text
stringlengths
0
200
ግቢ ውስጥ ብንሠራላቸው ይኸ ችግር ይቀረፋል ይላሉ፡፡
o በጎረቤት ሀገሮች ጉዳይ ላይ ጣልቃ መግባት እና በህዝቦቻቸው ላይ ጦርነት በመክፈት ዘላለማዊ የሆነ ጥላቻ ማትረፍ፣
የመጨረሻ መልዕክት አን Sabey የቅርብ ጊዜውን መልዕክት ይመልከቱ
7. ዶ/ር አሚር አማን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
ደህና፣ የዘ-ህወሀት መሬት ዘራፊዎች መሬት መዝረፍ የሚችሉ ከሆነ ምን ያህል መሬት ሊዘርፉ ይችላሉ?
ህወሀት እና አመራሮቹ በስልጣን እርካብ ላይ ተቆናጥጠው ለመቆየት ሲሉ እልቂት ከማድረስ፣ ከመምታት እና ከማቃጠል ወደኋላ እንደማይሉ ለጥያቄ የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም፡፡ እ.ኤ.አ በ2015 ይካሄዳል እየተባለ የሚደሰኮርለትን ምርጫ ተብዮ ቢያንስ 99.6 በመቶ እንደሚያሸንፉ አስቀድመው ያውቃሉ፣ ሆኖም ግን በፍርሀት እና
በጭንቀት ውስጥ ተዘፍቀው በመራድ ላይ ይገኛሉ፡፡ ነጻ ጋዜጠኞችን ሰላማዊ አመጸኞችን ያስራሉ፣ የነጻው ፕሬስ ጋዜጦችን በሙሉ ዘግተዋል፡፡ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን እና አባላትን ያስራሉ፡፡ ለምንድን ነው እንደዚህ በፍርሀት እየራዱ በነጭ ላብ ተዘፍቀው የሚገኙት?
ሰቦቃ ለአሸናፊነት ይጠበቅ እንጂ ተቀራራቢ ሰዓት ካለው የአገሩ ልጅ ሲሳይ ጂሳ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚገጥመው ቀድሞ ተገምቷል። «ሹሩቤ» በሚል ቅጽል ስም የሚጠራው ሲሳይ በዚህ ዓመት በተካሄደው የዱባይ ማራቶን 2:
የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ረቂቅን የተመለከቱ አስተያየቶች
ለረጅም ሰዓት ተቀምጠን እንድንሰራ ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ ኮምፒውተር ዋናውን ድርሻ ይወስዳል ይላሉ የጤና ባለሙያዎች።
ዛሬና ነገ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር
የሚኒስትሮቹ የሦስትዮሽ ስብሰባ ባለፈው ጥቅምት ወር በአዲስ አበባ ተጀምሮ የነበረን አጀንዳ ለመቋጨት ታስቦ የነበረ ቢሆንም አሁንም ያለ ስምምነት ስብሰባው መበተኑን የግብጹ የመስኖ ሚኒስትር መሐመድ አብዱል አቲን ጠቅሶ “ሀራም ኦን ላይን” የተባለ የሚዲያ አውታር ከካይሮ ዘግቧል።አጀንዳውም የአባይ ግድብ በታችኛው ተፋ
ሰስ ሀገራት የሚያመጣው ተጽዕኖ ካለ እንዲያጡ ለተሰጣቸው ሁለት የፈረንሳይ ኩባንያዎች “ረቂቅ የጥናት ማስጀመሪያ (guidelines) ለማስጽደቅ ነበር።ስብሰባው ያለ ውጤት ከተጠናቀቀ በሗላም ቀጥሎ መቼ ምን ማድረግ እንዳለባቸው የደረሱበት ስምንነት እንደሌለም ታውቋል። አርቴሊያና ቢ.አር.ኤል የተባሉ ሁለቱ የዘርፉ ተቋ
ማት በ2016 መጨረሻ ላይ ወደ ስራ እንዲገቡ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም የጥናት መመሪያውን የሦስቱ መንግስታት ስምምነት ላይ ደርሰው ባለማጽደቃቸው ለመዘግየቱ ምንክንያት እንደሆነም ተነግሯል።
የኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ለረጅም ጊዜያት እየተቀያየረ ዛሬን በደረሰው የጦርነትና የፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የወያኔ መንግስትና ቅጥረኛ ኣጋሩ የሆነው ኦፒዲኦ ላለፉት 27 ዓመታት የተለያየ መልኮች ያለው ጦርነቶችን መክፈቱ ይታወሳል። የቅርብ ጊዜው የኢትዮጵያ የፖለቲካና የጦርነት ሁኔታን ከተመለከትን ደግሞ በተለያዩ መልኩ
በገሃድ ያልታወጀ ጦርነት በኦነግ ላይ እየተካሄደ ስለመሆኑ የሚያስተውለው ብቻ ነው የሚገነዘበው።
በዚህም አካሄድ ባንከኞቹ ንጉሡን የ“ሽራፊ ባንክ ሥራ” ወይም ገንዘብ ከምንም መፍጠር የሚቻልበትን ሥርዓት ዋና ጠባቂ ለማድረግ ቻሉ፡፡ እንዲያውም ንጉሡ አርቆ በመጓዝ ለ “ኢንግላንድ ባንክ” ተብዬው ሊያጋጥመው የሚችለውን ውድድር ለማስወገድ ለፓተርሰንና ለጓደኞቹ ብቸኛ ሕጋዊ ፈቃድ ሰጣቸው፡፡ በዚህም እንግሊዝ ውስጥ ያ
ሉ ወርቅ ሠሪዎች የወርቅ ተቀማጭ ምስክር ወረቀት ማተም መብታቸውን አነሳ፤ አገዳቸው፡፡ ይህም ነጋዴዎች ወርቆቻቸውን በ“ኢንግላንድ ባንክ” ብቻ እንዲያስቀምጡ አስገደዳቸው፡፡ በዚህን ግዜ ግን የአሜሪካ ሰፋሪዎች በተቃራኒው አቅጣጫ ሲሄዱ ነበር፡፡
ብሉግሎብ ዓለም አቀፍ( BlueGlobe International) - ብቃት ያላቸውን የአማርኛ ተርጓሚዎችን ያቀርባል
- “ጦርነት ፈርተን ግን ሀገራችንን አሳልፈን አንሰጥም” – ከአብርሃ ደስታ _ addisnews
ኒጀር 2019 _ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ነገ ያደርጋል
ስርሽን አየሁት ቁልቁል ተዘርግቶ፣ ረዝሞ ተባዝቶ፣ አንድ አንቺን ሊያሳድግ፣ አንድ አንቺን ሊያቀና፣ እጅግ ተበራክቶ፣ በዚህ ከቀጠለ የጉዞ ርዝመቱ፣ ውፍረት ከጨመረ፣ ካደገ ቁመቱ፣ ወንዙ አንጀቱ ታልቦ፣ መቅኒው ተመጥምጦ፣ አፅመ ወዙ ደርቆ፣ ደም ውሃው ተመጦ፣ መላ አካሉ ፈርሶ እርቃኑን ተጋልጦ፣ ባዶ መቅረቱ ነው ድንጋ
ይ ጥርሱ ገጦ፣ ወለላዬ ከስዊድን (welelaye2@yahoo.com)
ዘላለም፣ “ሰየጠነ” የሚለው ቃል፣ “ሞተ ማለት እንጂ … ሌላ ትርጕም የለውም” ሲል የቃሉን ትርጓሜ በብልጠት ያስቀምጣል፤ ትርጓሜው ከየት እንደ ተገኘ ጥያቄ እንዳይቀርብበትም፣ “‘በምንኛ?’ ብለው ደግሞ የሚሟገቱ ሰዎች ይኖራሉ። በግሪክ፣ በሂብሩ [በዕብራይስጥ] እንድል ነው የሚጠብቁት፤ ግን አይደለም” ሲል አስቀድሞ
በር ይዘጋል (ገጽ 8)። ከዚያም “‘ኢየሱስ ለኔ የሞተው’ ስትል በሌላ አማርኛ ‘ለኔ የሰየጠነው’ እያልክ ነው። እንደ ብርቅ የሚወራ ሳይሆን፣ የዕለት ተዕለት ኑሯችን ነው” በማለት ነገሩን ቀለል አድርጎ ሊያቀርብ ይጥራል (ገጽ 11)። ከዚያ ግን አይቀሬው አስተምህሮ ብቅ ማለቱ አልቀረም። “ሰይጣንን ለመሻር ኢየሱስ ሞ
ተ። እርግማንን ለመሻር እርግማን ሆነ፤ ኀጢአትን ለመሻር ኀጢአት ሆነ። በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን ለመሻር ሞተ። ሞተ ማለት ያንን ድንበር ዐልፎ ወደ ሰይጣን መንግሥትና ሥርዐት ገባ። ሰይጣን ወደ ሰይጣንነት የተቀየረበት የሞት ሥርዐትን ገባበት ማለት ነው” (ገጽ 11)። ከዚህ የዘላለም ጌታቸው አገላለጽ አኳያ ከታየ፣
“ኢየሱስ ሰየጠነ” ማለት ሰይጣን ወደ ሰይጣንነት የተቀየረበትን ሂደት ኢየሱስም ገባበት ማለት ነው፤ ወይም ኢየሱስም ወደ ሰይጣንነት ተቀየረ፤ ወይም የሰይጣንን ተፈጥሮ (ባሕርይ) ተካፈለ ማለት ነው።
በጽሁፍም(የዋርካዎች ፖለቲካም ስፖርትም ሳይገባቸው በስሜት ብቻ የሚነዱት) እንደህ አይነት ሰዎች ሆነን ነው ማደግን የምንናፍቀው?....በእውነት ራሴን ታዘብኩት! .....ለካ የሌሎችን ስናወራ ነው አዋቂ የምንመስለው!...እኔ የእውነት አፍሬያለሁ በተለጠፈው ቪዲዮም በጽሁፎችም:
ከ20 ሺህ በላይ እንግዶች ኢግዚቢሽኑን እንደሚጎበኙትና ከ1ነጥብ8 ሚሊየን ብር በላይ የሽያጭና የገብያ ትስስር ይፈጠራል ተብሎ እንደሚጠበቅም በኤጀንሲው መግለጫ ተመላክቷል።
የ Real-time ጥበቃ – Mተከታታይ ቁልፍ alwarebytes, የ ሶፍትዌር እውን-ጊዜ የሥራ ችሎታ ይሰጣል. ይህ ጥቃት ወቅት ዌር በጣም አደገኛ ቅጾች ላይ የሚያገኝና ጋሻና.
መነሻው፣ መዘዙ እና መፍትሄው... በ እሰከ ነፃነት
የአይዳ የማነ እውነተኛ አሳዛኝ ፣ አጓጊ እና አስተማሪ የህይወት ታሪክ ቀጣይው - ክፍል 22
ኤሪው ምን ላርግህ!! እዚህ መድረክ ሁለተኛ አልመለስም ብየ ነበር:
42፤ መዓቴንም በአንቺ ላይ እጨርሳለሁ ቅንዓቴም ከአንቺ ይርቃል፥ እኔም ዝም እላለሁ ደግሞም አልቈጣም።
ምሁራን በስፋት በክልላቸው ጉዳይ ላይ እንዲሳተፉ የሚያስችል ዕድል ተመቻችቶ የተለያዩ የጥናት ውጤቶችን ወደ ተግባር ለመለወጥ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛልም ብለዋል።
የከንቲባ ምዩሪዬል ባዉዘር አፍሪካውያን ጉዳዮች ጽ/ቤት ተልእኮ፣ የሙሉ የጤና፣ የትምህርት፣ የሞያ፣ የንግድ እና ማህበራዊ ጎዳዮችን የተመለከቱ እድሎች ለዲስትሪክቱ የአፍሪካ ማህበረሰብ ተደራሽነቱን ማረጋገጥ ነው። በዲሲ አፍሪካዉያን ማህበረሰብ እና የዲስትሪክቱ መንግስታዊ ኤጀንሲዎች እና ከንቲባ መሃል ሆኖ በማገልገል
የአፍሪካ ተወላጅ የሆኑትን የዲሲ ነዎሪዎች እና ልጆቻቸውን የአንዋዋር ጥራት ለማሻሻል ይሻል።
በይርጋ አበበ ከአምስት ዓመት በፊት የተጀመረው የጉዞ አድዋ ቡድን በዚህ ዓመት አምስተኛ ጉዞውን አድርጓል። ለ45 ቀናት የፈጀውን ጉዞ ያካሄዱት የጉዞ አድዋ ተጓዦች በዚህ ዓመት ካለፉት ጉዞዎች በተለየ መልኩ አንድ የጉዞ...
ጎልጉል፡- በሰላማዊ መንገድ ኢህአዴግን ማስወገድ ካልተቻለ ምን ይደረግ? የሰላማዊ ትግሉን ቁልፎች ኢህአዴግ ብቻውን ይዞታል። እድሜ ከመቁጠር የዘለለ የሚገኝ ነገር የለምና ጦርነት ወቅታዊው አማራጭ ነው የሚሉ አሉ፣
የእኔ እና አንች ጉዳይ ግን እንደዚህ ሆኖ ይቅር :
2- የወር አበባ መቆራረጥን የሚመለከት ብያኔ ፡-
በራስ-ወዳድነት (Egoism) የተመሰረተ የብሔርተኝነት ትግል የመጨረሻ ግቡ የሁሉም ዜጎች መብትና ነፃነት ሳይሆን የአንድን ወገን የበላይነትና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ነው። ስለዚህ፣ የትግሉ እንቅስቃሴም በዋናነት የሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ወይም ብሔር ተወላጆችን ልክ እንደ አውሬ በመመልከትና በኢ-ሰብዓዊ ድርጊትና ጭካኔ የተ
ሞላ ነው። ታዋቂው ፈላስፋ “Jean Jacques Rousseau” እንዲህ ያሉ በበታችነትና በራስ-ወዳድነት ስሜት የናወዘ የፖለቲካ አመለካከት የሚያራምዱ ሰዎች ያለ ምንም ምክንያት ወይም ጉዳት ወደ ፍፁም አውሬነት ሊቀየሩ እንደሚችሉ እንዲህ ሲል ገልፆታል፡-
እንደው ለአንባቢዎች ትንሽ ግንዛቤ ለመስጠት ያህል መታመን በተለያዩ ማህበራዊ ኣውዶች ውስጥ ሲታይ በሶስት ሊከፈል እንደሚችል ባለፈው ጊዜ ስለማህበራዊ ካፒታል ሳጠና ተረድቻለሁ። እነዚህ ሶስት የመተማመን ኣይነቶች የሚከተሉት ናቸው። ኣንደኛው የመታመን ኣይነት ህሊናዊ (Conscience Trust) ይባላል ። በዚህ ጎራ
የሚመደቡ ሰዎች የእምነታቸው መሰረት ህሊና ነው። በቡድናቸው ውስጥ ልእልና እንዲያገኝ የሚፈልጉት ህሊናን ነው። የቡድኑ ኣባላት ለህሊና ከሰሩ ጤናማ የሆነ ግንኙነት ይኖራል ቡድኑም ትርፋማ ይሆናል ሩቅ ይሄዳል ብለው ያምናሉ። እነዚህ ወገኖች ህሊና ዋና የስጋት ኣሰውጋጅ (risk taker) ኣድርገው የሚያዩ ናቸው። በ
ቡድናቸው መሃል ይሄን ያህል የጠነከረ ሲስተም ላይኖር ይችላል። ግን በፋይናንስ ጉዳይም ይሁን በሌሎች ጉዳዮች ህሊናን እያበረታቱ የቡድናቸውን ህይወት በጤና ሊመሩ ይሻሉ። ሁለተኛው ኣይነት ደግሞ ሃይማኖታዊ መታመን ይባላል። የዚህ ኣይነት የቡድን ኣባላት ደግሞ የመታመናቸው መሰረቱ የሚጣለው በቅዱሳት መጽሃፋቸው ትእዛዝ
ላይ ነው። ኣምላካቸው ዋና ስጋት ኣሰወጋጅ(risk taker) ተደርጎ የሚወሰድበትን ሁኔታ ያበረታታሉ። እነዚህ ወገኖች በኦዲት፣ በተጠያቂነት፣ በኣስተዳደራዊ ተሳትፎ ፈጣን ኣይደሉም። ይሁን እንጂ የተሻለ ጤናማ የመታመን ሃብት በጃቸው ይታያል። ሶስተኛው የመታመን ኣይነት ደግሞ ሲስተሚክ (Systemic trust) ይባላ
ል። እንዲህ ኣይነት ሰዎች ስለ መታመን፣ ስለ ሞራል ጉዳይ ሲሰበክ ቢውልና ቢያድር ኣይገባቸውም። ለነሱ መታመን የሚሰራው በጠንካራ ሲስተም ላይ ሲመሰረት ነው። ቡድኖች ሲሰባሰቡ የጠራ የስራ ክፍፍል፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ኦዲት፣ ከፍ ያለ የኣባላት ተሳትፎ፣ ተጠያቂነት በጣም ይሻሉ። የእምነታቸው መሰረት የሚጣለው በነዚህ
ጉዳዮች ጥራት ልክ ነው። እንተማመን እያሉ ቢሰብኳቸው ምንም ኣይዋጥላቸውም። ዋና ሪስክ ወሳጅ (risk taker) የሚሰራ ሲስተም በመሆኑ መሃል ላይ የሚፈልጉት ነገር ይህንን ነው። ይህንን ክፍፍል ይዘን ወደ ከፍተኛው የሰው ልጆች ስብስብ ወይም ኣገር ስንመጣ ደግሞ ህዝብ በአያሌው ሲስተሚክ ሆኖ እናያለን።ይህ ማለት ህ
ሊናዊ መታመንን ሙሉ በሙሉ ይጥላል ማለት ኣይደለም። ነገር ግን በጅጉ ህይወት ያለውን ሲስተም የሚደገፍ ሆኖ እናያለን። በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ በዘውዳዊ ኣገዛዞች ዘመን በንጉሱና በህዝቡ መካከል የሚኖረው የመታመን ድልድይ በኣብዛኛው ሃይማኖታዊ ነበር። ከኣምላክ የተሰጠ በመሆኑ ህዝቡ ስለተሰበሰበው ታክስ ኣይጠይቅም።ል
ምረጥ አይልም። ዝም ብሎ ኣምኖ ይኖር ነበር። ዘመናዊነት ሲመጣ የሰው ልጅ በእውቀቱ ሲያድግ ደግሞ ወደ ሲስተም ትረስት ነው የመጣውና ያዘነበለው። በመንግስትና በህዝብ መካከል የሚኖረው ግንኙነት በግልጽነት፣ በኦዲት፣ በተጠያቂነት፣ በምርጫ፣ በፈቃድ ላይ የተመሰረት እንዲሆን ህዝብ ይፈልጋል። ዴሞክራሲም ይህንን ወቅታዊ
የሰው ልጆች ፍላጎት ለማሟላት የቆመ ካህን ነው። ዲክተተርስ የሚባሉት የዴሞክራሲን ልብስ ለብሰው ግን ደግሞ እንደ ንጉስ የሚኖሩት ዘመኑ የሲስተም ትረስት ዘመን ስለሆነ በዴሞክራሲ ስም ለመነገድ ነው። ይሁን እንጂ ህዝብ ደግሞ እውነተኛውን እምነቱን የሚጥለው የጸዳ ሲስተም ሲፈጠርና
ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ →
9ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር
በአጠቃላይ አከራካሪ ጉዳዮች ላይ ሃውልት ሲሰራ ጥንቃቄ መደረግ አለበት፤ ነገር ግን ያለፈ ታሪክ ያስከተለው ጉዳት በቀጣይ እንዳይደገም በሚል እሳቤ ሃውልት ሲቆም ለበቀል ነው በሚል መደምደሙ አስቸጋሪ ነው፡፡ ለምሳሌ ሃረር ጨለንቆ ላይ ለተፈፀመው ጭፍጨፋ ሃውልት ተሰርቷል፡፡ የራስ መኮንን ሃውልት ደግሞ ሃረር ከተማ ላ
ይ አለ፡፡ በተመሳሳይ አዲስ አበባ ላይም የምኒልክ ሃውልት ተቀምጧል፡፡ በአንፃሩ በምኒልክ ጉዳት ደርሶብናል የሚሉ ወገኖችም አሉ፡፡ ስለዚህ በአጠቃላይ ታሪክን በሃውልት ለማስታወስ የሚደረጉ ነገሮች በጥንቃቄ መቃኘት አለባቸው፡፡
የድርጊቱ ዋነኛ ፈጻሚዎች እንደኾኑና የማጣራቱ ርምጃ እንዲካሔድባቸው የተጠየቀው÷ በገዳሙ የቁጥጥር ክፍል ሓላፊ፣ በንብረት ክፍል ሓላፊ እና በቄሰ ገበዙ ላይ ነው፡፡ የሦስቱን ሓላፊዎች ድርጊት የሚያውቁ አንዳንድ የገዳሟ መነኰሳትም ‹‹የድርሻችን›› በማለት ሲጠይቁ እንደሚስተዋሉ የጠቀሱት አመልካቾቹ፣ ‹‹የቢሮ ሥራ እን
ሰጣቸኋለን፤ የሙዳይ ምጽዋት ቆጠራውን ወደነበረበት እንመልሰዋለን›› በሚል ሕገ ወጥ አካሔድ እና ጥቅም በማማለል ማባበያ እየተደረገላቸው እንዳለ ገልጸዋል፡፡
በጉባዔው ላይ ከአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይ፣ ጋምቤላ፣ አፋር ፣ ኢትዮ-ሱማሌ ክልሎች እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
ሕቶ ማለት ከምዚ’ዩ! ካብ ቀደመይ ንጉስ ወዲ ነገስታት!
By Erimedrek / August 4, 2017 / Comments Off on ኣብ ቤት ማእሰርቲ ሰምበል ዝነበሩ 3 መኮንናት ደርግ ነበር ከምዝዓረፉ ተሓቢሩ።
ኣዲስ ኣበባ ፣14 ጥቅምቲ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ)ኣብ ስፖርት ዝተኸልከለ መድሓኒት ዝተጠቐማ ክልተ ኣትሌታት ካብ ውድድር ከምዝተኣገዳ ብሄራዊ ቤት ፅሕፈት ቁፅፅር ፀረ ኣተባባዒ ቅመማት ኢትዮጵያ ኣፍሊጡ። ብመሰረት እዚ ኣብ ልዕሊ ኣትሌት ጫልቱ ሹሜን ኣትሌት ብርቱካን ኣደባን እገዳ ከምዝተገበረ እቲ…
56 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ፍትሕን ጠብቁ፤+ ጽድቅ የሆነውንም አድርጉ፤ማዳኔ በቅርቡ ይመጣልና፤ጽድቄም ይገለጣል።+ 2 ይህን የሚያደርግ ሰው፣ደግሞም ይህን አጥብቆ የሚይዝ፣ሰንበትን የሚጠብቅና የማያረክስ፣+እንዲሁም ከማንኛውም ዓይነት ክፋት እጁን የሚመልስ የሰው ልጅ ደስተኛ ነው። 3 ከይሖዋ ጋር የሚቆራኝ የባዕድ አገ
ር ሰው+‘ይሖዋ ከሕዝቡ እንደሚለየኝ ጥርጥር የለውም’ አይበል። ጃንደረባም ‘እነሆ፣ እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ’ አይበል።” 4 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ሰንበቶቼን ለሚጠብቁ፣ ደስ የሚያሰኘኝን ነገር ለሚመርጡና ቃል ኪዳኔን አጥብቀው ለሚይዙ ጃንደረቦች፣ 5 በቤቴና በቅጥሮቼ ውስጥከወንዶችና ከሴቶች ልጆች የሚሻል ነገር፣ ይኸው
ም የመታሰቢያ ሐውልትና ስም እሰጣቸዋለሁ።ለዘላለም የማይጠፋ ስም እሰጣቸዋለሁ። 6 እሱን ለማገልገል፣ የይሖዋን ስም ለመውደድናየእሱ አገልጋዮች ለመሆንከይሖዋ ጋር የሚቆራኙትን የባዕድ አገር ሰዎች፣+ሰንበትን የሚጠብቁትንና የማያረክሱትን፣ቃል ኪዳኔንም አጥብቀው የሚይዙትን ሁሉ፣ 7 ቅዱስ ወደሆነው ተራራዬ አመጣቸዋለሁ፤+
በጸሎት ቤቴም ውስጥ እጅግ እንዲደሰቱ አደርጋቸዋለሁ። የሚያቀርቧቸውም ሙሉ በሙሉ የሚቃጠሉ መባዎችና መሥዋዕቶች በመሠዊያዬ ላይ ተቀባይነት ያገኛሉ። ቤቴም ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት ተብሎ ይጠራልና።”+ 8 የተበተኑትን የእስራኤል ሰዎች የሚሰበስበው ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “አስቀድሞ ከተሰበሰቡት በተጨማሪ
ሌሎችን ወደ እሱ እሰበስባለሁ።”+ 9 እናንተ በሜዳ ያላችሁ አራዊት ሁሉ፣እናንተ በጫካ የምትኖሩ አራዊት ሁሉ፣ ኑና ብሉ።+ 10 ጠባቂዎቹ ዕውሮች ናቸው፤+ አንዳቸውም አላስተዋሉም።+ ሁሉም መናገር የማይችሉ ውሾች ናቸው፤ መጮኽ አይችሉም።+ ተጋድመው ያለከልካሉ፤ እንቅልፍም ይወዳሉ። 11 በቀላሉ የማይጠግቡ* ውሾች ና
ቸው፤ጠገብኩ ማለትን አያውቁም። ማስተዋል የሌላቸው እረኞች ናቸው።+ ሁሉም በገዛ ራሳቸው መንገድ ሄደዋል፤እያንዳንዳቸው አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ይሻሉ፤ እንዲህም ይላሉ፦ 12 “ኑ! የወይን ጠጅ ላምጣናእስኪወጣልን ድረስ እንጠጣ።+ ነገም እንደ ዛሬ ይሆናል፤ እንዲያውም በጣም የተሻለ ይሆናል።”
← ጋር ከሌሎች, ግምገማዎች ቃል ማጣቀሻዎች መድረኮች
11፡00 ላይ አምስት ያህል ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን ማንቸስተር ሲቲ እንደተለመደዉ በጎል ተነበሽብሾ፣ቸልሲ በክርስትያል ፓላስ ያልተጠበቀ የ2 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዶ ወጥቷል።
ካለፉ ታሪኮች ለሃገር እድገትና ግንባታ የሚበጀውን በመውሰድ መስራት ይገባል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በወጣትነት ያለውን ልዩ ሃይል ሃብት ለማፍራትና ሃገራዊ እድገት ለማምጣት መጠቀም እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተዋል።
የሮይተርን ሙሉ ዘገባ ከእዚህ በታች ይመልከቱ።
ምእመናኑ ጥቃቱ የተፈጸመባቸው፣ በቤተ ክርስቲያኑ የኪዳን ጸሎት አድርሰው በሚመለሱበት ወቅት ነው፤ ተብሏል፡፡
በግንቦት 7፣ በዴምሒት፣በኦነግ ሻእቢያ ትክሻ ዓረቦች ሀገራችን ሊገቡ ነው! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
በ1999 ዓ.ም. የሕዝብና ቤት ቆጠራ ወቅት የቅማንት ብሔረሰብ መለያ ኮድ ተሰርዞ ሌሎች በሚል ለምን እንደተተካ ተጣርቶ ዕርምጃ መወሰድ አለበት፡፡ ኮሚሽኑ ባደረጋቸው ምርመራዎች ወንጀሎች መፈፀማቸውን አረጋግጧል፡፡ በሰብዓዊ መብት ጥበቃ ማዕቀፍ ለመብት ጥሰት እጃቸው አለበት የተባሉ ግለሰቦች ተጠያቂ ማድረግን የግድ የ
ሚል ነው፡፡ ስለዚህ ኮሚሽኑ አጥፊዎች ለፍትሕ የሚቀርቡበት ዕርምጃ እንዲወሰድ ምክረ ሐሳቡን ያቀርባል፡፡
ውህዱ የተሰጠው በ ወቅቱ የ ሞ ፋራህ አስልጣኝ በነበረው አሰልጣኝ አልቤርቶ ሳላዛር ትእዛዝ በ ብሪታንያ አትሊቲክስ የህክምና ቡድን ነው ምንም አንኳን የብሪታንያ አትሊቲክስ ፊዲሪሽን ለ አሚሪካው የፅረ አበረታች ንጥረነገር ኤጀንሲ የጠየቀውን መረጃ ሁሉ አሳልፎ የሰጠ ቢሆንም ሞ ፋራህ ከ2014የሎንዶን ማራቶን ውድድር
በፊት ስለወሰደው ውህድ ቁልፍ የህክምና መረጃ ሳይ መዘገብ እንደቀረ ማረጋገጡን ቢቢሲ ዘግቧል ።ለአፍሪካ ሻምፒዮንስ ምድብ ለማለፍ ትላንት 10 ጨዋታዎች በተላያዩ የ አፍሪካ ከተሞች ተካሂደዋል ከነዚህ ውድድሮች መካከል አንዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ጨዋታውን በኮንጎ ከ ክሊይፕርድ ጋር ኣድርጎ 1 ለ 0 አሸንፏል። ጎ
ልዋ በ28 ደቂቃ በአዳነ ግርማ የተገኘች ስትሆን ጨዋታው ሊጠናቀቅ 10 ደቂቃ ሲቀረው አዳነ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል :
በኔ ያመኑ፣ከኔ ጋር የቆሙና ያገዙኝን ሰዎች እንዴት አባርራለሁ?! በማለት ጠየቁ፦
ሳሮን...ስምህ/ሽ በጣም ትርጉም ያለው ስም ነው:
በትግራይ ክልልም እንዲሁ ኢህአዴግ 2 ሺህ 299 እጩዎቹን ለከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ያስመዘገበ ሲሆን ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ደግሞ ኢራፓ ሁለት እጩዎችን አስመዝግቧል።
አንዳርጋቸው ፅጌ፦ በጨቋኞች እጅ የወደቀ ሃብት! – Ethiopian Think Thank Group
ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ገጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ለአብነትም በ1994
6 መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
(ጌታቸው አሰፋ፤ ሐምሌ 14 ቀን 2004 ዓ.ም.)በቅርቡ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሩ የተመራና ከአዲስ አበባ መስተዳድር የሥራ ኃላፊዎችም አባል የሆኑበት የልኡካን ቡድን ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ አምርቶ ነበር። ኢቲቪ እንደዘገበው ሚኒስትሩ በኪጋሊ ከተማ ጽዳት ተገርመዋል - ‘ለውርርድ ያህል መንገድ ላይ የተጣለ
ቆሻሻ አይታይም’ እስኪሉ ድረስ። ኢቲቪ ያሳየን የከተማዋ ጸዳ ያሉና አረንጓዴ አደባባዮች ምስልም ሚኒስትሩና ዘጋቢው በቃል የገ ልጹትን የሚደግፉ ነበሩ። በአላማው ውስጥ ‘ኪጋሊ እንዴት እንዲህ ጸዳች?’ ‘አዲስ አበባን እንዴት ብናደርጋት ነው ጸዳ ያለች ሆና የምትዘልቀው?’ የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስን ያካተተው ተልእኮ
‘አሁን ገብቶናል!’ በሚል ድምዳሜ የተጠቃለለ ይመስላል - እንደ ኢቲቪ ዘገባ። ምን እንደገባቸው ወይም የሩዋንዳ አቻዎቻቸው ምን አይነት ጠንቋይ እየቀለቡ ኪጋሊን እንደዛ እንዳደርጓት ዘገባው አልነገረንም። በአጠቃላይ ከቅርብም ከሩቅም የልምድ ልውውጥ ማድረጉ ጥሩ ነው። አዲስ አበባ ግን ‘ኪጋሊ ድረስ ሳይኬድ መደረግ
ያለበት ነገርም ነበር አለም!’ ትላለች - እነሆ እንስማት።
ደንበኞች ያልተጠቀሙበትን ቀሪ ሂሳብና የሚያበቃበትን የአገልግሎት ጊዜ ወደ *804# በመደወል ማወቅ የሚችሉበት ስርዓት መመቻቸቱን ኩባንያው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያደረሰው መረጃ ያመለክታል።
በተጨማሪም ከስደተኛው በተለያዩ መንገዶች የሚገባ የጠገራ ብር አለ፤ ስደተኞች የአገራቸውንና የወገናቸውን ናፍቆት የሚወጡት በአገር ምግብና በአገር ልብስ ነው፤ ብዙ ነገሮችን በተለያዩ መንገዶች ከአገር ውስጥ እየገዙ ይጠቀማሉ፤ ከስደተኞች መሀከል ጎላና ከፍ ብለው ለመታየት የሚፈልጉት ደግሞ ሠርጋቸውን በሸራተን፣ ወይም
በሂልተን እየደገሱ ብዙ ገንዘብ ያወጣሉ።
ከአለም ዙሪያ የአመቱ ከፍተኛ ተከፋይ ሙዚቀኞች ይፋ ተደረጉ
ኢየሱስ በዓይን በማይታይ ሁኔታ ከመላእክቱ ጋር ተመልሶ ሲመጣ በሰው ዘሮች ላይ ይፈርዳል። ክፉ ሰዎችን የሚያጠፋ ሲሆን እሱን እንደ ንጉሣቸው አድርገው ለተቀበሉት ግን ዘላለማዊ ሕይወት ይሰጣቸዋል።—ማቴዎስ 25:
ከአሳማ ወደ ሰው ደግሞ በሁለት መንገድ እንደሚተላለፍ መረጃዎች ገልፀዋል። ሰዎች ከአሳማ ጋር በሚኖር የአካል ንክኪ የሚተላለፈው በዋናነት የተቀመጠ ሲሆን በትንፋሽና በደንብ ያልበሰለን የአሳማ ሥጋ በመመገብም ይተላለፋል።
« ጥርጣሬ መኖሩን ተገንዝቤያለሁ ። ምክንያቱም እያንዳንዱ የተናጠል እርምጃ ህዝቡን በተደጋጋሚ ግር ያሰኘዋል ። እና ሌላው ለአፍጋኒስታን ህዝብ ልናስገነዝበው የምንፈልገው ጠቃሚ ጉዳይ ፈጽሞ አንተዋችሁም ። በ 2014 ከሃገራችሁ ከወጣን በኋላ አፍጋኒስታንን መለሶ የመገንባቱን ተግባር እንገፋበታለን ። ለማሠልጠኑም ተግ
ባር ሁል ጊዜ ዝግጁ ነን ። እንደሚመስለኝ ይሄ በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው ። »
ማንም ይሁን ማን፣ በየትኛውም ደረጃ ወይም አካባቢ ይኑር፣ ከሰላም ወጭ ጥቅሙን ማረጋገጥ የሚችል የለም፤ ሊኖርም አይችልም፤ በሰላም ውስጥ ሆኖ ግን ሁሉንም ማግኘት እንደሚቻል ላለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት አየታየው ውጤት ምስክር ነው፡፡ ዛሬ ዓለማችንም ሆነ አገራችን ከሰው ሠራሽና ከተፈጥሮ አደጋዋች በቀላሉ ማምለጥ የ
ሚቻለው ከሁሉ በፊት ሰላምን በአስተማማኝ ሁኔታ ይዘው ሲጓዙ እንደሆነ ቅዱስ ፓትርያርኩ ገልፀዋል፡፡
"በቅርቡ ""ጫጩት"" በ ""ተኩላ"" ላይ ፈጽሞ የማይፈሩትን የዓለማችን እና የሌሎች ሰዎችን ግድግዳዎች በሚቀይሩበት ጊዜ በስንዴ ቆዳው ላይ ቆዳውን እንደሚተካ ተስፋ አለኝ."