text
stringlengths 0
200
|
|---|
ኖረ ይሁን የሚታወቅ ነገር የለም። የቅዱስ ጊዮርጊስ ህዝባዊነት አሁን አይታይም። “በባለሃብቶች” እጅ ወደቀ ቢባልም ” የእኔ” የሚለው ነገር ይኑረው አይኑረው የሚታወቅ ጉዳይ እንደሌለ ግን ብዙዎች ያጉረመርማሉ። ይህንን ጉዳይ ጠንቀቀው የሚያውቁትና ገላልጠው ሊያስረዱ የሚችሉት በአንድ ወቅት የቅዱስ ጊዮርጊስ ባለቤት ነ
|
ን ብለው እንደተነሱ አፋቸውን እንዲዘጉ የተደረጉት የፒያሳ ሰዎችና የክለቡ አፍቃሪዎች በመሆናቸው የተገለሉት ብቻ ናቸው።
|
ለእዚህም ዶክተር አብይ አህመድ ህገ-መንግስቱን በትክክለኛው መንግድ መተግበራቸውና የህዝብን ፍላጎት መሰረት አድርገው በመስራታቸው መሆኑን የምክር ቤቱ አባላት ተናግረዋል።
|
ሸዋ ተጉለትና ቡልጋ ፦ ደብረብርሃን በታህሳስ 16. 17 ቀን 1970 ዓ.ም. በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
|
አርቲስትዋ በቤተ-መንግስት ደብተር እንጂ ድማሚት ይዛ እንዳልገባች እርግጥ ነው። አስቴር ከሌሎች አርቲስቶች የተለየ ሃሳብ እንዳለትም ይታወቃል። የተለየ ሃሳብ ያለው ዜጋ ደግሞ አይደመርም የሚል ደንብ አልወጣም። የአርቲስትዋ ሃሳብ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ራዕይ ጋር የሚጻረርም አይደለም።
|
በአንድ ወገን እጅግ በእርጋታ የሚወያዩ ወጣቶች በብዛት በስራና በማህበራዊ ጉዳዮቻቸው በካፌዎች፣ የፑል መጫዎቻዎች የውጭ ስፖርት መከታተያ አዳራሾች በተገኸሁባቸው ስፍራዎች ካስተዋልኳቸው ጥቂት ስፍራዎች ናቸው፡፡ከዚህ በተለየ መልኩ አላስፈላጊ መልእክት እንዳያስተላልፍ በጥንቃቄ ስማቸው በማልጠቅሳቸው አዝማሪ ቤቶች ደግሞ
|
በዚያ ሳምንት የነበረው ሁኔታ የተለየ ነበር፡፡ በነዚህ የአዝማሪ ቤቶች የተገኘ ሰው በማግስቱ ይሀ አገር ይቀጥል ይሆን ብሎ እስኪጠራጠር ድረስ ተደናቁሮ እንዲወጣ የሚያደርጉ ግጥሞች ከሁሉም ጫፎች ይዘንባሉ፡፡ እንዲሁ የባህል ጨዋታ አምሮት የገባ ሰው ሁሉ ሳያይፈልገው ያጨበጭባል፡፡ ከፋዩ የማይታወቅ መጠጥ ይቀርባል፡፡
|
ወጣቶች እየተበራከቱ ይሄዳሉ፡፡ ይህ ሁኔታ አዳማም አዲስ አበባም የመጠንና የቅኝት ለውጥ ካልሆነ በቀር ተመሳሳይ የመረጃ ፍስት ያለ በሚመስል መልኩ በተገኘሁባቸው አብዛኛዎቹ አዝማሪ ቤቶች ግጥሞቹ ይፈሳሉ፡፡ህዝብ እንደ ህዝብ ይሰደባል፡፡ባለስልጣን ይብጠለጠላል፡፡ አንዳንዱም በቅኔ ይወደሳል፡፡ እንደዚህ አይነት አጀንዳ
|
በሌላቸው አዝማሪ ቤቶች ዶላር አይመነዘርም፡፡ ሽልማት እምብዛም ነበር፡፡በጥቅሉ ሞቅ ያለ ገበያ አልነበራቸውም፡፡ አስቀድመው የተፈረጁም ይመስላሉ፡፡
|
ውድ ወንድማችን ጽሁፍክ ሳነበው በጣም የሚያዛዝን ነው እውንት አንተ ነክ የጻፍከው? ልታስተላልፈው የፈለከው ምን እንደሆነ እንኳን አልተረዳከውም በጣም ይገርማል፡፡ ሃይማኖት ከፖለቲካ ጋር ምን ያገናኛዋል እስካሁንም የምናያቸው ስተቶች አንድ ከማይሆን ጋር አንድ ለመሆን ስናስብ ነው ስለሞትንለት ክርስቶስ መስበክ ሲገባን
|
ስለመድራዊ መንግስት መስበክ ምን ማለት ነው? ዳኒ ሃይማኖተኛ ከሆንክ ሃይማኖተኛ ፖለቲከኛ ከሆን እንደዚሁ የምታስተላል ፈውን ጽሁፍ በጣም ብዙ ሰው የሚያነበው ስለሆነ ለጽሁፍህ በጣም ብትጠነቀቅ ጥሩነው ፡፡
|
እንደሚታወቀው ለብስክሌት ስፖርት የሚያስፈል ጉት ግብአቶች በጣም ውድ ናቸው፡፡ ግብዓቶቹን እንደ ጠረጴዛ ቴኒስ፣ አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ ስፖርቶች በቀላል ገንዘብ አሟልተህ ለማቋቋም አስቸጋሪ ነው። ክለቦችን ለማብዛት በሚደረገው ጥረት ላይ የብስክሌት ዋጋ ውድ መሆን እንቅፋት ሆኖብናል። በዚህም የተነሳ ተቋማትን በማሳመ
|
ን ወደ ስፖርቱ እንዲገቡ ለማድረግ አዳጋች ሆኗል። ህብረተሰቡና አንዳንድ ተቋማት ለስፖርቱ አነስተኛ ግንዛቤ መያዛቸው እርምጃችንን አስቸጋሪ አድርጎብናል። አንዳንድ ድርጀቶችን ስናናግር እንደ እግር ኳስና አትሌቲክስ መልስ አይሰጡንም ።
|
ድምፃዊ ኃብተሚካኤል ደምሴ ባጋጠመው የመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
|
1868 በስኮትላንድ ጄምስ McCosh 11 ኛ ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጡ.
|
መ/ቤታቸው ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ የደሕንነት ኃላፊ ተናገሩ
|
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከፀደቀ በኋላ የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ሐሙስ ሚያዝያ 29 ቀን 2010 ዓ.ም. ሲጀምር፣ በኮማንድ ፖስት ማዕከል እንደማይወሰን አስታወቀ፡፡
|
(ይሄም አሪፍ ነው፡፡ በተለይ ለከፍተኛ ደሞዝ ተከፋዮች፤ ከአርሶ አደሩስ?)
|
ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
|
ቤዛው በአምላክ መንግሥት አገዛዝ ሥር ለሰው ዘር ምን በረከቶች ያስገኛል?
|
7 - የአላህ መልዕክተኛ ሙሀመድ /ሰ.ዐ.ወ./
|
እይታዎ ሲቀየር የእኔ አውሮፕላን ይሽከረከራል. ምን ማድረግ ነው የሚገባኝ ? (FSX) - ሪቻ
|
ወጣት ቅድሚያ ስምዎ. ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ቪድዮ ማውረድ
|
ትንሽ ከፊት ሲሆን አገር ያሳንሳል፡፡ (ፋሲል ደሞዜ)
|
1. ደርግ እንደ ፖለቲካ ተቋም እና ስርዓት
|
ቆረጠ _ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዓለም አቀፍ ርዕሶች WebSite.WS _ GVMG - ዓለም አቀፍ በቅብብሎሽ ገበያ ቡድን
|
5. ጽ/ቤቱ አንዱ የሚስትቡሽ መኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
|
እና እንዲህ ያሉትን እና መሰል ጉዳዬጭን ሳስተውል ዛሬም ቢሆን ተነስ፣ ታጠቅ፣ ተሰለፍ የሚሉን የቀድሞ ኢህአፓዎች ለራሳቸው ግን “ፖለቲካንና ኮረንቲን በሩቁ” ከሚለው ያረጀ መፈክራቸው የተላቀቁ አልመሰለኝም፡፡
|
« የቀድሞ ፌደራል ወኪል፦ “እነ ማይክል (ሚካኤል) ጃክሰን በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲ ነው የሚገደሉት”
|
ዐማራው ያላናዳች ሕግ ባይ፣ ከመተከል፣ ከቤንሻንጉል፣ ከአሶሳ፣ ከኢሉባቡር፣ ከወለጋ፣ ከአርሲ፣ ከሐረርጌ፣ ከባሌ፣
|
ባለፈዉ ወር መጨረሻ እንግሊዝ በኢትጵያ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት እንዲሁም ንግድና ኢንቨስመንትን ለማሻሻል የሚውል 6.3 ቢሊየን ብር ድጋፍ ማድረጓ ይታወሳል፡፡
|
ጥቅምት 2 ቀን 2004 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክሪያሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ከፓርቲዎች ህብረት ወደ ግንባርነት መሸጋገሩን አስታወቀ፡፡ ወደ ግንባርነት መሸጋገሩ የበለጠ የተጠናከረ ሰላማዊ እና ዴሞክሪያሲያዊ ትግል ለማካሄድ እንደሚረዳው ገልፆ ነበር – ግንባሩ፡፡ በወቅቱ ዶ/ር መራራ ጉዲና ወደ ግንባር
|
ነት የተሸጋገርነው ግንባርን በግንባር ለመግጠም ነው የምትል ንግግር ጣል አድርገው ነበር፡፡
|
26፤ በማደሪያውና በመሠዊያው ዙሪያ ያለው የአደባባዩ መጋረጆች፥ የአደባባዩም ደጃፍ መጋረጃ፥ ለማገልገሉም ያሉት ገመዶች ሁሉ ይሆናል።
|
በገፅ አንድ ላይ ደግሞ የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
|
ዶ/ር ኃይሉ ሰይፉ - የፊዚዮቴራፒ ሐኪም በተለምዶ የዲስክ መንሸራተት ተብሎ የሚጠራው የአጥንት ህመም ብዙም ትኩረት ካልተሰጣቸው የአጥንት ህመሞች መካከል አንዱ ነው። ይህን ችግር በተመለከተ ባለሞያ አነጋግረናል። ባለሞያው ዶክተር ኃይሉ ሰይፉ ይባላሉ።...
|
ትውልደ ኤርትራዋ አርያም መሐመድ ዛሬ የአሥር ዓመት ዕድሜው ላይ የሚገኘው፤ ጃራማያ ከቀድሞ ሚስቱ ያፈራው ኤርምያስ እናት ሆናለች። አባቱ ጃራማያና አርያም ከተጋቡ ጊዜ አንስቶም “እማማ” እያለ ነው ኤርምያስ የሚጠራት። አሁን አጠገባቸው ቆሟል። አርያም ደግሞ በሙስሊም ቤተሰብ ውስጥ ተወልዳ በእሥልምና ነው ያደገችው።
|
‹እይውልህ ልጄ› አለች እናቱ ድምጽዋ ሆድዋ ውስጥ ገብቶ ሊጠፋ እየደረሰ፡፡ ‹‹ያች የምትወድህና የምትወዳት አክስትህ በድንገት ትናንት ማታ ዐረፈች›› አለችው፡፡
|
በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የአባይ ጮመን ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች
|
ቅዱስ-ሃብት በላቸው በምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት የነበራቸው ታላቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርሲያን ሊቅና የቀድሞ የነበሩት የአዲስ አበባዋ የማሕደረ-ስብሃት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መልዓከ ስብሃት የማነ ብርሃን ስዮም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዪ። አለቃ የማነ ብርሃን ስዩም ያረ
|
ፉት ባለፈው ረቡዕ የካቲት 28 ሲሆን ሃሙስ የስርዓተ ቀብራቸውም አርብ የካቲት 30 ቀን 2010 ዓ.ም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው […]
|
ምክር ቤቱ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን መስከረም 25 ቀን 2ዐ1ዐ ዓ.ም ያካሂዳል – AACCSA
|
«የምዕራብ ንጉሥ እናት» የሸክላ ቅርስ፣ 200 ዓ.ም ግድም ተሠራ
|
Ø የወያኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያ ደሣለኝ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሰባት ከመቶ ያድጋል ሲል አማካሪው አርከበ እቁባይ ደግም 11 ከመቶ ያድጋል ብሏል። የወያኔ የጡት አባት የሆነው ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት IMF ደግሞ የወያኔን የኢኮኖሚ እድገት ወደ 4.5 ከመቶ ያወርደዋል። የገንዝብ ድርጅቱ የወያኔ የኢኦኖሚ እ
|
ድገት ያስቆለቆለው በኢትዮጵያ ባለው ድርቅና ረሃብ በዓለም አቀፉ የገበያ ዋጋ መቀነስ ነው ይበሉ እንጅ የወያኔ ኢኮኖሚ ወትሮም ቢሆን የፕሮፓጋንዳ እድገት እንጅ በተጨባጭ በሕዝብ ጥቅምና ኑሮ ላይ ያመጣው ለውጥ አለመኖሩ የተረጋገጠ ነው። ቀድሞም ቢሆን ደካማ የነበረው ኢኮኖሚ ዛሬ በድርቅና ረሃብ፣እንዲሁም በዓለም አቀፉ
|
ገበያ መቀነስ ምክንያት ቀንሷል ተብሏል። ወያኔ በፕሮፓጋንዳ በሚያስፋፋው ዕድገት ስም ከ17 ቢሊዮን ዶላር በላይ በአገሪቱ ስም መበደሩና የአገሪቱ ኢኮኖሚ ሊሸከምው የማይችል ብድር መውሰዱ የኢኮኖሚው ባዶነት የሚያሳይ መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
|
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የተለያዩ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ተካሂደዋል።
|
ከዚህ በታች በፎቶው የሚታየው ኻሊፋ ሓይዳራ ከተገደሉት ማሃል አንዱ ነው።
|
አሁንም የቍጣው ጽናት ከእኛ እንዲመለስ ከእስራኤል አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳን አደርግ ዘንድ በልቤ አስቤአለሁ።
|
የመን የተሻለ የስራ እድል እና የኑሮ ሁኔታ ፍለጋ ወደ ሳኡዲ አረቢያ እና ወደ ሌሎች የመካከለኛው ምስራቅ አገራት ለመጓዝ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች መሸጋገሪያ ነች። በህገ ወጥ የሰዎች አሸጋጋሪዎች አማካኝነት ከጅቡቲ ተነስተው የቀይ ባህርን በጀልባ በማቋረጥ የመን የሚገቡት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ብዙ ጊዜ ሃሳባቸው አ
|
ይሳካም። ከጥቂት ወራት በፊት 70 የምስራቅ አፍሪቃ አብዛኞቹ ደግሞ ከኢትዮጵያ የሆኑ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ ከየመን አልማካ የወደብ ከተማ አቅራቢያ መስጠሟ ይታወሳል። መታገት፤አካላዊ ስቃይ እና መከራ የመንን አቋርጠው መካከለኛው ምስራቅ አገራት ለመድረስ ያለሙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አጣ ፈንታ ነው። በየመን ለረጅ
|
ም ጊዜ የኖሩ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ስራ በአሁኑ ቀውስ መስተጓጎሉን ግሩም ተ/ሐይማኖት ተናግሯል።
|
ወለከ ፡ ይትፌነው ፡ ጸሎት ፡ በኢየሩሳሌም ።
|
የሻዕቢያ �መዝሙር� ወደ አል-ሸባብ ሰዎች...for more
|
“... የመጽሐፉ ጠርዝ ቀኝ እጄን እንደመዘነ አጠፍቁት። በጅምር።” የሚለውንም ለመረዳት ብዙ ጊዜ ፈጅቶብኛል፣ ለዚያውም ግብቶኝ ከሆነ እድለኛ ነኝ። ሲመስለኝ “ጣቶቼ ለንባብ ገጾቹን መግለጡን ስላልገፉበት (ቃላት በመደጋገማቸው ምክንያት?)፣ ገጾቹን የማልገልጥበት እጄ ሚዛኑን መጠበቅ ስላቃተው፣ መጽሐፉ አዘነበለብኝ .
|
..?” ማለት ይሆን? የመጽሐፉ ክብደት እጅዎ ላይ አረፈ? ወይስ የእጅዎ ክብደት መጽሐፍዎ ላይ? አልታዬ እባክዎ ይንገሩን፤ በግራ እጅዎ ነው ወይስ በቀኝ እጅዎ ገጹን እየገለጡት የነበረው? በአውራ ጣትዎ ነበር? ወይስ በቀለበት ጣትዎ?... ተሆነ አይቀር ይንገሩን እንጂ! ... ይኼን ያህል “መራቀቅ” ያስፈልግ ነበር?
|
እውነት ለመናገር ቋንቋ የሞተበት ዓ/ነገር ነው።
|
አንድም አልተማረከም፡፡ ዘማቹ ይፋቀራል፡፡ ይከባበራል፡፡ ጓደኛህ ቢሞት እንኳ ሬሳውን ጥለህ አትሄድም፡፡ ሬሳ እንኳ አልተማረከብንም፡፡ አመት ከሰባት ወር እዚያ ቆይቻለሁ፡፡ ጦርነቱም የቆመው እዚያ እያለን ነው፡፡ ከዚያም በኋላ በየቀጠናው ጥበቃ እናደርግ ነበር፡፡
|
የተነሣውን ክርስቶስ በሕይወታችን ማየት የምንችለው በአናኗራችን እርሱን መፈለግ ምርጫችን ስናደርግ ነው፤ እርሱን ሊጋርዱን፣ ክርስቶስን ሳይሆን ሌሎች ነገሮችን ብቻ እንድንሻ የሚያደርጉን ነገሮች ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ። ነገር ግን በሁሉም ሁኔታዎችና ጊዜ እርሱን ከፈለግን እርሱን ማግኘት እንችላለን፤ እርሱ ለሚፈልጉት ሁሌም
|
የሚገኝ አምላክ ነው።
|
ለአቶ መለስ ቀብር ከፍተኛ እንክብካቤ ይደረግለታል፡፡ ቀን ላይ የዋሉ ሁለት የሰራዊት አባላት አሉ፡፡ መቼም ማታም ላይ ይቀየራሉ ማለት ነውና ሁለትና ከዚያ በላይ ጠባቂዎች ሊመደቡ ነው፡፡ በ6 ሰዓት ከሆነ የሚቀያየሩት ደግሞ ቢያነስ ከ10 በላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ያስፈልጋሉ፡፡ አትክልት የሚያጠጣ፣ ጽዳት የሚያ
|
ጸዳና እነዚህን ሁሉ የሚያዝ አካል ያስፈልጋል፡፡ ሌሎች የቀብሩ ተቀጣሪዎችም ይኖራሉ፡፡ ያ ‹‹ቤተ ክርስቲያን (ቀብር)›› ከ10 እስከ 20 ሰው ሰራተኛ አለው ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ቀበሌዎች 10 ፖሊስ የላቸውም፡፡ አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች 20 ሰራተኛ የላቸውም፡፡ ሌሎች ተቋማትን እንዲሁ! ቤተ ክርስ
|
ቲያኗ ራሷ ይህን ያህል ቋሚ ሰራተኛ ይኑራት አይኑራት እርግጠኛ አይደለሁም፡፡
|
3. ወደ ምሥራቅ ቁጥቋጦዎች (ወደ ሴንትሪን, ሉክራት, ባትሮን)
|
ይህን ስናደርግም ብቻ ነው በአሁኑ ጊዜ እየተፈጸመ ያለውን ፤ ማለትም፣ የስለላ አገልግሎት ሠራተኞች፤ በውጭ ሃገራት እየሰለሉና መረጃዎችን እየሰበሰቡ ከሌሎች የስለላ ድርጅቶች ጋር ሰነዶች የሚለዋወጡበትን ድርጊት መግታት የምንችለው። ይህ ግልጽ ሆኖ መቅረብ አለበት። የስለላ ድርጅቶች፤ ህጉ በሚፈቅድላቸው ዘርፍ ብቻ እን
|
ዲያተኩሩ የምናደርጋቸው እናው ነን። የሰዎችን ሰብአዊ መብት፤ ሐሳብ የመለዋወጥ መብት እንዲያከብሩ የምናስተምራቸውም እኛው ነን።»
|
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ዘላለም (፫x)
|
"ከታሪክ እና ከህዝብ ጋር የተጣላ ገዢ ለእያንዳንዷ ጥፋት ተጠያቂ ነው ጣቶች ሁሉ ወደሱ ይቀሰራሉ!!"""
|
ለሁሉም ህጉን ማወቁና ያለውን ሁኔታ በቅርብ መከታተል ይጠቅማል። የምንሰጣቸው አስተያየት፥ልንወስድ ያሰብናቸው እርምጃዎችና ውሳኔዎች፥እንዲሁም የምናደርጋቸው ጸሎቶች በዕውቀት ቢሆኑ የተሻለ ይሆናል።
|
ይህ በዚኽ እንዳለ፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ጵጵስና ምርጫ አፈጻጸም የወጣውን መመዘኛ አሟልተው በመገኘታቸው ኅዳር 4 ቀን 1987 ዓ.ም. “ጳጳስ ዘኢሉባቦር” ተብለው በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ አንብሮተ እድ ተሾሙ፡፡
|
ተጠቃሚው ሕብረተሰብ በፕሮጀክት ጥናት ፣ እቅድ ፣ክንውን፣ ክትትልና ግምገማ እንዲሳተፉ ይደረጋሉ፡፡
|
ከዚህ ቀደም በዕርዳታ መስጠትና መቀበል ላይ በዋነኝነት አተኩሮ ሲካሄድ የነበረው የሃገራቱ ግንኙነት በዚህ ወቅት ደግሞ ምጣኔ ሃብታዊ ትብብርን ለማሳደግ አልሞ እየተከናወነ ይገኛል።
|
አንጀሎ ከመሰላሉ ወረደ፡፡ ከሰውየው አጠገብ ቆሞ ስራውን አስተዋለና፤ “ልክ ነህ” በሚል ስሜት እራሱን እየነቀነቀ፣ መሰላሉ ላይ ተንጠለጠለ፡፡ ስራውን ሲጨርስ ተመልሶ ወረደና …
|
በሩሲያ ውስጥ በ 10 FIFA የዓለም ዋንጫ ውስጥ በትክክል የሚፈጸሙ 2018 ነገሮች
|
3 ላይ «ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፣ የሴትም ራስ ወንድ፣ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደሆነ ልታውቁ እወዳለሁ» ብሎ ሴትን በደረጃ ከወንዱ አውርዶ ያስቀምጣታል፡፡ አልፎም ለሴት ልጅ የፀጉር አቆራረጥ ህግ ያፀድቃል። ሴትም ለወንድ ሲባል የተፈጠረች እንደሆነ በግልፅ እና በጉልህ ይናገራል። ሚስቶች የባሎ
|
ቻቸው ባሪያ እንደሆኑ እና ያለምንም ማመንታት ለባሎቻቸው እንዲገዙ ደንግጓል (ኤፌሶን 5:
|
(ኢ.ኤም.ኤፍ) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የአገር ቤት እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው በወንዶች የተደፈረችው እና ህይወቷ ያለፈው የሃና ላላንጎ ጉዳይ ነው:
|
ከ83 ሚሊዮን ብር በላይ የዘረፉትን ባለስልጣን ያጋለጡት አቶ ተስፋዬ ኢሬሣ፤ እስካሁን በተሰወሩ ባለ ግዜዎች ተገድለዋል። አቶ ተስፋዬ ከመገደላቸው በፊት ለጸረ-ሙስና ኮሚሽን የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ከኮሚሽነሩ አሊ ሱሌማን ጋር ቀጠሮ ይዘው ነበር።ገዳዮቹ እኝህን ባለ ሃቅ፣ አሊ ሱሌማን ጋር እንኳን እንዲነጋገሩ
|
እድል አልሰጧቸውም። የምህዳር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁም፣ በመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ የነበረውን የገንዘብና የንብረት ሙስና የሚያጋልጥ ዜና በመስራቱ በከባድ የስም ማጥፋት ተወንጅሎ እስር ቤት ተወርውሯል።… አያሌ ጌታቸው ወርቁዎች፣ ብዙ ሳይታወቁ የተገደሉ ተስፋዬዎች አሉ።
|
“በዚህ ዓመትም እርግጥ የተሃድሶው መስክና የኤነርጂው ዘርፍ ታላቅ ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዮች መካከል ናቸው። የሃኖቨሩ ትዕይንት በኤነርጂ ጉዳይ በሚያደርገው ጠንካራ ትኩረት የተነሣ በዓለም ላይ በዚሁ የቴክኖሎጂ መስክ ታላቁ ትዕይንት መሆኑ የሚታወቅ ነው”
|
-በገዥው ፓርቲ ቀንደኛ ደጋፊነቱ የሚታወቀው አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በ አስገድዶ መድፈር ሙከራ ወንጀል ክስ እንደቀረበበት አዲስ አድማስ ዘገበ።
|
10_28_ሁሉንም የምንሰበስባቸውን ከዚያም ለእነዚያ ለአጋሩት እናንተም ተጋሪዎችሁም
|
← ፓትርያርኩ 100 ሺህ ብር ይከፈለኝ ሲሉ ካሳ የጠየቁበት ክስ ገና ውሳኔ አላገኘም
|
20፤ እርስዋም። ሁሉን የሚችል አምላክ አስመርሮኛልና ማራ በሉኝ እንጂ ኑኃሚን አትበሉኝ።
|
አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ ምንም አይነት ምልክት የሌለበት ሰንደቅ ዓላማችን የታሪካዊ ማንነታችን ህያው ምስክር ነው !
|
[18 ኖቬምበር, 2018] አለም አብዮተኞችን አያገኝም, እና ሊገኙ የሚችሉትም እጅግ በጣም የተጨቆኑ በሚሰነዝሩት ድህነት ትግል ውስጥ ተደብቀዋል ሶሺያድድ
|
ደግሞ ሁላችንንም ሊያሳስብ የሚገባ ጉዳይ ነው። በመላው ሃገሪቱ ሰለተበተነ ህጋዊና (በወያኔ ህግ ማለቴ ነው) በህገወጥ መንገድ ስለታሰረ በብዙ አስር ሽዎች ስለሚቆጠር እስረኛ ልወቅ ብልም የማውቅበት አቅም የለኝም። ከዚህ በታች የማቀርብላችሁ መረጃ የተሰባሰበው ራሴ ባይኔ ካየሁት፤በጆሮዬ ከሰማሁት፤ ለዚህ ስራ ሊተባበሩ
|
ኝ ቃል ከገቡ ጥቂት ባለደረቦቼና በጣም አነስተኛ ወጪ
|
ማውረድ በመክፈት ላይ መጨረስ 3-gatsu no Leion Season 2 [ተጠናቋል]
|
ለማህበረ ቅዱሳን ከምን ግዚም በላይ እንደ እንቁ አብሩ:
|
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አፈጉባዔዎችንና የአፋር ክልል ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን አስከትለው አስመራ ሲገቡ የኤርትራዉ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ የኤርትራ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣
|
የኃይማኖት አባቶችና ከተለያየ ህብረተሰብ የተውጣጡ ታዋቂ ኤርትራውያን ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። Read more https:
|
ሰማያዊ ፓርቲ የዉስጥ ችግሩን ለመፍታት ያስችላል የተባለለትን ጉባኤ መስከረም 14 2009 ዓ,ም እንደሚያካሂድ ተገለጸ። የፓርቲዉ የኦዲት እና ምርመራ ኮሚሽን ሰብሳቢ አቶ አበራ ገብሩ ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ብሔራዊ ምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚዉን ከበተነ በኋላ አዲስ ተመረጡ የተባሉት የአስፈጻሚ አባላት በራሳቸዉ ፈቃ
|
ድ እየለቀቁ ኮረም ባልሞላበት ማለትም መሰብሰብ ከሚገባቸዉ ከግማሽ በላይ ባልተገኙበት ዉሳኔዎች እየተላለፉ ነዉ። እነዚህ እና ሌሎች ችግሮች የፓርቲዉ የበላይ በሆነዉ የጠቅላላ ጉባኤዉ እንደሚፈቱ ም ተናግረዋል።
|
የዚያን ጊዜው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ኒክሰን በቻይና ኦፊሴላዊ ጉብኝት ለማድረግ ቤጂንግ የገቡት የዛሬ 46 ዓመት በዛሬው እለት ነበር፡፡
|
ከታች ጀምሮ እስከ ክልል፣ ከክልል እስከ ፌዴራል ደረጃ ያሉ የሥልጣን አካላት በሕዝብ ወሳኝነት እንዲደራጁና እንዲመሩ የደነገገ፣ ክልል ገብ ጉዳዮችን ለክልሎች፣ ክልል አለፍና ከክልል አቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮችን ለፌዴራል ለያይቶ የሰጠ ሕገ መንግሥት፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦችን አስማምቶ ለማስተዳደር በፍፁም አያንስም፣ አይጠ
|
ብም፡፡ አንዳንዶች ለልብ መከፋፈል የዳረገን ባሻ ጊዜ የራስ ክልል ከመፍጠር አንስቶ ከአገሪቱ እስከ መለየት ድረስ የሰፉ መብቶችን የሰጠው ሕገ መንግሥት ነው ብለው ያስባሉ፡፡ የዚህ ዓይነቱ አስተሳሰብ እነ እከሌን ምን አካሰሳቸው ብሎ ምክንያቱን ለማወቅ ከመሞከር ፈንታ የመክሰስ መብትን ጥፋተኛ በሚያደርግ መንገድ ውስጥ
|
የሚነጉድ ነውና ችግራችንን ወደ ማወቅ አያደርሰንም፡፡
|
“የሙሐጅር እንስቶችን አላህ ይዘንላቸው። “ጉፍታወቻቸውን ከደረቶቻቸው ላይ ያጣፉ።” የሚለው የቁርአን አንቀጽበወረደ ጊዜ መቀነቶቻቸውን እየቀደዱ በርሱ ተከናነቡ።”
|
የቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ መስራች ማኦ ዚዶንግ ፖለቲካዊ ሂወቱን የጀመረው በቻንግሻ ነው፡፡ ከ1913 – 18 ድረስ በሁናን ቁጥር አንድ መምህራን ማሰልጠኛ ት/ቤት ተማሪ ነበር፡፡ በኋላ ላይ ተመልሶ ከ1920 – 22 ድረስ መምህር እና ፕሪንሲፓል (ሃላፊ) በመሆን አገልግሏል፡፡ ት/ቤቱ በእርስ በርስ ጦርነቱ ግዜ የወደ
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.