text
stringlengths
0
200
ናኦሚ ኮምፖስ ያራሪ የጨርቃ ጨርቅ ምህንድስና ተማሪ ሲሆን ስለ ዩኒቨርሲቲው እንዲህ በማለት ተናግሯል፡፡
አዋጁ በቀድሞ መጠሪያው 'የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር' በ1999 ዓ.ም የተዘጋጀውን የደን ልማት ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 542/1999 የሚያሻሽል ነው።
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የቀረበባቸው ክስ ቀሪ እንዲደረግና የዋስ መብታቸው እንዲከበር ያቀረቡትን ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ከዚህ ቀደም ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል።
፯/ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ዓለም አቀፋዊ ይዘት ያላት እንደመሆኗ መጠን ዓለም ተባብሮ ይህንን አሸባሪ ቡድን እንዲያስወግደው ለዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ለአኃት አብያተ ክርስቲያናት መንፈሳዊ ጥሪዋን እንድታስተላልፍ፤
ሐ. አቤቱታ አቅራቢው የሚጠይቀውን ነገር ማግኘት ይችላል? አንዳንድ ጊዜ አቤቱታ አቅራቢዎች የሚጠይቁት ነገር በባዶ ምኞት፣ ፍላጐትና ተስፋ ላይ የተመሠረተ ሆኖ የሚጠይቀው ነገር በተቋሙ ምርመራ የማይገኝ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን የተጠየቀው ነገርና የተፈለገው ውጤት አቤቱታው በሌላ ተገቢ በሆነ አካል ቢታይ ሊገኝ የ
ሚችል ሊሆን ይችላል፡፡ ለምሳሌ የተፈለገው ነገር ከውል ውጭ ግዴታ የካሣ ጥያቄ የሚመለከት ከሆነ ጉዳዩ ለፍ/ቤት ቢመራና በዛው ቢታይ ውጤታማ ሊሆን ይችላል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች የሚደርሰው በካቶሊክ ተራድዖና በዓለም የምግብ ፕሮግራም አማካይነት መሆኑ ታውቋል፡፡
የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የዞን9 ጦማርያኑን እና የጋዜጠኞቹን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ Aug.22.2014
3403 ፴፬፻፫ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሶስት
የ107 አመት እድሜ ባለፀጋ የሆኑት 173 የቤተሰብ ብዛት ያላቸው ኢትዮጵያዊት እናትን ተዋወቋቸው!
መላእክት የክርስቲያን ጉባኤ በመጥፎ ሰዎች እንዳይበከል ይከላከላሉ።—ማቴዎስ 13:
የኢትዮጵያ መንግስት በመጨራሻ 12ኛ ጉባኤው ቱሪዝምን አንደ አንድ የሐበት አመንጭ ማየቱ አጅግ ትክክለኛ ሐሳብ ነው። ቱሪዝም በተለይ ለአማራ ክልል ከትልቁ ግብርና አኩል ዋጋ ያለው ነው። ሰለአጠቃላይ የኢትዮጵያ ቱሪዝም በየቱሪዝም ሐብቶቹ ዓይነት፤ አሁን የሚገኙበት ሁኔታና ስለ ተደቀነባቸውን ፈተና ወደፊት በዝርዝር እ
መለስበታለሁ።
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኀጢአተኞች ሞቶአልና፡፡ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቷልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል፡፡ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ
ከጸደቅን በእርሱ ከቁጣው እንድናለን፤ ይህም ብቻ አይደለም ፣ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን፡፡ (ሮሜ 5፡6-11)
29 [/b]በደረቶቻችሁ ዉሰጥ ያለዉን ነገር ብትደብቁ ወይም ብትገልጹት አላህ ያውቀዋል፤ በሰማያት ያለዉንና በምድርም ያለዉን ሁሉ ያዉቃል። አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነዉ (በል)።
እንደሚታወቀው መንግስት ራሱን በጥልቅ ተሃድሶ ለመፈተሽና ችግሮችን ለማጥራት እያደረገ ያለው ጥረት ቀጣይነት ያለው ነው። ጥልቅ ተሃድሶ በባህሪው የአንድ ጀምበር ስራ አይደለም። የጊዜ ዑደትን ይጠይቃል። የሚፈለገው ደረጃ ላይ ለመድረስ ጊዜን የሙጥኝ የሚል ተግባር ነው።
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 2/2005/ዋኢማ/ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት ያቀረበው የእውቀና ጥያቄ በመጪው ህዳር ወር ምላሽ ሊያገኝ እንደሚችል ኮሚሽኑ አስታወቀ።
እጥፍ ነው፡፡ እንዴት አይነት ደግ ነው? እኔም
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ በመክፈቻ ንግግራቸው የሀገራችንን እድገት ለማረጋገጥ የሰው ኃይል ልማት ወሳኝ ሚና እንዳለው በመገንዘብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለልዩ ልዩ ስራ መስኮች ከፍተኛ ባለሙያዎችን በማፍራት፣ ችግር ፈቺ ምርምሮችን በማካሄድና ቴክኖሎጂዎችን በማላመድ ለሀገሪቱ እድገት እንዲሰሩና
ህብረተሰቡን ተጠቃሚ እንዲያደርጉ አደራ ተጥሎባቸዋል ብለዋል፡፡
እንደነ ጃዋር አይነት የዘር ፖለቲከኞች አቋም በቀየሩ ቁጥር አብረን ዳንኪራ የምንረግጠው ምን እንባል? አንድ ሰሞን ፓልቶኩም ፣ ራዲዮኑም ጃዋር ፣ ጃዋርና ሲልና የፖለቲካ ተንታኝ የሚል አዲስ ስም ተሰጥቶት በባልና ሚስት ጥል ላይ እንኳን ሳይቀር(እንደ ቀልድ ውሰዷት) ሃሳብ እንዲሰጥ ሲጠየቅ እንዴት ያላገባ ሰው የትዳ
ር ሊቅ ሊባል ይቻላል የሚል ተቃውሞዬን አቅርቤ ነበር። ይኸው ዛሬ ጃዋርን ተቀምጠቀው የሰቀሉ ካስቀመጡበት ቆመው ማውረድ አቃታቸው። ሕዝብን የሚከፋፍለውን ጥያቄ ይዞ ለኢትዮጵያ የሚመኝላትን የእርስ በእርስ ጦርነቱን ይቀሰቅስ ጀመር። ጃዋር ትንሽ ሲፍቁት ኦፒዲኦ(OPDO)፣ በጣም ከፋቁት ወያኔ(TPLF) መሆኑን አጥተነው
ነው። አይመስለኝም ለሰሞነኛ ፖለቲካ ከጠቀመን ስለሃገራቸን ግድ ስለማይኖረን ይመስለኛል።
Home Amharic Posts በምስራቅ ሐረርጌ በኦሮሞና በሶማሌ ልዩ ሀይል ፖሊስ የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬ ማምሻውን ተብብሶ...
← “በኢህአዴግ ልክ የተሰፋ ጥብቆ ዴሞክራሲ አብቅቶለታል፡፡” ዶ/ር መራራ ጉዲና
በ2014 አጋማሽ በዋሽንግተን ዲሲ ቆይታዬ “ታሪክ እና ተረት – በአፍሪቃ ቀንድ” በሚል ርእስ በECC (Eritrean Comunity Center) አዳራሽ ከኤርትራውያን ጋር አጭር ቆይታ አድርጌ ነበር። በሴሚናሩ ላይ ከተዋወቅሁዋቸው ኤርትራውያን መካከል ሶፊያ ተስፋማርያም አንዷ ነበረች። በሶስተኛው ቀን በድጋሚ ተገናኝ
ተን ስናወጋ በእግረ መንገድ ዘርአይ ደረስ የቅርብ ዘመዷ እንደሆነ አጫወተችኝ። በርግጥ ያለ እውቅናቸው ታሪካቸው ላይ ተረት ከተጨመረባቸው የአፍሪቃ ቀንድ ሰዎች ዘርአይ ደረስ ቀዳሚው ነበር።
“ወያኔን መረዳት ያለብን ይመስለኛል። ይህንን አለማድረግ አገራችንን (ታሪካችንን) መረዳት አለመቻል ይሆንብናል።… የትግራይ ሕዝብና ትግራይ ህመሙ ምንድነው? በ1966 ኢትዮጵያ በዓለም ከመጨረሻዎቹ ኋላ ቀር አገሮች ነበረች። ትግራይ ደግሞ በኢትዮጵያ የመጨረሻዋ ኋላ ቀር ነበረች።
በዚህ ለንደን ላይ በ1930ዎቹ ለሁለት ጊዜ በተከናወነዉ ኮንፍረንስ አምበድከር የአይነኬዎችን ጥያቄ አንግቦ በአሳማኝ አንደበቱ ኮንግረስ ፓርቲ ተወካይ የነበረዉን ጋንዲን በእንግሊዞች ፊት ተከራክሮ የወቅቱ ጠ/ሚር የነበሩት ራምሴ ማክዶናልድን በማሳመን አይነኬዎች እንደ ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች ከሂንዱ ተነጥለዉ የተለ
የ የምርጫ እና ዉክልና ይሰጣቸዉ ዘንድ በወቅቱ ከቅኝ ገዢያቸዉ እንግሊዝ ዉሳኔን አሰጠ፡፡ በመጀመሪያዉ ኮንፍረንስ ማሀተመ ጋንዲ ባይሳተፍም በሁለተኛዉ ተሳትፎ ዉጤታማ ለመሆን አልቻለም ነበር፡፡ የአምበድከር እና ጋንዲ ግጭት በግልፅ የሚጀምረዉ እዚህ ነዉ፡፡ (የሚቀጥለዉን ርዕስ ይመልከቱ፡፡)
• እኛ የቱሪስት አስጎብኚ ኩባንያ አይደለንም። እዚያ የሚጠየቀውን የቱሪስት አገልግሎት ክፍያ አንተ ራስህ ትከፍላለህ። ወንድሜን በተመለከተ ግን የእንግዳ መስተንግዶ አገልግሎት ነው፤እንግዳን ተቀብሎ ማስተናገድ እያንዳንዱ ሙስሊም እንዲፈጽም የሚፈለግ የአላህ አምልኮ አካል ነው።
ሁለተኛው አጋማሽ 4 ግቦች እና በደጋፊዎች በተወረወሩ ቁሶች ምክንያት የተቋረጠ ጨዋታን አስመልክቶናል፡፡ ከእረፍት መልስ ደደቢቶች ሽመክት ጉግሳ እና ዳዊት ፍቃዱን በሰለሞን ሃብቴ እና ኤፍሬም አሻሞ ቀይረው አስገብተዋል፡፡ ይህንን ለውጥ ተከትሎ ዳዊት በፊት መስመሩ ላይ ከጌታነህ ጋር ሲጣመር ኦባማ ወደ ግራ መስመር መ
ጥቷል፡፡ በቀኝ መስመር ላይ ሽመክት ተተክቷል፡፡ ሰማያዊዎቹ ግብ ፍለጋ አሁንም አርባምንጭ ላይ ጫና ፈጥረው መጫወታቸውን ቀጥለዋል፡፡ ዳዊት በ57ኛው ደቂቃ ከአደጋ ክልሉ ውጪ የመታው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ሲወጣበት በ65ኛው ደቂቃ አምበሉ ብርሃኑ ቦጋላ በድንቅ ሁኔታ ከመረብ ያሰረፋት የቅጣት ምት ግብ ደደቢትን መሪ አ
ድርጋለች፡፡
👉”ከጎንደር ይመጡ የነበሩ እህል የጫኑ መኪኖች ተቃጠሉ፤ ኢህአዴግ እሱ ወያኔ ነው የሚለው ፥ ወያኔ 3 ወር ቀራት እያለ” ታራሚው በኢህአዴግ ላይ ተስፋ እንዲቆርጥ የማድረግ ስራ ይሰራ እንደነበር እና ወሬዎችን ያሰራጭ እንደነበር
«ይህ አዲሱ ሕክምና በጣም አስፈላጊ ነዉ። እናም ስለሕክምና ከማዉራት አስቀድሞ መታሰብ ያለበት የምርመራዉ ጉዳይ ነዉ። እዚህ ጉባኤ ላይ ብዙ ሲነገርነት የቆየዉ ነገር ከዚህ ሌላ RDT ማለትም ፈጣን የምርመራ ሙከራ ነዉ። ፈጣን የምርመራ ሙከራ አስቸኳይ ምርመራ በሚያስፈልግበት በተለይም ኤሌክትሪክ በሌለበት በመስክ ሥራ
ላይ እና በገጠራማ አካባቢዎች ብዙ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ። RTSSም ወደፊት መራመድን የሚያረጋግጥ ነዉ ብዬ አምናለሁ።»
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ኤርትራ ዛሬ በተጓዘው...
- ሥራው በኢትዮጵያ ተጀምሯል በሀገራችን የቤቶች ግንባታ ሂደት ጊዜንም ሆነ ገንዘብን በመቆጠብ ብሎም፤ አሁን ካለው የድንጋይ፣ የብረት፣ የሲሚንቶና የመሳሰሉት ግብዓቶች ባሻገር እንደሌሎች ሀገራት ብዙም ሌሎች አማራጭ ግብዓቶችና የግንባታ ቴክኖሎጂዎች ያልተሞከሩበት ነው። በርካታ ሀገራት ከመደበኛውና የተለምዶ የቤት ግን
ባታ ባሻገር የተለያዩ የቤት ግንባታ ዘዴዎችን ሲጠቀሙ ይታያል። እንደምሳሌ ያህልም የቤቶቹን አካላት ሌላ ቦታ በማምረትና ወደ ግንባታ ቦታው ወስዶ ተገጣጣሚ ቤቶችን መገንባት አንዱ አማራጭ ነው።...
ባትሪ 1 በ 2 የተጎላበተው የትንኝ ገዳይ አምፖል ወሰዱት
የአማራ ድምጽ ራዴዮ ከዶ/ር አበባ ፈቃደ.፣ ከሻምበል አሸብር ናጋቱና ከዶ/ር አረጋኸኝ...
ያደረጉትን ተጋድሎና የከፈሉትን የጀግንነት መስዋዕትነት በሰፊው የሚተነትን ነው፡፡ በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች በ24 ምዕራፎችና በ338 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ በ152 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
እነዚህ ሃይሎች በያሉበት ቦታ፣ለሃገራቸው የየራሳቸው ሃሳቦች የነበራቸው ናቸው፡፡ አሁን ያንን ሃሳባቸውን ለህዝብ የሚሸጡበት ዕድል ተፈጥሯል፡፡ እንግዲህ የዲሞክራሲ በሩ ተከፍቷል። ወሳኙ እንግዲህ ፓርቲዎቹ ይሄን ዕድል የሚጠቀሙበት አግባብ ነው፡፡ በጥሩ መንገድ ከተጠቀሙበት ዲሞክራሲን የማስፋት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል፡፡
ዲሞክራሲ በሰፋ ቁጥር ደግሞ ሃሳቦች ወደ አደባባይ ይወጣሉ፡፡ ብዙ አማራጮች ይቀርቡልናል፡፡ የዚህ ሃገር ትልቁ ችግር፣ ላለፉት 27 ዓመታት ኢህአዴግ፣ የራሱን መንገድ ብቻ አስይዞ ሲያደናብረን መኖሩ ነው፡፡ የዚህች ሃገር ችግሮች በርካታ ናቸው፡፡ ስለዚህም ብዙ መፍትሄዎች መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ፓርቲዎች ሃሳባቸውን
እያቀረቡ፣ ህዝቡ የተቀበላቸውና መፍትሄ ይሆናሉ የተባሉት ሥራ ላይ እንደሚውሉ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
ከሰል የእኔ እና የእኔ ያለውን ብሔራዊ ደህንነት መስፈርቶችን እንደ የእኔ የመጓጓዣ መሣሪያዎች መስፈርት ጋር ይበልጥ እና ይበልጥ ከፍተኛ እየሆነ ነው, ፍንዳታ-ማስረጃ እና እርጥብ መቀያየርና የመጓጓዣ መሣሪያዎች በእኛ ኩባንያ ምርት ብሔራዊ የእኔ ደህንነት መስፈርቶች ጋር ተስማምተው አንድ ነው ብዙ ትልቅ ቡድን ምርጫ
ውስጥ ምርት. ኩባንያው ቤት የተመሰረተ እና ለዓለም ይሄዳል ነው. የአገሪቱ የኢኮኖሚ ልማት ስትራቴጂ ተከትሎ, አቅርቦት በኩል ቀስ በቀስ የተሟላ ማሻሻያ እና አዲሱን ኃይል ኢንዱስትሪ, የተረጋጋ የአገር የማዕድን ገበያ ላይ, የምርት ግንዛቤን እና ሽያጭ ለማሻሻል አዳዲስ የኃይል ምርቶችን መገንባታችንን እንቀጥላለን.
በንቃት አቀማመጥ ማዕከላዊ እስያ, የደቡብ ምሥራቅ እስያ የውጭ ገበያ. እና ሩሲያ, ምያንማር ውስጥ, ፊሊፒንስ እና ሌሎች አገሮች የንግድ ግንኙነት አቋቁመዋል.
ስለዚህም ሰላሰላም አስፈላጊነት በሚያስገነዝብ፤ በቅዱስ መጽሐፍ አስተምህሮ “ሰላምን እሿት፣ እስከመጨረሻውም ተከተሏት” Seek peace and pursue አሁንም መቼም መች ሰላምን መሻት፣ እስከመጨረሻውም እርሷን መከተል ለሕልውናችን ብቻ ሳይሆን፤ ለምድራዊና ለሰማያ ሕይወታችን ብቻ ሳይሆን፤ ለምድራዊና ለሰማያዊ ሕይወ
ታችን መቃናትም ይበጃል። መዝ. 33፥12-16
ፋብሪካው በመስኖ የሚለማ መሬት ለአካባቢው አርብቶ አደሮች በማመቻቸቱም አርብቶ አደሩ ወደ ከፊል አርሶ አደርነት መሸጋገር የቻለበት ምቹ ሁኔታ ተፈጥሮ ተጠቃሚ መሆን ጀምሯል፡፡
Ethiopia አሁን የደርሰን-ኢትዮጵያ ሰበር ዜና ዛሬ march 8,2018. መታየት ያለበት
58 ምን ምርጫዎች አሉ? ከኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ጋር የስሌት መኪና ችግር የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ 57 ምላሾች 650 እይታዎች
አርባምንጭ ከተማ ሲቀላ በሚባል አካባቢ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡ ዕድሜው ለጨዋታ ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ የመኪና ፍቅር ያደረበት ሲሆን፤ በአካባቢያቸው ማንኛውም ተሽከርካሪ ባለፈ ቁጥር እየተከተሉ መሮጥ የቀን ተቀን ተግባራቸው ነበር፡፡ ወጣት ማንዴላ ገብረመድህንና ጓደኞቹ፡፡ በተለይም በጎረቤታቸው የሚኖር አንድ የ
ፖሊስ ባልደረባ መኪና እስካሁን ድረስ አትዘነጋውም፡፡ ግለሰቡ ለህፃናቱ ፍቅር ስለነበረው መኪናው ላይ ሲወጡ ምንም አይላቸውም ነበር፡፡ እንዳውም ገና በለጋ ዕድሜያቸው መኪና መንዳትና ሲበላሽ እንዴት መጠገን እንደሚቻል ልምድ እንዲቀስሙ ያደርጋቸው እንደነበር ነው የሚገልፀው፡፡ እነርሱም በተራቸው መኪናውን በማጠብ ወሮታ
ውን ይከፍሉ እንደነበረም ይገልፃል፡፡
ፕሬዚዳንት ዙማ “በስልጣን ልቀቁ” ጥያቄ ላይ ዛሬ ምላሽ ይሰጣሉ- ፓርቲያቸው
እፎይ የሚልበት ህይወቴ ግዜ አጣ => Memories are always coming to me, I lost the feeling of relief (not bad, huh)
አርብ እለት በደስታና በሲቃ ተውጣ የተባለው ቦታ ስትደርስ ገንዘብ ከፍሎ የወጣቱን ህይወት ለመታደግ የወሰነው ግለሰብ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) መሆኑን ትረዳለች፡፡
“ኣብ ውሽጢ ድርዑ ኸም ዘሎ ጐብየ” (ከም ቤት ዜገልግላ ማካይን)፡ 15/11
ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት የትምህርት አሰጣጥ - ENN
አባት... “እርሱን አላውቅም ልጄ፣ አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው...”
ዘረኛው እና ጎጠኛው ወያኔ ህወሃት በመለስ ዜናዊ የሚመራው የማፍያ ፋሺስት ግልገል እና ግብረ አበሮቹ ጸረ ሀገር እና ጸረ ህዝብ የሆኑትን ለዘመናት የተከበረው የምኒሊክ ቤተ መንግስት ተቆጣጥረው የግልገል ፋሺስቶች መንደላቀቂያ ሆነ:
6ኛ/ በሶሻል ሚዲያ ህዝብን ከህዝብ ጋር የሚያጋጭ ችግርን ከመጠን በላይ አጋኖ የሚያቀርብ ያልተፈጠረን ነገር ተፈጥሯል ብሎ አሉታዊና የጥላቻ ስሜት ኮርኳሪ ዜና በማሰራጨትና በሌላ አፍሪካ አገር የተፈጠሩትን ምስሎችና ቪድዮዎች በኢትዮጵያ ውስጥ እንደተፈፀመ አድርገው የዘር፣ የጎሳና የሀይማኖት ጦርነትን የሚያነሳሱትን የ
ሶሻል ሚድያ ድህረገፃች እና ግለሰቦች የኢትዮጵያን ህዝብ ከድጡ ወደማጡ ስለሚከት ከዚህ እኩይ ስራቸው እንዲታቀቡ እናሳስባለን። ይህንም ግላዊና ማህበረሰባዊ እኩይ የሳጥናኤል ስራ አጥብቀን እናወግዛለን።
English (የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Ethiopia)
አንድ የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያ በሊትር ስምንት ሳንቲም፣ የነዳጅ ማደያ ባለቤት ደግሞ በሊትር ሰባት ሳንቲም የትርፍ ህዳግ እንደሚከፍላቸው ታውቋል፡፡ የነዳጅ ኩባንያዎችና የነዳጅ ማደያ ባለቤቶች ከሚያወጡት ኢንቨስትመንት አንፃር የሚያገኙት የአገልግሎት ክፍያ እዚህ ግባ የሚባል እንዳልሆነ፣ የኩባንያ ተወካዮች በምሬት ገ
ልጸዋል፡፡
ይህ ብቻም አይደለም፤ አንዳንዶቹ ያን ሕገወጥ ጥቅም እንደሕጋዊ አሠራር ማየት በመጀመራቸው ዛሬ ባውለታቸው የነበሩት ሼህ ሙሐመድ በታሰሩበት ጊዜ እንኳን ከጎናቸው ለመቆም ዳተኛ ሆነዋል፡፡ አንዳንዶቹም ከጠላቶቻቸው ጋር አብረው የቆሙበት ሁኔታ መኖሩ እያስተዋልን ነው፡፡
- በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግን ምርቃት ሊካሄድ ነው
እንደ ዱች, ጀርመን, ፈረንሳይኛ, ስፓኒሽ ወዘተ በሌሎች ቋንቋዎች ለመግባባት ነፃ የ Google Translator Tool ን ይጠቀሙ .
በዚህ ማዕከላዊ የመንግስት ሕግ በሌለበት ወቅት እንኳን ወልቃይት፥ጠገዴ፥ ዋልድባ ፥ አላማጣ፥ ኮረም እና የመሳሰሉ ቦታዎች በትግራይ ስር አልነበሩም:
1 ሜትር ከ81 ሤንቲ ሜትር (6 ጫማ)
የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አመራሮች ከአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከላት ከተውጣጡ ሶስት ሺህ ወጣቶች ጋር ተወያዩ፡፡
የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አባላት የጳውሎስን ቡድን ተቀላቀሉ (የሐዋርያት ሥራ 12፤12፥
በጣም ግምገማዎች ላይ ቅድሚያ ሦስት. ዶሴ ነው በመስጠት ማጠቃለያ
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ ሰፈር » ጨጓራን በቤት ውስጥ ለማከም
ለዚህ በህወሓት ለተረቀቀው የትግራይ ክልል መግለጫ አዴፓ የሚመራው የአማራ ክልል በሰጠው ምላሽ “… የህዝብን ሠላም ለማስጠበቅ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ ርብርብ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን እየገለፅን መላ የክልላችን ህዝቦችም የተገኘውን ሠላም እና ነፃነት በመጠበቅ ከመንግስት ጐን እንዲሰለፍ”
ጥሪ አድርጓል።
የእስልምናው አላህ እና የክርስቲያኖች አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ አማልክት መሆናቸውን
ከ80 በላይ የሚሆኑ ጥናቶችን በአፍሪካ-ቻይና ግኝኙነት ላይ ያጠኑት ጌዲዮን ገሞራ ጃለታ የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት ጥንተ-መሰረት እንዳለው ያስረዳሉ።
ከ2ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ ባለው የምድብ ተራ ቁጥር ያሉት ደግሞ በዕጣ የሚወሰኑ ይሆናል።
21 ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ጽድቅን ክብርንም ያገኛል።
"በዶክተር ሰኢድ ትንታኔ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት መነቃቃት የግል እና የመንግሥት ፍጆታ ጨምሯል። ኢትዮጵያውያን ከዕለታዊ ፍጆታዎች አልፎ ቅንጡ ቴሌቭዥኖች እና የእጅ ስልኮች ሸማች መሆናቸውን እየጠቀሱ ""ገበያ መፈጠሩ ጥሩ ነው"" የሚሉት ዶክተር ሰኢድ የአገሪቱ ምጣኔ ሐብት አንገብጋቢ ማሻሻያዎች ማድረግ ይጠበቅበታል
ባይ ናቸው። ዶክተር ሰኢድ ""በዚያ ልክ ማምረት የሚችል አገራዊ ተቋም መኖር አለበት። ወይም የውጭ ምንዛሪ ማስገባት አለብን። እንደዚህ አይነት የፍጆታ እቃዎችን ለምነን በምናመጣው እና በምንበደረው ገንዘብ"" መሸመት አያወጣም ሲሉ ያስረዳሉ። ኢትዮጵያ በምጣኔ ሐብት ረገድ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት የአምራች ኢንዱስትሪ
ው በፍጥነት ሊያድግ፤ ግብርና ሊዘምን እንደሚገባ አስረድተዋል።"
ግማሹን በርጩማ ግማሹን ማገዶ›› እያሉ የአፀፋ ምላሹን ያዥጎደጉዱታል፡፡
ድርድሩን ሲመሩ የነበሩት፤ በፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ዉስጥ ድምፅን በድምፅ የመሻር ሥልጣን ያላቸዉ አምስቱ ሐያላን ሀገራትና የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተርቬለ እንዲሁም፤ የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ካትሪን አሽተን ገልፀዋል። ከጥቅምት ወር ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ በተካሄደዉ በዚሁ ንግግር ኢራን ዩራ
ንየም በከፍተኛ ደረጃ ከማብላላት እንድትቆጠብ በምትኩም ምዕራቡ ዓለም የጣለባትን የኤኮኖሚ ማዕቀብ ለጊዜው እንዲያላላ የታሰበ እንደነበር ተመልክቷል። ከሁለት ሳምንት በፊት ኢራንና አምስቱ የተመድ ፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት አባላት እንዲሁም ጀርመን ባካሄዱት ንግግር ኢራን 20 ከመቶ የደረሰውን ዩራንየም የማብላላት ደረጃዋ
ን ወደ 3.5 በመቶ ዝቅ እንድታደርግ በሚጠይቀው ውል መስማማት ተስኗቸው መለያየታቸዉ ይታወሳል። በዉይይቱ አኳያ ከኢራን ወገን እንደተገለፀዉ፤ ሀገሪቱ ከምታካሂደዉ የአቶም መረሃ-ግብር አንዱን ክፍል ታቆማለች። ለዚህም በኢራን ላይ የተጣለዉ ዓለም አቀፍ ማዕቀብ ይነሳል ተብሏል። እንደ ኢራኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃመ
ድ ዣዋድ ሻሪፍ ትንተና በተደረሰዉ ስምምነት ላይ፤ ኢራን የምታመርተው ፕሉቶንየም ተቀባይነት ያገኘ ግን፤ ሀገሪቱ በሚቀጥሉት ስድስት ወራቶች የምታብላላዉ የፕሉቶንየም መጠን ከአምስት በመቶ በልጦ መገኘት
11ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ
«ሁሉም አማራጮች ጠረጴዛ ላይ ናቸዉ።ኢራን የዓለምን እጅግ መጥፎ የጦር መሳሪያ እንዳትታጠቅ ለማገድ አስፈላጊዉን ሁሉ እናደርጋለን።»
8 ወእግዚአ ፡ መናፍስት ፡ ዲበ ፡ መንበረ ፡ ስብሐቲሁ ፡ አንበሮ ፡ ለኅሩይ ፡ ወይኴንን ፡ ኵሎ ፡ ግብሮሙ ፡ ለቅዱሳን ፡ በመልዕልተ ፡ ሰማይ ፡ ወበመዳልው ፡ ይደሉ ፡ ምግባሮሙ ።
#EBC ወቅታዊ ዝግጅት- የሶስት ሀገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የኢትዮጵያ ጉብኝት…መጋቢት 01/2010 ዓ.ም – Ethiopian TV :
የመጀመሪያው የብዙዎች የስጋት ምንጭ መከላከያው ነው፡፡ አሁንም አብዛኞች እንደሚሉት ስጋቱ በመከላከያው ውስጥ የሚበዙት ተጋሩ ጀነራሎች መኖራቸው ሳይሆን የነፃ አውጭ ግንባር አባል የነበሩ፣ በዚያ ላይ የነፃ አውጭው የፖለቲካ ክንፍ የነበረው የማርክሲስት ሌኒኒስት ሊግኦፍ ትግራይ (ማልሊት) ካድሬ የነበሩ ናቸው፡፡ በእው
ነት ከተነጋገርን እነዚህ ሰዎች በትክክለኛው ወታደራዊ ሳይንስ መለኪያ ጀኔራል መሆን ያማይገባቸው ጀኔራሎች ናቸው፡፡
ዛሬ አንድ የስራ ቦታ በጋዜጣ ላይ አይቶ ስራ ለማመልከት ነው የውሎው ዓላማ: