text
stringlengths
0
200
ዐቃቤ ሕግ በሰነድ ማስረጃ ዝርዝር ተራ ቁጥር 2ኛ ላይ በብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተቋም በቁጥር ደመ 42/229/09 በሐምሌ 14 ቀን 2009 ዓ.ም ተዘጋጅቶ ቀረበ ያለውን የቴክኒክ ማስረጃ በተመለከተ፤
ቸ XBS DXBS ተከታታይ ምርቶች ልዩ ፎቅ የማሞቂያ ፕሮጀክቶች መካከል ባህርያት መሠረት የተገነቡ ስሚንቶ የሚያስተላልፉትን መሳሪያዎች አንድ አይነት ናቸው. እነዚህ በሰፊው ትልቅ አካባቢ ውስጥ ተግባራዊ ሲሆን ፎቅ ማሞቂያ ፕሮጀክቶች ውስጥ ጥሩ ድንጋይ ኮንክሪት ወይም የሞርታር በዉስጥ የሚገኝ መካከል በከፍተኛ ደረጃ
ውጤታማ ግንባታ ነው.
እድገቱን ያልጨረሰ ሊፍሆፐር የሴኮንድ አንድ ሁለት ሺኛ በሚሆን ጊዜ ውስጥ በሴኮንድ 3.9 ሜትር በሚያህል ፍጥነት መስፈንጠር ይችላል፤ ይህን ሲያደርግ የመሬት ስበት ሰውነቱ ላይ የሚያሳድረውን ኃይል 400 ጊዜ ገደማ የሚበልጥ ኃይል ይጠቀማል! ይህ ፌንጣ በቅጽበት ከዓይን ሊሰወር ይችላል። በዚህ መንገድ ለመዝለል ሁለቱ
የኋላ እግሮቹ ተመሳሳይ በሆነ ኃይል እንዲሁም ዝንፍ ሳይሉ ተመሳሳይ በሆነ ጊዜ መስፈንጠር አለባቸው። ይህ ፌንጣ ያለ አንዳች መዛነፍ እንዲስፈነጠር የሚያስችለው ምንድን ነው?
ቤቱ አሁን እየተቀረጸ እና እየጸዳ ነው እናም በቅርቡ ይጠናቀቃል.
-ትግራይ አይደለንም ያሉ ሁሉ ንብረታቸው እየተነጠቁ በደህንነት እየታፈኑ የደረሱበት ሳይታወቅ የውሐ ሽታ ሆነው ቀርተዋል።በሚፈናቀሉበት ቦታ ላይ ህውሃት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የትግራዋይ ህዝቦችን አስፍሮበታል።
መጽሃፍ ቅዱስ ተበርዞአል የሚለው አባባል ግን መጽሃፉን ለማጥፋት ከተደረገው ሙከራ በተጨማሪ ስሙን ለማጉደፍ የተደረገ ሴራ ነው:
እናንት የዚህ ዘመን አዳዲስ ዘመነ መሳፍንት አክቲቪስቶችና ማህበርተኞቻቸው ሆይ! የኢትዮጵያን ነገሥታትና መሪዎች ከኢትዮጵያ ማማ ላይ አውርዳችሁ በየጎጥና ቀበሌ ኮንፍረንስና ስብሰባችሁ ግርግዳ ላይ እየሰቀላችሁ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ የኢትዮጵያ ዳርቻዎች በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነታችን ብቻ የም
ናምነውን ከመሪዎቻችንና ከታሪካችን (ከትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር /ህወሃትም በረቀቀ መንገድ) ለመነጠልና ባይተዋር ለማድረግ የምታካሂዱብንን ከፍተኛ የሥነ ልቡና ርብርቦሽ አቁሙ!!! አፄዎቹና ታሪካቸው የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ብቻ ነው። አባትነታቸውም በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነታቸው ለማይደራደሩ መላ ኢትዮጵያ
ውያን እንጂ ለአዳዲሶቹ ዘመነ መሳፍንት ቀበሌያውያን አክቲቪስቶችና ማህበርተኞቻቸው አይደለም!! ጆሮ ካላችሁ ስሙ ልቡና ካላችሁ ተመለሱ መካሪ አዛውንቶች ካሏችሁም ምክር ተቀበሉ!!
ኃ/ማርያም ደሳለኝ በቅርብ ያሉት 250 ሚሊዮን ኩንታል እህል ዬት ገባ? አሁን ለተራቡት 15 ሚሊ. ህዝብ ፈረንጆቹ እጃቸዉን ልዘረጉ ነዉ፤ ከዚህ በፊት በደርግ ጊዜ ለኢትዮጵያ ህዝብ የመጣ 95 ሚሊ. ዶላር እንዳለ ወያኔ እጅ እንደገባ፣ አሁንም ምን ዋስትና አለ?
ሁሉንም ነገር ደጋግመው ደጋግመው ያቅርቡ, የእነሱ ዋነኛ የባለሙያዎች ባለሙያ በኢንዱስትሪ ውስጥ ምን ያህል ረጅም ጊዜ እየሠራ እንደሆነ ጥያቄዎን እንደገና ለመድገም አያመንቱ.እንዲሁም በትምህርቱ ላይ የቀድሞ ልምዳችን ወይም ቢያንስ ተገቢ የገበያ ቦታ ካለዎት ይጠይቁ.
የሃዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፌደራል ተዘዋዋሪ ችሎት የተከሳሾቹን የክስ ሂደት እየተመለከተ ይገኛል።
ዘመናዊ የሰርከስ ጥበብ በዓለማችን 250 ዓመታትን ያስቆጠረና ኪነጥበባዊ፤ ባህላዊና ስፖርታዊ ብቃቶች ተዋህደው በአስደናቂ ትርኢቶች የሚዘጋጅ የመዝናኛ ባህል ነው፡፡ ባለብዙ የመዝናኛ ዘርፍ በሆነው ሰርከስ ላይ የሰርከስ አርቲስቶች አሻንጉሊት አጫዋች፤ አክሮባቲስቶች፤ ዳሰኞች፤ የሚዛን እንቅስቃሴ ባለችሎታዎች፤ አስገራሚ
ተሰጥኦ እና ችሎታዎች፤ የቅብብሎሽ ተጨዋቾች፤ የማይም ቲያትር ተዋናዮች፤ ኮሜዲያኖች፤ በልዩ ስልጠና ትርኢት የሚያሳዩ እንስሳትን አልማጆች እየሆኑ ብዙ ባለሙያዎች ይሰሩበታል፡፡ ዘመነኛ የሰርከስ ትርኢት በ1768 እኤአ ላይ ፈረንሳዊ ፈረስ ጋላቢ በሚያሳየው የግልቢያ ትርኢት እንደተጀመረ የታሪክ መዛግብት ይጠቀሳሉ፡፡
የድሮዎቹ የሰርከስ ትርኢቶች በገላጣ ሜዳ ላይ የተጀመሩ ከዚያም በኋላ የተለያዩ የሰርከስ ቡድኖች በእንጨት በሚገነቧቸው አዳራሾቻቸው ይሰሩ ነበር፡፡ በዛሬ ጊዜ ሰርከሶች በልዩ የሰርከስ ድንኳኖች፤ በቲያትር ቤቶች፤ በሁለገብ የመናፈሻ እና መዝናኛ ስፍራዎች እና በጎዳናዎች እየቀረቡ ናቸው። ዘመነኛ የሰርከስ ትርኢቶች በተ
ለይ ከ1974 ወዲህ በፈረንሳይ ሞናኮ ከተካሄደው ዓለም አቀፍ የሰርከስ ፌስቲቫል ወዲህ መስፋፋት ጀምረዋል፡፡ በአውሮፓ የተለያዩ አገራት በእንግሊዝ፤ በጣሊያን፤ ፈረንሳይ እንዲሁም በአሜሪካ በዘመነኛ የሰርከስ ጥበብ ከፍተኛ እድገት ላይ የሚገኙ የሰርከስ ቡድኖች መናሐርያነታቸው የሚታወቁ አገራት ናቸው፡፡
አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም (Amlekoh Yafere Yelem) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
“አትታለሉ፤ አምላክ አይዘበትበትም። አንድ ሰው ምንም ዘራ ምን ያንኑ መልሶ ያጭዳል።” —ገላትያ 6:
የኦሎምፒክ ጨዋታዎች (ወይም ኦሊምፒክስ) በየአራቱ ዓመታት የሚከሠት ትልቅ ዓለም አቀፍ እስፖርት ውድድር ድርጊት ነው። የሞቄ ወቅት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ክረምት ወቅት በሞቀ ቦታ ይደረጋል፤ የበረድ ወቅት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ደግሞ በኢትዮጵያ በጋ በስሜኑ ክፍለ-አለም ይደረጋሉ።
ስለ አገራዊነት፣ ጎሰኝነትና አክራሪነት ለመፃፍ፣ ለምን ህንድ ድረስ ትሄዳለህ ልትሉኝ ትችላላችሁ። ይገባኛል። ቢሆንም ግን፣ በህንድ የገጠር መንደር ውስጥ በአንዲት ጦጣ ሳቢያ የተፈጠረው ሰሞነኛ ታሪክ ያስገርማል - የመንደሯ አዋቂ ወንዶች በአንድ ቀን ፀጉራቸውን ወይም ፂማቸውን የተላጩበት ታሪክ። ከ700 በላይ ፂማቸው
ን ብቻ፣…
በወረዳው የጸጥታ ኀይሎች “ገዳሙን ለቃችሁ ውጡ፤ ታጋይ ገድላችሁ እናንተ በሰላም አትኖሩም፤” እየተባሉ መደብደባቸውን የተናገሩት የዋልድባ አብረንታንት መነኰሳት÷ በተለይም ከነሐሴ 18 ቀን 2004 ዓ.ም በሚፈጸምባቸው ድብደባ በርካታ አባቶች መጎዳታቸውን፣ ከተሰደዱት ስድስት መነኰሳት መካከልም አባ ገብረ ማርያም ጎንዴ
እና አባ ገብረ ጊዮርጊስ የተባሉ አባቶች እንደሚገኙበት አስታውቀዋል፡፡
4. የሕዝባችንን አንድነት አጽንቷል፡- የጠላት ወረራ ለመኳንንቶቻችንና ለመሳፍንቶቻችን ትልቅ ትምህርትን ሰጥቷል፡፡ በአንድነት የመቆምን አስፈላጊነት የአንድነትን ጥቅም በሚገባ አስገንዝቧቸዋል፡፡ ከዚያ አስቀድሞ ከዘመነ መሳፍንት ጀምሮ በመሳፍንቱና በባላባቶች ዘንድ የየራሳቸውን ጎጥ እንደ ሀገር በመቁጠር የየራሳቸውን
‹‹ሀገር›› የመመሥረት የማይጠቅምና ኋላ ቀር አስተሳሰብ ያስቡ ነበር፡፡ ይህን የትም የማያደርስ ኋላቀርና የደነቆረ አስተሳሰብ ለማጥፋት ዐፄ ቴዎድሮስን እጅግ አድክሟል፡፡ በዐፄ ቴዎድሮስ እጅ ያደጉት ዐፄ ምኒልክ 2ኛም የዐፄ ቴዎድሮስ 2ኛ ሕልም ገብቷቸው ስለነበር ጥረታቸውና ሁኔታዎች ፈቅደውላቸው ቀሪውን የዐፄ ቴዎድ
ሮስን ሕልም ለማሳካት ችለዋል፡፡ የአድዋ ድልም ለመሳፍንቱ የማይረሳ ትምህርትን ስለጣለላቸው ከዚያ በኋላ አስቀድሞ የነበረው ዓይነት የመሳፍንት አስተሳሰብ እንዳይኖር አድርጓል፡፡
ዮሐንስና ሌሎች የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እነርሱን በማይመልከታቸው የአገልግሎት ዘርፍ ወይም ተግባር ላይ ለመሰማራት አልፈለጉም ነበር። ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንፈስ በሕዝቡ መካከል ያለ ገደብ እንዲገለጥ፣ እርሱን በማይቃወም በማንም በኩል እንዲሰራ እድል በመስጠት፣ ለደቀ መዛሙርቱም ነጻነት
ን ሰጣቸው። ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ነጻነትን በመስጠት እንዳስተማራቸው ሁሉ ለእኛም ውስጣዊ ነጻነትን በመስጠት ሊያስተምረን ይፈልጋል።
ይኼንንም ተከትሎ ክልሉን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አስቸኳይ የማዕከላዊ ኮሚቴ የስብሰባው በሊቀመንበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሰብሳቢነት ተካሄዷል።
10) ኮንዶምን በሌሎች ቁሳቁሶች መተካት ይቻላል?
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሒደት ውዝግብ አስነሳ
እነዚህ የመንግስት ተቛሞች የአንድ ፖለቲካዊ ድርጅት ልሳን እንዲደጉሙ ዓቅም እንዲፈጥሩ ሕገ መንግስቱ ወይም ሌሎች ህጎች ይፈቅዳሉ ወይ? በተለይ በህገ መንግስቱ አንቀፅ 87/5 መሰረት ከፖለቲካዊ ወገናዊነት ነፃ በሆነ መንገድ ስራዉን ማከናወን ያለበት መከላከያ ስፖንሰር ሆኖ ማየት አስገራሚ ነው። ዕብሪት ነው!!! መን
ግስት ከህግ ዉጪ አንድን ፓርቲ መደጎም የለበትም። አይ… ህገ መንግስቱ አይከለክልም ከተባለም እንግዲህ ህጋዊ ሆነው ተመዝግበው እሚንቀሳቀሱ እንደነ የመድረክ፣ የዓረና እና የመኢአድ ልሳኖችን ስፖንሰር ቢያደርጉ ደካማ የፋይናንስ አቅም ስላላቸው ለዴሞክራስያዊ ስርዓት ግንባታ ድጋፍ ይሆን ነበር። ከዲያስፖራ ጥገኝነትም ያ
ላቅቃቸው ነበር።
ለመሆኑ ዲ ዋል ስለጻፈው ጽሁፍ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ውስጥ ከሚኖሩት ከመስፍን ወልደማርያም ጋር ተነጋግሯልን?
ስለ ኢ/ር ደረጀ ደበበ መናገር ስለ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመናገር ያህል ለልቤ ደስታን የሚሰጠኝ ሰው ነው። የሚለው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ገጠመኞን ሲገልጽ የኢ/ር ደረጀ አባት አቶ ደበበ ተሰማ እሱን ሊጠይቁ ዝዋይ እስር ቤት ሄደው በጠየቁት በሦስተኛው ቀን በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ይለያሉ ። ጋዜጠኛ ውብሸት ስለ
ሁኔታ ሲገልጽ ” ደረጀ ለአባቱ ከነበረው ቀረቤታ እና ፍቅር አንፃር በወቅቱ የተሰማውን ሃዘንና የተናገረውን ቃል አልረሣውም [ አባቴን በማጣቴ የማዝነውን ያህል ኢትዮጵያዬን በማትረፌ እፅናናለሁ ] ነበር ያለው። የእሱ ሞራል መነካት በሌላው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳይኖረው ነበር የሱ ጭንቀት” በማለት ጋዜጠኛ ውብሸት
ታዬ በቁጭት እና በሃዘን የእስር ቤት ገጠመኙን አካፍሎኛል። ኢ/ር ደረጀ ደበበ አሁን ላይ በዝዋይ እስር ቤት ይገኛል። ኢ/ር ደረጀ ደበበ በመታሰሩ የሞራል ልዕልናና ፣ታሪካዊ መሰዋዕትነትን እየከፈለ እንደሆነ ፣ በእስር ቤት በተደጋጋሚ እሱ እራሰ እየገለጸ ቢገኝም ፤የእስር ጦስ ይዞ የሚመጣው ነባራዊ እውነት ብዙ ነገ
ር ነው። አሁን ላይ ማንሳት የማያስፈልጉ ማህበራዊ/ቤተሰባዊ/ ምስቅልቅሎች እንደገጠሙት ይነገራል ። ከዚህ ጽሁፍ ጋር ለመያያዝ የተሞከረው ፎቶግራፍ እጅግ በጣም አድካሚ በሆነ መንገድ የተገኘ ነው ፤ ለዚህም ነው ፎቶው ጥራት የጎደለው ። ይህ ከኢ/ር ደረጀ ደበበ ከ100 ገጾች የመጀመሪያ ገጽ ላይ ያለው ብቻ ነው።
በመጋቢ ግርማ በቀለ (ዶ/ር) ከቶሮንቶ Continue reading “አገራችን ኢትዮጵያና የወቅቱ የክርስትና አቅጣጫ – “ወደ አንተ መልሰን” (ክፍል ፩)” →
በአሁኑ ሰአትስ ኳሷ የት እና በማን ቁጥጥር ስር መዋል ነበረባት ? የኳሷ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ኳሷ መጠጋት ለምን ፈራ ? የኢትዮጵያን ህዝብ ነፃነት ለመጎናፀፍ እንነሳ ብሎ በሃገር ውስጥ ለህዝቡ የክተት ጥሪ የሚያቀርቡለት ጠንካራ የተቃዋሚ ድርጅቶች ለምን ጠፉ ? ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ አልተገኘም ፡
፡ እንደ እኔ አመለካከት አሁንም ኳሷ በህዝቡ ቁጥጥር ስር መዋል እያለባት፤ ማንም ኢትዮጵያዊ ደፍሮ ኳሳችንን አቀብሉን የሚል ጥያቄ ባለማቅረቡ እና ማንም ወደ ኳሷ መሄድ ባለመቻሉ አሁንም ኳስ ጨዋታ ወደማይችለው እንዲሁም ራስ ውዳድ ወደ ሆነው የወያኔ ቡድን በድጋሚ እና በሚያስቆጭ ሁኔታ በቁጥጥራቸው ስር ትገኛለች ፡፡
በዚህ ታሪካዊ እድል ተጠቃሚ ባለመሆናችን ተጠያቂው ማን ይሆን ?
የውስጣችን የሰላም እና የመቻቻል ጠንቅ የኾኑት፡-
ጨምረው እንደሚያብራሩትም ''ሥርዓቱ ከሚከተለው የአውዳሚነት ፖለቲካና ተቀናቃኞችን አንደ ጠላት ስለሚመለከት አንድም ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን የሚችል የፖለቲካ ማኅበር አንዳይፈጠር አድርጎ ቆይቷል'' ኢሃን ይህን ክፍተት እንደሚሞላ ኢንጂነር ይልቃል ተስፋ ያደርጋሉ።
በእርግጥም የኅዋ ሳይንስ ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ ዘርፍ ነው። ለአብነት ያህል በርካታ ሳተላይቶችን ወደ ኅዋ ያስወነጨፈችው ህንድ እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2014 ለኅዋ ምርምር ተቋሟ ያወጣችው ገንዘብ 1,1 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ሳይንሳዊ ዘገባዎችን የሚያቀርበው ሳይንስ አለርት የተሰኘው ድረ-ገጽ ይጠቁማል።
"• በወቅታዊው የኢንዱስትሪ ልምድ እና ልምድ ለገበያ ማሰራጫ ጥልቅ የሆነ ተሞክሮ ለሽያጭ ገበያዎች ጥራትን በማስተዋወቅ እና በአስቸኳይ ለሽያጭ ገበያ ዉስጥ እያመቸዉ ሲገኙ ጁላዉ ጁን. 230, ዱብሊን / ሎስ አንጀለስ / ቶሮንቶ / ቶሮንቶ, ኖቬምበር / የ ""QYOU ሚዲያ"" ወይም ""ኩባንያ"") ዛሬ ክሪሽና ሜን
ስን የ Q ሕንድ ዋና የገቢ ጉዳይ አስፈፃሚ መሾሙን እንደገለጹት (የ ""QYOU ማህደረ መረጃ"" ወይም ""ኩባንያ""). ሞምቤ ውስጥ የተመሰረተው አቶ ማኖን የማስታወቂያ እና የስፖንሰርሺየ ገቢ ከ QYOU ሚዲያ በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ ካሉ ገበያዎች ውስጥ በአንዱ ውስጥ ይሸፍናሉ. አቶ. ..."
እንግዲህ በዚህ አነጋገሩ ተስፋዬ ምንኛ እርግጠኛ፣ ምንኛ የወያኔን ውስጥ እንደሚያውቅ አመላክቶልናል፤ አረጋግጦልናል። ይህ ማለትም ተስፋዬ ቀደም ብሎም ከወያኔም ሆነ ከሻቢያ ጋር ግንኙነት እንደነበረው ነው። በግንኙነቱ ተስፋዬ ከዚያው ከየዋሁ ሕዝባችንና ሠራዊታችን የሚያገኛቸውን ምስጢራዊ መረጃዎችን ያቀብል እንደነበረም
መረዳቱ የሚከብድ አይሆንም። ተስፋዬ እዚህ የሳይበሩን ማህበረሰባችንን ልብ ሰንጥቆ ለመግባት የተጠቀመባትን አነጋገር በአምዴ ላይ ለመጠቀም ሞክሮአል። “አምዴ እመነኝ! እኔ የቢሾቱ ልጅ ነኝ። እንደዚያ አስቤ አላውቅም። ሆኖም ለማንመሰገንበት ነገር መሞት ኪሣራ ነው” በሚል። ግና የተስፋዬ አካሄድና ሁኔታውን በቅጡ ያስ
ተዋለው ቆፍጣናው አምዴ፣ በአጭሩ እንዲህ ሲል መለሰለት። “አንተ እጅህን ስጥ! እኔ ግን አላደርገውም።” በሚል። እኔ ለአገሬ አጥር ልሆን እንጅ፣ ምስጋና ልፈልግ አይደለም። የምዋጋው ለአገሬ አንድነት፣ ለሕዝቧ ልዕልነት ለገባሁ ቃል እንጅ ውዳሴ ፈልጌ አይደለም። እኔ የተጣለብኝን አደራ ለመወጣት እንጅ የተሰለፍሁት እጄ
ን እንደ አልባሌ ለመስጠት አይደለም በማለት አምዴ በክብር ከተስፋዬ መረብ አምልጦአል።
"ሓደ ኣሎ ኣብ ዓድና ""ድኻ"" ዝ'ስሙ፣ ድኻ እንተኾረየ'ስ መሕበጥ ከንፈሩ!"
D ወይኔ ወይኔ ....ወይኔ .... :
ሰሞኑን መንግስት ሲዳማን ርስት አልባ ለማድረግ የሸረበውን ሴራ ለውይይት መቅረቡ መረጃ የደረሰው ሰፊው የሲዳማ ሕዝብ ተቃውሞአቸውን በተለያየ መልኩ ገልጸዋል፤ አሁንም በመግለጽ ላይ ይገኛል ፡፡ ስለሆነም ይህንን ተከትሎ ያልጠበቀው ነገር የገጠመው አቶ ሺህፈራው ሲዳማ በሬ ወልዷል በማለት ሕዝቡን ይቀሰቅሳሉ በማለት ለማ
ስተባበል ሞክሮ ነበር፡፡ ለመሆኑ ሲዳማ በሬ ወልዷል ሜቼ አለ? ለምን ይዋሻል? ከግብር አበሮቹ ጋር በመሆን በሬ ወልዷል ብሎ ለማሳመን በበሬ ቂጥ ላይ እንግደ ልጅ ለጥፎ እንዲሁም ደም ቀብቶ በሬ ወልዷል ስሉን ይህማ በሬ ነው በሬ ወልዶም አያውቅም ልወልድም አይችልም አልን እንጂ፡፡
ሳዑዲዎች ይህንን ዜና በተቀላቀለ መልኩ ሲሆን የተቀበሉት የሳዑዲ ዜግነት ያገኘች ሮቦት በሚል መልዕክትም ዜናው ከተሰማበት 24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሺዎች በላይ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገፅ አጋርተውታል።
ለመሆኑ ከውል የሚመነጩ መብቶች እንዴት ይፈጠራሉ? በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪም የውሎች መጣስ አንድም ከሥራ ተቋራጩ በኩል ወይም ደግሞ ከአሰሪው ወገን ሊመጣ ይችላል፡፡ ለአብነት ያህልም ሥራ ተቋራጩ አስፈላጊ ግብአቶችን ሳያሟል ጨረታውን አሸንፎ ወደ ሥራ ቢገባና በተፈለገው ጊዜ አለማጠናቀቁ፤በሌላ በኩል አሰሪውም በውሉ
በተመለከተው ጊዜ የመስሪያ ቦታውን አለማስረከቡ እና መሰል ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
የለውጥ ጸር የሆኑ ሃይሎች በኦሮምያ ላይ ጦርነት መክፈታቸውን አቶ አዲሱ አረጋ ተናገሩ
በፌስቡክ ላይ በተፈጸመ የሳይበር ጥቃት የሶስተኛ ወገን ሳይቶችን ጥቅም ላይ አልዋሉም፡ፌስቡክ
ለአዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ይፋ ድብዳቤ የላከው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት፣ ከኢህአዴግ በኩል ለሚቀርብበት ክስ ማጣፊያ መርጃዎችና ማስረጃዎች በብቃት ማደራጀቱ ይሰማል። ኦሮሚያ ላይ የተነሳውን ተቃውሞ ለመቆጣጠር መንግስት ተመጣጣኝ ሃይል መጠቀሙን ያረጋገጠውና በቀደሞው የምርጫ ቦርድ ሁለተኛ
ሰው የሚመራውን ” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን” ሪፖርት የሚፈልገውም ለዚሁ ተግባር እንደሆነ የቅርብ ሰዎች ይናገራሉ።
§ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ የወንጀል ችሎት በቀረበባት የሽብርተኝነት ወንጀል 14 ዓመታት እስርና 33 ሺሕ ብር ቅጣት የተጣለባት ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮተ ዓለሙ፣ በይግባኝ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የእስር ጊዜዋን ወደ አምስት ዓመታት በመቀነሱ ምክንያት ለሰበር ችሎት “በሥር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ላይ
የሕግ ስህተት ተፈፅሟል” ስትል አቤቱታ አሰምታ፤ ሠበር ሰሚ ችሎቱ በሰጠው የመጨረሻ የቅጣት ውሳኔ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትና ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያስተላለፉትን የቅጣት ውሳኔ አፀና፣
• አይሁዳዊነት ብሉይ ኪዳንን እንድታነብ የማይጠይቅህ ብቻ ሳይሆን ሆን ብሎ አንዳንድ ጥቅሶቹን እንዳይነበቡ ስለሚደብቃቸው ነው። ክርስትናም መጽሐፍ ቅዱስን በቀጥታ ራስህ አንብበህ እንድትረዳ አይጠይቅህም፤ካህናትና ቀሳውስት በሚረዱበት መንገድ ብቻ መረዳት አለብህ ይላል።
Siddiqui “ghar wapsi” ፍቅር ጂሃድ, የበሬ እና ላም ጥበቃ ሙስሊሞች ወይም አክስዮን ማህበር / sts
ስለዚህ ነገር መጽሐፈ ቅዳሴያችን ሥላሴ ሦስት ናቸው ስንል እንደ አብርሃም እንደ ይስሐቅ እንደ ያዕቆብ ማለታችን አይደለም ሦስት ሲሆኑ አንድ ናቸው እንጂ፣ አንድ ናቸውም ስንል ቀዳሚ ሆኖ እንደተፈጠረው እንደ አዳም ማለታችን አይደለም አንድ ሲሆኑ ሦስት ናቸው እንጂ፡፡ /ቅዳሴ ማርያም/፡፡ ቅድስት ተብሎ በሴት አንቀጽ
መጠራቱ ደግሞ እናት ለልጇ ስለምታዝንና ስለምትራራ ሥላሴም ለፍጥረታቸው ምሕረታቸው ዘለዓለማዊ ነውና ቅድስት ይባላሉ፡፡
ሬላይንስ ጄ.አይ.ኦ ኩባንያ 4G ሲም ካርድ የሚቀበል ላፕቶፕ ኮምፒውተር ዊንዶውስ 10 ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም መሆኑም ታውቋል።
አባካኙ ልጅ በአባቱ መሪነት ሲያድግና ሲኖር ነበር የቆየው፡፡ በአባቱን ምሪት ሲጠቀም ቆይቶዋል፡፡ የአባት ምሪት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያወቀው የአባቱን ምክር ያጣው ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ከአባቱ ሲርቅ ከአባቱ ምክር ራቀ፡፡ ገንዘቡን እንዴት እንደሚጠቀም የሚመራው አባቱ ነበር፡፡ ቅድሚያ የሚሰጠውና ቅድሚያ የማይሰጠውን
ም ነገር ለይቶ የሚነግረው አባቱ ነበር፡፡ ከአባቱ ሲለይ ግን ገንዘቡን ማጥፋት በሌለበት ነገር ላይ አጠፋ፡፡ ገንዘቡ ሲያልቅ ነበር እንዳባከነው ያወቀው፡፡
ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀልም ምስጢራዊም በመሆኑ ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት አዳጋች ቢሆንም ዓለም ዓቀፉ የሰራተኞች ድርጅት ግን ለጉልበት ብዝበዛ የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 12.3 ሚሊዮን እንደሚደርስ አስቀምጧል፡፡ መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ፍሪ ዘስሌቭ የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ደግሞ ቁጥሩን ወደ 27
ሚሊዮን ከፍ ያደርገዋል፡፡
ታዲያ በየመንደሩ እንደ አሸን የፈሉ ወጀላቴዎች የማያውቋቸውን እንደ ሰማይ የራቋቸውን ግለሰቦች በቅንጭብጫቢ መረጃ ብቻ እንደ ሀገር ጠላት ሊፈርጇቸው የሚነሱበት ድፍረት ይደንቃል። እነዚህ ወጀላቴዎች በቅድሚያ “ከዶክተር አቢይ መንግስት ጋር መስራት እንፈልጋለን” በማለት ወደ ሀገር ቤት የገቡትን አቶ ሌንጮ ለታን “የኦ
ሮሞ ህዝብ ትግልን የሸጠ ከሃዲ ነው” እያሉ የምናከብራቸውን ሰውዬ እንደ መንደር አለሌ ወረዱባቸው። ከዚም ኦቦ ዳውድ ኢብሳ በሚዲያ የተናገሩትን ነገር እንዳሻቸው እያጣመሙ “ዳውድ የወያኔ ምንደኛ ነው” በማለት ሌላ ታሪክ አመጡብን። አሁን ደግሞ በዩኒቨርሲቲ ቆይታችን የሚያውቀውን ሁሉ ሳይሰስት ያስተማረንን ፕሮፌሰር ብ
ርሃኑ ነጋን እንደ መንደር ጎረምሳ እያንጓጠጡት ነው።
ለ. አገልግሎቱን ለእርስዎና ለሌሎች ሰዎች ለማቅረብ፣ እርስዎንና አገልግሎቶቹን ለመጠበቅ እንዲሁም የ Microsoft ምርቶችንና አገልግሎቶችን ለማሻሻል አስፈላጊ እስከሆነው መጠን ድረስ ለ Microsoft ይዘትዎን እንዲጠቀም አለም አቀፍ የሆነና ከክፍያ ነጻ የሆነ የአእምሮአዊ ንብረት ፈቃድ ሰጥተውታል። ለምሳሌ የእር
ስዎን ይዘት በአገልግሎቱ ላይ ቅጂ ለማድረግ፣ ለማቆየት፣ ለማስተላለፍ፣ ዳግም ቅርጸቱን ለማስተካከል፣ ለማሳየትና በግንኙነት መሳሪያዎች በኩል ለማሰራጨት። ይዘትዎን አገልግሎቱ በስፋት በመስመር ላይ ያለ ምንም ገደብ የሚገኝባቸው አካባቢዎች ላይ ካተሟቸው የእርስዎ ይዘት በማሳያዎች ላይ ወይም አገልግሎቱን በሚያስተዋውቁ
ነገሮች ላይ ሊታይ ይችላል። አንዳንዶቹ አገልግሎቶች በማስተወቂያ የሚሸፈኑ ናቸው። Microsoft ማስታወቂያዎችን ለግል የሚያበጅበትን መንገድ መቆጣጠሪያዎች በMicrosoft የመለያ አስተዳደር ድር ጣቢያ ደህንነትና ግላዊነት ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል። በኢሜይል፣ በውይይትመ በቪዲዮ ጥሪዎች ወይም የድምጽ መልእክቶች ወ
ይም በሰነዶችዎ፣ ፎቶዎችዎ ወይም በሌሎች የግል ፋይሎ ውስጥ የሚሏቸውን ነገሮች ማስታወቂያዎችን ወደ እርስዎ ለማነጣጠር አንጠቀምም። የማስታወቂያ ፖሊሲዎቻችን በዝርዝር በግላዊነት መግለጫው ውስጥ ተሸፍነዋል።
በጉዳዩ ዙሪያ የመብራት ሃይል ባለስልጣናትን፣ የኬምብሪጅ ሃላፊዎችን፣ አቶ ምህረት ደበበንና ዶ/ር ደብረጺዮንን ጨምሮ የመንግስት ባለስልጣናት ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም። በጉዳዩ ዙሪያ ስማቸው የተጠቀሱት ግለሰቦች መልስ የሚሰጡን ከሆነ በሚቀጥለው ዘገባ ይዘን እንቀርባለን።
Amharic Evening News from EBC tv November 25, 2016 Ethiopia ቢዝነስ ምሽት 2 ሰዓት ዜና…ህዳር 16/2009 ዓ.ም
በደረጃ 4 የተመረቀና የብቃት ማረጋገጫ (COC) 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ በቡድን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ የሲቭል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች፤ ጥሩስነ-ምግባር ያለው/ያላት
እምነት ረስተን ረስተን አስቸጋሪ ነገር ሲመጣ የምንመዘው መጠባበቂያ መሳሪያ አይደለም፡፡ እምነት በቀን ተቀን ህይወታችን የምንለማመደውና የምናዳብረው ነገር ነው፡፡
አውቶ ኤሌክትሪሽያን III ኮሌጅ ዲፕሎማ /ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ አውቶ ኤሌክትሪሲቲ አዲስ አበባ ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት 2016-03-31
ከመስከረም 26 እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው ጊዜ ዘመነ ጽጌ ይባላል፡፡ በዚህ ዘመን ውስጥ አምስት ወይም ስድስት እሑዶች ይውላሉ፡፡
ይቅር የሚል ሰው ይቅር አለማለቱ በዳዩን እንደማይጎዳ የተረዳ ሰው ነው፡፡
ለማንኛውም በተለይም ሃሳብን ሳይፈሩ ሳይቸሩ መግለጽ፣ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ፣ በነፃ መደራጀት፣ ካለምንም ማስረጃ አለመታሰርና ከዚህ ጋር የተያያዙ የዲሞክራሲ ጥያቄዎች በሙሉ መፈታት ያለባቸው ጉዳዮች እንጂ በሆነው ባልሆነው ምክንያት የሚስተጓጉሉ አይደሉም።
Teddy Afro የቴዲ አፍሮ ልጅ የልደት አከባበር፤መልካም ልደት ለልጅ ሚካኤል ቴዎድሮስ 🎉🎉🎉🎉 - Duração:
ሰው እግዚአብሄር አታድርግ ያለውን በማድረጉ በእግዚአብሄር ላይ አምፆአል፡፡ ስለዚህ አመፀኛ የሆነ ሰው ላመፀበት መልካምን ነገር ከማድረጉ በፊት ከአመፁ ንስሃ መግባት አለበት፡፡ ከአመፁ ንስሃ ሳይገባና ሳይመለስ ከእግዚአብሄር ጋር ሳይታረቅ በጠላትነት የሚያደርገው መልካም ስራ ሁሉ ለመዳን በእግዚአብሄር ዘንድ ተቀባይነ
ት የለውም፡፡ ሰው መልካመነ ስራ ከመስራቱ በፊት መታረቅ ግዴታ ነው፡፡
ሰንደቅ፡- እንደው ግን ለሰዎች ሰጥተህ ከተወደደልህ ስራዎች መካከል በዚህ አልበሜ የማካተት ዕድሉ ቢሰጠኝ ብለህ ያሰብከው ስራ የለም?
28 ፤ የይሳኮር ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉት፥ ወደ ሰልፍ የሚወጡት ሁሉ፥
አንድ ማንነታቸው እንዲገልጽ ያልፋለጉ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን በበኩላቸው የመንግሥት ሃይሎች በምስራቅ ኢኳቶርያል ክፍለ-ሀገር አጠገብ ዝር አላሉም። የአማጽያኑ መሪ ዶክተር ሪያክ ማቻርና 1,370 ሀይሎቻቸው እስካሁን ባለው ጊዜ ጁባ መግባት ስላለባቸው ይህን ላለማድረግ ነው የሚጮሁት ያሉት ብለዋል።
PDF File ( ጋዜጣዊ መግለጺ ኣብዚ ዝሓለፈ ሰሙን ቀዳማይ ሚኒስተር ኢትዮጵያ ዶር ኣቢይ ኣሕመድ ንሕዝብታት ኢትዮጵያን ኤርትራ...ኤምዲሰመ 15 ሰነ 2018 ፕሪቶርያ - ደቡብ ኣፍሪቃ .. uvC5ftLAn.pdf )
አዲስ አበባ - ራውፌል, አቢሲ አባባ, ለሽያጭ የቀረቡ
እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጻ በረከት ስምዖን እንዲሾም የተፈለገው በብራሰልስ ቤልጂየም. ነበር: