text
stringlengths
0
200
ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ችግሮች እንዲፈቱ የቤተክርስቲያን ቅን አሳቢዋ የኾንኸው አንተ ካነሣኻቸው ሐሳቦች በተጨማሪ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ሐሳቦች በመንፈሳዊ አቅጣጫ ጠቃሚ ይመስሉኛል- ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ምሥጢራዊ መንፈሳዊት አካሉ ናትና፡፡ አንድም የቤተክርስቲያን ታሪክ እንደሚመሰክርልን ቤተክርስቲያን መዋ
ቅራዊ ችግሮች የሚገጥሟት የምእመናን መንፈሳዊ ሕይወት በኃጢኣት ሲነቅዝ ስለኾነ በቅድሚያ መንፈሳዊ አቋሟን ልታስተካክል ይገባታል፡፡ የሦስተኛው ክፍለ ዘመን ሊቅ ቅዱስ አምብሮስ ቤተክርስቲያንን “Casta Meretrix” (Chaste Prostitute) ይላታል፡፡ በአማርኛ “ንጽሕት ጋለሞታ” ማለት ነው፡፡ “ንጽሕት” አ
ላት፤ ምክንያቱም የክርስቶስ ስለኾነች፤ እርሱ በደሙ ስለመሠረታት፤ ከአደፍና ከፊት መጨማደድ ኹሉ ያነጻት ዘንድ ስለተሰዋላት፡፡ “ጋለሞታ” አላት፤ ምክንያቱም በፈቃዳችን ኃጢኣት እየተመላለሰ የሚያረክሰን የእኛ የምእመናን ጉባኤ ስለኾነች፡፡ ስለዚህም ነው በየጊዜው ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖረንን ግንኙነት የምናድስበት የመ
ንፈሳዊ ሕይወት ተሐድሶ የሚያስፈልገን፡፡ ግልሙትናችን ሲበዛ እታወካለን፡፡ ቅዱሳን አበው ያሳዩንን መንገድ ትተን በእግዚአብሔር ፈንታ ሌሎች ነገሮችን አምባ፣ መጠጊያ፣ መታመኛ ስናደርግ እግዚአብሔርንም የእነዚህ ጣዖቶቻችን ጠባቂ እንዲኾንልን ስንፈልግ ወይም ጠባቂ እንዲኾንልን ጠፍጥፈን ለመሥራት ስሞክር የተፈጠርንበትን
ዓላማ ስተናልና እንታወካለን፤ እንሸበራለን፤ እንፈራለን፡፡ ልክ እንደአዳም ሊሸሽገን ይችላል ብለን በምናስበው ነገር ሥር በመደበቅ ከለላ ለማግኘት እንሞክራለን፡፡ መጽሐፍ ግን “በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።” (ኤር. 17፣ 5) ይለናል፡፡ ስለዚህም፡-
ለአራት ክልሎች የ60 ሚሊዮን ዶላር የቤተሰብ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
የ118 ኛዉ የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለይ አራዳ ጊዮርጊስ በሚገኘዉ የአፄ ሚኒሊክ አደባባይ እንዴት ተከብሮ እንደዋለ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎ የድምፅ ዘገባ ልኮልናል።
አጩሌ(ከአሜሪካ ግቢ) 5/19/12--በሁሉም እምነቶች የሚስተዋሉ ጥቃቅን ክፍተቶች ሰፍተውና ጎልተው የሚታዩት፣ ትዝብትም የሚያጭሩት ራቅ ብለው ሲመለከቷቸው ነው፡፡ በውስጣቸው የጠለቁና ጉዳዩ ጉዳያችን ነው ያሉ ወገኖች ክፍተቱ የአንድ ወገን ብቻ ሆኖ ሊገለጥላቸው ይችላል፡፡ ....
ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተባባሪ ፕሮፌሰርነት፣ ‹‹ባገኘው ጊዜ ሁሉ የሚያገለግል አጋዥ ምሁር›› በመሆን የማስተማርና የማማከር አገልግሎትን በማበርከት ላይ ነበሩ፡፡ በዕለት ተዕለት ሥራቸው ከሚያከናውኗቸው ምሁራዊ ተግባራት በተጨማሪም በሥራቸው ወቅት የሚያደርጓቸውን ጥናቶችና የምርምር ውጤቶችን
በመፃፍና በማሳተም በአገር ውስጥና በውጭ አገር ጆርናሎች ከ15 ጽሑፎች በላይ ያሳተሙ ሲሆን፣ ከ50 በላይ አጫጭር መጣጥፍና አራት መጻሕፍት ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በትብብር ማሳተም የቻሉ ምሁር ስለመሆናቸው በተነበበው ሕይወት ታሪካቸው ተመልክቷል፡፡
መፍትሄ ያጣው የሁለቱ ወገኖች ፍጥጫ በብሩንዲ ዜጎች ላይ ስጋት ማጫሩ ግን አልቀረም። ሳራ የተባሉ የልጆች እናት በስጋት ውስጥ ከሚኖሩ ዜጎች መካከል አንዷ ናቸው።
"የተራቀቀ ሚዲያ ማዕከላዊ የስራ ፍሰት መፍትሔዎችን የሚያስተናግድ LAS VEGAS, የተሟላ የዲጂታል ሚዲያ ንብረት አስተዳደር (ኤምኤኤም) ስርዓት በ NAB 31 (ቡት SL2015) ውስጥ የገንቢ ልምድን የመደገፍ ችሎታውን ያጎላል. Pronology's MAM ሶፍትዌር በጠቅላላው የምርት ዑደት ውስጥ የንብረት ግልጽነት
መዘርጋትን በተመለከተ በድርጅታዊ ሜታዳታ ላይ ትልቅ ትኩረት ያቀርባል. ""በ Pronology ውስጥ ያሉ መሳሪያዎች ..."
ብአዴን መጨረሻውን እያሳመረ ይመስላል። ከአፈጣጠሩ ጀምሮ በህወሀት ልክ የተሰፋለትን ጥብቆ አድርጎ የኖረው ብአዴን ሰሞኑን ያወጣው መግለጫ ከህወሀት ጋር የሚደረገው ፍቺ ቅርብ መሆኑን አመላካች ነው። ብአዴን ቆርጧል። የህወሀትን ቀሚስ አውልቋል። አርማና ስያሜ መቀየሩ ትርጉሙ ቀላል አይደለም። ህወሀትን ብአዴንን ጠፍጥፎ
ሲሰሰራ የልደት ቀኑን ከህወሀት የአፈጣጠር ታሪክ ጋር እንዲመሳሰል ስለመደረጉ መገመት ይቻላል። 11 ቁጥር ላይ የቆረበው ህወሀት የብአዴንን የልደት ቀን ህዳር 11 ላይ ያደረገው ያለምክንያት አልነበረም። አርማውን ከህወህት አርማ የተቀዳ አድርጎታል። ብአዴን አርማውን ብቻ ሳይሆን በህወሀት የተተከለትን የልደት ቀኑንም
መቀየር ይኖርበታል።
“ሰዎቹ በሚጥሉት ክልከላ ታዛዥ የሆነ ባህርይ ያለው ይታዘዛቸዋል እንጂ እኔኮ ታዝዤያቸውም አላውቅም። ግን እንደ መንግሥቱ ገዳሙ “ያው አፈርሳቸዋለሁ!” እያልኩ በአደባባይ አላውጅም። ደንብ፣ ህግ ብትል እኔ በጣጥሼ ነው የምሄደው። ሰው እስካልጎዳሁ ድረስ ይሄ ህግ ለህዝቡ፣ ለሃገሩ ያስፈልጋል፣ ያለሱ እንዴት እንኖራን
የሚባልበት ካልሆነ አልታዘዘውም። እግዜር ከፈለገ በኋላ የሚቀጣኝ ከሆነም (አይመስለኝም እንጂ) ይቅጣኝ ከፈለገ። አሁን እኔ ሙሴ እንዲህ አታድርግ አሉኝና ምኔ ናቸው? ምኔም አይደሉም። ስትወድደው ነው፤ ካልወደድከው ምንህም አይደል። ቅድም እንደ ተጨዋወትነው ነው። ሰው ለጊዜውም ቢሆን ፊት ለፊቴ የሚያየው፣ የሚዳስሰው፣
የሚጨብጠው ፈጣሪው ወላጁ ነው። ግን ደግሞ ካልተመቸው ለእሱም ጠላት ሆኖ “አጥፋኝ ወይ ላጥፋህ” ይለዋል። እንዲያ ነው።”
ክርስቶስ በመስቀል ላይ በከፈለው ዋጋ ሰይጣን ነጻ አልወጣም፡፡ የብሉዩም ሆነ የሐዲሲ ሰይጣን ተመሳሳይ ነው፡፡ ሰይጣን ይዟቸው የነበሩ ሰዎች ግን ነጻ ወጥተዋል፡፡ በዚህ ጉዞ ጽፈኞች፣ አክራሪዎች፣ እኔ ከሞትኩ ባዮችና ከሕዝብ መከራ አትራፊዎች ነጻ አልወጡም፡፡ እነርሱ በነበሩበት ናቸው፡፡ እነርሱ ይዘውት የነበረው ሕዝ
ብ ግን ነጻ ወጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ እንጀራ መግዛት ትልቅ ፖለቲካ በነበረበት አሜሪካ፣ መንግሥት በሚጠራው ስብሰባ መገኘት በደል በነበረበት አሜሪካ፣ አገር ቤት ቶሎ ቶሎ መመላለስ በሚያስጠቁርበት አሜሪካ፣ ያ ሁሉ አልፎ ሕዝብና መንግሥት በአንድ አዳራሽ ውስጥ በሰላም ሲገናኙ ማየት ‹በሕልሜ ነው በእውኔ ወይስ በቴሌቭዥን
› ያሰኛል፡፡
እድገት ብሎ ውሸት (ዶ/ር አክሎግ ቢራራ)
6) መላእክት በጥንት ዘመን ያደርጉ እንደነበረው ሁሉ በዛሬው ጊዜ ከሰዎች ጋር ባይነጋገሩም እንኳ የአምላክ አገልጋዮች ምሥራቹን ሲያውጁ ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች ጋር እንዲገናኙ ይረዳሉ።
« በዚህ ዓመት ከ1 ሺህ በላይ አውቶብሶች ወደ ሀገር ውስጥ ይገባሉ ሳዑዲ ለ375 ኢትዮጵያውያን እስረኞች ምህረት አደረገች »
2.1. መጀመሪያ አካባቢ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተባባሪ ደርግ ሶሻሊዝምን እንደ ርዕዮተ ዓለም መመሪያ በገሀድ ስላልተቀበለ ከላይ ከተጠቀሰው የማሌ (ማርክሲስት ሊኒንስት) የሃይማኖት ትርጓሜ ጋር የተዋወቀ አይመስልም፡፡ ይሕም ሰኔ 1966 ዓ.ም በተደረገ ጉባኤ እያንዳንዱ የደርጉ አባል እንደየእምነቱ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም
ቁርዐን በመያዝ ‹‹እኔ…የጦር ኃይሎች አስተባባሪ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ትቅደም ብሎ በተነሳበት ዓላማ መሠረት የኢትዮጵያን ሕዝብ…የግል ጥቅሜንና ሕይወቴን መሥዋዕት በማድረግ በፍጹም ታማኝነት አገለግላለሁ፡፡ …በሕያው እግዚአብሔር/አላህ ሥም ምያለሁ›› ሲል በሀልዎተ-ፈጣሪ ማመኑን ይጠቁመናል (አብዮቱና ትዝታዬ፡ገ.81)፡፡
ደርጎች ሰኔ 26 ቀን 1966 ዓ.ም ጃንሆይ ፊት ቀርበው ለንጉሡ ያላቸውን ታማኝነት ሲገልጹ በሃይማኖተኛነት ቃና ‹‹ለግርማዊነትዎ ረጅም እድሜ እየለመንን ኢትዮጵያ ትቅደም ብለን ለተነሣንበት ዓላማችን የኃያሉ እግዚአብሔር ድጋፍ እንዳይለየን እንጸልያለን›› ብለው ለዚሁም የጃንሆይን ይሑንታ አግኝተው ነበር(ዝኒ ከማሁ፡ገ
.82)፡፡ በዚህ የተነሣ ‹‹ኢትዮጵያ ትቅደም›› የሚለው መፈክር ወደ ቤተ ክህነቱም ገብቶ ከፓትርያርኩ ጀምሮ ለተወሰነ ጊዜ የደብዳቤና የመግለጫ ማሳረጊያ ሆኖ ነበር፡፡ ‹‹የኃያሉ እግዚአብሔር ድጋፍ አይለየን›› ተማጽኖ የነመንጌ ሥላቅና ወጥመድ መሆኑን ማን ልብ አለው!
‹‹ኢትዮጵያን አንድ ላይ ሆነን የምናሳድግበት ጉዳዮች ላይ ከተስማማን ሁሉም ነገር ቀላል ነው›› አቶ ታደሰ ጥላሁን፣ የኖክ ዋና ሥራ አስፈጻሚና የኢትዮጵያ ነዳጅ ኩባንያዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት
ባለፉት ሁለት ዝግጅቶቻችን የ2007 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን ያረጋገጠውን ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብን በተመለከተ ተከታታይ ጽሁፎችን ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው ዝግጅታችን ከደጋፊዎቹ እና ከክለቡ የቡድን መሪዎች ጋር ያደረግነውን ቆይታ የምናቀርብ ይሆናል።
ነጠላ ልውውጦች - ለደስታ አንድ ጊዜ ጠቅ አጋርነት
18 የ1980 ትርጉም) ታዲያ በዘፀአት መጽሐፍ ላይ ያለውን ይህን ጥቅስ መረዳት የሚኖርብን እንዴት ነው?
ስለHIV/AIDS ግንዛቤን ለማስፋት የበጎ ፈቃደኞች ጥረት
በመጨረሻ ከግንዛቤ መግባት ያለበት ነገር የሃይሌ የፖለቲካ ግንዛቤ ደረጃ ነው፡፡ በእርግጥ ሃይሌ ለዚህ ሀገር ውለታው እጅግ እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ ከተወሰኑ አመታት በፊት የቢቢሲ ጋዜጠኛ “in Ethiopia, Haile is a living God” በማለት ነበር የገለጸው፡፡ ለእኔ ሃይሌ አትሌት ብቻ ሳይን የድል አ
ድራጊነት ምልክት፣ ሀገር ጌጥ ነው! ይሁን እንጂ፣ በግንዛቤ ደረጃ ሆነ በሀገሪቱ እየታየ ያለውን አምባገነንነት ከመታገል አንፃር ያበረከተውን አስተዋፅዖ ከግል ስብዕናው እና ተፅዕኖ የመፍጠር አቅሙ አንፃር ሲታይ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ፣ በተመሳሳይ ፕሮግራም ላይ አስተያየቱን የሰጠው የዞን-ዘጠኝ ጦ
ማሪያ ቡድን አባል በፍቃዱ እጅግ በሳል የሆነ ግንዛቤ እንዳለው ያሳየ ከመሆኑም በላይ ይህን አምባገነንና ጨቋኝ መንግስታዊ ሥርዓት በመታገሉ ረገድ ከፍተኛ መስዕዋት እንደከፈለ መረዳት ይቻላል፡፡ በአጠቃላይ፣ ሺህ አለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ ታላቅ ሯጭ፣ እንዲሁም ታላቅ የቢዝነስ ሰው እንደሆነ አለም የመሰከረለት ነው። ነገር
ግን፣ የዜጎች መብትና ነፃነት በገፍ በሚጣስበት ሀገር “ዴሞክራሲ ቅንጦት ነው” ዓ.ነገር እንዲሁ በደረቁ ከተወሰደ “ዴሞክራሲ” የሚለው ቃል ሃይሌ ከከፈታቸው ምርጥ ሆቴሎች የአንዱ ሆቴል ስያሜ ነው የሚመስለው።
እናቱ እሱን ለማስተማር አረብ ሀገር ሄዳ የልጇን ስኬት ያላየችው የጎበዙ ተማሪ ወጣት ሚሊዮን ደስ የሚል ታሪክ
ማክሰኞ ማለዳ… ሳብሰለስለው ያደረኩትን የበአሉ ጉዳይ በተመለከተ መረጃ ሊኖራቸው ይችላሉ ብዬ የማስባቸውን ሁሉ መጠየቅ ጀመርኩ፡፡ አብዛኞቹ ስለ ነገሩ ከሰሙ ቀናት ማለፋቸውን ነበር የገለፁልኝ፡፡ ይሄም ሆኖ ግን አንዳቸው እንኳን ከ’ወሬ’ነት ያለፈ ተጨባጭ መረጃ አልነበራቸውም፡፡ “ወሬ ይሮጣል” እንዲል በዕውቀቱ ስዩም
፣ የበአሉም ጉዳይ በፍጥነት አገር ምድሩን ማዳረስ ያዘ፡፡ እንደዋዛ ከቤቱ ወጥቶ የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረው በአሉ ግርማ፣ ‘ተፈፀመ’ ተብሎ ከተነገረለት ከአመታት በኋላ፣ እንደገና መቀጠሉ ተወራ፡፡ ድሮም ሞቱም ሆነ አሟሟቱ እንቆቅልሽ ነበርና፣ ብዙዎች ‘አልሞተም’ የሚለውን ፍፁም ላለማመን ምክንያት አልነበራቸውም፡፡ ተድበ
ስብሶ ያለፈውን የበአሉ ሞትና አሟሟት በተመለከተ እርግጠኛ ሆኖ በሙሉ ልብ የሚናገር ሰው ባልተገኘባት አገር፣ የሰሞኑን ወሬ በግማሽ ልብም ቢሆን ለማመን የፈቀዱ ብዙዎችን ማግኘት ላይገርም ይችላል፡፡ ችግሩ ግን እንደ ‘ሞቱ’ ሁሉ ‘መኖሩ’ንም በእርግጠኝነት መናገር የሚችል ሰው መታጣቱ ነው፡፡ “በአሉ ግርማ በህይወት ተ
ገኘ!” የሚለው ወሬ የሁሉም መነጋገሪያ ሆነ፡፡ “ነገርዬው ‘አፕሪል ዘ ፉል’ ነው፣ እባካችሁ ተወት አድርጉት” በማለት ህዝብን ከውዥንብር ለመታደግ የሞከሩ ቢኖሩም፣ አብዛኛው ሰው ግን ድሮም የበአሉ ነገር ያልተፈታ እንቆቅልሽ ሆኖበት ነበርና “አይሆንምን ተተሽ…” በማለት ጆሮ ነፈጋቸው፡፡ የተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገፆች
ን በመጠቀም መምጫው የማይታወቀውን ድንገተኛ ወሬ በየአቅጣጫው የሚነዙ በረከቱ፡፡ የፌስቡክ ገፆች ስለ “በአሉ ግርማ” በህይወት መኖር በሚያትቱ ወሬዎች ተጣበቡ፡፡ ወሬውን የሰሙም የተሰማቸውን አስተያየት መሰንዘር ያዙ፡፡ ተስፋ ያደረጉ የደራሲው አድናቂዎች፣ “ምናለ እውነት በሆነና የናፈቅነውን ብዕሩን መልሶ ባነሳልን!!
... ምናለ ሌላ ኦሮማይ፣ ሌላ ከአድማስ ባሻገር፣ ሌላ ሀዲስ በፃፈልን” ብለዋል፡፡
ካፄ ምኒልክ የተሰጠ የውጭ አገር ሚኒስቴር ደንብ።
ዜና በመከላከያ ቴሌቪዥን Apr 30, 2018 የመረጃ ምንጭ: መከላከያ ቴሌቪዥን 359 ጊዜ ተደምጠዋል
በቅርቡ ከእስር ከተፈቱት መካከል ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 11 ሰዎች በድጋሚ ታሰሩ
(ሮሜ ም....ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባህሪያቸው የሚገባውን ሰራ፤ ለባህርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባህሪያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው፤ እርስ በእርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፡፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስህተታቸው የሚገባውን
ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ.1 ቁ.20 ቁ... (1ኛ ጤሞነዎስ ም.13) ሀዋርያው ጳውሎስም ወደ ሮሜ ሰዎች በላከው መልእክቱ .ነገር ግን ሰው እንደሚገባ ቢሰራበት ህግ መልካም እንደሆነ እናውቃለን፤ ይኼውም ለበደለኞች ለማይታዘዙ፤ለዓመፀኞችና ለሀጢአ ተኞች፤ ቅድስና ለሌላቸውና እርኩሳን፤ አባትንና እናትን ለሚገድሉ ለነፍስ
ገዳዮችና ለሴሰኞች፤ ከወንድ ጋርም ለሚተኙ.. (ኦሪት ዘሌዋውያን ም.ቅዳሜ ህዳር 24 2004ዓ.ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ፤ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ፀያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው. ከመሳሰሉት ጋር የሚጋጭ ነው፡፡ እንዲህ አይነት ጉባኤንስ ፈቅዶ፤ ከዚህ በኋላ በግብረሰዶማዊ
ተግባር ተሰማርተው የሚገኙ ዜጎችን እንዴት ተብሎ ነው በህግ የሚጠየቁት? ወይስ ህጉም ሊሻረ ነው? ሙሴ ከእግዚአብሔር ከተቀበለው ትእዛዛት አንዱ እንዲህ ይላል .ም ቁጥር 164 [Type the document title] እንዳይፈፅም ስትከላከል ቆይታለች፡፡ ዛሬ ግን መንግስት ራሱ ግብረሰዶም ፈፅመው የሚገኙ ወንጀለኞችን
የሚቀጣ ህግ ታቅፎና እየቀጣም እያለ እንዲህ አይነት ጉባኤ ከሀገሪቱ ህግ ጋር የሚፃረር መፍቀዱ በእጅጉ የሚያሳዝን ብቻ ሳይሆን ውሎ አድሮ ከፍተኛ መዘዝ ሊያመጣ የሚችል ነው፡፡ ይሄ ሀገር ኢትዮጵያ ነው፡፡ እኛም ኢትዮጵያውያኖች ነን፡፡ እናም ለዘመናት ከአባቶችን ሲወርድ ሲዋረድ ቆይቶ የጠበቅነውን ባህል ለማበላሸት የ
ሚደረግ ማንኛውንም እንቅስቃሴ እስከመጨረሻው ድረስ እንታገለዋለን፡፡ ሆኖም ይሄ ጉባኤ አዲስ አበባ እንዲደረግ በመፈቀዱ የሚያስገርመው ሀገሪቷን የሚያስተዳድረው ገዢው ፓርቲ (ኢህአዴግ) ለ20 አመት ሲያቀነቅንለት የነበረው (“Group Right”) (የቡድን መብት) ዛሬ የት ሄዶ እንደሆ አለመታወቁ ነው፤ በግልፅ የቡድን
መብትን የሚጥስ ጉባኤ እንዲካሄድ የፈቀደው? እናም ይሄ ..26-27) ሲል ስለ ግብረ ሰዶም ነውርነት ገልጿል፡፡ ራሱ ጳውሎስ ወደ ጤሞቴዎስ በላከው የመጀመሪያ መልእክቱ ህግ ሊተገበር እንደሚገባው ሲገልፅ ደግሞ እንዲህ ብሎአል ..8-11) እያለ ዘርዝሮ የህጉን አስፈላጊነት ገልጿል፡፡ እነሆም ግብረ ሰዶም ነውር እና
ሀጢአት ከመሆኑም በላይ ሀገርንም ሊያጠፋ የሚችል ስለመሆኑ ከመፀሐፍ ቅዱስ አንፃር ይፃፍ ከተባለ እንኳንም የጋዜጣ አምድ ቀርቶ ብዙ ገፅ ያለው መጽሐፍም አይበቃውም፡፡ የሆነ ሆኖ እኛ ኢትዮጵያውያኖች እምነታችን የተለያየ ቢሆንም በእንዲህ አይነት ኢ-ስነምግባር እና ኢ-ሞራል ተግባር ላይ ተመሳሳይ አቋም አለን፡፡ ትውልድ
ይቀጠል ዘንድ ይሄ የግብረሰዶም ጉባኤ እዛው የተጀመረበት ሀገር እንጂ በኢትዮጵያ እንዳይካሄድ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ሰጥቶን ከዚህ ጥፋት እና እርኩሰት ተግባር ይመልሰን፡፡ አሜን ይመልሰን፡፡ .የራስ ማድረግ፣ ማሳደግና ቀጣይነት... በሚል መሪ ቃል በሀገራችን በጁፒተር ሆቴል
ሊካሄድ የታሰበው የግብረሰዶማዊያን ጉባኤ ከብዙ የሀገሪቱ ሁኔታዎች ጋር የሚጣረስ ነው፡፡ ኢህአዴግ እከተለዋለሁ ከሚለው አብዮታዊ ዴሞክራሲ፣ ከሀገሪቱ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ፣ ከባህል፣ ከእምነት፣ ከኢትዮጵያዊነት.1 ቁ....
በነጋታው ማለዳ ላይ ፀጉር አስተካካዩ፣ ጸጉር ቤቱን ሊከፍት ሲል በሩ ላይ ምን ቢያገኝ ጥሩ ነው? የምስጋና ካርድና የአበባ ስጦታ! (አይገርምም! ሁለቱም ባህላችን አይደለም!) የሥራ ቀኑን በአሪፍ ሙድ ጀመረ ማለት ነው፡፡
ግለሰቡ አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሆዱን በመታመሙ ነው ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል የተወሰደው።
የሚከተሉት ከተርን ኦቨር ታክስ ክፍያ ነፃ ናቸው፡­-
ለዩኒቨርስቲው የሚቀርበው የእስረኞች ቦታ በእስር ቤቱ አጠራር ዞን አንድ ተብሎ የሚታወቀው ቦታ ነው፡፡ በተለምዶ ወደ ሶስት ሺህ ገደማ እስረኞችን በውስጡ የሚይዘው የቂሊንጦ እስር ቤት በሶስት ትልልቅ ዞኖች የተከፋፈለ ነው፡፡ ምርጫ 2007ን ተከትሎ አነስተኛ የሆነ እና በቆርቆሮ የተሰሩ ማረፊያ ቤቶችን የያዘ አራተኛ
ዞን የተገነባ ሲሆን በፖለቲካ ሰበብ ለእስር የተዳረጉ እሰረኞችን ከሌሎች ለመለየት በሚል አንድ አነስተኛ ዞን በቅርቡ ተጨምሯል፡፡
አውርድ - የነዳጅ ዘይት እና መያዣ መጨረሻ - ማውረዶች
ልክ እንደ ትልቅ ሰው ካንጀት ያከብሩኛል
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኅልፈት ከተሰማ 50 ቀናት ሆኑት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ቃለ መሓላ ከፈፀሙ ደግሞ 18 ቀናት፡፡ እነዚህ ከሁለት ሳምንታት እምብዛም ያልበለጡ ቀናት የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያምን አያያዝ ለመገምገም በቂ አይደሉም ነገር ግን ‹‹ያባት ዕዳ ለልጅ›› በሚለው ብሒል መሠረት
የመለስን ፈለግ በመከተል እና ባለመከተል መካከል፣ ሊያመጧቸው በሚችሏቸው ለውጦች እና ሕዝብ/አገር ከሚጠብቅባቸው ነገሮች አንፃር የሚጠብቃቸውን ተግዳሮት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
አቶ ገብሩ፡- የተካለለው በአጠቃላይ ፓርቲዎችና በዚያን ጊዜ የተመሠረቱ የክልል መንግሥታት ስምምነት መሠረት ነው፡፡ እያንዳንዱን አካባቢ አንተ ወዴት ነህ? አንተ ወዴት ነህ? እየተባለ አይደለም፣ በሪፈረንደምም አይደለም፡፡ ወልቃይት ሲካለል በአማራ ክልል በኩል ብአዴን፣ በትግራይ በኩል ሕወሓት ነበር፡፡ ሰቆጣ አካባቢ
ሲካለልም እንዲሁ፣ አፋር ሲካለልም ሕወሓትና የአፋር ፓርቲ (አብዴፓ) ነበር፡፡ በመንግሥትም በፓርቲም ደረጃ ተሳታፊ ነበሩ፡፡ አስቀድሞ የቋንቋውን ሁኔታ በማጤን የተወሰነ ነው፡፡ እንዳለ ተወስዶ በአከራካሪ ጉዳዮች ብቻ ነበር ውይይት ይካሄድ የነበረው፡፡
ሁለተኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ቆም ብለው ማሰብ አለብን፡፡ “የህዝብ ድጋፍ የለውም” የምንለውን ኢህአዴግን ለ22 ዓመታት ታግለን ለውጥ ያላመጣነው ለምን እንደሆነ ቆም ብለው በሃቅና በድፍረት ራሳችንን መመርመር ካልቻልነው፤ ከዛ ሂደት ተምረን መሠረታዊ የሆነ የአካሄድ ለውጥ እስካላደረግን ድረስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሊቀየር
አይችልም፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከመጠናከር ይልቅ በተቃራኒው እንደውም በሂደት እየተዳከምን የመጣነው ለምንድን ነው? እውን ይሄ የሆነው በኢህአዴግ ተጽዕኖ ብቻ ነው ወይ? የራሳችን የውስጥ ችግር፤ ድክመት፣ ስህተት የለብንም ወይ? ተቃዋሚ ፓርቲዎች እነዚህን ጥያቄዎች መርምረንና ራሳችንን ፈትሸን ራሱን ገምግሞ መሠረታዊ የ
መፍትሄ ሃሳብ ይዘን ካልመጣን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይሻሻላል ብዬ አላምንም፡፡ ኢዴፓ ይንንን ሃላፊነት ለመወጣት የድርሻውን እየሰራ ነው፡፡ በርካታ ተቃዋሚ ወገኖች ግን ራሳቸውን ለመፈተሽ ዝግጁ አይመስለኝም፡፡ በድፍረት መናገር የምችለው፣ ከኢዴፓ በስተቀር ‹‹እኔ ስህተት አለብኝ፤ እስከአሁን የመጣንበት ጉዞ ስህተት ነበረ
በት፡፡ ያ ስህተት ነው ደካማ ያደረገን›› ብሎ የገመገመ ሌላ ፓርቲ ያለ አይመስለኝም፡፡ አብዛኛው ተቃዋሚ ‹‹እኛ ስህተት የለብንም፤ ሁሌም ስህተት የሚፈጥረው ከገዢው ፓርቲና ከሌሎች ነው›› ብሎ ነው የሚያስበው፡፡ ራሱን ገምግሞ ተገቢ የመፍትሔ ሃሳብ የማያመነጭ ተቃዋሚ፣ በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ ሂደት ላይ ለውጥ ያመጣል
ብዬ አላስብም፡፡ ለራሱም፣ ለሀገሩም አይሆንም፡፡ ሶስተኛው አስተዋፅዖ ከህዝብ ነው የሚጠበቀው። ምክንያቱም ህዝብ ነው የጉዳዩ ባለቤት፡፡ እኛ የፖለቲካ ፓርቲ ተሳታፊዎች ነን፡፡ የጉዳዩ ዋና ባለቤት ግን ህዝብ ነው፡፡ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል፤ ለውጥ የሚመጣው ግን የዳር ተመልካች በመሆን አይደለም፡፡ ገዢው ፓርቲና፣ ተቃ
ዋሚ ፓርቲዎች የየራሳቸውን አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው፡፡
ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ልዕልና ጋዜጣ ሀገሬ ሙች፣ ገንዘብ ወዳድ ሆነሻል! ሀገሬ አንዳንዴ ከሰሜን ወደ ደቡብ፣ ከምስራቅ ወደ ምእራብ የዘረጋሻቸውን ጎዳናዎች፣ ልታነጥፊያቸው ደፋ ቀና የምትይላቸውን ሀዲዶች ስመለከት ደስ ይለኛል። የአዲስ አበባን አስፋልትና በየአስፋልቱ ዳር ያቆምሻቸውን ህንፃዎች አዲስነት ስመለከት ደግሞ
፣ ‹‹ቆይ ሀገሬ፣ … Continue reading →
“ስንት ኪሎ?” (ስንት ኪሎ! ሰውየው ምን ነካው! ስንት ኪሎ የሚለው፣ በኪሎና በፈረሱላ ሊሸጥልኝ ነው እንዴ!)
ይህንን ተከትሎ በግል ከአቶ ሃይለማርያም ጋር የተወሰኑ የወያኔ በልስልጣናትና የጦር ጄኔራሎች ያደረጉት ውይይት ጠ/ሚኒስትሩን በማስፈራራት እና በመዝለፍ ተጠናቋል:
መለያዎችን ያካትታል። ይህን በተመለከተ በምሳሌዎች የታገዙ አጫጭር መግለጣዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።
-ከፒያሳ እስከ ጎፋ ካምፕ ድረስ ሊሠራ ከታሰበው የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ፥ የ ቅዱስ ቂርቆስ መካነ መቃብር ስፍራ ከሙታን ቤተሰብ አውቅና ውጭ እየታረሰ እና የሙታን ኣጽምም ከአፈር ጋር እየታፈሰ ወጣ ወዳለ ስፍራ እየተጣለ እንደሆነ ታውቋል።
እ.ኤ.አ በ2008 የተካሄደው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ዋና መደምደሚያው እንዲህ የሚል ነበር፣ “የሞንቴሬይ ጉባኤ የዕቅድ ክንውን አፈጻጸሞች (እ.ኤ.አ በ2002 ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው) አጠቃላይ በሆነ መልኩ ሲታይ አማካይ በሆኑ መልኩ የተፈጸመ መሆኑን ያመላክታል፡፡“ ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው፡፡ ”የ
መንግስታትን የውጭ እርዳታ መጠን ለማሳደግ ቃልኪዳን ይገባል፣ ሆኖም ግን እውነታው ከምድር ወርዶ የሚታየው በጣም አስደንጋጭ ሁኔታ ነው፡፡“
ካሊፎርኒያ, አሜሪካ ዩናይትድ ስቴትስ ዜና - california.liveuamap.com/am
Ambo Unrest አምቦ በከፍተኛ የተኩስ ማእበል እየተናወጠች ነው ። መንገዶች ተዘግተዋል።
ክብረት በላይ አቤት አፈጣጠር _ Ethio Zeima_ኢትዮ ዜማ ቤት:
ሪፖርተር፡- ዓለም አቀፍ ኤጀንሲዎቹ እዚህ መጥተው ለመሥራት ፍላጎት ሲያሳዩ እንዲሠማሩባቸው የምታማክሯቸው የሥራ መስኰች የትኞቹ ናቸው?
ሚያዝያ የ ጅል ተብሎ ይስተካከል :
ፊሊፕ ወደ በርሊን ጉዞ ይጀምራል። ነገሮች ግን እንደጠበቀው ቀላል አይሆኑም። አስቀያሚው አየር እቅዱን ያደናቅፉበታል። በመካከል አዳዲስ ሰዎችን ይተዋወቃል።
የሚያሳዝነው, አንዳንድ የቅርብ ጥናቶች millennials ባለፉት ትውልዶች ይልቅ እኩልነት የበለጠ የከንፈር አገልግሎት ለመስጠት ምን ያሳያሉ, ወላጆቻችን እንደ እኛ ግን በመሠረቱ ብቻ ጭፍን ጥላቻ እንደ ገና ነዎት. ገና, እኛም ልጥፍ-የዘር ነዎት ብለን እናስባለን, ይህም አደገኛ ጥምረት ነው.
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ክብርት ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ፕሬዝዳንት በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን ለተመራቂዎችም የስራ መመሪያ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በግብርና ኢኮኖሚክስ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 0 ዓመት ልምድ፣
የመለስ ትሩፋት ባለቤት አልባ ከተማ መፅሐፍ ” የአዲስአባ ፓለቲካ ምህዳር” በሚል ርእስ ስር በገፅ 252 ላይ የሚከተለውን ትለናለች፣
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመም በሕዝብ ተወካዮችና በፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን መክፈቻ ላይ የመንግሥትን የዓመቱን የሥራ ክንውን በሚያመለክተው ንግግራቸው ይህንኑ ጉዳይ አንስተው እንደነበረ ይታወሳል። ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው የምርጫ ሕጉን ለማሻሻል መንግሥት ዝግጁ መሆኑን አስታውቀው ነበር።
ክትሳተፉ ብኽብሪ ብስም ቤተ ክርስቲያን ንዕድም። [ቅነ ጉባኤ 2014]
“መንግሥት የለም ወይ?!” ብሎ የሚጮህ ተበዳይ (1) መንግሥት ዜጎቹን ከጉልበተኞች ጥቃት የመጠበቅና ፍትሕን የማስፈን ፍላጎት እና/ወይም ሐላፊነት እንዳለበት፣ (2) መንግሥት ዜጎቹን ከግፍ የሚጠብቅበትና ፍትህን የሚያሰፍንበት አቅም እንዳለው ያምናል። ሰውየው “መንግሥት የለም ወይ?!” ወይም “የመንግሥት ያለህ!” ብ
ሎ ሲጮህ መንግሥት ቢቻል እርሱን እንዲደግፍ፣ ይህም ባይሆን በፍትሕ እንዲዳኘው፣ ከግፍ እንዲታደገው በማመን ነው። (3) ይህ “የድረስልኝ” ጥሪ መንግሥት ራሱ በዳይ ሊሆን እንደሚችል ታሳቢ አያደርግም ብሎ መከራከር ይቻል ይሆናል። ይህ ግምት ትክክል ሆነም አልሆነም ግን “የድረስልኝ” ጥሪውን ክብደትም ሆነ ተገቢነት አ
ይቀይረውም።
ከ 2018 FIFA የዓለም ዋንጫ በፊት ያሉ አስፈላጊ ቀናት
ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬም እንዳልተረጎመው አስታወቀ።