source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
Proceedings of the meeting
የስብሰባው ሂደቶች
eng_Latn
amh_Ethi
Also, they have tails with stingers like scorpions, and in their tails is their authority to hurt the people for five months.
በተጨማሪም የጊንጥ ዓይነት ተናዳፊ ጅራት አላቸው፤ ደግሞም ሰዎቹን ለአምስት ወር የሚጎዱበት ሥልጣን በጅራታቸው ላይ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Who will gain from these violent acts?
ከነዚህ አመጾች ማን ያተርፋል?
eng_Latn
amh_Ethi
Assyria can't save us. We won't ride on horses; neither will we say any more to the work of our hands, 'Our gods!' for in you the fatherless finds mercy."
አሦር አያድነንም፤ በፈረስ ላይ አንቀመጥም፤ ድሀ አደጉም በአንተ ዘንድ ምሕረትን ያገኛልና ከእንግዲህ ወዲህ ለእጆቻችን ሥራ። አምላኮቻችን ናችሁ አንላቸውም በሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
That my lips promisedAnd my mouth spoke when I was in distress.
ይህም በጭንቅ ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ ከንፈሮቼ ቃል የገቡት፣አፌም የተናገረው ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Goʹmer and all its troops, the house of To·garʹmah from the remotest parts of the north, along with all its troops—many peoples are with you.
ጎሜርንና ወታደሮቹን ሁሉ፣ ራቅ ባለው የሰሜን ምድር የሚገኙትን የቶጋርማ ቤት ሰዎችንና ወታደሮቻቸውን ሁሉ ጨምሮ ብዙ ሕዝቦች ከአንተ ጋር አሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
If Christ has not been raised, then our preaching is in vain, and your faith also is in vain.
ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤
eng_Latn
amh_Ethi
Yahweh said to Joshua, "Today I have rolled away the reproach of Egypt from off you." Therefore the name of that place was called Gilgal, to this day.
እግዚአብሔርም ኢያሱን። ዛሬ የግብፅን ነውር ከእናንተ ላይ አንከባልያለሁ አለው፤ ስለዚህ የዚያ ስፍራ ስም እስከ ዛሬ ድረስ ጌልገላ ተብሎ ተጠራ።
eng_Latn
amh_Ethi
Because of the harm you did , it would be of no benefit to you today , you are partners in the punishment .
ስለ በደላችሁም ዛሬ እናንተ በቅጣት ተጋሪዎች መኾናችሁ አይጠቅማችሁም ፤ ( ይባላሉ ) ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
God blessed the seventh day, and made it holy, because he rested in it from all his work which he had created and made.
እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም፤ እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና።
eng_Latn
amh_Ethi
Dozens of Easter Islanders are injured in conflict over ownership as riot police evict islanders from their ancestral home.
ፖሊስ ያካባቢውን ነዋሪዎች ማስወጣት ጋር በተያያዘ በባለቤትነት ግጭት ምክንያት በርካታ የሚሆኑ የኢስት ደሴት ነዋሪዎች ተጎድተዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
The words of the wise are like oxgoads, and their collected sayings are like firmly embedded nails; they have been given from one shepherd.
የጥበበኞች ቃላት እንደ በሬ መውጊያ ናቸው፤ የሰበሰቧቸው አባባሎችም በሚገባ እንደተቸነከሩ ምስማሮች ናቸው፤ እነዚህ ቃላት ከአንድ እረኛ የተሰጡ ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
And Jesus departed from thence, and came nigh unto the sea of Galilee; and went up into a mountain, and sat down there.
ኢየሱስም ከዚያ አልፎ ወደ ገሊላ ባሕር አጠገብ መጣ፥ ወደ ተራራም ወጥቶ በዚያ ተቀመጠ።
eng_Latn
amh_Ethi
'This is now about a matter of trust between us - the people - and our political class,' he said.
‘ይሄ በኛ መሃል ያለ የመተማመን ጉዳይ ነዉ - ህዝቡ - እና የፖሎቲካችን ክፍል፣’ አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
At that God heard the voice of the boy, and God’s angel called to Haʹgar from the heavens and said to her: “What is the matter with you, Haʹgar? Do not be afraid, for God has heard the voice of the boy there where he is.
በዚህ ጊዜ አምላክ የልጁን ድምፅ ሰማ፤ የአምላክም መልአክ ከሰማይ አጋርን ጠርቶ እንዲህ አላት፦ “አጋር፣ ምን ሆነሻል? ልጁ ካለበት ቦታ ሆኖ ሲያለቅስ አምላክ ስለሰማ አይዞሽ አትፍሪ።
eng_Latn
amh_Ethi
David sent someone to inquire about the woman, and he reported: “Is this not Bath-sheʹba the daughter of E·liʹam and the wife of U·riʹah the Hitʹtite?”
ዳዊትም ስለ ሴትየዋ ማንነት እንዲጠይቅ አንድ ሰው ላከ፤ ሰውየውም “ሴቲቱ የኤሊያም ልጅ፣ የሂታዊው የኦርዮ ሚስት ቤርሳቤህ ናት” ብሎ ነገረው።
eng_Latn
amh_Ethi
O daughters of Israel, weep over Saul,Who clothed you in scarlet and finery,Who put gold ornaments upon your clothing.
እናንተ የእስራኤል ሴቶች ልጆች፣የተንቆጠቆጡ ደማቅ ቀይ ልብሶችን ላለበሳችሁ፣ልብሶቻችሁንም በወርቅ ላስጌጠላችሁ ለሳኦል አልቅሱ።
eng_Latn
amh_Ethi
And when he was in the gate of Benjamin, a captain of the ward was there, whose name was Irijah, the son of Shelemiah, the son of Hananiah; and he took Jeremiah the prophet, saying, Thou fallest away to the Chaldeans.
በብንያምም በር በነበረ ጊዜ የሐናንያ ልጅ የሰሌምያ ልጅ የሪያ የተባለ የዘበኞች አለቃ በዚያ ነበረ፤ እርሱም። ወደ ከለዳውያን መኰብለልህ ነው ብሎ ነቢዩን ኤርምያስን ያዘው።
eng_Latn
amh_Ethi
So the Israelites who were in Jerusalem observed the Festival of Unleavened Bread for seven days with great rejoicing, and the Levites and the priests were praising Jehovah day by day, loudly playing their instruments to Jehovah.
በመሆኑም በኢየሩሳሌም የተገኙት እስራኤላውያን የቂጣን በዓል ለሰባት ቀናት በታላቅ ደስታ አከበሩ፤ ሌዋውያኑና ካህናቱም ከፍ ባለ ድምፅ ለይሖዋ የሙዚቃ መሣሪያዎቻቸውን በመጫወት በየዕለቱ ይሖዋን ያወድሱ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
He knows everything in the heavens and the earth, and He knows what you conceal and what you reveal. And God knows what is within the hearts.
በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ የምትደብቁትንም የምትገልጡትንም ያውቃል፡፡ አላህም በልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Overview: Health systems governance refers to the processes, structures and institutions that are in place to oversee and manage a country's healthcare system.
አጠቃላይ እይታ፡- የጤና ስርዓት አስተዳደር የአንድን ሀገር የጤና አጠባበቅ ስርዓት ለመቆጣጠር እና ለማስተዳደር በስራ ላይ ያሉ ሂደቶችን፣ መዋቅሮችን እና ተቋማትን ያመለክታል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Why sayest thou, O Jacob, and speakest, O Israel, My way is hid from the LORD, and my judgment is passed over from my God?
ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ። መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ?
eng_Latn
amh_Ethi
Every city shall have complete and accurate books of account and financial documents.
ማንኛውም ከተማ ትክክለኛና የተሟላ የሂሰብ መዛግብትና የገንዘብ ሠነዶች ይኖራቸዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
How many a generation We have destroyed before them , who were superior in furnishings and appearance !
ከእነሱም በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች እነሱ በቁሳቁስና በትርኢትም በጣም ያማሩትን ብዙዎችን አጥፍተናል ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Consider how I love thy precepts: quicken me, O LORD, according to thy lovingkindness.
ትእዛዝህን እንደ ወደድሁ ተመልከት፤ አቤቱ፥ በምሕረትህ ሕያው አድርገኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
And yet even if I do judge, my judgment is truthful, because I am not alone, but the Father who sent me is with me.
እኔ ብፈርድ እንኳ ፍርዴ እውነተኛ ነው፤ ምክንያቱም የምፈርደው ብቻዬን አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ የላከኝ አብ ከእኔ ጋር ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
“‘I will bring sudden terror upon you, and you will no longer be. They will search for you, but you will never again be found,’ declares the Sovereign Lord Jehovah.”
“‘በአንቺ ላይ ድንገተኛ ሽብር አመጣለሁ፤ ከእንግዲህም አትኖሪም። ይፈልጉሻል ግን ፈጽሞ አትገኚም’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”
eng_Latn
amh_Ethi
So, you've never had...
ስለዚህ ፣ በጭራሽ አላጋጠመዎትም...
eng_Latn
amh_Ethi
My meditation of him shall be sweet: I will be glad in the LORD.
ቃሌ ለእርሱ ይጣፍጠው፥ እኔም በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል።
eng_Latn
amh_Ethi
The work of so many translators resulted in varied translation styles, from literal to rather free.
በሥራው የተካፈሉት ተርጓሚዎች ብዙ በመሆናቸው የተጠቀሙበት የአተረጓጎም ስልትም የተለያየ ነው፤ አንዳንዶቹ ቃል በቃል ሲተረጉሙ ሌሎቹ ግን እንዲህ አላደረጉም።
eng_Latn
amh_Ethi
Promiseth he unto you that ye , when ye have died and have become dust and bones , ye are to be brought forth ?
« እናንተ በሞታችሁና ዐፈርና አጥንቶችም በኾናችሁ ጊዜ እናንተ ( ከመቃብር ) ትወጣላችሁ በማለት ያስፈራራችኋልን
eng_Latn
amh_Ethi
You shall make on the breastplate two rings of gold, and shall put the two rings on the two ends of the breastplate.
ለደረቱ ኪስም ሁለት የወርቅ ቀለበቶች ሥራ፥ ሁለቱንም ቀለበቶች በደረቱ ኪስ በሁለቱ ወገን አድርጋቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
The voice which I heard from heaven, again speaking with me, said, "Go, take the book which is open in the hand of the angel who stands on the sea and on the land."
ከሰማይም የሰማሁት ድምፅ እንደ ገና ሲናገረኝና። ሂድና በባሕርና በምድር ላይ ከሚቆመው መልአክ በእጁ ያለችውን የተከፈተችውን መጽሐፍ ውሰድ ሲል ሰማሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
I have overthrown some of you, as God overthrew Sodom and Gomorrah, and ye were as a firebrand plucked out of the burning: yet have ye not returned unto me, saith the LORD.
ሰዶምንና ገሞራን እግዚአብሔር እንደ ገለበጣቸው፥ እንዲሁ ገለበጥኋችሁ፥ እናንተም ከእሳት ውስጥ እንደ ተነጠቀ ትንታግ ሆናችሁ፤ ነገር ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥ ይላል እግዚአብሔር።
eng_Latn
amh_Ethi
The children of the third generation who are born to them shall enter into the assembly of Yahweh.
ከእነርሱም በሦስተኛው ትውልድ የሚወለዱ ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ ይግቡ።
eng_Latn
amh_Ethi
The sacrifice of the wicked is detestable. How much more when he offers it with evil intent!
የክፉ ሰው መሥዋዕት አስጸያፊ ነው። በክፉ ዓላማ ተነሳስቶ ሲያቀርብማ ምንኛ የከፋ ይሆናል!
eng_Latn
amh_Ethi
Instead, he obeyed because he could see.
ከዚህ ይልቅ የታዘዘው ነገሮችን በእምነት ዓይን ስለተመለከተ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Human genome editing technologies can be used on somatic cells (non-heritable), germline cells (not for reproduction) and germline cells (for reproduction).
የሰው የስነ-ወሊድ ዘረመል አርትዖት ቴክኖሎጂዎች በሶማቲክ (somatic) ህዋሶች (በዘር የማይተላለፉ)፣ ጀርሚሊን ህዋሶች (ለመራባት ሳይሆን) እና በስነ-ወሊድ ዘረመል ህዋሶች ላይ (ለመራባት) መጠቀም ይችላሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The field is multidisciplinary, and uses a combination of laboratory and bioinformatic techniques to investigate genomes’ structure, function, how they have evolved and how they can be edited.
መስኩ ሁለገብ ሲሆን የወሊድ ለውጥ አወቃቀርን፣ ተግባርን፣ እንዴት እንደተሻሻሉ እና እንዴት ማስተካከል እንደሚችሉ ለመመርመር የላብራቶሪ እና የስነ-ህይወት ቴክኒክን ጥምር ዘዴን ይጠቀማል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Thrice was I beaten with rods, once was I stoned, thrice I suffered shipwreck, a night and a day I have been in the deep;
ሦስት ጊዜ በበትር ተመታሁ፤ አንድ ጊዜ በድንጋይ ተወገርሁ፤ መርከቤ ሦስት ጊዜ ተሰበረ፤ ሌሊትና ቀን በባሕር ውስጥ ኖርሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Because he loves us, and he knows that it brings us satisfaction when we employ these gifts.
ምክንያቱም እኛን ይወደናል፤ እንዲሁም ያሉንን ችሎታዎች በዚህ መንገድ መጠቀማችን ደስታና እርካታ እንደሚያስገኝልን ያውቃል።
eng_Latn
amh_Ethi
Except for a proclamation from God and His messages. He who defies God and His Messenger—for him is the Fire of Hell, in which they will dwell forever.”
«ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር (አልችልም)፡፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው፡፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡»
eng_Latn
amh_Ethi
disconnected
ግንኙነት አቋርጥ
eng_Latn
amh_Ethi
In January 2016 he was charged with domestic assault, interfering with the report of a domestic violence crime, and possessing a weapon while intoxicated in connection with the incident.
በጃንዋሪ 2016 ፣አብሮ የሚኖረው ሰው ላይ ጉዳት በማድረስ፣ ጥቃቱን ለፖሊስ በማመልከቱ ሂደት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ፣እና ከተፈጠረው ክስተት ጋር የሚያገናኘው መሳሪያ ይዞ እና ሱስ ውስጥ ተጠምዶ እንደነበር የሚገልጽ ክስ ቀርቦበት ነበር ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Give me the ball.
ኳሱን ስጠኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
but to put on sandals and not to wear two garments.
በተጨማሪም ሁለት ልብስ እንዳይዙ፣ ጫማ ግን እንዲያደርጉ ነገራቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Saul's son had two men who were captains of bands: the name of the one was Baanah, and the name of the other Rechab, the sons of Rimmon the Beerothite, of the children of Benjamin (for Beeroth also is reckoned to Benjamin:
ለሳኦልም ልጅ ለኢያቡስቴ የጭፍራ አለቆች የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩት፤ የአንዱም ስም በዓና፥ የሁለተኛውም ስም ሬካብ ነበረ፥ ከብንያምም ልጆች የብኤሮታዊው የሬሞን ልጆች ነበሩ፤ ብኤሮትም ለብንያም ተቈጥራ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
A separate poll of 1,846 adults by the leading Yomiuri newspaper published Tuesday showed 64 percent felt Japan had "no choice" but to back the United States, with only 12 percent saying Japan had "every reason" to back the war.
ቅዳሜ ዕለት በታተመው የዮሚዩሪ ታዋቂ ጋዜጣ የህዝብ አስተያየት መሠረት ከ1846 አዋቂዎች መካከል 64 በመቶዎቹ ጃፖን አሜሪካን ከመደገፍ በስተቀር «ምርጫ የላትም» የሚል ስሜት ሲኖራቸው 12 በመቶዎቹ ብቻ ጃፖን ጦርነቱን መደገፍ «ይገባታል» ብለዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Many others receive poor quality of services even when they pay out-of-pocket.
ሌሎች ብዙዎች ከኪሳቸው ውጪ በሚከፍሉበት ጊዜም እንኳ ዝቅተኛ ጥራት ያለው አገልግሎት ያገኛሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
He knew that Jehovah disapproved of holding grudges; rather, God required that His people love one another.
ይሖዋ ቂም መያዝን ይጠላል፤ ሕዝቦቹም እርስ በርስ እንዲዋደዱ ይፈልጋል፤ ዮፍታሔ ይህን ያውቅ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
If he divorces her, she shall not be lawful for him again until she has married another husband. If the latter divorces her, then there is no blame on them for reuniting, provided they think they can maintain God's limits. These are God’s limits; He makes them clear to people who know.
(ሦስተኛ) ቢፈታትም ከዚህ በኋላ ሌላን ባል እስከምታገባ ድረስ ለርሱ አትፈቀድለትም፡፡ (ሁለተኛው ባል) ቢፈታትም የአላህን ሕግጋት መጠበቃቸውን ቢያውቁ በመማለሳቸው በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለባቸውም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት ለሚያውቁ ሕዝቦች ያብራራታል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Those knowing your name will trust in you;You will never abandon those seeking you, O Jehovah.
ስምህን የሚያውቁ በአንተ ይታመናሉ፤ይሖዋ ሆይ፣ አንተን የሚሹትን ፈጽሞ አትተዋቸውም።
eng_Latn
amh_Ethi
How exciting it is to know that since 1919, Jehovah has allowed imperfect humans to work with him in cultivating, strengthening, and expanding the spiritual paradise on earth! Do you see yourself playing a part in this marvelous work? Are you moved to continue working with Jehovah in glorifying the place for his feet’?
ከ1919 ጀምሮ ይሖዋ ፍጽምና የጎደላቸው ሰዎች በምድር ላይ ያለውን መንፈሳዊ ገነት በማልማት፣ በማጠናከርና በማስፋፋት ከእሱ ጋር አብረው እንዲሠሩ መፍቀዱን ማወቃችን ምንኛ የሚያስደስት ነው! በዚህ አስደናቂ ሥራ የበኩልህን ድርሻ እያበረከትክ እንዳለ ይሰማሃል? እንዲሁም የይሖዋን የእግር ማሳረፊያ በማስከበር ረገድ ከእሱ ጋር አብረህ መሥራትህን ለመቀጠል ትነሳሳለህ?
eng_Latn
amh_Ethi
Accepting God’s undeserved kindness means not only avoiding sexual immorality but also fighting any tendency to enjoy lewd entertainment.
ለአምላክ ጸጋ አድናቆት ካለን ከፆታ ብልግና ብቻ ሳይሆን ወራዳ ከሆኑ መዝናኛዎች በሙሉ እንርቃለን።
eng_Latn
amh_Ethi
And the priests, the Levites, the gatekeepers, the singers, some of the people, the temple servants, and all the rest of Israel settled in their cities. When the seventh month arrived, the Israelites had settled in their cities.
ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ በር ጠባቂዎቹ፣ ዘማሪዎቹ፣ ከሕዝቡ መካከል አንዳንዶቹ፣ የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹና የቀሩት እስራኤላውያን በሙሉ በየከተሞቻቸው ሰፈሩ። በሰባተኛውም ወር እስራኤላውያን በየከተሞቻቸው ይኖሩ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Samuel continued: “Were you not insignificant in your own eyes when you were made head of the tribes of Israel and when Jehovah anointed you as king over Israel?
ሳሙኤልም እንዲህ አለው፦ “በእስራኤል ነገዶች ላይ መሪ ሆነህ በተሾምክበትና ይሖዋ በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርጎ በቀባህ ጊዜ አንተ ራስህ እዚህ ግባ የማትባል ሰው እንደሆንክ ተሰምቶህ አልነበረም?
eng_Latn
amh_Ethi
Those who are far off shall come and build in Yahweh's temple; and you shall know that Yahweh of Armies has sent me to you. This will happen, if you will diligently obey the voice of Yahweh your God ."'"
በሩቅም ያሉት መጥተው የእግዚአብሔርን መቅደስ ይሠራሉ፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ። የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቃችሁ ብትሰሙ ይህ ይሆናል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then the king, with his royal consort sitting beside him, said to me: “How long will your journey be, and when will you return?” So it pleased the king to send me, and I gave him a set time.
ንጉሡም ንግሥቲቱ አጠገቡ ተቀምጣ ሳለ “ጉዞህ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? መቼ ትመለሳለህ?” አለኝ። ንጉሡም ደስ ብሎት እንድሄድ ፈቀደልኝ፤ እኔም ጊዜውን ቆርጬ ነገርኩት።
eng_Latn
amh_Ethi
In the same way, if Satan expels Satan, he has become divided against himself; how, then, will his kingdom stand?
በተመሳሳይም ሰይጣን ሰይጣንን የሚያስወጣ ከሆነ እርስ በርሱ ተከፋፍሏል ማለት ነው፤ ይህ ከሆነ ታዲያ መንግሥቱ እንዴት ጸንቶ ሊቆም ይችላል?
eng_Latn
amh_Ethi
And when they were gone aside, they talked between themselves, saying, This man doeth nothing worthy of death or of bonds.
ፈቀቅ ብለውም እርስ በርሳቸው። ይህ ሰው እንኳንስ ለሞት ለእስራትም የሚገባ ምንም አላደረገ ብለው ተነጋገሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
Volcanic eruptions can cause:
የእሳተ ገሞራ ፍንዳታዎች የሚከተሉትን ሊያስከትሉ ይችላሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Because HIA provides a way to engage with members of the public affected by a particular proposal, it can show that an organization or partnership wants to involve a community and is willing to respond constructively to their concerns.
የጤና ተጽዕኖ ግምገማው በልዩው ፕሮፖዛል ከተጎዱት የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚገናኝበትን መንገድ ስለሚሰጥ አንድ ድርጅት ወይም አጋር ማህበረሰቡን ማሳተፍ እንደሚፈልግ እና ለስጋቶቻቸው ገንቢ ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኑን ያሳያል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
There were none of the Anakim left in the land of the children of Israel. Only in Gaza, in Gath, and in Ashdod, did some remain.
በጋዛ በጌትም በአዛጦንም ጥቂቶች ቀሩ እንጂ በእስራኤል ልጆች ምድር ከዔናቅ ልጆች ማንም አልቀረም።
eng_Latn
amh_Ethi
Doesn't he see my ways, and number all my steps?
መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?
eng_Latn
amh_Ethi
In 2019, Gebru and other artificial intelligence researchers "signed a letter calling on Amazon to stop selling its facial-recognition technology to law enforcement agencies because it is biased against women and people of color", citing a study that was conducted by MIT researchers showing that Amazon's facial recognition system had more trouble identifying darker-skinned females than any other technology company's facial recognition software.[44] In a New York Times interview, Gebru has further expressed that she believes facial recognition is too dangerous to be used for law enforcement and security purposes at present.[45]
እ.ኤ.አ. በ2019 ገብሩ እና ሌሎች የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተመራማሪዎች አማዞን የፊት መለያ ቴክኖሎጅን ለህግ አስከባሪ ኤጀንሲዎች መሸጥ እንዲያቆም የሚጠይቅ ደብዳቤ ተፈራርመዋል ፣ምክንያቱም ለሴቶች እና ለቀለም ሰዎች ያደላ ነው ። የአማዞን የፊት ለይቶ ማወቂያ ስርዓት ከማንኛውም የቴክኖሎጂ ኩባንያ የፊት ለይቶ ማወቂያ ሶፍትዌር የበለጠ ጠቆር ያለ ቆዳ ያላቸው ሴቶችን በመለየት ላይ ችግር ነበረበት። በኒውዮርክ ታይምስ ቃለ ምልልስ ላይ ገብሩ ፊትን ለይቶ ማወቅ በአሁኑ ጊዜ ለህግ ማስፈጸሚያ እና ለደህንነት ሲባል ጥቅም ላይ መዋል የማይችል አደገኛ መሆኑን እንደምታምን ተናግራለች።
eng_Latn
amh_Ethi
"Benjamin is a ravenous wolf. In the morning he will devour the prey. At evening he will divide the spoil."
ብንያም ነጣቂ ተኵላ ነው፤ የበዘበዘውን በጥዋት ይበላል፥ የማረከውንም በማታ ይካፈላል።
eng_Latn
amh_Ethi
According to the Haileab Meressa, the organizer, PaugmĂŠ Shir-shir, provides a perfect opportunity to get out in fresh air, away from the grasps of technology and escape the hustle bustle of daily life, all in the great outdoors.
እንደ አዘጋጁ ሃይለአብ መሬሳ ገለፃ መሰረት ከቤት ውጭ የሚከናወነው የጳጉሜ ሽር ሽር ፕሮግራም ከቴክኖሎጂ መረጃዎች ርቆ ንጹህ አየር ለማግኘት እንዲሁም ከእለት ተዕለት ኑሮ ውጣ ውረድ ለማምለጥ ፍጹም እድል ይሰጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
And he says: “You will exult no more,O oppressed one, the virgin daughter of Siʹdon. Get up, cross over to Kitʹtim. Even there you will find no rest.”
እሱም እንዲህ ይላል፦ “አንቺ የተጨቆንሽ የሲዶና ድንግል ሆይ፣ዳግመኛ ሐሴት አታደርጊም። ተነሽ፣ ወደ ኪቲም ተሻገሪ። እዚያም ቢሆን እረፍት አታገኚም።”
eng_Latn
amh_Ethi
So he sent messengers to him, saying: “What does this have to do with you, O king of Judah? I am not coming against you today, but my fight is against another house, and God says that I should hurry. For your own sake, refrain from opposing God, who is with me, or he will bring you to ruin.”
ኒካዑም እንዲህ ሲል መልእክተኞችን ላከበት፦ “የይሁዳ ንጉሥ ሆይ፣ እኔን ልትወጋ የመጣኸው ለምንድን ነው? አሁን የመጣሁት ከሌላ ብሔር ጋር ልዋጋ እንጂ አንተን ልወጋ አይደለም፤ አምላክም እንድፈጥን አዞኛል። ከእኔ ጋር የሆነውን አምላክ መቃወም ቢቀርብህ ይሻላል፤ አለዚያ ያጠፋሃል።”
eng_Latn
amh_Ethi
I have seen folly in the prophets of Samaria; they prophesied by Baal, and caused my people Israel to err.
በሰማርያ ነቢያት ላይ ስንፍናን አይቻለሁ፤ በበኣል ትንቢት ይናገሩ ነበር፥ ሕዝቤንም እስራኤል ያስቱ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
It usually ‎spreads to involve the skin, deep structures and bone resulting in ‎destruction, ‎deformity and loss of function, which may be fatal.
ብዙውን ጊዜ ወደ ቆዳ፣ ጥልቅ መዋቅሮች እና አጥንት የሚዛመት ሲሆን ይህም ወደ ቅርጽ መጥፋት፣ በመላሸት እና ስራን ማቆም ያስከትላል፣ ይህም ለሞት ሊዳርግ ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
Jehovah has removed the judgments against you. He has turned away your enemy. The King of Israel, Jehovah, is in your midst. You will fear calamity no more.
ይሖዋ በአንቺ ላይ የተላለፈውን ፍርድ ሽሯል። ጠላትሽን ከአንቺ መልሷል። የእስራኤል ንጉሥ ይሖዋ በመካከልሽ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ ጥፋት አያስፈራሽም።
eng_Latn
amh_Ethi
The Council will also have subsidiary bodies to support its interaction and engagement with different sectors and stakeholders broadly, including the private sector, scientists, philanthropy, and civil society. BCG is currently the only licensed TB vaccine. While it provides moderate efficacy in preventing severe forms of TB in infants and young children, it does not adequately protect adolescents and adults, who account for the majority (>90%) of TB transmission globally. The Council aims to identify innovative sustainable financing, market solutions and partnerships across public, private, and philanthropic sectors. It will leverage platforms like the African Union, Association of Southeast Asian Nations (ASEAN), BRICS countries (Brazil, Russian Federation, India, China and South Africa), G20, G7 and others to strengthen commitment and actions for novel TB vaccine development and access.
ምክር ቤቱ የግሉ ሴክተርን፣ ሳይንቲስቶችን፣ በጎ አድራጊዎችን እና የሲቪል ማህበረሰብን ጨምሮ ከተለያዩ ሴክተሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ግንኙነት እና መስተጋብር የሚደግፉ ንዑስ አካላት ይኖሩታል። ቢሲጂ በአሁኑ ጊዜ ብቸኛው ፍቃድ ያለው የቲቢ ክትባት ነው። በጨቅላ ሕፃናት እና በትናንሽ ሕፃናት ላይ ከባድ የቲቢ ዓይነቶችን ለመከላከል መጠነኛ ቅልጥፍናን ቢሰጥም፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ አብላጫውን (>90%) የቲቢ ስርጭት የሚይዙትን ታዳጊዎችን እና ጎልማሶችን በበቂ ሁኔታ አይከላከልም። ምክር ቤቱ በመንግስት፣ በግል እና በጎ አድራጎት ዘርፎች አዳዲስ ዘላቂ ፋይናንስ፣ የገበያ መፍትሄዎች እና ሽርክናዎችን ለመለየት ያለመ ነው። እንደ አፍሪካ ህብረት ፣ የደቡብ ምስራቅ እስያ መንግስታት ማህበር (ኤኤስኢኤኤን) ፣ ብሪክስ አገሮች (ብራዚል ፣ ሩሲያ ፌዴሬሽን ፣ ህንድ ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ) ፣ ጂ20 ፣ ጂ7 እና ሌሎችም ለአዲሱ የቲቢ ክትባት ልማት ቁርጠኝነት እና መዳረሻ እርምጃዎችን ያጠናክራል ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then he gave him strict orders and at once sent him away,
ከዚያም ኢየሱስ ሰውየውን በጥብቅ አስጠንቅቆ ቶሎ አሰናበተው፤
eng_Latn
amh_Ethi
Plead my cause, and redeem me! Revive me according to your promise.
ፍርዴን ፍረድ አድነኝም፤ ስለ ቃልህ ሕያው አድርገኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
Sometime during King Jeroboam’s reign, Jehovah sent a certain prophet from Judah to deliver a scathing judgment message to that apostate king of Israel.
ኢዮርብዓም ንጉሥ በነበረበት ዘመን ይሖዋ ለዚህ ከሃዲ ንጉሥ ከባድ የፍርድ መልእክት እንዲያስተላልፍ አንድ ነቢይ ከይሁዳ ላከ።
eng_Latn
amh_Ethi
On the fourth day, the chieftain for the sons of Reuʚben, E¡liʚzur the son of Shedʚe¡ur,
በአራተኛውም ቀን የሮቤል ልጆች አለቃ የሆነው የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር
eng_Latn
amh_Ethi
Shoʚbal the father of Kirʚi¡ath-jeʚa¡rim had sons: Ha¡roʚeh and half of the Me¡nuʚhoth.
የቂርያትየአሪም አባት የሾባል ልጆች ሃሮኤ እና የመኑሆት ሰዎች እኩሌታ ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
For as Jonas was three days and three nights in the whale’s belly; so shall the Son of man be three days and three nights in the heart of the earth.
ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።
eng_Latn
amh_Ethi
And not merely as we had hoped, but first they gave themselves to the Lord and to us through God’s will.
ደግሞም ከጠበቅነው በላይ አድርገዋል፤ ምክንያቱም ራሳቸውን በመጀመሪያ ለጌታ ከዚያም በአምላክ ፈቃድ ለእኛ ሰጥተዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
The sons of Shemida were Ahian, and Shechem, and Likhi, and Aniam.
የሸሚዳም ልጆች አሒያን፥ ሴኬም፥ ሊቅሒ፥ አኒዓም ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
The term of office of a member shall be two years.
የአንድ አባል የሥራ ዘመን ሁለት ዓመት ይሆናል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
So the earthquake seized them , and they became within their home [ corpses ] fallen prone .
ወዲያውም የምድር መንቀጥቀጥ ( ጩኸትም ) ያዘቻቸው ፡ ፡ በከተማቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አነጉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
- Now!
አሁን!
eng_Latn
amh_Ethi
Overview: Regular physical activity is proven to help prevent and manage noncommunicable diseases (NCDs) such as heart disease, stroke, diabetes and several cancers.
አጠቃላይ እይታ: መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንደ ልብ ሕመም፣ ስትሮክ፣ የስኳር በሽታ እና በርካታ የካንሰር ዓይነቶችን የመሳሰሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እንደሚረዳ ተረጋግጧል።
eng_Latn
amh_Ethi
Through our obedience, we prove our love for God and Christ.
ታዛዦች በመሆን ለአምላክና ለክርስቶስ ፍቅር እንዳለን እናሳያለን።
eng_Latn
amh_Ethi
Woe unto you, Pharisees! for ye love the uppermost seats in the synagogues, and greetings in the markets.
እናንተ ፈሪሳውያን፥ በምኵራብ የከበሬታ ወንበር በገበያም ሰላምታ ስለምትወዱ፥ ወዮላችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Over the years, the Bank has evolved from a single entity into a group comprising five entities:
ባለፉት ዓመታት ባንኩ ከአንድ አካል ወደ አምስት ቡድን ተለውጧል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then Baruch answered them, He pronounced all these words to me with his mouth, and I wrote them with ink in the book.
ባሮክም። ይህን ቃል ከአፉ ይነግረኝ ነበር፥ እኔም በመጽሐፉ ላይ በቀለም እጽፍ ነበር ብሎ መለሰላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
I know we can do better.
የተሻለ ማድረግ እንደምንችል አቃለሁ
eng_Latn
amh_Ethi
Before the men lay down to sleep, she came up to them on the roof.
እሷም ሰላዮቹ ከመተኛታቸው በፊት እነሱ ወዳሉበት ወደ ጣሪያው ወጣች።
eng_Latn
amh_Ethi
Then I said, Ah, Lord Yahweh! behold, the prophets tell them, You shall not see the sword, neither shall you have famine; but I will give you assured peace in this place.
እኔም። ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ ወዮ! እነሆ፥ ነቢያት። በእውነት ሰላምን በዚህ ስፍራ እሰጣችኋለሁ እንጂ ሰይፍን አታዩም፥ ራብም አያገኛችሁም ይሉአቸዋል አልሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then was kindled the wrath of Elihu the son of Barachel the Buzite, of the kindred of Ram: against Job was his wrath kindled, because he justified himself rather than God.
ከራም ወገን የሆነ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ የኤሊሁ ቍጣ ነደደ፤ ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሱን ጻድቅ አድርጎ ነበርና ኢዮብን ተቈጣው።
eng_Latn
amh_Ethi
All that were numbered of the Levites, which Moses and Aaron numbered at the commandment of the LORD, throughout their families, all the males from a month old and upward, were twenty and two thousand.
በእግዚአብሔር ትእዛዝ ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው፥ ከሌዋውያን ወንዶች ሁሉ ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ በየወገናቸው የተቈጠሩት ሁሉ ሀያ ሁለት ሺህ ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
When morning came, all the chief priests and the elders of the people consulted together against Jesus to put him to death.
በነጋ ጊዜም የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሌዎች በሙሉ ኢየሱስን ለመግደል አንድ ላይ ተማከሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
He has forbidden you carrion , and blood , and the flesh of swine , and what was dedicated to other than God . But if anyone is compelled , without desiring or exceeding , he commits no sin .
በናንተ ላይ እርም ያደረገው በክትንና ደምን ፣ የእሪያ ሥጋንም ፣ በእርሱም ( ማረድ ) ከአላህ ስም ሌላ የተነሳበትን ነገር ብቻ ነው ፡ ፡ ሽፍታና ወሰን አላፊ ሳይኾን ( ለመብላት ) የተገደደ ሰውም በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Consequently, the Egyptians forced the Israelites into harsh slavery.
በመሆኑም ግብፃውያን እስራኤላውያንን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ በባርነት ይገዟቸው ጀመር።
eng_Latn
amh_Ethi
The committee noted that in the African Region, which now uses novel OPV2 exclusively, there have been two new cVDPV2 detected in DR Congo that have emerged from novel OPV2 use. However, novel OPV2 is retaining its enhanced genetic stability compared to Sabin OPV2, with most isolates analyzed through whole genome sequencing indicating no or minimal changes in genetic structure of novel OPV2. Only 2% of all isolates reported so far have shown evidence of losing key genetic modifications that reduce neurovirulence due to recombination and these have only been detected in Uganda, CAR, DRC and Burundi, versus the expected 75% for Sabin OPV2. The committee was concerned that in Indonesia, there is evidence of missed transmission of cVDPV2 and that the occurrence of a case of cVDPV2 in Israel indicates ongoing transmission in the country. However, the committee noted that Indonesia had responded very quickly, and this was commendable.
አዲስ ዓይነት በአፍ የሚሰጥ የፖሊዮ ክትባት (OPV2) ብቻ በምትጠቀመው የአፍሪካ ሃገር በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለት አዳዲስ በክትባት ምክኒያት በሚመጣው የፖሊዮ ቫይረስ ዓይነት (cVDPV2) የተጠቁ ሰዎች ተገኝተዋል። ይሁን እንጂ አዲሱ በአፍ የሚሰጠው የፖሊዮ ክትባት (OPV2) ከአሮጌው ጋር ሲነጻጸር አነስተኛ ለውጦች ብቻ እንዳለው ታይቷል። በአጠቃላይ ክቀረቡት ዘገባዎች መካከል 2 በመቶው ብቻ አስፈላጊ የሆኑ የዘረመል ለውጦችን የማጣት ምልክቶች ያሳዩ ሲሆን እነዚህም በኡጋንዳ፣ በካርታ፣ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እና በቡሩንዲ ብቻ ተገኝተዋል፤ ይህም ከአሮጌው ክትባት ከነበረው 75% የተሻለ ነው። ኮሚቴው በኢንዶኔዥያ ውስጥ ስላለው በክትባት ምክኒያት የመጣው የፖሊዮ ቫይረስ ዓይነት (cVDPV2) ስርጭት እንዲሁም በእስራኤል ውስጥ መስፋፋት አሳሳቢነት ገልጾል። ያም ሆኖ ኮሚቴው ኢንዶኔዥያ ፈጣን እርምጃ በመውሰዷ አወድሷል።
eng_Latn
amh_Ethi
When they went into the Tent of Meeting, and when they came near to the altar, they washed, as Yahweh commanded Moses.
ወደ መገናኛው ድንኳን በገቡ ጊዜ፥ ወደ መሠዊያውም በቀረቡ ጊዜ ይታጠቡ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
He said: “May Jehovah the God of Israel be praised, the one who by his own mouth promised my father David, and by his own hand has given fulfillment, saying,
እንዲህም አለ፦ “ለአባቴ ለዳዊት በገዛ አፉ እንዲህ ብሎ ቃል የገባውና ይህን በራሱ እጅ የፈጸመው የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ይወደስ፦
eng_Latn
amh_Ethi