text
stringlengths
0
200
በዳስ በዓል የመጨረሻ ቀን ማለትም በሰባተኛው ቀን ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ‘ግምጃ ቤት’ ተብሎ በሚጠራው ቦታ እያስተማረ ነው። (ዮሐንስ 8:
ወደተነሳሁበት ርዕሰጉዳይ ልመለስ። የትግራይ ህዝብና ህወሀት ምንና ምን ናቸው? የአንገት ሀብልና የጆሮ ጌጥ? ወይስ እሳትና ጭድ? እጅና ጓንት? ወይስ አይንና ናጫ? ባልንጀራ ወይስ ባላንጣ? በእርግጥ አንድ ናቸው የሚለው የሌላው የህበረተሰብ ክፍል ከጥርጣሬም ያለፈ ጠንካራ ድምዳሜ የሆነ መስሏል። ሰሞኑን ከአድዋ እስከ
ሰቲት ሁመራ የቀዳማይ ወያኔን ትጥቅ ለብሰው፡ መሳሪያ ወድረው ሰልፍ የወጡትን ተጋሩች የተመለከቱት ‘’ድሮም ብለን ነበር’’ በሚል የቀደመ አቋማቸውን ረግጠው በመያዝ ቀጥለዋል።
የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የህወሓት ኣባላት በመተካካቱ ኣፈፃፀም ተስፋ ቆርጠዋል።
25_2_(እርሱ) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነ፣ ልጅንም ያልያዘ፣
• የ5ሺ ሜትር ሪከርድን መስበር ይፈልጋል
ደረጃ 6. ለመበተን BA ማራገጫን ጨምር.
በሰሜን ሸዋ ዞን በተከናወኑ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ስራዎች ህብረተሰቡ ተጠቃሚ መሆኑ ተገለፀ
ጊፍት ሪል ስቴት ከ132 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከበ
በሌሎች ጨዋታዎች ሙገር ሲሚንቶ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 ፣ ሀረር ከተማ ከወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 ሲለያዩ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 እንዲሁም አርባምንጭ ከነማ መብራት ሃይልን 3 ለ 2 አሸንፈዋል።
የመጀመሪያዋ የሴት ፓርላማ አባል፣ የሴት የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፣ ጀግናና ፀረ-ፋሺስት አርበኛ፣ ፀሐፊ ተውኔት፣ የመጽሐፍ ደራሲ፣ እና የመጀመሪያዋ የሴት ዲፕሎማት ስንዱ ገብሩ(የክቡርት ዶክተር) ሰኞ ሚያዝያ 12 ቀን 2001 ዓ.ምበተወለዱ በ93 ዓመታቸው ሕይወታቸው አልፎ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያ
ን ተቀብረዋል።
ሪቾ እንኳን አደረሰሸ ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :
በአሁኑ ሰዓት ኢህአዴግ/ህወሓት ለግልና ለግዜያዊ የፖለቲካ ጥቅም ሲል የኢትዮጵያን አንድነት በማደብዘዝ እነሆ በእኛ ዘመን ለዘመናት ተደፍሮ የማያውቀውን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመጋፋት፤ የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ባለቤት የሆኑት ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሳይወያዩበትና ሳያፀድቁት በጓሮ በር የኢትዮጵያን መሬት ለባዕድ
ሀገር/ሱዳን ቆርሶ ለመስጠት ሽርጉዱን ተያይዞታል። ከዓመታት በፊት በምዕራቡ የሀገራችን ክፍል /ድንበር በኩል/ በመሸራረፍ ለም የሰሊጥ ምርት የሚሰጥ መሬት ለሱዳን ሲሰጥ ዝም በማለታችን፤ እነሆ ዛሬ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጋፋ፤ የኢትዮጵያን ቅርጽ የሚያጠፋ ረጅም ርዝመት ያለው ለም መሬት ለሱዳን ለመስጠት ዝግጅቱ
መጠናቀቁን ሰማን።
ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
ሁልጊዜ ወደ እግዚአብሄር የምንቀርብ ቢሆንም ነገር ግን ማንም ተሳስቶ ህይወቱን ማባከን ስለማይፈልግ በወገዛ ወቅት ይበልጥ ወደ እግዚአብሄር መቅረብ ያስፈልገናል፡፡ ስለትምህርታችን ስለአካሄዳችን ወደ እግዚአብሄር መቅረብ እና ልባችንን መፈተሽ ምንም ጉዳት የለውም፡፡ ለእግዚአብሄር ለመኖር እስከወሰንን ድረስ በእግዚአብሄ
ር ፊት በመቅረብና መንፈስ ቅዱስ ልባችንን እንዲፈትሽ በመፍቀድ የምናጣው ምንም ነገር የለም፡፡
የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ [Read
More]
23 አቤቱ፥ ንቃ ለምንስ ትተኛለህ? ተነሥ፥ ለዘወትርም አትጣለን።
የአህጉሪቱ ታላቅ የክለቦች ውድድር በሆነው ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ግዜ 16 ክለቦች ከተሳተፉበት የምድብ ግጥሚያ በኃላ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል፡፡ ሁለት የቀድሞ ቻምፒዮኖችን የሚያገናኘው የአል አሃሊ እና ኤስፔራንስ ጨዋታ የብዙዎችን ቀልብ ከወዲሁ መሳብ የቻለ ነው፡፡ አል አሃሊ የግብፅ ሊግን አሁንም
በአሳማኝ በሆነ ሁኔታ ያሸነፈ ሲሆን ኤስፔራንስ በበኩሉ የቱኒዚያ ሊግ 1ን ግብፅ ካስተናገደችው የአረብ ሃገራት ቻምፒየንስ ሊግ ጭምር ቻምፒዮን በመሆን ጠንካራ ክለብ መሆኑን አስመክሯል፡፡
እባብ በዓለም ላይ እጅግ በጣም አደገኛ እንስሳ ነው፡፡ መጀመሪያ እግሮች ነበሩት፡፡ ነገር ግን እግዚእብሔር እግሮቹን ወሰደበት ምክንያቱም እግሮች ካሉት ብዙ ነገር ያጠፋልና፡፡ እንቁላል ሲጥልም በሺዎች የሚሆኑ ስለሚፈለፍል እግዚአብሔር... Read more
በሕዝብ ጥቅሞችና በማህበራዊ ኑሮ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች
……….በእለቱ ንግግር እንዲያደርግ የተጋበዘው ሳይንቲስት ወደ መድረኩ ብቅ አለ፡፡ ፕሮፌሰር ብሬን ሆጄስ፡፡ ፕሮፌሰር ብሬን ካናዳ የሚገኘው የታላቁ የቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዘዳንት ነው፡፡
በመጨረሻም እኒህ አባት ስለገዳሙ አጠቃላይ ወቅታዊ ሁኔታ ሲናገሩ ገዳሙ በትልቅ ችግር ላይ ይገኛል ያሉ ሲሆን ፤ የታሰሩት ታስረዉ የተረፉት መነኮሳት በረሀ በመዉረድ በየዋሻዉ ተቀምጠዋል ፤ ሆኖም በየዋሻዉ ወታደሮች እየመጡ ስለሚፈትሹ በጣም ተቸግረዋል ብለዋል፡፡
በዚህም ምክንያት ቤተ ክርስቲያኒቷ በፍቅር መስፋፋት ሲገባት በውጩ ዓለም በጥላቻ እና በጎጠኝነት ለቁጥር በሚያስቸግር ሁኔታ ተከፋፍላለች:
ሙስሊም ምሁራን በእስልምና ጅማሬ ወቅት መስጊድ ያልነበረበትን ምክንያት ለመግለፅ ሲሞክሩ፣ ካዓባ መስጊድ እንደ ነበረ ነገር ግን በወቅቱ በእምነት የለሾቹ አረቦች ቁጥጥር ስር ስለ ነበረ መሐመድ እና አጋሮቹ ስፍራው በውስጡ እና በዙሪያው ከነበሩ ጣዖታት ፀድቶና ነፅቶ እስከሚጨርስ ድረስ ሊፀልዩበት እንዳልቻሉ ይናገራሉ።
በሰዓቱ እምነት የለሾቹን ሰዎች ለማስገዛት ፖለቲካዊ አቅም እንዲሁም ወታደራዊ ኃይል አልነበረውም። ስለዚህ በእነርሱ አመለካከት መሐመድ በመዲና የገጠመው መገለጥ፣ የመጀመሪያውን መስጊድ መገንባቱ፣ በወታደራዊ አቅም አማካይነት ፖለቲካዊ ኃይል ማግኘቱ እና ከዚያ በመቀጠል መካን በቁጥጥር ስር ማዋሉ እንደየቅደም ተከተላቸ
ው መምጣታቸው ግዴታ ነበር።
6• ንዋይ ገብረአብ… በሚኒስትር ማእረግ የጠቅላያችን የኢኮኖሚ አማካሪ (የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ ደብረፂዮን መሆኑን ልብ ይሏል)
ከቀዝቃዛው ጦርነትም በኋላ ሩሲያ ከአለም በጦር መሣሪያ ሽያጭ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘችው አሁንም ዮናይትድ ስቴትስ ናት። የሩስያ የጦር መሣሪያ ንግድ ኢኮኖሚያዊ ገቢ ላይ ብቻ የተመረኮዘ አይደለም ይላሉ ቬዘማን ፤ ሩሲያ ፖለቲካዊ ትስስርንም ለመፍጠር ትፈልጋለች።ለዚህም እንደ ምሳሌ የ
ጠሯት ሀገር ሶርያ ናት። ሩሲያ ምንም እንኳን ኤኮኖሚያw ጥቅም ባያመጣላትም፣ ለሶርያ ፕሬዚዳንት ባሽር አል አሳድ አሁንም የጦር መሣሪያ ለማቀበል ፍቃደኛ እንደሆነች ገልፃለች።
ተማሪዎች “በቂ እውቀት እና ትምህርት ማግኙት አልቻልንም ” በማለት አቤቱታ ቢያቀርቡም ከመንግስት ተገቢ መልስ አለማግኘታቸውን ይገልጻሉ፡፡
ለቤት ውበት የተፈጥሮ ውበት የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ
“ኢዴፓን የፈጠርነው እኛ ነን፤ አስተሳሰቡን የፈጠርነው እኛ ነን፤ ስሙን ስለተነጠቅን አስተሳሰባችንን አንነጠቅም፤ እንደገና አዲስ ፓርቲ አቋቁመን ትግላችንን እንቀጥላለን” ብለዋል - አቶ ልደቱ፡፡
1 አሁን ይህ ተከሰተ, ሁለተኛው የመጀመሪያ ሰንበት ላይ, እሱ እህል መስክ በኩል ሲያልፉ, ከደቀ መዛሙርቱም እሸት ጆሮ መለየት እና እነሱን ሲበሉም, በእጃቸውም እያሹ በማድረግ.
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሪፖርት እንደሚያሳየው በ2005 በጀት ዓመት ኦዲት ከተደረጉ መንግሥታዊ ተቋማት መካከል 43 በሚሆኑ መ/ቤቶች የግዥ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያን ሳይከተሉ 165 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግዥ ተፈጽሞ መገኘቱን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሀገርዎን ማገልገል ሲጀምሩ ከፊትዎ እጅግ አስቸጋሪና ብዙ ዘመናትን ያስቆጠሩ ውስብስብ ማህበራዊ፥ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች እንደተረከቡ እገነዘባለሁ።እንዳለመታደል ሆኖ አገራችንን በተከታታይ ያስተዳድሩ የነበሩት የንጉሱም ሆነ የኮሎኔል መንግሥቱ ወታደራዊ ጥበብ የጎደለው አመራር አገ
ራችን አሁን ላሉባት ውስብስብ ችግሮች የራሳቸው ሚና የነበራቸው ቢሆንም ብዙዎቹ ችግሮች ግን ሀገራችንን ለ21 ዓመታት ሲመሩ በነበሩት በቅርቡ፥ በሞቱትና እርሥዎ በተኳቸው በአቶ መለስ ዜናዊ አንባገነንነትና ከእኔ ሌላ አዋቂ ለአሳር ከሚል አስተሳሰብ የተነሣ የተከሰቱ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳ
ለችው አህያ አይነት የራስን ስልጣን ከማደላደልና ከፉፍሎ ለረጅም ጊዜ ለመግዛት ከነበራቸው የጠለቀ ፍላጎት የተነሳ፥ችግሮቹ በትውልድና በአገር ላይ ሊያስከትሉ የሚችሉት መዘዝ እየታወቀ ታስቦባቸው የተከሰቱ ናቸው።
← ኣውራጃዊ ፖለቲካን በሰላታቱን (ውልቃዊ ትዕዝብቲ) ታደሰ ኪዳነ – በርሚንግሃም (6ይ ክፋል)
ይሄን ስልም ደግሞ፤ ለመሆኑ እንደታጋይ ነጋ ከማይቀለበስ ህዝባዊ ወገንተኝነት በሚመነጭ የዓላማ ጽናት ላይ ተደላድሎ መርገጡን በሚያመለክት ልበ ሙሉነት፤ ውብና ብሩህ ህልሞቹን ለመላው ኢትዮጵያውያን የብሔር ብሔረሰብ ህዝቦች ሊያጋራ ሲጥር የሚስተዋል እውነተኛ የኢህአዴግ ካድሬ ኖሮ ያውቃል ወይ? በተለይም ደግሞ አሁን አ
ሁን እንደ ሀገር የሚያሳስብ መሰረታዊ ችግር እያስከተለብን እንደሆነ የሚታመንበትን የአድርባይነት ወረርሽኝ እንደ “መቻቻል” ሊቆጥሩት ሲቃጣቸው የሚስተዋሉ የግንባሩ አባላት፤ እንዲሁም ከከፍተኛ እስከ መካከለኛ የሥራ ኃላፊነት ላይ ያሉ የአመራር አካላትም ጭምር በቁጥር ከመበራከታቸው አኳያ ሲታይ፤ እንደታጋይ ነጋ፤ ኢህአ
ዴግ መራሹን የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግል መስመር መርጦ እንዲሰለፍ ስላደረገው አሳማኝ ምክንያት፤ በማያሻማ ልበ ሙሉነት የማስረዳት ድፍረት ያለው እውነተኛ ካድሬ መኖሩን ብንጠራጠር ሊያስገርም አይገባም ማለት ይቻላል፡፡ ምናልባት ዛሬም ድረስ በማይዛነፍ ህዝባዊ ፍቅር የሚገለፅ እምነትና እውነታቸውን እንደጠበቁ የሚገኙ ትክ
ከለኛዎቹ “ታጋይ ነጋዎች” ካሉም ደግሞ መጥኔ ለእነርሱ! የሚያሰኝ ሆኖ ይሰማኛል የሀገራችን ፖለቲካ ወቅታዊ እውነታ ጎልቶ የሚንፀባረቅበት ተጨባጭ ድባብ፡፡ መቸስ በዚህ ለፖለቲካዊ የአስተሳሰብ ወገንተኝነት ታምኖ መገኘት “ጊዜው ያለፈበት የወያኔ (ኢህአዴግ) ግራ ዘመም አክራሪ አቋም” አድርገው ሲወስዱት የሚታዩ ብልጣብ
ልጦች እንደ አሸን በፈሉበት ዘመን፤ እንደ ታጋይ ነጋ የዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን አስፈላጊነት አበክሮ ሲዘምር የሚደመጥ እውነተኛ ታጋይ እንዲኖር መጠበቅ ይከብዳልና ነው እኔ ይህን ማለቴ፡፡
የእኛ ቃላት የመዶሻ ናቸው. እኛ በግድየለሽነት ዙሪያ ይርገበገባሉ እና ነገሮች ሊሰበር ይችላል. ወይስ እኛ ከእነርሱ በጥንቃቄ ነገሮችን ለመገንባት መጠቀም ይችላሉ. በዚህ ሳምንት የእርስዎን ቃላት ይጠቀማል እንዴት ነው?? እኛ ቃላት ጥቅም ላይ እንዴት በዚህ ባለፈው ሳምንት ምናልባት በዚህ በመጪው ሳምንት እነሱን መጠ
ቀም የሚችለው እንዴት እንደሆነ ያሳያል, ነገር ለውጦች በስተቀር.
~አብዛኛው የፓርቲ ፖለቲካ መስዋዕት የመሆን ፖለቲካ ነው። ወረቀት መበተን፣ ሰልፍ መውጣት፣ ስብሰባ… ክርክር ነው። ከሀገር ውጭ አይወጣም። ሌሎች ተቋማትን ማሳመን ላይ አይሰራም። ወደ ውጭ ከተባለ የሚፈለገው ዳያስፖራው ካልሆነ የተለያዩ መሰል አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አካላትን አፈላልጎ ገዥዎች ላይ ጫና ለመፍጠር፣ ልምድ
ማግኘት ብዙም አይሰራበትም። እንዲያውም የሌሎቹን ተቋማት ቤት ማንኳኳት ክብርን የመጣል ያህል ይታያል።
18፤ በኢያሪኮም ተቀምጦ ሳለ ወደ እርሱ ተመለሱ፤ እርሱም። አትሂዱ አላልኋችሁምን? አላቸው። v
"ወይን፣ ከዚሁ ጋር ተያይዘው በተለይ በአንድንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች ""የአማራን ህዝብ በትግራይ ተወላጆች ላይ እንደተነሳ"" ለማስመሰል የሚሰሩ ሴራዎች እያየን ነው፡፡ ይህንን እንዴት ነው መፍታት የሚቻለው፡፡"
ሚስባህ አወል/ኢዜአ/ የጥቅምት ወር እየተገባደደ ነው፡፡ በፀደዩ ወራት ኩልል ብላ በጠራው ሰማይ ላይ በጠዋቱ የፈነጠቀችዋ የማለዳ ጮራ ደማቅ...
ስለዚች ሀገር ነጻነትና ክብር ብዙዎች በብዙ መልኩ ደክመዋል፡፡ መከፋታቸውን ችለውና ከራሳቸው ሀገራቸውን አስቀድመው ስለ እሷ ታትረዋል፡፡ በክፉ ቀንም አንገታቸውን ለሰይፍ፣ እግራቸውን ለጠጠር፣ ደረታቸውን ለአረር ሰጥተው ስለ ክብሯ ወድቀዋል፡፡ “የዛሬን አያድርገውና” ለኢትዮጵያውያን ስለ ሀገር ክብርና ስለ ሕዝቦች ነ
ጻነት ሕይወትን መክፈል ታላቅነት ነበር፡፡ በዚህ አብዝታ የተመካችው ንግሥት ጣይቱ፤ አያውቀንም ላለችው የኢጣሊያ መንግሥት ወኪል አንቶኔሊ እንዲህ ነው ያለችው፡- “… የኢትዮጵያን ሰው ባታውቀው ነው፡፡ ለሀገሩ መሞት ማለት ለሀበሻ ጌጡ ነው፡፡ ሂድ ባሻህ ጊዜ ተመለስ ተሰናድተን እንጠብቅሃለን፡፡”
አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ በርካታ ኬንያውያን ለምን ኮሮናቫይረስ የለም ብለው ያምናሉ?
በዚህ ባለፈው ግንቦት ወር ተካሄደ በተባለው የይስሙላ የቅርጫ ምርጫ የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ይፋ በሆነመልኩ 90 የፖለቲካ ፓርቲዎች ተመዝግበው በሚንቀሳቀሱበት የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ለዝንጀሮ/ጦጣው የይስሙላፓርላማ ከተያዙት 547 መቀመጫዎች ውስጥ እንደ ቀድሞው ለይስሙላ አንድ እንኳ መቀመጫ ለሌላ የተቃ
ዋሚፖለቲካ ድርጅት ሳያቃምስ 547ቱንም መቀመጫዎች መቶ በመቶ ድል አሸነፍኩ ብሎ አለሃፍረት አወጀ፡፡
የገና በዓል ኢትዮጵያዊ ባህልን ይዞ እየተከበረ...
« በየቀኑ 15 ሺህ ህጻናት መከላከል በሚቻሉ በሽታዎች ይሞታሉ በ2050 ከአለማችን ህዝብ ሩብ ያህሉ አፍሪካውያን ይሆናሉ ተባለ »
በረኞች 1. ለኣለም ብርሃኑ ( ሲዳማ ቡና)
አቶ ታደሰ ኃይሌ የመጀመርያው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፣ እንዲሁም የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ለረዥም ዓመታት አገልግለዋል፡፡ በመጨረሻም በጡረታ እስኪሰናበቱ ድረስ በንግድና ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዕቅድ፣ አፈጻጸምና ክትትል ሠርተዋል፡፡
እውነት ግን “ይህ አገር የማነው?” በዳዊት ከበደ ስድብ የእውቀት መለኪያ አይደለም፡ ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ለስድብ ይተጋል? የፀያፍ ቃላት ‹‹ሱሰኛ›› መሆንስ ለማን ነው የሚጠቅመው? ስደት ሰለቸን ብለው ለእህል ውሀ የተንበረከኩ ሰዎች ሌሎች እንዲሰደዱ መካሪ የሚሆኑት በምን አይነት ሎጂክ ነው? አውራምባ … Con
tinue reading →
ባለፈው ሳምንት ውስጥ ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ቐሽ ገብሩ ስለተባለች የህውሃት ህፃን ታጋይ የሚዘክር ዘጋቢ ፊልም። (ፊልሙ ልብ ብለው ሲከታተሉት ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን አወዛጋቢም ነው… እንዴት…? የሚለውን የታገሰ ያነባል (ሳቅ))
ፒቲ ኦፊሰር ፍሬሰናይ ከበደ ስለ ድሮ ባህር ሃይል ሲነሳ ግን የሙዚቃውን ተቃራኒ በእልህና በቁጭት ይሞላል ፣‹‹የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ከዓለም ተደናቂ ሃይሎች አንዱ የነበረ፣ ሰባቱንም ውቅያኖሶች ያቋረጠ ትልቅ የባህር ሃይል ነበር፡፡ ከወደብ ጠባቂ(ኮስት ጋርድ) ጀምሮ እስከ ትልቁ የጦር ሚሳኤል ድረስ ታጥቆ ይንቀሳቀስ
የነበረ ሃይል ነው፣›› ብሎ እማኝነቱን ይሰጣል፡፡
የገዱ አንዳርጋቸው መግለጫ ሲተረጎም (በክንፉ አሰፋ) - EthioExplorer.com
ኮርፖሬሽኑ በመንግሥት ግዥ መመርያ መሠረት በግልጽ ጨረታ ወይም በውድድር ግንባታውን ቢሰጥ የተሻለ ዋጋና የዕቃ ጥራት ይገኝ እንደነበር ዓቃቤ ሕግ በክሱ ገልጿል፡፡ የቻይና ናሽናል ሄቪ ማሽነሪ ኮርፖሬሽን የስኳር ፋብሪካውን ለመገንባት ከኤግዚም ባንክ ብድር እንደሚያገኝ መተማመኛ ደብዳቤ ጽፎ እንደነበር ዓቃቤ ሕግ ጠቁሞ
፣ ከባንኩ የሚገኘው ብድር ከሌሎች የቻይና ንግድ ባንኮች ከሚገኝ የብድር መክፈያ ጊዜና ወለድ አንፃር ጠቀሜታ እንደነበረው ጠቁሟል፡፡ ነገር ግን ደላሎቹና ስኳር ፋብሪካውን ለመገንባት በሕገወጥ መንገድ ውል የተፈራረመው ‹‹JJIEC›› ተወካይ ሚስተር ዩአን ጃሊን ጋር በመመሳጠር፣ ብድሩን የንግድ ባንክ ከሆነው የቻይና
ኢንዱስትሪያል ኮሜርሻል ባንክ እንዲሆን በማድረግ 550 ሚሊዮን ዶላር ወይም 10,301,940,000 ብር የግንባታውን 85 በመቶ የብድር ውል እንዲፈጸም ማድረጋቸውን ዓቃቤ ሕግ በክሱ አብራርቷል፡፡
ሲመዘገቡ የመስመር ላይ የቁማር ቁማር ክሬዲት ተጫዋቾች የተሰጠው. ተጫዋቾች ጉርሻ ለማግኘት ሲሉ አንድ እውነተኛ ገንዘብ ተቀማጭ ማድረግ አያስፈልግዎትም (በመሆኑም ስም). ቢሆንም, they are generally required to have registered a credit card at the time of signup in
order to receive it.
Google Driveን አውርድ - ነጻ የደመና ማከማቻ
4 ወበህየ ፡ ርኢኩ ፡ መዛግብተ ፡ ዕፅዋነ ፡ ወእምኔሆሙ ፡ ይትከፈሉ ፡ ነፋሳት ፡ ወመዝገበ ፡ በረድ ፡ ወመዝገበ ፡ ጊሜ ፡ ወዘደመናት ፡ ወደመና ፡ ዚአሁ ፡ እምላዕለ ፡ ምድር ፡ የኅድር ፡ እምቅድመ ፡ ዓለም ።
የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት (... Read more
በሽታው በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ አማካነት የሚመጣ ሲሆን ዋናው የበሽታ ምልክት የአንገት መቆልመም፣ ትኩሳት፣ብርሃንን ለማየት መቸገር በዋንናነት ይጠቀሳሉ፡፡ በተለይ በሕጻናት ላይ አናታቸው አካባቢ የማበጥ፣የማቅለሽለሽ ፣ትኩሳት ፣አእምሮ መሳት፣የቅዥትና የመሳሰሉ ምልክቶችን ያሳያሉ፡፡
ስለዚህ በአዲሱ ሕብረት የተለያየ መንፈስ ሳይሆን አንድ መንፈስ ስለሚሠራ፣ እውነተኛ አንድነትና ትብብር ሊኖር ይችላል:
11) ይህ ሚስጥር ስለ ምን ጉዳይ እንደሚናገር ተገነዘብክ?— ይህ ሚስጥር ኢየሱስ እንድንጸልይለት ስላስተማረን ስለ አምላክ መንግሥት የሚናገር ነው!—ማቴዎስ 6:
‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› ሲል ይጠራዋል፡፡ በዚህ ንዑስ ርዕስም በኢትዮጵያ ‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› መኖሩን በማስረጃ አስደግፌ ለማተት
የሰው ሕይወት ያለ እግዚአብሔር ደስታ አያገኝም፤ እግዚአብሔር የሌለው ሰው በውስጡ ሰላምና ደስታ አይሰማውም፡፡ በበዓል ቀን በሥጋ ደስታ ለማግኘት የሚሻ ሁሉ ይበላል ይጠጣል፣ ግን አይረካም፤ ይለብሳል፣ ግን አይደምቅም፤ ይሮጣል፣ ግን ማንንም አይቀድምም፣ ደመወዝ ይቀበላል፣ ግን በማይረባ ጉዳይ ሲዘራው ይውላል (ሐጌ 1
፡5-6)፤ በበዓል የተመኘውን ሁሉ ለማድረግ ይጣደፋል፤ ያለ እግዚአብሔር ነውና በዚህ ሁሉ ደስታ የለውም፤ እንደው ሰክሮ ሲጋጭ፣ ሲገጭ፣ ሲፈነከት ሲፈነክት ይገኛል፡፡ ይህ ሁሉ የደረሰበት በውስጡ እውነተኛው የደስታ ምንጭ ክርስቶስንና ሕጉን ስላልያዘ ነው፡፡
 WARKA ዋርካ • View topic - ጥሩዬ ዲባባ በ አስር ሽህ ለንደን ላይ አሸነፈች
ንቁ! ቁጥር 6 2016 _ በሽታን መከላከል የሚቻለው እንዴት ነው?
የ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. የጤና ቢሮ መረጃ መሠረት በክልሉ 2,287 ጤና ኬላዎች 161 ጤና ጣቢያዎችና 16 ሆስፒታሎች ይገኛሉ። በአጠቃላይ የጤና ተሣትፎ ሽፋን 75% ደርሷል። መገናኛን በተመለከተ 2 ፖስታ ቤቶች፣ 2 ዋና ቅርንጫፍ ፖስታ ቤቶችና 44 ወኪል ፖስታ ቤቶች ሲገኙ ከ133 ከተሞች በላይ የዲጂታል አውቶማቲክና የሳ
ተላይት ስልኮችን ይጠቀማሉ። በ፲፱፻፺፱ ዓ.ም. መረጃ መሠረት በክልሉ የሚገኙ 130 የሚደርሱ ከተሞች የኤሌክትሪክ መብራት ያገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ የ24 ሰዓት አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን እጅግ በጣም ጥቂቶቹ በዲዚል ሞተር የሚንቀሣቀሱ የ12 ሰዓት አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው፡፡[4]
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ድርጅት፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የአዲስ አበባ ፖሊስ በሰሞኑ ሁከት እና ግርግር ሰበብ በርካታ ወጣቶችን ማያሰረበትን እና የታሰሩበት አያያዛቸዉ ሰብዓዊ መብታቸዉን ያላከበረ ነዉ ሲል ርምጃውን በማውገዝ መግለጫ አወጣ።
ታዋቂ የ IP ኦዲዮ ኮዴክ የከፍተኛ ስርጭት ጥንካሬ እና የተረጋጋ እና ከፍተኛ ጥራት ማስተላለፎችን ለትራክተሮች ማቅረቢያ ያቀርባል MONTBONNOT, ፈረንሳይ - መጋቢት 31, 2014 - Digigram ዛሬ የኩባንያው አዋቂ የ IQOYA * SERV / LINK IP ኦዲዮ በ 1-RU ንድፍ ውስጥ እስከ 64MADI የሚላ
ኩ የሜዲአይድ ስርጭቶች, ኢንተርአይ እና አስተያየቶች ...
Seychelles ከ Burundi 0–1 የመልስ ጨዋታ 13 Oct
ዱከም, ኢትዮጵያ ላይ ለኪራይ 2,000 ሜትር ካሬ ውሁድ ላይ 13,000 ሜትር ካሬ መጋዘን. በመጋዘን አንድ ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ በሚገኘው እና ሁለት መደብሮች እያንዳንዱ 1,000 ሜትር ካሬ, ጠባቂ ቤት, ሶስት ዙር ኃይል መስመር, የውሃ መስመር, እና ከባድ የጭነት መኪናዎች ለ ተደራሽ እንዳለው ነው. ፍጥነት ለድ
ርድር ነው.
«አለ እገሌ፣ አለች እገሊት» እያለ ቃልን ከትውልድ ወደ ትውልድ በሚዘክር ማኅበረሰብ ውስጥ ንግግር ከባድ ዋጋ አላት፡፡ የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ የሚል ብሂል ባለው ቃላዊ ማኅበረሰብ ውስጥ ንግግር ትውልዳዊ ቦታ ሊያስገኝም ሊያሳጣም ይችላል፡፡ መታፈር በከንፈር እያለ በሚተርክ ሕዝብ መካከል ከንግግሩ አነጋገሩ
ታላቅ ዋጋ እንዳለው ሊዘነጋ አይገባም፡፡
ወንድም አብርሃ “ሚኒሊካዊ አስተሳሰብ” ሲል የጸረ-እኩልነት አስተሳሰብ ማለቱ እንደሆነ ነው የገለጸው። አንድ በጣም bother ያደረገኝ ነገር አለ። የአጼ ሚኒሊክ አገዛዝ ከነ አጼ ቴዎድሮስ፣ ከነአጼ ዮሐንስ በምን እንደሚለይ ቢገልጽልን ጥሩ ነበር። ካልተለየስ “ሚኒሊካዊ አስተሳሰብ” እንዳለው “ዮሐንሳዊ አስተሳሰብ”
፣” ቴዎድሮሳዊ አስተሳሰብ” … ለምን አላለም ? ይሄ አንዱ ጥያቄዬ ነው።
ብ ሕብረት ክርስትያናት ኤርትራ Download _ Comment _ Share Share