text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
በቶቶት ከቀኑ 6 ሰአት ላይ የተያዙ ቦታዎች እንዳሉኝ ያረጋግጡ
confirm_reservation
ቀይ ወጥ ለመስራት ምን ያህል ሰአት ያስፈልግሻል?
cook_time
የጉራጌ ጎምን በምን ያህል ሰአት ውስጥ ማብሰል እችላለው?
cook_time
ፍርፍር ለመስራት ምን ያህል ጊዜ ይወሰወዳል?
cook_time
ጎመን በስጋ ለመስራት ሚያስፈልገው የዝግጅት ጊዜ ምን ያህል ነው?
cook_time
ገንፎው ጥሩ ሆኖ እንዲበስል ለምን ያህል ጊዜ መታሸት አለበት?
cook_time
እንቁላል መቀቀል ምን ያህል ሰአት ይፈልጋል?
cook_time
የዶሮ ወጥ አማካይ የማብሰያ ጊዜ ምን ያህል ነው?
cook_time
ምጥን ሽሮ ለማዘጋጀት ምን ያህል ጊዜ ይፈጅብኛል?
cook_time
እንጀራ በመጋገር ዝግጅት ውስጥ ምን ያህል ደቂቃዎች ያልፋሉ?
cook_time
ያዘዝኩት መሐበራዊ ከስንት ደቂቃ በሗላ ይደርሳል ብዬ መጠበቅ እችላለሁ?
cook_time
አንድ ሰሃን ሩዝ ለመቀቀል ምን ያህል ጊዜ ያስፈልገኛል?
cook_time
ክክ ወጡን ለማሞቅ ስንት ደቂቃ ይፈልጋል?
cook_time
ቲማቲም ለብለብ ምን ይህል ደቂቃ ይፈጃል ለመብሰል?
cook_time
ድንቹ ጥሩ ሆኖ እንዲበስል ድንች ወጡን ለምን ያህል ጊዜ ማንተክተክ ይኖርብሻል?
cook_time
ስንት ሰኣት ያህል ማብሰል ይኖርብኛል የሽንብራ አሳውን ለመስራት?
cook_time
ይህ ገበር-ምጣድ በምድጃው ላይ ምን ያህል ጊዜ ሊቆይ ይገባል?
cook_time
ፉል ለመስራት ስንት ሰኣት ያስፈልገኛል?
cook_time
ገንፎ መስራት ምን ያህል ያቆየኛል?
cook_time
ቆጮ እራሴ መጋገር እፈልጋለሁ, እነሱ ሲጋግሩ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅባቸዋል?
cook_time
ቂንጬ ለምን ያህል ሰአት መቀቀል ይኖርበታል?
cook_time
ለስንት ደቂቃ ዳቦውን ገበር-ምጣድ ውስጥ ላስቀምጠው?
cook_time
በያይነት ለማዘጋጀት ምን ያህል ሰአት ያስፈልገኛል?
cook_time
የፍስግ ቡፌ ለማዘጋጀት ምን ያህል ጊዜ ያስፈልጋል?
cook_time
በቆሎውን ለመቀቀል ሰአት እንዴት መያዝ እችላለው?
cook_time
ቅቅል ለመስራት ምን ያህል ጊዜ ያስፈልግሻል?
cook_time
የጭብጦ በሶ መስራያ ሰአት ምን ያህል ነው?
cook_time
ለምን ያህል ጊዜ ቂጣውን ምጣድ ላይ ላቆየው?
cook_time
ጭኮ ማዘጋጀት ስንት ሰአት ይፈልጋል?
cook_time
የጎመን ክትፎውን ለምን ያህል ጊዜ ማስቀመጥ እችላለው?
cook_time
የጎመን ክትፎ ለመስራት ብዙ ሰኣት ያስፈልጋል?
cook_time
በምን ያህል የጊዙ ርዝመት ውስጥ ገንፎ ሰርተሽ ትጨርሻለሽ?
cook_time
ስጋውን ለስንት ደቂቃ መጥበስ አለብኝ?
cook_time
ይሄንን በስንት ደቂቃ አበስለዋለው?
cook_time
እንጀራ መጋገር ምን ያህል ሰአት ይወስዳል?
cook_time
ስኳር ድንቹን ለምን ያህል ደቂቃ እሳት ላይ ላቆየው?
cook_time
አነባበሮ ከታች ካበሰልነው በሗላ መገልበጥ ይኖርበታል፤ከዛ ለምን ያህል ጊዜ ምጣዱ ላይ ዝናቆየው?
cook_time
የጎመን ክትፎ ከመስራቴ በፊት ጎመኑን ለምን ያህል ሰአት ልቀቅለው?
cook_time
ቀይ ሽንኩርትን ለማቁላላት ምን ያህል ደቂቃ ብቆይ ተቀባይነት ይኖረዋል?
cook_time
ቡላው በምድጃው ላይ ለምን ያህል ጊዜ መጣድ ይኖርበታል?
cook_time
አገልግል ለማዘጋጀት ምን ያህል ሰአት የፈጃል?
cook_time
ለመኮረኒ ስጎ ለመስራት ምን ያህል ደቂቃ ያስፈልገኛል?
cook_time
የአንባሻ መጋገሪያ ሰኣት
cook_time
ድፎ ዳቦውን በ400 ዲግሪ ባበስለው ምን ያህል ጊዜ መጋገሪያው ውስጥ መቀመጥ አለበት?
cook_time
ክትፎ ለብ ለብ ለመስራት ለምን ያህል ደቂቃ እሳት ማስነካት ይኖርብኛል?
cook_time
ጥብስ ለማዘጋጀት ሚፈጀውን ጊዜ ይመልከቱ
cook_time
የቀይ ስር ወጥ ለመብሰል ምን ያህል ሰአት ይፈልጋል ?
cook_time
ክትፎ ለመስራት የሚያስፈልገው ትክክለኛው ሰአት ስንት ነው?
cook_time
ፎሶሊያ ለመጥበስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
cook_time
በሸክላ ድስት ሸሮ ለመስራት ምን ያህል ጊዜ ያስፈልገኛል?
cook_time
ተጋቢኖ መስራት ምን ያህል ጊዜ ይፈልጋል?
cook_time
ይህን ምግብ ማብሰል የሚያስፈልገው ለምን ያህል ጊዜ ነው?
cook_time
ምስር ወጥን ለስንት ሰአት ያህል ማብሰል ይኖርብኛል?
cook_time
አጥሚት እራሴ መስራት እፈልጋለሁ እባክሽ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ ንገሪኝ?
cook_time
ምስር ወጡን ምን ያህል ላንተክትከው?
cook_time
ድፎ ዳቦ መጋገር ምን ያህል ሰአት ይወስዳል?
cook_time
እየተቀቀለ ያለውን ንፍሮ መቼ ላውርደው?
cook_time
አምስት ዶላር በ ብር እና በናይጄሪያ ናይራ ስንት እንደሆነ ንገረኝ?
exchange_rate
200 የአሜሪካን ዶላር ወደ የብሪታንያ ፓውንድ ቀይርልኝ
exchange_rate
ለ 5000 ብር ምን ያህል ዩሮ መለወጥ እችላለሁ?
exchange_rate
አምስት ዶላር በብር እና በናይጄሪያ ናይራ ስንት እንደሆነ ግዴታ ማወቅ አለብኝ
exchange_rate
በ100 ብር ስንት ዶላር መቀየር እችላለሁ?
exchange_rate
በብር እና ፓውንድ መካከል ያለው የገንዘብ ልውውጥ ምን ያህል ነው?
exchange_rate
ስንት የሜክሲኮ ፔሶ ነው የ 1 አሜሪካ ዶላር ዋጋ ያለው?
exchange_rate
በዩኬ እና በሜክሲኮ ገንዘብ መካከል ያለውን የምንዛሬ ተመን አሳውቀኝ
exchange_rate
በአሜሪካ ዶላር እና በጃፓን የን መካከል ያለው የምንዛሪ ዋጋ ስንት ነው?
exchange_rate
የአሜሪካ ዶላር ወደ የብሪታንያ ፓውንድ የምንዛሪ ዋጋ ስንት ነው?
exchange_rate
ከ ፓውንድ ስተርሊንግ ወደ ካናዳ ዶላር የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
በ100000 ናይራ ስንት ዶላር መቀየር እችላለሁ
exchange_rate
የአሜሪካን ዶላር ወደ አውስትራሊያ ዶላር መለወጫ መጠንን ማወቅ እፈልጋለሁ
exchange_rate
በካናዳ ዶላር እና በእንግሊዝ ፓውንድ መካከል ያለው የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
ዶላር ወደ ብር ለመቀየር የት መሄድ እንዳለብኝ ማወቅ ፈልጋለው
exchange_rate
በአንድ ዶላር ስንት ፔሶ ይሆናል?
exchange_rate
በዩኤስዲ እና በዩሮ መካከል ያለው የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
በአንድ የአሜሪቻ ዶላር ምን ያህል ስዊድን ክሮና ማግኘት እችላለሁ?
exchange_rate
10 ፓውንድ ወደ ዩሮ እንዴት ነው ምቀይረው?
exchange_rate
በ6 የን ከተገበያየሁ ምን ያህል አገኛለሁ ብዬ እጠብቃለሁ?
exchange_rate
የ ዶላር ወደ ሰቀል የምንዛሪ ተመን ስንት ነው?
exchange_rate
በሜክሲኮ ውስጥ የአንድ ዶላር ዋጋ ምን ያህል ነው?
exchange_rate
በዩኤስዲ እና በዩሮ መካከል ያለው የጊዜው የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
የአሜሪካ ዶላር ወደ ዩሮ የምንዛሪ ተመን ስንት ነው?
exchange_rate
በሩቤል እና ዶላር መካከል ያለው የገንዘብ ልውውጥ ምን ያህል ነው?
exchange_rate
ዶላር ዛሬ ከየን በላይ ጠንካራ ነው።
exchange_rate
በ6 የን ማግኘት የምችለው ከፍተኛው ዶላር ስንት ነው?
exchange_rate
500 ዶላር ከስንት ፔሶ ጋር እኩል ነው?
exchange_rate
አምስት መቶ ብር በዶላር እና ሩብልስ ስንት እነደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ
exchange_rate
በፓውንድ እና በዩሮ መካከል ያለው የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
በ 5 የአሜሪካ ዶላር ስንት የካናዳ ዶላር ማግኘት እችላለሁ?
exchange_rate
ምን ያህል የካናዳ ሀገር ገንዘብ በ100 የአሜሪካ ዶላር አገኛለሁ?
exchange_rate
በኡጋንዳ ሽሊንግ እና ዩሮ መካከል ያለው የጊዝው የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
ስንት ፔሶ ከ 500 ዶላር ጋር እኩል ነው?
exchange_rate
500 ዶላር ምን ያህል ፔሶ ነው?
exchange_rate
በ ብር እና በዶላር መካከል ያለውን የምንዛሬ ዋጋ ማወቅ እፈልጋለሁ
exchange_rate
ዶላር ወደ ፍራንክ ሲቀየር ስንት እንደሆነ ልትነግሪኝ ትቺያለሽ?
exchange_rate
በ ብር እና ፓውንድ መካከል ያለውን የምንዛሬ ተመን ለማወቅ እየጣርኩ ነው
exchange_rate
በ6 ሺ ብር ከተገበያየሁ ምን ያህል ዶላር አገኛለሁ?
exchange_rate
አንድ የብሪታንያ ፓውንድ ምን ያህል የሜክሲኮ ፔሶ ዋጋ አለው?
exchange_rate
በኬንያ እና በሱዳን መካከል ያለው የምንዛሬ ተመን ምን ያህል ነው?
exchange_rate
100 የብሪታኒያ ፓውንድ ከስንት የአሜሪካ ዶላር ጋር እኩል እንደሆነ ንገሩኝ
exchange_rate
በድርሃም እና በብር መካከል ያለው የገንዘብ ልውውጥ ምን ያህል ነው?
exchange_rate