text stringlengths 0 200 |
|---|
በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ለዘመናት እየተንከባለለ የመጣው ችግር ዛሬም ለመመረቅ ጥቂት ወራት የቀራቸውን ደቀ መዛሙርት ተስፋ በሚያስቆርጥ መልኩ ከቅዱስ ፓትሪያርኩ ጀምሮ እስከ ኮሌጁ የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ጢሞቲዎስን ጨምሮ ሁለት መምህራን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት አያስተምሩም፣ |
ችግር አለባቸው ቢባሉም እኛ ያልነው ብቻ ልክ ነው በሚል፣ ይልቁንም ሌላ ተልዕኮ አላችሁ፣ የቀደመ የቤተክርስቲያን ትምህርት የላቸውም እና የመሳሰለውን ምክንያት በመስጠት ችግሮችን ከመፍታት ይልቅ ምክንያት መደርደር የሚወዱት የኮሌጁ የቦርድ አባላት እና የበላይ ጠባቂው ኮሌጅን ያህል የቤተክርስቲያኒቱን ትልቅ ተቋም እን |
ደግል ቢሮአቸው በሰረገላ ቁልፍ ክርችም ካደረጉት ወራት ተቆጥረዋል። የደቀ መዛሙርቱን ችግር ለማዳመጥ ጆሮውን የሰጠ የኮሌጁ ዲን የለም፣ የበላይ ጠባቂውም በችግሩ ላይ ችግርን ጨምረው፣ የሚመለከተው ቅዱስ ሲኖዶስም ዝም ብሏል፣ ምዕመናንም ዝም ብለዋል፣ ሁሉም ዝም ብለዋል በመካከሉ ግን ስውር ዓላማ ያላቸው ቤተክርስቲያኒ |
ቱን ወደ ሌላ ተቋም ለመቀየር የሚጣጣሩት አካላት ተሳክቶላቸዋል፡፡ ነገ እነዚህ ደቀ መዛሙርት ተመርቀው ወጥተው ወልድ ዋሕድ ብለው የሚያጠምቁ፣ የቅድስት ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ይዘው ዓለምን በወንጌል ሊያዳርሱ የሚችሉ በሁለት ሰዎች ምክንያት ከ5000 በላይ የሚሆኑ ደቀመዛሙርት ለረሃብ፣ ለጥም፣ እና ለዕርዛት ተዳር |
ገዋል። ኸረ የቤተክርስቲያን አምላክ በማለት ጩኸታቸውን እያሰሙ ባሉበት ወቅት የVOAው ዘጋቢ አቶ አዲሱ አበበ ከቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ቀደምት ተማሪ እና መምህራን ከነበሩ እንዲሁም በአሁን ሰዓት ችግር አለብን ብለው የሚጠይቁትን የደቀመዛሙርቱን ተወካይ እንግዶችን አነጋግሯል ከነዚህም መካከል |
ድርጅቱ ለመኪናዎች አገልግሎት የሚሆን የተለያየ መጠን እና ክር ያላቸውን ጎማና ከመነዳሪ ጨምሮ ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |
Click here to see more similar አሻራዎች በሴኔበር, አዲስ አበባ ውስጥ የሚከራይ ቤት |
በፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት አዲስ አበባ ገቡ |
ከመነሻው ብአዲኖች ውስጣቸው ጥሩ አለመሆኑን የውስጥ መረጃዎች አሉኝ። ከኢህአዲግ አራት አባል ድርጅቶች መካከል ክፉኛ ሞራሉ ተነክቶ በቀውስ ላይ የሚገኘው ብአዲን ነው። |
"ለሚያውቁትና ለሚደገፉበት ጌታ ኢየሱስ በሥጦታው ባለጠጋ ነው፡፡ ""በእኔ ብትኖሩ፤ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፤ የምትፈልጉትን ማነኘውም ነገር ለምኑ ይሰጣችሁል""( ዮሐ 15፡7)፡፡ በእርሱ መኖርና በቃሉ መኖር ማለት በእግዚአብሔር እውቅና ውስጥ ህይወትን መምራት፤ በእሱ ላይ ራስን መጣል እና እሱ የሚለውን መስማት ማለት |
ነው፡፡ ይህ ሲሆን ሰው የሚፈልገውን ሁሉ እግዚአብሔርን እንዲጠይቅ ያስችለዋል፡፡ እንዲሁም፡ “ በእገዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውም ነገር እነደፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል፤የምንለምነውን ሁሉ እነደሚሰማን ካወቅን፤ የለመነውንም ነገር እነደተቀበልን እናውቃለን፡:" |
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር የጀርመን ጉብኝት _ አውሮጳ/ጀርመን _ DW _ 28.08.2009 |
የአፍሪካ አገራት በአማካይ ድህነት ቅነሳ ለሆኑ ተግባራት የሚመድቡት በጀት40 በመቶ ሲሆን ከሰሃራ በታች ያሉት አፍሪካ አገራት ደግሞ 35 በመቶ ነው። ኢትዮጵያ አሁን ለዘርፉ የመደበችው የበጀቷን 64 በመቶ ከሌሎቹ ጋር ሲነፃፀር በእጥፍ የተሻለ ነው። ይሄ የሚያሳየው ዜጎችን እኩል ተጠቃሚ በሚያደርጉና የዜጎች መብት በ |
ሆኑ ዘርፎች ላይ መንግሥት የሚሰጠው ትኩረት ከፍተኛ በጀቱም ትልቅ መሆኑን ነው። |
መድኃኒት ተላምዶ የሚያገረሸዉ TB ሕክምና _ ጤና እና አካባቢ _ DW _ 04.07.2016 |
‘’ አ..አአ… ቀበሮ ትበላኛለች ” አልኩት ። ይብሱን ሳቀ። |
የጨዋታ እንግዳ አቶ ብርሀነ አስረስ አራተኛ ሳምንት ግንቦት 30፣2006 |
ጌታስ ወራቶቹን ባያሳጥር፥ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም፤ ነገር ግን ስለ መረጣቸው ምርጦች ወራቶቹን አሳጠረ። |
ኢሱፉ ዳዮ በሁለት ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ በመጀመሪያው አጋማሽ በተሰናበተበት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ በ10 ተጫዋች የተጫወተችው ቡርኪናፋሶ ከሴኔጋል ጋር ነጥብ ተጋርታለች፡፡ በርትራንድ ትራኦሬ ለቡርኪናፋሶ እንዲሁም ኢስማኤላ ሳር ለሴኔጋል ባስቆጠሯቸው ግቦች ቡድኖቹ 1 አቻ የመጀመሪያ አጋማሽን ጨርሰዋል፡ |
፡ ከእረፍት መልስ ሳድዮ ማኔ የቴራንጋ አንበሶቹን ቀዳሚ ሲያደርግ ፓፔ ሰይዱ ንዳዬ በራሱ ግብ ላይ በ88ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ ቡርኪና ፋሶ ነጥብ ተጋርታለች፡፡ ምድቡን ቡርኪና ፋሶ እና ኬፕ ቨርድ በእኩል 6 ነጥብ በግብ ክፍያ ተበላልጠው ሲመሩት ሴኔጋል በ5 እንዲሁም ደቡብ አፍሪካ በ4 ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘዋ |
ል፡፡ |
*ምንጭ፡ በፍቃዱ ኃይሉ ለኢትዬጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ካስገባው አቤቱታ የተወሰደ |
ምሽት ቪድዮ ቻት እና ሃያ አራት ሰዓት. የታዘዘ |
ችግሮች ሲያጋጥሙህ “በይሖዋ ታመን፤ መልካም የሆነውንም አድርግ” |
እዚህ ፎረም ላይ እንክዋን ጥያቄ ሲጠየቁ እውቀቱ ስለሌለ ወይ ወደ ስድብ ይሄዳሉ አለበለዚያም ጥያቄውን ለማረሳሳት መልስ መስጠት ሳይችሉ ሲቀሩ ሌላ ጥያቄ በመጠየቅ ወደ ንትርክ ጭቅጭቅ ሲገቡ ይታያሉ;; እውቀት ማጣት;; |
"ከ1960ዎቹ እስከ 1990ዎቹ ድረስ ምዕራባዊያን ሃገራት ከፍተኛ የወለድ መጠን ያለው ብድር ለሃገራት ይሰጡ ነበር። ሆኖም ተበዳሪ ሃገራት የተበደሩትን ገንዘብ መክፈል አለመቻላቸው ስትራቴጂው ውጤታማ እንዳይሆን አድርጎታል። አስደንጋጭ የሆነው የምዕራባውያን እርዳታ ሞዴል አሁን ተሻሽሏል። ""ለታዳጊ ሃገራት ዓላማውን |
ትርፍ ያደረገ፤ ወለድ ያለው ብድር መስጠት አያስፈለግም የሚል የጋራ መግባቢያ አለ"" ይላል ብራድ ፓርክስ። ""ቻይና ይህንን የተተው መድረክ ለመሙላት ብቅ ብላለች። መግባቢያው ላይም አልደረሰችም። በዚህም በዝቅተኛ ወይንም በከፍተኛ ወለድ ብድር ትሰጣለች"" ብሏል። ""ሃገራትም የኢኮኖሚ መቃወስ ሲያጋጥማቸው ወደ ዓለም |
አቀፉ ገንዘብ ተቋም ከማቅናት ይልቅ ቻይናን እየመረጡ ነው"" ሲል ያስረዳል። ቻይና ገንዘብ ማበደሯን ትቀጥላለች?" |
ቅርፂ መስቀላት ወይስ . . . |
እውቅና ውጭ ጠ/ሚ/ሩ ጄኔራሎችን በማባረራቸው እንደነበር ይታወሳል። ከዛ በሁዋላ አቶ መለስ ስልጣኑሙሉ በሙሉ የጠ/ሚ/ሩ |
በማዕከላዊ እስር ቤት ከ5 ወር በላይ ታስሬለሁ፡፡ ከዚህ መካከል 4 ወር ከ25 ቀናት በጨለማ ቤት ተቆልፎብኝ ቆይቻለሁ፡፡ ማዕከላዊ በነበርኩበት ወቅት የሁሉም እግርና እጆቼ ጥፍሮች ተነቅለዋል፡፡ አንዳንድ ቀን እጄ ላይ የሆነ ነገር ስለሚወጉኝ ጥፍሮቼ ሲነቀሉ አላውቅም፡፡ ስነቃ ነው መነቀላቸውን የማውቀው፡፡ ከዛም ቁስ |
ሉን እየነካኩ ያሰቃዩኛል፡፡ ማደንዛዣ ለምን እንደሚወጉኝ አላውቅም፡፡ ጥፍሮቼን ሲነቅሉኝ ብቻ ሳይሆን ሌላ ጊዜም ራሴን እንድስት ያደርጉኛል፡፡ እጅና እግሬን አስረው እጅግ በጣም በሚቀዘቅዝ ቦታ ውስጥ ያስቆሙኛል፡፡ |
የጀርመን መራኂተ-መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል፣ በጥቅምት ወር 2000 ዓ ም፣ አዲስ አበባ ውስጥ፣ ከኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ጋር በቤተ-መንግሥት ሲወያዩ፣ |
Posted by admin _ 30/10/2017 _ Comments Off on አፈትልኮ የወጣ መረጃ፦ “ስዩም ተሾመን ጨምሮ ሁለት ፀሃፊዎችን ለመግደል ታቅዷል!” |
አቶ ተስፋዬ፡- በሕጋዊ መንገድ ለተደረገ ጠቅላላ ጉባኤ ምላሽ የምንሰጠው፣ ሕጋዊ ለሆነ አካል ነው እንጂ ተፈራርሞ ለቀረበ ወረቀት አይደለም። ስለጠቅላላ ጉባኤው መጠየቅ የሚችለው የጠቅላላ ጉባኤ አባላት ናቸው። ከዚህ ውጪ የተወሰኑ ሰዎች ተፈራመው ምላሽ ይሰጠን ቢሉም፣ ዋናው ነገር ጥያቄውን ለማንሳት ሕጋዊ መሆናቸውን |
ማረጋገጥ ነው። ከዚህ አንፃር ከጠቅላላ ጉባኤው አባላት ቢያንስ አንድ ሶስተኛ ድምጽ ያላቸው አባላት የጠቅላላ ጉባኤው ሂደት አስመልክተው የጠየቁት ጥያቄ የለም። ተፈራመው የቀረቡት የጠቅላላ ጉባኤ አባላት አይደሉም። ስለዚህም ሕጋዊ ላልሆኑ አካላት ምላሽ መስጠት አይጠበቅብንም። |
የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን አልፋና ኦሜጋ ዕውቀትን፣ ሕዝባዊ ታማኝነትንና ፅናትን፣ በሌሎች ሳይሆን በራስ አቅምና እጅ የተወለደ የዴሞክራሲና የልማት ሥርዓትን ተግባራዊ ከማድረግ ውጭ አለመሆን የተናገሩ የአቶ መለስ ባለቤት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ሲሆኑ፣ የመለስ ፋውንዴሽን መገለጫ ግዑዝ ከሆነው ድንጋይና እምነበረድ ድርድር |
በላይ አስተሳሰቡና ራዕዩ ትውልድ ተሻጋሪ ኃያልነትን እንዲጎናጸፍ ማስቻል መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፋውንዴሽኑ የመለስን ፅኑ እምነትን የሚያንፀባርቅ፣ ኢትዮጵያን ከድህነት በማውጣት ሁሉም የሚኮራበትና ኢትዮጵያን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል ቋሚ ሐሳብና ፕሮግራም ማፍለቂያ ማዕከል እንደሚሆንም አክለዋል፡፡ |
እስከ አሁን በታተሙ ቅዱሳት መጻሕፍትም ኾነ ለጥምቀት በታተሙ ካኔቴራዎች ላይ በኤፌሶን ፬÷፬ ላይ ያለው ጥቅስ ከነመገኛው ተጠቅሶ ከመታተሙ በቀር አንድ ሀገር የሚል የለውም፡፡ ከእውነታ አንጻር ይህን ጥቅስ መጥቀስ በራሱ ስሕተት ነው፤ የሌለን ነገር እንዳለ አድርጎ ማቅረብ ነውና፡፡ ‹‹ጥቁር ድመትን በጨለማ ውስጥ መፈ |
ለግ አስቸጋሪ ነው፤ በተለይ ደግሞ ድመቷ ከሌለች›› እንደሚባለው፡፡ |
በ“መድሎተ ጽድቅ” ስለ ዳዊት እስቶክስ የተጻፈው በአብዛኛው ይህን መስፈርት ያላሟላ ከመኾኑም በላይ፥ ታሪክን ያላገናዘበ፥ በእውነታው ላይ ያልተመሠረተና ምንጭ የሌለው፥ በጭፍን ጥላቻ ላይ የተመሠረተ ተራ ስም ማጥፋት ተደርጎ የሚወሰድ ነው። ማኅበረ ቅዱሳን ከዚህ ቀደም “የገሃነም ደጆች” በሚል ርእስ በስምዐ ጽድቅ ልዩ |
ዕትም ጋዜጣ ላይ በተከታታይ ባወጣው ጽሑፍ፥ በተለይ በመጋቢት 1995 ዓ.ም. ዕትሙ የብዙዎችን ስም አክፍቶ በጻፈ ጊዜ፥ እንዲሁም “የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ” በሚል ርእስ በ2003 ዓ.ም. ባሳተመው አነስተኛ መጽሐፍ ላይ፥ የዳዊት እስቶክስን ታሪክ ያቀረበው በዚሁ መ |
ንገድ ነው። ዳዊት እስቶክስና ማኅበራቸውን “የሠራዊተ ክርስቶስ ማኅበር”ን አገልግሎት በተሳሳተ መንገድ ነው ያቀረቡት። ይህም የሚያሳየው ለዐላማቸው መሳካት ሲሉ የነበረውን ታሪክ ለውጠው በማቅረብ እውነተኛውን ታሪክ እያጠፉና ራሳቸው የፈጠሩትን ዐዲስ ታሪክ አሥርገው እያስገቡ መኾናቸውን ነው። |
የመጀመርያው በቅርቡ የታየው ነው ታሪኩ እንዲህ ነው።ሁለቱ የቤት ሰራተኞች ቡና እያፈሉ ሳሉ የቤት ጠባቂው ዘበኛ ያገኘውን ዱቄት መሰል ነገር ፍሙ ላይ ሲጨምሩት እና በቤቱ ውስጥ የነበሩት በሙሉ ሲሰክሩ ያሳያል።እንደ ድራማው አገላለፅ ለካ የጨሰው አደገኛ ዕፅ ነበር።ሙሉ ድራማው በወቅቱ ቀጥሎ ያሳየን ነገር ቢኖር አንድ |
እፅ የወሰደ ሰው ምን እንደሚታየው፣ለምሳሌ ድመት ዘንዶ እንደሚመስለው፣ሰዎች ትልቅ ሆነው እንደምታዩት በተግባር እያሳየ ትውልዱን አሰለጠነ።የሚገርመው ድራማው የእፅን አስከፊነት ሳይሆን አዝናኝነት ነው እስኪበቃን የነገረን።እፅ ያጨሱት በፖሊስ ሲያዙ እና ሲቀጡ ሳይሆን የአደገኛ እፅን አዝናኝነት ለታዳጊ ወጣት ሁሉ ተነ |
ገረው።ይህንን የተመለከተ ወጣት ''አንድ ቀን ልሞክረው'' እንዲል አድረገው አቀረቡለት።ይህ ክፍል ከታየ ገና ወራት አልተቆተሩም።በአድዋ በዓል ላይ ሸለላችሁ ብሎ ያገደ ፖሊስ ያለው መንግስት በተለቭዝኑ የእፅ አወሳሰድ ስልጠና ሲሰጥ ማየት ያሳምማል። |
የመንበረ ፓትርያሪክ ጠቅላይ ጽ/ቤት፣ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ የፍትሕ ሚኒስቴር፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት እና የቅድስት ሥላሴ ሥራአመራር ቦርድ ደብዳቤው በግልባጭ እንዲደርሳቸው የተደረጉ አካላት ሲኾኑ ውሳኔውን በጽኑ የተቃወመው የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በዝ |
ርዝሩ ውስጥ አልተጠቀሰም፡፡ |
በዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት የብሔራዊ ፕሮግራም ባለሙያ ወይዘሮ ልዩነት ደምስ እንደሚሉት፤ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ዓለም አቀፍ ችግር ከመሆኑ ባሻገር በሰዎች ላይ የሚፈጸም ዘመናዊ ባርነት እየሆነ መጥቷል፡፡ ሁኔታው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ማህበራዊ፣ ሥነ-ልቦናዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጫናው እየበረታ ነው፡፡ ይ |
ህ ችግር በአገሪቱም በስፋት በመንሰራፋቱ ወጣቱ ባልተጨበጠ ተስፋ በህገወጥ አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ለሕገወጥ ስደት ሲዳረግ ይታያል፡፡ |
ነገር ግን በግንኙነት ወቅት በአንድ ወቅት የየዕለት ሕይወት ይጀምራል. ባልደረባው ፍቅር አንዳንድ ጊዜ ተቀባይነት ያጣ ሲሆን ቀደም ሲል ከጓደኛቸው ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆነ ጥረትም በጥቂቱ ይቀንስ ይሆናል. የሮማንቲክ እንቅስቃሴዎች ባይኖሩ, የየዕለት ኑሮ እየጨመረ ሲሄድ እና በግንኙነት ውስጥ ያለው የፍቅር ግንኙነ |
ት በአጭሩ እየተቀነሰ በመሄድ ላይ ነው. |
ከ EBC ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የዳና ድራማ በድጋሚ... |
የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ደንበኞች እንደኩባንያዎቻችን ምርቶች በጣም ምርጥ፣ ትኩስ እና ጥራት ያላቸው ምርቶችን እንደምናቀርብ ሁሉ በትምህርቱ ዘርፍም ብቃት ያላቸው ትውልዶች እንደምናፈራ እምነት የሚጥሉብን መሆኑን በመረዳት በትጋት መሥራት አለብን። የንግድ ሥራችንን በምናከናውንበት ቦታ ሁሉ በማኅበረሰባችን ውስጥ አዎን |
ታዊ ሚና ለመጫወት የሚረዱ መርሆቻችንን በመፈፀም ረገድ እንዲሁም የንግድ እንቅስቃሲያችን ትርፋማነት ላይ የተመረኮዘ እንዲሆን በታማኝነት በሚተጉት ሠራተኞቼ ላይ ያለኝ እምነት ጠንካራ ነው። የንግድ እንቅስቃሴዎቻችን በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወት ላይ በቀጥታ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ስለዚህም ሀገራችንን ጨ |
ምሮ እኛ የምንሠራባቸው ሀገሮች እና ማኅበረሰቦች በእኛ መኖር መጠቀም እንዳለባቸው ለማረጋገጥ ተግተን እንሥራ። |
የጥላቻ፣ የፍርሀት እና ስም የማጠልሸት አሰራጭ ህዋስ ተሸካሚዎችን ሁልጊዜ ማጋለጥ እና ከፍተኛ መገዳደር ሊደረግባቸው ይገባል፡፡ |
በደቡብ አፍሪካ ከአንዲት ሴት ላይ ሞባይል ስልክ ሰርቋል ተብሎ የተጠረጠረ ግለሠብ በድንጋይ ተደብድቦ ሞተ፡፡ ደቡብ አፍሪካ በሰሜናዊ ፓሎክዋኔ ከተማ አንዲት ሴት ሞባይልዋ በመሠረቁ ባሰማችው ጩኸት የተሰባሰቡ ሰዎች ስልኳን ሰርቋል ያሉትን ሠው አባረው በመያዝ ህይወቱ እስኪያልፍ ድረስ በድንጋይ እንደወገሩት ፖሊስ ገልጿ |
ል፡፡ |
ይህ የማመሣከሪያ መጽሐፍ ሁለት በጣም የተከበሩ የ ITIL አሠልጣኞች - ሔለን ሞሪስ እና ሊዝ ስያለተል ነው. የ ITIL ህይወት ሞጁሎች በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል ቀላል መንገዶች ግልጽ ያደርገዋል. ተማሪዎችን በራሳቸው ለማጥናት የሚያስችሏቸው ግራፊኮች, ሰንጠረዦች እና ስዕሎች በብዛት ይጠቀማሉ. ይዘቱ በምክንያታዊ |
ቅደም ተከተል ላይ እና በእያንዳንዱ ምዕራፍ መጨረሻ ላይ ከእውነተኛ ህይወት ምሳሌዎች እና ጥያቄዎችን ጋር በደንብ ያብራራል. |
እ.ኤ.አ. ግንቦት 18 ቀን 2012 ላይ በዓለም ትልቁ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ፌስቡክ የአክሲዮን ገበያውን ለመጀመርያ ጊዜ መቀላቀሉ ይፋ ተደረገ፡፡ እርግጥ ነው ፌስቡክ ከዚያ በፊት የኩባንያውን አክሲዮን መሸጡ አልቀረም፡፡ የኩባንያው ትልቁ ድርሻ ያለውና የፌስቡክ መሥራች ማርክ ዙከርበርግ እ.ኤ.አ. ከ2012 |
በፊትም ቢሆን እንደ ጎግል ላሉ ኩባንያዎች የተገደበ የአክሲዮን ሽያጭ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ነገር ግን 2012 ላይ ፌስቡክ በተወሰኑ ባለአክሲዮኖች ባለቤትነት ሥር መቆየት እንደማይችል፣ ይህም በተገደበ ሁኔታ እየሸጠ የቆየው አክሲዮን ከ500 ባለአክሲዮኖች በላይ ሊያስጨምረው እንደማይችል በመረዳቱ ነበር፡፡ የአሜሪካን |
ሴኩሪቲስ ኤንድ ኤክስቼንጅ ኤጀንሲ ባወጣው መመርያ መሠረት ፌስቡክ አክሲዮኑን ለሕዝብ ክፍት ማድረግ ያለበት ደረጃ ላይ ደርሶም ነበር፡፡ |
Ethiopia ወያኔዎች ዶ/ር አብይን የሚጠሉበት ሚስጥር ሲጋለጥ Dr Abiy Ahmed |
ከማእከሉ ሠራተኞች አንድ ሰው ያርፍና ሕጻናቱ በሕብረት ልቅሶ እንዲደርሱ ይደረጋል: |
የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ ወደ ንግዱና ገንዘብ መሰብሰብ ስለሚያመዝኑ፣ የትምህርት ጥራት ላይ ክፍተት ይታይባቸዋል የሚል አመለካከት ይንጸባረቃል፡፡ ይህንን እንዴት ያዩታል? በዚህ ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶች ይኖራሉ? |
የአዲስ አበባ ህዝብ ውሀ ጥሙንም ተቋቁሞ ይኖራል፡፡ ረሀቡ ጋር ተቻችሎ መኖር ከጀመረማ ቆይቷል፡፡ ለካስ ረሀብም ይለመዳል፡፡ ሰው ወዲያም ወዲህም ተሯሩጦ ረሀቡን ማስታገስ ከቻለ ተመስገን ብሎ ያድራል፡፡ ለፍቶ የሚያገኘው ገንዘብ የረባ ነገር መግዛት አያስችለውም፡፡ የመንግሥት ሚዲያዎች የዋጋ ንረቱ መቀነሱን ያበስሩታል |
፡፡ በተጨባጭ ግን የሁሉም ነገር ዋጋ የማይቀመስ ነው፡፡ ህዝቡ ሚዲያው የሚያወራው ነገር መሬት ላይ ካለው ሀቅ ጋር ምን ያህል የተራራቀ መሆኑን እየታዘበ ይኖራል፡፡ ትዝብቱን በውስጡ ይዞት ይኖራል እንጅ በግልፅ አያወጣውም፡፡ ሚዲያውም ከአፈርኩ አይመልሰኝ በሚል የፕሮፓጋንዳ ዶፉን በማዝነብ ሊያደነዝዘው ይሞክራል፡፡ የ |
ሚዲያው ተልዕኮ ረሀቡን ማስረሳት ይመስላል፡፡ ግና ረሀብን እንዴት መርሳት ይቻላል? |
^ “ክፍተት ባላቸው ተራሮች” ማለትም ሊሆን ይችላል። ወይም “በቤተር ተራሮች።” |
26 ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት የምትኖር ናት እርስዋም እናታችን ናት። |
«ማርያም ትስጥልን፤ ዓመት ዓመት ያድርስልን...» ሊወጡ ሲነሱ በቅርብ ርቀት ያዩት እኔን ነበርና ስንብትና ምርቃት አስረከቡኝ። ተቀብዬ ሸኘሁ። መቼም የባልና የሚስት ወሬ ለምን ትሰሚያለሽ አትሉኝም አይደለ? ሚስጥር አላወሩ? ሚስጥር ቢሆን እኔስ መች እነግራችሁ ነበር? |
እኔ ዩሔ እባላለሁ፣ በያላችሁበት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። |
በኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት የፍርድ ሂደቱ ሲከፈት አቶ እሸቱ አለሙ ''አቃቤ ሕግ የተሳሳተ ሰው ላይ ነው ክስ የመሰረተው'' ሲል ተናግሯል። |
የተመድ ዓለም ዓቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ የፊታችን ሰኞ በሜክሲኮ ካንኩን ከተማ ይከፈታል። |
ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፤ የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል። ምሳሌ 13፡20 |
"የታንዛንያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የምርጫውን ውጤት አልቀበልም አሉ ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው በምርጫው ፕሬዚዳንቱ 84 በመቶ ድምጽ ሲያገኙ የማጉፉሊ ዋነኛ ተቀናቃኝ ቱንዱ ሊሱ ደግሞ 13 በመቶ ደምጽ አግኝተዋል ብሏል። ቱንዱ ሊሱ በረቡዕ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቆሮጆዎች መጭበርበራቸውን እና የፓርቲያቸው ወኪሎች ወደ ምርጫ ጣቢ |
ያዎች እንዳይገቡ መከልከላቸውን ተናግረዋል። “በቅድሚያ በተቻለ ፍጥነት ዳግም ምርጫ እንዲካሄድ እናሳስባለን። ጥያቄያችን ምላሽ እስከሚያገኝ ድረስ በመላው አገሪቱም ሰላማዊ እና ቀጣይነት ያላቸው ሰልፎችን እንጠራለን” ብለዋል ሁለቱ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ። የቻዴማው ዕጩ የነበሩት ቱንዱ ሊሱ ውጤቱን እንደማይቀበ |
ሉ ገልጸው ነበር። ምርጫው ""በታንዛንያም ሆነ በዓለም አቀፍ ህጎች መሠረት የተካሄደ አይደለም። አንዳንዶች የመንግሥትን ሃብት ያለአግባብ በመጠቀም ስልጣን ላይ ለመቆየት ያደረጉት ሂደት ነው"" ሲሉ ምክንያታቸውን አስቀምጠዋል። የብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ኃላፊ ሴሚሰቶክለስ ካኢጃጌ፤ ድምጽ መስጫ ኮሮጆዎች ተጭበርብረዋል የ |
ሚለው ክስ በማስረጃ የተደገፈ አይደለም ብለዋል። የምስራቅ አፍሪካ አገራት ተወካዮች ምርጫው “አግባብነት ባለው መልኩ የተካሄድ ነው” ያሉ ሲሆን በታንዛኒያ የአሜሪካ ኤምባሲ ግን ምርጫውን ተከትሎ የተመዘገው ውጤት ላይ ጥያቄ አንስቷል። ኤምባሲው ""አግባብ ያልሆኑ የምርጫ አሠራሮች እና በምርጫው ውጤት ላይ ከፍተኛ የድ |
ምፅ ልዩነት መኖሩ በውጤቱ ተዓማኒነት ላይ ከፍተኛ ጥርጣሬን ይፈጥራሉ። የታንዛንያ መንግሥት ለዴሞክራሲያዊ እሴቶች ያለው ቁርጠኝነትም ያሳስባል"" ብሏል። ማጉፉሊ ከእአአ 2015 ጀምሮ ታንዛኒያን በፕሬዝዳንትነት ሲመሩ ቆይተዋል። ፓርቲያቸው ሲሲኤም ደግሞ ከ1961 የታንዛኒያ ነጻናት ጀምሮ አገሪቱን ሲያስተዳድር ቆይቷል |
። እንዳያመልጥዎ ""ሳሊን ፍለጋ""- የዚያ ትውልድ አሻራ ሲገለጥ17 ጥር 2021 የኡጋንዳ ምርጫን ተከትሎ ቦቢ ዋይን ""ለህይወቴ ፈርቻለሁ"" አለከ 7 ሰአት በፊት የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁ17 ጥር 2021 ከየፈርጁ በቻን የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ላይ በዋና ዳ |
ኝነት የምትሳተፈው ሊዲያ ታፈሰ16 ጥር 2021 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ሠላማዊ ነዋሪዎች ሰለባ እየሆኑበት ያለው የኦሮሚያ ክልል ግጭት12 ጥር 2021 4:" |
እርግጥ የትኛውም ሀገር ወዳድ ዜጋ በእነዚህ ኃይሎች ሰላሙ እንዲደፈርስ፣ ማናቸውም ሕገ-መንግሥታዊ መብቶቹ ተነጥቀው የሥርዓት አልበኞች መፈንጫ ሆኖ ሕይወቱን፣ ሀብቱንና ንብረቱን እንዲያጣ ብሎም ሀገር አልባ ሆኖ በትርምስ ውስጥ እንዲኖር አሊያም በጎረቤት ሀገር ውስጥ የጥገኝነት ሕይወትን እንዲገፋ ይፈልጋል ተብሎ አይታ |
ሰብም። ይህ እንዳይሆን ደግሞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማክበርና ለተፈፃሚነቱ መተባበር የግድ ይላል። አዋጁ የሚቆየው ለስድስድ ወር ሲሆን፤ እንደ ሁኔታው እየታየ ሊጨምር ይችላል። |
የትግራይ ሰልፎች፣ ፖለቲካ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ _ በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስኃጽዮን ትግራይ ሁለተኛ ሰልፏን አካሂዳለች፡፡ መቐለ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ ተሰልፋለች፡፡ ከአሁን በፊት ሐምሌ ላይ ሰልፍ... |
ወአልቦ ፡ ፍርሀተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቅድመ ፡ አዕይንቲሁ ። |
"የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ አባብ አብጅብል እንዳሉት ""የኢትዮጵያ ህዝብ ትላንት ርሃብተኛ ፣ ቁስለኛ ነው በየመስጊዱና በየቤተክርስቲያኑ ያለቅስ ነበር ይሔ ሁሉ ቀርቶ አላሃ ይሄን አይቶ ባለ ልማቶች ነን ዛሬ ለዓለም ተምሳሌት እየሆንን ነው ያለነው፣ ልማታዊ መንግሥት ሰርቷል። |
ዛሬ ወደ ኋላ ወደ ቀድሞ እንመልሳለን ብለው የሚሯሯጡ ኃይሎች አሉ ይሄንን እንቃወማለን።""" |
ግራም ነፈሰ ቀኝ፣ ቁስሉ ከውስጥ መሻር መጀመር አለበት። የፈጠራ ችሎት፣ ትብብር፣ ተምኔታዊ ዓላማ--የመንግሥት ባልሆኑ ድርጅቶች ዘንድ ነጥረው ታይተዋል። በሳይንሱ ዓለምም እንዲሁ። በኤኮኖሚው ዓለም ረገድም ቢሆን፣ በከፊል የታየ እንደመሆኑ መጠን ፣ ዓለም አቀፉ ቁስል አገግሞ፣ አዲስ ለአየር ንብረት የሚቆረቆር ብቻ ሳ |
ይሆን፣ ለሁሉም ፍትኀዊ መጻዔ-ዕድልን የሚያስተካክል መንገድ መቀየሱ አይቀርም። |
‹‹በተደጋጋሚ በመገናኛ ብዙኅን እንደምትሰሙት በሦስት አካላት የሚመሠረት ነው፤›› ያሉት የልማት ሠራዊት ጥምረት የሚፈጠረው ‹‹ከገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ፣ ከመንግሥትና ከሚመለከተው የኅብረተሰብ ክፍል ነው፤›› ካሉ በኋላ፣ ‹‹በዚህ ጥምረት መንግሥትን የሚወክለው ንግድ ሚኒስቴር ነው፡፡ ከንግድ ሚኒስቴር አንፃር ሊፈጠር የ |
ታሰበው የንግድ ልማት ሠራዊት መንግሥት፣ ኢሕአዴግንና የንግድ ምክር ቤቶችን በጋራ እንዲሠሩ ዕድል ይፈጥራል፤›› ሲሉ አስረድተዋል፡፡ |
ጀርመን በሃገርዋ ተገን ለጠየቁ ስደተኞች ማመልከቻዎች ፈጣን መልስ የምትሰጥበትን አሰራር ለማመቻቸት ትችል የስደተኞች እና የፍልሰት ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ተጨማሪ ሰራተኞች እንደተመደቡለት እና በዚህም የተነሳ የአንድ ተገን ጠያቂ ማመልከቻ መልስ የሚያገኝበት ጊዜ በአማካይ ወደ አምስት ወር ተኩል ዝቅ ማድረግ መቻ |
ሉን የሃገር አስተዳደር ሚንስትር ቶማስ ደ ሜዝየር አስታውቀዋል። በጀርመን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ እንዲሁም፣ ከኤኮኖሚ እና ከሲቭሉ ማህበረሰብ የተውጣጡ ተወካዮች ከአንድ ወር በኋላ ተገናኝተው የተገን አሰጣጡ አሰራር ለገጠመው ተግዳሮት ዘላቂ መፍትሔ የሚገኝበትን ውሳኔ እንዲደርሱ ጠይቀዋል። |
“መዘርጋት፣ ብዛትንና ስንትነትን እንደ ነዶና እንደ ችቦ አስሮ ሰብስቦ የሚያሳይ የጅምላ ቊጥር ነው። ምሳሌ፤ ፩፣ ፪፣ ፲፣ እንዲሁ። |
WARKA ዋርካ • View topic - የ አፍሪካ የብስክሌት ንጉስ ዳኒ |
ኢትዮጵያና ሩሲያ የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ለማሳደግ መስማማታቸውን ገለጹ። |
ጉዳዩን በውጭ ሆነው የሚከታተሉ የሟቾቹን ቁጥር 13 ያድርሱታል። ታፍነው የተወሰዱት 27 እንደሆኑ ሲናገሩ። በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል ይላሉ። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.