text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
ስለጨጨሆ ሬስቶራንት የሚሰጡ አስተያየቶች ጥሩ ናቸው ወይስ መጥፎ?
restaurant_reviews
የአረቦችን ሸዋርማ ኢትዮጲያዊያን በደንብ ተቀብለውታል?
restaurant_reviews
ዲማ የባህል ሬስቶራንት ጥሩ የደንበኛ አስተያየቶች አሉት?
restaurant_reviews
ሸዋ ዳቦ ቤት ፈጢራቸው እንዴት ነው?
restaurant_reviews
ስለ ፍቅሬ ስጋ ቤት ቅቅል ያሉ አስተያየቶች እንዴት ናቸው?
restaurant_reviews
ለአቢሲኒያ ሆቴል የተሰጡ አስተያየቶች ጥሩ ናቸው ወይስ መጥፎ?
restaurant_reviews
ለ2ሺ ሃበሻ የተሰጡ አስተያየቶች ምን ይመስላሉ?
restaurant_reviews
በዘባሲል ቁርጥ ቤት ዙሪያ ያሉ አስተያየቶችን እንዳውቅ አድርገኝ
restaurant_reviews
ኦዳ ሬስቶራንት ጭኮ እንዳላቸው ኢቢኤስ ሲያስተዋውቅ አየሁ
restaurant_reviews
ዋው, ደረቅ ጥብስ ቡፌው ላይ አለ
restaurant_reviews
ለጽጌ ሽሮ የተሰጡ አስተያየቶች ምን ይመስላሉ?
restaurant_reviews
በፆም ቡፌው ላይ ስላለው ምስር ወጥ የተሰጠው አስተያየት እንዴት ነው?
restaurant_reviews
ማማስ ኪችን የፍስግ አገልግላቸው እንዴት ነው?
restaurant_reviews
አዲስ አበባ ላለው ኩሪፍቱ ሬስቶራንት የተሰጠውን ደረጃ ንገረኝ?
restaurant_reviews
ለህብር ኢትዮጵያ የተሰጡ አስተያየቶች ምን ይመስላሉ?
restaurant_reviews
ቃተኛ በያይነት መብላት ጥሩ እንደሆነ ልትነግረኝ ትችላለህ?
restaurant_reviews
ስለ ራስ ሆትል የተሰጡ አስተያየቶችን ንገሩኝ
restaurant_reviews
ሰለቃተኛ የተሰጠውን አስተያየት ንገረኝ
restaurant_reviews
አቢሲኒያ ሆቴል የፆም ቡፌያቸው እንዴት እንደሆነ ሰምተሃል?
restaurant_reviews
ለበቀለ ለማ ሆቴል የተሰጠው ደረጃ ምን ያህል ጥሩ ነው?
restaurant_reviews
አዲስ ለተከፈተው ሃይሌ ግራንድ ሆቴል የተሰጠው ደረጃ ጥሩ ነው?
restaurant_reviews
እኔ በጣም የምወደው ቁርስ ፍርፍር ቡፌው ላይ አለ?
restaurant_reviews
ፍቅሬ ኩንስፓኛ ሸክላ ጥብሳቸው እንዴት ነው?
restaurant_reviews
በሃይሌ ሪዞርት ላይ የተደረጉ ግምገማዎች እንዴት እንደሆኑ ማወቅ እፈልጋለሁ?
restaurant_reviews
ለቃተኛ የተሰጠው ደረጃ ምንድን ነው?
restaurant_reviews
በሰሚት ፍየል ቤት ጥብስ ላይ የሚሰጡ አስተያየቶች አሉ?
restaurant_reviews
ለላሊበላ ሆቴል ደረጃ አሰጣጡ ምን ያህል ጥሩ ነው?
restaurant_reviews
ከቤ ኬክ ቤት አሪፍ ተቆራጭ ይኖራል?
restaurant_reviews
አዲስ ስለተጀመረው በርገሪዛ የተሰጡ አስተያየቶችን አሳየኝ
restaurant_reviews
እነዚያ የአቢሲኒያ ሆቴል ግምገማዎች እንዴት ይታያሉ?
restaurant_reviews
አክሱም ሆቴል ያሉት ግምገማዎች አሪፍ ናቸው?
restaurant_reviews
ብዙ ሰው ቃተኛ ሬስቶራንትን ይወዳል እንዴ?
restaurant_reviews
ህብር ኢትዮጵያ የባህል ሬስቶራንት ጥሩ የተጠቃሚ እስተያየቶች አሉት?
restaurant_reviews
ቡፌው ላይ የነበረው ፍርፍር ሽጠውታል
restaurant_reviews
ሰዎች የቶቶትን ጎመን በስጋ እንዴት ነው ሚወዱት?
restaurant_reviews
በፍስግ ቡፌያቸው ላይ ጥሩ ሽሮ በቅቤ ይኖራል?
restaurant_reviews
ተጠቃሚዎች ደሳለች ክትፎ ቤትን እንዴት ይገመግሙታል?
restaurant_reviews
የአቢሲኒያ ሆቴል አስተያየቶች ጥሩ ናቸው?
restaurant_reviews
ለኢትዮጵያ ሆቴል ደረጃ አሰጣጡ ምን ያህል ጥሩ ነው?
restaurant_reviews
የጋራድ ሬስቶራንት ጥብስ ምን ያህል ጥሩ ነው?
restaurant_reviews
የሌዊ ሪዞርት ደረጃ አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ታውቃለህ?
restaurant_reviews
በርገሪዛ የተሰጠው ደረጃ እንዴት ነው?
restaurant_reviews
ቶቶት ጥሩ አስተያየቶች ኣሉት?
restaurant_reviews
ኦዳ ሬስቶራንት ጥሩ የተጠቃሚ አስተያየቶች አሉት?
restaurant_reviews
አዝመራ ሽሮ ጥሩ አስተያየቶች ኣሉት?
restaurant_reviews
ባህላዊ ምግብ የመመገብ ፍላጎት ውስጥ ነኝ ፣ ጥሩ ቦታዎችን ታውቃለህ
restaurant_suggestion
እባክዎን ዛሬ ማታ ከፍቅረኛየ ጋር ጥሩ እራት ለመብላት ስለምፈልግ ጥሩ የምግብ ቤት አማራጮችን ስም ጥቂቱን ንገረኝ
restaurant_suggestion
በኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ከፍተኛ ደረጃ የተሰጠው ቦታ ምንድን ነው
restaurant_suggestion
እባክዎን 3 ወይም ከዚያ በላይ ኮከብ ያላቸው በአቅራቢያ ያሉ ሆቴሎችን ይዘርዝሩ
restaurant_suggestion
በዚህ ከተማ ውስጥ ሰዎች ባህላዊ ምግብ ለመብላት የት ይሄዳሉ
restaurant_suggestion
ምግብ ለመብላት ጥሩ ቦታ የት እንደማገኝ ሀሳብ ስጠኝ
restaurant_suggestion
ቶሮንቶ ውስጥ ጥሩ የዓሳ መሸጫ ቦታዎች አሉ።
restaurant_suggestion
የተለያዩ ጥሩ ምግብ ቤቶችን መዘርዘር ይችላሉ
restaurant_suggestion
ዛሬ ምሽት በአዲስአበባ የሚመከሩ የተለመዱ ምግብ ቤቶችን መፈለግ ይችላሉ
restaurant_suggestion
እባክዎን አዲስአበባ ውስጥ የፈረንሳይ ምግብ ቤት ሊጠቁሙ ይችላሉ
restaurant_suggestion
በቶኪዮ ውስጥ ጥሩ ሳንዱች የሚገኝባቸውን ቦታዎች እንድጠቁመኝ እፈልጋለሁ
restaurant_suggestion
ቱርክ ውስጥ ያሉ ሰወች ጥሩ በርገር የት ይበላሉ
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ ባለ 4 ኮከብ ምግብ ቤቶችን መዘርዘር ትችላለህ
restaurant_suggestion
በሀዋሳ ውስጥ ጥሩ የዓሣ መመገቢያ ቦታ አለ?
restaurant_suggestion
በአቅራቢያ ምን ምን ዓይነት ጥሩ ምግብ ቤቶች አሉ
restaurant_suggestion
እባክዎን በአዲስአበባ ከተማ ውስጥ አንዳንድ ጥሩ የቻይና ምግብ ቤቶችን አግኝልኝ
restaurant_suggestion
ጥሩ ምግብ ለመብላት የምትወደው ምግብ ቤት የት ይኖራል
restaurant_suggestion
በቱርክ ውስጥ ጥሩ የቻይና ምግብ ቤቶች የት አሉ
restaurant_suggestion
ደሴ ውስጥ ባለ 3-ኮከብ ሆቴሎችን አሳየኝ
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ ጥሩ የአሳ መመገቢያ ቦታ እንዳገኝ እርዳኝ።
restaurant_suggestion
በኒዮርክ ውስጥ የሀበሻ ምግብ የሚያቀርቡ ጥሩ ቦታዎችን ማግኘት ይችላሉ።
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ ለጥሩ የአረብ ምግብ ቤቶች ጥቆማዎችን እፈልጋለሁ
restaurant_suggestion
ምግብ ለመብላት የት መሄድ እችላለሁ
restaurant_suggestion
ፒዛ የሚያዘጋጁ ጥሩ ምግብ ቤቶች በዱባይ ውስጥ አሉ
restaurant_suggestion
ጣሊያን ውስጥ በማንኛውም ቦታ ጥሩ ፓስታ ማግኘት እችላለሁ?
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ ጥሩ የቱርክ ምግብ ቤቶች የማገኝበትን ጠቁመኝ
restaurant_suggestion
በአቅራቢየ ያለ ጥሩ የሀገር ውስጥ ምግብ ቤት እንድጠቁመኝ እፈልጋለሁ
restaurant_suggestion
በቅርቤ የሚገኘው የባህል ምግብ ቤት ጥሩ የተጠቃሚ ግምገማዎች አሉት
restaurant_suggestion
እራት ለመብላት የት መሄድ አለብኝ?
restaurant_suggestion
አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ምግብ ቤቶችን ታውቃለህ
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ አሁን በቅርብ የተከፈተ ጥሩ የቻይና ምግብ ቤት አለ
restaurant_suggestion
በአስመራ ውስጥ ጥሩ የዓሳ ምግብ የሚገኝባቸው ምግብ ቤቶች አሉ።
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ፣ አሪፍ ምግብ የሚያቀርቡ ጥሩ ቦታዎች አሉ።
restaurant_suggestion
በፓሪስ ውስጥ ጥሩ የሀበሻ ምግብ ቤቶችን ያውቃሉ
restaurant_suggestion
ጥሩ ምግብ የምበላበት አሪፍ ምግብ ቤት እንድመርጥ እርዳኝ
restaurant_suggestion
ርቦኛል እና ምግብ ለመመገብ የምግብ ቤት አስተያየት እፈልጋለሁ
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ የትኞቹ ምግብ ቤቶች የቻይና ምግብ ጥሩ አድርገው ይሰራሉ
restaurant_suggestion
በዱባይ ውስጥ የኢትዮጵያ የባህል ምግቦችን ለማግኘት ጥሩ ቦታዎች አሉ?
restaurant_suggestion
በቶሮንቶ ውስጥ ጥሩ የዓሳ ምግብ ያላቸው ቤቶችን ያውቃሉ
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ የፈረንሳይ ምግብ ቤት መጠቆም ትችላለህ?
restaurant_suggestion
አሁን ባለሁበት አካባቢ ለመብላት ምርጥ ቦታዎች የት ናቸው
restaurant_suggestion
ከቤት ውጭ ለመብላት ጥሩ ምግብ ያላቸው እና ተጠቃሚወች የሚያደንቋቸው አንዳንድ ምግብ ቤቶች አሳየኝ።
restaurant_suggestion
ጊዜው ስለመሸ እራት ለመብላት የት መሄድ እንዳለብን መወሰን አንችልም
restaurant_suggestion
ፒዛ ለማግኘት በዱባይ ውስጥ ጥሩ ቦታ መጠቆም ትችላለህ
restaurant_suggestion
ቻይና ባህላዊ የሀበሻ ምግብ የሚሸጡ ጥሩ ቦታዎች አሏት።
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ አንዳንድ ጥሩ ቻይና ምግብ ቤቶች የት እንዱሉ ንገረኝ
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ጥሩ ምግብ ከየት ማግኘት እችላለሁ?
restaurant_suggestion
በኒዮርክ ውስጥ ለሀበሻ ምግብ ጥሩ ቦታዎች የትኞቹ ናቸው
restaurant_suggestion
ዛሬ ማታ በአዲስአበባ ውስጥ የት መብላት ይኖርብናል
restaurant_suggestion
በአዲስአበባ ውስጥ፣ ምርጥ የፒዛ መመገቢያ ቦታዎች የትኞቹ ናቸው
restaurant_suggestion
በአርባምንጭ ውስጥ የአርባምንጭ ባህላዊ ምግብ የሚገኝበት ጥሩ ቦታ አግኙ
restaurant_suggestion
አሁን ካለሁበት ቦታ አጠገብ ጥሩ መቀመጫ ያላቸውን ጥቂት የፒዛ መሽጫ ቦታዎች ዘርዝር
restaurant_suggestion
እባክዎን በቻይና የሀበሻ ምግብ ቤት መጠቆም ይችላሉ
restaurant_suggestion
እርቦኛልና አሪፍ ምግብ የምበላበት ቦታ ንገረኝ
restaurant_suggestion
ምግብ ለመብላት ስለምፈልግ ጥሩ ምግብ ቤት ልታገኘኝልኝ ትችላለህ
restaurant_suggestion