text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
ግማሽ ኪሎ በርበሬ በግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ከሌለ፣ በፍጥነት ጨምርልኝ
shopping_list_update
ድንች ስለምፈልግ በግዢ ዝርዝሬ ውስጥ አስገባ
shopping_list_update
በግዢ ዝርዝር ውስጥ እርጎ አኑር
shopping_list_update
በግዢ ዝርዝሬ ቆስጣ እና ጎመንን ጨምር
shopping_list_update
ዘይት በግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም፣ ከሌለ ግን እዚያ ላይ መጨመር ይችላሉ
shopping_list_update
ጭልፋ ለመግዛት በእኔ ዝርዝር ላይ ምናልባት ልናስቀምጥ እንችላለን
shopping_list_update
እባካችሁ እርጎን ከግዢ ዝርዝሬ አውጡና አምቦውሀ ጨምሩ
shopping_list_update
ምንም ውሃ የለኝም፣ እባክዎን ውሃን በግዢ ዝርዝሬ ላይ ያድርጉት
shopping_list_update
በግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ሰንችብስ አለ ፣ ካልሆነ ይጨምሩ
shopping_list_update
በግዢ ዝርዝሬ ላይ ዶሮ አስቀምጥ
shopping_list_update
ከግዢ ዝርዝሬ ውስጥ ወተትን አውጥተህ እርጎን ጨምርልኝ
shopping_list_update
የግዥ ዝርዝር ውስጥ ዳቦ ጨምር
shopping_list_update
ባለፉት ሁለት ሳምንታት ለልብስ ግዥ ምን ያህል እንዳጠፋሁ ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
spending_history
በዚህ ወር ለልብስ እና ለጫማ ያጠፋሁት ጠቅላላ ገንዘብ ምን ያህል ነው?
spending_history
በዚህ ወር ለቤት እቃ ምን ያህል ወጪ አድርጌያለሁ
spending_history
በዚህ ሳምንት ለመዝናናት ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለመዝናናት ብዙ ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
በዚህ ወር ምን ያህል ገንዘብ ለሞባይል ካርድ አውጥቻለሁ
spending_history
ባለፈው ሳምንት ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
ትናንት ምሳ ለመብላት ስንት አጠፋሁ
spending_history
በዚህ ወር መጠጥ ለመጠጣት እና ምግብ ለመመገብ ምን ያህል አውጥቻለሁ
spending_history
ባለፈው ሳምንት ለምግብ ምን ያህል ገንዘብ እንዳጠፋሁ ንገረኝ።
spending_history
በቅርቡ ለኢንተርኔት ፓኬጅ ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
እባክዎን በቅርብ ጊዜ ምን ያህል ገንዘብ ለእቃ ግዥ እንዳጠፋሁ ንገሩኝ
spending_history
በቅርብ ጊዜ ለህክምና ወጪዎች ምን ያህል እንደከፈልኩ ንገረኝ
spending_history
ካለፈው ሳምንት ከቴሌብሬ ላይ የወጪ ታሪኬን ልትነግረኝ ትችላለህ
spending_history
ባለፈው ሳምንት ለነዳጅ ምን ያህል አወጣሁ
spending_history
በዚህ ሳምንት የመኪና ነዳጅ ምን ያህል አስከፍሎኛል
spending_history
በቅርብ ጊዜ ምን ያህል ገንዘብ ነው ያጠፋሁት
spending_history
በቅርቡ ለእቃ ግዥ ስንት አጠፋሁ
spending_history
ከ2013 መጀመሪያ ጀምሮ ለመኪናየ ነዳጅ ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
ዛሬ ለእራት ምን ያህል ገንዘብ አወጣሁ
spending_history
ሰሞኑን ለምግብ ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
ለልጀ የትምህርትቤት ክፍያ ምን ያህል አውጥቻለሁ
spending_history
በቅርብ ጊዜ አሳ ለመመገብ ምን ያህል አጠፋሁ
spending_history
ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ከቤት ውጭ ለመብላት ያጠፋሁት አጠቃላይ መጠን ምን ያህል ነው?
spending_history
ባለፈው ሳምንት ሀዋሳ እያለሁ ምን ያህል አጠፋሁ
spending_history
በቅርቡ ለቤት አስፔዛ ያጠፋሁት ምን ያህል ነው?
spending_history
በዚህ አመት ካገኘሁት ገቢ ምን ያህል ገንዘብ ለቤት እና ለመኪና ኪራይ አውጥቻለሁ
spending_history
እባክዎን ላለፉት ሁለት ወራት በሱፐር ማርኬት ግብይት ላይ ያደረኩትን አጠቃላይ ወጪ ይዘርዝሩ
spending_history
በቅርብ ጊዜ ለቤት እቃ ብዙ ወጪ እያወጣሁ ነው እንዴ ያወጣሁት
spending_history
በቅርቡ ለለሆቴል ወጭ እና ለምግብ ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
በመስከረም ወር ለምግብ ያወጣሁት ጠቅላላ ወጪዬ ስንት ነው?
spending_history
ባለፈው ሳምንት አትክልት ለመግዛት በጣም ብዙ ብር አውጥቻለሁ?
spending_history
በቅርቡ ምን ያህል ሳንዱች ገዛሁ
spending_history
በቅርቡ ለምግብ እና ለመጠጥ ምን ያህል ወጪ አድርጌያለሁ
spending_history
በ2015 መጋቢት እና ሚያዚያ በእቃ ግዥ ላይ ያለኝን አጠቃላይ ወጪ ማወቅ አለብኝ
spending_history
በቅርብ ጊዜ እቃ ለመግዛት ብዙ አውጥቻለሁ
spending_history
በቅርቡ በባህርዳር ለመዝናናት ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
ባለፉት ጥቂት ቀናት ምን ያህል ገንዘብ አጥፍቻለሁ
spending_history
በዚህ ወር ለመኪና ጥገና ስንት አውጥቻለሁ
spending_history
ባለፈው ወር ያጠፋሁት ጠቅላላ ገንዘብ ስንት ይሆናል
spending_history
ባለፈው አመት በትምህርት ቤት ክፍያ ላይ ምን ያህል ገንዘብ አወጣሁ
spending_history
በዚህ አመት ምን ያህል የመኪና ጎማ ላይ አውጥቻለሁ
spending_history
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለአስፔዛ ብዙ አውጥቻለሁ እንዴ
spending_history
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ምን ያህል ገንዘብ ለውሃ ከፍያለሁ
spending_history
በዚህ ሳምንት ምን ያህል ገንዘብ እንዳጠፋሁ አረጋግጥ
spending_history
በቅርብ ጊዜ ለሞባይል ካርድ ምን ያህል እንዳወጣሁ ማወቅ እፈልጋለሁ
spending_history
በቅርብ ጊዜ ደብረዘይት ላይ ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
ባለፈው ሳምንት ለመዝናናት ምን ያህል እንዳጠፋሁ ማወቅ እፈልጋለሁ
spending_history
ምን ያህል ገንዘብ በቅርቡ እንዳጠፋሁ ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
spending_history
በቅርቡ ለምግብ እና ለመጠጥ ብዙ አውጥቻለሁ
spending_history
የመኪና ኢንሹራንስ በዚህ አመት ስንት አስወጥቶኛል
spending_history
እንደ አለፈው ሳምንት በቅርቡ ብዙ እቃወጭን ገዛሁ እንዴ
spending_history
ለመዝናኛ ከመደብኩት በጀት በላይ አውጥቻለሁ
spending_history
በቅርቡ ምን ያህል ገንዘብ ከንግድ ባንክ ለመጠጥ አወጣሁ
spending_history
በዚህ ሳምንት ከቤት ውጭ ለመብላት ምን ያህል ገንዘብ አውጥቻለሁ
spending_history
በቅርቡ ምን ያህል ለነዳጅ አውጥቻለሁ
spending_history
ትናንት የላከው ጽሁፍ ምንም ሊነበበኝ አልቻለም ብለህ መለክት ላክለት
text
የጻፍከዉን መልዕክት ደግመህ ላከው
text
ለበረከት ሃሙስ ልደቴ እንደሆነና እኔ ቤት ፕቶግራም እንዳለ በጽሁፍ አሳውቀው።
text
ከትንሳኤ እንደምወዳት የጽሁፍ መልዕክት አስቀምጥላት
text
ለአለቃዬ አሞኝ ስራ መምጣት እንዳልቻልኩ ንገረው።
text
ለቤተሰቦቼ መልዕክት ላክና ፈተናውን እንዳለፍኩ ንገራቸው።
text
አሁን የጻፍከውን ሰርዘህ አዝኛለሁ ብቻ ብለህ ላክ
text
ሸቀጣ ሸቀጥ ስለሆንኩኝ ምን እንድገዛልሽ ትፈልጊያለሽ ብለህ ላክላት
text
ለጸሃፊዬ ስራ እንደምገባ ጸፈህ እንድትልክ
text
መልሼ እደውላለሁ ብለህ ጻፍለት
text
ስለፈተናው ከ30 ደቂቃ በፊት ማስታወሻ መለክት ሊላክላቸው ይገባል።
text
አባቴን ጉዞ እንዴት እንደነበር በጸሁፍ ጠይቀው
text
የኪስ ቦርሳዬን ረስቼ ስለመጣሁ ይዛልኝ እንደትመጣ ለቤቲ መልዕክት ላክላት
text
ለዶክተሬ ህመም እየተሰማኝ እንደሆነ በጽሁፍ ንገረው
text
ሲመጣ ወተት እንዳይረሳ በጸሁፍ አስታውሰው
text
ለባሌ ህክምናው ምን ላይ እንደደረሰ በጽሁፍ ጠይቀው
text
አዲስ የጸሁፍ ማለክት ክፈትልኝ
text
በታም ደህና ነኝ አንተስ እንዴት ነህ ብለህ መልስለት
text
ከስራ ስትጨርስ እንድትደውልልኝ ጻፍላት
text
ሃናን እንዴት ነሽ ብለህ ጻፍላት እስቲ
text
ለሃና የማስታወሻ መልዕክት ላክላት
text
ለናቲ በቅርቡ እንደምመጣ ብትጽፍለት ደስ ይለኛል
text
የነገው ፕሮግራም ላይ መገኘት አልችልም ብለህ ጻፍላቸው።
text
እናቴን የት ደረስሽ ብለህ ጻፍላት እስቲ።
text
የፊልሙን ርዕስ ጻፍለኝ በለው።
text
የልምምድ ሰአት ወደ 12 ሰአት መቀየሩን ለሁሉም አባላት በጸሁፍ አሳውቃቸው
text
ደህና እደሪ ብለህ ላክላት
text
ለሮቤል ከቀጠሮአችን ሰላሳ ደቂቃ አርፍጄ እንደምደርስ የጽሁፍ መልእክት ላክለት ።
text
ለአለቃዬ 10 ደቂቃ እንደማረፍድ በጸሁፍ አሳውቀው
text
ቦታው ላይ ደርሼ እየጠበኳችሁ ነው ብለህ ጻፍላቸው።
text
ልጆቼን ቅዳሜ እራት አብረን እንደምንበላ መልዕክት ጻፍ
text
ለእንድሪያስ ጊታሩን እንዲያመጣልኝ ደግመህ ጽፈህ አስታውሰው
text