text
stringlengths
0
200
.ለኦሮሚያ ክልል መንግስት ግን ማመስገኛው አቅም የለኝም፡፡
እናቷም ትቀና ነበር፡፡ ልጇንም ነጭ ልብስ ታለብሳትና ያንገት ጌጥ፣ የእጅ አምባር፣ ጌጣጌጦችና ጨሌ ታደርግላት ነበር፡፡ ስለዚህ ጥሩ ልብስ ካለበሰቻት በኋላ ወደ ገበያ ልካት ልጃገረዶች እየጨፈሩና ግጥም እየገጠሙ ወደሚውሉበት በመላክ ወንዶች እንዲመርጧት ታደርጋለች፡፡ ጃሂቲን ግን አሮጌና ቆሻሻ ልብሶች ታለብሳት ነበር
፡፡
ኢትዮ መድን vs አ/አ ፖሊስ 9:
16፤ የእግዚአብሔርንም መሠዊያ ደግሞ አደሰ፥ የደኅንነትና የምስጋናም መሥዋዕት ሠዋበት፤ ይሁዳም የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን እንዲያመልኩ አዘዘ።
‘የልብህን ዓይኖች’ መጠቀም የምትችለው እንዴት ነው?
‹‹ዶሮ ተመግባችሁ የምታውቁ ከሆነ ስለ ጣዕሙ ግለጡ›› ይላል፡፡
ይምረጡ ክብደት, ወንበር ላይ ያዝ ያለውን እጀታ, ለማጠፍ ቁጭ የጦር መዘርጋት
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኬ ሪ (Kerry) ዛሬ ከቱኒዝያው አቻቸው ከጣይብ ባኮቸ (Taieb Baccouche) ጋር አንድ ላይ በታዩበት ወቅት፥ ዩናይትድ ስቴትስ እ አ አ በ 2011 ዓም ከ $700 ሚሊዮን ዶላር በላይ እርዳታ መስጠቷን አውስተው፥ አሁን ደግሞ ሌላ አዲስ የብድር ዋስትና ለመስጠት ማቀዷን አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ በደፈናው ሌሎች አማራጮችን ከማለት ውጪ ማብራሪያ አልሰጡም፡፡ ይሁን እንጂ ንግግራቸውን በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ያነበቡ ኢትዮጵያውያን ንግግሩን ፀብ አጫሪነት ነው ብለው፣ ‹‹ኢትዮጵያውያን ግድቡን እንገነባለን፣ ግብፆች ያላቸው ሌላ አማራጭ ምን እንደሆነ እናያለን፤›› በማለት በቁጣ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡
፡
ስለ ፖለቲካና ዘማቾዋ ሳይሆን በቃ የሃገራችን ጉዳይ በዚህ ይናቀቅ? ምን አለ ከድሃው ወገናችን ላይ እጃቸውን ቢያነሱ? እግዚያብሄር ሃገራችንን ይባርክ ፡፡ እባካችሁ እንፀልይ እናልቅስ ሁሉም ይደርሳል ማንነታችንን ኢትዮጸያዊነታችን እንዳይበተን፡፡
[interrogative + verb] የት ነው የምትኖረው?
00 ፒ.ኤም. ባለው ጊዜ ውስጥ ይገኛሉ።
አልጀሪያ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንን ያለ ምግብና ውኃ ሳሃራ በረሃ ላይ ጣለቻቸው July 17, 2018
በ34ኛ ጠቅላላ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ ላይ ከሁሉም አኅጉረ ስብከት እና እንዲሁም ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተጋበዙ እድምተኞች እንዲሁም ከመንግስታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተጋበዙ ክቡራን እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
‹‹ትልቅ ሀብት ለማፍሰስ ለተዘጋጀ ባለሀብት የመሬት አቅርቦት ማሻሻል ያስፈልጋል›› _ ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ገላጭ የሆንከው አላህ ﷻ ሆይ! . . የእውነትን መንገድ ግለጥልን፤ከሐሰት መንገድ ጋር እንዳይደበላለቅብን አንተው ጠብቀን።
የደቡብ ብሄራዊ ክልል ፕሬዝዳንት በክልሉ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ የተናገሩት ...
ከጂቡቲ በመመለስ ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሕክምና የሚሰጡ አራት የድንገተኛ ሕክምና ጣቢያዎች በድሬዳዋና አካባቢው መቋቋማቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡
በጂጂጋ የተቃጠለችው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን በቃጠሎው አብረው የተቃጠሉ የቤ/ክ አገልጋዮች አሉ Ethiopia –
ሁሌም የሚያስጨንቀኝ ጥሩ ሆኖ መገኘት ነው። ይህ ለኔ እንጀራዬ ነው፡፡ ቤተሰቤም በዚህ ሙያ ያለፈ ነው፡፡ እኔ ስራዬን አከብራለው ፤ ሁሌም ብቁ ሆኜ ለመገኘት ጠንክሬ እሰራለው፡፡ ይህ በየጨዋታው በጥሩ ብቃት ጨርሼ እንድወጣ አግዞኛል፡፡
ለመሆኑ ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ምን አነሳሳህ ኦቡየ፡፡ በህልምህ ምን አየህ? አስፈታኸው? ምን አለህ ህልም ፈችው? ኢትዮጵያ አንተ ከጎበኘሃት ታድጋለች አለህ? ንገረኝ በሞቴ! ተወው አትንገረኝ፣ አውቀዋለሁ፡፡ እሺ መጠህ ምንድነው የምታደርገው ንገረኝ? ነው “የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ በድህነቷ የምትታወቀውን
ምስራቅ አፍሪካዊቷን አገር ኢትዮጵያን ጎበኙ” በሚል አርዕስተ ዜና የዓለም መሳለቂያ ልታደርገን ነው፡፡ ነው ወይስ የተለመደውን “የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር ስለ ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ተወያዩ” የሚለውን እንጨት እንጨት የሚል ዜና ልታሰማን ነው፡፡ እኔ ምለ
ው ኦቡየ፣ መጎብኘት ብርቅ ነው እንዴ! የእኛ ንጉስ እኮ የአንተን አገር አሜሪካን ሲጎበኙ ኬነዲ እንደ አመት በዓል ስራ አዘግተው፤ ህዝቡን ጎዳና እንዲወጣ አድርገው ነው የተቀበሏቸው፡፡ አውነቴን ነው ሚስተር ፕሬዘዳንት! ካላመንከኝ የሚከተለውን ቪዲዮ ተመልከት፡ https:
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሚያጨቃጭቅ ሁኔታ እንደፀደቀ ከተነገረ በኋላ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ተቃውሞ እና የህዝብ አመጽ ማገርሸቱ እየተነገረ ይገኛል።
''ከ281 ኪሎ ሜትር በላይ መሄድ አይጠበቅብንም ነበር'' የምትለው ደኒስ ኮርንክ በ2016 በሰዓት 233 ኪሎ ሜትር በላይ በመጋለብ የሴቶችን ክብረ ወሰን ይዛ ነበር።
ከልዩ ጽ/ቤት ስለሚወጡ ደብዳቤዎችና መጻጻፎች በተመለከተ፤
ወደ ሌሎች ዋና ዋና ከተሞች የሚያመሩ መንግዶች ላይ
ዝግ ብሎ ያሰበ እንደህ ይነግርሐል አንዳች እውነት።
የዘመናዊው ቻይና-አፍሪካ ግንኙነት የተመሰረተው እ.ኤ.አ. በ1950ዎቹ፣ ቻይና ከአልጄሪያ፣ ግብጽ፣ ጊኒ፣ ሶማሊያ፣ ሞሮኮ እና ሱዳን ጋር የጋራ ስምምነት ስትፈርም ነው፡፡ በርግጥ፣ ጥንታዊው የቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ከክ.ል.በ. 202 እስከ 220 ድረስ ወደኋላ የዘለቀ ነው፡፡ በአርኪዮሎጂስቶች ቁፋሮ በሞቃዲሾ፣ ሶማሊ
ያ እና ኪላዊ፣ ታንዛኒያ ጥንታዊ የቻይና ሳንቲሞች ተገኝተዋል፡፡
በመለስ ዜናዊ ውሳኔ በአኙዋክ ተወላጆች ላይ በጅምላ የተከናወነውን ጭፍጨፋ አስመልከቶ ተቃውሞ በማሰማት የኮበለሉት አቶ ኦኬሎ ወደ ደቡብ ሱዳን ከማምራታቸው በፊት ኬንያ እንደነበሩ፣ ከኬንያ ወደ ደቡብ ሱዳን ለምን እንደተጓዙ የዜናው ምንጮች በይፋ ከመናገር ተቆጥበዋል።
ተቃዋሚዎቹ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር መነጋገር ይፈልጋሉ
የአፍሪቃዊቱ ደሴት ኬፕ ቬርዴ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ የዘንድሮው የሞ ኢብራሂም የመልካም አስተዳደር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።
ይህን የተናገሩት አንጋፋው የሕግ ባለሙያና የፖለቲካ ተንታኝ አቶ አብዱ ዓሊ ሒጂራ ናቸው፡፡ በዘንድሮው የፕሬስ ቀን ጥናት ካቀረቡት መካከል የተለየ ንግግር ያደረጉት ራሳቸው አቶ አብዱ ብቻ ነበሩ ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ይሁንና ባለፉት ዓመታት የፕሬስ ቀን ሲከበር ቢያንስ የተለያየ ሐሳብና አመለካከት ያላቸው ሰዎች
የበዓሉ ድምቀት ነበሩ፡፡ የግዮን፣ ሒልተን፣ የአፍሪካ ኅብረት፣ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንና የመሳሰሉት መሰብሰቢያ አዳራሾች በተከበሩ የፕሬስ ቀን በዓላት የምሁራንና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች፣ የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ተወካዮች፣ የሲቪል ማኅበራት ተወካዮች፣ የተለያዩ አገሮችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች፣ የሙያ
ማኅበራት ተወካዮችና ታዋቂ ግለሰቦች ለመንግሥት ተወካዮች ሞጋች የሆኑ ጥያቄዎችን ማስተናገዳቸውና ሞቅ ያለ ክርክርና ውይይት መደረጉ የፕሬስ ቀን መገለጫ ነበር፡፡ በእነዚህ ሰፋፊ አዳራሾች የተገኙ ተሳታፊዎች ብዛትና ብዝኃነት በእርግጥም በናፍቆት የሚጠበቅ ቀን ያደርገው ነበር፡፡
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙና ተመርቀው ሰው በገባባቸው ዓመታትን ያስቆጠሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በየህንጻው ሁለትና ከዛ በላይ የተዘጉ ቤቶች በየአካባቢው እየተበራከቱ መጥተዋል።
አዲሱ የኢትዮ- ኤርትራ ግንኙነት ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዎች
እና ብዙ ነገሮችን እንደምትነግረኝ ቃል ገብታልኛለች:
ሰው በነፃነት እንዲሰራ ፣ እንዲያድግና እንዲለወጥ እግዚአብሄር ይፈልጋል፡፡
ወዲያውኑ በዚህ ሕገ መንግሥት ከመጀመሩ በፊት ቢሮ ይዞ ጠቅላይ ቡድን ፍላጎት በማገልገል አንድ የህዝብ አገልግሎት
ሀ/ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለለውጡ አመራር ያሳየው ድጋፍ ከአመራሮቹ ጎሣዊ/ነገዳዊ ማንነት ጋር ግንኙነት የሌለው መሆኑን፡፡
የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ሠላም አስከባሪ ሠራዊት እንዲያዘምት ፓሪሶች የጠየቁትም ለዚሕ ነዉ።የፈረንሳዩ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሎራ ፋቢዮስ እንዳሉት ድርጅቱ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት እንዲሠፍር ከወሰነ፥ «አሁን ያለዉ መዋቅር» እንዳለ ይቀጥላል።ይሕ ማለት እስካሁን የዘመተዉ የቻድና የኤኮዋስ ጦር ሠማያዊ መለዮ-ለብሶ፥ በ
አዉሮጶች ከሚሠለጥነዉ የማሊ መንግሥት ጦር ጋር በመሆን፥ የፈረንሳዩ መከላከያ ሚንስትር ዳርዮ «ቅሪቶች» ካሏቸዉ አማፂያን ጋር ይጋፈጣል ማለት ነዉ።
ዛሬ በአንዳንድ የከተማዋ አከባቢዎች ግጭቶች መከሰታቸውም ታውቋል።
ዛሬ እያጎረሰ ምረጠኝ የሚለው ነገ ቆዳህን ልግፈፍ ይላል፤ እንደምንሰማው ወደቦሌ አካባቢ ‹መቀሌ› የሚባል የሰማይ­ጠቀስ ፎቆች መንደር አለ ይባላል፤ የዚህ መንደር ባለቤቶች የወያኔ ባለሥልጣኖች ለመጦሪያቸው የሠሩአቸው ናቸው ይባላል! በአንጻሩ እኔ የማውቀው አንድ ወያኔ አለ፤ በውጊያ ላይ በደረሰበት ጉዳት ይመስለኛል
አንድ ዓይኑን ክፉኛ የታመመ ነው፤ ስለሚሸፍነው የጉዳቱን መጠን ባላውቅም ጉዳቱ ይሰማኛል፤ ሚስትና ሁለት ልጆች አሉት፤ ሚስቱ ጠዋት በጀርባዋ ከባድ ነገር አዝላ ልጆቿን ወደተማሪ ቤት ታደርሳለች፤ እንደምገምተው አንድ ቦታ ገበያ ዘርግታ የምትሸጠውን ትሸጣለች፤ ወደማታም እንደጠዋቱ ተጭና ወደቤትዋ ከልጆችዋ ጋር ትመለሳለ
ች፤ የዚህ አንድ ጉዳተኛ ወያኔ ቤተሰብና የባለሰማይ­ጠቀስ ሕንጻ ባለቤቶች የሆኑት ወያኔዎች ኑሮ የሰማይና የመሬት ያህል የተራራቀ ነው፤ ለአንድ ዓላማ አብረው የተነሡ ሰዎች በሃያ ዓመታት ውስጥ ይህንን ያህል መራራቃቸው በጣም ያሳዝናል ብሎ ማለፉ አይበቃም፤ ደሀው ወያኔ ሕመሙንና ስቃዩን የምገነዘብበት መንገድ ባይኖረኝ
ም አንድ ዓይኑን ማጣቱ ብቻ ጉዳቱን ያሳየኛል፤ እንግዲህ ባለሰማይ­ጠቀስ ወያኔዎችና ይህ ደሀ ወያኔ በጦርነት ላይ ያደረጉት አስተዋጽኦ በጉዳታቸው ቢመዘን የዚህ ደሀ ወያኔ እንደሚበልጥ አልጠራጠርም፤ ቢያንስ እንደአንዳንድ መሪዎቹ አልሸሸም፤ ታዲያ በምን ተበላልጠው እነሱ እዚያ ላይ እሱ እዚያ ታች ሆኑ? ይህንን አሳዛኝ
ና አገርንና ሕዝብን የሚጎዳ ሁነት የሚያመጣው እሳት አደጋ መኪና ላይ ቆሞ ቤት እንደሚያቃጥለው ሰው ያሉ ፖሊቲከኞች­ነን­ባዮች የተዛባ ሚዛን ነው፤ በዚህ የተዛባ ሚዛን በየጦር ሜዳው አሞራ የበላቸው የታደሉ ናቸው፤ ተስፋቸው ትርጉም አጥቶ ሳያዩ፣ ውርደት ሳይሰማቸው፣ ችግርንና ግፍን ሳይቀምሱ ቀርተዋል፤ ለነገሩ ነው አ
ንጂ እንኳን ወያኔ በሥልጣን ምኞት ከወገኑ ጋር የተዋጋውና ከኢጣልያ ወራሪ ጦር ጋርም የተዋጉት አርበኞችም ተመሳሳይ ዕድል ገጥሟቸው ነበር፤ ዛሬ ኢትዮጵያን ለክፉ ነገር የዳረጋት የእነዚህ ሰዎች ጡር ይመስለኛል።
Home»መንግስትና አስተዳደር»“ሰርቄ እንዳልበላ ስሜ ትልቅ ነው።” በኢትዬ ኤርትራ ጦርነት ምሽግ በመስበር ድፍን ኢትዬጵያን በደስታ ያስፈነደቀውና ያልተዘመረለት ጀግና መቶ አለቃ ቀሬ ደጉ
[አስደንጋጭ ዜና] በአዲስ አበባ ዘጠኝ ወንድ ልጆች ግብረ ሰዶም ተፈፅመባቸው
የሟቾች ቁጥር ባለሥልጣናት ከገለጹት ከፍ ሊል እንደሚችልና፣ ህፃናትም ሰለባዎች እንደነበሩ ታውቋል።
– ያ ፊት ለፊት ስልክ እንጨቱ ላይ የተሰቀለው፡፡
አል ፋታዋ የቀጥታ ስርጭት በ ሼክ መሀመድ ጣሂር
በነገራችን ላይ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ስለ ተስፋዬ መጽሀፍት እንዲሁም ስለ እርሷቸው የተጻፈውን እንዲህ ያስተባብላሉ:
ከር/መምህራን ጀምሮ በልዩ ልዩ ክፍሎች የማያገለግሉ የሰለጠኑ ቋሚ ሠራተኞች ተመድበው የሚሠሩ፡፡
• አመጣጤ አንተን ለማየትና በሆነ ጉዳይ ላይ ላማክርህ ነበር !
በአለም አቀፉ የእግር ካስ ፌዴሬሽን /ፊፋ/ እና በአለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕብረት የተቀመጡ መስፈርቶችን በአስተማማኝ ሁኔታ ያሟላው
ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ 3ኛው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆኑ
“ለአንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድ ሲኖዶስ”
ልማት ወይንስ ጽዳት? – ወቅታዊ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ትንተና (አየለ ታደሰ) _ Ethiopian Media Forum (EMF)
ከሰከረ ወይም በዕፅ ከደነዘዘ ሰው ጋር ወሲብ መፈጸም ትክክል ነው? አዎ አይደለም
እረ ፡ መንዩ ፡ ዝቃወመኒ (፪x)
"ባልም ረዘም ካለ ዝምታ በኋላ መለሰ፤ ""ክቡር ዳኛ! የATM ካርዴን ከATM ማሽን ውስጥ ከትቼ ካዘዝኩ በኋላ የሚወጣው ገንዘብ የኔ ነው ወይስ የATM ማሽኑ?"""
ሌቪን ህይወታቸው ከማለፉ በፊት 13 ወራት የጸሐይ ብርሀን ባለባት ሀገር ላይ አንድ ጊዜ ወይም ከዚያ በላይ በመገኘት ህይወታቸውን ማስደሰት ይፈልጉ እንደነበር ተገንዝቢያለሁ፡፡ በኔ እምነት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ይፈልጉ ነበር፡፡ ለመጨረሻ ጊዜ። እናም የኢትዮጵያን አዲስ አየር መተንፈስ ይፈልጉ ነበር፡፡ ከመንዝ ህዝብ ጋ
ር ሁልጊዜ ይሰበሰቡበት የነበረውን ቦታ መጎብኘት ፈልገው ነበር፣ በኢትዮጵያ ካሉ ጓደኞቻቸው ጋር መሳቅ እና መጫወት ፈልገው ነበር፣ እንደዚሁም ሁሉ በሐዋሳ የወጣት ክለብ በማቋቋም ወጣት ወንዶች እና ሴቶችን በማማከር ተግባር ላይ በመሳተፍ ወጣቶቹ በአካላዊ እና አዕምሯዊ ብቃት ላይ ብቻ ሳይወሰኑ ከዚህም ባለፈ መልኩ በ
ተለይ እውነተኛነት፣ ራስን ለዲሲፕሊን ማስገዛት፣ ለራስ ክብር መስጠት፣ በእራስ የመተማመን እና ጠንካራ ሰራተኛ የመሆን ስብዕናዎችን እንዲያዳብሩ የማድረግ ጽኑ ፍላጎት ነበራቸው፡፡ ሌቪን አንድ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ሲመለሱ አውሮፕላኑ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ለመጨረሻ ጊዜ በመልቀቅ ወደ
አሜሪካ ጉዞ ሲጀምሩ “ደህና ሰንብች ኢትዮጵያ” ለማለት ፈልገው እንደነበር ይሰማኛል፡፡ እንግዲህ ልከውልኝ በነበረው የኢሜይል መልዕክት በእያንዳንዱ መስመር ያነበብኩት፣ የሰማሁት እና ያየሁት ነገር ሁሉ ይህንን ያነሳሁትን ጉዳይ የሚያንጸባርቅ ነበር፡፡
የሃይማኖት አባት ተብለው፣ አልባሳቱን ለብሰው፣ ቆብ አጥልቀው ከመቀመጣቸው ውጪ ንግግራቸው ከማጽናት ይልቅ የሚያበግን፣ ከማቅናት ይልቅ የሚያቃጥል፣ ቋንቋቸውም ኢሃዴግኛ ነው። ብዝህነት፣ እድገት ፣ ጸረ-ሰላም፣ የውጭ ሃይሎች፣ ወዘተ የሚሉ ወያኔ እንኳ ሰልችቶት የተዋቸውን ቃላት ይጠቀማሉ። እነ ደብረጽዮን፣ “ለችግሩ ጠ
ተያቂዎች እኛ ነን” ማለት በጀመሩበት ሰዓት አባ ቆባቸውን አጥልቀው – መስቀላችውን እንደጨበጡ “ቀስቃሾቹ ሰላማችንን እና ልማታችንን የማይሹ የውጭ ሃይሎች እንደሆኑ” ሊነግሩን ሞከሩ። ፓስተር ጻድቁ ሰለ አካባቢው ጂኦ ፖለቲካም ሁኔታና ስለ ውጭ ሃይሎች ተጽእኖም ይተነትኑ ነበር።
"\""በሦስቱ ሰኔዎች ጉዟችንን የማደናቀፍና ደም የማፍሰስ ሙከራዎች ተደርገዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ"
ጌታው! ሀገር አማን ናት ወይ? … ስለሀገር ቤቱ ኑሮ ልጠይቅህ አልደፍርም። ምክንያቱም - በቀደም ዕለት እዚህ ስዊድን ከሚኖር ወዳጄ ጋር በስልክ ስንጠርቅ፣ ሀገር ቤት ደውሎ እናቱን “እንዴት ነሽ? … ኑሮስ እንዴት ነው? …” ብሎ ይጠይቃታል፤ እናቱም “… አዬ ልጄ! እጅግ በጣም ጥሩ ነው! በጣም! … በ-ጣ-ም! …”
ብላ ትመልስለታለች። ልጅም የእናቱን ጠባይ ስለሚያውቅ “እንዴት?” ብሎ ይላታል። እናትም “ዛሬ ከነገ እንደሚሻል እርግጠኛ ስለሆንኩ” ብላ ሀገር ቤት ያለው ነገር እየባሰ እንጂ እየተሻለ እንደማይሄድ አስረግጣ ስለነገረችው፤ እኔም ከወዳጄ እናት ተምሬ ሀገር ቤት ያለን ሰው ስለኑሮ መጠየቅ እርም ብያለሁ። አንተንም ባለ
ቤትህንም ጭምር።
የእሳት አደጋ በትግራይ በመቀሌ …… _ kafaforfreedom
ጠያቂ፡— መቼም በነጻ አልሠራም፡፡ በደሞዝ ተቀጥሬ ነው…
በ2ኛው ዙር የአሸናፊዎች አሸናፊ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር 2ኛ በመሆን የሞተር ሳይክል ተሸላ የሆነው ወንድማችን ከሱማሌ ክልል ወንድም ሀይደር ዒሴ 👍 Share & Like 👍 Telegram Join ይበሉን ☞ #ETHIOPIA #Quran #deenitaleem #deenassalam #islamicquotes #islamiyet #
islami #islamicreminder #islamicpost #islamicknowledge #islamivideo #namaz #salah #salaah #ibaadat #sajdah #sujood #instaislam #kalma #loveallah #muslimah #indianmuslim #muhammad #ethiomuslims #ethio
pia #habshamuslim #habsha
ቶሞ፡ በጋምቤላ ብሔረሰብ ውስጥ እውቅና ተወዳጅ የሆነ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። በተጨማሪም በኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ናይጄሪያ፣ ሱዳንና ዛየርም በዚህ መሣሪያ እንደሚጠቀሙ ታውቋል።
Human Rights Violations and Crimes Against Humanity in Ethiopia’s Gambella Region› በሚል ርዕስ በ1997 ባወጣው ሪፖርት ደግሞ የሞቱት ሰዎች ብዛት 424 እንደሆኑ ገልጿል፡፡ የተለያዩ ነፃ ዓለማቀፍ ተቋማትም ከዚህ የሒውማን ራይትስ ዎች ሪፖርት ጋር ተመሳሳይ ቁጥር ያላ
ቸውን ሪፖርቶች ነው በተለያዩ ጊዜ የሚያቀርቡት፡፡
ለአንድ አገር ሕዝብ ዕድገትና ሥልጣኔ የሰው ኃይል ልማት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ረገድ ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የትግራይ ትውልድ በኢትዮጵያ ላይ የዘር አገዛዙን የበላይነት ጠብቆ ለመጓዝ እንዲችል አድሏዊና ፍፁም ዘረኛ በሆነ የሀብት አከፋፈልና የበጀት ድልድል አድርጓል። በዚህም የትግራይ ሕዝብ ሠፊ የመማር
ዕድል እንዲኖረው እያደረገ ነው። በ2002ዓም ላይ የትግራይ ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ ዳኘው አይጠገብ የተባሉ ሰው ወይን በተሰኘ በሬዲዮ፣ በሰጡት መግለጫ፣ የክልሉ የትምህርት ዕድገት በሚከተለው መንገድ ገልጸውታል። በ1984ዓም ላይ ወያኔ ሥልጣን በጨበጠ ባመቱ በትግራይ ክልል አንደኛ ደረጃ
ትምህርት ቤቶች ብዛት 103፣ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብዛት 13፣ የተማሪዎች አጠቃላይ ብዛት 83000 (ሰማኒያ ሦስት ሺ)፣ የአጠቃላይ መምህራን ብዛት 2300 (ሁለት ሺ ሦስት መቶ) እንደነበር አስረድተዋል። በ2002ዓም ላይ፣ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ቁጥር 1995፣ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት
ምህርት ቤቶች ቁጥር 132፣ የአጠቃላይ ተማሪዎች ቁጥር 1000000 (አንድ ሚሊዮን) ከፍ ማለቱን ብቻ ሳይሆን፣ ዕድገቱ በብርሃን ፍጥነት የተጓዘ መሆኑን በሚያመለክት መልኩ ገልጠውታል። (ይህ እንግዲህ የሥልጠና፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶችን ሳይጨምር ነው) ጥንት ያልነበሩ፣ ሁለት ኮሌጆች፣ ሦስት ዩኒቨርስቲዎች መ
ከፈታቸውንም አስረድተዋል። የትምህርት ሥርጭቱ ዕድገት በሚከተለው መልክ እንደሆነም አክለው ገልጸዋል። ማነኛውም ለትምህርት የደረሰ የትግሬ ልጅ ከቤቱ በዘጠኝ ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያገኛል። ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ቀጣዮቹን ከዘጠኝ እስከ አሥር ያሉትን ትምህርቶች ለመከታተል እያንዳንዱ
የትግራይ ተማሪ በአሥራ ሁለት ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ትምህርት ቤት ያገኛል። ለመሰናዶ ማለትም ለአሥራ ሁለተኛ ክፍል ለመማር ከቤቱ ወደ ትምህርት ቤቱ መጓዝ የሚጠበቅት ርቀት 19 ኪሜ ብቻ ነው። ይህም ማለት የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች በትግራይ የገጠርና የከተማ ነዋሪዎች በ19ኪሜ ሬዲዬስ ክልል ተቋቁመዋል ማለት ነው።
በትምህርት የሚገኘው ጥቅም ደግሞ ለጥቂት ትግሬዎች ተብሎ የሚገልጽ አይደለም። ሁሉንም ትግሬ ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። የትምህርቱ ጥራት ከማንኛውም ክልል በበለጠ የሚሰጥ መሆኑን አንባቢ ልብ እንዲሉልኝ እሻለሁ።
የባለሙያዎች ከአዲስ አበባ መምጣት የሚዲያ ስራውን በክልሉ እንዲጀመር በር ቢከፍትም የተሟላ መሣሪያም ሆነ የተሟላ የስራ ቦታ አለመኖር የሚዲያ ስራ ጅማሮውን አጣብቂኝ ውስጥ ከተተው፡፡
/አቶ ተስፋዬ ውብሸት፤ በ፳፻፮ ዓ.ም. ለአ/አበባ ሀ/ስብከት ድረ ገጽ ከሰጡት ቃለ ምልልስ/
አገራችውን ወክለው በዚህ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከአሰልጣኙ ጋር ወደሮማ ካመሩት የኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች መሃል ለማራቶን ሩጫ የተመረጡት አበበ ቢቂላ እና አበበ ዋቅጅራ ነበሩ። ውድድሩ አንድ ወር ሲቀረው እዚያው ሮማ ከተማ ውስጥ ሲሰለጥኑ የቆዩት ሁለቱ አበበዎች፣ የሩጫውን መንገድ በጥንቃቄ እንዳጠኑና ሲሮጡም በባዶ እግ
ርም በጫማም እንደተለማመዱ፣ አበበ በጫማ ሲሮጥ በአምስትና በስድስት እርምጃዎች ስለሚዘገይ ሁለቱም በባዶ እግራቸው እንዲሮጡ መወሰኑን አሰልጣኙ ኒስካነን ከውድድሩ በኋላ (Duvbo IK's Annual Magazine 1960:
የመለኮትና የሥጋ ተዋሕዶ መጋቢት 29 ቀን በማኅፀነ ማርያም ሲፈጸም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ባሕርየ መለኮት፣ ባህርየ ሥጋን ገንዘብ አደረገ፤ ባህርየ ሥጋም፣ ባህርየ መለኮትን ገንዘብ አደረገ፤ በዚህም መሠረት የአምላክና የሰው ተዋሕዶ ተፈጸመ፡፡
በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ነብዩ ኤልያስ መጥቷል ይባላል፡፡ የሚኖረው አራት ኪሎ ነው፡፡ አንዳንድ ታዋቂ የሆኑ ሰዎች በተለይም አርቲስቶች ተከታዮች ሆነናል ይላሉ፡፡ ይህንን ሁኔታ ከቅዱሳት መጻህፍትና ከሊቃውንት ትምህርት ጋር ስናነጻጽረው ትክክል ሆኖ አናገኝውም፡፡
መጽሓፍ ቅዱስ ብሓቂ እንታይ እዩ ዚምህር፧