source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
The hospital’s large medical warehouse, along with supplies provided by WHO and partners, has burnt down, and the warehouse for day-to-day medical supplies is partly damaged.
የሆስፒታሉ ትልቅ የህክምና መጋዘን ከአለም ጤና ድርጅት እና አጋሮች የቀረቡ አቅርቦቶች ጋር ተቃጥሏል ፣ እና የእለት ከእለት የህክምና ቁሳቁስ መጋዘኑ በከፊል ተጎድቷል።
eng_Latn
amh_Ethi
You are Yahweh, the God who chose Abram, and brought him out of Ur of the Chaldees, and gave him the name of Abraham,
አንተ እግዚአብሔር አምላክ ነህ፤ አብራምን መረጥህ፥ ከዑር ከላውዴዎንም አወጣኸው፥ ስሙንም አብርሃም አልኸው፤
eng_Latn
amh_Ethi
It is indeed for Us to show the way ,
ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Who through faith subdued kingdoms, wrought righteousness, obtained promises, stopped the mouths of lions,
እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥
eng_Latn
amh_Ethi
North America
ሰሜን አሜሪካ
eng_Latn
amh_Ethi
Most truly I say to you, whoever hears my word and believes the One who sent me has everlasting life, and he does not come into judgment but has passed over from death to life.
እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ ቃሌን የሚሰማና የላከኝን የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው፤ ወደ ፍርድም አይመጣም፤ ከዚህ ይልቅ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻግሯል።
eng_Latn
amh_Ethi
Therefore, when they were come hither, without any delay on the morrow I sat on the judgment seat, and commanded the man to be brought forth.
ስለዚህም በዚህ በተሰበሰቡ ጊዜ፥ ሳልዘገይ በማግሥቱ በፍርድ ወንበር ተቀምጬ ያንን ሰው ያመጡት ዘንድ አዘዝሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Mr. Gendon recounted how, in the hours after the news of the Roa Roa Hotel collapse circulated among the paragliding community, he had desperately sent WhatsApp messages to the Palu competitors, who were taking part in the beach festival.
ሚስተር ጌንዶን የሮዋ ሮዋ ሆቴል መደርመስ ዜና ከተሰማ በኋላ ሁኔታው በፓራግላይዲንግ ማህበረሰቡ አንዴት እንደተሰራጨ ሲተርክ፣ በቢች ፌስቲቫሉ ላሉ የፓሉ ተወዳዳሪዎች ተስፋ እየቀረጠም ቢሆን የዋትስ አፕ መልዕክት ላከ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
By supporting this year’s Global Appeal, WHO joins a long list of individuals and organizations committed to the Appeal’s call for a world in which every person affected by leprosy can live in dignity and enjoy all their basic human rights.
የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ ይግባኝ በመደገፍ፣ የዓለም ጤና ድርጅት በሥጋ ደዌ የተጠቃ ሰው ሁሉ በክብር የሚኖርበት እና ሁሉንም መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶቻቸው የሚያገኙበት ዓለም እንዲሰፍን የይግባኝ ጥሪውን ያደረጉ የግለሰቦችን እና ድርጅቶችን ዝርዝር ይቀላቀላል።
eng_Latn
amh_Ethi
And the servant put his hand under the thigh of Abraham his master, and sware to him concerning that matter.
ሎሌውም ከጌታው ከአብርሃም ጭን በታች እጁን አደረገ ስለዚሁም ነገር ማለለት።
eng_Latn
amh_Ethi
His brothers envied him, but his father kept this saying in mind.
ወንድሞቹም ቀኑበት አባቱ ግን ነገሩን ይጠብቀው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
We must stop him from regenerating.
እንደገና እንዳያድግ ልንከለክለው ይገባል።
eng_Latn
amh_Ethi
When the future Eyasu II held the throne, he was a kid. Thus, his mother Empress Mentewab was appointed as his assistant.
የወደፊቱ ዳግማዊ እያሱ ወደ ስልጣን በወጣበት ጊዜ ገና ህጻን ስለነበር እናቱ እቴጌ ምንትዋብ የልጁ እንደራሴ ሆና ተሾመች።
eng_Latn
amh_Ethi
the field is the world. As for the fine seed, these are the sons of the Kingdom, but the weeds are the sons of the wicked one,
እርሻው ዓለም ነው። ጥሩው ዘር ደግሞ የመንግሥቱ ልጆች ናቸው፤ እንክርዳዱ ግን የክፉው ልጆች ናቸው፤
eng_Latn
amh_Ethi
These are the names of the children of Israel, who came into Egypt, Jacob and his sons: Reuben, Jacob's firstborn.
ወደ ግብፅም የገቡት የእስራኤል ልጆች ስም ይህ ነው፥ ያዕቆብና ልጆቹ፤ የያዕቆብ በኵር ሮቤል።
eng_Latn
amh_Ethi
Overview: Guinea-worm disease is caused by the parasitic worm Dracunculus medinensis or Guinea-worm.
ማጠቃሊያ፡- የጊኒ የትል በሽታ የሚከሰተው በጥገኛ ትል ድራኩንኩለስ ሜዲኔንሲስ ወይም ጊኒ ትልቁ የፕሮቶዙዋ ፓራሳይት ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
There was a man of the Pharisees named Nic·o·deʹmus, a ruler of the Jews.
ከፈሪሳውያን ወገን፣ የአይሁዳውያን ገዢ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል ሰው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
For this is the message that you have heard from the beginning, that we should love one another.
ከመጀመሪያ የሰማችሁት መልእክት እርስ በርሳችን መዋደድ አለብን የሚል ነውና።
eng_Latn
amh_Ethi
I will offer burnt offerings of fattened animals to youWith the smoke of sacrificial rams. I will offer bulls along with male goats. (Selah)
የሰቡ እንስሳትን ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ አድርጌከሚጨስ የአውራ በጎች መሥዋዕት ጋር አቀርብልሃለሁ። ከአውራ ፍየሎችም ጋር ኮርማዎችን አቀርባለሁ። (ሴላ)
eng_Latn
amh_Ethi
After first saying: “You did not want nor did you approve of sacrifices and offerings and whole burnt offerings and sin offerings”—sacrifices that are offered according to the Law—
በመጀመሪያ እንዲህ አለ፦ “መሥዋዕትን፣ መባን፣ ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባንና ለኃጢአት የሚቀርብ መባን አልፈለግክም፤ እንዲሁም ደስ አልተሰኘህበትም።” እነዚህ መሥዋዕቶች ሕጉ በሚያዝዘው መሠረት የሚቀርቡ ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Whoever submits himself wholly to God, and is a doer of good, has grasped the most trustworthy handle. With God rests the outcome of all events.
እርሱ መልካም ሠሪ ሆኖ ፊቱን ወደ አላህ የሚሰጥም ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ የነገሩም ሁሉ ፍጻሜ ወደ አላህ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
that the delegate represented pursuant to paragraph (a) of this sub-article has accepted the representation and this is verified by the Ethiopian Mission or if there is no Ethiopian Mission in the country of destination through the latter’s mission here in Ethiopia and confirmed by the Ministry of Foreign Affairs and produced a verification document showing same;
በዚህ ንዑስ አንቀጽ ፊደል ተራ (ሀ) የተመለከተው ተወካይም ውክልናውን ስለመቀበሉ በሚመለከተው ሚሲዮን ወይም በተቀባዩ አገር ሚሲዮን ከሌለ አዲስ አበባ በሚገኘው የተቀባዩ አገር ሚሲዮን እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ ሰነድ ማስረጃ፣እና
eng_Latn
amh_Ethi
So Joab and Abishai his brother killed Abner, because he had killed their brother Asahel at Gibeon in the battle.
ኢዮአብና ወንድሙ አቢሳም በሰልፍ በገባዖን ወንድማቸው አሣሄልን ገድሎ ነበርና አበኔርን ገደሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
It remains unclear exactly how this technology will work, but it unquestionably demonstrates EthioTelecom's intention to take full political advantage of its monopoly.
ነገር ግን ያለምንም ማወላወል የኢትዮቴሌኮም ፍላጎት ብቸኛ አገልግሎት ሰጪ መሆኑን ሙሉ በሙሉ ለፖለቲካ ትርፍ እየተጠቀመበት እንደሆነ ያሳያል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Thus saith the LORD, your redeemer, the Holy One of Israel; For your sake I have sent to Babylon, and have brought down all their nobles, and the Chaldeans, whose cry is in the ships.
የእስራኤል ቅዱስ፥ የሚቤዣችሁ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለ እናንተ ወደ ባቢሎን ሰድጃለሁ፥ ከለዳውያንንም ሁሉ ስደተኞች አድርጌ በሚመኩባቸው መርከቦች አዋርዳቸዋለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Tropical cyclones occur in the south Pacific Ocean and Indian Ocean.
የትሮፒካል አውሎ ነፋሶች በደቡብ ፓስፊክ ውቅያኖስ እና በህንድ ውቅያኖስ ውስጥ ይከሰታሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
And put your trust in God. God is enough as a trustee.
በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
She was married against her will at age 13.
ያለፍላጎቷ በ 13 ዓመቷ አገባች::
eng_Latn
amh_Ethi
Save thyself, and come down from the cross.
ከመስቀል ወርደህ ራስህን አድን አሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
However, the chieftain will sit in it to eat bread before Jehovah, for he is a chieftain. He will come in through the porch of the gate, and he will go out through it.”
አለቃው ግን አለቃ ስለሆነ በይሖዋ ፊት ምግብ ለመብላት በዚያ ይቀመጣል። በበሩ መተላለፊያ በረንዳ በኩል ይገባል፤ በዚያም ይወጣል።”
eng_Latn
amh_Ethi
You are going to hear of wars and reports of wars. See that you are not alarmed, for these things must take place, but the end is not yet.
ጦርነትና የጦርነት ወሬ ትሰማላችሁ። በዚህ ጊዜ እንዳትደናገጡ ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች መፈጸማቸው የግድ ነው፤ ሆኖም ፍጻሜው ገና ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Both gardens produced their harvest in full, and suffered no loss. And We made a river flow through them.
ሁለቱም አትክልቶች ሰብላቸውን ሰጡ፡፡ ከእርሱም ምንም አላጎደሉም፡፡ በመካከላቸውም ወንዝን አፈሰስን፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Jehovah now said to Moses and Aaron in the land of Egypt:
ይሖዋም ሙሴንና አሮንን በግብፅ ምድር እንዲህ አላቸው፦
eng_Latn
amh_Ethi
Sustainable financing: feasibility of a replenishment mechanism
ዘላቂ ፋይናንስ፡- የመልሶ ማቋቋም ዘዴ አዋጭነት
eng_Latn
amh_Ethi
On the Day when God will gather the messengers, then say, “What response were you given?” They will say, “We have no knowledge; it is you who are the Knower of the unseen.”
አላህ መልክተኞቹን የሚሰበስብበትንና «ምን መልስ ተሰጣችሁ» የሚልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ «ለእኛ ምንም ዕውቀት የለንም አንተ ሩቆችን በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህ» ይላሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Even now, before the outbreak of the great tribulation, we have a strong need for brotherly love.
ታላቁ መከራ ከመጀመሩ በፊት አሁንም እንኳ ጠንካራ የወንድማማች ፍቅር ማዳበር ያስፈልገናል።
eng_Latn
amh_Ethi
If I say, "Surely the darkness will overwhelm me; the light around me will be night";
በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤
eng_Latn
amh_Ethi
Now where there is forgiveness of these, there is no longer an offering for sin.
እንግዲህ እነዚህ ይቅር ከተባሉ፣ ከዚህ በኋላ ለኃጢአት መባ ማቅረብ አያስፈልግም።
eng_Latn
amh_Ethi
Besides the beauty of the Ethiopian game and the composure the players showed after a long absence from the AFCON tournament, Ethiopian politics was at the centre of online discussion.
ከኢትዮጵያውያኑ ውብ አጨዋወት እና ከረዥም ጊዜ መጥፋት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ከታየው ድንቅ የተጫዋቾች ችሎታ ባሻገር፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከኳሱ ጎንለጎን ማዕከላዊ የውይይት አጀንዳ ለመሆን በቅቶ ነበር፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
In September 1960, Mr. james Gichuru , present president of the Kenya African National union, returning to Nairobi from talks with the British Government in London, said he made it elear that Africans were determined to have Kenyatta back as their leader.
የኬንያ አፍሪካውያን ብሔራዊ አንድነት ያሁኑ ፕሬዚዳንት የሆኑት ሚስተር ጄምስ ጊቹሩ በሎንዶን ከእንግሊዝ መንግሥት ጋራ ንግግር ካደረጉ በኋላ በመስከረም ወር ፲፱፻፷ ዓ.ም ወደ ናይሮቢ ከተማ ሲመለሱ እንዳስታወቁት ሁሉ አፍሪካውያን ኬንያታን መሪያቸው በማድረግ ለመመለስ የቆረጡ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Toward the end of his life, Paul wrote to his fellow worker Timothy: I am grateful to Christ Jesus our Lord, who imparted power to me, because he considered me faithful by assigning me to a ministry.
ጳውሎስ በሕይወቱ መገባደጃ ላይ አብሮት ለሚያገለግለው ለጢሞቴዎስ እንደሚከተለው በማለት ጽፎለታል፦ ለአገልግሎቱ በመሾም ታማኝ አድርጎ ስለቆጠረኝ ኃይል የሰጠኝን ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስን አመሰግናለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
At that time you will see and become radiant,And your heart will throb and overflow,Because the wealth of the sea will be directed to you;The resources of the nations will come to you.
በዚያን ጊዜ ታያለሽ፤ ፊትሽም ይፈካል፤ልብሽ በኃይል ይመታል፤ በደስታም ይሞላል፤ምክንያቱም የባሕር ብልጽግና ወደ አንቺ ይጎርፋል፤የብሔራትም ሀብት ወደ አንቺ ይመጣል።
eng_Latn
amh_Ethi
As we show love for fellow humans, we reflect God’s glory.
ለሰዎች ፍቅር ስናሳይ የአምላክን ክብር እናንጸባርቃለን።
eng_Latn
amh_Ethi
The course of history pivots around such inflection points, and democracy's inexorable march is accelerated or delayed.
የታሪክ መንገድ የሚሽከርከረው በእንደዚህ የትልቅ ለውጥ ጊዜዎችና የዲሞክራሲ የማይቆም ግስጋሴ መፍጠን ወይም መዘግየት ላይ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Yahweh said to Moses and Aaron, "Because you didn't believe in me, to sanctify me in the eyes of the children of Israel, therefore you shall not bring this assembly into the land which I have given them."
እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን። በእስራኤል ልጆች ፊት ትቀድሱኝ ዘንድ በእኔ አላመናችሁምና ስለዚህ ወደ ሰጠኋቸው ምድር ይህን ጉባኤ ይዛችሁ አትገቡም አላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
October 7. Reshuffiling of Lumumba government. Deputy General N.polo held a press conference.Colonel cobutu gava order at once to arrest Deputy General N. polo, but the Conglolese soldiers arrived late, the general had already left his residence. In his place, many of his collaborators were arrested.
መስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም የመስየ ሉሙምባ ካቢኔ ሚንስትሮች መለዋወጥና የመስየ ሉሙምባ ደጋፊ የሆኑት ዴፑቴ ዢኔራል ንፖሎ ለጋዜጠኞች ጉባኤ ማድረጋቸው ተነገረ፡፡ ኮሎኔል ሞቡቱ ወዲያውኑ ዤኔራል ንፖሎ እንዲያዙ ትእዛዝ ቢሰጡ ዤኔራሉ ከቤታቸው ሳይገኙ ቀርተዋል፡፡ ብዙዎች ሪዳቶቻቸው በርሳቸው ምትክ እንደ ተያዙ ተነገረ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The message that Jeremiah the prophet spoke to Baruch the son of Neriah, when he wrote these words in a book at the mouth of Jeremiah, in the fourth year of Jehoiakim the son of Josiah, king of Judah, saying,
በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት የኔርያ ልጅ ባሮክ እነዚህን ቃሎች ከኤርምያስ አፍ በመጽሐፍ በጻፋቸው ጊዜ፥ ነቢዩ ኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
He then said to me: “Son of man, please raise your eyes toward the north.” So I raised my eyes toward the north, and there, north of the gate of the altar, was this symbol of jealousy in the entryway.
ከዚያም “የሰው ልጅ ሆይ፣ እባክህ ዓይንህን አንስተህ ወደ ሰሜን ተመልከት” አለኝ። ስለዚህ ወደ ሰሜን ተመለከትኩ፤ በዚያም ከመሠዊያው በር በስተ ሰሜን በኩል መግቢያው ላይ ይህ የቅናት ምልክት ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Those are they from whom We accept the best of their deeds, and We overlook their misdeeds, among the dwellers of Paradise—the promise of truth which they are promised.
እነዚህ (ይህንን ባዮች) በገነት ጓዶች ውስጥ ሲኾኑ እነዚያ ከሠሩት ሥራ መልካሙን ከነሱ የምንቀበላቸውና ከኀጢአቶቻቸውም የምናልፋቸው ናቸው፡፡ ያንን ተስፋ ይስሰጡት የነበሩትን እውነተኛ ቀጠሮ (እንሞላላቸዋለን)፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
‘Look! The days are coming,’ declares the Sovereign Lord Jehovah,‘When I will send a famine into the land,Not a famine for bread or a thirst for water,But for hearing the words of Jehovah.
‘እነሆ፣ በምድሪቱ ላይ ረሃብ የምሰድበት ጊዜ ይመጣል’ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፤‘ረሃቡ የይሖዋን ቃል የመስማት ረሃብ እንጂምግብን የመራብ ወይም ውኃን የመጠማት አይደለም።
eng_Latn
amh_Ethi
August 29. Ten Congolese soliers reported wounded in fighting with Kalonji’s forces in kasai. M. Lumumba called for cooperation with Europeans. United states protested about beating up of eight servicemen.
ነሐሴ ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ከካሎንዢ ጦር ኀይል ጋር ይዋጉ የነበሩ ዐሥር የኮንጎሊዝ ጦር ወታደሮች መቁሰላቸው ተነገረ፡፡ ሚስተር ሉሙምባ ከአውሮፓውያን ጋር በመተባበር እንዲደረግ ጠየቁ፡፡ የዩናይትድ እስቴትስ መንግሥት ስለ ስምንቱ በአገልግሎት ላይ ያሉ የአሜሪካ ወታደሮች መደብደብ በብርቱ መቃወሙን አመለከተ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The Guarantee Fund shall not be subject to attachment or set-off any payment of debit.
የዋስትና ፈንዱ በማናቸውም የዕዳ ክፍያ ምክንያት መያዣ ወይም ማቻቻያ ሊሆን አይችልም፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
about Jesus who was from Nazʹa·reth, how God anointed him with holy spirit and power, and he went through the land doing good and healing all those oppressed by the Devil, because God was with him.
የተወራውም ስለ ናዝሬቱ ኢየሱስ ነው። አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ቀባው፤ ደግሞም ኃይል ሰጠው፤ ኢየሱስም አምላክ ከእሱ ጋር ስለነበር መልካም ነገር እያደረገና በዲያብሎስ ቁጥጥር ሥር የወደቁትን እየፈወሰ በዚያ አገር ሁሉ ተዘዋወረ።
eng_Latn
amh_Ethi
And King Hez·e·kiʹah got up early and gathered the princes of the city together, and they went up to the house of Jehovah.
ንጉሥ ሕዝቅያስም በማለዳ ተነስቶ የከተማዋን መኳንንት ሰበሰበ፤ ከዚያም ወደ ይሖዋ ቤት ወጡ።
eng_Latn
amh_Ethi
The way of the true God is perfect;The saying of Jehovah is refined. He is a shield to all those taking refuge in him.
የእውነተኛው አምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤የይሖዋ ቃል የነጠረ ነው። እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Then he brought us to this place and gave us this land, a land flowing with milk and honey.
ከዚያም ወደዚህ ስፍራ አምጥቶ ይህችን ምድር ይኸውም ወተትና ማር የምታፈሰውን ምድር ሰጠን።
eng_Latn
amh_Ethi
Now let my lord send the wheat, barley, oil, and wine he has promised to his servants.
አሁንም ጌታዬ ቃል በገባው መሠረት ስንዴውን፣ ገብሱን፣ ዘይቱንና የወይን ጠጁን ለአገልጋዮቹ ይላክ።
eng_Latn
amh_Ethi
I am already counted among those going down to the pit;I have become a helpless man,
አሁንም እንኳ ወደ ጉድጓድ ከሚወርዱ ሰዎች ጋር ተቆጥሬአለሁ፤ምስኪን ሰው ሆንኩ፤
eng_Latn
amh_Ethi
No, I'll...
አይ፣ እኔ...
eng_Latn
amh_Ethi
By contrast, referring to another ancient man of faith, James asks: Was not Abraham our father declared righteous by works after he offered up Isaac his son on the altar?
ያዕቆብ አክሎም በጥንት ዘመን የኖረን የእምነት ሰው በመጥቀስ እንዲህ ብሏል፦ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያ ላይ ካቀረበ በኋላ የጸደቀው በሥራ አይደለም?
eng_Latn
amh_Ethi
And Josiah gave to the people, of the flock, lambs and kids, all for the passover offerings, for all that were present, to the number of thirty thousand, and three thousand bullocks: these were of the king's substance.
ኢዮስያስም ለፋሲካው መሥዋዕት እንዲሆን በዚያ ለነበሩት ለሕዝቡ ልጆች ከመንጋው ሠላሳ ሺህ የበግና የፍየል ጠቦቶች፥ ሦስት ሺህም ወይፈኖች ሰጣቸው፤ እነዚህም ከንጉሡ ሀብት ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
This is how the lampstand was made: It was hammered work of gold; from its stem to its blossoms, it was hammered work. The lampstand was made according to the vision that Jehovah had shown Moses.
የመቅረዙ አሠራር ይህ ነበር፦ አንድ ወጥ ከሆነ ወርቅ ተጠፍጥፎ የተሠራ ነበር፤ ግንዱም ሆነ የፈኩት አበቦቹ ወጥ ከሆነ ወርቅ ተጠፍጥፈው የተሠሩ ነበሩ። መቅረዙ የተሠራው ይሖዋ ለሙሴ ባሳየው ራእይ መሠረት ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
Behold, a king shall reign in righteousness, and princes shall rule in justice.
እነሆ፥ ንጉሥ በጽድቅ ይነግሣል፥ መሳፍንትም በፍርድ ይገዛሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
It is advised that we do these three checks before we buy snickers.
ስኒከር ጫማዎችን ከመግዛታቸን በፊት እነዚህን 3 ፍተሻዎች ማድረግ ይመከራል
eng_Latn
amh_Ethi
As surely as I am alive,’ declares the Sovereign Lord Jehovah, ‘Sodʹom your sister and her daughters have not done what you and your daughters have done.
በሕያውነቴ እምላለሁ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ‘አንቺና ሴቶች ልጆችሽ ያደረጋችሁትን እህትሽ ሰዶምና ሴቶች ልጆቿ አላደረጉትም።
eng_Latn
amh_Ethi
This can be done at home, but a health professional can help assess any risks or associated conditions.
ይህ በቤት ውስጥ ሊከናወን የሚችል ቢሆንም የጤና ባለሙያ ማንኛውንም አደጋዎች ወይም ተያያዥ ሁኔታዎችን በመገምገም ላይ ሊረዳ ይችላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
“For your Grand Maker is as your husband,Jehovah of armies is his name,And the Holy One of Israel is your Repurchaser. He will be called the God of the whole earth.
“ታላቁ ሠሪሽ ባልሽ ነውና፤ስሙም የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው፤የሚቤዥሽም የእስራኤል ቅዱስ ነው። እሱም የምድር ሁሉ አምላክ ተብሎ ይጠራል።
eng_Latn
amh_Ethi
The Midianites sold him into Egypt to Potiphar, an officer of Pharaoh's, the captain of the guard.
እነዚያ የምድያም ሰዎች ግን ዮሴፍን በግብፅ ለፈርዖን ጃንደረባ ለዘበኞቹ አለቃ ለጲጥፋራ ሸጡት።
eng_Latn
amh_Ethi
At that Han·a·niʹah the prophet took the yoke bar off the neck of the prophet Jeremiah and broke it.
በዚህ ጊዜ ነቢዩ ሃናንያህ ቀንበሩን ከነቢዩ ኤርምያስ አንገት ላይ ወስዶ ሰበረው።
eng_Latn
amh_Ethi
So Haʹgar bore to Aʹbram a son, and Aʹbram named his son, whom Haʹgar bore, Ishʹma·el.
ስለዚህ አጋር ለአብራም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ አብራምም አጋር የወለደችለትን ልጅ እስማኤል ብሎ ስም አወጣለት።
eng_Latn
amh_Ethi
And when he had begun to reckon, one was brought unto him, which owed him ten thousand talents.
መቈጣጠርም በጀመረ ጊዜ፥ እልፍ መክሊት ዕዳ ያለበትን አንድ ሰው ወደ እርሱ አመጡ።
eng_Latn
amh_Ethi
Running for three years, it will analyse the central role social connection plays in improving health for people of all ages and outline solutions to build social connections at scale.
ለሶስት አመታት የሚቆይ ሲሆን በሁሉም እድሜ ላሉ ሰዎች ጤናን ለማሻሻል ማህበራዊ ትስስሩ የሚጫወተውን ማዕከላዊ ሚና ይተነትናል እና ማህበራዊ ግንኙነቶችን በመጠኑ ለመገንባት መፍትሄዎችን ይዘረዝራል።
eng_Latn
amh_Ethi
Indeed , we have heard a Book , which has been sent down after Moses , confirming what was before it . It guides to the truth and to a straight path .
አሉም « ሕዝቦቻችን ሆይ ! እኛ ከሙሳ በኋላ የተወረደን መጽሐፍ በፊቱ ያለውን ( መጽሐፍ ) የሚያረጋግጥ ወደ እውነትና ወደ ቀጥተኛ መንገድ የሚመራ የኾነን ሰማን ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Last year, 43 million tons of desert were moved from one dune to another to recover 934,242 carats, which comes to 46 tons of sand per carat, or one-fifth gram.
ባለፈው ዓመት በእያንዳንዱ ካራት ወይም አንድ አምስተኛ ግራም 46 ቶን አሸዋ የሚሆን 934, 242 ካራት መልሶ ለመጠበቅ እንዲቻል 43 ሚሊዮን ቶን አሸዋ ከአንዱ የአሸዋ ክምር ወደ ሌላው ተወስዷል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then took they the body of Jesus, and wound it in linen clothes with the spices, as the manner of the Jews is to bury.
የኢየሱስንም ሥጋ ወስደው እንደ አይሁድ አገናነዝ ልማድ ከሽቱ ጋር በተልባ እግር ልብስ ከፈኑት።
eng_Latn
amh_Ethi
Governments and the food industry have a responsibility to ensure that doesn’t happen.
መንግስታት እና የምግብ ኢንዱስትሪ ይህ እንዳይሆን የማረጋገጥ ሃላፊነት አለባቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
And he arose, and departed to his house.
ተነሥቶም ወደ ቤቱ ሄደ።
eng_Latn
amh_Ethi
Then he led me to the outer courtyard toward the north. And he brought me to the dining-room block that was next to the open area, north of the adjoining building.
ከዚያም በስተ ሰሜን ወዳለው ወደ ውጨኛው ግቢ ወሰደኝ። ደግሞም በአቅራቢያው ከሚገኘው ሕንፃ በስተ ሰሜን፣ ክፍት ከሆነው ስፍራ አጠገብ ወዳሉት የመመገቢያ ክፍሎች ያሏቸው ሕንፃዎች አመጣኝ።
eng_Latn
amh_Ethi
To illustrate, you might increase your conviction that the end of this system of things really is near by studying in detail the Scriptural proof that we live in the last days.
ለምሳሌ ያህል፣ የምንኖረው በመጨረሻዎቹ ቀኖች ውስጥ መሆኑን የሚያሳየውን ቅዱስ ጽሑፋዊ ማስረጃ በዝርዝር በማጥናት የዚህ ሥርዓት መደምደሚያ በእርግጥ እንደቀረበ ያለህን እምነት ማጠናከር ትችላለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Give thanks to Yahweh, for he is good, for his loving kindness endures forever.
ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤
eng_Latn
amh_Ethi
However, known causes include single gene defects, chromosomal disorders, multifactorial inheritance, environmental teratogens and micronutrient deficiencies.
ይሁን እንጂ የታወቁት መንስኤዎች ነጠላ የወሊድ ችግሮች፣ የክሮሞሶም እክሎች፣ ባለብዙ የተወረሱ የወሊድ ችግሮች፣ የአካባቢ ቴራቶጅን እና የማይክሮ ንጥረ ነገሮች እጥረት ያካትታሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Before this, we used to pray to Him. He is the Good, the Compassionate.”
«እኛ ከዚህ በፊት እንለምነው ነበርን፡፡ እነሆ እርሱ በጎ ዋይ አዛኝ ነውና» (ይላሉ)፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
It shall happen in that day that a man shall keep alive a young cow, and two sheep;
በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሰው አንዲት ጊደርን ሁለት በጎችንም ያሳድጋል፤
eng_Latn
amh_Ethi
The Ivy overtakes the Great Tree and splits it in two.
ሃረጉ ታላቁ ዛፍን ሞልቶ ለሁለት ከፍሎታል።
eng_Latn
amh_Ethi
And I thank Christ Jesus our Lord, who hath enabled me, for that he counted me faithful, putting me into the ministry;
ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤
eng_Latn
amh_Ethi
And he was preaching: “Someone stronger than I am is coming after me, the lace of whose sandals I am not worthy to stoop down and untie.
እንዲህ እያለም ይሰብክ ነበር፦ “ከእኔ በኋላ ከእኔ የሚበረታ ይመጣል፤ እኔ ጎንበስ ብዬ የጫማውን ማሰሪያ እንኳ ለመፍታት አልበቃም።
eng_Latn
amh_Ethi
Paul, an apostle of Christ Jesus through God’s will, and Timothy our brother, to the congregation of God that is in Corinth, including all the holy ones who are in all A·chaʹia:
በአምላክ ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስና ከወንድማችን ከጢሞቴዎስ፣ በቆሮንቶስ ለሚገኘው የአምላክ ጉባኤ እንዲሁም በመላው አካይያ ለሚኖሩ ቅዱሳን ሁሉ፦
eng_Latn
amh_Ethi
Mexican Federal Police arrest a mayor and his wife, the alleged masterminds of the kidnapping of 43 students in Iguala, Guerrero.
በጓሬሮ ኢጉዋላ ውስጥ የ 43 ተማሪዎችን ጠለፋ አቀነባብረዋል ተብለው የተጠረጠሩትን ከንቲባን እንዲሁም ባለቤታቸውን ጨምሮ የሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር አውሏል።
eng_Latn
amh_Ethi
And all his powerful and mighty accomplishments, as well as the detailed account of Morʹde·cai’s greatness to which the king exalted him, are they not written in the book of the history of the times of the kings of Meʹdi·a and Persia?
ንጉሡ ያከናወናቸው ታላላቅና አስደናቂ ሥራዎች በሙሉ እንዲሁም መርዶክዮስን ከፍ ከፍ እንዲያደርገው ስላነሳሳው ስለ መርዶክዮስ ታላቅነት የሚገልጸው ዘገባ በሜዶንና በፋርስ ነገሥታት ዘመን ስለተከናወኑ ነገሮች በሚተርከው መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው ይገኙ የለም?
eng_Latn
amh_Ethi
Then Reuʹben answered them: “Did I not say to you, ‘Do not sin against the child,’ but you would not listen? Now his blood is certainly being asked back.”
በዚህ ጊዜ ሮቤል እንዲህ አላቸው፦ “‘በዚህ ልጅ ላይ ክፉ ነገር አታድርጉ’ ብያችሁ አልነበረም? እናንተ ግን አልሰማችሁኝም። ይኸው አሁን ደሙ ከእጃችን እየተፈለገ ነው።”
eng_Latn
amh_Ethi
Saul then said to Jehovah: “O God of Israel, answer with the Thumʹmim!” Then Jonʹa·than and Saul were selected, and the people went free.
ሳኦልም ይሖዋን “የእስራኤል አምላክ ሆይ፣ በቱሚም አማካኝነት መልስ ስጠን!” አለው። ከዚያም ዮናታንና ሳኦል ተመረጡ፤ ሕዝቡም ነፃ ሆነ።
eng_Latn
amh_Ethi
And everyone who does not observe the Law of your God and the law of the king should have judgment executed on him promptly, whether it is death, banishment, a fine, or imprisonment.”
እንዲሁም የአምላክህን ሕግና የንጉሡን ሕግ የማያከብር ማንኛውም ሰው ቅጣቱ ሞትም ይሁን ከአገር መባረር ወይም ገንዘብ አሊያም እስራት አፋጣኝ የፍርድ እርምጃ ይወሰድበት።”
eng_Latn
amh_Ethi
"It's going to be a sensational thing," says Mr. Krishnamurthy of P&G in Bombay.
«ስሜት የሚቀሰቅስ ነገር ሊሆን ነው» አለ ሚስተር ክራሽናሙርዚ የቦምቤ ፒ እና ጂ።
eng_Latn
amh_Ethi
Choose application
የ ማለፊያ ሐረግ ይምረጡ
eng_Latn
amh_Ethi
What do opposition political parties have to say about the EPRDF reform?
ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢህአዴግ ዳግም ተሀድሶ ዙሪያ ምን አሉ?
eng_Latn
amh_Ethi
WHO will act as the Platform’s policy coordinator, responsible for ensuring alignment of financing decisions with national health priorities and strategies.
የዓለም ጤና ድርጅት የፋይናንስ ውሳኔዎችን በሀገር አቀፍ የጤና ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች እና ስትራቴጂዎች ጋር መጣጣምን በማረጋገጥ የመድረኩ ፖሊሲ አስተባባሪ ሆኖ ይሰራል።
eng_Latn
amh_Ethi
You and Aaron are to register by their companies all those from 20 years old and up who can serve in the army in Israel.
አንተና አሮን ዕድሜያቸው 20 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸውን በእስራኤል ውስጥ ወደ ሠራዊቱ መቀላቀል የሚችሉትን ሁሉ በየምድባቸው መዝግቡ።
eng_Latn
amh_Ethi
A Facebook campaign has launched to call for Internet freedom and the right to access Google.
የበየነ መረብ ነጻነትን እና ጎግል የመጠቀም መብትን ለመጠየቅ የፌስቡክ ዘመቻ ይፋ ተደርጓል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
where the tribes go up, even Yah's tribes, according to an ordinance for Israel, to give thanks to the name of Yahweh.
የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ ዘንድ፥ ለእስራኤል ምስክር ሊሆኑ የእግዚአብሔር ነገዶች ወደዚያ ይወጣሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
The body to whom safety recommendation has been issued shall, within 90 days after being notified, inform the Bureau in writing the action taken on the basis of the recommendation.
ከቢሮው የጥንቃቄ ምክረ-ሀሳብ የደረሰው አካል ምክረ-ሀሳቡ በደረሰው በ፺ ቀናት ውስጥ በምክረ- ሀሳቡ መሠረት ስለወሰደው እርምጃ ለቢሮው በጽሁፍ ማሳወቅ አለበት፡፡
eng_Latn
amh_Ethi