text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
የጾም ፋታ ከፍስኩ የሚለየው ምንድነው? | recipe |
ዳጥ ከመጀመሪአው ጀምሬ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ፣ ምን ላድርግ? | recipe |
ትቢትን ለማዘጋጀት ወሳኙ ግብአት ምንድን ነው? | recipe |
ከባቀላ የሚሰራ የኢትዮጲያ ባህላዊ ምግብ ምንድነው? | recipe |
ቡላ ከምን ይዘጋጃል? | recipe |
ገንፎ እንዴት ማብሰል እችላለሁ? | recipe |
ምርጡን የጎመን በስጋ አዘገጃጀት ንገረኝ | recipe |
ፉልን ተወዳጅ የሚያደርገው ቅመም ምንድን ነው? | recipe |
ቆጮ ከምን አይነት ተክል ነው የሚዘጋጀው? | recipe |
ዶሮ በባህላዊ መንገድ እንዴት ታጥቦ ነው ለማብሰል ዝግጁ የሚሆነው? | recipe |
ስልጆ የሚበላው በምን ጊዜ ነው? | recipe |
ቡላ እንዴት ይዘጋጃል? | recipe |
ቆጮ ከምንድን ነው የሚዘጋጀው? | recipe |
ኢትዮጲያ ላይ የሚዘወተሩ የቁርስ ምግቦችን የያዘ መጽሃፍ ይኖርሃል? | recipe |
የጅማ ቡና በባህላዊ መንገድ ለማፍላት ምን ላድርግ? | recipe |
እምባሻ ሲሰራ መጨረሻ ላይ መግባት ያለበት ምንድን ነው? | recipe |
ክትፎ ላይ የሚጨመረው ቅቤ የተለየ ቅመም አለው? | recipe |
እንቁላል ስልስ ለማዘጋጀት ቃሪያ ያስፈልገኝ ይሆን? | recipe |
እንጀራ ለመጋገር ሂደቱን ከምን ብጀምር ይሻላል? | recipe |
በርበሬ ለማዘጋጀት ምን ቅመም እንደሚያስፈልገኝ ንገረኝ | recipe |
ቀላል ያለ የጥብስ አሰራር ፈልግልኝ | recipe |
ዶሮ ወጥ ላይ የሚገባው እንቁላል ለስንት ደቂቃ ነው መቀቀል ያለበት? | recipe |
መሰረታዊ የኢትዮጲያ ባህላዊ ምግቦችህ አሰራር የሚያሳይ መዝገብ ይኖርሃል? | recipe |
ጭኮ በዋናነት ከምንድነው የሚሰራው? | recipe |
ሽሮ ልሰራ ስለሆነ አሰራሩን በመንገር ልታግዘኝ ትችላለህ? | recipe |
ተወዳጁ የጋምቤላ ባህላዊ ምግብ እንዴት ነው የሚዘጋጀው? | recipe |
ለገንፎ የሚሆን እህል እንዴት ይዘጋጃል? | recipe |
የጻም ፋታ አሰራር ንገረኝ | recipe |
አሳ ዱለት ለመስራት የተሻለው መንገድ የቱ ነው? | recipe |
ጥሩ የሚባለው የቁርጥ ስጋ የትኛው ነው? | recipe |
እባክህን ጥህሎ ለማዘጋጀት የሚአስፈልጉኝን ግባቶች ዘርዝርልኝ? | recipe |
ህልበት ለማዘጋጀትት ዋነኛው ግብአት ምንድን ነው? | recipe |
የጥህሎ አዘገጃጀት መመሪያ ልታሳየኝ ትችላለህ? | recipe |
ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ አማኑኤል በሚል ስያሜ በቶቶት የባህል አዳራሽ ለ5 ሰው የሚሆን ጠረጴዛ አስይዝ | restaurant_reservation |
በሂልተን ቦታ ማስያዝ እፈልጋለሁ፣ ይህን ማድረግ ትችላለህ | restaurant_reservation |
በቶቶት ምግብ ቤት ውስጥ ለ 4ሰው ጠረጴዛ ልትይዝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
በሚኪያስ ስም ለ 4 ሰው በጣይቱ ቪአይፒ ቦታ ይያዙ | restaurant_reservation |
በሃይሌ ሪዞርት ለ2 ሰው የሚሆን ጠረጴዛ ልታገኝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ልደት በሚለው ስም ለ 5 ሰው ጠረጴዛ ይያዙ | restaurant_reservation |
በ ትንሳኤ አበበ ስም በጣይቱ ሆቴል 4 ሰዓት ላይ ለ 3ሰው ጠረጴዛ ማስያዝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
ዛሬ ከቀኑ 5 ሰአት ላይ በሂልተን ለ2 ሰው ቦታ ማስያዝ ይችላሉ። | restaurant_reservation |
በ 6 ሰዓት ፣ በሂልተን የአትክልት ቦታ ለ 4ሰው ጠረጴዛ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
በሸራተን አዲስ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ለሁለት ሰው የሚሆን ጠረጴዛ ያስፈልገኛል | restaurant_reservation |
ሰላም፣ ዛሬ ማታ ሁለት ሰዓት ላይ በጊዮን መናፈሻ ቦው ላይ ለሁለት ሰው ቦታ ማስያዝ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
በቶቶት ለ 3ሰው በሀና ስም ቦታ ያዝ | restaurant_reservation |
ለቀን 8 ሰአት በጊዮን ቴወድሮስ በሚል ስም ቦታ ያስይዙ | restaurant_reservation |
ከሰዓት 8:30 በጣይቱ ሆቴል መቀመጫ ልትይዝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
እባክዎን ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ለ2 ሰው ቦታ ማስያዝ ይችላሉ | restaurant_reservation |
8 ሰዓት ላይ ሂልተን በ እስራኤል ስም ጠረጴዛ መያዝ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
ከምሽቱ 6፡30 ላይ በአማን ስም ለ 3ሰው በጣይቱ ሆቴል ጠረጴዛ መያዝ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
በቀኑ 6 ሰአት ተኩል በሀይሌ ሪዞርት ለ 3ሰው ቦታ ማስያዝ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
እባክዎን በቀኑ 8 ሰአት በሂልተን ቢንያም በሚል ስም ቦታ ያስይዙ | restaurant_reservation |
ለ6 ሰው የሚሆን ጠረጴዛ በ ጣይቱ ሆቴል 8 ሰዓት ላይ ያዝልኝ | restaurant_reservation |
በጊዮን 5 ሰዓት ላይ ለ 6ሰው የሚሆን ጠረጴዛን ማስያዝ ይችላሉ | restaurant_reservation |
በቀኑ 8 ሰአት በጊዮን ሰላም በሚል ስም ቦታ ማስያዝ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
በጊዮን ለ 7ሰው ጠረጴዛ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
የአባቱ ስም ከበደ ለሆነው ሰው በጓንሳ ምግብ ቤት በ8 ሰዓት ቦታ ያስፈልገኛል። | restaurant_reservation |
ትንሳኤ በሚለው ስም በሸራተን አዲስ በአትክልት ስፍራው ለ 2ሰው ቦታ ያስይዙ | restaurant_reservation |
በጣይቱ ሆቴል በእኔ ስም 7ሰዓት ላይ ለ 3ሰው ጠረጴዛ መያዝ አለብህ | restaurant_reservation |
ለ3 ሰው የሚሆን ቦታ በሸራተን አዲስ ቪአይፒ ክፍል ማስያዝ ይቻላል? | restaurant_reservation |
በቀኑ 7 ሰአት በጣይቱ ሆቴል ለ 3ሰው ቦታ ማስያዝ እችላለሁ | restaurant_reservation |
በጣይቱ ሆቴል ቀን 6 ሰአት ላይ ለ 3 ሰው የሚሆን ጠረጴዛ ልትይዝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
በ 11 ሰዓት በሸራተን አዲስ ለ5 ሰው ጠረጴዛ ትይዝልኛለህ | restaurant_reservation |
በቀኑ 8 ሰአት በሂልተን ሆቴል ቃልአብ በሚል ስም ቦታ ማስያዝ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
ሚኪያስ በሚለው ስም ለ 3ሰው በጣይቱ ቦታ ያዝ | restaurant_reservation |
ለ 6 ሰው የሚሆን ጠረጴዛ 5 ሰዓት ላይ በቶቶት በሃና ስም ይያዙ | restaurant_reservation |
በሚያዚያ 28 ከሰዓት በኋላ አስራአንድ ሰአት ላይ ለአምስት ሰው ቦታ ማስያዝ ይችላሉ | restaurant_reservation |
በቀኑ 8 ሰአት በጣይቱ ለ 3ሰው ቦታ ማስያዝ አለብኝ | restaurant_reservation |
በቶቶት ለ 5ሰው ጠረጴዛ ልትይዝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
በቀኑ 6 ሰአት በሀይሌ ሪዞርት ለ 3ሰው ቦታ ማስያዝ አለብኝ | restaurant_reservation |
ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በሀይሌ ሪዞርት ለ 6ሰው ጠረጴዛ ያስይዙ | restaurant_reservation |
በቶቶት 8ሰዓት ላይ ለ 3 ሰው ጠረጴዛ መያዝ እችላለሁ | restaurant_reservation |
በሂልተን ለአሥራ ሁለት ሰዓት ሶስት ጠረጴዛ ፈልጉልኝ | restaurant_reservation |
እባክዎን በአበበ ስም በሂልተን 5 ሰዓት ላይ 2 ጠረጴዛ ያስይዙ | restaurant_reservation |
በጊዮን ለ 3 ሰዎች በ 8ሰዓት ጠረጴዛ ያስይዙ | restaurant_reservation |
በጣይቱ ሆቴል ለ 5 ሰው የሚሆን ጠረጴዛ ከቀኑ 7 ሰአት ልትይዝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
ከጠዋቱ 4 ሰዓት አካባቢ በሂልተን ሆቴል አረንጓዴ ስፍራ ለ 4ሰው ጠረጴዛ ማግኘት ይቻላል? | restaurant_reservation |
በ 6 ሰዓት ሠላም በሚለው ስም ለ 5 ሰው የሚሆን በጣይቱ ሆቴል ያዝ | restaurant_reservation |
ቶሎ በል እና ለቀን 8 ሰአት በሂልተን ሊያ በሚል ስም ቦታ ይያዙ | restaurant_reservation |
በሂልተን 7 ሰዓት ለ 5 ሰዎች ጠረጴዛ አግኙ | restaurant_reservation |
በቶቶት ከቀኑ 8 ሰዓት ለ 4ሰው ጠረጴዛ ልትይዝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
እባክዎን ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ቶሎሳ በሚለው ስም ለ 2 ዕድለኞች ጠረጴዛ ያስይዙ | restaurant_reservation |
እባክዎን 7ሰዓት በሸራተን አዲስ በናሆም ስም ለ3ሰው ጠረጴዛ ያስይዙ | restaurant_reservation |
በጊዮን ሆቴል 7 ሰዓት አካባቢ ለ 5 ሰው ጠረጴዛ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ | restaurant_reservation |
በጊዮን ሆቴል ከቀኑ 8 ሰዓት ክፍት ጠረጴዛዎች አሉ። | restaurant_reservation |
ሰባት ሰአት ላይ በቶቶት ለሶስት ሰው የሚሆን ጠረጴዛ አሲዝልኝ | restaurant_reservation |
በረከት በሚል ስም በጣይቱ ለ5 ሰው ቦታ ያዝ | restaurant_reservation |
ለ3 ሰው በቶቶት ውስጥ ጠረጴዛ መያዝ እችላለሁ? | restaurant_reservation |
በሊሳቅ ሪዞርት ከቀኑ 8 ሰአት ላይ ለ 5 ሰው የሚሆን ጠረጴዛ ልትይዝልኝ ትችላለህ | restaurant_reservation |
ለጽጌ ሽሮ ቤት ጥሩ እስተያየቶች አሉት? | restaurant_reviews |
ኣክሱም ሆቴል ጥሩ አስተያየቶች አሉት? | restaurant_reviews |
ለቶቶት የተሰጠው ደረጃ ምን ያህል ጥሩ ነው? | restaurant_reviews |
ስለ ላሊበላ ሆቴል የተጠቃሚዎች ግምገማ እንዴት ነው? | restaurant_reviews |
ሰለቃተኛ የተሰጠውን አስተያየት ስጠኝ | restaurant_reviews |
ፍቅሬ ቁርጥ ስጋ ቤት ጥሩ አስተያየቶች አሉት? | restaurant_reviews |
መአዛ ምግብ ቤት አዲስ ስለጀመሩት ህልበት ሰዎች ምን ያስባሉ? | restaurant_reviews |
የቃተኛ ተጠቃሚዎች አስተያየት ምን ይመስላል? | restaurant_reviews |
ለአክሱም ሆቴል የተሰጡ አስተያየቶች ጥሩ ናቸው? | restaurant_reviews |
ስለ ደሳለች ክትፎ ሰዎች ምን ይላሉ? | restaurant_reviews |
ስለአዝመራ ሽሮ አስተያየት ሰጪዎች ምን ይላሉ? | restaurant_reviews |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.