English stringlengths 2 1.39k | Amharic stringlengths 2 1.24k | source stringclasses 1
value |
|---|---|---|
can we settle our differences amicably? | የተፈጠረውን አለመግባባት ሰላማዊ በሆነ መንገድ መፍታትስ እንችላለን? | tateoba |
2 humans were made in god's image. | 2 ሰዎች የተፈጠሩት በአምላክ መልክ ነው። | tateoba |
science can give us mathematical formulas for laws governing the universe, but science cannot tell us why the universe exists or why it is governed by precise laws. | ሳይንስ የተፈጥሮ ህጎችን የሚያብራሩ የሂሳብ ቀመሮችን ሊያሳውቀን ይችላል፤ ሆኖም ጽንፈ አለም ሊኖር የቻለው ወይም ዝንፍ በማይሉ ህጎች የሚመራው ለምን እንደሆነ ሊነግረን አይችልም። | tateoba |
in everything and in all circumstances i have learned the secret of both how to be full and how to hunger, both how to have an abundance and how to do without. | በማንኛውም ነገርና በሁሉም ሁኔታ ጠግቦም ሆነ ተርቦ፣ ብዙ አግኝቶም ሆነ አጥቶ መኖር የሚቻልበትን ሚስጥር ተምሬአለሁ። | tateoba |
for how can i bear to look upon the disaster that will come upon my people, and how can i bear to see the destruction of my relatives? " | ዘመዶቼ ሲጠፉስ እያየሁ እንዴት አስችሎኝ ዝም እላለሁ? " | tateoba |
joseph then threw himself on his father and wept over him and kissed him. | ከዚያም ዮሴፍ አባቱ ላይ ተደፍቶ አለቀሰ፤ አባቱንም ሳመው። | tateoba |
five of us from my gilead class who were sent to el salvador. | ከጊልያድ ተመርቀን ወደ ኤል ሳልቫዶር የተላክነው አምስት ሚስዮናውያን። | tateoba |
the surrounding dwellers have given them a very tumultuous welcome when they were moving to sheraro. | ወደሽራሮ በተንቀሳቀሱበትም ጊዜ በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች ከፍተኛ የሆነ አቀባበል አድርጎላቸው ነበር። | tateoba |
6, 7. (a) what is "love free from hypocrisy"? | 6, 7. (ሃ) "ግብዝነት የሌለበት" ፍቅር ሲባል ምን ማለት ነው? | tateoba |
(deuteronomy 24: 1) in jesus' time, there were two schools of rabbinic thought that held contrasting interpretations of the meaning of that law. | (ዘዳግም 24፥ 1) በኢየሱስ ዘመን የነበሩት ረቢዎች የዚህን ህግ አተረጓጎም በተመለከተ ሁለት ተቃራኒ አመለካከት ነበራቸው። | tateoba |
tim: the other day, i was speaking with a coworker. | ቶማስ፥ ባለፈው ከአንድ የስራ ባልደረባዬ ጋር እያወራሁ ነበር። | tateoba |
swampy places not healed (11) | ረግረጋማ ቦታዎች አይፈወሱም (11) | tateoba |
so after making certain from the army officer, he granted the body to joseph. | መሞቱን ከመቶ አለቃው ካረጋገጠ በኋላም አስከሬኑን እንዲወስድ ለዮሴፍ ፈቀደለት። | tateoba |
the public reacted to the cruel treatment these men received, so the government transferred them from military prison to civilian work camps. | እነዚህ ሰዎች እስር ቤት ከደረሰባቸው ግፍ የተነሳ ህዝቡ ተቃውሞ በማሰማቱ መንግስት ከወታደራዊ እስር ቤት አውጥቶ የጉልበት ስራ ወደሚሰራባቸው ካምፖች አዛወራቸው። | tateoba |
jesús simplified his life and served jehovah joyfully for years | ሄሱስ ህይወቱን ቀላል በማድረግ ለብዙ አመታት ያህዌን በደስታ እያገለገለ ነው | tateoba |
genesis 24: 67; 26: 8. | ዘፍጥረት 24፥ 67፤ 26፥ 8 | tateoba |
let the loyal ones exult in glory; | ታማኝ አገልጋዮቹ በክብር ሃሴት ያድርጉ፤ | tateoba |
though he grew up in ur, a chaldean city rife with idolatry, abraham came to know about jehovah. | አብርሃም የጣኦት አምልኮ በተስፋፋባት ኡር የተባለች የከለዳውያን ከተማ ያደገ ቢሆንም ስለ ያህዌ ያውቅ ነበር። | tateoba |
under those circumstances, the bible gives good reasons why they should remain together. | ሁኔታው እንዲህ ቢሆንም እንኳ አብረው መኖራቸው የተሻለ የሚሆንባቸው ምክንያቶች እንዳሉ መጽሃፍ ቅዱስ ይናገራል። | tateoba |
do you see here an opportunity for you to make your relationship with jehovah stronger by forming a closer bond with him? | ይህ ሁኔታ ወደ ያህዌ በመቅረብ ከእሱ ጋር ያለህን ዝምድና ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል አጋጣሚ እንደሆነ ይሰማሃል? | tateoba |
leah bears issachar and zebulun (14 21) | ሊያ ይሳኮርንና ዛብሎንን ወለደች (14 21) | tateoba |
jeremiah's pain over the coming disaster (19 31) | ኤርምያስ የተሰማው ሃዘን (19 31) | tateoba |
but i am helpless and poor; | እኔ ግን ምስኪንና ድሃ ነኝ፤ | tateoba |
handle water containers with clean hands, and do not dip your hands or fingers into water used for drinking. | የውሃ ማስቀመጫዎችን ንጹህ ባልሆነ እጅ አትንካ፤ ለመጠጥ በሚያገለግል ውሃ ውስጥ እጅህን ወይም ጣትህን አታስገባ። | tateoba |
will he succeed? | ታዲያ ይሳካለት ይሆን? | tateoba |
but for now, you keep counting my every step; | አሁን ግን እርምጃዬን ሁሉ ትቆጥራለህ፤ | tateoba |
paul, silvanus, and timothy, to the congregation of the thessalonians in union with god our father and the lord jesus christ: | አባታችን ከሆነው አምላክና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድነት ላለው የተሰሎንቄ ሰዎች ጉባኤ፣ ከጳውሎስ፣ ከስልዋኖስና ከጢሞቴዎስ የተላከ ደብዳቤ፥ | tateoba |
the organization has grown, and we now number well over 5,000 publishers. | ድርጅቱ እያደገ ሲሆን ቁጥራችንም ከ 5,000 በላይ ሆኗል። | tateoba |
the 12 spies sent into canaan (1 24) | አስራ ሁለቱ ሰላዮች ወደ ከነአን ተላኩ (1 24) | tateoba |
he will stand before eleazar the priest, who will inquire in his behalf by the judgment of the urim before jehovah. | እሱም በኡሪም አማካኝነት የያህዌን ፍርድ በሚጠይቅለት በካህኑ በአልአዛር ፊት ይቆማል። | tateoba |
the bible information that you just read was written down many centuries ago. | አሁን ያነበብከው በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው መረጃ በመቶዎች ከሚቆጠሩ አመታት በፊት የተጻፈ ነው። | tateoba |
but he protects the poor from oppression | ድሆችን ግን ከጭቆና ይጠብቃል፤ | tateoba |
i applied what i read in the bible, "said hilton," which meant getting rid of my old personality and obeying the command at ephesians 6: 2, 3 to honor my parents. | ሂልተን እንዲህ ብሏል፥ "በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የማነብበውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ ጀመርኩ፤ ይህ ደግሞ የቀድሞ ጠባዬን ማስወገድንና በኤፌሶን 6፥ 2, 3 ላይ የሚገኘውን ወላጆቼን ማክበር እንዳለብኝ የሚገልጸውን መመሪያ መታዘዝን ይጠይቅብኝ ነበር። | tateoba |
and there will occur a time of distress such as has not occurred since there came to be a nation until that time. | ብሄራት ከተቋቋሙበት ጊዜ አንስቶ እስከዚያ ጊዜ ድረስ ሆኖ የማያውቅ የጭንቀት ጊዜ ይመጣል። | tateoba |
my life was all about me. | ህይወቴ በራሴ ላይ ብቻ ያተኮረ ነበር። | tateoba |
we need to know the answers to such questions in order to have a meaningful life. | ህይወታችን ትርጉም ያለው እንዲሆን የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ማወቅ ይኖርብናል። | tateoba |
but let them not return to overconfidence. | ክብሩ በምድራችን እንዲኖር፣ | tateoba |
the u.s. centers for disease control says: "childhood obesity is the result of eating too many calories and not getting enough physical activity." | የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማእከል እንዲህ ብሏል፥ "ልጆች ከመጠን ያለፈ ውፍረት የሚኖራቸው ሃይል ሰጪ ምግቦችን ከተገቢው በላይ በመመገባቸውና በቂ የአካል እንቅስቃሴ ባለማድረጋቸው ነው።" | tateoba |
his shelter is in salem, | መጠለያው በሳሌም ነው፤ | tateoba |
is there a logical, satisfying explanation one that harmonizes with both our physical makeup and our natural desire to live forever? | አካላችን ለዘላለም መኖር እንዲችል ተደርጎ የተፈጠረው ለምን እንደሆነ የሚገልጽ አጥጋቢ ማብራሪያ እናገኝ ይሆን? | tateoba |
learning the answer to that question can help you to draw closer to the god whose "invisible qualities are clearly seen" in the world around us. | የዚህን ጥያቄ መልስ ማወቃችን 'የማይታዩት ባህርያቱን' በዙሪያችን ባለው የፍጥረት ስራው ላይ 'በግልጽ ማየት ወደምንችለው' አምላክ ይበልጥ እንድንቀርብ ሊረዳን ይችላል። | tateoba |
9 through his organization, jehovah provides an abundance of spiritual food to the whole association of brothers worldwide. | 9 ያህዌ በድርጅቱ በኩል አለም አቀፍ ለሆነው የወንድማማች ማህበር የተትረፈረፈ መንፈሳዊ ምግብ ያቀርባል። | tateoba |
(matt. 26: 39, 42) "he endured a torture stake, despising shame," not seeking recognition from the world, but only from his father. | (ማቴ 26፥ 39, 42) እውቅና ማግኘት የሚፈልገው ከአለም ሳይሆን ከአባቱ ብቻ ስለነበር "የሚደርስበትን ውርደት ከምንም ሳይቆጥር በመከራ እንጨት ላይ እስከ መሞት ድረስ ጸንቷል።" | tateoba |
available at www.jw.org. (look under publications > videos) | የሚለውን ቪዲዮ መመልከት ትችላለህ (የህትመት ውጤቶች > ቪዲዮዎች በሚለው ስር ይገኛል) | tateoba |
(acts 19: 19, 20) similarly, to have god's protection, you must dispose of charms, amulets, fetishes, magic books, "protective" strings, and anything else connected with demonistic practices. | (የሃዋርያት ስራ 19፥ 19, 20) አንተም በተመሳሳይ ያህዌ እንዲጠብቅህ ከፈለግክ እንደ ጨሌ፣ ክታብ፣ የአስማት መጻህፍት፣ የቡዳ መድሃኒትና የመሳሰሉትን እንዲሁም ጥበቃ ያስገኛሉ የሚባሉ ክሮችን ጨምሮ ከአጋንንታዊ ድርጊት ጋር ንክኪ ያለውን ማንኛውንም እቃ ማስወገድ ይኖርብሃል። | tateoba |
(john 18: 38) pilate, of course, was not really seeking the truth. | (ዮሃንስ 18፥ 38) እርግጥ ነው፣ ጲላጦስ ይህን ጥያቄ ያቀረበው እውነትን ለማወቅ ፈልጎ አልነበረም። | tateoba |
in comparison with the countless billions who have ever lived, 144,000 individuals constitute just a "little flock." | ወደ ሰማይ የሚሄዱት 144,000 ግለሰቦች በዚህ ምድር ላይ ኖረው ከሞቱት በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ጋር ሲወዳደሩ በእርግጥም "ትንሽ መንጋ" መባላቸው ተገቢ ነው። | tateoba |
by his words and actions, jesus sought to fulfill the will of his heavenly father, jehovah. | ኢየሱስ በንግግሩም ሆነ በድርጊቱ በሰማይ የሚኖረውን የአባቱን፣ የያህዌን ፈቃድ ለመፈጸም ጥሯል። | tateoba |
is there valid reason to trust that it will help me? | ህክምናው እኔን እንደሚረዳኝ ለማመን የሚያበቃ ምክንያት አለኝ? | tateoba |
psalms 23: 1 6 | መዝሙር 23፥ 1 6 | tateoba |
in the same area, jehovah's witnesses organized a program that enabled them to help one another as well as others. | በሌላ በኩል ግን፣ በዚያው አካባቢ የያህዌ ምስክሮች የእምነት አጋሮቻቸውንም ሆነ ሌሎች ሰዎችን ለመርዳት ዝግጅት አደረጉ። | tateoba |
these measurements can indicate temperature changes, researchers said, because the rates of evaporation of these oxygen atoms differ as temperatures change. | የዚህ መጠን ተለክቶ መታወቁ የሙቀት ለውጦችን ለመጠቆም ይረዳል ብለዋል ተመራማሪዎቹ፤ ምክንያቱም የእነዚህ የኦክስጂን አቶሞች የትነት መጠን የሙቀት ለውጥ ሲመጣ የተለየ ይሆናል። | tateoba |
let us also discuss how close communication with jehovah will safeguard our relationship with him regardless of our circumstances. | በተጨማሪም ያለንበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምን ከያህዌ ጋር አዘውትረን የሃሳብ ልውውጥ ማድረጋችን ከእሱ ጋር ያለንን ዝምድና ጠብቀን ለማቆየት የሚረዳን እንዴት እንደሆነ እንመረምራለን። | tateoba |
if someone says anything to you, you must say, 'the lord needs them.' | ማንም ሰው ቢጠይቃችሁ 'ጌታ ይፈልጋቸዋል' በሉት። | tateoba |
god's word, however, condemns looking for omens. | ይሁን እንጂ የአምላክ ቃል ጥንቆላን ያወግዛል። | tateoba |
he will not grow dim or be crushed until he establishes justice in the earth; | እሱ ፍትህን በምድር ላይ እስኪያሰፍን ድረስ አይሰበርም ወይም ብርሃኑ አይደክምም፤ | tateoba |
on the eighth day, the flesh of his foreskin will be circumcised. | ህጻኑም በስምንተኛው ቀን ይገረዛል። | tateoba |
but since communication is a two way street, you need to make it a point to be good company. | ይሁን እንጂ ተጫዋች መሆን ሲባል ተናጋሪ መሆን ብቻ ሳይሆን ጥሩ አድማጭ መሆንንም ይጨምራል። | tateoba |
but to make peace reign, resolve peacefully it requires patience and for sightedness. | ሰላምን ለማንገስ፣ በሰላም ለመፍታት ግን ትእግስትና አርቆ አስተዋይነትን ይጠይቃል። | tateoba |
here is how gloria remembers our time in pine bluff: "i fell in love with the territory! i had 15 to 20 bible studies. | ግሎሪያ በፓይን ብለፍ ስላሳለፍነው ጊዜ እንዲህ ትላለች፥ "ክልሉን በጣም ወደድኩት! ከ 15 እስከ 20 የሚሆኑ ጥናቶች ነበሩኝ። | tateoba |
will my decisions help me to "be peaceable"? | የማደርጋቸው ውሳኔዎች ከሌሎች ጋር "በሰላም ለመኖር" ይረዱኛል? | tateoba |
today, we do not have the energy to spend long days in the field service, but we still share in the ministry almost every day. | በዛሬው ጊዜ ቀኑን ሙሉ በአገልግሎት ለማሳለፍ የሚያስችል አቅም ባይኖረንም አሁንም በየእለቱ ማለት ይቻላል በአገልግሎት እንካፈላለን። | tateoba |
22 by means of god's undeserved kindness, our sins have been forgiven and can continue to be forgiven. | 22 አምላክ በጸጋው ሃጢአታችንን ይቅር ብሎናል፤ ወደፊትም እንዲህ ያደርግልናል። | tateoba |
and these words that i am commanding you today must prove to be on your heart. " | ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ። " | tateoba |
and some divisions of the levites from judah were assigned to benjamin. | በይሁዳ ከነበሩት ሌዋውያን መካከል የተወሰኑት ቡድኖች በቢንያም ተመደቡ። | tateoba |
the quicker a person accepts that reality, the easier it will be to move on with life. | አንድ ሰው ይህን እውነታ ቶሎ ከተቀበለ ለውጡን መልመድና ህይወቱን መምራት ቀላል ይሆንለታል። | tateoba |
i will destroy your graven images and your pillars from your midst, | የተቀረጹ ምስሎችህንና አምዶችህን ከመካከልህ አስወግዳለሁ፤ | tateoba |
then the high priest stood up in their midst and questioned jesus, saying: "do you say nothing in reply? | ከዚያም ሊቀ ካህናቱ በመካከላቸው ቆሞ ኢየሱስን "ምንም መልስ አትሰጥም? | tateoba |
the earth is far too precious to end up in environmental bankruptcy | እንዲህ ያለችው ውብ ምድር በስነ ምህዳር ቀውስ የተነሳ አትጠፋም | tateoba |
the resurrections jesus performed when on earth were a foregleam of what he will do in the future as king of god's kingdom. | ኢየሱስ በምድር ላይ ሳለ ያከናወነው ትንሳኤ ወደፊት የአምላክ መንግስት ንጉስ ሆኖ በሚገዛበት ጊዜ የሚፈጽመውን ተግባር የሚያሳይ ናሙና ነው። | tateoba |
for they are false and deceitful. | ውሸታሞችና አታላዮች ናቸውና። | tateoba |
and their resources to the true lord of the whole earth. " | ሃብታቸውም ለምድር ሁሉ ጌታ ብቻ እንዲውል ታደርጊያለሽ። " | tateoba |
different sectors of the community are leaving the area heading towards ethiopia and sudan, which was part of this hatred; | የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አካባቢውን እየለቀቁ ወደ ኢትዮጵያና ሱዳን መውጣታቸውም የዚሁ አካል መሆኑ ታውቋል | tateoba |
acts 10: 3 5. | የሃዋርያት ስራ 10፥ 3 5 | tateoba |
jesus, "the light of the world" (12) | ኢየሱስ፣ "የአለም ብርሃን" (12) | tateoba |
he abused her emotionally, insulted her, refused to speak to her, and threatened to take the children and leave her. | ስሜቷን የሚጎዳ ነገር ያደርግ፣ ይሰድባት፣ ያኮርፋት እንዲሁም ልጆቻቸውን ይዞ ጥሏት እንደሚሄድ በመናገር ያስፈራራት ነበር። | tateoba |
(gen. 21: 9 11) yet, their differences did not drive a wedge between them. | (ዘፍ 21፥ 9 11) ይሁንና በመካከላቸው ያለው ልዩነት ግንኙነታቸውን አላበላሸባቸውም። | tateoba |
'the supporters of egypt will also fall, | 'ለግብጽ ድጋፍ የሚሰጡም ይወድቃሉ፤ | tateoba |
now the men of israel had arranged that the men who ambushed the city would make a smoke signal go up from there. | የእስራኤልም ሰዎች አድፍጠው በከተማዋ ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩት ተዋጊዎች ከከተማዋ ጭስ እንዲወጣ በማድረግ ምልክት እንዲያሳዩአቸው ተስማምተው ነበር። | tateoba |
we ask such questions as these: 'will my children live in a better world? | በዚህም የተነሳ እንደሚከተሉት ያሉ ጥያቄዎችን እንጠይቃለን፥ 'ልጆቼ በተሻለ አለም ውስጥ ይኖሩ ይሆን? | tateoba |
13 how do we know that jehovah's forgiveness is permanent? | 13 ያህዌ አንድ ጊዜ ይቅር ካለ በኋላ የግለሰቡን ሃጢአት መልሶ እንደማያነሳው እንዴት እናውቃለን? | tateoba |
nicaragua also has one of central america's most isolated regions the mosquito coast. | በመካከለኛው አሜሪካ በጣም ተገልለው ከሚገኙት አካባቢዎች አንዱ የሆነው የሞስኪቶ የባህር ጠረፍም የሚገኘው በኒካራጓ ነው። | tateoba |
then the priest will make atonement for him for the unintentional mistake that he unknowingly committed, and it will be forgiven him. | ከዚያም ካህኑ፣ ሰውየው ባለማወቅ ለፈጸመው ስህተት ያስተሰርይለታል፤ ሃጢአቱም ይቅር ይባልለታል። | tateoba |
cynthia, a sister whose husband abandoned her, comments: "if brothers avoid you or do not act the way you would expect close friends to act, it can hurt. | ባለቤቷ ትቷት የሄደ ሲንቲያ የተባለች እህት እንዲህ ብላለች፥ "ወንድሞች ችላ ሲሏችሁ ወይም ደግሞ ከቅርብ ወዳጅ የሚጠበቀውን ነገር ሳያደርጉ ሲቀሩ ልትጎዱ ትችላላችሁ። | tateoba |
and what was left by the swarming locust, the unwinged locust has eaten; | ከአንበጣ መንጋ የተረፈውንም ኩብኩባ በላው፤ | tateoba |
the bible foretold: "this good news of the kingdom will be preached in all the inhabited earth for a witness to all the nations, and then the end will come." | መጽሃፍ ቅዱስ "ይህ የመንግስቱ ምስራች ለብሄራት ሁሉ ምስክር እንዲሆን በመላው ምድር ይሰበካል፤ ከዚያም መጨረሻው ይመጣል" የሚል ትንቢት ይዟል። | tateoba |
highly esteem it, and it will exalt you. | ለጥበብ የላቀ ዋጋ ስጥ፤ እሷም ከፍ ከፍ ታደርግሃለች። | tateoba |
and i saw that the woman was drunk with the blood of the holy ones and with the blood of the witnesses of jesus. | እኔም ሴቲቱ በቅዱሳን ደምና በኢየሱስ ምስክሮች ደም ሰክራ አየኋት። | tateoba |
together with my rage, the day couldn't make me feel ok. | የዛሬው ቀን ከኔ ብስጭት ጋር ተዳምሮ ደስ የሚል ስሜት አልሰጥህ አለኝ። | tateoba |
"ask, now, about the former days before your time, from the day when god created man on the earth; search from one end of the heavens to the other end of the heavens. | "እንግዲህ ከአንተ ዘመን በፊት ስለነበሩት ስለ ቀደሙት ጊዜያት ይኸውም አምላክ ሰውን በምድር ላይ ከፈጠረበት ቀን አንስቶ ስላለው ዘመን ጠይቅ፤ ከአንዱ የሰማይ ጥግ እስከ ሌላኛው የሰማይ ጥግ ድረስ እስቲ መርምር። | tateoba |
could such events bring about a global catastrophe? | እንዲህ አይነቶቹ ክስተቶች አለም አቀፍ ጥፋት ሊያስከትሉ ይችሉ ይሆን? | tateoba |
what rewards could make such sacrifices worthwhile? | እንዲህ አይነት መስዋእትነት ለመክፈል የተነሳሳው ምን ወሮታ ለማግኘት ነው? | tateoba |
moreover, their riches will one day go to others. | ከዚህም በላይ አንድ ቀን ሃብታቸው ለሌላ ሰው መተላለፉ አይቀርም። | tateoba |
today, daniel has a clean conscience, and he was recently appointed as a ministerial servant. | በዛሬው ጊዜ ዳንኤል ንጹህ ህሊና ያለው ሲሆን በቅርቡም የጉባኤ አገልጋይ ሆኖ ተሾሟል። | tateoba |
and as for you, the priests of jehovah you will be called. " | እናንተም የእግዚአብሄር "የያህዌ፣" ካህናት ተብላችሁ ትጠራላችሁ። " | tateoba |
so i agreed to stay behind and was assigned to serve as a special pioneer in the belgian city of ghent with anna and maria colpaert, two experienced special pioneers. | ስለዚህ በቤልጅየም ለመቆየት ተስማማሁ፤ ከዚያም ጀንት በተባለች የቤልጅየም ከተማ ውስጥ አና እና ማሪያ ከተባሉ ተሞክሮ ያላቸው ልዩ አቅኚዎች ጋር እንዳገለግል ተመደብኩ። | tateoba |
clearly, we must meet certain requirements to be heard by god. | ከዚህ በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ጸሎታችን በአምላክ ዘንድ ተሰሚነት እንዲያገኝ ልናሟላቸው የሚገቡ የተወሰኑ መስፈርቶች አሉ። | tateoba |
help your brothers and sisters bolster their faith as well. | በተጨማሪም ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ እምነታቸውን እንዲያጠናክሩ እርዷቸው። | tateoba |
i received medical treatment and therapy, but to no avail. | እዚያም የህክምና እርዳታ የተደረገልኝ ከመሆኑም ሌላ የምክር አገልግሎት ተሰጠኝ፤ ያም ቢሆን ባህርዬ ሊለወጥ አልቻለም። | tateoba |
14. how are repentance and turning around an ongoing process? | 14. ንስሃ መግባትና መመለስ ቀጣይነት ያለው ሂደት ነው ሊባል የሚችለው እንዴት ነው? | tateoba |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.