text
stringlengths
0
200
ል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስትንና ዲያቆናትን፣ ሰባክያነ ወንጌልንና መምህራንን ያለበቂ ምክንያት በማባረር ቤተ ክርስቲያኒቱን ያለአገልጋይ ባስቀሩበት የተለመደ “የዐመፅ ሥራ አስተባባሪነታቸው” ካህናቱ ለጠቅላይ ቤተ ክህነቱ አጣሪ ኮሚቴ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዳይኾኑ “በቅርቡ ይህን ያህል ሰዎች አዘዋው
ራለኹ” እያሉ እያስፈራሩና በዕድሜ የሚበልጧቸውን፣ በክህነታዊ አገልግሎታቸው የተመሰገኑ አበው ካህናትን ጭምር በሚያሸማቅቅ ቃለ ኀይል እየዘለፉ ይገኛሉ፡፡
ሌላው ይቅር ማሰብም ተለክቶ ነው የሚሰጠን እኮ፡፡ ምን ማሰብ እንዳለብን ወሳኙ ወያኔ ነው፡፡ እንደልቤ አስባለሁ ብትል ወያኔ አንቀጽ ጠቅሶ ከርቸሌ ያወርድሃል ወይንም “በመንገድ ሊያመልጥ ሲል ተገደለ” ሊልህና ያለፍርድ ድራሽህን ሊያጠፋው ይችላል፡፡ የግላዲያተር ዘመን ተመልሶ መጣና በእኛ ስቃይና ሞት የሚደሰት ወያኔ
ትግሬ ታዘዘብን፡፡ ሰው አላወቀልንም እንጂ ከእንስሳት በታች እየኖርን ነው — እናም እግዚኦታም ሲያንሰን ነውና ጸልዩልን፡፡ ቀኑ የእግዚኦታና የኤሎሄ ነው፡፡ ለስንብት ልድገመው – ወይ መዓልቲ!
በጌታቸው አመኑ #8 ቁርዓን በረመዳን በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም
ምንጭ ደጀን ራዲዮ፡ ትርጉም ጌታቸዉ ረዳ
ናይ ቀረባ መጻኢ መደብካ እንታይ እዩ?
በሌሎች ጨዋታዋች ኢትዮጵያ መድህን ወሎ ኮምበልቻን አስተናግዶ 1-0 ሲያሸንፍ ሰበታ ከተማ ከለገጣፎ ለገዳዲ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ሁለቱ ሚዲያዎች ሪፖርተርና ፋና ለህወሀት የስስት ልጆች ናቸው። ቤተኛ ናቸው። አንዱ የስለት ልጅ በሚል ካልተበላለጡ በቀር ከህወሀት አንጻር የሚለያቸው ምንም ነገር የለም። ከፈረሱ አፍ ወሬውን እንደሚያቀብሉ አይጠረጠርም። በአንድ ሳምንት ልዩነት ሁለት ፍጹም ተቃራኒ ወሬዎችን ሲነገሩን ግን የህወሀትን የጤንነት መቃወስ
ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ጥሩ ምልክት እንዲሆነን አድርጓል። በሀወሀት ውስጥ የሃይል መሳሳብ እንዳለ፡ ፍትጊያው እንዳልተቋጨ የሚያረጋግጥም ነው። አንዳንዶች ሆን ብሎ ህዝቡን ለማደናገር፡ የፖለቲካ ቁማር ለመጫወት ነው ብለው የህወሀትን የሴራ ፖለቲካ ከኋላ ተንደርድረው በመነሳት ይተነትናሉ። ህወሀት አሁን ካለበት ጽኑ
ህመም አንጻር እንዲህ ዓይነት ጨዋታ አቅሙ ይፈቅድለት ይሆን?
ከህወሓት በኃላ ኢትዮጵያን የመቅረፅ አቅም ያላቸው ሶስቱ ኃይሎች እነማን ናቸው?
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ኔዘርላንድስ የኤርትራውን አምባሳደር ""ተቀባይነት የሌለው ሰው"" ስትል አወጀች 18 ጥር 2018 የፎቶው ባለመብት, NICHOLE SOBECKI ኔዘርላንድስ የኤርትራውን አምባሳደር ተ
ከስተ ገብረመድህን ዘሙይን በሀገሯ ተቀባይነት የሌለው ሰው በማለት ኔዘርላንድን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። በኔዘርላንድስ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር በተጻፈ ደብዳቤ አምባሳደሩ ለምን ከሀገር እንዲወጡ እንደተወሰነ በዝርዝር ተቀምጧል። ደች አርጎስ የተባለው ሬዲዮ ዘገባን ተከትሎ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ በጻፉት ደብዳቤ ከዚህ ውሳ
ኔ የደረሱት፤ የኤርትራ ስደተኞች የቆንሱላ አገልግሎቶችን ለማግኘት በኤርትራ ኤምባሲ የዲያስፖራ ግብር እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ ብለዋል። የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ፤ በኤርትራ የዲያስፖራ ማህብረሰብ ላይ ተደጋጋሚ የሆነ የማስገደድ እና የማስፈራራት ምልክቶች ታይተዋል ብለዋል። ምንም እንኳ የኤርትራ ኤምባሲ ምንም አይነት ህገወጥ
የሆነ ስራን ባይሰራም እንዲህ አይነት ተግባርን መታገስ ስለማንችል ጠንከር ያለ መልዕክት ማስተላለፍ ስለምንፈልግ ነው ከዚህ ውሳኔ የደረስነው ሲል የደች ካቢኔት አስታውቋል። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለ
ከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12
ጥር 2021 4:"
የፀና ፡ ብርቱ ፡ ግንብ ፡ ነው
21 ይሖዋ በዛሬው ጊዜ የሚደርሱብንን መከራዎች በድፍረት መቋቋም እንድንችል በርካታ ዝግጅቶች አድርጎልናል። በእነዚህ ዝግጅቶች ሁሉ በመጠቀም እንዲሁም ደፋር የአምላክ አገልጋዮች በተዉት ግሩም ምሳሌ ላይ በማሰላሰልና አርዓያቸውን በመከተል ችግሮችን በተሳካ ሁኔታ መወጣት እንደምንችል እርግጠኞች መሆን እንችላለን። ይህ
ሥርዓት ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ሲመጣ ብዙ ችግሮች ሊያጋጥሙን ቢችሉም ጳውሎስ “ተገፍትረን ብንወድቅም አንጠፋም፤ . . . ተስፋ አንቆርጥም” ሲል የገለጸውን ዓይነት ስሜት እንጋራለን። (2 ቆሮ. 4:
ይህች ታዳጊ እንደምትለው፣ ያገኘችው ውጤት ቴክኒክና ሙያ ሊያስገባት እንደሚችል አሠሪዎቿ ቢነግሯትም ትምህርቱን እንዴት የቀን መከታተል እንደምትችል ሐሳብ ገብቷት ነበር፡፡ ሆኖም አሠሪዎቿ ፈቅደውላትና ተያዥ ሆነውላት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ በኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በሆቴልና ሆስፒታሊቲ የትምህ
ርት ዘርፍ መማር እንደጀመረች ትናገራለች፡፡
አሜሪካ ያለፈውን የኢትየጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ ወቀሰች - Wednesday, 25 April 2018
ሽብርተኝነት፣ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ማሻሻያዎች እና ሌሎች የፀጥታና የደህንነት ስጋት የሆኑ ጉዳዮች የመወያያቸው ነጥቦች ይሆናሉ ነው የተባለው።
አላቸው፡፡ በሶስተኛነት የጥንት ነዋሪዎች ባህላቸውን፤ ኢኮኖሚያቸውን እና ማህበራዊ
የኢህአዴግ ስውር ሴራ በሮቤ ከተማ ተጋለጠ!!! ሐገሪቷን የሚያስተዳድራት ማነው? የባሌ ሮቤ ሰላማዊ ሰልፍ ለምን ተደናቀፈ?
ከዚያ በመጠጫ ቀድቶ ለ5 ደቂቃዎች ማቀዝቀዝ እና የእርድ ሻይ ጣፋጭ እንዲሆንም ማር ጨምሮ በማዋሃድ መጠጣት ተገቢ ነው ተብሏል።
ዛሬ ከቀትር በኋላ በድንገት የተሰማውን ይህን የፖፑን ከሥልጣን የመልቀቅ ዜና ታላላቅ የዓለማችን ብዙኀን መገናኛዎች÷ ‹‹የዓመቱ የመጀመሪያ ታላቅ ሉላዊ ክሥተት›› በሚል መደነቅ እያስተጋቡት ይገኛሉ፡፡ በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ያልተለመደና ከ600 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰማው የፖፑ ከሥልጣን የ
መልቀቅ ውሳኔ÷ በፖፑ ሙሉ ፈቃድና ዕውቅና (full freedom) የተላለፈ ቢኾንም በዓለም ዙሪያ ለሚገኙት 1.1 ቢልዮን ካቶሊኮች ‹‹አስደንጋጭ ዜና ነው›› ተብሏል፡፡
✔ ማንቸስተር ሲቲ ጆኒ ኢቫንስን ለማስፈረም £30m እንዲሁም ኤሊያኩም ማንጋላ በውሰት ለዌስትብሮም አቅርበዋል፡፡ፔፕ ጋርዲዮላ የቀድሞውን የማንቸስተር ዩናይትድ ተከላካይ በማስፈረም የተከላካይ ክፍላቸውን እንደሚያጠናክሩ ተስፋ አድርገዋል፡፡(The Sun) ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
በገንዘብ ሚኒስቴር ሰብሳቢነት የሚመራው የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ቦርድ፣ በ6.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚገነቡ የሚታሰቡ 17 ሜጋ ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎችና የፍጥነት መንገዶች ቅድሚያውን ወስደዋል፡፡
« ከጎበዝ አለቃ በውስጥ መስመር የደረሰን ሼር በማድረግ ትግሉን እንደግፍ መግለጫ! ከማስጠንቀቂያ
ምርቶች መግለጫዎች ያለምንም ማሳወቂያ ሊለወጡ ይችላሉ.
ይህን አይነት አገልግሎት ለማግኘት ግን ክፍያ መክፈል የግድ ነው፡፡ ክፋቱ ግን ሀፍቶም ለመጓጓዣ የሚሆን ድንቡሎ ፍራንክ እንኳ አልነበረውም፡፡ መርከቧ እንዳለ ከምትሰምጥ ግን መልህቋን ብታጣ የተሻለ ነው፡፡ እናም ሀፍቶም ግደይ ከጅቡቲ ወደ ቦሳሶ ያለውን መንገድ በእግሩ አስነካው፡፡
በእውነት የተሰማኝን መግለጽ አልችልም። እኝህን የመሰሉ መጽሐፍ ጽፈው በጉባኤ ተገኝተው ከሚመክሩ የሚያስተምህሩ አባትን መለየት እጅግ ከባድ ነው። እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ቀኝ ያኑርልን። ለእኛም መካሪ አስተማሪ አባት ይስጠን።
ለመሆኑ አባ ገብርኤል ስንት ምላስ አላቸው? _ empoweringzsociety
ክፉት ዘተ ምስ፡- ዘሚኬኤል ተኽላይ፡ ከማል ዓሊ፡ ተጋዳሊት ኣድያም ተፈሪ (ራድዮ ኤረና 23-Jun-2018)
በሌላ በኩል ደግሞ ከድል ድህነትን እና ለልማት የምናደርገውን ትግል የምናሸንፍ ከሆነ በሂደት ላይ ያለ ማናቸውንም የኑሮ ደረጃ ማሻሻል ወደ ተመጣጣኝ የኃይል ፍጆታ ፍጆታ እንዲጨምር ስለሚያደርግ እና CO2 እንዲለቀቅ ስለሚያደርግ ነው. .
በጎንደር የተቀሰቀሰው አመጽ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል፣ በርካታ ሰዎች ተገድለዋል፣ ከወያኔ ወገን የወደቁት አስክሬናቸው አልተነሳም _ unity is power
ጸረ ህወሃት እና ጸረ ሻዕቢያ እየተባሉ ያልሆነ ያላሰቡት ብዙ ፣ ብዙ የትግራይ ሰላማዊ ዜጎች ሃለዋ ወያኔ (06) እየገቡ እሱም/እርሳውም ተገድለው ቤት ያፈራው ሃብታቸው ተወርሰው ህጻናት አልባሌ ቦታ ወድቀው ቀርተዋል:
ከአንተው ፡ ተስማምቶ ፡ መኖር ፡ ይሻለኛል
"በኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን የአደጋ መከላከልና ምርመራ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ በአቶ ግርማ ገብሬ የሚመራ የኢትዮጵያ የአቭዬሽን ባለሙያዎች ቡድን የምርመራውን ሂደት ከጅምሩ ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ቡድኑ እስከአሁን ወደ አዲስ አበባ አልተመለሰም፡፡ የቡድኑ አባላትን ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካልንም፡፡
ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ያነጋገርናቸው ኃላፊ፣ የመጣውን የምርመራ ሪፖርት የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ባለሙያዎች እየተመለከቱት መሆኑን ለሪፖርተር ጋዜጣ ገልጸዋል፡፡ ""ሪፖርቱን በዝርዝር ከተመለከትን በኋላ በተገቢው ወቅት መግለጫ እንሰጣለንም"" ብለዋል፡፡"
ቫይበርና ሚሴንጀር አይነት መተግበሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው ጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩ በሁዋላ ዜጎች በቀላሉ ውጭ ሀገር ካሉ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ወይንም የስራ አጋሮቻቸው ጋር መገናኘት ችለዋል። ይህም የቴሌን መደበኛ አገልግሎት ለአለማቀፍ ጥሪ የሚጠቀሙ ደንበኞችን በከፍተኛ ደረጃ ቀንሶታል።
የጋሞጎዳ ክፍለ ሃገር (የስራ ቋንቋ አማርኛ ዋና ከተማ አርባ ምንጭ)
ዶ/ር መረራ ጉዲና ከእሥር ሲወጡ የተደረገላቸው አቀባበል
የሲቲ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ አብዲ ወሊ ለጋራ ምክር ቤቱ አባላት እንደገለፁት በፌደራልና በክልሉ መንግስት የተቀናጀ ጥረት ከ3ሺህ ሄክታር በላይ የሚያለሙ 50 ጥልቅ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ጉድጓዶች ተቆፍረው አገልግሎት እየሰጡ ነው፡፡
11. የንግድ ተሽከርካሪን በሚመለከት ለአሽከርካሪዎ ተጨማሪ የሠራተኛ ጉዳት ዋስትና መግባት እንዳለብዎ አይዘንጉ፡፡
ታምራት የሙዚቃ ሕይወቱን ፈር ያስያዘለትን እንቅስቃሴ ማድረግ የጀመረውም ድሬደዋ ከተማ ውስጥ ”ጨርቃጨርቅ” በተባለው የሙዚቃ ኪነት ቡድን ውስጥ በአማተርነት በማገልገል ነው። በ1999 አ.ም ወደ አዲስ አበባ ከተማ በመምጣት ካዛንቺስ “ሀይልዬ ታደስ የምሽት ክለብ”ውስጥ ስራውን አሀዱ ብሎ ጀመረ። ከዛም ብዙም ሳይቆይ
”ሃኪሜ ነሽ መድሃኒቴ” በሚል ነጠላ ዜማ ለቀቀ። በመቀጠል ሁለተኛውንና በይበልጥ በሕዝብ የተወደደባችውን ”አንለያይም” እና “ካንቺ አይበልጥም” የተሰኙ አልበሞቹ ለአድማጭ ተመልካች አድርሰቀል። የመጨረሻ የሆነውን ስራውን አራተኛው አልበም “ከዛ ሰፈር” የተሰኘውን እንዳወጣም የሚታወስ ነው።
እስከ አሁን ስሱ መረጃዎችን እየተከታተልን የምናጠፋ (ኢሬዝ) ቢሆንም እንኳን በኮምፒውተራችን እና በመረጃ ማጠራቀሚያ መዝገቦች ላይ የሚገኙ መረጃዎቻችን ወጥተው ሊታዩ የሚችሉባቸውን ጥቂት መንገዶች አይተናል። እነዚህን መረጃዎች በቋሚነት ለማንጻት/ዋይፕ(wipe) ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን መሣሪያዎችም አውቀናል። እነ
ዚህን መረጃዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚጠቀሙም ሆነ ለበካሮቹ፣ ጥቂት ቀላል የአጠቃቀም ምክሮችን እዚህ ላይ ማስታወስ እንችላልን፤ እነዚህ ነጥቦች ድራይቮቻችንን በአስተማማኝ እና በፍጥነት ለማጽዳት ይጠቅሙናል።
ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ “Amharic Speakers and the Question of Nationalities” በሚለው ‘ethiopianreview.com’ ላይ እ.ኤ.አ. በኤፕሪል 18፣1992 በታተመ አጭር ጥናታዊ መጣጥፋቸው “አማራ የሚኖሩት ብቻ ነበሩ አማራ የሚባሉት” ይላሉ፣ አማራ ሳይንትን የጠቀሱ በሚመስል መልኩ፡፡ ቀ
ጥለውም፣ “ባልታወቀ ምክንያት፣ የአማራዎቹ ቋንቋ ከአማራ ውጪ ተሰራጨ፡፡ በተለይም ጎንደር፣ ጎጃም፣ ላስታ እና ሰሜን ሸዋ (መንዝ፣ ተጉለትና ቡልጋ በመባል የሚታወቁት) እነዚህ አካባቢዎች አማርኛ ከመልመዳቸው በፊት ሌላ ቋንቋ ነበር የሚናገሩት” በማለት ብዙ ዝርዝር ሳይሰጡ ያልፋሉ፡፡ ከዚህ ውጪ በሰነድ ደረጃ፣ “በ12
74 ከግብጽ ካሊፋ የተላከ ደብዳቤ የኢትዮጵያን ዐጤ “የአማራ ንጉሥ” ይለዋል፤ በ1412 በአማርኛ የተጻፈ አንድ ታሪካዊ ጽሑፍ ደግሞ “የአማራ ጅር” ይላል፡፡” (ዶ/ር ፍስሐ) ከነዚህ ሰነዶች ውጪ ከ17ኛው ክፍለዘመን በፊት “አማራ” የሚለው ቃል እንዳልተጠቀሰ የዶ/ር ፍስሐ “የጥናት መዘክር” ይጠቅሳል፡፡ በአማርኛ ቋ
ንቋ እና በዛሬው የአማራ ሕዝብ መካከልም ቀጥተኛ አያያዥ መኖር አለመኖሩን ከዚህ የተሻለ ማስረጃ ማግኘት አልቻልኩም፡፡
“ዜናውን በከፊል እውነታ ያለው ነገር ግን የተጋነነ” ሲል አርበኞች ግንቦት7 በኢሳት በኩል አጣጥሎታል። ይልቁኑም ቦታና ስም ጠቅሶ ” ወያኔ ላይ ድል አገኘሁ” ብሏል። በተለያዩ ወቅቶችም በመቶዎች የሚቆጠሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ንቀናቄውን ከነሙሉ ትጥቃቸው መቀላቀላቸውን አውጇል። በ11.12.16 ኢሳት ንቅናቄውን
ጠቅሶ 46 የሚሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው መንግስትን መካዳቸውን የመሳሪያና የትጥቅ ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በተለያዩ ወቅቶች የተላለፉት ዜናዎች ግን በስልክ ድምጽ ከመደገፋቸው ውጪ የምስል ማጠናከሪያ አልቀረበባቸውም።
Ethiopia አስደንጋጭ ዜና ሜክሲኮ የሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ቢሮ 1ሜትር ስፋት ያለው 45 ክፍል መሬት...
#2ኛ፡ እኛ ተቃዋሚዎች ለሩብ ምዕተ ዓመታት ያህል ስናነባ የነበርነው ለዛሬው መመሰቃቀልና ለከፋ አደጋ ያዳረጉ አፋኝ ህጎች በሙሉ መሰረዝ/መሻሻል ብቻም ሳይሆን ቀደም ሲል በዚህ የተፈፀሙ ኢ-ፍትሐዊ የሆኑ ውሳኔዎች በድጋሚ እንዲታዩ፣ አሳታፊና ሁሉንም ባለድርሻዎችን ያቀፈ የሽግግር ሥርዓት እንዲቋቋም የሚጋበዝ ውጥንዎን
ከወዲሁ ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርጉ፤
መንግስት ከሼኽ ኑሩ ግድ ጋር በተያያዘ ለሳምንታት የዘለቀ ከፍተኛ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ሲያካሄድ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን በዚህ ዘመቻ ኢሕአዴግ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎችን ጨምሮ በርካታ የመንግስት ተቋማት መግለጫ በማውጣት ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት ተሞክሯል፡፡ በተጨማሪም በበርካታ የገጠር ከተሞች በተሌም በአማራ ክልልና
ደቡብ ወሎ ‹‹ሕዝቡ የሼኽ ኑሩን ግድያ እንዲቃወም›› በሚል የግዳጅ ሰልፍ እንዲወጣ ከመደረጉም በላይ ‹‹ግድያውን የፈጸሙት ሙስሊሞች ናቸው›› በሚል ‹‹መንግስት እርምጃ ይውሰድ!›› የሚል መልእክቶች በተከታታይ በመንግስት ሚዲያዎች ሲያሰራጭ ነበር፡፡ ሆኖም ከሼኽ ኑሩ ግድያ ጋር በተያያዘ ሙስሊሙ ኅብረተሰብ ምንም ን
ክኪ እንደሌለውና ሙስሊሙ ኅብረተሰብ የሚያደርገው ተቃውሞ ፈጽሞ ይህን መሰል ጸየፍ ድርጊቶችን የሚስተናግድበት መርህ እንደሌለው በማስረገጥ፤ በዋነኝነትም የእንቅስቃሴው መርህ የሆነው ‹‹የምንሞትለት እንጂ የምንገድልበት አላማ የለንም›› መፈክር ተደጋግሞ ተጠቅሷል፡፡ ሙስሊሙ ህብረተሰብም በሃይል እርምጃዎች የማያምንና የ
ሚሰነዘርበትን ዱላ በጸጋ ከመቀበል ውጪም አጸፋ የሰጠበት አጋጣሚ እንደሌለ በአስረጂነት ቀርቧል፡፡
Next Post “​ማን ምን እየሰራ ነው?” ኢህአዴግ፥ ኦህዴድ፥ ጠ/ሚኒስትሩ፥ ህወሓትና ብአዴን
ይህን ሁሉ የተረኩልህ እስከ ስምንት ዓመቴ የነበረውን ታሪኬን ነው:
በአሁኑ ወቅትም በ22 ማዞሪያ ባለ 4 ፎቅ ህንፃ በመሠራት ላይ ይገኛል
« ለብርቱካን አካሉ ህክምና ርብርቡ ቀጥሏል የ17ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች 44 ሺህ ይሆናሉ »
አል-ኢስላም፤ በአገሪቱ ኃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አጀንዳቸውን ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች /ኃይሎች እንዳሉ አልፎ አልፎም ቢሆን ሲደመጥ ይሰማል፡፡ በዚህ ረገድ አስተያየትዎ ምንድን ነው?
የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች መሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት ቤጅንግ ላይ በሚካሄደው የቻይናና አፍሪካ ጉባዔ ላይ ሲሳተፉ የብዙ ሚሊዮንና የብዙ ቢሊዮን ዶላር ውሎች እንደሚፈራረሙ ተገልጿል።
ዮናስ ከባሕሩ ከወጣ በኋላ ይሖዋ ወደ ነነዌ እንዲሄድ በድጋሚ አዘዘው። በዚህ ጊዜ ግን ዮናስ የተባለውን አደረገ። ወደ ነነዌ ሄዶ እነዚያን ክፉ ሰዎች ‘ነነዌ በ40 ቀን ውስጥ ትጠፋለች’ አላቸው። ከዚያም አንድ ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ፤ የነነዌ ሰዎች የዮናስን መልእክት ሰምተው ክፉ ነገር መሥራት አቆሙ። የነነዌ ንጉ
ሥ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፦ ‘ወደ አምላክ ጸልዩ፤ ንስሐም ግቡ። ምናልባት ምሕረት ያደርግልን ይሆናል።’ ይሖዋ የነነዌ ሰዎች ንስሐ መግባታቸውን ሲያይ ነነዌን ሳያጠፋት ቀረ።
አንድ ክብደቱን ለመቀነስ የሚፈልግ ሰው የአኗኗር ዘይቤውን መቀየር አለበት፡፡ ይኸውም የሰውነቱን ስብ ለማቃጠል የአመጋገብ ሁኔታውንና የሚመገበውን የምግብ አይነት መቀየርና አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ አለበት፡፡
ቅድስቲቱ ከተማ - አማርኛ - የ 85 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም። የአዘጋጁ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው። ይዘቱ እስካልተለወጠ ድረስ ኮፒ ማድረግና ማሰራጨት የተፈቀደ ነው።
2. ከእድሜ የህክምና ማስረጃ ጋር በተያያዘ የህክምና ባለሙያዎች ከዚህ እስከዚህ የሚል ማለትም ከ16-18 ወይም ከ17-18 ዕድሜ የሚል ማስረጃ ስለሚሰጡ የተጋቢዋ ወላጆችና አግቢዋ18 ዓመት ያልሞላትን ልጅ 18 ዓመት ሞልቷታል በማለት ጋብቻው እንዲፈጸም ያደርጋሉ፡፡ ፍርድ ቤቶችም ለሴት ህጻናቱ የተሻለ ጥቅም ከመወገን
ይልቅ እንዲህ ዓይነቱን ማስረጃ ስለሚቀበሉ ጋብቻውን በፍትሐብሔር ከሶ ለማስፈረስና በወንጀል ለመክሰስ አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ይህም ሁኔታ ያለ እድሜ ጋብቻን ለማስቆም የሚደረገውን ጥረት በማደናቀፍ ላይ ይገኛል፡፡
ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች
« ኢትዮጵያ ከአፍሪቃ ከሚጎበኙ ሃገራት 17 ኛ ደረጃ ነበረች፤ በቅርቡ «Lonely Planet» ባወጣዉ መረጃ መሰረት ከአፍሪቃ ሃገራት በጣም ከሚጎበኙ ሃገራት መካከል አምስተኛ ደረጃን ይዛለች። የሚዳሰሱ ቅርሶችን በተመለከተ ወደ ዘጠኝ አስመዝግበናል፤ ጊዜያዊ መዝገብ ዉስጥ የገቡም አሉን፤ እንደገና ደግሞ የማይዳሰሱ
ቅርሶች በሚል ያስመዘገብናቸዉም አሉን። እና ቅርሶችን ለዓለም አቀፍ ቅርስነት በማስመዝገብ አንጻር ፤ አንደኛ ነን ብለን ነዉ የምንወስደዉ። በቱሪስት ፍሰት ግን ያለን ደረጃ
ከማዕድን ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር፣ ከትራንስፖርት ሚኒስቴርና ከኢትዮጵ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን የተውጣጡ ከፍተኛ የመንግስት አካላት በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ታባሌ ዞን በዳሎል ወረዳ ፖታሽየም ለማምረት የተሰማሩ ኩባንያዎች የስራ እንቅስቃሴ መጋቢት 4/2008 ዓ.ም ጎብኝተዋል፡፡ Read More
በጁን 2010 አንድ ጥያቄ አንስቼ ነበር፦ “የኢትዮጵያን ምሁራን ምን በላቸው የት ገቡ?” የሚል። በዚያን ወቅት መልስ አላገኘሁም ነበር። አሁንም ምላሽ ባላገኝም ቀድሞም ሆነ አሁንም፤ ጉልህ በሆነው ከሕዝባዊ መድረኩ መጥፋታቸው ለረጅም ጊዜ ግራ ተጋብቻለሁ። ድርጊታቸው የጥንቱን “የግሪክ ፈላስፋ ዲዎጋንን፤ በጠራራ ጸሃ
ይ ፋኖስ ይዞ ታማኝ ሰው ፍለጋ” በአቴንስ ጎዳናዎች ላይ የወጣውን አስታወሰኝ። ልክ እንደዲዎጋን፤ ዓለም አቀፎቹን የምእራቡን የምሁራን አምባ፤ የስነጥበብን የሳይንስ ሙያ ሰፈሮችን ገዳም መሰል መሸሸጊያዎችን፤ ችቦ በመያዝ የኢትዮጵያን ምሁራን በየጉዳንጉዱ ሁሉ መፈለግ ያስፈልግ ይሆናል። ” ሆኖም የትም ቢዳከር አልተገኙ
ም። ምናልባትም በማያሳይ ልዩ መጠቅለያ ተጀቧቡነው ተሰውረው ይሆን?
•አቶ ስዬ የሚሉን የባሩድ ጭስ ሰማዩን እስካልሸፈነ ድረስ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ዜጎችን መረሸን ከሰላም ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። ገዳዮቹም ሰላማዊ ገዳዮች ሟቾቹም ሰላማዊ ሟቾች ናቸው።
“…ፊንፊኔ አካባቢ 10 ኪ ሜ ርዝመት ያለው መሬት … ተሰጥቶአቸው ቤትና ቤተክርስቲያን ሰርተው ይኖሩ ነበር። … ይህ ሁኔታ አዲስ አበባ በጣሊያን ዜጎች የተቆረቆረች ከተማ ብለው እንዲኮሩባት ምክንያት ሆኖአቸው ነበረ:
ዓለምአቀፋዊ ዜናዎች - ሩሲያ እና ቻይና የፀጥታው ምክር ቤት በሶሪያ መንግስት ላይ የጣለውን አዲስ ማዕቀብ ተቃወሙ 1727
ለማንኛውም የቻይና ስኬት እጅግ ከፍተኛ ነው። አገሪቱ ውድድሩ ከተጀመረ ከ 1926 ወዲህ በሴቶችና በውንዶች በአጠቃላይ 36 ወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸንፋለች። ሁለቱም ቡድኖች፤ ማለት ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ ዘንድሮ ወደ ለንደን ኦሎምፒክ የሚጓዙት ድላቸውን ለመድገም ነው። ከአራት ዓመት በፊት በቤይጂንግ ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳ
ሊያ አሸናፊዎች እንደነበሩ ያታወሳል።
የአንድ ካህን ዋና ዓላማውና ተግባሩ የወንጌል ገበሬ ሆኖ መንግስተ እግዚአብሔርን ለመስበክ መሰለፍ ነው፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መርሖች ቀዳሚና ቋሚ መርሕ አድርጎ መንቀሳቀስ፣ አስፈላጊ ይሆናል፡፡
ዩኒሴፍ እንደሚለው በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የሚወለዱ ህፃናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን ከሚወለዱ 386 ሺህ ህፃናት 12 በመቶውን ድርሻ ይይዛሉ።
አነበበ እዚህ የእኔ ግምገማ ተጨማሪ ለመረዳት ወደ
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » Profile for Barich011
ምክክሩ በኢትዬጵያና እና በአውሮፓ ህብረት መካከል እ.ኤ.አ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የተፈረመው የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት አካል ነው፡፡
“ቃል ሜሞሪ” የማስታወስ ጥበብና ሁለንተናዊ የአዕምሮ እድገት ስልጠና ማዕከል፤ በማስታወስና ሂሳብን በአዕምሮ ብቻ ካልኩሌተር ፈጥሮ የማስላት ስልጠና ሲያወዳድራቸው የነበሩ ተማሪዎችን ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማንዴላ አዳራሽ የመጨረሻዎቹን 200 አሸናፊ ተማሪዎች ይፋ ያደርጋል፡፡ እስከ ዛሬ ሲወዳደሩ የነበሩት ከ4
8 ት/ቤቶች የተውጣጡና እድሜያቸው…
አንድ ትልቅ የመንግስት ባለስልጣን አፍቅሬ ግራ ገብቶኛል መላ በሉኝ?
አብዛኛውን ጊዜ የዚህ ችግር ዋንኛው መንስኤ ተብሎ የሚታሰበው የበቂ ግብዓቶች አለመመደብ ማለትም ለሴት ልጆች ትምህርት በቂ የገንዘብ ድጋፍ አለማድረግ ነው የሚል ነው፡፡ የዚህ አስተሳሰብ አቀንቃኞችም ሴት ልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል እንዲችሉ፣ዩኒፎርምና ሌሎች ቁሳቁሶችን የሚገዙበት የገንዘብ ድጋፍ ቢደረግላቸው
፤ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱም ሆነ ከትምህርት ቤት ሲመለሱ ወሲባዊ ጥቃት ይደርስባቸዋል ብለው ወላጆቻቸው እንዳይሰጉ ተጋላጭነታቸውን የሚቀንስ የመጓጓዣ ዘዴ ቢመቻችላቸው፤በወር አበባ ወቅት ከትምህርት ቤት እንዳይቀሩ፣ በትምህርታቸውም ወደ ኋላ ቀርተው ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ፤ በቂ መጸዳጃ ቤቶች በትምህርት ቤት ቅጥር