text
stringlengths
0
200
ብለው ይከራከራሉ፡፡ ጥሬ ሀቁን ካየን ትክክል ነው ብዙ አገሮች እንደተባለው ሁለት እና ሶስት ወይም ከዛ በላይ የስራ ቋንቋ አላቸው፡፡ ምክንያታቸው ግን ብዙ ቋንቋ ስለተፈለገ ሳይሆን አስገዳጅ ምክንያት ስላለበት ይመስለኛል፡፡
በመጨረሻም የቦርድ ሊቀመንበሩም ሆነ አቶ ይስማሸዋም እንደጠቀሱት፣ በአገሪቱ እግር ኳስ ከፍተኛ የፋይናንስ አቅም ካላቸው ክለቦች በተሻለ በአነስተኛ ፋይናንስ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ክለቦች የመገኘቱ ትልቁ ምስጢር ተጨዋቾቹ ለብሰው የሚጫወቱት ማሊያ ከጨርቅ ያለፈ ትርጉም ያለው መሆኑን አምነው መጫወታቸው ነው፡፡
ኣይሁድ ባሮት ሓጢኣት ምዃኖም ዘይምቕባሎም፡ ኣብ ሓደገኛ ዅነታት እዩ ዜውድቖም ነይሩ። ስለዚ፡ የሱስ፡ “ባርያ ኸኣ ኣብ ቤት ንሓዋሩ ኣይነብርን እዩ፣ ወዲ ግና ንሓዋሩ ይነብር እዩ” ኢሉ ገለጸሎም። (ዮሃንስ 8:
በዚያ ምሽት ለመወለድ ምንም ቦታ የሌለው ሰው በከተማው ጎዳናዎች ለሚኖሩ ሰዎች ተሰብኳል። ይህ የምሥራች ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰበከው ደግሞ ለእረኞች ነው። በሥራቸው ባሕሪ ምክንያት ከማኅበረሰቡ ውጪ ለመኖር ተገደው ነበር። የኑሮ ሁኔታቸው እና የሚኖሩበት ስፍራ ሳይቀር በሃይማኖታዊ የመንፃት ስርዓቶች በሚሰቱበት ስፍ
ራ እና መንፈሳዊ ተግባሮች ከሚከናውኑባቸው ስፍራዎችም ሳይቀር መግባት እንድዳይችሉ እገዳ ተጥሎባቸው ነበር። በዚህም ምክንያት እንደ ርኩስ ተደርገው ይቆጠሩ ነበር። ቆዳቸው፣ ልብሳቸው፣ ሽታቸውም የአነጋገራቸውም ሁኔታን ሳይቀር መነሻ በማድረግ እነርሱ ያላቸው እነዚህ ባሕሪያት በሙሉ አለመተማመንን አስከትሉዋል። እረኞቹ
የተገለሉ በርከት ያሉ ወንድ እና ሴቶችም ነበሩበት። በአማኞች መካከል የሚገኙ አረማዊያን፣ በቅዱስና መካከል የሚኖሩ ኃጢያን፣ በዜጎች መኃል ያሉ መጤዎች ተደርገው ይቆጠሩም ነበር። በአንሩ ግን አረማዊነት፣ ኃጢያተኛነት፣ እና የባእድ ስሜት ለሚሰማቸው ለእነዚሁ እረኞች መልአኩ ግን እንዲህ አላቸው፤ “አትፍሩ፤ ለሕዝቡ ሁ
ሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች አምጥቼላችኋለሁና። ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችኋልና፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው” በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ አበሰራቸው።
6ኛ. የሠሌዳ ቁጥር 3-02725 ትግ የሆነ አውቶቡስ ተሽከርካሪ (ለጊዜው ግምቱ ያልታወቀ) በ13ኛ ተከሳሽ ስም፤
"- <string name=""bluetooth_pairing_will_share_phonebook"" msgid=""4982239145676394429"">""ማጣመር በግንኙነት ጊዜ የእርስዎ የእውቂያዎች እና የጥሪ ታሪክ መዳረሻን ይሰጣል።""</string>"
እስከሞት ድረስ ፍቅሩን የገለጸልን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
• በእዉነትም አቶ ኃ/ማርያም ሲሰበስቡ ሲበትኑት የኖረዉ ካብኔ ሁሉ “የታላቁ መሪያቸዉ” ተቀጥላ በመሆኑ የህዝቡ ጥላቻ ቢቀጥል የሚፈረድበት አይሆንም፡፡ለብዙዉ ሰዉ ለመስማት ቀርቶ ለማየት የሚዘገንኑ ወንጀለኛ ባለስልጣናትን ተሸክሞ የለዉጥ ጉዞን መቀጠል ይቻላል ብሎ ማሰብ የዋህነት ይሆናል፡፡
ወንድሞቻችና እህቶቻችን በሆኑት የምስራቅ እና የጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሳይቀር ተመሳሳይ ነገር አልፎ አልፎ ይታያል፦
ኣዲስ ኣበባ፣ 26 ሕዳር፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኣብ ዝሓለፉ 10 ዓማውቲ ዝነኣድ ዕብየት ኢኮኖሚ ከምዘመዝገበት ዓለም ለኻዊ ትካል ገንዘብ(ኣይ ኤም ኤፍ) ገሊፁ። እቲ ትካል ኣብ ዘውፅኦ ፀብፃብ፥ ኣብ ኢትዮጵያ ዝተመዝገበ ምዕባለ ኣብ ምቕናስ ድኽነትን ምምሕያሽ ህይወት ዜጋታታን ለውጢ…
ሦስተኛው መንገድ በአገሪቱ ውስጥ ነጻና ገለልተኛ የሆኑ ተቋማት እንዳይኖሩ ማድረግ ነው። የፍትህ ተቋማትን፣ የምርጫ አስፈጻሚውን አካል፣ ሕግ አውጪውን፣ የሲቪል ሰርቪሱን እና ሌሎች መንግስታዊ ተቋማትን ሙሉ በሙሉ በአገዛዝ ሥርዓቱ ካድሬዎች ቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረግ ነው። ይህ አይነቱ አደረጃጀት እንደ አንባገነኑ
ስጋት መጠን ከወረዳና ቀቤለዎች አልፎ እስከ አንድ ለአምስት የጥርነፋ መዋቅር ይወርዳል። በእነዚህ በሁለቱ (ጠመንጃና ፕሮፓጋንዳ) ተጠቅሞ ፍርሃትን ማስረጽ የቻለ አንባገነናዊ ሥርዓት አንድን ሕዝብ ሰጥ ለጥ አድርጎ እየገዛ ለሞቆየት ይችላል። ሕዝብም በእነዚ ተቋማት ላይ እምነት እንዲያጣ ይደረጋል። ቀደም ያሉት ሦስቱ
የማፈኛ ስልቶች በጊዜ እየተረቱ ሲመቱ አቅም እያነሳቸውና የማሸበር አቅማቸውም እየሳሳ ይሄዳ። ያኔ ወደ አራተኛው መንገድ ይገባል። አራተኛው መንገድ ሕግ የማፈኛ መሳሪ ማድረግ ነው። አፈናን የሚፈቅዱና የዜጎችን መሰረታዊ መብቶችና ነጻነቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የሚገድቡና የሚጥሱ ሕጎችን አጽድቆ በማውጣት የመብት ጥ
ሰት ተግባራትን ሕጋዊ ማደረግ ነው። እነዚህን ሁሉ መንገዶች ሄዶና አቅሙን ሁሉ አሟጦም ሕዝብን በፍርሃት ማንበርከክ ያቃተው ሥርዓት ግን አንድ ሃሙስ የቀረው አንባገነን ነው የሚሆነው።
ስለ አባ ተክለማርያም አምኜ የተጻፈው ጽሁፍ በጣም በጣም ያሳዝናል ምንጊዜም ጀግና ይፈራል ማንም ሰው ከመሬት ተነስቶ ቢጽፍ አባ ተክለማርያም አምኜ ምርጥ የቤተክርስቲያን አባት እና በሄዱበት አብያተክርስቲያናት ሁሉ ተከብረው ቤተክርስቲያንንም አስከብረው የሚኖሩ አባት ናቸው እንጅ እናንተ እንደለቀለቃችሁት እና የወሬ ሱ
ስ ያዛቸው የቤተክረስቲለያን ጠላቶች እንጅ የቤተክርስቲያን ልጆች የጻፉት አለመሆኑን አውቆ አስመራጭ ኮሚቴው ሊያስምርበት ይገባል እላለሁ ።
ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ እፈር ፡ እላማርር
ተጫዋቹ 2013 ላይ ከብራዚሉ ኢንተርናሲዮናል ወደ ሻካታር ዶኔስክ ካቀና በኋላ በ150 ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ ችሏል።
በአገር አቀፍ ደረጃ የመረጃ ዳታ ቤዛችን ውስጥ ሊገቡ የሚገባቸው ቅርሶች በየቦታው እንዳሉ ይታመናል፡፡ ብራናዎቹ ይዘታቸው ብዙ ነው፡፡ ማንኛውም መጽሐፍ መቅደሙን ካላነበብነው አንረዳውም፡፡ ከተረዳነውም ምናልባት በተዛቢ መልኩ ሊሆን ይችላል፡፡ እነዚህ የብራና መጻሕፍት ውስጥ ያሉት ዕውቀቶች በኢትዮጵያዊነታቸው ላይ የመ
ቅድም ገጾች ናቸው፡፡ ስለዚህ በውስጣቸው ያሉትን ዕውቀቶች በትክክል ካልተገነዘብን ልንገነባት የምንመኛትን አገር የተሟላ አድርገን መሄዱ አስቸጋሪ ይሆንብናል፡፡ አገር በቀል ዕውቀቶች በብራና የተደጎሱ መጻሕፍት ስለሆኑ ብቻ አይደለም፤ የያዙት ዕውቀት ኢትዮጵያዊነታችንን በደንብ የሚያንፀባርቁ፣ አዲስ ትውልድ ስንገነባ እ
ንዲሁ የምነሳ ሳይሆን ከትናንትናው በመነሳት ነው፡፡ ኅብረተሰቡ እነዚህ ሀብቶች ሀብቶቼ ናቸው፣ የማንነታችን የውስጥ ገጾች ናቸው የሚል ግንዛቤ ፈጥረን እንዲጠብቃቸው ካላደረግን በቀር በር ላይ ሊወጡ ሲሉ የምንጠብቅበት አካሄድ ሩቅ መንገድ ይዞን አይሄድም፡፡ ያንን ሀብቶች በየደረጃው የኢንቬነተሪ ሥራ መከናወን ይገባዋል
፡፡ ከባለቤቶቹ ተቀምጠው ግን ምዝገባ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ሊወጡ የሚችሉባቸው አካባቢው ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ ሌላው ተግባር ነው፡፡ በሌላ በኩል ቱሪስቶች በሚንቀሳቀሱበት ቦታ የሚዘዋወሩ ደላሎች አዳዲስ የስጦታ ዕቃዎች በማስመሰል ቅርሶችን እንዲዘዋወሩ፣ እንዲሸጡ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ሌላው ተግባር ይፈጽማሉ፡፡
የማላዊ ዜግነት ያላት ነርስ በማዋለጃ ክፍል ውስጥ 'ሰልፊ' ተነስታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በመለጠፏ ከስራ ታግዳለች።
ዳሩ ግን ይህ የልማት ውጤት በበረዶው ምክንያት ከጥቅም ውጪ ኾኗል፡፡ ፍራፍሬውና ደኑም ተጨፍጭፏል፡፡ የጠበል መጠመቂያ ቦታዎች ተናውጠዋል፡፡ ንቦችም ከቀፎዎቻቸው ወጥተው ተሰደዋል፡፡ የመነኮሳቱና አብነት ተማሪዎች መኖርያ ቤቶችም ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ ከሰባ ሄክታር በላይ የሚገመት ሰብል በበረዶው ናዳ መውደ
ሙን ከገዳሙ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ‹‹ወደዚህ ገዳም ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ እንደዚህ ዓይነት ክሥተት ደርሶ አይቼ አላውቅም›› ይላሉ ዋና አስተዳዳሪው የጉዳቱን ከፍተኛነት ሲገልጹ፡፡
ሦስተኛውና ከህወሀት የሚሾመው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደግሞ የውጪ ጉዳይና የመከላከያና ደህንነት ጉዳዮችን በሙሉ በበላይነት ሚቆጣጠር ይሆናል።
አምስተኛ የባትሪ ጥራትና ቆይታ ነው ፡፡ አንዳንድ ሞባይሎች ባትሪ ሙጥጥ አያረጉ ‘‘እረ የቻርጀር ያለህ!’’ እያሰኙ ስንቱን አስጨንቀዋል፡፡ በርግጥ የሞባይል አቅምና ያገልግሎት ጥራት በጨመረ ቁጥር ባትሪ አጠቃቀምም አብሮ ቢጨምርም ብዙ ሞባይል አምራቾች የሞባይል ባትሪ ጥራትን በማሻሻል እነዚህ ቀፎዎች ለ18 ሰኣት አ
ንዲያገለግሉ አርገው ሰርተውልናል፡፡ ሌላው ባትሪን በተመለከተ ማየት ያለብን የተሻለ ሞባይል ለመግዛት የባትሪ ማኔጅመንት ፕሮቶኮል አውቶማቲክና ማኑዋል አማራጭ እንዳለው ማጣራት ነው፡፡
ስለዚህም በዚህ መንገድ ሁለተኛ ጊዜ ስናየዉ፣ ስለምን እያወራ እንደሆነ እናዉቃለን፤
ይህ መኪና መጀመሪያ እንደ የጥገና ቱሪስ ተሽከርካሪዎች ወይም የመልዕክት መላኪያ ተሽከርካሪዎች ባሉ ሌሎች ኩባንያዎች እንጠቀምበታለን. የህዝብ ኩባንያዎችና ድርጅቶች ይህንን የግሪንሀውስ ጋዝ ልቀትን ለመቀነስ, ገንዘብ ለመቆጠብ, እና የአካባቢን ክብር ለማጋበስ እንደሚጠቀሙበት ያዩታል. ይህ በ 2 መንገዶች የተገነዘበ
ነው
7 እስመ ፡ ትብሉ ፡ አንትሙ ፡ ኃጥአን ፡ ኢትኅሥሡ ፡ ወኢይጸሐፍ ፡ ኵሉ ፡ ኀጢአትነ ፡ ይጽሕፉ ፡ ሀለዉ ፡ ኵሎ ፡ ኀጢአተክሙ ፡ በኵሉ ፡ ዕለት ።
ደራሲ፣ ዲፕሎማት፣ አርበኛ፣ መምህር ሀዲስ ዓለማየሁ ከነኀስ የተሠራ ኃውልት ቆመላቸው፡፡ ለሀዲስ ዓለማየሁ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ የቆመውን ከነኀስ የተቀረፀ ኃውልት መርቀው የገለጡት የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ወልደማርያም ናቸው፡፡ ዛሬ በተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ላይ የክብር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ በሕይወት ሳ
ሉ ያላሣተሟቸው ግጥሞቻቸውን የያዘ መድብል ታትሞ ይፋ ተደርጓል፡፡
ምድርን ፡ ዘረጋ ፡ (ቸር ፡ ነውና ፡ ምህረቱ ፡ ለዘላለም)
በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ረቂቅ ሕግ
"ኤሊዛቤት ሜራብ የተባለች ኬንያዊት ጋዜጠኛ በትዊተር ገጿ ""አፍሪካ አህጉር እንጂ አገር አይደለችም፤፤ በአፍሪካ 54 አገራት ይገኛሉ"" ስትል ብስጭቷን ገልጻለች።"
****በኢትዮጵያ የኤርትራ የውሰጥ መሪ ሹም ዶ/ር ገብረጺዮን ገብረሚካዔል በምክትላቸው በኢፌዴሪ በጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የራዕይ አሰፈጻሚና የለጋሲው አስቀጣይ በአቶ ሃይለማርያም ደሰላኝ አማካኝነት እንዲያደርሱ የተላከውን የዕጩዎችን ሹመት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአንድ ድምፀ ተአቅቦ እና በአብላጫ ድምጽ አጽድ
ቆታል!!። እልል… ልል በለው!! አንድንሳቀቅ ወይስ እንድንስቅ? ?ሸዋ ተጠየቅ!በቸር ይግጠመን ከሀገረ ከናዳ!
ኣብቲ ስነ-ስርዓት ርኽክብ ዝተረኸቡ ምክትል ርእሰ ምምሕዳር ክልል ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል፤ ብመሰረት ኣብ ክልል ተበፃሕነት ሕክምና ለውጢ ዝኣተናዮ ዳርጋ ኩለን ጣብያታት ሕድሕደን ሓንቲ ኣምቡላንስ ዝረኽባሉ ኩነታት ዝተፈጠረ እንትኸውን፤ እተን መኻይን ኣዴታትን ህፃናትን ብሰንኪ ስእነት መጓዓዝያ ዘጋጥምዎም
ፀገማት ብምቕራፍ ካብ ሓደጋ ንምድሓን ዓብይ ግደ ክህልወን እዩ ኢሎም፡፡
"ጋሽ ውብሸት በአስገምጋሚ ድምፃቸው ከሚታወሱባቸው ማስታወቂያዎች መካከል ይጠቀሳል። የማስታወቂያ ዘርፍን በማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን በማዘመን እንዲሁም የበርካቶች እንጀራ በማድረግም ፈር ቀዳጅ ናቸው። የሙያ አጋራቸው እንዲሁም ወዳጃቸው አያልነህ ሙላት፤ ""ውብሸት ወደ ማስታወቂያ የገባው ገና ቄስ ትምህርት ቤት ሳይገባ
ነበር"" ይላሉ። አቶ ውብሸት ልጅ ሳሉ በትውልድ ቀያቸው 'በባህላዊ መንገድ' ማስታወቂያ ይነግሩ ነበር። አንድ የታወቀ ትልቅ ሰውን 'እሽኮኮ በለኝ' አሉና ሰውየው ትከሻ ላይ ሆነው ይሄን ያህል ጤፍ መጥቷል፣ ይሄን ያህል በቆሎ ተገኝቷል፣ አትክልትም መጥቶላችኋልና እዚህ ቦታ ግዙ እያሉ ያስተዋውቁ ነበር። ""ቄስ ትምህ
ርት ቤት ገብቶ መጻፍ ሲጀምር ሙክት፣ በግ፣ የት እንዳለ ቀለም በጥብጦ ፣ እየጻፈ ትልልቅ ዛፍ ላይ እየሰቀለ ማስታወቂያ ይሰራ ነበር' ሲሉ አያልነህ ያወሳሉ። ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ የተቀጠሩት ብሔራዊ ሎተሪ ነበር። ለመጀመሪያ ጊዜ የብሔራዊ ሎተሪን ማስታወቂያ ሲሠሩ፤ አህያ ላይ ገለባ የሞላው ማዳበሪያ ጭነው፣ ብር ለ
ጥፈውበት ነበር። ከቸርችል ጎዳና ወደ ታች እየወረዱ 'ሎተሪ ብትገዙ ይህን ያህል ብር ታገኛላችሁ' እያሉ ያስተዋውቁ ነበር። • ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ፡ ያናገሩና ያነጋገሩ ድርሰቶቹ • ካሕሳይ ገብረእግዚአብሔር ""ደፋር ጸሐፊ ነበር"" አያልነህ እንደሚሉት፤ ይህን ማስታወቂያ ያየው ፊሊፕስ አቶ ውብሸትን የቀጠራቸው ወዲ
ያው ነበር። ከዚያ በኋላ እጅግ በርካታ ማስታወቂያዎች ሠርተዋል። ""የማስታወቂያ ሙያ እንዲታወቅ ያደረገ ታላቅ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው"" ሲሉም ይገልጿቸዋል። ጋሽ ውብሸት ከአብነት ትምህርት ቤት ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ መደበኛ ትምህርት ጀመሩ። ከትምህርት ቤት እንደወጡ መዋያቸው አገር ፍቅር ቴአትር ቤት ነበር
። የትወና እና የጸሐፌ ተውኔትነት ሕይወታቸውን 'ሀ' ብለው የጀመሩት በዚያው ቴአትር ቤት እንደሆነም አያልነህ ያስታውሳሉ። ያኔ ከቀደምቶቹና ታላላቆቹ እነ ኢዩኤል ዩሐንስ፣ አውላቸው ደጀኔ፣ ጸጋዬ ገብረመድሕን፣ ወጋየሁ ንጋቱ."
በጭቆናና አፈና ውስጥ የሚኖር ህዝብን በኑሮ ውድነት በማሽቆጥቆጥ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ መንግስት በመቃዎም በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ።
እዚ ኹሉ ንዓኻ እንታይ ትርጉሙ እዩ?
18፤ ከመርከብ የወጡት የኖኅ ልጆችም እነዚህ ናቸው፥ ሴም፥ ካም፥ ያፌት፤ ካምም የከነዓን አባት ነው።
የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቶማስ ቱት እንደገለጹት በከተማው ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ያለማቋረጥ ከሶስት ሰዓት በላይ የጣለው ከባድ ዝናብ ጎርፍ በማስከተል ጉዳት አድርሳል፡፡
1 “በበጎ ስራ በመጽናት መንግስቱን ትወርሱ ዘንድ አላችሁ”
አቶ አበበ ተስፋዬ በድጋሚ በተካተቱበት ሁለተኛው የክስ መዝገብ ደግሞ፣ የፋብሪካው ኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ እንዳልካቸው ዘነበ፣ የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዬ ድምፁ፣ የጠቅላላ ሒሳብ ክፍል ኃላፊ አቶ ቢልልኝ ጣሰውና የየማነ ግርማይ ጠቅላላ ተቋራጭ ድርጅት ባለቤትና ዋና
ሥራ አስኪያጅ አቶ የማነ ግርማይ ላይ ዓቃቤ ሕግ ክሱን አቅርቧል፡፡
ውሳኔያቸውን የተቀበሉ አብረው ቆዩ፤ በውሳኔያቸው ያልተስማሙት ግን ተለይተው ወጡ:
»አያ ጅቦ በቄሮ ተናዶ ለአብይ ያወጣው ቁ 3 መንዙማ እና አያ ጅቦን ፎንቃ አሲዛው የጠፋችው ልጅ ዛሬ ተገኝታለች አያ ጅቦም ደስ ብሎታል.mp3
ቀደም ብሎ የለውጥ እንቅስቃሴ መሪዎቹ የዜና ጣቢያውን ሲቆጣጠሩት በ30 ታንኮች ታጅበው ነበር ተብሎ የተዘገበው ዜና 3 ታንክ ተብሎ ይታረም። በወቅቱ እንቅስቃሴው የመሩት 100 የሚሆኑ ወታደሮች የቴ/ቪዢኑን ጣቢያ ዋና አዛዥ አስገድደው መልእክታቸው አንዲያስተላልፍ በማድረግ መልዕክታቸው በመተላለፍ ላይ እንዳለ የውስጥ
ሰላቢዎች/ኢሳያስ ደጋፊዎች/ ጀኔሬተሩን በማሰናከላቸው የታቀደው መልዕክት ሙሉ በሙሉ ሳይተላለፍ ከፊሉ ብቻ ተላልፏል።
ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ገጹ ላይ “አዲሱን ኢትዮጵያ የተሰኘውን አልበም ሙሉ በሙሉ አጠናቀን በወርሃ ሚያዚያ ለእናንተ ለማድረስ በመጠባበቅ ላይ ነን።” ብሏል:
ከመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ጀምሮ ጥሩ መሻሻል እያሳየን እንገኛለን፡፡ ተደጋጋሚ ነጥብ ማስመዝገብም ችለናል፡፡ ከማራኪ እና ደጋፊውን ከሚያስደስት እንቅሰቃሴ ጋር ውጤት ማስመዝገብ ችለናል፡፡ በዚህም ወደ ጥሩ ሪትም መጥተናል፡፡ የነገው ተጋጣሚያችን ሲዳማ ሊጉን ከሚመሩት እንደኛው ነው፡፡ እኛ ደግም ሙሉ በሙሉ ከስ
ጋት ለመላቀቅ የምናደርገው ጨዋታ በመሆኑ ጠንካራ እና ለሁለታችንም አስፈላጊ ነው፡፡
ሳምንት ሊደፍን አንድ ቀን የቀረው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ። መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞውን ለማገድ የሰዓት እላፊ ቢያውጅም ያካበረው አልተገኘም ። ይልቁንም አመጹ ተባብሶ ወደ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ መሸጋገር ይዟል ።
በክርስቶስ ራስነት ሥር የሆነ ሰላምና መስማማት (harmony) እንግዲህ አንዱ የእግዚአብሔር ዋነኛው ዘላለማዊ እቅዱ ነው:
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በዚህ ሰነድም ይሁን በሌሎች እንደተገለጸው የሚያካልለው አካባቢ ወይንም መልክአ ምድር መለየት አለበት፡፡ ችግር በሌለበት ቦታ ወይንም አካባቢ ማወጅ ተገቢ አይደለም፡፡ መርሁ፣ችግሩ ባለበት ቦታ ብቻ ማወጅ ሆኖ ችግሩ ሰፍቶ የሚያካልለውም ቦታ ከሰፋ የሚፈጸምበትን ወሰን መጨመር ነው፡፡ ለምሳሌ ችግር
የተፈጠረው በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ከሆነ እዚያ አካባቢ ብቻ፣ እንዲሁም ኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ዞኖች አካባቢም ከሆነ መጣል ያለበት እነዚህ አካባቢዎች ብቻ እንጂ በሌሎች ክልሎች አይደለም እንደ ማለት ነው፡፡
አዲስ አበባ ውስጥ ባለቤት የሌላቸው ሕንፃዎችና መሬቶች ተገኙ
እኔ እንኳን መናገር የፈለግሁት ስለ ራሳችን ነው።ዲያቆን ዳንኤል እንደኛ ቤተሰብ ያለው ሲሆን
በአርበኞች ግንቦት 7 እምነት ህወሃት ላለፉት 27 አመታት አገራችን ውስጥ ያሰፈነው የከፋፍለህ ግዛ ፖሊስ የወለዳቸው የእርስ በርስ ጥላቻና የድንበር ግጭቶች በአገራችን ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ አደጋና ሥር የሰደዱ ፈተናዎችን ደቅነዋል። በቅርቡ በኢትዮጵያ ሱማሌና በኦሮሚያ መካከል ህወሃት ሆን ብሎ በቀሰቀሰው ግጭት ውድ
ህይወታቸውን ካጡ በርካታ ዜጎች በተጨማሪ ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው በየመጠለያ ካምፖች ወድቀው የሚገኙ ቁጥራቸው ወደ ሚሊዮን የሚጠጉ ወገኖቻችን ጉዳይ የሚያሳየው የገባንበትን ችግር ጥልቀትና ከፊት ለፊታችን የተደቀነውን አደጋ መጠን ነው።
ከዚኽ በፊት እናሠለጥናችኋለን ብለው የመጡ ሰዎች እናውቅላችኋለን ብለው ነበር የመጡት፤ ባለፉት ጊዜያት እኔ ታች ኾኜ ሥልጠና ሲደረግ አንዱ ማስተርስ ዲግሪ አለኝ፤ ከበቂ በላይ ዝግጅት አለኝ ብሎኛል፡፡ ይኼ ስድብ አለበት፤ ምን ማለት መሰላችኹ… እናንተ አትመጥኑኝም፤ ከእናንተ በላይ ነው ዕውቀቴ ማለት ነው፡፡ እንዲኽ
ዐይነት ሰዎች ደንቆሮዎች ናቸው፡፡
ሁሉም መንገዶች ወደ አምላክ የማያደርሱ ከሆነ በአሁኑ ጊዜ ከሚገኙት በሺህ የሚቆጠሩ መንገዶች መካከል ወደ ሕይወት የሚያደርሰውን ቀጭኑን መንገድ ለይተን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? እስቲ የሚከተለውን ምሳሌ ተመልከት፦ አንድ ትልቅ ከተማ ውስጥ መንገድ ጠፋብህ እንበል። ከዚያም ሰው ለመጠየቅ አሰብክ። የጠየቅከው የመ
ጀመሪያው ሰው ወደ ግራ ታጥፈህ ሂድ አለህ፤ ሁለተኛው ሰው ደግሞ ወደ ቀኝ ታጠፍ አለህ። ሦስተኛ ሰው ስትጠይቅ ደግሞ አንተ ደስ ባለህ መንገድ ብትሄድ ልዩነት እንደሌለው ነገረህ። መጨረሻ ላይ ያገኘኸው አንድ ሰው ግን አስተማማኝ የሆነ ካርታ አውጥቶ ትክክለኛውን መንገድ አሳየህ። እንዲያውም መንገዱ እንዳይጠፋብህ ማመሳ
ከር እንድትችል ካርታውን ሰጠህ። ከዚህ በኋላ ያሰብክበት ቦታ እንደምትደርስ እርግጠኛ አትሆንም?
በአዲስ አበባ ለህወሀት የሚጮሁ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች የላፍቶው ኮንሰርት የሚሰረዘው በስፖንሰር እጦት ነው በሚል ቢያራግቡም እውነታው ግን የምንመርጥልህን እንጂ የመረጥካቸውን ዘፈኖች አታቀርብም ብለው ጣልቃ በገቡ የደህንነት ሰዎች ግፊት ነው:
የችሎቱ ድራማ ተጠናቋል! በኢትዮጵያዊው ሙስሊም ላይ ከ7 እስከ 22 ዓመት እስራት ተፈርዷል! [ድምፃችን ይሰማ]
ማስታወቂያ (to read in pdf, click here) በመላው አለም ለምትገኙ ወገኖቻችን በሙሉ፤ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ! የሞረሽ ወገኔ ዐማራ ድርጅት በመጋቢት 18, 2008 ዓ. ም March 27/2016 በኒዮርክ ሰዓት አቆጣጠር 6፡00 ፒ ኤም ላይ ለማድረግ ላሰበው ...
‹‹ፒስ! በቃ እንመርሻለን፡፡ መስኮቱን በርግደውና ሃያ ፓውንዱን ከቹ ከቻሳ ፤ ምን እናደርጋለን፤ ይሁና እንግዲህ ፡፡››
የስልክ ቢል ጉርሻ ቅናሾች በ አስደናቂ ተንቀሳቃሽ የቁማር ቤት ክፍያ!
በቴፒ አዳዲስ የመከላከያ የደንብ ልብሶች በግለሰብ ቤት ተደብቆ ተገኝቷል። የደቡብ ክልል...
ይህም አፕል በቀጣይ ታጣፊ ስልኮችን ለመስራት ፍላጎት እንዳለው ምልክቶችን ያሳያል ነው እየተባለ ያለው።
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2011 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ እንደሚከተለዉ ይሆናል፤
ሳዑዲ ዓረቢያ ያስቀመጠችው የጊዜ ገደብ ሳይጠናቀቅ ዜጎችን ለመመለስ ኢትዮጵያውያኑ ከሄዱባቸው አካባቢዎች ግብረ ኃይል በማቋቋም እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።
ሕንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው በደስታ ሕንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 ዘወትር በሥራ ቀን ከሰኞ አስከ
Ladylucks የቁማር ቤት የ Android ቁማር ለመጫወት የሚያስችል አዲስ መንገድ ነው
ኢትዮ ቴሌኮም በአመራሩ መካከል የተሻለ ቅርርብ በመፍጠር በመተባበር፣ በመተጋገዝና በመደጋገፍ የተቋሙን እቅድ ለመፈጸምና የጋራ አቋም ለመያዝ የሚያስችል ‘Building Collaborative Work Climate for a Better Result’ በሚል መሪ ቃል በቢሾፍቱ ከተማ ለሶስት ቀናት የሚቆይ የውይይት መድረክ አ
ዘጋጀ፡፡
1ኛ) የኢትዮጵያን ታሪክ እርባናየለሽ ማድረግ እና የኢትዮጵያን ባለታሪክ መሪዎች ስም ጥላሸት መቀባት፣
የእኔና አየርመንገዳችን ክርክር – የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?!
የተገኘ ስም ነው። መሊኪ‟ጻዴቅ- መሌከ ጼዱቅ፣ የእውነት
የእነሱ ኩባንያ ታላቅ የገንዘብ ቅናሽ እንዳላቸውና ገንዘብ እንደሚያተርፉ ይነግሩዎታል። .
የማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ላለፋት 28 ዓመታት ማዕድኑን በማምረት ለውጭ ገበያ ሲቀርብ የነበረ ሲሆን፣ ማዕድኑን እዚሁ በማቀነባበርና እሴት በመጨመር ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እንዲያስገኝ የፌዴራል መንግሥት መወሰኑ ይታወቃል። በውሳኔው መሠረትም ኮርፖሬሽኑን የሚቆጣጠረው የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የ
ቂንጢቻ ታንታለም ማምረቻን በከፊል ለመሸጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ አውጥቶ ነበር፡፡ ሆኖም በክልሉና በኮርፖሬሽኑ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ይህ ጨረታ በወጣበት ወቅት ነው፡፡
እስከዚያው ለሥራ ማስኬጃ እንዲሆነዎት ያመጣሁት ገንዘብ ነው፡፡
ለማጣት ወደ ንግድ ውስጥ እንዳልገባ እርግጠኛ ነው. ሆኖም ግን, በተወሰኑ ቀኖች ውስጥ, ውድቀታችንን እንደማለፍ እና ከከፊል በላይ ከፍተኛ ትርፍ ማግኘት እንደሚቻል ማወቅ አለብዎት. ቀዝቀዝ ራስዎን እንዲጠብቁ እና በሚከሰቱበት ጊዜ ተስፋ እንዳይቆርጡ አነሳሶችን ለመውሰድ ዝግጁ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው. ስሜት ለግዙ
ነጋዴ ጠላት ነው.
በጋምቤላ በልማት ስም ሊተካ የማይችል የተፈጥሮ ደን ወድሟል። ተጨፍጭፎ ተቸብችቧል። ተወላጆች ተፈናቅለዋል። ከሁሉም በላይ ምስኪኖች ታርደዋል። በሦስት ቀን ውስጥ ከ400 በላይ ንጹሃን እንደ ተባይ ተረፍርፈዋል። በብሔር ብሔረሰቦች ስም ይምል የነበረው መለስ ጉዳዩን ወደ ሌላ አካል ለማዞር የሠራው ድራማ በክልሉ መሪዎች