለበት አንስተዋል።
እሾህን በእሾህ እንዲሉ ነገረኛ ሰው ካጋጠመን በነገር ጠቅ-ጠቅ መግጠም ግድ የሚሆንበት ጊዜ ይኖራል። ባልና ሚስቱ በነገር መነታረክ ከጀማመሩ ሰነባብተዋል። ታዲያ አንድ ቀን ድንገት ሚስት በፈገግታ ተሞልታ ትመጣና “ይኸውልህ ቀለበትህን ውሰድልኝ ሌላ ሰው አግኝቻለሁ” ከማለቷ ከአፏ ነጥቆ፣ “የሰውዬውን ስምና አድራሻ ል
ትነግሪኝ ትችያለሽ?” ሲል ጠየቃት። ሚስት ሆዬ በሚያስቀና ፌዝ ውስጥ ሆና፣ “ለምን ልትገልብኝ ነው?” ስትል ጠየቀችው፤ ባል ሆዬ የዋዛ ሰው አልነበረም ለካ ምን ቢላት ጥሩ ነው? “ኸረ ምን በወጣኝ ቀለበቱን ልሸጥለት ፈልጌ ነው” ብሎላችሁ እርፍ ቂ… ቂ… ቂ… ! እንዲህ ነው እንግዲህ በነገር ጠቅ-ጠቅ ጨዋታ ማለት።
People playing in land-based casinos in Las Vegas and other places with land casino based Roulette, ምግብ እንደ ነገሮችን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባናል, የመኖርያ ቤት, መልካም ከፍተኛ ክፍል ልብስና ከእነርሱ ጋር ያላችሁ ገንዘብ ደህንነት.
“የገጣሚነት ህይወት ከባድ ነው ይባላል፡፡ … ግጥምን እየፃፉ ብቻ መኖር እንዴት ነው? ያስቸግራል?”
14 ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥ በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል።
የኢትዮጵያ ፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሙስና ጠርጥሮ ከሁለት ሣምንታት ገደማ በፊት ያሰራቸው የግምሩክ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የባለሀብቶች የምርመራ የጊዜ
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ሞትም ጥቅም ነው።
አሜን፡፡ ዲያቆን ዳኒ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፡፡
ከዚህ ውጩ በፓሪስ ከተማ ውስጥ አንዳች ነገር የመቀየር አቅሙ ቢኖረኝ ኖሮ ከጋራ መኖሪያ ቤት ይልቅ መሬት ላይ ግቢ ያለው ቤት ቢኖረኝ ብዬ እመኛለሁ፤ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ኑሮ ማለት ነው።
ምሽት ላይ ተጠባቂው የቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ እና በሊቨርፑል መካከል ይካሄዳል።
​የትላንት ምርኮኞች – ክፍል 3 – አደዋና አኖሌ _ ዛጎል ዜና - ZAGGOLE NEWS
ታራሚዎቹ የሚፈቱት ዝርዝሩ ለሀገሪቱ ርእሰ ብሔር ቀርቦ ሲፀድቅና የተሃድሶ ስልጠና ከወሰዱ በኋላ መሆኑ የተነገረ ሲሆን፣ ዜናው መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ያስደሰተ መሆኑ እየተነገረ ነው ።
ቁልፍ ቃላት የሶማሊያ ምርጫ ምን ይዞ ይመጣል?
እያንዳንዱ የሰውነት ክፍል የሥራ ድርሻ አለው፤ አንዱ ሕዋስ የሌላዉን ሥራ ማከናወን አይችልም፡፡ በፆታ ደረጃ ለወንድና ለሴት ለተመሳሳይ አገልግሎት የተሰጡን ሕዋሳት እንዳሉን ዂሉ ለወንዶች ብቻ ወይም ለሴቶች ብቻ የተሰጡ የአካል ክፍሎችም አሉ፡፡ ለሩካቤ ሥጋም ራሱን የቻለ ሕዋስ ተሰጥቶናል፡፡ ይህን የሰውነት ክፍል በ
ጋብቻ ተወስነን ፈቃዳችንን በሥርዓት እንፈጽምበታለን፡፡ ነገር ግን ከዚህ በተለየ ዂኔታ ከተመሳሳይ ፆታ ጋር መገናኘት የእግዚአብሔርን ሥራ ከማንቋሸሽ ባለፈ ርኵሰትም ነው፡፡ ደግሞም ከእንስሳት ማነስ ነው፡፡ ማሰብና ማመዛዘን የማይችሉ እንስሳት እንኳን ከየትኛው ፆታ ጋር መገናኘት እንደሚገባቸው ይገነዘባሉ፡፡ እንስሳት
የማያደርጉትን ይህን የረከሰ ተግባር መፈጸም ነባቢት፣ ሕያዊትና ለባዊት ነፍስ ካለችው፤ በዚያውም ላይ በእግዚአብሔር አርአያና ምሳሌ ከተፈጠረ የሰው ልጅ የማይጠበቅ አስነዋሪ ድርጊት ነው፡፡
ዌስት ኢንዲያንስ ምንጫቸው አፍሪካ እንደሆነች ያምናሉ፡፡ የማንነታቸው መገኛ እንደምትሆንም ይገምታሉ፡፡ በአ.አርዳቶርኔ መጽሐፍ ‹‹The scholar Man›› ውስጥ ያለው የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ አዳም ኩየስተስ የማንነቱን ጉዳይ አንስቶ ሲናገር ‹‹የራሴ ታሪክ ኖሮኝ እንዳደገ ሰው ስለራሴ ምንም ነገር አላውቅም፡፡ የማው
ቀው ያልሆንኩትን ብቻ ነው፡፡ እንግሊዛዊ አይደለሁም እንደምገምተው እንዲያውም ዌስት ኢንዲያንም አይደለሁም›› ይላል፡፡ ትግሉ ማን እንደሆነ ለማወቅ ነው፡፡
በርካታ ስህተቶች አሉ፡፡ እምነትን በሚመለከት ግን ለምሳሌ የህዝብ ቆጠራ በ2007 ስደረግ አጠቃላይ የኦርቶ...
የጠፋው ልጅ፦ ድራማ ክፍል ሦስት Stereo
ከሞት ፡ የመትረፌ ፡ አያልቅም ፡ ቢነገር (፬x)
የአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ቡድን መሪ አቶ ልኡል አበራ እንደተናገሩት በዞኑ መተማ፣ ቋራ፣ ጠገዴና ምእራብ አርማጭሆ ወረዳዎች ለቀይ ሽንኩርት ልማት ተስማሚ ናቸው፡፡
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እየተከናወኑ ከሚገኙ ዘመናዊ የፍሳሽ መሰረተ ልማት ሥራዎች በተለይም የመካኒሳ ቆጣሪና የቃሊቲ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች፣ የኮዬ ፈጬ ያልተማከለ ፍሳሽ ማጣሪያና የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች የግንባታ ፕሮጀክቶች ትናንት ተጎብኝተዋል።
ዩኤስ አሜሪካ ሎሳንጀለስ ዉስጥ በሚገኝ አንድ ዩንቨርስቲ ባዘጋጀዉ ዓለም አቀፍ አፍሪቃ ትያትር ስብሰባ ላይ ስለ አፍሪቃ ትያትር ብሎም ስለ ኢትዮጵያ ትያትር ጉዳይ መሪ ተናጋሪ ሆኖ በመጋበዝ ነበር። በዛሬዉ መሰናዶአችን ከትያትር ጋር ተጫጭቶ ትዳር ከመሠረተ ከ 50 ዓመት በላይ እንደሆነ የነገረንን ተወዳጁን አርቲስት
ደበበ እሸቱን ይዘን የአፍሪቃ ብሎም የኢትዮጵያን ትያትርን ከአንጋፋዉ አርቲስት ጋር እናያለን።
“እዚህ የተያያዘው የልዩ የጥናት ቡድን ሪፖርት ነው በነሃሴ፣ 1963 የመሰረቱት፤ 1) ወደ አጠቃላይ ሰላም በሚደረገው ሽግግር ግዜ ሊገጥሙ ስለሚችሉ ችግሮች እንድናስብበት እና 2) ከዚህ ሁኔታ ውስጥ ብንገባ መከተል ያለብንን አካሄድ እንድንጠቁም በጠየቁን መሰረት፡፡” ይላል፡፡
ሴት አርሶ አደሮቹ እንደሚናገሩት፤ ተግተው በመስራታቸው ጥሩ የመኖሪያ ቤት ገንብተዋል። ልጆቻቸውን እያስተማሩ ናቸው። ሌሎች የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ከማሟላት አልፈው ገንዘብ እየቆጠቡ ናቸው።
የኢትዮጵያ ጀግኖች እንዲህ ተወድሰው ነበር፤ ዛሬስ? _ kassahunalemu
የጥላቻ ንግግርን በህግ መገደብ ይቻላል፡፡ ሆኖም ህግ በማውጣት ችግሩን መቀነስ ይቻላል እንጂ ከምንጩ ማድረቅ የሚቻልበት ሁኔታ የለም፡፡ ህግ አንድን ድርጊት በወንጀልነት ለይቶ ቅጣትን በመደንገግ በዚያ ድንጋጌ መሰረት አጥፊው ተመጣጣኝ ቅጣት እንዲያገኝ ማድረግ ይችላል እንጂ የችግሩን ምንጭ የማድረቅ አቅም የለውም፡፡
ተንቀሳቃሽ የቁማር ምንም ተቀማጭ ጉርሻዎች _ Express ካዚኖ _ Play Magic Charms For Free
- ብዙ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ከሌላ ብሔር ተወላጆች በእጅጉ በሚሻል መልኩ ልጆች የወላጆቻቸውን ቋንቋ በቤት ውስጥ እንዲማሩ ያደርጋሉ፡፡ ይሄ የሚበረታታ ነው፡፡ ቋንቋ እና ሌሎች መገለጫዎችን ልጆች እንዲማሩ በትጋት መስራት ያስፈልጋል ጠላትነትን ግን በአዲስ ትውልድ አእምሮ ውስጥ አንዝራ፡፡
"የድር ጣቢያው Econology.com በ ""X900X"" ግሪንስብል I-Tech Mag (በ 2 50 ቅጂዎች ውስጥ የታተመ) በ 000 ያወጣው እትም ውስጥ ተመርጧል."
ከጎን፡ ሌዲ ጋጋ በከፍተኛ መጠን ሜትሮፖሊስን መሰረት አድርጎ በተነሳ ፎቶዋ፡፡
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፳፰/28 «የንጉሥ ግብር» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
ባለፉት ሳምንታት ባቀረብኳቸው ሶስት ትችቶቼ እንደገለጽኩት ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለአብይ አህመድ ጠንካራ ደጋፊ ነኝ፡፡
በዚያን ቀን የተጠየቁት ዋና ዋና ጥያቄዎች
".ሞትም ቢመጣ እዚሁ ነው የምጋፈጠው""- ኃይሌ ገብረሥላሴ የአቶ ጃዋር መሐመድ እህት የሆነችው ራዲያ ሲራጅ፤ የእሷን ጨምሮ የአምስተ ወንድሞቿ የባንክ አካውንቶች እንዳይንቀሳቀስ መደረጉን ለቢቢሲ ተናግራለች። ""አጠቃላይ የስድስት ሰዎች አካውንትን ነው የተዘጋው። የእኔንም አካውንት ዘግቷል። የአዋሽ እና የኦሮሚያ ኢ
ንተርናሽናል ባንክ አካውንቶች ናቸው የተዘጉት። ለምን እንደተዘጋ ስንጠይቃቸው እኛ የምናውቀው ነገር የለም፤ ስልክ ተደውሎ ነው ዝጉ የተባልነው አሉን። የሚያደርጉትን ያድርጉት ብለን ትተነዋል"" ብላለች። በተመሳሳይ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋዜጠኛ መለሰ ዲሪብሳ ባለቤት የሆነችው ታደለች መርጋ፤ የእርሷ እና የባለቤቷ
የቁጠባ ሂሳብ እንዳይንቀሳቀስ መደረጉን ለቢቢሲ ተናግራለች። ታደለች በትናንትናው እለት የቤት ኪራይ ለመክፈል በማሰብ ገንዘብ ለማውጣት ወደ ባንክ መሄዷን ጠቅሳ ማውጣት እንደማትችል ከባንኩ ሠራተኞች ሲነገራት ለምን እንደሆነ መጠየቋን ገልጻለች። ""የባንክ ቤቱ ሠራተኞች አካውንቱ ታግዷል የሚል መልስ ሰጥተውኛል"" የም
ትለው ታደለች ""ምንም ማድረግ ስለማልችል ወደ ቤቴ ባዶ እጄን ተመለስኩ"" በማለት ለቢቢሲ ተናግራለች። ታደለች የባለቤቷን የቁጠባ ሂሳብንም ስትጠይቅ መታገዱን እንደተናገራት ጨምራ አስረድታለች። በአካውንቱ ውስጥ ያለው ጥቂት ገንዘብ ነው የምትለው ታደለች ""ሰርቼ ያመጣሁት ደሞዜ እንጂ ከየት እናመጣለን?"" ስትል ት
ጠይቃለች። ስለጉዳዩ ለጠበቃው መንገሯን በመግለጽ በዚህ የተነሳ የቤት ኪራይ ለመክፈል እንዳልቻለች ሁለት ልጆቿም ሆኑ እርሷ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ትናገራለች። ከዚህ በተጨማሪ የአቶ በቀለ ገርባ፣ የአቶ በቀለ ገርባ ባለቤት እና የልጃቸው አካውንት እንዲዘጋ መደረጉን የአቶ በቀለ ባለቤት ወ/ሮ ሃና ረገሳ ባለፈው ሰኞ
ተናግረዋል። አካውንቶቹም እስካሁን ዝግ ሆነው እንደሚገኙም ጨምረው አረጋግጠዋል። የሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ፡ ከሰኞ ሰኔ 22/2012 እስከ ዛሬ ድረስ በዱከም በአንድ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ከተገኙ ሰዎች 44ቱ በኮሮናቫይረስ ተያዙ የእነ አቶ ጃዋር እና አብረዋቸው የታስሩ ሰዎች ጠበቃ የሆኑት አቶ ቱሊ ባይሳ የደንበኞቻቸ
ው እና የቤተሰብ አባላቶች የባንክ አካውንቶችን ፍርድ ቤት እንዳላገዳቸው ይናገራሉ። ጠበቃው አክለውም የኦኤምኤን ጋዜጠኞችና ሠራተኞች፣ የአቶ ጃዋር መሐመድና የቤተሰባቸው እንዲሁም የአቶ በቀለና የቤተሰባቸው የቁጠባ ሂሳቦች በሙሉ መታገዳቸውን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ስለ ጉዳዩ የሰሙት በቅርብመሆኑን የገለፁት አቶ ቱሊ፤
አገደ የተባለውን አካል አጣርተን ቅሬታ ለማቅረብ እየተዘጋጀን ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ""በፊት ቢሆን በጸረ ሙስና ሕጉ መሰረት አቃቤ ሕግም ማገድ ይቻል ነበር። አሁን ግን የአንድን ሰው አካውንት ማገድ ያለበት እኔ እስከማቀው ድረስ ፍርድ ቤት ነው"" በማለት በፍርድ ቤት ታግዶ ቢሆን ይሰሙ እንደነበር ይናገራሉ።
በዚህ ፋይል ላይ ምንም የተነገረን ነገር የለም። በተለይ የአቶ በቀለ ገርባን ጠይቀው ፍርድ ቤቱ እንደማያውቅ እንደነገራቸው ገልጸዋል። በጉዳዩ ላይ የመርማሪ ፖሊስን እና የጠቅላይ አቃቤ ሕግን ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። የፌደራል ፖሊስ ቃል አቀባይ ጄይላን አብዲ፤ በጉዳዩ ላይ አስተያየት መስጠት እ
ንደማይችሉ ጠቅሰው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቃል አቀባይን እንድንጠይቅ ነግረውናል። የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቃል አባይ ኮማንደር ናደው በበኩላቸው የሥራ እረፍት ላይ መሆናቸውን በመጥቀስ ማብራሪያ መስጠት እንደማይችሉ ገልጸዋል። የሚመለከታቸው የጠቅላይ አቃቤ ሕግ ባልደረቦች የእጅ ስልካቸው መነሳት ባለመቻ
ሉ አስተያታቸውን ማግኘት አልቻልንም። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ""የፌደራል መንግሥት ግጭት ቆስቋሽ በሆኑ ክልላዊ መንግሥታት ላይ ኃይልን አይጠቀምም"" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ29 ሀምሌ 2020 ማኅበራዊ ሚዲያን ከጥላቻ መልዕክቶች የማጽዳት ዘመቻ21 ሀምሌ 2020 በሁከቱ ከ1ሺህ በላይ መኖሪያና ንግድ ቤቶች፣ ከ
240 በላይ ተሽከርካሪዎች ወድመዋል21 ሀምሌ 2020 “ከቀን ሥራ ጀምሬ ለ30 ዓመታት ያፈራሁት ንብረት ነው የወደመብኝ” የባቱ ነዋሪ10 ሀምሌ 2020 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት
ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ
?"