text stringlengths 0 200 |
|---|
ፌስ ቡኩን በአንድ እጄ ይዤ፣ በአይኔ ከቴሌቪዥኑና ከስልክ እስክሪኑ መሀል ስመላለስ ነው ቅዳሜና እሁድን ያሳለፍኩት፡፡ አርቆ ለማስተዋል፣ የሚስተዋለው ነገር አንድ ቦታ ረግቶ መቆም አለበት፡፡ ወይንም ከሂደቱ የተነጠለ አስተዋይ፣ ራሱ ሳይንቀሳቀስ የሚንቀሳቀሰውን ነገር መመልከት መቻል ያስፈልገዋል፡፡ ሰው ሁለት ነገር |
በአንድ ጊዜ ማከናወን አይችልም፡፡ እኔ ደግሞ ሰው ነኝ፡፡ እየተራመድኩ፤ አረማመዴን አቃቂር ማውጣት እንድችል ቆም ማለት ያስፈልጋል። እየፃፍኩ አፃፃፌን እና ብዕር አያያዜን በአንድ ላይ ማስተዋል አልችልም፡፡ ሰው ነኝ፡፡ ሀገሪቷ እያመራች ያለችበት አቅጣጫ ወደ ጥሩ እንደሆነ በተስፋ ደረጃ ተቀብያለሁኝ፡፡ ተደምሬአለሁኝ |
። ሀገሪቱ ህክምና ውስጥ ናት፡፡ ባቡሩ ወደ ፈውስ ህዝቡን ይዞ እየገሰገሰ ነው፡፡ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ሀኪሞቹ አሜሪካ ሆነው ፈውሱን ሲያከናውኑ፣ እኔ ቤቴ ሆኜ ታድሜአለሁኝ፡፡ በጣም በፍጥነት ነው እየሰሩ ያሉት፡፡ እርግጠኛ ነኝ እነሱ ከሂደቱ ውጭ ሆነው ጠቅላላውን ጉዞ መከታተልና መተንበይ እንደሚችሉ፡፡ እርግጠኛ ነኝ እ |
ነሱ ከእኔ የተሻለ ሂደቱንና ውጤቱን ማስተዋል እንደሚችሉ፡፡ … እርግጠኛ ብሆን ይሻላል፡፡ |
መልካም ስንኾን አጭር አስተማሪ ድራማ መወዳ መዝናኛ (1) |
• መደበኛ የሆነ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ |
ስለብሩህ ተስፋ ካነሳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከማንዴላ እንዲህ የሚለውን ምክር መማር ይችላሉ፣ “እኔ በመሰረቱ የብሩህ ተስፋ ናፋቂ ነኝ፡፡ ያ ከተፈጥሮም ይምጣ ከጥረት ምንም ማለት አልችልም፡፡ በከፊል የብሩህ ተስፋ ባለቤት መሆን በእግር እየተጓዙ የአንድን ሰው እራስ ወደ ጸሐይ ማድረግ ነው፡፡ ስለሰብአዊነት ያለኝ |
እምነት በጽኑ ሲፈተን በርካታ ጨለማ ክስተቶች ነበሩ፡፡ ሆኖም ግን እራሴን ለተስፋየለሽነት አልሰጥም ልሰጥም አልችልም፡፡ የመስጠት መንገድ ከመጣ ያ ሽንፈት እና ሞት ነው“ ነበር ያሉት፡፡ |
ኣንቱም ሰባት፣ ግዜ ወርቂ እዩ። ካብ ወርቂ ንላዕሊ ዘኽብሮ ግን፣ እንተዘይጌርካሉ ዝገብረልካ ምዃኑ እዩ ‘ሞ፣ ከይቀደመኩም ቀድሙዎ፣ ሕልናኹም ኣንጽሁ። |
በዓመቱ ሁሉ ውስጥ ጦርነትን አድርጉ፡- አላህ አስራ ሁለት ወራትን ፈጥሯል ከእነዚህም ውስጥ አራቱ ቅዱሳን ናቸው፣ ነገር ግን የማያምኑት በአስራ ሁለቱም ወራት ውስጥ ስለሚዋጉ ለሙስሊሞችም በአስራ ሁለቱም ወራት ውስጥ ከጣዖት አምላኪዎች ጋር እንዲዋጉ ተፈቅዶላቸዋል፡፡ 9.36፡፡ |
‹‹ለእግር ኳስ ክለብ ለመጫወት ፈርሜያለሁ። ሲል የተናገረው ቦልት፤ ለየትኛው ክለብ እንደፈረመ ግን አላሳወቀም። በርካቶችም ግምታቸውን በመስጠት ተወያይተውበታል። የአብዛኞች ግምት ልምምድ ሲሰራ የቆየበት የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ላይ አርፏል። |
ምንም WiFi የላቸውም ጊዜ, እርስዎ መጫወት ይችላል ጡጦ ተኳሽ የሰለጠነ ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ ነጻ 3-ል. |
ባንክ, buy a house, buying a home, buying a house, ድመት, ክሬዲት, ዉል, የ, መጨረሻ, finan, የመንግሥት ገንዘብ አስተዳደር, የገንዘብ, ታሪክ, መኖሪያ ቤት, ቤት, ሰዓ, ሐሳብ, ገቢ, የብድር, ብድር, loan payment, ገበያ, ገንዘብ, ንብረትን ዋስ በማድረግ ገንዘብ መበደር, |
ና, ስለ, paris, ክፍያ, ስልክ, ኪራይ, ተወካይ, secured loan, ቆረጠ, አሸነፈ |
31፤ በዘወትር ከሚቃጠለው መሥዋዕትና ከእህሉ ቍርባን ሌላ እነርሱንና የመጠጥ ቍርባናቸውን ታቀርባላችሁ፤ ነውርም የሌለባቸው ይሁኑ። |
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የያዘው የምግብ ክምችት ማለቁንም በዘገባው ተገልጿል። እንደ ሲኤን ቢሲ ዘገባ በአፍሪካ ወደ 14 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚፈልግ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጋው ኢትዮጵያዊ ነው። |
የኢትዮጵያ መንግሥት በዚምባቡዌ የሚደረግን የአመራር ለውጥ ከኮሎኔል መንግሥቱ ተላልፎ የመሰጠት ዕድል ጋር አያይዞ እንደማይመለከት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ |
ሌላው በዚህ መግለጫቸው፣ የሀይማኖት አባቶቻችንን አጋልጦ የሰጣቸው ጉዳይ መንግስትን አለመገሰጻቸው ነው፡፡ ዝርዝሩን እንተወውና በደምሳሳው የተጋጩት፣ መንግስትና የሚመራው ህዝብ ናቸው፤ በግጭቱ ከፍ ያለ ጉዳት የደረሰው በህዝቡ ላይ ነው፡፡ መንግስት ባለጠመንጃ ስለሆነ ገድሏል፤ ባለእስር ቤት ስለሆነ አስሯል፤ ባለቲቪና |
ሬዲዮ ስለሆነ ልሳን አለው፡፡ ሀይማኖት ጉልበት ለሌለው ጉልበት፣ ልሳን ለሌለው ድምጽ መሆን ነበረባት፡፡ ምእመኑ አጥፍቶ እንኳን ቢሆን፣ የሀይማኖት አባቶች ስለተጎዱት ፈውስና ስለሞቱት ጽድቅ ፈጣሪን፣ ስለታሰሩት መፈታትና ስለበደሉት ምህረት መንግስትን መማለድ ነበረባቸው፡፡ አንዱንም አላደረጉም!! ከጉልበተኛው ከመንግስ |
ት ጎን ቆመው፣ የመንግስትን መግልጫ ደገሙት፡፡ . . . . ያሳዝናል! ተስፋ ያስቆርጣልም፡፡ . . . እንዴት ኢትዮጵያን የሚያክል፣ ባለብዙ ሀይማኖትና ባህል ሀገር ህዝቦች በአንድ ልሙጥ ሀሳብ እንዲቀረጹ ይጠበቃል!? እንዴት ጠ/ሚንስትሩ፣ ካድሬው፣ ጋዜጠኛው፣ የሀይማኖት አባቱ ልሙጥ . . . ተመሳሳይ ይሆናሉ!? ይህ |
ያስፈራል፤ አደገኛም ነው፡፡ . . . መታረም አለበት፡፡ |
በ2016 የውድድር ዓመት የአትሌቲክሱ ዓለም ከተመለከታቸው ድንቅ አትሌቶች መካከል አንዷ አልማዝ አያና ነበረች። በሪዮ ኦሊምፒክ በአስር ሺ ሜትር 29: |
አቶ ዋቅቶላ እንደሚሉት ከሆነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሥራ ፈላጊ ወጣቶች በሚኖሩባት አገር ለአዲስ ተመራቂዎች ስራ በቀላሉ ያገኛሉ ማለት ይከብዳል። ነገር ግን ቀጣዩቹ 5 ነጥቦች ወሳኝ ናቸው። |
[1] አመልካች ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃላ.የተ. የግል ኩባንያ እና ተጠሪ ዳኒ ድሪሊንግ ኃላ.የተ. የግል ኩባንያ ጥቅምት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. |
ኢትዮ ሀሁ ፫ ማአዘን ረጅም ። የፋይሉ መጠን 205 KB ። አገልግሎት፡- ሁለ ገብ አገልግሎት። |
አዝ፦ ፍቅርህ ፡ ጥልቅ ፡ ነው (ጌታዬ) |
በዚህ ረገድ ዕድሜያቸው ከ16-36 ዓመት በሆናቸው ወንዶች የመረጡት የሙያ ዘርፍ ወደፊት የሚፈልጉትን አይነት ሴት ለማግባት የማያስችላቸው ከሆነ በኮሌጅ ደረጃ የማጥናት እና የመማር ፍላጎታቸው እንደሚቀንስ በሥራም ቦታ የሥራ ትጋታቸው እንደሚወርድ ነው፡፡ የጥናቱ ባለሙያዎች እንደሚሉትም ወንዶች የሚመርጡትን ሙያና የሚሰ |
ሩትን ሥራ ለመምረጥና የበለጠ ለመትጋት ወደፊት ከሚያመጣላቸው ክፍያ ባሻገር ለሴት አፍቃሪ ምርጫቸውም የጎላ ሚና ለሚጫወተው መሆኑ ሌላው አጃኢብ ያሰኘ የወንዶች ጉድ ሆኗል፡፡ |
ባርሴሎና 1 – 0 አትሌቲኮ ማድሪድ። የሊዮኔል ሜሲ ቅጣት ምት እና 5 መነጋገርያ ነጥቦች |
“ውይ እንደዚህ የሚል እስከዛሬ አልፃፍኩም” ኮምፕዩተሯ ላይ ከዚህ ቀደም የተፃፉ ማመልከቻዎችን በጠቋሚ ቀስቷ እያንከባለለች ትፈልጋለች። |
ህወሃት) ቁጥጥር ስር እንድትውል የሚያደርግ ነው። የክልል መንግስታት ባለስልጣናት ከኮማንድ ፖስቱ ፍቃድ ውጭ ምንም አይነት መግለጫ እንዳያወጡ አዟል። |
ይህንን ቱኒዚያ ግብፅ አይደለችም የሚል ሃሳባቸውን ለማስረዳት ሲጠቅሷቸው ከነበሩት ምክንያቶች መካከል በቱኒዚያ ህዝብ መካከል ያለው የሙስሊሙና የክርስትናው ሃይማኖቶች ውጥረት ግብፅ ካለው እጅግ በጣም ያነሰ ስለሆነ በግብፅ ህዝብ አንድ ሆኖ ሊታገል አይችልም፣ ቤንአሊ እንደ ሙባራክ ጨካኝ አይደለም፣ ሙባራክ ጠንካራ የጦ |
ር ሰራዊት አለው ስለዚህ በቀላሉ ከህዝብ መካከል ጥቂቶችን ገድሎ ሊቀጨው ይችላል፣ ቱኒዚያዎች ከግብፆች የበለጠ የተማሩ ናቸው፣ የፌስቡክና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎችንም ቱኒዚያዎች በስፋት ተጠቃሚዎች ስለሆኑ ግብፅ ውስጥ እንደ ቱኒዚያ ያለ አመፅ ሊከሰት አይችልም፣ ሌላም ሌላም… እያሉ ትንታኔዎችን ሲያቀርቡ እንደነበር |
ይታወቃል: |
ሰማያዊ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር የ“ተዋህደን አብረን እንስራ” ጥያቄ አቅርቧል!!! (አለማየሁ አምበሴ) _ EthioReference > |
ጥያቄ፡- የታሪፍ ቅናሹ በኢትዮ ቴሌኮም ገቢ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ አለ? |
ለዘንድሮ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ተማሪዎች የሚሳተፉበት መሰናዶ መዘጋጀቱንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። |
ከጸጥታና ከደህንነት ጋር በተያያዘ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለመደ ጨዋነቱና ሰላም ወዳድነቱ ሰልፉን በስኬት ጀምሮ በድል አጠናቋል፡፡ የጸጥታ ኃይሎችም ለዚህ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ ግን ደግሞ መሰሪ አሻጥሮችና የጥፋት ድግስም እንደነበረ አይተናል፡፡ የሰልፉ አስተባባሪዎች በጋዜጣዊ መግለጫዎች እንዳስታወቁት አንበ |
ሳ ሕንጻ ላይ ለእኩይ ድርጊት የተዘጋጁ ሰዎች ነበሩ፡፡ አንዲት የፖሊስ መኪናም ለጥፋት በመድረክ አቅራቢያ ለልዩ ዓላማ ተዘጋጅታ እንደነበር ተግለጿል፡፡ አስተባባሪዎቹ እነሥዩም ተሾመ የይለፍ መታወቂያ ይዘውም እንዳያልፉም ታግደዋል፡፡ ከጠ/ሚኒስትሩ ንግግር በኋላም የቦምብ ጥቃት ተፈጽሟል፡፡ ለፍቅርና ለአንድነት የጓጉ |
ብርቅ ኢትዮጵያውን በቀን ጅቦች ተገድለዋል፡፡ እልቂት የደገሱ ኃይሎች በርግጥ ቢሳካላቸው አዲስ አበባን ሰኔ 16 ቀን በደም አበላ ሊያጥቧት ይችሉ ነበር፡፡ የመጠፋፋት ዘመን እያበቃ እንደሆነ ህዝቡ ለዚህ ቁርጠኝነት እንዳለው የሚያስረዳው ሰልፉ ቦምቡ በፈነዳበት እጅግ ውስን ቦታ ብቻ በተፈጠረ ግርግር ለጥቂት ጊዜ ወዲያ |
ውኑ ሚሊዮኖች በምስጋናና በመደመር ሰልፉ መቀጠላቸው ነው፡፡ |
የቤቱን ጓሮ ዞሮ በመግቢያው በኩል አንኳኳ፤ ሚስቱ ከፈተችለት። ፀጉርዋ አሁን ተበጥሮ ተስተካክሏል። አስተያየቷ እንዳለፉት ሳምንታት የጥላቻ ነው። ሰላም አላላትም ወደ ውስጥ ሲገባ። የተኛችው ሚሚ ጎን አልጋው ላይ ተቀመጠ። እራቷን በልታለች ወይ? ብሎ ሊጠይቅ አሰበና ግማሽ መልስ እንደሚሰጠው ስለሚያውቅ ተወው። |
በ ተከታታይ የ ሚቀርብ ለ እምነትህ ምን አበረክተሃል? ክፍል ሶስት - አማርኛ - ያሲን ኑሩ |
ከክርስቶስ ልደት በፊት በ5ኛ ክፍለ ዘመን ሌስቦስ በምትባል የግሪክ ደሴት እንስት የግጥም ጸሐፊ የሆነች ሳፕፎ በርካታ ወጣት ልጃገረዶችን ታስተምር ስለ ነበር ሌዝቦስ የሚለው የከተማው መጠሪያ ለእንስት ግብረ ሰዶማዊነት መጠሪያነት ውሏል፡፡ የእንግሊዘኛው ልዝቢያን የሚለው ቃል የተወረሰው ከዚሁ የግሪክ ቃል ነው፡፡ |
አድናቂህ መሆኔን ድሮም ነግሬህ ስለነበር መደጋገሙ አያስፈልግም : |
በማላውቀው ነገር 23 ወር ሙሉ ቅማል ተወርሬ…ባካችሁ ተውኝ… ምንም የሌለ ነገር የለም በጣም ተጎድቻለሁ፡፡ ከማረሚያ ቤት እንደወጣሁ እናቴ ጋ ስሄድ በጣም ደነገጠች፣በሕይወት ያለሁ አልመሰላትም 23 ወር ሙሉ ከቤተሰብ ስለተለየሁ ግራተጋባች፡፡ |
አስመራ ውስጥ በተካሄደ የሰማዕታት መታሰቢያ የ72 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ባሰሙት ንግግር፤ በኢትዮጵያ በጎ ምልክቶች በመኖራቸው ወቅታዊውን ሁኔታ ለመመርመር የኤርትራ ልዑካንን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚልኩ ያሳወቁት ኢትዮጵያ የድንበር ግጭትን ለማስቆም የተፈረመውን የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔን ሙ |
ሉ ለሙሉ ለመተግበር መወሰኗን ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ካስታወቁ ከሁለት ሳምንት በኋላ ነበር። ፕሬዚደንት ኢሳያስ «ለሁለቱ ሀገራት እና ህዝቦች መደጋገፍ የጋራ ጥቅም እና ብልጽግና የታገልንለት ለሁለት ትውልዶች መስዋዕትነት የከፈልንበት ቅዱስ ዓላማ ነው፤ ከእንግዲህ በንቃት የምንሳተፍበት ጉዳይ ነው» ብለዋል። |
ከ30 ዓመት በላይ በፌዴራል ፖሊስ ውስጥ በሙዚቀኝነትና በጋዜጠኝነት አገልግለሃል፡፡ ለመሆኑ ፖሊስን እንዴት ተቀላቀልክ? |
መፅሃፍ ቅዱስ የጻድቃን መንገድ ሙሉ ቀን እስከሚሆን እየጨመረ እንደሚሄድ ያስተምራል፡፡ የጻድቃን መጨመር ፣ ማበብ መውጣት ፣ ማሸነፍ እርግጥ ነው፡፡ ከእግዚአብሄር ጋር ተገናኝቶ የሚወርድ ፣ የሚጠፋ ፣ የሚከስም ሰው የለም፡፡ ጻድቃን እየወጡና ከፍ እያሉ መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ |
በደፈናው ውጭ አገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንዲህ ነው ብሎ ለመፈረጅ ያስቸግራል፡፡ ምክንያቱም ብዙ ዓይነት ነው፡፡ ዝም ብሎ ስራውን የሚሠራ አለ፡፡ ገባ ወጣ የሚል አለ፡፡ አገር ቤት ገብቶ ብዙ ስራ የሚሠራ አለ፡፡ ከኢትዮጵያ ከወጣ የሰላሳና የአርባ ዓመት የቆየ አለ፡፡ ከሶስት ዓመት በፊት ሄጄ ተመልሻለሁ፡፡ ከፓለ |
ቲካው የራቀ አለ፡፡ አይነቱ ብዙ ነው፡፡ በውጭ አገር የለው ተቃዋሚ ሃይል እየሰራው ያለው ፖለቲካ ግን በአብዛኘው ለአገር የሚጠቅም አይደለም፡፡ የነሱ ተፅዕኖ ባይኖር፣ እዚህ አገር ያለው ፖለቲካ የተሻለ ይንቀሳቀስ ነበር፡፡ የዳያስፖራ ፓለቲካ፣ የአገሪቱን ፓለቲካ ወደ ጽንፈኝነት የሚገፉ አሉታዊ ተፅዕኖ ስለሆነ አገሪቱ |
ን እየጠቀማት አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንዲበላሽ፣ ወደ ፅንፍ የከረረ አቅጣጫ እንዲሄድ የማድረግ አዝማሚያ ነው የማየው፡፡ ግን ኢዴፓን ጨምሮ ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅርንጫፍ ቢሮዎች በአሜሪካ በአውሮፓ አላችሁ፡፡ አይደለም? አዎ ኢዴፓ በውጭ አገራት ድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ አለን፡፡ ነገር ግን እዚያ ያለው መንፈስ እ |
ንከተላለን ማለት አይደለም፡፡ አገር ውስጥ ያለው ሁኔታና በዳይስፖራ ተቃውሞ የሚያስተጋባው ነገር በጣም የተራራቀ ነው፡፡ እነሱ የሚሉትን ከሰማሽ፤ እዚህ አገር አንድ ሰው በጠዋት ከቤቱ ወጥቶ ማታ በሰላም ይመለሳል ብለሽ አታስቢም፡፡ ሰው ስራ ሰርቶ እንጀራ በልቶ ይኖራል ብለሽ አታስቢም፡፡ ይሄ ሲባል ግን፣ ሁሉም አንድ |
ዓይነት አስተሳሰብ አላቸው ማለት አይደለም፡፡ እንዲያው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዳይስፖራ ከፖለቲካው ርቆ የሚኖር ነው፡፡ ‹‹ሳይለንት ማጆሪቲ›› እንደሚባለው ዓይነት ነው፡፡ |
ለመሆኑ ስንት ስው ነው የዚህ ስዓት ኅይል የሚመገበው ብዬ ራሴን ጠየቅሁ። |
የአቶ አንዳርጋቸው ቤተሰቦች በብሪታኒያ ባለስልጣናት በኩል አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደማይገኙ መረጃን ቢሰጡም የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ማረጋገጫ አለማግኘቱን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። |
የትምህርት አይነት፡- በህዝብ አስተዳደር ወይም በሰው ሀብት ልማትና ስራ አመራር እና ተዛማጅ |
የቆዳ ድርቀት የሚከሰተው ሰውነት በቆዳ ላይ እንደማገጃ የሚያገለግል በቂ ቅባት ባለማመንቸቱ ምክንያት የቆዳ ድርቀትና ቆዳ መቆጣትን አስከትሎ ቆዳ ለመነፋፋት የተጋለጠ እንዲሆን ሲያደርገው ነው፡፡ ቆዳ ድርቀት ፊት፣ እጅ፣ እግር፣ ተረከዝና ሆድን ጨምሮ በሁሉም የሰውነት ክፍሎች ላይ ሊከሰት ይችላል፡፡ |
በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያና ኬንያ በጋራ ድንበራቸው በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የፀጥታ ችግር ይቀርፋል የተባለ የጋራ የተቀናጀ የልማትሃሳብ የጋራ ድንበሮችን እንደ መዝጋት ሳይሆን በህጋዊ መንገድ በመክፈት ለውህደትና ትብብር በር ከፋች እንደሆነ እርምጃ መታየት እንዳለበት የዘርፉ ምሁራን ያሰምሩበታል፡፡ |
“እኔ ጓደኞቼን እወዳቸዋለሁ፤ አንዳንድ ጊዜ ግን እኔ ለእነሱ የሚሰማኝን ያህል እንደማይወዱኝ ይሰማኛል። ጓደኞችህ እንደማይወዱህ ወይም ቦታ እንደማይሰጡህ የሚሰማህ ከሆነ በብዙ ጓደኞች ብትከበብም እንኳ በብቸኝነት ስሜት መዋጥህ አይቀርም።”—አን |
ባህሪያችንን በማስተካከል ረገድ ተመራጭ መሆኑን ነው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2008 በአሜሪካ ደቡብ ፍሎሪዳ የተደረገ ጥናት ያመለከተው። |
እነ ብርቱካን ሚደቅሳ ከመጡ በኋላ ግን ባህል ተበላሸ። እንደጾታዋ ሴት የሆነች ብርቱካን ተንስታ ሁሉንም በትህትና በወግና በህግ ላድርገው ብላ ዋጋዋን አገኘች። ህዝብም መሪም አልተቀበላትም። ትንሽ ያጉረመረሙ ደጋፊዎቿ ተነሱና ጠፉ። ተረሳች። እንደሌሎቹ የፖለቲካ መሪዎች መቆጣትና መደንፋት ብትችል ግን አትረሳም ነበር። |
ቴዲ አፍሮ ጎሮወሻባዬ ወይም ሽለላና ቀረርቶ መጫወት ሲገባው ያስተሰርያል ብሎ አልጫ ዘፈን ሲያላዝን የሞተ ሰው ገጨ ተብሎ ታሰረ። ከንቀታቸው ብዛት በህይወት የነበረ ሰው እንኳ እንዲገጭ አላደረጉትም። ታረቁ ተስማሙ እስላምና ክርስቲያን አብራችሁ ኑሩ… የሚል አልጫ ዘፈን ለጀግኖቻችን አይስማማቸውም። ትግሉን ጭር ያደር |
ገዋል። ሰላማዊው ፕሮፌሰር መስፍን ደህና መጥተው መጥተው ከተጋጋሉ በኋላ እንደገና ተመልሰው ጸሎት ምናምን ሲሉ ተጋዳላዮቹ ጀግኖች በሰደፍ ወገሯቸው። ምን ማለት ነው? ሰው ትግሉ ሁሉ በተፋፋመበት ጊዜ ጸሎት ምናምን ይላል እንዴ? ወያኔዎች አበዱ። ሰላማዊ ትግል አይሰራም ያሉት ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ሳይቀር ደስ አላቸው |
። |
«ደም ተቀብቶ ዝንብ አይፈሩም!» ለኤፍሬም ማዴቦ ከ«ኦዞ ደርሶ መልስ» አጸፋ፣ (ተክሌ የሻው) |
በጅጅጋ ከተማ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች በተኮሱት ጥይት አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአይን እማኞች ተናገሩ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከቀኑ ሰባት ሰዓት ገደማ ጀምሮ ከተማዋን መቆጣጠሩንም ተናግረዋል። በጅጅጋ ከተማ በሚገኘው የሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አራት ወጣቶች፤ ቀበሌ 06 ተብሎ በሚጠራው ክፍል አንድ ሌ |
ላ የ16 አመት ልጅ መገደላቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የከተማዋ ነዋሪ ተናግረዋል። የአይን እማኙ የክልሉ ልዩ ኃይል ታጣቂዎች ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ “ፊት ለፊት ሰው” ላይ መተኮሳቸውን ተናግረዋል። ሌላ በመንግሥት መሥሪያ ቤት ተቀጥረው የሚሰሩ የጅጅጋ ነዋሪ በዛሬው ዕለት ከክልሉ የጸጥታ ኃይሎች በተተኮ |
ሱ ጥይቶች የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን እንደሰሙ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። |
ሆኖም፣ ክሳችንን በዚህ 2010 ዓ.ም በግራ ዳኛነት ተሰይመው በማየት ላይ የሚገኙት ዳኛ አቶ ዘርዓይ ወልደሰንበት ላይ በሚከተሉት ምክንያቶች የተነሳ ጉዳያችንን በገለልተኝነት ወይም ገለልተኛ በመምሰል(He is not impartial or does not appear to be impartial in the discharge of |
his judicial functions) አይተው ፍትህ ይሰጡናል ብለን ስለማናምን እንዲነሱልን እናመለክታለን፡- |
ወደ ስኬት ኑ(በዚህኛው እና በወዲያኛውም ቢሆን) |
ሙሉቀን መለሰ (muluken Melesse) ምርጥ መዝሙሮች ስብስብ full album mezmur song.mp3 |
አለዝያ ህበረተሰቡ ለወድፊቱም ተመሳሳይ ችግር ይግጥመዋል: |
አንዳንዶቹ ከተለመደው የግምገማ ውጤት የተለየ ነገር ይዞ አልመጣም ሲሉ፣ ሌሎቹ ደግሞ ጥሩ እንደነበር ሲናገሩ ተደምጧል፡፡ ስብሰባው ሲጠናቀቅ የወጣውን መግለጫ ግን በበጎ ጎኑ ያዩ አሉ፡፡ እንደ ምክንያት የሚያነሱትም ከዚህ በፊት ከነበረው በተቃራኒ ራሱን የችግሮች ሁሉ ምንጭ አድርጎ ማቅረቡን ያወሳሉ፡፡ በሌላ በኩል ከ |
ዚህ በፊት የነበሩ አሰልቺ አገላለጾች መቅረታቸውንም ያስረዳሉ፡፡ |
ጠቅ/ሚኒስትሩ ስለኢትዮጵያዊነት በተናገሩት እንዲጸኑ አበረታቱ፤በቤተ ክርስቲያን ላይ ስለሚፈጸመው በደል አሳሰቡ-“ስምን ፈረሰኛ አይቀድመውምና ልጄ ተጠንቀቅ” – March 4 Freedom |
21 መስከረም 2020 አፈትልከው የወጡ ዶሴዎች የዓለማችን ግዙፍ ባንኮች ወንጀለኞች ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር እንዲያደርጉ መፍቀዳቸውን አረጋግጠዋል። 2 ትሪሊየን ዶላር ልውውጥ የተመዘገበባቸው የፋይናንስ ሰነዶችም የዓለም መነጋገሪያ ሆነዋል። እነኚህ የፊንሴን (FinCEN) ዶሴዎች ወደ ምዕራቡ ዓለም ገንዘባቸውን ማን |
ቀሳቀስ እንዳይችሉ ማዕቀብ ተጥሎባቸው የሚገኙ ግለሰቦች እና ቡድኖች እውቅ ባንኮችን ተጠቅመው ገንዘባቸውን ሲያንቀሳቅሱ እንደነበር አጋልጠዋል። ፊንሴን (FinCEN) የአሜሪካ የፋይናንስ ወንጀል ተቆጣጣሪ ኔትዎርክ ሲሆን፤ የፋይናንስ ወንጀሎችን የሚከላከል የአሜሪካ የግምዣ ቤት አካል ነው። ከአሜሪካ ውጪ ጭምር በአሜሪካ |
ዶላር የሚደረጉ ግብይቶች ሪፖርት ይቀርቡለታል። ሱዳን ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ልዑኮቿን ወደ ዱባይ ላከች ተመራማሪዎች ያልደረሱበት አነጋጋሪው የክትባት ምስጢር ፈትል - የዓይነ ስውራን የብሬል ጋዜጣ ከ2500 በላይ የሚሆኑትን የፊንሴን ዶሴዎች የባንክ ደንበኞች ሚስጢራዊ የገንዘብ ዝውውሮችን የያዙ ናቸው። ዶሴዎቹ ለ |
በዝፊድ ኒውስ የተላኩ ሲሆን ከዚያም በ88 አገራት ለሚገኙ ለ108 መገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች ተጋርተዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች ዶሴዎቹን መነሻ በማድረግ ጉዳዩ በጥልቀት በመመርመር ባንኮች ሕዝቡ እንዲያውቅ የማይፈልጉትን እውነታ ይፋ አድርገዋል። አንድ ሰው ከሕገ-ወጥ እንቅስቃሴዎች ትርፍ ለማግኘት ካሰበ ቀድሞ መ |
ዘጋጀት ያለበት የሚያገኘውን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ መቻል ነው። ይህ ማለት በሙስና ወይም በእጽ ዝውውር የተገኘን ሕገ-ወጥ ገንዘብ ሕጋዊ አድርጎ በባንክ ማስቀመጥ ማለት ነው። ባንኮች በበኩላቸው ከደንበኞቻቸው የሚቀበሉት ሕገ-ወጥ ገንዘብ አለመሆኑን የማጣራት ግዴታ አለባቸው። በአንድ ባንክ ሕገ-ወጥ ገንዘብ ሕ |
ጋዊ መስሎ ተቀምጦ ቢገኝ ባንኩ ብዙ ሕጎችን ተላልፎ ይገኛል ማለት ነው። ባንኮች የደንበኞቻቸውን ማንነት ማወቅ ግድ ይላቸዋል። በስርዓታቸው ውስጥ አጠራጣሪ የገንዘብ እንቅስቃሴ ሲያስተውሉ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ማሳወቅም ይኖርባቸዋል። ማሳወቅ ብቻ ግን በቂ አይደለም። የገንዘብ እንቅስቃሴው ሕገ-ወጥ መሆኑን ካረ |
ጋገጡ የገንዘብ እንቅስቃሴውን ማገድ ይኖርባቸዋል። የምርመራ ጋዜጠኞቹ ቡድን አባል የሆኑት ፈርገስ ሼኤል ይፋ የተደረጉት ዶሴዎች “በመላው ዓለም ሕገ-ወጥ ገንዘብ ሲንቀሳቀስ የነበረው በባንኮች እውቅና ነው” ብለዋል። በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ነበር የተባለው እና አፈትልከው በወጡት ዶሴዎች ከተረጋገጠው 2 ትሪሊዮን |
በላይ መሆኑም ተጠቅሷል። ዶሴዎቹ ምን አጋለጡ? |
ጋና የዓለም ዋንጫ ዓርብ ከተጀመረ ወዲህ ከ D ምድቡ የመጀመሪያው የአፍሪካ ባለ ድል ቡድን የሆነው። ደቡብ አፍሪቃ ከሜክሲኰጋር እኩል አንድ ለአንድ ከመለያየቷ በቀር፥ ናይጄሪያና አልጄሪያ በአርጀንቲናና ስሎቪኒያ ተሸንፈዋል። |
ሙሉ ዘገባውን ያገኘነው ከደጀ ሰላም ነው: |
ቻይና 6-ጀት ሻወር ፓነል ስርዓት አቅራቢ አምራች ፋብሪካ (2) |
ባር ባር ይላል ሆዴ … ያዝናል የኔ ስሜት … |
ሰፊ መረጃን እንደ ፋሽን, የፀጉር መዋቅር, የምግብ አዘገጃጀት, ውበት, ፍቅር ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉትን የመሳሰሉ መረጃዎች ሰፊ ደረጃዎችን ይላኩት |
የኑክሌር ስምምንቱ እንዲደረስ በብርቱ የሰራው የአውሮፓ ህብረት ስምምነቱ በህይወት እንዲቆይ ፍላጎት ያለው ሲሆን፥ የኢራን የሚሳኤል መርሃ ግብር እና በቀጠናው ግጭት ውስጥ ያላት ሚና ተለይቶ እንዲታይ ይፈልጋል። |
ነፍስ አባትየው “ሆ ሆ በል ደህና ሁን። የዛሬ ልጆች ጥያቄያችሁ አያልቅ” |
የመሳሰሉ አስተሳሰቦች የውስጥ ሰላማችንን ለማናጋት እየተፍጨረጨሩ ነው፡፡ እነዚህን ታግለን ለማስተካከል ወደ ቁርጥ ውሳኔ የሚያደርሰው የኅሊና መሥዋዕትነት ይጠይቀናል፡፡ ይህን መሥዋዕትነት በድል ካጠናቀቅን የሰላም አለቆች መኾናችን በተግባር ይረጋገጣል፡፡ |
የቤት ቁጥሩ 1138 ‹‹አመልካች ምንም እንኳን በይዞታው ላይ ምንም መብት የሌለውን ቤተ ክህነት በፍርድቤት በመርታት የግሌ ይዞታ ነው በሚል ያቀረቡት የቤት እድሳት ፈቃድ ማስረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ሆኖ ሊያገለግል ስለማይችል፤ እንዲሁም ውሃ እና መብራት ያስገቡበት ማስረጃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ለመኖሪያ ቤቱ ኪ |
ራይ የተተመነበትንና ውሃ በመንግስት ስም ያስገቡበትን ደብዳቤ እንደ ማስረጃ በመጠቀም ቤቱ የመንግስት ነው በማለት የወረዳው ባለቤትነት በህግ አግባብ እንዲረጋገጥ በመደበኛ ፍርድቤት በአመልካች ላይ ክስ እንዲመሰረት የውሳኔ ሃሳብ አቅርበናል›› ይላል፡፡ ኮሚቴው በአቶ ዘካሪያስ ጉዳይ የውሳኔ ሃሳብ ለማቅረብም በ ‹‹25 |
/01/94 ዓ.ም ስድስት ብር ኪራይ እንዲከፍሉ የተተመነበት፣ 28/01/94ዓ.ም ማስረጃ ባለማቅረባቸው ዕድሳት የተከለከሉበት እንዲሁም በ22/07/90 ዓ.ም ውሃ በመንግስት ሥም እንዲያስገቡ ደብዳቤ የተፃፈላቸው መሆኑ›› በአስረጅነት የዳሰሳቸውና ለውሳኔውም የተጠቀመባቸው መረጃዎች እንደሆነም ይገልጻል፡፡ በተጨማሪም የ |
ቤቱ ሁኔታ ‹‹ያልተመዘገበ›› እንዲሁም ቤቱ ተመዝግቦ የሚገኝበት ሁኔታ ‹‹የራስ›› የሚል የተምታታ ሃሳቦችን ይዟል፡፡ ቅሬታው ያለውሳኔም ከጥቅም 07 ቀን 2007 ጀምሮ እስከ 21/09/2009 ዓ.ም በሰጡት ውሳኔ ላይ ተገልጿል፡፡ |
ይህ ብርሃን መለኮታዊ በመሆኑና ሌላ መግለጫ ቃል በመጥፋቱ ብርሃን በሚለው ተምሳሌት ተጠራ እንጂ ከብርሃን በላይ የሆነ ነው፡፡ የሰው ዐይን ፍጡሩን ብርሃን እንጂ ያልተፈጠረውን ብርሃን መመልከት አይችልም፡፡ ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የተሟሸ ዐይን መለኮታዊውን ብርሃን በመለኮትነቱ ልክ ማየት ፈጽሞ የማይቻል ቢሆን |
ም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የተወሰነለትን ያህል መመልከት መቻሉን በደብረ ታቦር አየን፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.