source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
Glorious things are spoken of thee, O city of God. Selah.
የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል።
eng_Latn
amh_Ethi
A lack of iron, folate and vitamins B12 and A can lead to anaemia.
የብረት፣ ፎሌት እና ቫይታሚን ቢ12 እና ኤ እጥረት ወደ ደም ማነስ ሊያመራ ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
In the morning they got up early and swore an oath to each other. After that Isaac sent them away, and they went from him in peace.
በማግስቱም በማለዳ ተነስተው እርስ በርሳቸው ተማማሉ። ከዚያም ይስሐቅ አሰናበታቸው፤ እነሱም ከእሱ ዘንድ በሰላም ሄዱ።
eng_Latn
amh_Ethi
Verily we dread from our Lord a Day grim and distressful .
« እኛ ( ፊትን ) የሚያጨፈግግን ብርቱ ቀን ከጌታችን እንፈራለንና ፤ » ( ይላሉ ) ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Of those 48,000 proteins, 866 were experimentally annotated during target accumulation phase.
ከነዚያ 48,000 ፕሮቲኖች 866ቱ በኢላማ ማከማቸት ምዕራፍ ወቅት በሳይንሳዊ ሙከራ ተመዝግቧል።
eng_Latn
amh_Ethi
Had God willed, they would not have practiced idolatry. We did not appoint you as a guardian over them, and you are not a manager over them.
አላህም በሻ ኖሮ ባላጋሩ ነበር፡፡ በእነሱም ላይ ጠባቂ አላደረግንህም፡፡ አንተም በእነሱ ላይ ኃላፊ አይደለህም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Stopping cVDPV outbreaks in Nigeria will be critical to success in the African Region and globally.
በናይጄሪያ የ ሲቪዲፒቪ ወረርሽኞችን ማቆም በአፍሪካ ክልል እና በአለም አቀፍ ደረጃ ወሳኝ ስኬት ይሆናል።
eng_Latn
amh_Ethi
The twentieth to Eliathah, he, his sons, and his brethren, were twelve:
ሀያኛው ለኤልያታ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለአሥራ ሁለቱ፤
eng_Latn
amh_Ethi
@BernardoCSilva Bernardo Silva 2018/19 Premier League Emirates FA Cup Carabao Cup FA Community Shield UEFA Nations League Premier League TOTS Man City Player of the Season Emirates FA Cup Final MOTM Carabao Cup Final MOTM Nations League POTT
@BernardoCSilva የበርናርዶ ሲልቫ ስኬቶች፡ የ2018/19 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ፣ የኢምሬትስ ኤፍ ኤ ዋንጫ፣ የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ፣ የዩኤፋ አገሮች ሊግ የአመቱ ምርጥ ቡድን፣ የማንችስተር ሲቲ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች፣ የኢምሬትስ ኤፍ ኤ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ምርጡ ተጫዋች፣ የካራባዎ ዋንጫ ፍጻሜ ምርጡ ተጫዋች፣ የዩኤፋ አገሮች ሊግ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች
eng_Latn
amh_Ethi
Works with concerned body to minimize smoke, gas; evaporation and other environmental pollutant things emitted from cars, boat and other transport service related objects;
ኪናዎች፣ ከጀልባዎች እና ከተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎቶች የሚወጡ ጪስ፣ ጋዝ፣ትነትና ሌሎች ነገሮች የአከባቢ ብክለትን እንዲቀንስ ከሚመለከተው አካል ጋር ይሰራል፤
eng_Latn
amh_Ethi
Phase III studies are conducted on larger populations and in different regions and countries, and are often the step right before a new treatment is approved.
የደረጃ III ጥናቶች በትላልቅ ሕዝብ ብዛት እና በተለያዩ ክልሎች እና ሀገሮች ውስጥ የሚካሄዱ ሲሆን ብዙውን ጊዜ አዲስ ህክምና ከመፀደቁ በፊት ትክክለኛ እርምጃ ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Sound case management of dengue in hospitals has helped to reduce case fatality rates to less than 1% in most affected countries.
በሆስፒታሎች ውስጥ ጥሩ የዴንጊዩ በሽታን ጉዳይ አያያዝ በአብዛኛዎቹ በተጠቁ ሀገሮች በበሽታው የሚሞቱት ቁጥር ከ 1% በታች ለማድረስ ረድቷል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Alemayehu Atomsa President of the National Regional State of Oromia
ማየሁ አቶምሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት
eng_Latn
amh_Ethi
Actually this news is music to my ears.
በርግጥ ይህ ዜና ለጆሮዬ ሙዚቃ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Say , “ Have you considered ? if God 's punishment descended on you suddenly or gradually , would any be destroyed except the wrongdoing people ? ”
« ንገሩኝ የአላህ ቅጣት በድንገት ወይም በግልጽ ቢመጣባችሁ አመጠኞች ሕዝቦች እንጅ ሌላ ይጠፋልን » በላቸው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Unless rapid action is taken, the world will fall short of the universal access target for clean cooking, leaving more than one fifth (24%) of the population still lacking access in 2030, making them vulnerable to health and other consequences. Scaling up the adoption to clean cooking solutions is needed through awareness raising, policies, financing, innovative delivery models and technology development. Furthermore, electricity is necessary for the operation of critically needed medical devices such as vaccine refrigerators and surgical emergency, laboratory and diagnostic equipment as well as for the operation of basic amenities such as lighting, clean water supply, cooling, ventilation, space heating and communications. Electricity is critical to health improvement and health protection and in many cases, it can make the difference between life and death. Through integrated approaches to health and energy challenges, WHO works towards accelerating access to clean cooking and electricity for health-care facilities.
ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ በስተቀር ዓለም ለንጹህ ምግብ ማብሰል ከታቀደው ሁለንተናዊ ተደራሽነት ዒላማ በታች ትሆናለች፤ ይህ ደግሞ ከአንድ አምስተኛ በላይ (24%) የሚሆነው ህዝብ እ/አ/አ በ2030 አሁንም ተደራሽ እንዳይሆን በማድረግ ለጤና እና ለሌሎች እክሎች ተጋላጭ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ ንፁህ የምግብ አዘገጃጀት ማሳደጉን በግንዛቤ ማስጨበጫ፣ ፖሊሲዎች፣ ፋይናንስ፣ አዳዲስ የአቅርቦት ሞዴሎች እና የቴክኖሎጂ ልማት አማካኝነት መስጠት ያስፈልጋል፡፡ በተጨማሪም የኤሌክትሪክ ኃይል አስፈላጊ ለሆኑ የሕክምና መሳሪያዎች እንደ የክትባት ፍሪጅ እና የቀዶ ጥገና ድንገተኛ አደጋዎች፣ የላቦራቶሪ እና የመመርመሪያ መሳሪያዎች እንዲሁም እንደ መብራት፣ ንጹህ ውሃ አቅርቦት፣ማቀዝቀዣ፣ የአየር ማናፈሻ፣ የክፍት ቦታ ማሞቂያ እና የመገናኛ ዘዴዎች ለመሳሰሉት ሥራ አስፈላጊ ነው፡፡ የኤሌክትሪክ ሀይል ለጤና መሻሻል እና ጤና ጥበቃ ወሳኝ ሲሆን በብዙ አጋጣሚዎች በህይወት እና በሞት መካከል ያለውን ልዩነት ሊፈጥር ይችላል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት የጤና እና የሀይል አቅርቦቱ ተግዳሮቶችን አፈታት በተመለከተ የተቀናጁ እርምጃዎችን በመውሰድ ለጤና አጠባበቅ ተቋማት ንፁህ ምግብ ማብሰል እና ኤሌክትሪክ አቅርቦትን ለማፋጠን ይሰራል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Without prejudice to the provisions of this Part, the General Part provisions of the Criminal Code and the Criminal Procedure Code shall be applicable to computer Crimes.
የዚህ ክፍል ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የወንጀል ሕግ ጠቅላላ ክፍልና የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ ድንጋጌዎች በኮምፒዩተር ወንጀሎች ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Move the view down one page
መመልከቻውን አንድ ገጽ ወደ ታች ዝቅ ማድረጊያ
eng_Latn
amh_Ethi
However, he acted with understanding and sent some of his sons to all the regions of Judah and Benjamin, to all the fortified cities, and gave them abundant provisions and acquired many wives for them.
ይሁን እንጂ ማስተዋል የታከለበት እርምጃ በመውሰድ ከወንዶች ልጆቹ መካከል አንዳንዶቹን በይሁዳና በቢንያም ምድር ሁሉ ወደሚገኙት ወደተመሸጉት ከተሞች ሁሉ ላካቸው፤ የሚያስፈልጓቸውንም ነገሮች በብዛት ሰጣቸው፤ ብዙ ሚስቶችም አጋባቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Dr Tedros Adhanom Ghebreyesus, WHO Director-General, said a PHC approach offers the most effective means to improve health and well-being, including through the delivery of essential health services to all people.
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፣ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት አካሄድ ጤናን እና ደህንነትን ለማሻሻል በጣም ውጤታማ መንገዶችን ይሰጣል፣ ይህም ሁሉንም አስፈላጊ የጤና አገልግሎቶችን ለሁሉም ሰው ማቅረብን ይጨምራል።
eng_Latn
amh_Ethi
Therefore, send to Jopʹpa and call for Simon who is called Peter. This man is a guest in the house of Simon, a tanner, by the sea.’
ስለዚህ ወደ ኢዮጴ ሰዎች ልከህ ጴጥሮስ ተብሎ የሚጠራውን ስምዖንን አስጠራው። ይህ ሰው፣ ቤቱ በባሕሩ አጠገብ በሚገኘው በቆዳ ፋቂው በስምዖን ቤት በእንግድነት አርፏል።’
eng_Latn
amh_Ethi
The children of Adin, four hundred fifty and four.
የዓዲን ልጆች፥ አራት መቶ አምሳ አራት።
eng_Latn
amh_Ethi
For hardly would anyone die for a righteous man; though perhaps for a good man someone may dare to die.
ለጻድቅ ሰው የሚሞት ማግኘት በጣም አዳጋች ነው፤ ለጥሩ ሰው ለመሞት የሚደፍር ግን ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
eng_Latn
amh_Ethi
All you inhabitants of the land and you residents of the earth,What you see will be like a signal raised on the mountains,And you will hear a sound like the blowing of a horn.
እናንተ በአገሪቱ የምትኖሩ ሁሉና እናንተ የምድር ነዋሪዎች ሁሉ፣በተራሮች ላይ እንደሚቆም ምልክት ያለ ነገር ትመለከታላችሁ፤እንዲሁም ቀንደ መለከት ሲነፋ የሚሰማው ዓይነት ድምፅ ትሰማላችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
The word of your lips you should keep, and you must carry out what your own mouth vowed as a voluntary offering to Jehovah your God.
ከአፍህ የወጣውን ቃል ጠብቅ፤ ለአምላክህ ለይሖዋ የፈቃደኝነት መባ አድርገህ ለማቅረብ በገዛ አንደበትህ የተሳልከውን ፈጽም።
eng_Latn
amh_Ethi
“Urban Administration” means urban administration that acquired legal and concerned government organ recognition.
‘‘ከተማ አስተዳደር” ማለት በህግ ሥልጣን ወይም በውክልና ጉዳዩ ከሚመለከተው መንግስታዊ አካል ከተማ ለማስተዳደር ሥልጣንና ተግባር ተሰጥቶት የተደራጀ አካል ማለት ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
During famine he will redeem you from death,And from the power of a sword during war.
በረሃብ ወቅት ከሞት ይዋጅሃል፤በጦርነትም ጊዜ ከሰይፍ ኃይል ይታደግሃል።
eng_Latn
amh_Ethi
And they say , " O you upon whom the message has been sent down , indeed you are mad .
« አንተ ያ በእርሱ ላይ ቁርኣን የተወረደለት ሆይ ! አንተ በእርግጥ ዕብድ ነህ » አሉም ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Neb¡uʚzar¡adʚan the chief of the guard took into exile some of the lowly people and the rest of the people who were left in the city. He also took the deserters who had defected to the king of Babylon as well as the rest of the master craftsmen.
የዘቦች አለቃ የሆነው ናቡዛራዳን ችግረኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል የተወሰኑትንና በከተማዋ የቀሩትን በሕይወት የተረፉ ሰዎች አጋዘ። በተጨማሪም ከድተው ለባቢሎን ንጉሥ እጃቸውን የሰጡትን ሰዎችና የቀሩትን የተካኑ የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ወሰደ።
eng_Latn
amh_Ethi
What if our aging parents need our help?
በዕድሜ የገፉ ወላጆቻችን የእኛ እንክብካቤ ቢያስፈልጋቸውስ?
eng_Latn
amh_Ethi
Who knows whether the true God may reconsider what he intends to do and turn from his burning anger, so that we may not perish?”
እኛ እንዳንጠፋ፣ እውነተኛው አምላክ ሊያመጣው ያሰበውን ነገር እንደገና በማጤን ከሚነደው ቁጣው ይመለስ እንደሆነ ማን ያውቃል?”
eng_Latn
amh_Ethi
Palliative care
የማስታገስ እንክብካቤ
eng_Latn
amh_Ethi
And it came to pass on the morrow, that Moses sat to judge the people: and the people stood by Moses from the morning unto the evening.
እንዲህም ሆነ፤ በነጋው ሙሴ በሕዝቡ ሊፈርድ ተቀመጠ፤ ሕዝቡም በሙሴ ፊት ከጥዋት እስከ ማታ ድረስ ቆመው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Then these presidents and satraps assembled together to the king, and said thus to him, King Darius, live forever.
የዚያን ጊዜም አለቆቹና መሳፍንቱ ወደ ንጉሡ ተሰብስበው እንዲህ አሉት። ንጉሥ ዳርዮስ ሆይ፥ ሺህ ዓመት ንገሥ።
eng_Latn
amh_Ethi
for the 21st, for HoĘšthir, his sons and his brothers, 12;
ሃያ አንደኛው ለሆቲር፣ ለወንዶች ልጆቹና ለወንድሞቹ ወጣ፤ ቁጥራቸውም 12 ነበር፤
eng_Latn
amh_Ethi
for the forks, the bowls, the pitchers of pure gold, and the weight of the small gold bowls, for each small bowl, and the weight of the small silver bowls, for each small bowl.
ከንጹሕ ወርቅ ለሚሠሩት ሹካዎች፣ ጎድጓዳ ሳህኖችና ማንቆርቆሪያዎች እንዲሁም ለእያንዳንዱ ትንሽ የወርቅ ጎድጓዳ ሳህን የሚያስፈልገውን ወርቅ መጠንና ለእያንዳንዱ ትንሽ የብር ጎድጓዳ ሳህን የሚያስፈልገውን ብር መጠን ገለጸለት።
eng_Latn
amh_Ethi
These were the chief officers who were over Solomon's work, five hundred fifty, who bore rule over the people who labored in the work.
ሰሎሞንም በሚሠራው ሥራ ላይ ሠራተኛውን ሕዝብ የሚያዝዙ አለቆች አምስት መቶ አምሳ ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
And the foundation that Solʚo¡mon laid for building the house of the true God was 60 cubits long and 20 cubits wide, according to the former measurement.
ሰለሞን የእውነተኛውን አምላክ ቤት ለመሥራት የጣለው መሠረት በቀድሞው መለኪያ ርዝመቱ 60 ክንድ፣ ወርዱም 20 ክንድ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
His early poems, published from 1931 to 1936, are strongly marked by the atmosphere and landscape of Brandenburg.
በቀደሙት 1931 እስከ 1936 ያሳተማቸው ግጥሞች የ ብራንደንበርግ አየር ሁኔታ እና አካባቢ ገፅታን ጠንከር አርጎ ይጠቅሳል።
eng_Latn
amh_Ethi
Give unto the LORD the glory due unto his name: bring an offering, and come before him: worship the LORD in the beauty of holiness.
ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር አምጡ፤ ቍርባንን ይዛችሁ በፊቱ ግቡ፤ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Ho¡sheʚa the son of Eʚlah formed a conspiracy against Peʚkah the son of Rem¡a¡liʚah, and he struck him and put him to death; and he became king in his place in the 20th year of Joʚtham the son of Uz¡ziʚah.
በመጨረሻም የኤላህ ልጅ ሆሺአ በረማልያህ ልጅ በፋቁሄ ላይ በማሴር መትቶ ገደለው፤ እሱም የዖዝያ ልጅ ኢዮዓታም በነገሠ በ20ኛው ዓመት በፋቁሄ ምትክ ነገሠ።
eng_Latn
amh_Ethi
Ephraim is oppressed, he is crushed in judgment; Because he is intent in his pursuit of idols.
ኤፍሬም ከትእዛዝ በኋላ መሄድን ወድዶአልና የተገፋና በፍርድ የተጐዳ ሆኖአል።
eng_Latn
amh_Ethi
God said to him in the dream, "Yes, I know that in the integrity of your heart you have done this, and I also withheld you from sinning against me. Therefore I didn't allow you to touch her.
እግዚአብሔርም በሕልም አለው። ይህን በልብህ ቅንነት እንዳደረግህ እኔ አወቅሁ፥ እኔም ደግሞ በፊቴ ኃጢአትን እንዳትሠራ ከለከልሁህ፤ ስለዚህም ትነካት ዘንድ አልተውሁም።
eng_Latn
amh_Ethi
"Speak to the congregation, saying, 'Get away from around the tent of Korah, Dathan, and Abiram!'"
ለማኅበሩ። ከቆሬና ከዳታን ከአቤሮንም ማደሪያ ዙሪያ ፈቀቅ በሉ ብለህ ንገራቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
If you say, “But we did not know about this,” Does not the One who examines hearts discern it? Yes, the One who watches you will knowAnd will repay each man according to his activity.
“እኛ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አናውቅም” ብትል፣ ልብን የሚመረምረው እሱ ይህን አያስተውልም? አዎ፣ አንተን የሚመለከተው አምላክ ያውቃል፤ለእያንዳንዱም ሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
The structural and manner of operation of the association shall be determined by its memorandum of association and internal regulation.
ከተሞች ማህበር አደረጃጀትና አሠራር ሁኔታ በማህበሩ መመስረቻ ፅሁፍና መተዳደሪያ ደንብ የሚወሰን ይሆናል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And the light of the full moon will become like the light of the sun; and the light of the sun will become seven times stronger, like the light of seven days, in the day that Jehovah binds up the breakdown of his people and heals the severe wound from the blow he inflicted.
የሙሉ ጨረቃ ብርሃንም እንደ ፀሐይ ብርሃን ይሆናል፤ ይሖዋ የሕዝቡን ስብራት በሚጠግንበትና በእሱ ምት የተነሳ የደረሰባቸውን ከባድ ቁስል በሚፈውስበት ቀን የፀሐይ ብርሃን፣ እንደ ሰባት ቀን ብርሃን ሰባት እጥፍ ይደምቃል።
eng_Latn
amh_Ethi
Malformed IP address
የተሳሳተ IP አድራሻ
eng_Latn
amh_Ethi
" So we desired that their Lord would give them in exchange ( a son ) better in purity ( of conduct ) and closer in affection .
« ጌታቸውም በንጹሕነት ከእርሱ በላጭን በእዝነትም ከእርሱ በጣም ቀራቢን ልጅ ሊለውጥላቸው ፈለግን ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Please re-enter.
እባክዎን እንደገና-ያስገቡ
eng_Latn
amh_Ethi
Removing packages
ጥቅሎችን በማስወገድ ላይ
eng_Latn
amh_Ethi
And immediately he rose up before them, and took up that whereon he lay, and departed to his own house, glorifying God.
በዚያን ጊዜም በፊታቸው ተነሣ፥ ተኝቶበትም የነበረውን ተሸክሞ እግዚአብሔርን እያመሰገነ ወደ ቤቱ ሄደ።
eng_Latn
amh_Ethi
Pilate replied: “I am not a Jew, am I? Your own nation and the chief priests handed you over to me. What did you do?”
ጲላጦስም “እኔ አይሁዳዊ ነኝ እንዴ? ለእኔ አሳልፈው የሰጡህ የራስህ ሕዝብና የካህናት አለቆች ናቸው። ያደረግከው ምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።
eng_Latn
amh_Ethi
A pronouncement against Babylon that Isaiah the son of AĘšmoz saw in vision:
የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ በራእይ ያየው በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ፦
eng_Latn
amh_Ethi
He said, “What about the first generations?”
(ፈርዖንም) «የመጀመሪያይቱ ዘመናት ሕዝቦች ኹኔታ ምንድን ነው» አለ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The research of the Ethiopian award-winning researcher, Dr. Martha Zewdie was on regulatory T cells in pulmonary tuberculosis patients.
ኢትዮጵያዊቷ ተሸላሚ ተመራማሪ ዶ/ር ማርታ ዘውዲ ያደረጉት ጥናት በሳንባ ነቀርሳ ህመምተኞች ላይ በሚደረጉ የቁጥጥር ሴሎች ላይ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
But when the sun was setting, all those who had people sick with various diseases brought them to him. By laying his hands on each one of them, he cured them.
ፀሐይ ስትጠልቅም ሰዎች በተለያየ በሽታ የተያዙ ሕመምተኞቻቸውን ወደ እሱ አመጡ። እሱም በእያንዳንዳቸው ላይ እጁን በመጫን ፈወሳቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Turning back they asked : " What have you lost ? "
ወደነሱ ዞረውም « ምንድን ጠፋችሁ » አሉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
I cried to you, Yahweh. To Yahweh I made supplication:
አቤቱ፥ ወደ አንተ ጠራሁ፥ ወደ አምላኬም ለመንሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
But we see Jesus, who was made a little lower than the angels for the suffering of death, crowned with glory and honour; that he by the grace of God should taste death for every man.
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን።
eng_Latn
amh_Ethi
WHO response Accurate characterization of anaemia is critical to understand the burden and epidemiology of this problem, for planning public health interventions, and for clinical care of people across the life course. While iron deficiency anaemia is the most common form and can often be treated through dietary changes, other forms of anaemia must be treated by addressing underlying infections and chronic conditions requiring comprehensive health interventions. WHO has guidance that covers all WHO Regions to help reduce the prevalence of anaemia through prevention and treatment. These guidelines aim to increase dietary diversity, improve infant feeding practices and improve the bioavailability and intake of micronutrients through fortification or supplementation with iron, folic acid and other vitamins and mineral.
የዓለም ጤና ድርጅት ምላሽ ደም ማነስ የዚህን ችግር ሸክምና በተወሰነ ህዝብ ውስጥ የጤና እና የበሽታ መከሰት እና ስርጭትን የሚወስኑ ጥናትን (epidemiology) ለመረዳት፣ የሕዝብ ጤና ጣልቃ ገብነት ለማድረግና በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ሰዎችን የሕክምና ክትትል ለማድረግ በጣም ወሳኝ ነው። የብረት እጥረት በጣም የተለመደ ና ብዙውን ጊዜ በአመጋገብ ለውጥ አማካኝነት ሊታከም የሚችል ቢሆንም ከበስተጀርባ ያሉ ኢንፌክሽኖችንና የተሟላ የጤና መታወክ የሚጠይቁ ሥር የሰደዱ ችግሮችን በመፍታት ሌሎች ደም ማነስ ዓይነቶችን ማከም ያስፈልጋል። በመከላከል እና በህክምና የደም ማነስን ስርጭት ለመቀነስ የሚረዳ ሁሉንም የአለም ጤና ድርጅት ክልሎችን የሚሸፍን መመሪያ አለው። እነዚህ መመሪያዎች የአመጋገብ ልዩነትን ለመጨመር፣ የጨቅላ ህፃናት አመጋገብን ለማሻሻል እና ጥቃቅን ንጥረ ነገሮችን የመዳኒት ወይም ሌላ ንጥረ ነገር በሰውነት ውስጥ የመዋጥ እና የመጠቀም ችሎታ (Bioavipability) እና አወሳሰድን በብረት፣ ፎሊክ አሲድ እና ሌሎች ቪታሚኖች እና ማዕድኖችን በማጠናከር ወይም በመመገብ ማሻሻል ያለመ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
IsmaĂŻl Omar Gelleh has been president of the republic since April 9, 1999, and his ideologically conservative party, the People's Rally for Progress, has been in power since the country gained independence.
አ ከሚያዚያ 9 ቀን 1999 ጀምሮ ስልጣን ላይ የተቀመጠ ሲሆን ሃገሪቷ ነጻነቷን ከተቀናጀች ጀምሮ የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ የሆነው ‹የሕዝቦች አንድነት ለዕድገት› ስልጣኑን ይዟል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The eleventh to Eliashib, the twelfth to Jakim,
አሥረኛው ለሴኬንያ፥ አሥራ አንደኛው ለኤልያሴብ፥ አሥራ ሁለተኛው ለያቂም፥
eng_Latn
amh_Ethi
“‘“Then the house of Israel will no longer be surrounded by injurious briars and painful thorns, those who treat them with scorn; and people will have to know that I am the Sovereign Lord Jehovah.”’
“‘“ከዚያ በኋላ የእስራኤል ሕዝብ አደገኛ በሆነ አሜኬላና በሚያሠቃይ እሾህ ይኸውም በሚንቁት ብሔራት ዳግመኛ አይከበብም፤ ሰዎችም እኔ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።”’
eng_Latn
amh_Ethi
After Moses finished speaking all these words to all Israel,
ሙሴ እነዚህን ቃላት በሙሉ ለመላው እስራኤል ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ
eng_Latn
amh_Ethi
To God belongs the kingship of the heavens and the earth. On the Day when the Hour takes place, on that Day the falsifiers will lose.
የሰማያትና የምድር ግዛት የአላህ ብቻ ነው፡፡ ሰዓቲቱም በምትቆምበት ቀን ያን ጊዜ አጥፊዎች ሁሉ ይከስራሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Settings for dictionaries
የመዝገበ-ቃላት ቅንብሮች
eng_Latn
amh_Ethi
All of these were made of expensive stones hewn according to measure, trimmed with stonesaws inside and out, from the foundation up to the coping, and outside as far as the great courtyard.
እነዚህ ሁሉ ከውጭ አንስቶ እስከ ትልቁ ግቢ ድረስ፣ ከመሠረቱ እስከ ድምድማቱ፣ በውስጥም በውጭም ተለክተው በተጠረቡና በድንጋይ መጋዝ በተቆረጡ ውድ ድንጋዮች የተሠሩ ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
To the married people I give instructions, not I but the Lord, that a wife should not separate from her husband.
ላገቡት ሰዎች ይህን መመሪያ እሰጣለሁ፤ ይህ መመሪያ የጌታ እንጂ የእኔ አይደለም፤ ሚስት ከባሏ አትለያይ።
eng_Latn
amh_Ethi
So they handed him a piece of broiled fish,
እነሱም የተጠበሰ ቁራሽ ዓሣ ሰጡት፤
eng_Latn
amh_Ethi
I did too.
እኔም አደረግሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
for man’s anger does not bring about God’s righteousness.
የሰው ቁጣ የአምላክ ጽድቅ እንዲፈጸም አያደርግምና።
eng_Latn
amh_Ethi
“At the end of every seven years, you should grant a release.
“በየሰባት ዓመቱ መጨረሻ የሌሎችን ዕዳ መሰረዝ ይኖርብሃል።
eng_Latn
amh_Ethi
But if other hot blooded students are encouraged and decide to throw shoes at those who have real authority, the price is too huge.
ነገር ግን ድርጊቱን እንደ ተሞክሮ በመውሰድ ሌሎች ተማሪዎች ይሄን ድርጊት ስልጣኑ ያላቸው ሰዎች ላይ ከፈፀሙት፤ የሚከፍሉት ዋጋ ከባድ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The Buddha Memorial Center of Fo Guang Shan in Kaohsiung, Taiwan, housing a tooth relic of Gautama Buddha, is consecrated.
በታይወን ካሆሲውንግ የሚገኘው የጋውታማ ቡድሃ ጥርስ ቅርስ የሚገኝበት የፎጉንግ የቡድሃ መታሰቢያ ማእከል የተቀደሰ ስፍራ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Yahweh spoke to Moses in the wilderness of Sinai, in the Tent of Meeting, on the first day of the second month, in the second year after they had come out of the land of Egypt, saying,
እግዚአብሔርም ሙሴን በሲና ምድረ በዳ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፥ በሁለተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን፥ ከግብፅ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ዓመት እንዲህ ብሎ ተናገረው።
eng_Latn
amh_Ethi
Philip cometh and telleth Andrew and again Andrew and Philip tell Jesus.
ፊልጶስም መጥቶ ለእንድርያስ ነገረው፤ እንድርያስና ፊልጶስ መጥተው ለኢየሱስ ነገሩት።
eng_Latn
amh_Ethi
A violent man enticeth his neighbour, and leadeth him into the way that is not good.
ግፈኛ ሰው ወዳጁን ያባብላል፥ መልካምም ወዳይደለ መንገድ ይመራዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
The WHO led/coordinated network Global Health Workforce Network was established in 2016, following a request by Member States and building on a proposal by the Board of the Global Health Workforce Alliance.
የአለም ጤና ድርጅት የሚመራው/የተቀናጀ አውታረ መረብ አለም አቀም ጤና ሃይል አውታረመረብ እ/አ//አ በ2016 በአባል ሀገራት ጥያቄ መሰረት እና የአለም ጤና ሰራተኞች ህብረት ቦርድ ባቀረበው ሀሳብ መሰረት ተቋቁማል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Therefore thus says the Lord Yahweh, "Behold, my servants shall eat, but you shall be hungry; behold, my servants shall drink, but you shall be thirsty; behold, my servants shall rejoice, but you shall be disappointed;
ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ባሪያዎቼ ይበላሉ እናንተ ግን ትራባላችሁ፤ እነሆ፥ ባሪያዎቼ ይጠጣሉ እናንተ ግን ትጠማላችሁ፤ እነሆ፥ ባሪያዎቼ ደስ ይላቸዋል እናንተ ግን ታፍራላችሁ፤
eng_Latn
amh_Ethi
I have found that focusing on the ministry is the best help ever, she says.
ሚሪዬታ እንዲህ ብላለች፦ ከሁሉ በላይ የረዳኝ በአገልግሎቱ ላይ ትኩረት ማድረጌ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
And Jeshʚu¡a, Baʚni, She¡re¡biʚah, Jaʚmin, Akʚkub, Shabʚbe¡thai, Ho¡diʚah, Ma¡a¡seiʚah, Ke¡liʚta, Az¡a¡riʚah, Joʚza¡bad, Haʚnan, and Pe¡laʚiah, who were Levites, were explaining the Law to the people, while the people remained standing.
ሌዋውያን የሆኑት የሹዋ፣ ባኒ፣ ሸረበያህ፣ ያሚን፣ አቁብ፣ ሻበታይ፣ ሆዲያህ፣ ማአሴያህ፣ ቀሊጣ፣ አዛርያስ፣ ዮዛባድ፣ ሃናን እና ፐላያህ ደግሞ ሕዝቡ እዚያው ቆሞ ሳለ ሕጉን ለሕዝቡ ያብራሩ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Reading about how Jehovah was with them throughout their trials and how they came to be used mightily by Jehovah makes us feel all the more Jehovah’s care and love for his servants.
በመከራቸው ወቅት ይሖዋ ከጎናቸው እንዴት እንደነበረና እንዴት በከፍተኛ ሁኔታ እንደተጠቀመባቸው ማንበባችን ይሖዋ ለአገልጋዮቹ ስለሚያደርግላቸው እንክብካቤም ሆነ ስለሚያሳያቸው ፍቅር ይበልጥ እንድንገነዘብ ይረዳናል።
eng_Latn
amh_Ethi
True, the Son of man is going away, just as it is written about him, but woe to that man through whom the Son of man is betrayed! It would have been better for that man if he had not been born.”
እርግጥ፣ የሰው ልጅ ስለ እሱ በተጻፈው መሠረት ይሄዳል፤ የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ለዚያ ሰው ግን ወዮለት! ያ ሰው ባይወለድ ይሻለው ነበር።”
eng_Latn
amh_Ethi
But let him ask in faith, nothing wavering. For he that wavereth is like a wave of the sea driven with the wind and tossed.
ነገር ግን በምንም ሳይጠራጠር በእምነት ይለምን፤ የሚጠራጠር ሰው በነፋስ የተገፋና የተነቃነቀ የባሕርን ማዕበል ይመስላልና።
eng_Latn
amh_Ethi
In pursuit of health for all The Summit will explore ways to scale up scientific advances and realize the potential of evidence-based knowledge in the use of traditional medicine for people’s health and well-being around the world. Scientists and other experts will lead technical discussions on research, evidence and learning; policy, data and regulation; innovation and digital health; and
ለሁሉም ሰው የጤና ጥበቃን ማድረስ ላይ የተነሳሳ የመሪዎቹ ጉባኤ ሳይንሳዊ እድገቶችን ማሳደግ ላይ እና በዓለም ዙሪያ ለሰዎች ጤንነት እና ደህንነት፣ ባሕላዊ መድኃኒቶችን በመጠቀም ረገድ በማስረጃ ላይ የተመሠረተ እውቀት መያዝ ሊኖረው የሚችለውን አቅም የመገንዘብ መንገዶችን ይመረምራል። የሳይንስ ሊቃውንትና ሌሎች ባለሙያዎች በምርምርና ጥናት ላይ፣ በማስረጃ ላይና በትምህት ላይ የሙያዊ ውይይቶችን ይመራሉ፤ ፖሊሲ፣ መረጃና መመሪያ፤ ፈጠራ እና የዲጂታል ጤና; እና
eng_Latn
amh_Ethi
Keyboard language
የ ፊደል ገበታ ቋንቋ
eng_Latn
amh_Ethi
The table must consist of at least on row! No deletion done.
ሰንጠረዥ ቢያንስ አንድ ረድፍ መያዝ አለበት! ምንም ማጥፋት አልተካሄደም
eng_Latn
amh_Ethi
Do you, King A·gripʹpa, believe the Prophets? I know that you believe.”
ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፣ በነቢያት ታምናለህ? እንደምታምን አውቃለሁ።”
eng_Latn
amh_Ethi
WHO response: WHO’s mission is to help all countries fulfil their duty of safety and care to their citizens, especially to the poorest and most vulnerable.
የዓለም ጤና ድርጅት ድጋፍ፡- የዓለም ጤና ድርጅት ተልዕኮ ሁሉም ሀገራት ለዜጎቻቸው በተለይም ለድሆች እና በጣም ተጋላጭ ለሆኑት የደህንነት ዋስትና መስጠት እና የመንከባከብ ግዴታቸውን እንዲወጡ መርዳት ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
When Hez¡e¡kiʚah and the princes came and saw the heaps, they praised Jehovah and blessed his people Israel.
ሕዝቅያስና መኳንንቱ መጥተው ክምሩን ባዩ ጊዜ ይሖዋን አወደሱ፤ ሕዝቡን እስራኤልንም ባረኩ።
eng_Latn
amh_Ethi
Integration of Occupational Competence Assessment
የሙያ ብቃት ምዘና ወጥነት
eng_Latn
amh_Ethi
Those who disbelieve say to those who believe, “If it were anything good, they would not have preceded us to it.” And since they were not guided by it, they will say, “This is an ancient lie.”
እነዚያንም የካዱት ሰዎች ስለእነዚያ ስለ አመኑት ሰዎች (እምነቱ) «መልካም ነገር በኾነ ኖሮ ወደርሱ ባልቀደሙን ነበር» አሉ፡፡ በእርሱም ባልተመሩ ጊዜ «ይህ (ቁርኣን) ጥንታዊ ቅጥፈት ነው» ይላሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
It is God Who splits the grain and the seed. He brings the living from the dead, and He brings the dead from the living. Such is God. So how could you deviate?
አላህ ቅንጣትንና የፍሬን አጥንት ፈልቃቂ ነው፡፡ ሕያውን ከሙት ያወጣል፤ ሙትንም ከሕያው አውጪ ነው፡፡ እርሱ አላህ ነው፤ ታዲያ (ከእምነት) እንዴት ትመለሳላችሁ (ትርቃላችሁ)
eng_Latn
amh_Ethi
You shall know that I, Yahweh, have heard all your insults which you have spoken against the mountains of Israel, saying, They are laid desolate, they have been given us to devour.
አንተም። ፈርሰዋል መብልም ሆነው ለእኛ ተሰጥተዋል ብለህ በእስራኤል ተራሮች ላይ የተናገርኸውን ስድብ ሁሉ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሰማሁት ታውቃለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Hear thou, my son, and be wise, and guide thine heart in the way.
ልጄ ሆይ፥ ስማ ጠቢብም ሁን ልብህንም በቀናው መንገድ ምራ።
eng_Latn
amh_Ethi
Sadly today, it is not the tone of many meetings and the promise of "kinder, gentler" politics has long been forgotten if, indeed, it ever began.
ዛሬ በሚያሳዝን ሁኔታ የብዙ ስብሰባዎች ድምፅ ላይሆን ይችላል፤ እንዲሁም "የደጎች፣ ጎበዞች" ፖለቲካም ከተነሳ ብዙ ጊዜ ሆኖታል፤ ምናልባት እንደ አዲስ ካልተጀመረ በስተቀር
eng_Latn
amh_Ethi
For I am convinced that neither death nor life nor angels nor governments nor things now here nor things to come nor powers nor height nor depth nor any other creation will be able to separate us from God’s love that is in Christ Jesus our Lord.
ምክንያቱም ሞትም ቢሆን፣ ሕይወትም ቢሆን፣ መላእክትም ቢሆኑ፣ መንግሥታትም ቢሆኑ፣ አሁን ያሉት ነገሮችም ቢሆኑ፣ ወደፊት የሚመጡት ነገሮችም ቢሆኑ፣ ማንኛውም ኃይል ቢሆን፣ ከፍታም ቢሆን፣ ዝቅታም ቢሆን፣ ሌላ ማንኛውም ፍጥረት ቢሆን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ከተገለጸው የአምላክ ፍቅር ሊለየን እንደማይችል ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
China amends its environmental protection laws to help fight pollution and reverse environmental damage in the country.
ቻይና ብክለትን ለመከላከልና አከባቢው ላይ የደረሰውን ጉዳት ለመቀልበስ የሀገሪቷን የአከባቢ ጥበቃ ህግ አሻሻለች።
eng_Latn
amh_Ethi
He said , " My Lord ! I have called my people night and day
( ስለ ተቃወሙትም ) « አለ ጌታዬ ሆይ ! እኔ ሌሊትም ቀንም ሕዝቦቼን ጠራሁ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi