text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
በኬኒያ ከተማ ውስጥ በርገር ለመመገብ የተሻለው ቦታ የት ነው | restaurant_suggestion |
ለአባቴ እና ለወንድሜ አድራሻዬን አጋራ | share_location |
የምገኘበትን ቦታ መረጃ ማሳለፍ እችላለሁ? | share_location |
ያለሁበትን ትክክለኛ መገኛ አጋራ | share_location |
ሃና እና ሮቤል ያለሁበትን ቦታ ልትጠቁማቸው ትችላለህ? | share_location |
ለልጆቼ የት እንዳለሁ ላክላቸው | share_location |
የምገኝበት ቦታ ለወዳጆቼ እውቅ አድርግ | share_location |
ለዚህ ግለሰብ የምገኝበትን ንገረው። | share_location |
ላሊበላ የሚገኘበትን ትክክለኛ ቦታ ለልጄ ላክላት ። | share_location |
ያለሁበትን ቦታ መረጃ ለሃላፊዎቼ ንገር። | share_location |
የት ብሎ መምጣት እንዳለበት አሳውቀው። | share_location |
የምገኝበትን ቦታ ለአለቃዬ እና ለጠበቃዬ አሳውቅ። | share_location |
መኪናውን ያቆምኩበትን ቦታ አድራሻ ለጓደኞቼ አጋራ | share_location |
የሆስፒታሉን አድራሻ ለእህቴ ላክላት | share_location |
የምግብ ቤቱን ትክክለኛ አድራሻ ላክላቸው። | share_location |
የቤቲን መገኛ ከአቅጣጫ ጠቋሚው ላይ ንገረው። | share_location |
ስላረፍኩበት ሆቴል ሹፊሩን አሳውቅ። | share_location |
የቤቴ አድራሻ ለወላጆቼ እንዲጋራልኝ እፈልጋለሁ። | share_location |
ወደ ግቢው የሚገባበትን በር አድራሻ ቀድመህ ላክለት ። | share_location |
እየተዝናናሁ ያለሁበትን ቦታ ለፌስቡክ ጓደኞቼ አጋራ። | share_location |
የኔን አሁናዊ መገኛ ለአቤል አሳልፍለት ። | share_location |
የቤቴን አድራሻ ወደ አቅጣጫ ጠቋሚው ላክ። | share_location |
ዛሬ ያለሁበትን ከተማ አድራሻ ለጓደኞቼ እውቅ አድርግ። | share_location |
እባክህን ለሮቤል አድራሻዬን ላክለት ። | share_location |
እባክህን አድራሻዬን እንዴት ማጋራት እንደምችል ንገረኝ። | share_location |
የምንኖርበትን አድራሻ እንለዋወጥ። | share_location |
እናቴ ያለሁበትን ቦታ ማወቅ ትፈልጋለች | share_location |
በዚህ ሰአት ያለሁበትን ቦታ ልታሳውቅ ትችላለህ? | share_location |
ያለሁበትን አድራሻ አጋራ | share_location |
አድራሻዬን ለስራ ባልደረቦቼ ልታጋራልኝ ትችላለህ? | share_location |
እባክህን ስላለሁበት አድራሻ ቤተሰቦቼ እንዲያውቁ አድርግ። | share_location |
አድራሻዬን ወደዚህ ገጽ አሳልፍ። | share_location |
ይህ ሰው ያለሁበትን እንዲያውቅ እሻለሁ። | share_location |
ለፍግረኛዬ ስላለሁበት ቦታ አድራሻ ጠቋሚ ላይ የሚገኘውን መጋጠሚያዎች ላክለት ። | share_location |
አባቴ ያለሁበትን ቦታ እንዲያውቅ እንድታደርግ እፈልጋለሁ። | share_location |
ጓደኞቼ ያለሁበትን አድራሻ እንዲያውቁ አድርግ | share_location |
የትምህርት ቤቱን አድራሻ ለሮቤል ላክለት ። | share_location |
ሮቤል ያለሁበትን አድራሻ እንዲያውቅ አድርግ | share_location |
ወ/ሮ አልማዝ እና አቶ ከበደ መዳረሻዬን እንዲያውቁ እፈልጋለሁ። | share_location |
ለሮቤል የት ብሎ ቢመጣ ሊያገኘኝ እንደሚችል ንገረው። | share_location |
ወንድሜ ያለሁበትን እንዲያውቅ እፈልጋለሁ። | share_location |
ልጆቼ አድራሻዬን እንዲያውቁ ልታደርግ ትችላለህ? | share_location |
ለሃላፊዬ ያለሁበትን ቦታ አሳውቅ | share_location |
ለአቤኔዘር የምንገናኝበትን ቦታ አድራሻ አሳውቀው። | share_location |
ጓደኛዬን ያለሁበትን ልትጠቁመው ትችላለህ? | share_location |
የዚህን ምግብ ቤት አድራሻ ማህበራዊ ሚድያዬ ላይ አጋራ። | share_location |
ለቤቲ ያለሁበትን አድራሻ ማሳወቅ እፈልጋለሁ። | share_location |
ትናንት ጸጉሬን የተቆረጥኩበትን ቤት አድራሻ ለናቲ ላክለት | share_location |
ያለሁበትን አድራሻ ስጠው። | share_location |
ለባለሞተሩ የሚያደርስበትን ቦታ አድራሻ ላክለት ። | share_location |
ያለሁበትን ቦታ በትክክል ለፖሊሶች አሳውቅ። | share_location |
ትክክለኛውን አሁን ላይ ያለሁበትን ቦታ አድራሻ ልትልክላት ትችላለህ? | share_location |
የት እንደምኖር ጠቁመው። | share_location |
ለበረከት ያለሁበትን ቦታ ከአቅጣጫ ጠቋሚ መጋጠሚያዎች አሳውቅ | share_location |
ያለሁበትን ቦታ ለጓደኞቼ ማሳወቅ እፈልጋለሁ። | share_location |
የምገኝበትን ቦታ ለበላይ አለቆቼ አሳውቅ | share_location |
እባክዎን ከግዢዎች ዝርዝር ውስጥ ሎሚን ጨምርልኝ | shopping_list_update |
ወደ ግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ሁለት እርጎ ያስገቡ | shopping_list_update |
ሙዝ ቀድሞውኑ በዝርዝሩ ውስጥ አለ ፣ ከልሌ ግን ወደ ዝርዝሩ በመሄድ ዝርዝሩ ላይ ይጨምሩ | shopping_list_update |
ፓፓዬ በግዢ ዝርዝሬ ውስጥ መኖሩን ያረጋግጡ | shopping_list_update |
ለስላሳን ከግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ሰርዝ እና ውሃ ጨምርበት | shopping_list_update |
እንጀራ ወደ ግዢዬ ዝርዝር መጨመሩን አረጋግጥ | shopping_list_update |
እሽግ ሶፍት ከግዢ ዝርዝሬ አውጣ | shopping_list_update |
ከምግብ ዝርዝሬ ሽንኩርት አስወግዱ | shopping_list_update |
በዝርዝሩ ላይ እንጀራን ያካትቱ | shopping_list_update |
የእቃ ማጠቢያ ፈሣሽ ሣሙናውን ከግዢ ዝርዝሬ አስወጣ እና የእጅ መታጠቢያ ፈሣሽ ሳሙና ጨምር | shopping_list_update |
ከዝርዝሬ ያስወጣኋቸውን ወደ የግዢ ዝርዝሬ እንደገና እንዲጨመሩ እፈልጋለሁ | shopping_list_update |
ወደ ግዢ ዝርዝሬ ኮካ ጨምር | shopping_list_update |
የምግብ አይነቶችን ከግዢ ዝርዝሬ ውስጥ አውጣ | shopping_list_update |
የእኔ የግዢ ዝርዝር ውስጥ ፖም ጨምር | shopping_list_update |
ወደ ግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ዳቦ መጨመር እና እንጀራን ማስወገድ እፈልጋለሁ | shopping_list_update |
ሰዓቱ ሳያልፍ ማርማራታ ወደ ግዢዬ ዝርዝር ውስጥ ጨምር | shopping_list_update |
ቀድሞውኑ ጨው በግዢ ዝርዝሬ ከሌለ ወደ ዝርዝሬ ማከል ይቻላል? | shopping_list_update |
እባክዎን በግዢ ዝርዝር ውስጥ አሳን ይጨምሩ | shopping_list_update |
ስፕራይትን ከግዢዎች ዝርዝር ውስጥ በማስገባት ውለታ ዋልልኝ | shopping_list_update |
ሎሚ ከዝርዝሬ ወጥቷል; ወደ ግዢ ዝርዝር ያክሉ | shopping_list_update |
በግዢ ዝርዝር ውስጥ ወተት እና ዳቦ ጨምር | shopping_list_update |
ከግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ቆሎን አስወግድ | shopping_list_update |
ካሮትን አስወግድ እና ወደ ግዢ ዝርዝሬ ውስጥ እንቁላልን ጨምር | shopping_list_update |
እንጀራን ከግዢ ዝርዝሬ አስወግደህ ጣፋጭ ዳቦ ጨምርልኝ? | shopping_list_update |
በግዢ ዝርዝሬ ላይ ማንጎ ጻፍ | shopping_list_update |
በገበያ ዝርዝሬ ላይ ስኳር ድንች ማስቀመጥ ትችላለህ? | shopping_list_update |
በግዢ ዝርዝር ውስጥ፣ ዳቦን ያስወግዱ እና የዳቦ መጋገሪያ ኮባ ይጨምሩ | shopping_list_update |
ዳቦ በገበያ ዝርዝሬ ላይ ከሌለ፣ እባክዎን ይጨምሩ | shopping_list_update |
ቃሪያ በግዢ ዝርዝሬ ላይ ተዘርዝሯል፣እባክዎ ያክሉት። | shopping_list_update |
ወደ ግዢ መያዣያ ቦርሳዬ ብስኩት ጨምር | shopping_list_update |
እባክዎን ብረትድስት በኔ ዝርዝር ውስጥ ያስቀምጡ | shopping_list_update |
ጨው አልቆብኛል፣ ጨውን ወደ ዝርዝሬ አስገባ | shopping_list_update |
በዝርዝሬ ላይ አቮካዶ ከሌለ ወደ ግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ማከል እፈልጋለሁ | shopping_list_update |
እባካችሁ ጎመን በግዢ ዝርዝሬ ላይ ጨምርበት | shopping_list_update |
1ኪሎ ስጋ በግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ከሌለ እንዲጨምሩልኝ እፈልጋለሁ | shopping_list_update |
የግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ሽሮ አለኝ፣ ከሌለ ጨምሩበት | shopping_list_update |
ሽንኩርት መግዛት ስለማልፈልግ ከግዢ ዝርዝሬ አስወግድ | shopping_list_update |
ወደ ምግብ ዝርዝሬ ውስጥ ዳቦን ጨምር | shopping_list_update |
በፍጥነት 5 ኪሎ ሽንኩርት ወደ ግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ጨምሩልኝ | shopping_list_update |
እባክዎን ወደ ግዢዬ ዝርዝር ውስጥ ባለ ሁለት ሊትር እሽግ ውሃ እፈልጋለሁ | shopping_list_update |
እስካሁን ሐብሐብ ካላደረግኩ ወደ ግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ለመጨመር ፍቃደኛ ነህ? | shopping_list_update |
ዝርዝሩ ቃሪያ እና ጎመን ሊኖሩት ይገባል | shopping_list_update |
በግዢ ዝርዝሬ ላይ ጥቅል ጎመን አለ፣ ከሌለ ይጨምሩ | shopping_list_update |
የእኔ የግዢ ዝርዝር ውስጥ ውሃ ጨምር | shopping_list_update |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.