source
stringlengths
4
1.75k
target
stringlengths
4
1.75k
src_lang
stringclasses
15 values
tgt_lang
stringclasses
15 values
I have also seen other pages where dating and sex is the subject of concern, and due to the high number of likes by the audience, they charge to do advertisements on the page.
ሌሎችም ስለ መቃጠር (dating) እና ወሲብ የሚያወሩ ገጾችን አይቻለሁ፡፡ እናም በሚያፈሯቸው ብዙ ወዳጆች ገጹ ላይ ማስታወቂያ እያስቀመጡ ገንዘብ ይቀበላሉ፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Everyone faces some problem, and often it is one we ourselves have not experienced.
ሁሉም ሰው ችግር ያጋጥመዋል፤ አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ ሌሎች ያሉባቸው ችግሮች እኛ ከሚገጥሙን የተለዩ ይሆናሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
So He kept pouring out on him wrath,His anger and the fury of war. It consumed everything around him, but he paid no attention. It blazed up against him, but he would not take it to heart.
ስለዚህ ንዴቱን፣ ቁጣውንና የጦርነቱን መዓትበእስራኤል ላይ አፈሰሰ። የጦርነቱም እሳት በዙሪያው ያለውን ሁሉ በላው፤ እሱ ግን አላስተዋለም። አቃጠለው፤ እሱ ግን ጨርሶ ልብ አላለም።
eng_Latn
amh_Ethi
The sons of Caʚleb the brother of Je¡rahʚme¡el were Meʚsha his firstborn, who was the father of Ziph, and the sons of Ma¡reʚshah the father of Hebʚron.
የየራህምኤል ወንድም የካሌብ ወንዶች ልጆች፣ የዚፍ አባት የሆነው የበኩር ልጁ ሜሻ እንዲሁም የኬብሮን አባት የማሬሻህ ወንዶች ልጆች ነበሩ።
eng_Latn
amh_Ethi
Within minutes a wall of water crashes onto the shore, carrying away buildings and cars.
በደቂቃዎች ውስጥ እንደ ግንብ የቆመ ሱናሜ ከባህር ዳርቻው ደርሶ መኪናዎችንና ሕንፃዎችን መሸከም ጀመረ
eng_Latn
amh_Ethi
He looked up and saw three men standing some distance from him. When he saw them, he ran from the entrance of the tent to meet them, and he bowed down to the ground.
ቀና ብሎም ሲመለከት እሱ ካለበት ትንሽ ራቅ ብሎ ሦስት ሰዎች ቆመው አየ። ሰዎቹን ባያቸው ጊዜም ከድንኳኑ ደጃፍ ተነስቶ ወደ እነሱ እየሮጠ ሄደ፤ ወደ መሬት ዝቅ ብሎም ሰገደ።
eng_Latn
amh_Ethi
If our government had any Ethiopian sense of discomfiture, they would have rejected when they got elected as a member the United Nations Human Rights Council!
እንዴ መንግስት እኮ ይሉኝታ ቢኖረው ኖሮ ተመድ የሰባዊ መብት ኮሚሽን አባል አድርጌ መርጨሀለሁ!
eng_Latn
amh_Ethi
There was a strong tower in the middle of the city, and all the men and women and all the city leaders fled there. They shut themselves in and climbed onto the roof of the tower.
በከተማዋ መሃል ጠንካራ ግንብ ስለነበር ወንዶችና ሴቶች በሙሉ እንዲሁም የከተማዋ መሪዎች በሙሉ ወደዚያ ሸሹ። እነሱም ከውስጥ ሆነው በሩን ከዘጉት በኋላ የግንቡ አናት ላይ ወጡ።
eng_Latn
amh_Ethi
We must admit that it is not always easy to make a decision that shows good judgment, that is sensible, and that takes all factors into account.
ጥሩ የማመዛዘን ችሎታ የተንጸባረቀበት፣ ማስተዋል የተሞላበትና ሁሉንም ነገሮች ግምት ውስጥ ያስገባ ውሳኔ ማድረግ ቀላል የማይሆንበት ጊዜ እንዳለ እሙን ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Make a ship of gopher wood. You shall make rooms in the ship, and shall seal it inside and outside with pitch.
ከጎፈር እንጨት መርከብን ለአንተ ሥራ፤ በመርከቢቱም ጉርጆችን አድርግ፥ በውስጥም በውጭም በቅጥራን ለቅልቃት።
eng_Latn
amh_Ethi
" Who created me , and it is He Who guides me ;
« ( እርሱ ) ያ የፈጠረኝ ነው ፡ ፡ እርሱም ይመራኛል ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Hachalu reiterated his non-involvement in the rabid partisanship of Oromo politics but he did criticize those who question Abiy’s Oromo identity.
ሀጫሉ በኦሮሞ ፖለቲካ ክፍፍል ውስጥ ለማንም ላለመወገን ጥረት ቢያደርግም፣ የዐቢይ አሕመድን ኦሮሞ ማንነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገቡ ሰዎችን ግን ተችቶ አልፏል።
eng_Latn
amh_Ethi
The programme is implementing high quality campaigns but the quality threshold will have to be increased further and sustained.
ፕሮግራሙ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ዘመቻዎች በመተግበር ላይ ነው ነገር ግን የጥራት ደረጃው የበለጠ መጨመር እና ቀጣይነት ያለው መሆን አለበት።
eng_Latn
amh_Ethi
As you have said so eloquently, whether the Oromo and non-Oromo fans of Team Ethiopia displayed different flags didn't matter. They both supported one team.
እናንተም ቀድማችሁ በግልጽ እንዳስመሰከራችሁት፣ ኦሮሞም ሆኑ የኦሮሞ ያልሆኑ የኢትዮጵያ ቡድን ደጋፊዎች የሚያውለወልቡት ባንዲራ ልዩነት ምንም ችግር የለውም፤ ምክንያቱም ሁሉም የሚደግፉት አንድ ቡድን ነበር፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
And they said unto him, Why do the disciples of John fast often, and make prayers, and likewise [the disciples] of the Pharisees; but thine eat and drink?
እነርሱም። የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ስለ ምን ብዙ ይጦማሉ ጸሎትስ ስለ ምን ያደርጋሉ፥ ደግሞም የፈሪሳውያን ደቀ መዛሙርት ስለ ምን እንደዚሁ ያደርጋሉ፤ የአንተ ደቀ መዛሙርት ግን ይበላሉ ይጠጣሉም? አሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
These six cities will serve as a refuge for the Israelites, for the foreign resident, and for the settler among them, for anyone to flee there who unintentionally kills someone.
እነዚህ ስድስት ከተሞች ለእስራኤላውያንም ሆነ ለባዕድ አገር ሰው አሊያም በመካከላቸው ለሚኖር ሰፋሪ ሳያስበው ሰው የገደለ ማንኛውም ሰው ሸሽቶ የሚጠጋባቸው ከተሞች ሆነው ያገለግላሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
But the house of Israel rebelled against me in the wilderness: they walked not in my statutes, and they despised my judgments, which if a man do, he shall even live in them; and my sabbaths they greatly polluted: then I said, I would pour out my fury upon them in the wilderness, to consume them.
ነገር ግን የእስራኤል ቤት በምድረ በዳ ዐመፁብኝ፤ ሰው ቢያደርገው ኖሮ በሕይወት የሚኖርበትንም ፍርዴን ጣሱ፥ በትእዛዜም አልሄዱም፥ ሰንበታቴንም ፈጽመው አረከሱ። በዚህም ጊዜ። አጠፋቸው ዘንድ ቍጣዬን በምድረ በዳ አፈስስባቸዋለሁ አልሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Among the People given the Book ( s ) is one who , if you trust him with a heap of treasure , will return it to you ; and among them is one who , if you trust him with ( just ) one coin , will not return it to you unless you constantly stand over him ( keep demanding ) ; that is because they say , “ We are not obliged in any way , in the case of illiterates ” ; and they purposely fabricate lies against Allah .
ከመጽሐፉ ሰዎችም በብዙ ገንዘብ ብታምነው ወዳንተ የሚመልስ ሰው አልለ ፡ ፡ ከእነሱም በአንድ ዲናር እንኳ ብታምነው ፤ ሁል ጊዜ በርሱ ላይ የምትጠባበቅ ካልኾንክ በስተቀር የማይመልስ ሰው አልለ ፡ ፡ « ይህ በመሃይምናን ( በምናደርገው ) በእኛ ላይ ምንም መንገድ የለብንም » ስለሚሉ ነው ፡ ፡ እነርሱ እያወቁም በአላህ ላይ ውሸትን ይናገራሉ ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Through your messengers you have taunted Jehovah and said,‘With the multitude of my war chariotsI will ascend the heights of mountains,The remotest parts of Lebʹa·non. I will cut down its lofty cedars, its choice juniper trees. I will enter its farthest retreats, its densest forests.
በመልእክተኞችህ በኩል ይሖዋን አቃለሃል፤ እንዲህም ብለሃል፦‘ብዛት ባላቸው የጦር ሠረገሎቼ፣ወደ ተራሮች ከፍታ፣ርቀው ወደሚገኙትም የሊባኖስ ስፍራዎች እወጣለሁ። ረጃጅሞቹን አርዘ ሊባኖሶች፣ ምርጥ የሆኑትንም የጥድ ዛፎች እቆርጣለሁ። ርቆ ወደሚገኘው ማረፊያ ቦታ፣ በጣም ጥቅጥቅ ወዳለው ጫካ እገባለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
And he took up his parable, and said, Balak the king of Moab hath brought me from Aram, out of the mountains of the east, saying, Come, curse me Jacob, and come, defy Israel.
ምሳሌውንም ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ። ባላቅ ከአራም አመጣኝ፥ የሞዓብ ንጉሥ ከምሥራቅ ተራሮች፤ ና፥ ያዕቆብን ርገምልኝ፤ ና፥ እስራኤልን ተጣላልኝ ብሎ።
eng_Latn
amh_Ethi
We then completed the voyage from Tyre and arrived at Ptol¡e¡maʚis, and we greeted the brothers and stayed one day with them.
ከጢሮስ ተነስተን በመርከብ በመጓዝ ጴጤሌማይስ ደረስን፤ እዚያም ለወንድሞች ሰላምታ ካቀረብን በኋላ አብረናቸው አንድ ቀን ቆየን።
eng_Latn
amh_Ethi
Regarding the relationship between Jehovah and his firstborn Son, we read: Jehovah has given me Jesus the tongue of those taught, so that I may know how to answer the tired one with the right word.
በይሖዋና በበኩር ልጁ መካከል ያለውን ግንኙነት በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ ኢየሱስ ለደከመው ትክክለኛውን ቃል በመናገር እንዴት መልስ መስጠት እንደሚችል ያውቅ ዘንድ ይሖዋ የተማሩ ሰዎችን አንደበት ሰጥቶታል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then the first came out red all over and was like a garment of hair, so they named him EĘšsau.
መጀመሪያ የወጣው መልኩ ቀይ ሲሆን ፀጉራም ካባ የለበሰ ይመስል ሰውነቱ በሙሉ በፀጉር የተሸፈነ ነበር፤ በመሆኑም ስሙን ኤሳው አሉት።
eng_Latn
amh_Ethi
New playlist
አዲስ የማጫወቻ ዝርዝር
eng_Latn
amh_Ethi
The guidance also includes the following key recommendations for developers of LMMs, who should ensure that: LMMs are designed not only by scientists and engineers. Potential users and all direct and indirect stakeholders, including medical providers, scientific researchers, health care professionals and patients, should be engaged from the early stages of AI development in structured, inclusive, transparent design and given opportunities to raise ethical issues, voice concerns and provide input for the AI application under consideration. LMMs are designed to perform well-defined tasks with the necessary accuracy and reliability to improve the capacity of health systems and advance patient interests. Developers should also be able to predict and understand potential secondary outcomes.
መመሪያው ለኤልኤምኤም ገንቢዎች የሚከተሉትን ቍልፍ ምክሮች ያካትታል፣ እነዚህም የሚከተሉትን ማረጋገጥ አለባቸው: ኤልኤምኤምዎች የተነደፉት በሳይንቲስቶች እና መሐንዲሶች ብቻ አይደለም። ሊሆኑ የሚችሉ ተጠቃሚዎች እና ሁሉም ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ባለድርሻ አካላት፣ የህክምና አቅራቢዎችን፣ ሳይንሳዊ ተመራማሪዎችን፣ የጤና አጠባበቅ ባለሙያዎችን እና ታካሚዎችን ጨምሮ ከመጀመሪያዎቹ የኤአይ እድገት ደረጃዎች በመዋቅራዊ፣ አካታች፣ ግልፅ ዲዛይን እና የስነምግባር ጉዳዮችን ፣ አሳሳቢ ጉዳዮችን እና ጉዳዮችን ለማንሳት እድሎች መሰጠት አለባቸው ፣ ከግምት ውስጥ ላለው ኤአይ መተግበሪያ ግብዓት ያቅርቡ። ኤልኤምኤምዎች የጤና ስርዓቶችን አቅም ለማሻሻል እና የታካሚ ፍላጎቶችን ለማራመድ በአስፈላጊው ትክክለኛነት እና አስተማማኝነት በደንብ የተገለጹ ተግባራትን ለማከናወን የተነደፉ ናቸው። ገንቢዎችም እንዲሁ ሊሆኑ የሚችሉ ሁለተኛ ውጤቶችን መተንበይ እና መረዳት መቻል አለባቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
the one to whom the house belongs should then come and tell the priest, ‘Some kind of contamination has appeared in my house.’
የቤቱ ባለቤት ወደ ካህኑ መጥቶ ‘አንድ የሚበክል ነገር ቤቴ ውስጥ ታይቷል’ በማለት ይንገረው።
eng_Latn
amh_Ethi
Now these are the things wherein Solomon was instructed for the building of the house of God. The length by cubits after the first measure was threescore cubits, and the breadth twenty cubits.
ሰሎሞንም የእግዚአብሔርን ቤት ይሠራ ዘንድ የጣለው መሠረት ይህ ነው፤ ርዝመቱም በዱሮው ስፍር ስድሳ ክንድ፥ ወርዱም ሀያ ክንድ ነበረ።
eng_Latn
amh_Ethi
Look, please! I must open my mouth;My tongue must speak.
እባክህ ልብ በል! አፌን እከፍታለሁ፤አንደበቴም ይናገራል።
eng_Latn
amh_Ethi
And the heaven will crack; so on that Day it will be frail.
ሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Those are they whom God has cursed. He made them deaf, and blinded their sight.
እነዚህ እነዚያ አላህ የረገማቸው፣ ያደነቆራቸውም፣ ዓይኖቻቸውንም ያወራቸው ናቸው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
However, the king showed compassion for Me¡phibʚo¡sheth, the son of Jonʚa¡than the son of Saul, because of the oath made before Jehovah between David and Jonʚa¡than, the son of Saul.
ሆኖም ንጉሡ እሱና የሳኦል ልጅ ዮናታን በይሖዋ ፊት በተማማሉት መሐላ የተነሳ የሳኦል ልጅ ለሆነው ለዮናታን ልጅ ለሜፊቦስቴ ራራለት።
eng_Latn
amh_Ethi
God knows what they invoke besides Him . He is the Almighty , the Wise .
አላህ ያንን ከእርሱ ሌላ የሚግገዙትን ማንኛውንም ያውቃል ፡ ፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Hear, O Israel: Thou art to pass over Jordan this day, to go in to possess nations greater and mightier than thyself, cities great and fenced up to heaven,
እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ከአንተ የበለጡትንና የበረቱትን አሕዛብ፥ እስከ ሰማይም ድረስ የተመሸጉትን ታላላቆች ከተሞች ለመውረስ ትገቡ ዘንድ ዛሬ ዮርዳኖስን ትሻገረዋለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
Love is Jehovah God’s dominant quality.
ፍቅር የይሖዋ አምላክ ዋነኛ ባሕርይ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
This document is digitally signed and the signature is valid.
ይህ ሰነድ ዲጂታሊ የ ተፈረመ ነው: እና ፊርማው ዋጋ ያለው ነው:
eng_Latn
amh_Ethi
“You are to weave the checkered robe of fine linen, make a turban of fine linen, and make a woven sash.
“ከጥሩ በፍታ ረጅም ቀሚስ በካሬ ንድፍ ትሸምንለታለህ፤ እንዲሁም ከጥሩ በፍታ ጥምጥም ትሠራለህ፤ በተጨማሪም በሽመና የተሠራ መቀነት ትሠራለህ።
eng_Latn
amh_Ethi
From before you he drove away nations greater and mightier than you, to bring you in and give you their land as an inheritance, as it is today.
እንዲሁም ዛሬ እንደሆነው ሁሉ ወደ ምድራቸው ሊያስገባህና ምድራቸውን ርስት አድርጎ ሊሰጥህ ከአንተ ይልቅ ታላቅና ኃያል የሆኑትን ብሔራት ከፊትህ አባረራቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
So, considering the ratio of net value added to gross output does not yield a complete picture.
ስለዚህ አጠቃላይ ውጤት ላይ የተጨመረው የተጣራ እሴት ውድር ሲታሰብ የተሟላ ምስል አይሰጥም።
eng_Latn
amh_Ethi
On behalf of WHO, I extend our heartfelt condolences to Dr Etienne’s family, friends, and colleagues.
በደብሊውኤችኦ ስም ልባዊ ሀዘናችንን ለዶ/ር ኢቲን ቤተሰቦች፣ ጓደኞች እና የስራ ባልደረቦች እገልጻለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Is he older or younger?
እሱ ትልቅ ነው ወይስ ያነሰ?
eng_Latn
amh_Ethi
to engage in a business activity within the scope the business license and in compliance with this Proclamation, regulations and directives issued hereunder and provisions of other laws related to business activity;
ይህን አዋጅ፣ አዋጁን ለማስፈጸም የወጡ ደንብና መመሪያ እንዲሁም በሌሎች ሕጎች የተቀመጡ ንግድ ነክ ድንጋጌዎችን በማክበር በተሰጠው የንግድ ፈቃድ መስክ ወሰን የንግድ ሥራዎች የማካሄድ፤
eng_Latn
amh_Ethi
I am nailed to the stake along with Christ. It is no longer I who live, but it is Christ who is living in union with me. Indeed, the life that I now live in the flesh I live by faith in the Son of God, who loved me and handed himself over for me.
እኔ አሁን ከክርስቶስ ጋር በእንጨት ላይ ተቸንክሬአለሁ። ከዚህ በኋላ የምኖረው እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር አንድ ሆኖ የሚኖረው ክርስቶስ ነው። አሁን በሥጋ የምኖረውን ሕይወት የምኖረው በወደደኝና ለእኔ ሲል ራሱን አሳልፎ በሰጠው በአምላክ ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
“‘In the first month, on the 14th day of the month, will be Jehovah’s Passover.
“‘በመጀመሪያው ወር ከወሩም በ14ኛው ቀን የይሖዋ ፋሲካ ይከበራል።
eng_Latn
amh_Ethi
Did he not make you one, although he had the residue of the Spirit? Why one? He sought a godly seed. Therefore take heed to your spirit, and let no one deal treacherously against the wife of his youth.
እግዚአብሔር የሕይወትን መንፈስ አንድ አድርጎ ጠብቆልን የለምን? እርሱም የሚፈልገው ምንድር ነው? ዘር አይደለምን? ስለዚህ መንፈሳችሁን ጠብቁ፥ ማንም የልጅነት ሚስቱን አያታልል።
eng_Latn
amh_Ethi
Serious problems that persist in marriage may lead one mate or both mates to consider separation or divorce.
አንድ ባልና ሚስት በትዳራቸው ውስጥ እልባት ያላገኘ ከባድ ችግር በሚኖርበት ጊዜ ከሁለት አንዳቸው አሊያም ሁለቱም ለመለያየት ወይም ለመፋታት ሊያስቡ ይችላሉ።
eng_Latn
amh_Ethi
Early diagnosis and treatment of malaria reduces disease and prevents deaths, and also contributes to reducing transmission.
የወባ በሽታን ቀደም ብሎ መመርመርና ማከም በሽታውን ይቀንሳል እንዲሁም ሞትን ይከላከላል፣ እና ስርጭትን ለመቀነስ አስተዋጽኦ ያደርጋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Then God said once more to Moses: “This is what you are to say to the Israelites, ‘Jehovah the God of your forefathers, the God of Abraham, the God of Isaac, and the God of Jacob, has sent me to you.’ This is my name forever, and this is how I am to be remembered from generation to generation.
ከዚያም አምላክ ሙሴን በድጋሚ እንዲህ አለው፦ “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፦ ‘የአባቶቻችሁ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክና የያዕቆብ አምላክ የሆነው ይሖዋ ወደ እናንተ ልኮኛል።’ ይህ ለዘላለም ስሜ ነው፤ ከትውልድ እስከ ትውልድ የምታወሰውም በዚህ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
That your way may be known on earth, and your salvation among all nations,
በአሕዛብ ሁሉ መካከል ማዳንህን፥ መንገድህንም በምድር እናውቅ ዘንድ።
eng_Latn
amh_Ethi
They sent me the same message four times, and I gave them the same reply each time.
እነሱም ያንኑ መልእክት አራት ጊዜ ላኩብኝ፤ እኔም በላኩብኝ ቁጥር ይህንኑ መልስ መለስኩላቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
In 2007, Hayek made a cameo appearance, as a nurse singing a cover of The Beatles song "Happiness Is A Warm Gun", in Julie Taymor's jukebox musical romantic drama Across the Universe. The role of Madame Truska, a woman who can grow an indestructible beard, in Cirque du Freak: The Vampire's Assistant (2009), was Hayek's first acting project following the birth of her daughter. She characterized the film, which was an adaptation of the book series The Saga of Darren Shan by author Darren Shan, as "a little bit of hard work.
እ.ኤ.አ. በ 2007 ሃይክ በጁሊ ታይሞር ጁክቦክስ የሙዚቃ የፍቅር ድራማ በአጽናፈ ሰማይ ላይ የ ቢትልሶችን " ደስታ ሞቅ ያለ ሽጉጥ ነው " ዘፈን ሽፋን እየዘፈነች እንደ ነርስ ሆና በእንግድነት ታይታለች። በሰርኬ ዱ ፍሪክ የ ቫምፓየር ረዳት (2009) በሚለው ፊልም ላይ የማይበላሽ ፂም የምታበቅል ሴት ማዳም ትሩስካን ሆና የሰራችው ፊልም ሴት ልጇን ከወለደች በኋላ የሃይክ የመጀመሪያ የትወና ፕሮጀክቷ ነበር። ፊልሙ በደራሲ ዳረን ሻን የተፃፈውን የዳረን ሻን ሳጋ የተሰኘውን ተከታታይ መጽሃፍ የሚያሳይ ሲሆን ትንሽ ታታሪ ስራን የሚጠይቅ ነበር በማለት ገልጻዋለች ነገር ግን ለወራት ያህል በስሜት መከፋት አድርሶብኛል እንደማለት አይደለም"።[1] ፊልሙ በሃያሲያን እናባስገኘው ገቢ ውድቀት አጋጥሞታል። [2] [3] ስክሪን ራንት ሃይክ "እንደ እመቤት ማዳም ትሩስካ አስቂኝ ነች ነገር ግን [...] ፊልሙን ቢቻዋን ከፍ ማድረግ አልቻለችም ነበር" የሚል ስሜት ተሰምቶታል። [4]
eng_Latn
amh_Ethi
Then he made the basin of copper and its copper stand; he used the mirrors of the women who were organized to serve at the entrance of the tent of meeting.
ከዚያም የመዳቡን ገንዳና ከመዳብ የተሠራውን ማስቀመጫውን ሠራ፤ ለዚህም በመገናኛው ድንኳን መግቢያ ላይ በተደራጀ መልክ ያገለግሉ የነበሩትን ሴት አገልጋዮች መስተዋቶች ተጠቀመ።
eng_Latn
amh_Ethi
That he may incline our hearts unto him, to walk in all his ways, and to keep his commandments, and his statutes, and his judgments, which he commanded our fathers.
በመንገዱም ሁሉ እንሄድ ዘንድ፥ ለአባቶቻችንም ያዘዛትን ሥርዓትና ፍርድ ትእዛዙንም እንጠብቅ ዘንድ፥ ልባችንን ወደ እርሱ ያዘነብል ዘንድ።
eng_Latn
amh_Ethi
And the priest shall see the raw flesh, and pronounce him to be unclean: for the raw flesh is unclean: it is a leprosy.
ካህኑም የሚያዠውን ሥጋ አይቶ። ርኩስ ነው ይለዋል፤ የሚያዠው ሥጋ ለምጽ ነውና ርኩስ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
Blessed is the coming Kingdom of our father David! Save, we pray, in the heights above!”
የሚመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከ ነው! በሰማይ የምትኖረው ሆይ፣ እንድታድነው እንለምንሃለን!”
eng_Latn
amh_Ethi
“However, they became disobedient and rebelled against you and turned their back on your Law. They killed your prophets who warned them so as to bring them back to you, and they committed acts of great disrespect.
“ይሁንና ለመታዘዝ እንቢተኞች በመሆን በአንተ ላይ ዓመፁ፤ ለሕግህም ጀርባቸውን ሰጡ። ወደ አንተ እንዲመለሱ ሲያስጠነቅቋቸው የነበሩትን ነቢያትህን ገደሉ፤ ከፍተኛ ንቀት የሚንጸባረቅባቸውንም ተግባሮች ፈጸሙ።
eng_Latn
amh_Ethi
And those who , when they commit an immorality or wrong themselves [ by transgression ] , remember Allah and seek forgiveness for their sins - and who can forgive sins except Allah ? - and [ who ] do not persist in what they have done while they know .
ለእነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኀጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት ከአላህም ሌላ ኀጢአቶችን የሚምር አንድም የለ ፡ ፡ ( በስሕተት ) በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት ( ተደግሳለች ) ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Say, “Are you going to teach God about your religion, when God knows everything in the heavens and the earth, and God is aware of all things?”
«አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውንና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ ሲኾን አላህን በሃይማኖታችሁ ታስታውቁ ታላችሁን?» በላቸው፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
They said to Pharaoh, "We have come to live as foreigners in the land, for there is no pasture for your servants' flocks. For the famine is severe in the land of Canaan. Now therefore, please let your servants dwell in the land of Goshen."
ፈርዖንንም እንዲህ አሉት። በምድር ልንቀመጥ በእንግድነት መጣን፥ የባርያዎችህ በጎች የሚሰማሩበት ስፍራ የለምና፤ ራብ በከነዓን ምድር እጅግ ጸንቶአልና፤ አሁንም ባሪያዎችህ በጌሤም ምድር እንድንቀመጥ እንለምንሃለን።
eng_Latn
amh_Ethi
Remove the disgrace that I dread,For your judgments are good.
በጣም የምፈራውን ውርደት ከእኔ አርቅ፤ፍርዶችህ ጥሩ ናቸውና።
eng_Latn
amh_Ethi
The Parliament yesterday approved legislation that imposes new restrictions on the cooperative movement, enabling local authorities to set ceilings for prices and preventing the "speculative" sale of goods in short supply for prices higher than that charged by the state.
የአካባቢው ባለሥልጣናት የዋጋ ጣራ እንዲያወጡና እጥረት ያጋጥማል ተብለው «የተገመቱ» ሸቀጦችን በመጠኑ በማቅረብ በመንግሥት ከተተመነው ዋጋ በላይ ለመሸጥ የሚፈልጉትን ለመከልከል የሚያስችልና በኀብረት ሥራ ማኀበራት እንቅስቃሴ ላይ አዲስ ገደብ የሚጥል ሕግ ፖርላማው ትናንት አጽድቋል።
eng_Latn
amh_Ethi
This was the word of the LORD which he spake unto Jehu, saying, Thy sons shall sit on the throne of Israel unto the fourth generation. And so it came to pass.
ለኢዩ። ልጆችህ እስከ አራት ትውልድ ድረስ በእስራኤል ዙፋን ላይ ይቀመጣሉ ተብሎ የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነበረ፤ እንዲሁም ሆነ።
eng_Latn
amh_Ethi
This is the history of Shem. Shem was 100 years old when he became father to Ar¡pachʚshad two years after the Flood.
የሴም ታሪክ ይህ ነው። ሴም የጥፋት ውኃ ከተከሰተ ከሁለት ዓመት በኋላ አርፋክስድን ሲወልድ የ100 ዓመት ሰው ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
The proposed law is expected to refer to homemakers as home engineers.
ረቂቅ አዋጁ የቤት ውስጥ ሥራ ፈፃሚዎችን የጓዳ መሐንዲሶች በማለት ጠቅሷቸዋል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Then you will take them out of their hands and burn them on the altar, on top of the burnt offering, as a pleasing aroma before Jehovah. It is an offering made by fire to Jehovah.
በይሖዋም ፊት ደስ የሚያሰኝ መዓዛ እንዲሆን ከእጃቸው ላይ ወስደህ በመሠዊያው ላይ ባለው በሚቃጠለው መባ ላይ ታቃጥላቸዋለህ። ይህ ለይሖዋ በእሳት የሚቀርብ መባ ነው።
eng_Latn
amh_Ethi
The king also tore down the altars that the kings of Judah had set up on the roof of Aʹhaz’s upper chamber, as well as the altars that Ma·nasʹseh had set up in two courtyards of the house of Jehovah. He crushed them and scattered their dust in the Kidʹron Valley.
እንዲሁም ንጉሡ የይሁዳ ነገሥታት በአካዝ ሰገነት ጣሪያ ላይ የሠሯቸውን መሠዊያዎችና ምናሴ በይሖዋ ቤት ሁለት ግቢዎች ውስጥ የሠራቸውን መሠዊያዎች አፈራረሰ። ከዚያም አደቀቃቸው፤ የደቀቀውንም በቄድሮን ሸለቆ ውስጥ በተነው።
eng_Latn
amh_Ethi
shall assist the Attorney General in planning, organizing, leading and coordinating in exercising his powers and duties;
ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት በማቀድ፣ በማደራጀት፣ በመምራትና በማስተባበር ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉን ያግዛሉ፤
eng_Latn
amh_Ethi
The Greek word that Paul used means to set one’s mind or heart upon something, to employ one’s faculty for thoughtful planning, with the emphasis upon the underlying disposition or attitude.
ጳውሎስ የተጠቀመበት የግሪክኛ ቃል አእምሮን ወይም ልብን በአንድ ነገር ላይ ማሳረፍ፣ የታሰበበት ግብ ለማውጣት የማመዛዘን ችሎታን መጠቀም የሚል ትርጉም አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
You may then spend the money on whatever you desire—cattle, sheep, goats, wine and other alcoholic beverages, and anything you please; and you will eat there before Jehovah your God and rejoice, you and your household.
ከዚያም በገንዘቡ የምትሻውን ነገር ይኸውም ከብት፣ በግ፣ ፍየል፣ የወይን ጠጅ፣ ሌላ የሚያሰክር መጠጥና የሚያስደስትህን ማንኛውንም ነገር መግዛት ትችላለህ፤ አንተና ቤተሰብህም በአምላክህ በይሖዋ ፊት በዚያ ብሉ፤ ተደሰቱም።
eng_Latn
amh_Ethi
The angel said to those standing before him, “Remove his filthy garments.” Then he said to him, “See, I have caused your error to pass away from you, and you will be clothed with fine garments.”
መልአኩ በፊቱ ቆመው የነበሩትን “ያደፈውን ልብሱን አውልቁለት” አላቸው። ከዚያም እሱን “እነሆ፣ ጥፋትህን አስወግጄልሃለሁ፤ ደግሞም ጥሩ ልብስ ትለብሳለህ” አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
The five men who went to spy out the land went up, and came in there, and took the engraved image, and the ephod, and the teraphim, and the molten image: and the priest stood by the entrance of the gate with the six hundred men girt with weapons of war.
ምድሪቱንም ሊሰልሉ ሄደው የነበሩት አምስቱ ሰዎች ወጥተው ወደዚያ ገቡ፤ የተቀረጸውን ምስል ኤፉዱንም ተራፊሙንም ቀልጦ የተሠራውን ምስልም ወሰዱ፤ ካህኑም የጦር ዕቃ ከታጠቁት ከስድስት መቶ ሰዎች ጋር በደጃፉ አጠገብ ቆሞ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
On this account stop being unreasonable, but keep perceiving what the will of Jehovah is.
ከዚህ የተነሳ የይሖዋ ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ እንጂ የማመዛዘን ችሎታ የጎደላችሁ አትሁኑ።
eng_Latn
amh_Ethi
While the state of emergency may be curbing the demonstrations, feelings and narratives of resistance remain alive and well.
የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ የአደባባይ ተቃውሞዎቹን ቢያስቆምም፣ የእምቢተኝነቱ ስሜት እና ትርክት ግን ሳይነካ አሁንም አለ።
eng_Latn
amh_Ethi
Say : Had there been in the earth angels walking about as settlers , We would certainly have sent down to them from the heaven an angel as an apostle .
« በምድር ላይ ረግተው የሚኼዱ መላእክት በነበሩ ኖሮ በእነሱ ላይ ( ከጎሳቸው ) የመልአክን መልክተኛ ባወረድን ነበር » በላቸው ፡ ፡
eng_Latn
amh_Ethi
Dread and pitfalls have become our lot, desolation and breakdown.
ፍርሃትና ወጥመድ፣ ባድማነትና ጥፋት ዕጣ ፋንታችን ሆነ።
eng_Latn
amh_Ethi
Workers from Arbaminch suggested that the government should follow the changes and get prepared to answer questions from the people.
አመራሩ ለውጡን በመከተል የህዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ ራሱን ሊያዘጋጅ ይገባል- የአርባምንጭ ሰራተኞች
eng_Latn
amh_Ethi
Thus the Levite agreed to stay with the man, and the young man became like one of his sons.
በዚህ መንገድ ሌዋዊው ከሰውየው ጋር ለመኖር ተስማማ፤ ወጣቱም ከልጆቹ እንደ አንዱ ሆነለት።
eng_Latn
amh_Ethi
Cooperation Agreement between the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Kingdom of Saudi Arabia in the fields of Agriculture, Livestock and Fisheries Ratification Proclamation..............................................Page 9169
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሳዑዲ ዓረቢያ ንጉሣዊ መንግሥት መካከል በግብርና፣ በእንስሳት እና በዓሣ ሀብት ዙሪያ የተደረገው የትብብር ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ.........................................................................ገ
eng_Latn
amh_Ethi
And the LORD said unto Satan, Behold, he is in thine hand; but save his life.
እግዚአብሔም ሰይጣንን። ሕይወቱን ተወው እንጂ እነሆ፥ እርሱ በእጅህ ነው አለው።
eng_Latn
amh_Ethi
Those who despise Our revelations are not hidden from Us. Is he who is hurled into the Fire better? Or he who arrives safely on the Day of Resurrection? Do as you please; He is Seeing of everything you do.
እነዚያ አንቀጾቻችንን የሚያጣምሙ በእኛ ላይ አይደበቁም፡፡ (የሚያጣምምና) በእሳት ውስጥ የሚጣለው ሰው ይበልጣልን? ወይስ በትንሣኤ ቀን ጸጥተኛ ኾኖ የሚመጣው ሰው? የሻችሁትን ሥሩ (ዋጋችሁን ታገኛላችሁ)፡፡ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Jesus answered them, I told you, and ye believed not the works that I do in my Father’s name, they bear witness of me.
ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል። ነገርኋችሁ አታምኑምም እኔ በአባቴ ስም የማደርገው ሥራ ይህ ስለ እኔ ይመሰክራል፤
eng_Latn
amh_Ethi
For I think that God hath set forth us the apostles last, as it were appointed to death for we are made a spectacle unto the world, and to angels, and to men.
ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።
eng_Latn
amh_Ethi
Were not the E¡thi¡oʚpi¡ans and the Libʚy¡ans a very great army with many chariots and horsemen? But because you relied on Jehovah, he gave them into your hand.
ኢትዮጵያውያንና ሊቢያውያን ብዙ ሠረገሎችና ፈረሰኞች ያሏቸው ታላቅ ሠራዊት አልነበሩም? ይሁንና በይሖዋ በመታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጣቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Chris Bosh lands max contract to stay with Miami Heat - USA TODAY http://goo.gl/fb/h4T2De
ክሪስ ቦሽ ከሚያሚ ኽርትስ ጋር ለመቆየት ትልቅ ኮንትራት አገኘ - ዩኤስ ኤ ቱዳይ http://goo.gl/fb/h4T2De
eng_Latn
amh_Ethi
But we think it proper to hear from you what your thoughts are, for truly as regards this sect, we know that it is spoken against everywhere.”
ሆኖም ስለዚህ ኑፋቄ በየቦታው መጥፎ ነገር እንደሚወራ ስለምናውቅ የአንተን ሐሳብ ደግሞ መስማት ተገቢ ይመስለናል።”
eng_Latn
amh_Ethi
Our faith might be compared to a wood fire.
እምነታችን ከሚነድ እሳት ጋር ሊመሳሰል ይችላል።
eng_Latn
amh_Ethi
My heart is steadfast, God, my heart is steadfast. I will sing, yes, I will sing praises.
ልቤ ጨካኝ ነው፥ አቤቱ፥ ልቤ ጨካኝ ነው፤ እቀኛለሁ፥ እዘምራለሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Notwithstanding ye have well done, that ye did communicate with my affliction.
ሆኖም በመከራዬ ከእኔ ጋር ስለ ተካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ።
eng_Latn
amh_Ethi
Although protesters are primarily university students, in some instances, high school and primary school children were also reportedly involved in intense confrontations with government forces.
ምንም እንኳን ዋነኞቹ ተቃዋሚዎች የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቢሆኑም፣ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችም ከመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጋር ውጥረት የተሞላ ፍጥጫ ውስጥ እንደገቡ ተዘግቧል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
The smallness of my cry was in comparison like the whisper of a ghost.
የለቅሶዬ ትንሽነት እንደ መንፈስ ሹክሹክታ ወደር የለሽ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
This is Carl.
ይሄ ካርል ነው
eng_Latn
amh_Ethi
and having a great priest over God's house,
በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥
eng_Latn
amh_Ethi
And when Silas and Timotheus were come from Macedonia, Paul was pressed in the spirit, and testified to the Jews [that] Jesus [was] Christ.
ሲላስና ጢሞቴዎስም ከመቄዶንያ በወረዱ ጊዜ፥ ጳውሎስ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለአይሁድ እየመሰከረ ለቃሉ ይተጋ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
All of these were the sons of AshĘšer, heads of their paternal houses, select, mighty warriors, heads of the chieftains; and their number listed in the genealogical enrollment was 26,000 men in the army available for war.
እነዚህ ሁሉ የአሴር ወንዶች ልጆችና የአባቶቻቸው ቤት መሪዎች ናቸው፤ እንዲሁም የተመረጡ ኃያላን ተዋጊዎች ሲሆኑ የሠራዊቱ አለቆች መሪዎች ነበሩ፤ ደግሞም በቤተሰባቸው መዝገብ ላይ እንደተጻፈው ለውጊያ ዝግጁ የሆኑ 26,000 ሰዎች በሠራዊቱ ውስጥ ይገኙ ነበር።
eng_Latn
amh_Ethi
This became known to all, both the Jews and the Greeks who lived in Ephʚe¡sus; and fear fell upon them all, and the name of the Lord Jesus went on being magnified.
በኤፌሶን የሚኖሩት አይሁዳውያንና ግሪካውያን ሁሉ ይህን ሰሙ፤ በመሆኑም ሁሉም ፍርሃት አደረባቸው፤ የጌታ ኢየሱስ ስምም ይበልጥ እየገነነ ሄደ።
eng_Latn
amh_Ethi
So he died according to the word of the LORD which Elijah had spoken. And Jehoram reigned in his stead in the second year of Jehoram the son of Jehoshaphat king of Judah; because he had no son.
ኤልያስም እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል ሞተ። ልጅም አልነበረውምና በይሁዳ ንጉሥ በኢዮሣፍጥ ልጅ በኢዮራም በሁለተኛው ዓመት ወንድሙ ኢዮራም በእርሱ ፋንታ ነገሠ።
eng_Latn
amh_Ethi
The Kingdom was the main theme of Jesus teaching, and he taught his disciples to pray for it and the blessings it will bring.
የኢየሱስ ስብከት ዋና ጭብጥ የአምላክ መንግሥት ሲሆን ደቀ መዛሙርቱንም ስለ መንግሥቱም ሆነ ስለሚያመጣቸው በረከቶች እንዲጸልዩ አስተምሯቸዋል።
eng_Latn
amh_Ethi
Any person may inform or present suggestion to the Federal Attorney General in any way on any matter which falls under the power and duty of the Federal Attorney General which he believes should be corrected and rectified or his claim of ethical and legal violation which has been committed.
ማንኛውም ሰው በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣንና ተግባር ውስጥ የሚወድቅ ማንኛውም መታረምና መስተካከል አለበት የሚለውን ጉዳይ ወይም ተፈጽሟል የሚለውን የሥነ-ምግባርና የሕግ ጥሰት በማናቸውም መንገድ ለፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ጥቆማ ወይም አስተያየት ለማቅረብ ይችላል፡፡
eng_Latn
amh_Ethi
Offline, street CD vendors and small CD rental shops are part of an informal chain of supply of resistance songs for Ethiopians who don’t have internet access.
በይነመረብ ለማይጠቀሙ ሰዎች የጎዳና ዳር ሲዲ ሻጮች እና አከራዮች ዋነኞቹ የእምቢተኝነት ዘፈኖቹ አሰራጮች ናቸው።
eng_Latn
amh_Ethi
Twenty-two years old was Ahaziah when he began to reign; and he reigned one year in Jerusalem. His mother's name was Athaliah the daughter of Omri king of Israel.
መንገሥ በጀመረ ጊዜ አካዝያስ የሀያ ሁለት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች።
eng_Latn
amh_Ethi
but the land, where you go over to possess it, is a land of hills and valleys which drinks water of the rain of the sky,
ነገር ግን ትወርሱአት ዘንድ ተሻግራችሁ የምትገቡባት ምድር ኮረብታና ሸለቆ ያለባት አገር ናት፤ በሰማይ ዝናብ ውኃ ትረካለች።
eng_Latn
amh_Ethi