text
stringlengths
0
200
ክርስትናው ዓለም(ባይብል) ስለሴቶች ምን ይላል እስኪ አንዳንድ ጥቅሶች :
ህወሀት ገና ጫካ በነበረበት ሠዓት ከድርጅቱ አመራሮች አንዱ የሆነው ስብሐት ነጋ መኮንን ባዘዘው ወይም በትግል ስሙ ዮሴፍ ባዘዘው የተባለን አባቱ የወልቃይት እናቱ የትግራይ ሰው ከሆኑ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘን ታጋይ የወልቃይት ህዝብን ከትግራይ ጋር የመገንጠል ፍላጎት እንዲያጣራ እና ጥናት እንዲሠራ በሚል ወደወልቃይት
ይላካል ሪፖርቱ ግን ለእነ ስብሐት ነጋ እና ጓደኞቹ አስደንጋጭ ነበር አንድም የወልቃይት ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ጋር አብሮ በመሆን ከኢትዮጵያ መገንጠል እንደማይፈልግ በማሳወቁ የህወሀት አመራሮች ጥርስ ውስጥ እንደገባ አቶ ቻላቸው እና አቶ ጎሹ ያስረዳሉ፡፡ በዚህ ቂም በቀል ውስጥ የገባው ህወሀት አቶ ልጅዓለም የተባሉ
የ80 ዓመት አዛውንትን ጨምሮ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎችን መግደል፣ማሠር እና ማሳደድ ጀመረ፡፡ የወልቃይት ህዝብ ከሞት ለማምለጥ በርካታ ጥረትን ቢያደርግም ተሳክቶለት ከሞት የተረፈው ግን እጅግ ጥቂቱ ነው፡፡
ወደ ሙሉ Payforit የቁማር ክፍያዎች ግምገማ አንብብ & Start Winning Real £££!
መነሻ ገጽ - ኪንና ባህል - የአየር ኃይል ተዋጊ ጀት ሥዕል በ200 ሺሕ ብር ተሸጠ ...
Psa 88 _ Geez _ STEP _ ምሕረተከ ፡ እሴብሕ ፡ እግዚኦ ፡ ለዓለም ፤
ሳልሳይ ክፋል ”መቓልሕ ድምጺ ኣልቦ ነብሳት” ኣብ ቀረባ ክቕጽል’ዩ።
በመሆኑም የረጅም ዘመን ታሪክ አኩሪ እና በዘመን የተፈተነ የአብሮነት ልክ የማይደራደርበት የሞራል ጥግ ራሱን እና ሌሎችንም ጭምር የሚጠብቅበት ባህላዊ የሰላም መቀነቻ ድግ እና ትላንቱን ዘክሮ፣ ዛሬውን መርምሮ እና ነገውንም ተንብዮ ሀገር አድባሩን በሰላም የሚሞላ ህዝብ ላላት ድንቅ ሀገር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ
ከቆየችው በላይ ትቆይ ዘንድ አይገባትም።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም ዓይነት ሃይማኖት ቢኖረው ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅርና በእግዚአብሔርም ላይ ያለው እምነት ጠንካራ ነው። የበርካታ ተጓዦችና አጥኚዎች በጥናታቸው ‹‹ኢትዮጵያውያን ሃይማኖተኛ ሕዝቦች የሚበዛባት አገር ናት፡፡›› ወደሚለው ድምዳሜ የሚያደላ ነው፡፡
18 የቤተሰብ ራሶች፣ ቤተሰባቸውን በየዕለቱ የመንከባከብን “የኃላፊነት ሸክም” ከይሖዋ ተቀብለዋል። የተለያዩ ጫናዎችና ፈታኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሟቸውም እንኳ ከቤተሰባቸው ሳይለዩ ይህን ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ያሉትን ሁሉ ልናደንቃቸውና ልንጸልይላቸው ይገባል። እነዚህ ቤተሰቦች አደጋዎች፣ ድንገተኛ የጤና ችግር ወይም ሌሎ
ች ያልተጠበቁ ሁኔታዎች ሲያጋጥሟቸው ለእነሱ እውነተኛ ክርስቲያናዊ ፍቅርና አሳቢነት ለማሳየት ጥሩ አጋጣሚ እናገኛለን። (ገላ. 6:
በመጨረሻይቱ ስብሰባ ላይ የተገኙት ግን ሁለት ሰዎች ብቻ ነበሩ ። ፍስኃ ኃ/ማርያምና መቶ-አለቃ ብርሃኔ ። ሌሎቹ የሻእቢያ መኮኖንች አንዳቸውም በስብሰባ ላይ አልተገኙም ። መቶአለቃ ብርሐኔ በዛች ቀን ለስብሰባ ሳይሆን በሻእቢያ ተልእኮ ተሰጥቶት የመጣ ሰው ነበር ። መኖሪያው አርበኞች ግንባር ማሰልጠኛ አካባቢ በመሆኑ
ወደስብሰባው ከመሄዱ በፊት ከተለመደው ባህርይው ውጪ አንቀዥቅዦት እንደነበር በቦታው የነበሩ የአርበኞች ግንባር የአይን ምስክሮች ይናገራሉ ። እርሱ ይቆጣጠረው በነበረው የአርበኞች ግንባር ፅ/ቤት ውስጥም ወደ ስብሰባው ከመሄዱ በፊት የአንበሳ ስእል ስሎ ለመታሰቢያ ጥሎ መሄዱን አርበኞቹ ያስታውሳሉ ።
(መጋቤ ምሥጢር ወልደ ሩፋኤል ፈታሒ፤ ዋና አዘጋጅ)
አብዱላ ኦርፖቭ አሁን የኡዝቤኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ነው።
የተወዳጁ ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ አዲስ መዝሙር፦ አረ እኔስ ኢየሱስ ይሻለኛል Ehiopian New Protestant song 2017 - 2018. By singer Ephrem / Efirem...
why is that? በቃ ኮይንካ? ካን – ጻሕ ኢላን ትወድቕ !
"ከነዋሪዎቹ መካከልወይዘሮ እመቤት እንደሻውና አቶ ግርማይ ታረቀኝ እንደገለጹት ""የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ባይታወጅ ኖሮ አገሪቷ ወደባሰ የህይወትና የንብረት መጥፋት ቀውስ ውስጥ ልትገባ ትችል ነበር"" ብለዋል ።"
«ይሄ ሽቶ ስንት ነው ዋጋው?» ሽቶውን በእጁ እየጠቆመ «ሁለት ሺህ ብር» ወሬዋን ቀጠለች፡፡ በሁለት ነገሮች ደሙ ፈልቶዋል፡፡ አንደኛው በሽቶው ወድነት፤ ሁለተኛው በሻጭዋ ንቀት፡፡ እንደ ሰው አልቆጠረችውም፡፡ ይሄን ሽቶ መግዛት እንደማይችል አሳምራ ታውቃለች፡፡ በሚቀጥለው ቀን ዴሚኒን አገኛት፡፡ ሲጋራ ለማቆም እንደወ
ሰነ ነገራት፡፡ ከልቡ ነበር፡፡ ፈገግ ብላ ካየችው በኋላ «በርታ» አለችው፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከመከረ በኋላ የሼክ አል አሙዲ አላሙዲ ጥያቄ በልዩ ሁኔታ እንዲስተናገድ ወስኗል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአዲስ አበባ ከተማ በሰጠው መመርያ መሠረት ሚድሮክ የውል ማሻሻያ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡
መሞት ብቻ ነው። መሞትና መግደሉን ሞክረነዋል። ቁስሉና ኪሳራው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው።
"በተመሳሳይ ስራ የተሰማሩት ወይዘሮ ሃምዲያ አብደላ በበኩላቸው ""በተፈጠረልኝ የሥራ እድል ከማገኘው ገቢ በመቆጠብ ወደ ጥቃቅን ስራ ለመግባት አስቢያለሁ"" ብለዋል።"
ዶ/ር ለገሠ በማህበሩ ቆይታቸው ኢትዮጵያን የህዋ ተመራማሪዎች መናኸሪያ የማድረግ ትልም ነበራቸው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች የጠፈር መመልከቻ ቴሌስኮፖችን በመትከል ኢትዮጵያን በገንዘብም በምርምርም መጥቀም እንደሚቻል ያምኑ ነበር፡፡ ለዚህም ሁሌም በምሳሌነት የሚጠቅሷት የደቡበ አሜሪካዋን ሀገር ቺሊን ነው፡፡ በዓለም ላይ
ለስነ-ፈለክ ጥናት ሁነኛ ቦታ ናት የምትባለው ቺሊ 15 የጠፈር ምርምር ጣቢያዎች አሏት፡፡ ኢትዮጵያም በእንጦጦ ተራራ አንድ ለእናቱ የሆነዉን ጣቢያ አቋቋማለች ፡፡ ዶ/ር ለገሠ ተመሳሳይ የምርምር ጣቢያ በላሊበላ አካባቢ ተመስርቶ የማየት ህልም ነበራቸው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንድ ወቅት እንደተናገሩት ‹‹ተቃዋሚዎች እግር እስኪያወጡ እንጠብቃለን እግር ሲያወጡ ግን አንቆርጣለን›› ያሉት አነጋገር አካል ነው፡፡ ሀቀኛ ተቃዋሚዎችን ተቀባይነትና ተደማጭነት የማሳጣትና ከሕዝብ የመነጠል ድርጊት አካል ነው፡፡
4.የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማውቅ ወደሚገኝ አንድነት ማደግ ቁ. 7-16
የአካባቢው ማህበረሰብ ድጋፍ እያደረገላቸው መሆኑን ገልፆ የጥቃቱን አድራሾች ማንነት እንደማያውቅ ጭምር ተናግሯል።
ቢጂአይ ኢትዮጲያ ግማሽ ሚሊየን ብር ለተቀናጀ ህጻናትና ወጣቶች መርጃ ድርጅት ሰጠ
የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ መንግሥት ያሰራቸው ሰላማዊ ሰልፈኞች ፍትህ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
በየቀኑ ስራችሁን ሊያበረታታ የሚችል ነገር አስቡ፤ ምናልባት ከስራ ባልደረቦቻችሁ ጋር መዝናናት ወይም የበአል እረፍቶቻችሁን አብሮ በጋራ ቡና በመጠጣት የተሻለ ጉርብትናን መፍጠር ይቻላል፡፡ ዋናው ነገር ጥሩ ነገሮችን መመልከት መቻላችሁ ነው፡፡ ሁልጊዜም አሁን ላላችሁበት ሁኔታዎች አዎንታዊው ላይ ብቻ ካተኮራችሁ ስራችሁ
ን ጨምሮ ላለው ጊዜያዊ ሁኔታ ስኬትን ታመጣላችሁ፡፡ አሉታዊ ሀሳቦች ያላችሁን እምቅ ሀይል ያጠፉባችኃል፤ ህልማችሁንም ለማሳካት እንዳትÕዙ መንገዱን አስቸጋሪ ያደርግባችኃል፡፡
የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት፣ የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዳንኤል በመደረብ እየመሩት እንደነበር ተጠቅሷል፡፡
አንዲትም ሲጃራ ብትሆን ማጨስ... ያው... ማጨስ ነው
ወይም የግሪክን የኢኮኖሚ ቀውስ እያሰቡም ይሆናል:
በስቴዲየሙ ውስጥ በግራ እና በቀኝ በኩል ቦታዎች ተሰናድተው ነበር። ሆኖም ከአንደኛው ጥግ ወደሌላው ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይወስዳል። ይህም የደረቅ ነገር መሸጫ ቦታዎችን ፈዛዛ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል። በሽያጭ ረገድ ብዙዎቹ እንዳላተረፉ በምሬት ሲገልጹ ተሰምቷል። በዚያ ላይ ድንኳኖቹ የፊት ለፊት መዝጊያ ወይም መጋረጃ ስላል
ነበራቸው፤ ማታ ላይ ብዙዎች እቃቸውን እየተሸከሙ ይሄዱ ነበር። በንጋታውም እቃዎቻቸውን መልሰው አምጥተው እንደ አዲስ ሲያደራጁ ይታዩ ነበር። ምናልባት የፊት ለፊት መዝጊያ ወይም መጋረጃ ቢኖራቸው ኖሮ ይህ ችግር ላይኖር ይችል ነበር።
2፥23 እናንተ የጽዮን ልጆች፥ አምላካችሁ እግዚአብሔር የፊተኛውን ዝናብ በጽድቅ ሰጥቶአችኋልና፥ እንደ ቀድሞውም የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ አዝንቦላችኋልና በእርሱ ደስ ይበላችሁ፥ ለእርሱም እልል በሉ።
እኛ ኢትዮጵያዊያን የዋናው ችግር ተጽእኖዎች የየእለት ኑሮኣችንን ሲያምሱት ብናይም ዋናውን የችግሩን ምንጭ መፈለጋችን ግን ኣሁንም ትክክል ነው።
የ revode105 ምርት ሂደት ውስጥ የሚያፈራው ያልሠለጠነ ምርቶች ካልሆነ ምርት በጣም እንዲሰበር ይሆናል, ይሰሩና በጣም ትልቅ መሆን የለበትም በተጨማሪ አዲስ materials.The ምጥነት ሊካሄዱ ይችላሉ.
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጨመዳ ፊኒንሳ በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር ኮሌጁ ለተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠትና እውቀት እንዲጨብጡ በማድረግ እንዲሁም በስሩ ባሉ የጤና አገልገሎት መስጫ ተቋማት ተግልጋዩን የሚያረካ ብቁ አገልግሎት ለመስጠት ጠንክሮ መስራት እንደሚገባው ተናግረዋል ፡፡
“ጠባብ ብሔርተኛ” (ጠባብነት) – “ለጎሳው ብቻ የሚያስብና የሚያደላ፣ በሌላው ላይ ጥላቻ የሚያሳይ” ማለት ነው። በእርግጥ ከ20 ዓመታት በፊት ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የማይቀበሉና በኃይል የመገንጠል ጥያቄ የሚያቀርቡ ኃይሎች ነበሩ። ዛሬ ላይ ግን፣ በሕገ-መንግስቱ መሰረት ራስን-በራስ የማስተዳደር መብታችን ይከበር
የሚሉ እንደ ቅማንት፥ ኮንሶና ወልቃይት ማህብረሰቦችን መጥቀስ ይቻላል። ከዚህ በተረፈ፣ የመገንጠል ጥያቄ በማቅረብ ወይም ፅንፍ የወጣ የብሔርተኝነት አቋም ይዞ ከፍተኛ ግጭትና አለመረጋጋት ሊፈጥር የሚችል የተደራጀ ኃይል የለም ማለት ይቻላል።
የሰብዓዊ መብት ተቋርቋሪ ወይንስ የድህነት ጠበቃ...በስንታየሁ ግርማ 1-15-15
"ሰዎ ያልገባው ነገር ግን ሁሉም የሳይበር """" ነጻ ራፖል ጸሀፊ """" መሆኑን አለማጤኑ ነው :"
ከዚህ ሳምንት መጀመሪያ አንስቶ በህወሃት ደህንነቶች ወከባ እየተፈጸመባቸው ያሉት የሃገር ሽማግሌዎቹ የፌደራል መንግስት ጥበቃ ያድርግልን የሚል ጥሪ እያቀረቡ ባሉበት ጊዜ ነው አምስቱ ሰዎች የታፈኑት።
፪) ከይኩብልል ፡ ትገንሓኒ ፡ መድሓኒ ፡ ተርእየኒ
46፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጉባኤን አመጣባቸዋለሁ፥ ለመበተንና ለመበዝበዝም አሳልፌ አሰጣቸዋለሁ።
"ኦህዴድ ፍልስፍናዬን እቀይራለው ሲል ምን ማለቱ ይሆን? ተብሎ ጥያቄ የቀረበላቸው የፖለቲካ ተንታኙ ዶ/ር ግርማ ጉተማ በጥቅሉ ሲመልሱ ""ኢህአዴግን እንደ አዲስ መፍጠር ነው። ህወሃት ሲየጠቀምባቸው የነበሩትን እንደ አብዮታዊ ዲሞክራሲና ዲሞክራሲ ማዕከላዊነት ያሉ ነገሮችን አራግፎ ማስቀጠል ነው የሚመስለኝ ""ይላሉ።"
የወያኔ ጥንካሬ፣ ዓላማው፣ አደረጃጀቱ፣ ያሰባሰበው የሰው ኃይል ወይም የነደፈው ፖሊሲ አይደለም። የጥንካሬው መሠረቱና ምንጩ ወየኔ ጠንካራ ተቃዋሚ የሌለው ዕድለኛ ቡድን መኆኑ ነው፡፡ የሕወሓት ጥንካሬ ሌላ ምንም ሳይሆን፣ የተቃዋሚው ሁለንተናዊ ድክመት ነው። የተቃዋሚው ድክመት መሠረትና ምንጩ ደግሞ፣ የተበታተነና እንኩ
ዋን አብሮ ለመሥራትና ለመኖር የጋራ ጠላቱ በሆነው ወያኔ ላይ አንድ ዓይነት አመለካከት መቅረጽ ያልቻለ መኆኑ ነው። ይህም በመሆኑ፣ የተቃዋሚው ሁለንተናዊ ድክመት፣ ለወያኔ ዙሪያገብ ጥንካሬ ሰጥቶት ይገኛል። ይህ የተቃዋሚ ሁለንተናዊ ድክመት፣ ወያኔ ያላንዳች ሀሳብ፣ ምን ይመጣብኛል ሳይል፣ ተንጋሎ ተኝቶ 21 ዓመት ኢት
ዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲያጠፋ ሠፊ ዕድል ሰጠው። የመለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሞት ያስከተለው የሥልጣን ባለቤትነት ክፍተት በተቃዋሚ ወገን መካከል ያለውን ድክመት አጉልቶ አሳይቱዋል። በመሆኑም የመለስ ሕልፈትን ተከትሎ በወያኔ/ኢሕአዴግ መካከል ሠፊ ልዩነት ተፈጥሮ፣ ሥልጣን የምታርፍበት ቦታ አጥታ፣ በአውላላ ሜዳ ላይ
በቆመችበት ወቅት፣ እኔ አለሁ የሚላት ተቃዋሚ ወገን ጠፍቶ፣ ይኸውና በመለስ የሙት መንፈስ አገርና ሕዝብ ይገዛል።
እዚህ ላይ ገዥውን ድርጅት ወደዚህ አጣብቂኝ ያስገቡት የራሱ ውስጣዊ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው? የሚል ጥያቄ ማንሳት ተገቢ ይሆናል፡፡ ይህን ለመረዳት እንግዲህ ግንባሩን ከሦስት መስኮች ማለትም ከታሪካዊ አመጣጡ፣ ከድርጅታዊ አወቃቀሩ እና ከውስጣዊ ባህሉ አንጻር ማየት ነው ጠቃሚ የሚሆነው፡፡
1. ማረጋገጫ የሚያስፈልገው ለእያንዳንዱ ዕቃ አይነት የሚከተለትን ግልጽ የሆነ ዝርዝር ሁኔታ ማሟላት ያስፈልጋል
ተመሳሰልቲ ሰሚናራት ብ ዶ/ር ገብረመስቀል similar seminars by Dr Gebremeskel G/Mariam፡-
የፓርቲው ዋና አላማ በሀገሪቱ ሕጋዊ ስርዓትን መትከል በመሆኑ አሁኑ ባለው ሕግ-መንግስት በሚደረግ ምርጫ አብላጫ ወንበር ማግኘቱን ሲያረጋግጥ አዲሱን ሕገ-መንግስት ተግባራዊ ያደርጋል ብለዋል። በዚህ ሀገር ምርጫ ከተካሄደም ሰማያዊ ፓርቲ 99.6 በመቶ አብላጫ ወንበር ለማግኘት የሚያግደው ነገር እንደሌለም እርግጠኞች ነ
ን ሲሉ አያይዘው ገልፀዋል።
በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል። የማንነት ጥያቄ ደግሞ ከአሰፋፈርና ከመሬት ይዞታ ጋር በጥብቅ የተሣሰረ ነው። ይህ ጉዳይ በክልሎች ቅርፅና ይዘት ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩ አይቀርም። ይህ ምናልባት የማንነት ጥያቄ በሚነሣሳቸው አካባቢዎች ሁሉ የሚያጋጥም ላይ
ሆን ይችላል። ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ አቅንተን የወልቃይትን ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በተመለከተ በየጊዜው ስንዘግብ ቆይተናል።
8_5_(ይህ በዘረፋ ክፍያ የከፊሉ ሰው መጥላት) ከምእምናን ከፊሉ የጠሉ ሲኾኑ ጌታህ
አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾመ፡፡
አቶ መለስ ዜናዊ ሞተውም በከፍተኛ እጀባ እተጠበቁ ነው →
በፈርንሳይ ቱር ከተማ በቅዱስ ሚካኤል ስም በተቋቋመው የጽዋዕ ማኅበር ከ2004 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ አሁን በቅዳሴና በስብከተ ወንጌል ሲያገለግሉ ቆይተዋል። (ወደፊት ወደ ቤተክርስቲያን የሚያድግ ማኅበር ነው)
አገባብ ማለት በእንግሊዝኛው Grammar ጋር ይመሳሰላል ወይም ተቀራራቢነት አለው :
ነገር ግን ድንገት ያልተጠበቀ ዱብዳ ወረደ። ሻዕቢያ በዚያ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከሃያ የሚበልጡ የአርበኞች ግንባር አመራር አባላትን አሰረ። (የት እንደታሰሩ የሚያወቅ ሰው የለም) ከሻዕቢያ ጋር መስራትን ሲያበረታታ የነበረውና ለአንባቢዎቹ እውነትን ለመግልጽ የማይፈራው ኢትዮጵያ ሪቪው፣ ምንም እንኳን ከዚህ በፊት ይደግፈ
ው የነበረ ነገር ቢሆንም፣ ያለውን ሃቅ ፈልቅቆ በማውጣት ኢትዮጵያውያን የጠራ ግንዛቤ እዲያገኙ አደረገ። በሻዕቢያ እየተደረገ ያለውን አሳዛኝ ግፍ አጋለጠ።
የግብፅ ኩባንያ በ120 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዞን ሊገነባ ነው
ዶክተር ሄለን፡- ጥፍርን በመቆረጥ ብቻ ጋንግሪን ሊመጣ ይችላል ማለት አይደለም። የእግርና የእጅ መቁሰል ወደ ጋንግሪን የሚሄደው አስቀድሞ የስኳር፣ የደም ስር ጥበትና መሰል የጤና ችግር ነው። በሽታ የመከላከል አቅማቸው ከሌላው ያነሰ ነውና በትንሽ ክፍተት ኢንፌክሽን ይፈጥርና ባክቴሪያ ይይዝና ቶሎና በቀላሉ
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሣ ለጨፌ ኦሮሚያ በሰጡት ማብራሪያ ግን የፀጥታ ችግሮች በክልሉ አሉ ብለዋል፡፡ እነዚህ የፀጥታ ችግሮች እየታዩ ያሉት - ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት - የክልሉ መንግስት የተለያዩ ጠንካራ ውሳኔዎችን በወሰነበት ወቅት ነው፡፡
ይልቃልና የሺዋስን ያስተዋወቀን አንድነት ፓርቲ ነው፡፡ ይልቃል በኢ/ር ግዛቸው ይመራ የበረው የድርጅት ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ጸሀፊ የሺዋስ ደግሞ በእኔ ይመራ የነበረው የወጣቶች ጉዳይ ምክትል ኃላፊ ነበሩ፡፡ ከዛ አልፎ ደግሞ ዝም አንልም መርህ ይከበር በሚለው አንቅስቃሴ ይበልጥ ተዋወቅን፡፡ ያንን ወቅት መለስ ብዬ ሳስበው
አንዳንዶቹ ያኔ ይናገሩት የነበረውና ሰማያዊ ፓርቲን ከመሰረቱ በኋላ የሰሩትና የሚሰሩት ፈጽሞ የማይዛመድ መሆኑ ርህ ይከበር ብለው የጮሁና በዚሁ ምክንያት ከፓርቲ ለመለየት የበቁ የፓርቲ ህገ ደንብ የማያከብሩ ለመርህ የማይገዙ ሆነው ሳይ ፖለቲካችን ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልገው ነው የገባኝ፡፡ የአስተሳሰብ ለውጥ
፡፡ ለዚህ ሳያ የሚሆን ብዙ ማስረጃ ማቅረብ ቢቻልም የዚህ ጽሁፍ ዓማ ወዳጄ ዳንኤልና ሌሎች ለሚያደርጉት ውስጥ ችግርን በውስጥ ለመፍታት የመሞከር ጥረት እገዛ ማድረግ በመሆኑ ቢያንስ ለአሁን አስፈላጊ አይደለም፡፡ ነገር ግን ችግሩ ከሁለት በአንዱ ወይንም በሁለቱም ወገን ሻፈረኝ ባይነት እልባት አላገኝ ብሎ አካፋን አካ
ፋ ማለት የግድ ከሆነ ማስታወሻየን ማየትና ማሳየት እጀምራለሁ፡፡
ሕዝብ፣ እግዜር፣ መንግስት! እግዚአብሔር፣ ምን ብሎ ይመልስ የህዝብን እሮሮ መንግስት፣ እንዲናገር እንጂ እንዳይሰማ ፈጥሮ! (ከገጣሚ ዳዊት ፀጋዬ “አርነት የወጡ ሐሳቦች” የግጥም መድብል የተወሰደ) እንደምን ሰነበታችሁ ወዳጆቼ!? . . . እኔ የምለው አንድዬ ምነውሳ...
የንግድ ካርዶች, ደብዳቤ, ጋዜጣ ማስታወቂያዎች, እንዲያውም ቢልቦርዶችና. ሁሉም ነገር ላይ የንግድ ድር ማተም እና ምንም ነገር ጥሩ ጅምር ቢሆንም, አንዳንድ ተጨማሪ አሉ, ሜትር
~ ዛሬም የአዲስ አበባ ህዝብ በሚፈለገው መጠን ባይሆንም ከባለፈው በተሻለ መጠን ቁጥሩ ከፍ ያለ ህዝብ በችሎቱ መገኘቱን የመረጃ ምንጮቼ ነግረውኛል ። መጋቢት 5 እንዳትቀሩ ።
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሀገር ቤት ከገባ በኋላ የሰጠው ቃለምልልስ
08 December 2013 ተጻፈ በ ፍቅር ለይኩን
ሴቶችና ኤች አይ ቪ ኤድስ በኢትዮጵያ
9, 10ን አንብብ።) ይሖዋ መጽሐፍ ቅዱስን ያስጻፈው በመንፈሱ መሪነት ቢሆንም ጸሐፊዎቹ የእሱን ሐሳብ ሲያሰፍሩ የተለያየ ዓይነት የአጻጻፍ ስልት እንዲጠቀሙ ፈቅዶላቸዋል።
አቶ አባዱላ ” ህዝቤና ድርጅቴ እየተዋረዱ በስልጣን አልቀጥልም!” በማለት በይፋ ያቀረበውን ቁምነገር እንዴት በመግለጫ አስደግፎ እንዳብራራው ማየት ይቻላል። የአባዱላን ህዝብና ክብር ያዋረደው ማን እንደሆነ የኢትዬጲያ ህዝብ ማወቅ እና የህሊና ፍርድ መስጠት ይችላል።
ብኅብረ ኣምሳል ስለ ነገረ መስቀል ብዙኅ ተመሥጢሩ እዩ። ዕፀ ሕይወት (ዘፍ.3፡22)፣ ኖኅ ምስ ሥድራ ቤቱ ዝደኃነላ መርከብ (ዘፍ. 6፡14-22)፣ ‘ወአስተኀለፈ እዴሁ ወባረኮሙ/ ኣእዳዉ ኣመሳቒሉ ባረኾም’
3/ የሉዜ ይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) መሠረት ሲተሊሇፌ፣
ገብረክርስቶስ ካንድ ዓመት ልፋት፣ ጥረትና ድካሙ ጋር ባጠቃላይ ጀርመን ሳለ 90 ያህል ድንቅ የተባሉ ሥዕሎቹን ሳለ፡፡ ስብእናን የሚገልጸውን ‹‹እኔ በገዛ እጄ›› የተሰኘ የገዛ ገፀ ምስሉን የሣለው በዚሁ ወቅት ነበር፡፡ ባህላዊውን የሀገራችንን እና ዘመናዊውን የአውሮፓ ጥበብ እና የሥልጣኔ መንፈስ በገዛ መንፈሱ የዕው
ቀትና የጥበብ ድልድይነት አዋህዶ በዘመናዊነት ኢትዮጵያ ሀዲስ የጥበባት ዘር ሊዘራ፣ ሞገደኛ የጥበብ ተምኔቱን የፀነሰው ይኼኔ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ የገናና ስብእናው ዘመናዊና ህብራዊ ትርኢቶች በውል መገለጽ የጀመሩት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነው ማለት ይቻላል፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ እየታየ ያለው ድርቅ፣ ግጭት፣ስደት፣ የሕዝብ መብዛትያልተደራጀ ኢኮኖሚና ያልደበረ የዲሞከራሲ ባህል ባለበት ሀገርነገሮች እንዲባባሱ ከማድረግ አልፎ የሀገር ህልውናን አደጋ ውስጥ እስከመጣል እንደሚደርስ ታውቆየተሻለች ሀገር የመፍጠሩና ብዙ ተረካቢ የማፍራቱ ተግባር በጥንቃቄና በኃላፊነት ስሜት እንዲከ
ወን በዝርዝር ተመክሯል፡፡
"2. ""ድንቅ መሪ""---- እዉነታዉ ግን; የክፉዎች ኣሽከርና ማፈሪያ የሆነ መሪ"
የሲዳማ ሕዝብ ክልል የመሆን መብቱ በክልሉ ሥራ አስፈፃሚ ተቀባይነት አገኘ yoo jabaatan akkana
ከተማዋ ሙሉ በሙሉ ጭር ብላ ውላለች። ከትላንት ጀምሮ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወደ ሀረር ከተማ በመግባት ላይ ሲሆኑ ዛሬም በመቶዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሌ ክልል ወጥተው ሀረር ከተማ ገብተዋል።
ግንባታ ጉዳይ ይሆናል፡፡ እስካሁን በሚታየው እንደመለያያ ወንዞች
ስሇ ሆርካ የተቀመጠው የእያንዳንዱ የሰውነት ክፍሌ ትርጉምና ሌዩ ትርጉም ይኖረዋል. በዳንስ መዳፍ ላይ ስለ በረከቶች ለመወያየት እና በእጅ ላይ ሲቀመጥ, ስለ ጥበቃ እና ስለ ጋሻም ጭምር ይታከላል.
እርስዋ ግን መጥታ፦ ጌታ ሆይ፥ እርዳኝ እያለች ሰገደችለት። እርሱ ግን መልሶ፦ የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም አለ። እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ፦ አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ አላ
ት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች። የማቴዎስ ወንጌል 15፡25-28
- ፀጋዬ፤ ለመሆኑ ስንት ልጆች አሉህ? ባንተስ መንገድ የወጣ አለ? ብለው ጠየቁት።
በተጨማሪም በቅርብ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሞክሮ የነበረውን ሠላማዊ የትግል ሥልት ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመገምገም መስተካከል ያለበትን አስተካክሎ እንደ አስፈላጊነቱ በሥራ እንደሚያውል ይገልፃል። ንቅናቄው ከዚህ ጋር በተያያዘ፤ ሠላማዊ ትግል ሲባል በሥልጣን ላይ ያሉት ገዢዎች ሠላማዊ ነው ብለው እን