text
stringlengths
0
200
የእኔ ተቃውሞ በመርህ ላይ የተመሰረተ ነበር፡፡ የወያኔ የወሮበላ ስብስብ ቡድን የEITI አባል በመሆን ለመቀላቀል የሚፈልግበት ዋናው ምክንያት በማዕድን ዘርፉ ግልጽነትን እና ተጠያቂነትን ለማምጣት አልነበረም፣ ሆኖም ግን የእርሱን የEITI የአባልነት መብት እንደ ሽፋን በመጠቀም የውጭ መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾችን ወደ ዘ
ርፉ ስቦ በማስገባት ለሀገር ልማት የሚያስቡ በመምሰል በሙስና አዘቅት ውስጥ ለመዘፈቅ እንዲችሉ ለማታለል፣ ለማጭበርበር እና እምነትየለሽ በመሆን ለማምታታት እንዲቻል ነበር፡፡ (ፍላጎት ያለው አንባቢ እ.ኤ.አ የካቲት 2014 እንዲህ በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ የቀረበውን ሊያነብ ይችላል፣ “በEITI ጋሻ ጃግሬነት በኢትዮጵያ
የማዕድን ሙስናን ህጋዊ ማድረግ/Dignifying Mining Corruption in Ethiopia Through EITI“፣ እንደዚሁም ደግሞ እ.ኤ.አ መጋቢት 9/2014 “በኢትዮጵያ የማዕድን ሙስና፡ ለክላሬ ሾርት የተሰጠ መልስ/Mining Corruption in Ethiopia:
የተቀበረ መክሊት በሕዝቡ ዘንድ ያለውን አመለካከትና በዚያ ላይ የተመሠረተውን ሕይወት በተመለከተ ላሰፈረው ሐሳብ “መድሎተ ጽድቅ” ምላሽ ሲሰጥም፦
ሱስንዮስ በግላቸው መልካም መሪ ሊሆኑ ይችላሉ:
ያደጉት አገሮች የዓለም አማካይ የከባቢ አየር ሙቀት እስከያዝነው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ድረስ በአንድ ነጥብ አምስት ዲግሪ ሴንት ግሬድ ጭማሪ ላይ እንዲወሰን የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረስ እንዳይቻል አድርገው ሲያበቁ እሺ ይሁን መቼስ በሁለት ዲግሪም እንስማማ ከተባለ በኋላ እሱም የሚቻል አይመስልም - በተያዘው አካሄ
ድ። በዚህ ምክንያት የአፍሪካም ሆነ ሌሎች ስብስቦች አዲስ ነገር ይዘው አልሄዱም ወደ ዶሃ። አውሮፓ ወደ ደርባን ሲትሄድ የውስጥ ልዩነቷን አቻችላ በተሻለ ጠንካራ አቋም ነበር። ወደ ዶሃ የሚትሄደ ግን በውስጥ ያለው ልዩነት ሰፍቶ ብቻ ሳይሆን የበለጠ በተዳክመበት ሁኔታ ነው። ወደ አውሮፓ የሚደረጉ ከአውሮፓም ከአውሮፓ
ውጪም የተነሱ በረራዎች የካርቦን ብክለት ግብር እንዲከፍሉ ለማድረግ እየገፋችበት የነበረው አሰራር ከአውሮፓ ውጪ ባሉት አገሮች ተቃውሞ ምክንያት ቢያንስ ለጊዜው ትቼዋለሁ እንድትል ተደርጋለች። የዚህ የግብር ክፍያ መነሻው የአየር ጉዞዎች በከፍተኛ ደረጃ በካይነታቸው ከመታወቃቸው ጋር የተያያዘ ነበር። በአጠቃላይ አውሮፓ
የተለመደው አዲስ ስምምነት እንዲጸድቅ የማድረግ መሪ ሚናዋን ለመጫወት አቅም ይዛ አይደለም ወደ ዶሃ የምትጓዘው።
እንደ ፡ ትብያ ፡ እንደ ፡ እብቅ ፡ በተናቸው
ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በጥሞና ለሚያጤን ሰው በ1997ቱ ምርጫ ወቅት አንዳንድ የቅንጅት ደጋፊዎች እንደዋዛ “ንብረት ወደ ቀበሌ፣ ትግሬ ወደ መቀሌ” በማለት ያሰሙት መፈክር በህወሓት አባላትና ደጋፊዎች ስነ-ልቦና ላይ ያሳረፈውን ጠባሳ መገንዘብ ይችላል። ከዚህ በተጨማሪ፣ በህወሓት መሪነት የተዘረጋ
ው መንግስታዊ ስርዓት ሙሉ በሙሉ ፍፁም አምባገነን የሆነበትን መሰረታዊ ምክንያት በግልፅ ለመረዳት ያስችላል።
ለመሳሪያ XXX ፊልሞች እና የመሳሰሉት እዚህ ከመጡ እዚህ መደበቅ ይዘጋጁ. ከእርስዎ ትንሽ ኪንች ጋር የተያያዘ በጣም ከፍተኛ ጥራት ያለው ወሲብ, በአንድ ቦታ ላይ አይተው አያውቁም. ብዙ ቪዲዮዎች አሉን እና እርስዎ ለማየት ለመመልከት በቀን 24 ሰዓታት ብቻ ነው ያሉብዎት, ስለዚህ ትክክለኛውን መምረጥ ከባድ ነው,
ነገር ግን በእርስዎ ላይ ነው. ያ ነው መሸከም ያለብዎት. ይቅርታ, ይቅርታ. የ XXX የይዘት ይዘት በተመለከተ እኛ እኛን ሊነካን አይችልም, ምክንያቱም ለህዝቡ እና ለህዝብ ነው. ሰዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ወሲብን ይወዳሉ እና መካከለኛ ያልሆነ, የማያስደስት እና ሌላ ዓይነት ጭራቅ / ይዘት የሌለው ይዘት መስቀል
አይፈልጉም. ከትክክለኛዎቹ አእምሮ ውስጥ በሚሰነጥሩ ትናንሽ ልጆች ከግማሽ የተጣደፉ ቪዲዮዎች አያገኙም, እውነተኛ ስሜቶችን, ትክክለኛ ስሜቶችን ያገኛሉ. አንዳንድ ልጃገረዶችም ጭንቅላታቸውም ጭምር! ፍሳሽን ይወዳሉ, አይደል? ይህ ሙሉ በሙሉ እርቃን የሌለው ማሽን የተሸለመች ትናንሽ ፊልሞች ልጃገረዶች ከሌሉበት ወይም
ከሀሰት ጋር ባልተለመዱ ቪዲዮዎች የተሞሉ ናቸው, እዚህ ግን በድር ላይ እውነተኛውን ቪድዮ ብቻ ነው የምናውቀው.
– አየር መንገዱ ቪዥን 2025 የተባለውን እቅዱን ቀድሞ ስላሳካ ሌላ የ2030 እቅድ ነድፏል።
አፈ ታሪክ ይሁን እውነተኛ ታሪክ ስለ ጋውስ የሚነገር ዝና አለ። የአንደኛ ደረጃ ክፍል ተማሪ እያለ አስተማሪያቸው ጊዜ ለማሳለፊያ ከ1 እስከ 100 ያሉትን ቁጥሮች ተማሪወቹ እንዲደምሩ የክፍል ስራ ሰጣቸው። ጋውስ ግን በፍጥነት እንዲህ ሲል ድምሩን ሊያገኝ ቻለ:
ለአዲሱ የህክምና ት/ት(NIMEI) በ2010 ድ.ዳ.ዩ ለተመደባችሁ የህክምና ተማሪዎች በሙሉ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የቻይናው ፖሊ ሲ ጂ ኤል ኩባንያ በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሲያደርግ የቆየው የድፍድፍ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ውጤት ማስገኘቱን ተናግረዋል።
ሰሞኑን ከወደ ሆላንድ አስገራሚ ዜና ተሰምቶአል። አንድ የ62 አመት አዛውንት አመልክተው ፖሊስ ያጣራው ጉዳይ እንደሚያስረዳው የአዛውንቱ የ42 አመት የድሮ ፍቅረኛቸው በአንድ አመት ውስጥ 65000 ግዜ ስልክ በመደወል እንደረበሸቻቸው ታውቆአል። የ42 አመቷ ሴትዮ ለአንድ አመት ሙሉ በየ 8 ደቂቃ ሰልክ ወደ ድሮ ፍቅረ
ኛቸው የሚያስደውላት ፍቅር ይሁን የጭንቅላት ችግር ባይታወቅም የጤና ባለመሆኑ ያሳዝናሉ። ሰውየው ስልክ ቁጥር መቀየር እንደሚቻል ባያውቁ ነው እንጂ በቀላሉ እራሳቸው ከስልክ ጥሪው ተገላግለው ሴትየዋም ያርፉ ነበር። ጥያቄ አለን … የድሮ ፍቅረኛቸው ድራማ ደስ የላቸው ነበር? አንድ አመት ሙሉ እንዴት ታገሱት? በየ 8
ደቂቃ የሚደውል/የምትደውል የድሮ ፍቅረኛ ምን ያህል ግዜ ትታገሽዋለሽ/ትታገሰዋለህ?[AP]
ከዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የኦሮሞ ተወላጆች ዛሬ በዋይት ሃውስ ቤተመንግሥትና በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሰልፎችን አካሄደዋል፡፡
Homeየአማራ ህዝብ የሚፈልገው ቅሪላ የሚጠልዝበት ሜዳ ሳይሆን ዳቦ የሚያስገኝለት ፋብሪካ ነው (ቬሮኒካ መላኩ)
31፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ። ወዮ! እኒህ ሕዝብ ታላቅ ኃጢአት ሠርተዋል፥ ለራሳቸውም የወርቅ አማልክት አድርገዋል፤
በደንብ በመጠቀም ከታጠበ እንደ መደምደሚያ እንዳደረገ ነው, ይህ ልማድ የተጠናወተው ሰው እንዲሁም እስከ ሊከፈት ይችላል
ዶክተር አብይ፣ በረሃ ገብተው ነፍጥ አንግበው የሚዋጉትን፣ በተለያየ ምክንያት በእስር ቤት የተጣሉትን እንዲሁም ውሃ በማይቋጥር ሰበብ ተለያይተው ፍቅር የተራቡትን ድልድይም መሰላልም በመሆን ላከናወኑት የማይረሳ ተግባር ኢትዮጵያውያኑ አንስተው አይረኩም፡፡ በጥይት ሳይሆን በፍቅር ቃላት ማርከው የኢትዮጵያውያንን ልብ በማ
ሸፈት እጅ ወደላይ ያስባሉት እኚህ መሪ፣ ከትናንት በስቲያም በአስመራ ተመሳሳይ ታሪክ ደግመዋል፡፡ የሁለቱ አገሮች እውነተኛ ፍቅር በአደባባይ ተገልጧል፡፡ የአስመራ ጎዳና በፍቅር ከመድመቅም በላይ የናፍቆት እንባም ሲረጭበት ተስተውሏል፡፡
"Home»Posts Tagged ""ቴዲ አፍሮ በመጭው ቅዳሜ በብሄራዊ ቤተመንግስት ዝግጅቱን ያቀርባል ።"""
• በሃማኖታችሁ መሰረት ግን ለምን እንደምትኖሩ ታውቃላችሁ፤ለምን እንደተፈጠራችሁም ታውቃላችሁ።
Statistics (መምሪያ መንገድ) ‎ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም)
ሞት ፡ እንደ ፡ ደራሽ ፡ ወንዝ ፡ ድንገት ፡ ይመጣና
የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር አቶ አለማየሁ ተገኑ በቅርቡ እንደተናገሩት፣ የግድቡ መገንባት ለአገራችን ከፍተኛ ኃይል የማመንጨት አቅም ይፈጥራል። በመነጨው ኃይል ኢንዱስትሪን፣ አገልግሎትንና ግብርናን የማንቀሳቀስ ዕድል፣ የውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ ከፍተኛ የዓሣ ምርት፣ የውሃ ላይ ትራንስፖርት፣ የቱሪዝም መስህ
ብ ከመፈጠሩም በላይ የአካባቢውን የአየር ፀባይና ኢኮኖሚም በከፍተኛ ደረጃ ያሻሽላል፡፡ ከአገራት የኢኮኖሚ ዕድገት ጋር ቀጥተኛ ትስስር ያለውን የአገራችንን የነፍስ ወከፍ ውሃ የማከማቸት አቅምም በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል፡፡
በእናንተ ላይ የ XML የጣቢያ በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ sitemaps.org እና የ Google የጣቢያ ፕሮግራሞች ዝርዝር.
በስራ ፈጠራና በካይዘን ፅንሰ ሀሳብ ላይ ተመስርተው ባሰናዷቸው መፅሐፍት የሚታወቁት ዶ/ር አቡሽ አያሌውና እንድሪስ አራጋው “የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ” የተሰኘ መፅሐፍ አዘጋጅተው ለገበያ አቀረቡ፡፡ መፅሐፉ፤ “የራስህን ቢዝነስ ለመጀመር አሁኑኑ ተነስ” በሚል ከንግድ ሀሳብ ፈጠራ እስከ ንግድ ሀሳብ እቅድ አነዳደፍ ድረስ
በተግባር የተዋቀረ…
ከዚህም በላይ እስካሁን አንዳንድ ባዶ ማዶ ግዛቶች አሏት።
ይህ ቅኔ የጾመ ድጓ ክፍል ከሆነው ከያሬድ ቅኔ የተወሰደ ሲሆን፣ እንደተነጋገርነው ወደ አማርኛ ሲመለስ ቤት ላይመታ ይችላል፡፡ ነገር ግን ግዕዙን ለሚያውቅና ለመረመረው ሥነ-ፅሁፋዊ ምጥቀቱን ያውቀዋል፡፡ (ለኔና ለበውቄ ባይገባንም)፡፡
8. ኤርትራ ኣልኣዛር፡ ሓላፊት ጉዳይ ደቂ ኣንስትዮ
በመሆኑም በተለያዩ አጋጣሚዎች የገቡትን ቃል አክብረው ለግድቡ ግንባታ ድጋፋቸውን ቢሰጡ መልካም ነው። ግድቡ ተጋምሷል፤ መጠናቀቁ አይቀሬ ነው። በኤሌክትሪክ ሀይል እጥረትና መቆራረጥ ምክንያት ክፉኛ ሲያማርሩ የምንሰማቸው ባለሀብቶች ግድቡ ሲጠናቀቅ ከሌላው ህብረተሰብ በተለየ መልኩ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ግልጽ ነው።
ይህ በአሜሪካን ሃገር በሚኒሶታና አካባቢው በምንገኝ የተውፊክ፣ ኢቅራዕ እና ተውሂድ እስላማዊ ማእከላት ስር በታቀፍን ሙስሊሞች በጋራ በመወያየትና የሃገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ በጥልቀት ከመረመርን በኋላ በዛሬው እለት ሜይ 5/2012 ባደረግነው ስብሰባ ላይ የወጣ የአቋም መግለጫ ነው።
ይህ ሲሆን ደግሞ ሃይማኖት ዓላማውን ይስታል፡፡ የሃይማኖት ዋናው ዓላማ በሃይማኖት መመርያ መሠረት ለሰማያዊ ዋጋ የሚያበቃ መልካም ነገርን በምድር ላይ መፈጸም ነው፡፡ ሃይማኖት የፈጣሪን መንግሥት ይሰብካል፣ ፖለቲካ ደግሞ ምድራዊ መንግሥት፣ ሃይማኖት ሰማያዊ ትርፍን ይሰብካል፣ ንግድ ደግሞ ምድራዊ ትርፍ፣ ሃይማኖት ሰማ
ያዊ ሹመትን ይሻል፣ ሥልጣን ደግሞ ምድራዊ፡፡
– የፍቅር ቃል – ቪዳ – ባዶ ነበር – ፀሀይ የወጣች ቀን
ፌስዳቢዎች አስተውሉ።እድሜያችሁን በከንቱ አትጨርሱት። ለተቺና ለተሳዳቢ የተጻፈ ታሪክም ሆነ የቆመ ሀውልት የለም።ትረሳላችሁ።መረሳት ብቻ ሳይሆን ለልጅ ልጆቻችሁ የሚተርፍ መጥፎ ሌጋሲ፤አሻራ ትታችሁ ትሄዳላችሁ። የተነጋርነው ሁሉ በአምላክ ፊት የሚያስጠይቀን ሲሆን በዘመናዊ ቴክኖሎጂም ቢሆን ሬከርድ ስለተደረገ ብትጸጸቱ
እንኳ ለዘላለም ታሪክ ሆኖ ስማችሁን ያጎድፋል።
ከነሐሴ 15-20/2010 ዓ.ም በአየርላንድ ዋና ከተማ በሆነችው በደብሊን ዓለማቀፍ የቤተሰብ ጉባሄ ይካሄዳል።
የሰላም እጦት ዋነኛ ተጠቂዎች ሴቶች በመሆናቸው፥ በስልጣን ቆይታቸው ዋነኛው ትኩረታቸው መላው ኢትዮጵያን ሴቶችና ሰላም ወዳድ ወንዶችን እንዲሁም በመላው ዓለም የሚገኙ ሰላም ወዳዶችን ሁሉ ከጎናችው በማሰለፍ ሰላም በማስፈን ላይ ርብርብ ማድረግ እንደሚሆንም አስታውቀዋል።
 WARKA ዋርካ • View topic - አዲስ አበባ ጦር ሃይሎች አካባቢ የሚገኘው ፍቅር ግሮሰሪ በቦምብ መጋየቱ ተሰምቷል ።
ርብቃም ይስሐቅን አለችው። ከኬጢ ሴቶች ልጆች የተነሣ ሕይወቴን ጠላሁት፤ ያዕቆብ ከዚህ አገር ሴቶች ልጆች ሚስትን የሚያገባ ከሆነ በሕይወት መኖር ለምኔ ነው?
‹‹ተሐድሶ የለም›› በሚል የሰንበት ት/ቤቶችን አመራሮች ለመከፋፈል እየተፍጨረጨሩ ነው
አዲስ አበባ - - ያገለገሉ መንደሮች - አዲስ አበባ - የሚሸጥ ቤት, መጌንኛ, 1000 ሜትር ካሬ, ኒው ሴክስ አፓርታማ, አዲስ አበባ.
እኔ ይሄን ከምንም አልቆጥረውም፡፡ አቶ መለስ በህይወት ከነበሩበት ጊዜ የተለየ ነገር የለም። እሳቸው በነበሩበት ጊዜ አቶ ታምራት በሙስና ታስረው ነበር፡፡ ተመሳሳይ ዘመቻዎችም ታይተዋል። ሙስና የሚገታው በዚህ ዓይነት ዘመቻ አይደለም፡፡ በመሠረታዊ የአስተሳሰብና የአሠራር ለውጥ እንጂ፣ በሰሞነኛ ግርግርና ዘመቻ የሚፈታ
ችግር አይደለም። ግርግር በሳቸውም ጊዜ አይተናል፤ አሁንም እያየን ነው፡፡
እዉነት ነዉ የሰዉን ላብ አልባሌ ቦታላይ እያዋሉ ለራሳቸዉ ሰዉ ሳይሆኑ ሌላዉም ሂዎትን ሳይኖራት ለነሱ መጠቀሚያ ብቻ እንዲሆን የሚሹ አያሌ ቤተሰቦች አሉ ለምሳሌ አንዲት ልጅ 14 አመት ሙሉ አረብ አገር ኑራ ለቤተሰቦቿ ቤት ሰርታ ለእህት ወንድሞቿ የሚገባቸዉን ካደረገች በኋላ አሁን ልመጣ ነዉ ብላ እቃዋን በካርጎ ልካ
ብሯን ሁሉ በእህቷ ስም ልካ ካበቃች በኋላ ትኬት ልትቆርጥ ስትል ለምን ገንዘብ ታባክኛለሽ ተጠርፈሽ ብትመጭ ይሻላል እንጂ 6000 ብር ቀላል ማድረግሽ ነዉ እስክትጠረፊ እዚያዉ ቆይ አሏት፡፡ በዚህ መሃል በጣም ታመመችና አገሯ ሳትገባ እናቷንም ሳታይ ሂወቷ በ ሰዉ አገር ለማለፍ በቃ፡፡ ለ 6000 ሽ ብር ሲጨነቁ እሷ
ንም አጡ ለአስክሬን ማምጫም 50000 ብር ከፈሉ፡፡ እንዲህም አለ እና እባካችሁ እናስብላቸዉ፡፡
ከዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በተጨማሪም የደቡብ ኮሪያ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ የክረምት ስፖርት ፌዴሬሽኖች ተወካዮችና ስፖንሰሮች እንዲሁም የተለያዩ አገራት ብሄራዊ ኦሎምፒክ ኮሚቴዎች በግምገማው ተካፍለዋል፡፡ የግምገማ ጉብኝቱም የተለያዩ ቦታዎችን ያካተተ ነበር፡፡ ከእነዚህም መካከል ለአትሌቶ
ች በመኖሪያነት የሚያገለግሉ የኦሎምፒክ መንደሮች የሚገኙበት በጋንግኒዩንግ ከተማ ጠረፍ ላይ የሚገኘው የጋንግኒዩንግ ኦሎምፒክ ፓርክ እና በፒዮንግቻንግ- ጋንግኒዩንግ ፈጣን የባቡር መስመር ላይ ዋነኛ መተላለፊያ ሆኖ የሚያገለግለው አዲሱ የጅንቡ የባቡር ጣቢያ ይገኙበታል፡፡
በሹምባሹ የወያኔ መንግሥት ላይ፣ የተቀናጀ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ( ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ሚሊዮን ዘአማኑኤል )
ሮበርት ጋብረኤል ሙጋበ ንዜምባብወ ካብ ታሕሳስ 31, 1987 ዓ.ም ጀሚሮም ዝመርሑ ኽኮኑ ከለው ፡ ኣብ ዓለም እቶም ብዕድመ ዝደፍኡ መራሒ ሃገር እውን እዮም።
ጋሽ መሐመድ የአካባቢውን ነዋሪ ልብስ በማጥበብ፣ በማሳጠር እና በመጠገን ስምንት ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ ታታሪ ዜጋ ናቸው፤ ከልጅነት እስከ እውቀት የማውቃቸው በዚህ ሙያቸው ነው፤ አንድ ክፉ ቀን የህውሓት እጅ የጋሽ መሐመድን ሱቅ በርቅሳ ግድግዳው ላይ <<ማኔን፣ ቴቄል፣ ፋሬስ> ብላ ጻፈች፤ <<መዘንኩህ (በታማኝነት ሚ
ዛን) ቀለህም ተገኝህ፣ ሱቅህም ለታማኝ ሎሌ ተሰጠች>> ስትል ነው፤ ጋሽ ማሜ ሰምተውት እንጂ አየተውት የማያውቁትን ገንዘብ እንዲከፍሉ ተጠየቁ፤ 5 ሺህ ብር! ጋሽ መሐመድን ብዙም አልደነገጡም፤ ባለመረበሻቸው የተገረሙ ወዳጅ እና ዘመዶች ጠጋ ብለው ሲጠይቋቸው ለሁሉም የሚሰጡት መልስ ተመሳሳይ ነው፤ <<5 መቶ ቢሉኝ ከ
ልጆቼ ጉሮሮ ነጥቄ፣ ተበድሬ ወይም እቁብ ገብቼ ለመክፍል በደከምኩ፤ አላህ ይስጣቸውና 5 ሺህ ብር ብለው ከዚህ ሁሉ ድካም ገላገሉኝ>> ይላሉ:
ስለ ዘመን አቆጣጠር ይህንን ያህል ካልን ቀጥለን ደግሞ ዐቢይ ትኩረታችን ስለሆነው ስለ ዘመን መለወጫ በዓል እንነጋገር፡፡
ይህ ይሆን ዘንድ ምን ዓይነት መሰረታዊ ግንዛቤ ማድረግ ያስፈልጋል?
“በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም።” (አል-ሃጅ 22፤ 78)
ድርጅቱ “ልክ እንደ ሞቱት ነን” በሚል ርዕስ ባወጣው ባለ 88 ገጽ ሪፖርት፦ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት በኦጋዴን እስር ቤት የሚፈጸም ማሰቃየት እና ሌሎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶች” ዘግናኝ እና ያልተቋረጠ ሰቆቃ፣ ድብደባ፣ ማዋረድ፣ በቂ ያልሆነ የህክምና አገልግሎት፣ በቂ ያልሆነ የቤተሰብ እና የጠበቃ ጉብኝት
ይባስ ብሎም አንዳንዴ በቂ ምግብ አለማግኘት በእስር ቤት መፈጸሙን ያትታል። በመብት ጥሰት የታወቁት የሶማሌ ልዩ ፖሊስ እና የማረሚያ ቤቱ የጸጥታ ሀይሎች ይህንን ሰቆቃ እንደ ፈጸሙ ተነግሯል። የሶማሌ ልዩ ፖሊስ ተጠያቂነቱ ለክልሉ ፕሬዚዳንት ለሆኑት አብዲ ኢለይ በመባል ለሚጠሩት ለአቶ አብዲ ሞሃመድ ኦመር ነው። አብዛ
ኛዎቹ ዕስረኞች የተያዙት ከታገደው የኦጋዴን ነጻ ኣውጭ ግምባር ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለው ነው። ከታሰሩ በኋላም ብዙዎቹ ክስ አይመሰረትባቸዉም፣ ለፍርድም አይቀርቡም።
ይሁንና ወደ አንዱ ሱቅ ጎራ አልኩኝና ሻጯ ሀበሻ መሆኗን ሳውቅ ሰላምታዬን አስቀደምኩኝና ከፍ ብሎ የተሰቀለውን ልብስ አውርዳልኝ እንዳየው ጠየኳት:
45+2′ ጋቶች ከርቀት የመታዉ ኳስ ወደ ዉጭ ወጥቷል፡፡
የጨዋታ እንግዳ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ሰባተኛ ሳምንት ነሀሴ 24፣2006
ለአመታት በተከታታይ በሁለት ድጅት እያደገች ያለች ሃገር የስልክ መስመር ችግር ይገጥማታል ብሎ ማሰብ ይከብዳል። ችግሩን በደንብ ላልተረዳው፣ ሰው የሞባይል ስልክ የሚገዛው እንዲሁ ይዞ ለመታየት ነው ያስብል ይሆናል። ይህ አባባል በከፊል ትክክል ነው። ዘመናዊ ስልክ በመያዝ ለላንቲካነት ብቻ የሚጠቀሙበት ሰዎች አይጠፉም
። የቻይናው ቀፎ ከሞዴል አርሶ አደሮች አልፎ ተራው አርሶ-አደር እጅ ላይም ገብቷል። አብዛኞቹ ግን ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን አይጠቀሙበትም። ለዚህም ይመስላል በርካታ ተንቀሳቃሽ ስልክ የሚይዙ ሰዎች እንዲሁ ለእይታ እና ለላንቲካ ብቻ የሚመስላቸው። አገልግሎቱን በተመለከተ ግን 99 በመቶ የሚሆነው ችግር የመዋቅር ችግር ነ
ው። Continue Reading –>
ርሑስ በዓል ዒድ ኣልፈጥር፡ግሃድኤ-ሕድሪ 14 ሰነ 2018
ወታደሮቹ ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባ ነበር ወይ ተብለው የተጠየቁት መኮንኑ ከዚያ በፊት ማቆም ይገባ ነገር እንጂ “ከገቡ በኋላ ነገሮችን በነሱ ደረጃና ስሜት ወርዶ ማስተናገድ ምንም አማራጭ አልነበረውም” ብለዋል።
This video highlights approaches and experiences of the Improving t...
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ከምግብና መጠጥ ጋር ባዕድ ነገሮችን በመቀላቀልና የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን ምርቶች ሲሸጡ በተገኙ 2 ሺህ 316 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ የምግብ፣ መጠጥ፣ የጤና አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ሰማያዊ ፓርቲን እንደፖለቲካ ድርጅት/ፓርቲ ለምን እንደምደግፈው፣ እ.ኤ.አ ዴሴምበር 15/2013 ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብላ በምትገኘው አርሊንግተን ከተማ የስብሰባ አዳራሽ በተዘጋጀው የሰማያዊ ፓርቲ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ተገኝቼ ንግግር እስካደረግሁባት ዕለት
ድረስ በበርካታ ጥያቄዎች እወጠር ነበር፡፡ አንደኛው ተደጋግሞ የሚጠየቀው ጥያቄ ለበርካታ ዓመታት ገለልተኛ ሆኘ እና ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ቡድን ጋር ሳልወግን […]
ለተወዳጁ ታማኝ በየነ የተደረገ የጀግና አባቶች ሽለላ!!Andafta
በ“አመፀኛው ክልስ” መፀሐፍ ላይ ውይይት ይካሄዳል
የሙዚቃ ፋይልዎን በ MP3 ቤተ-መጽሐፍትዎ ውስጥ ይመልከቱ. ያንን የሙዚቃ ፋይል ቅጂ ወደ ዴስክቶፕዎ ብቻ ይጎትቱት እና ይለውጡት (01_Gate
ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ-ሺንቂጢይ “ሸርሑ ዛዲል-ሙስተንቀዕ” ላይ እንዲህ ይላሉ፡- “ልጆችን በሷሊሖች ስም መጥራት ይወደዳል። ይህ በሙጊራ ኢብኑ ሹዕባ ሐዲስ ላይ ተመልክቷል። ሐዲሱ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ይላል፡- ‘ከናንተ በፊት የነበሩት ህዝቦች ልጆቻቸውን በነብያቶቻቸው እና በሷሊሖቻቸው
ስም ይጠሩ ነበር።’ ጥበቡም ግልፅ ነው። ህፃኑ ወጣት ሲሆን፣ የተጠራበትን ነብይ ታሪክ ሲያውቅ ወይም የሷሊሑን ሰው ታሪክ ሲያጠና ወይም የዓሊሙን ህይወት ሲያውቅ ተፅዕኖ ይፈጥርበትና ፈለግ አድርጎ ሊይዘው ይችላል።… ስለዚህ ልጁ ላይ መልካም ስሜት እንዲፈጠር ያደርገዋል። ሥሙም የመልካም ነገር መነሻ ይሆነዋል። ተቃራኒ
የሆኑት ስሞችም እንደዚሁ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠራቸው የማይቀር ነው። ልጆችን በመጥፎና በመናጢ ሰዎች ስም መሰየምም ልጆችን ወደነርሱ ጠባይ ሊስብ ይችላል። ልጆችን በከኃዲያን ስም መጥራት ደግሞ ሐራም ነው። ምክንያቱም እነርሱን መመሳሰል ተከልክለናል።”…
ሀያ ሁለት አመት ቁልቁል ስለነዳን በሚገርም ፍጥነት ያገር ውል በጥሶ፤
ማንኮራፋትን የካምብሪጅ መዝገበ ቃላት 'በመኝታ ጊዜ የሚፈጠር እጅግ የሚረብሽ ድምፅ' ሲል ይተረጉመዋል። ማንኮራፋት በማንኛውም ዕድሜና ፆታ ክልል ውስጥ ሊፈጠር የሚችል ነው።
ክፍል ፫፤ ስለ ክብር መዝገብ ጽሑፎች፡፡
ትግራይ የማህሌታዊ ያሬድ እና እንደነ ዘርዓ-ያዕቆብ የመሰሉ ፈላስፎች ምንጭ ናት። (ጭብጨባ)
በሌላ በኩል የአጋዚ ወታደሮች በዋልድባ የቅርናምባ ኪዳነምህረት ገዳም ውስጥ በመግባት አስጸያፊ ስራ መስራታቸውን ለወራት አርበኞችን በመምራት ከህወሃት/ኢህአዴግ ሰራዊት ጋር እየተዋጉ ያሉት አርበኛው አቶ መሳፍንት ተናግረዋል። የአጋዚ ወታደሮች በዳባት አውርጃ በዋልድባ ቅርናምባ ኪዳነምህረት ከደናግላት በስተቀር ሌሎች
ሰዎች የማይገቡበትን ቅዱስ ገዳም በመድፈር፣ እነ አቶ መሳፍንት የማረኩዋቸው መትረጊሶችና ሽጉጦች እዚህ ተደብቀዋልና እንፈልጋለን በማለት ከገዳሙ መቅደስ ውስጥ ገብተው በፅላቱና ጥንታዊ መጽሐፍት ላይ አሳፋሪ ስራ መስራታቸውን አቶ መሳፍንት ተናግረዋል።
ከትግራይ የሆኑ ዜጎች በስልጣን እና በሃብት ማማ ላይ በርከት ብሎ መታየት በተቀረው ኢትዮጵያዊ የሚታይበትን መንገድ በሰፊው ለሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፡፡መጠኑ ቢለያይም ትግሬ ሁሉ ህወሃትን ይደግፋል፤ትግሬ ሆኖ ከልቡ የህወሃትን ሁለንተናዊ የበላይነት ማብቃት የሚፈልግ ማግኘት አይቻልም የሚለው ሙግት ነው፡፡በዚህኛው ወ
ገን ያሉ አሳቢዎች ክርክራቸውን የሚያጠናክሩት እስከዛሬ በትግራይ ጠንከር ያለ የተቃውሞ ድምፅ ተሰምቶ አለማወቁን ነው፡፡ ተከራካሪዎቹ በተጨማሪ የሚያነሱት ነጥብ ከትግራይ የሚነሱ የህወሃት ተቃዋሚዎችም ሆኑ አክቲቪስቶች እንደ ኢፈርት እና የወልቃይት ጥያቄን የተመለከተ ከህወሃት የተለያ አቋም ለማንፀባረቅ ይቸገራሉ የሚል
ነው፡፡ በሌላ በኩል የቆሙ ተከራካሪዎች ህወሃት እና የትግራይ ህዝብ ተለያይተው መታየት እንዳለባቸው አጥብቀው ይሞግታሉ፡፡እነዚህኞቹ ለክርክራቸው ማጥበቂያ የሚያነሱት ሃሳብ የትግራይ ህዝብም የህወሃት ብልሹ አሰራር ሰለባ መሆን፣ሌላ አማራጭ ሃሳብ መነፈግ እና በአንድ ወገን ፕሮፖጋንዳ መጠለፍ፣የአብዛኛውን የትግራይ ህዝ
ብ የድህነት ኑሮ ወዘተ ነው፡፡