text
stringlengths 0
200
|
|---|
ት የሚያስር ከኾነ የሰጣቸው ነፃ ፈቃድ የታለ? ይህ ‹እንዳይበላ ግፋው እንዳይተወው ሳበው› ዓይነት ሥጦታ ነው፡፡ እግዚአብሔር የፍጥረቱን ነጻ ፈቃድ እንዳሳጣው ነው የሚያሳየው፡፡ ‹ለምን?› ብትል ምንም ያህል ነፃ ፈቃድ ቢኖር ሕግና ሥርዓት ባለበት አድርግና አታድርግ የሚባል ማሠሪያ አለ፡፡ አድርግና አታድርግ በማለት
|
ማስተዳደር ደግሞ ነፃነትን መግፈፍ ነው፡፡ ይህ ደግሞ የሚያሳየው እግዚአብሔር ፍጥረቱን በሕግና ሥርዓት አሥሮና ቀፍድዶ የቅኝ ግዛቱ ማድረጉን እንጂ የፍጥረቱን ነፃነት አይደለም፡፡
|
Yewubet Esregnoch part 38 _ የውበት እስረኞች_ምዕራፍ 1_ክፍል 38
|
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ የሚመክረውን የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም
|
ስለ ቤተክርስቲያን የሚሰሙ የተሳሳቱ አመለካከቶችን ዘርዝር፤ ልኩ አመለካከት የቱ ነው?
|
በግዕዝ (፩) ተጀምራው የሚያልቁት በሳብእ (፯) ቁጥር ነው:
|
“በአናብስታዊ የጀግንነት ባህላችን ውስጥ እኔና እኔ ብቻ እንጂ እኛ ወይም አገር የሚለው ትልቁ ስዕል ቦታ የለውም።” ገጽ 63 ቦታ ቢኖረው’ማ በሰው አገር ሰራዊትዎን አስቀምጠው፣ ምንም እንዳላደረገ ተዚያም አልፈው አስመራና ምጥዋ ላይ የዘፈን ድግስ ሊያደርጉ በተመኙ ነበረን? አገርዎን ይዘው እኛም አገራችንን ይዘን፣
|
ሰራዊትዎን ባገርዎ ሰራዊታችንን ባገራችን ድንበር ውስጥ አድርገን፣ ከዚያ በኋላ የሰላም ድግስ ቢደረግ ባልከፋ፣ የሰው እግር ደፍጥጠው ረግጠው፣ በሰዎች ስቃይና ሰቀቀን ላይ ድግስና ዳንስ አማረኝ ሲሉ፣ አይደለም ሰው መላእኽትና ፈጣሪም ይታዘቡዎታል። ራስዎንና መንግስትዎን ይመርምሩ! እርግጥ ነው ባገራችን ላይ የተደነገገ
|
ውን ማዕቀብ ለማስነሳት የሚያደርጉትን ጥረት ሳናደንቅ አናልፍም።
|
ያለጥርጥር ከመሀላቹህ ለጠላት የተቀጠረ ሰው አለ፡፡ አብዛኞቻቹህ በቅጥረኞቹ ተነድታቹህ የገባቹህ እንደሆናቹህ እንዲሁ መገመት ይቻላል፡፡ እነኝህ ተነጅዎቹ ምን ዓይነት አደገኛ ስሕተት እንደተሳሳቱ ያወቁ የገባቸው አልመሰለኝም፡፡ በመሆኑም ነው የተባበሯቸው፡፡
|
እ.ኤ.አ ከሰኔ 2005 ጀምሮ እና በተከታታይ በነበሩት ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው አገዛዝ እና ስሙ በዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት ስም ዝርዝር ውስጥ ተመዝግቦ በሚገኘው በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብብስ (ዘ-ህወሀት) ቅጥር ነብሰ ገዳዮች ምንም ዓይነት የጦር መሳሪያ ያልታ
|
ጠቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎች በጠራራ ጸሐይ እንደ አውሬ እየታደኑ አሰቃቂ በሆነ መልኩ በጥይት እየተደበደቡ እንዲገደሉ ሲደረግ 30 ሺ የሚሆኑት ሰላማዊ ዜጎች ደግሞ በማጎሪያው እስር ቤት እየታጎሩ በመጥፎ የእስር ቤት አያያዝ እንዲሰቃዩ እና እንዲማቅቁ ተደርገዋል፡፡
|
የትግራይ ወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ ከኤርትራ ጋር የወዳጅነት ስፖርታዊ ውድድር ለማድረግ ጥያቄ አቀረበ። ቢሮው ዛሬ ለኤርትራ ባህልና ስፖርት ኮሚሽን በላከው […]
|
• ከቢዝነስ ቃላቶች ጋር መተርጎማቸውን እና በራሳቸው የንግድ አካባቢ ውስጥ የአስቸኳይ ድጋፍ እና ትንታኔን መረዳት ይችላሉ
|
የኤርትራ ህልም! (ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ) _ EthioReference >
|
ከጃፓን በመጡ ባለሥልጣናትና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊዎች መካከል፣ ከጥር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት ቀናት ድርድር መካሄዱን ከጃፓን ኤምባሲ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡ የድርድሩን ዝርዝር ጉዳይና ይዘት ለማወቅ የተደረገው ጥረት ባይሳካም፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ግን ድርድሩ የመጀመሪ
|
ያ ምዕራፍ እንደሆነ በመግለጽ ተቆጥቧል፡፡
|
በኢትዮዽያ የእግርኳስ ተጫዋቾች በሊግ ደረጃ ያላቸው የጨዋታ እድሜ እምብዛም ነው፡፡ በተለያዩ ምክንያቶችም ብዙ የውድድር ዘመን ሳያሳልፉ ከእግርኳስ አለም የሚገለሉ ተጫዋቾች በርካታ ናቸው፡፡ ቡታጅራ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ እንዲያድግ አስተዋጽኦ ያበረከተውና በሊጉ የተለያዩ እርከኖች በሚገኙ ክለቦች ያሳለፈው አፈወርቅ
|
ዮሀንስ ግን በአስገራሚ ሁኔታ ለ25ኛ የውድድር ዘመኑ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡
|
ይህ ፕሮግራም genuine ላልሆነ ኦፕሬሽን ሲስተም የሚሆን አይደለም:
|
(1) የስኮትላንድ ፈላስፋ እና ኢኮኖሚስት ኤ. ስሚዝ ዘይቤ
|
ታምራት ገለታም የቅርብ ወዳጅሽ እንደነበር በደንብ ያስታውቅብሻል:
|
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በዚህ ልክፍት ከሚታወቁ ተቋማት ቀዳሚው ነው፡፡ ኃላፊዎች በሽሚያ መልክ የአካባቢ ሰዎችን መሰብሰብና ለግል ኔትወርክ ምቹ የማድረግ ሥራ ላይ ይጠመዳሉ፡፡ በእርግጥ በዚህ ችግር የአንድ ሌላ ቢሮ ኃላፊም ክፉኛ ሲወቀሱ ከርመው አሁን ጠንካራ አመራር ተብለው በዚያው መቀጠላቸው፣ እውን ድርጅቱ የ
|
ቀድሞዋ መርሁን ጠብቆ እየተጓዘ ነውን? የሚል ጥያቄ ያስነሳል፡፡
|
እንጀራ በመሰረታዊነት የሚዘጋጀው ከጤፍ ነው፤ ጤፍ የአለማችን በጣም ትንሹ አዝዕርት ነው:
|
የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትን ተከትሎ ሁለት አስርት ዓመታት የፈጀው “ምንም ሰላም፤ ምንም ጦርነት የሌለበት” የመፋዘዝ ፖሊሲ በሰላም ለመቋጨት በሚያስችል ሁኔታ ውስጥ እንዳለ ፍንጭ የሚሰጥ ጉዳይ ባሳለፉነው ሳምንት ተስተውሏል።
|
ጅግጅጋ(Kalitimes)ማክሰኞ᎓ሀምሌ 3 ቀን᎓2010ዓ.ም.እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕረዝዳንት ባለፈው የኢድአልፈጥር በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር በጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውን የክልሉ ማዕከላዊ ማርሚያቤት ወደ መስጅድ እንደምቀየር ቃል ማድባቱ ይታወሳል።
|
ሓደ ካብ‘ቶም ኣይንሳተፍን ባሃልቲ ፓርቲታት፣መድረክ ዝባሃል ጥምረት ዝተፈላለዩ ውድባት‘ዩ።ኣብ ትግራይ ዝማእከሉ ኣባል መድረክ፣ዓረና ትግራይ ንዴሞክራስን ሉኣላዊነትን‘ውን ኣብ‘ቲ ምርጫ ኣይሳተፍን።
|
ካጠናቀቁ በኋላ የ Microsoft SharePoint Server 2013 ዋና ጥረቶች ስልጠና, እጩዎች ሊወስዱ ይገባል 70-331 ፈተና ለእሱ የምስክር ወረቀት. ለተጨማሪ መረጃ በደግነት አግኙን.
|
Previous ” ድፍን ኦህዴድን አታውግዙ፣ ተጠቃሚው ሌላ አካል ነውና”
|
5 ፤ ስምዖንና ሌዊ ወንድማማች ናቸው፤ ሰይፎቻቸው የዓመፃ መሣሪያ ናቸው።
|
“እኛ ብርቱዎች የሆንን ብርቱ ያልሆኑትን ሰዎች ድክመት ልንሸከም ይገባል።”—ሮም 15:
|
በሌላ በኩል የቦረና ኦሮሞ አርብቶ አደሮች በብዛት በሚኖሩበት በዚህ አካባቢ ደሞ የጸጥታ ቀጥጥሩ አስቸጋሪ መሆኑና የሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውሩም ከፍተኛ ስለመሆኑ የክፍለ አህጉሩ ድርጅት ኢጋድ ጭምር ብዙ ሲያጠናውና ቀጠና-ዐቀፍ ፖሊሲ ሲቀርጽለት የኖረ ጉዳይ እንጅ አዲስ ክስተት አለመሆኑም መረሳት የለበትም፡፡ መን
|
ግስት በደፈናው ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መታወጅ በኋላ የሕገ ወጥ ጦር መሳሪ ዝውውር ጨምሯል ይበል እንጅ የጦር መሳሪያው መነሻ፣ የመሳሪያው አቀባባይ ወገኖች ማንነት፣ ሰንሰለቱ እና ለምን አላማ እንደታሰበ አብራርቶ መናገር አልቻለም፡፡ እንዲህ ያሉ የደፋፈኑ መግለጫዎች ናቸው እንግዲህ ውንጀላው ከጸጥታና ከሀገር ሉዓላዊነ
|
ት ይልቅ ፖለቲካዊ ግብ ያው ያላቸው መሆኑን የሚያጋልጡበት፡፡
|
በ20ዎቹ ዕድሜ ላይ የምትገኝ ፍሪዳ የተባለች ወጣትም እንዲህ ብላለች፦ “ቀደም ሲል ቶሎ እበሳጭ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስን ማንበቤ ግን ራሴን መቆጣጠር እንድችል ረድቶኛል። ይህም በቀላሉ የምቀረብ እንድሆን ስለረዳኝ አሁን ብዙ ጓደኞች ማፍራት ችያለሁ።”
|
አባል ምክር ቤቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየወሰዱ ነው, የካቲት 12-15 ቀን 2010 ዓ.ም.
|
ኢትዮጵያን ለመቀየር ብአዴን እና ኦህዴድ ትልቅ ህጋዊ አቅም አላቸዉ። ይህ አቅም ግን ለ26 ዓመታት በከንቱ ባክኗል። ላለፈዉ አሁን ማልቀስ ጥቅም የለዉም። ዋናዉ ነገር ከዚህ ጀምሮ በትክክል አቅሙን በመገንዘብ መጠቀም ነዉ። ከምንም በላይ መከባበር የችግሮች መፍትሔ ነዉ። ብንከባበር እና ለጋራ ጥቅም ከሠራን የሚያጣላን
|
ምድራዊ ሀይል የለም። ኦሮሞ እንደ ህዝብ የራሱ ፍላጎቶች እና ጥቅሞች አሉት። የአማራ ህዝብ ይህን ማመን እና ማክበር አለበት። አማራም በዝያዉ ልክ የራሱ ፍተሃዊ ፍላጎቶች አሉት። የኦሮሞ ህዝብ ያንን አዉቆ ማክበር አለበት። ከሁሉም በላይ ደግሞ “እኔ አዉቅልሀለሁ” የሚል ፈሊጥ መቆም አለበት። በደፈናዉ “አንድ ነን”
|
ማለትም አይሰራም። በቅንነት መነጋገር ያስፈልጋል። ይህ ከሆነ አማራ እና ኦሮሞ የማይተባበሩበት ምንም ምክንያት የለም። ሁለቱ ታላላቅ የኢትዮጽያ ህዝቦች ከተባበሩ ደግሞ የማይፈቱት ችግር አይኖርም። ብአዴን እና ኦህዴድ በቅንነት እና በብስለት የሚመሩትን ህዝቦች በማስተባበር ዘርፈ ብዙ የኢትዮጵያን ችግሮች ለመፍታት መ
|
ሥራት አለባቸዉ። ይህ የሁለቱ ድርጅቶች ታሪካዊ ሀላፊነት ነዉ። የራስን መብት መጠየቅ የሌላዉን መብት መድፈር አይደለም። የህዝቦች ትብብር ይጠንክር!
|
ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቅድመ ዳሰሳ
|
የእርስዎ ደረጃ ደረጃ ስጥ ... ፍጹም ጥሩ አማካይ መጥፎ አይደለም በጣም ደካማ
|
ርስት እዚያ አለኝ፤ አንድ ቀላድ ከዚያ ወንዝ ማዶ:
|
ፍርድ ቤቱ የምስክሩን ቃል ከሰማ በኋላ የአቃቤ ህግን አስተያየት የጠየቀ ሲሆን፣ አቃቤ ህግ የምስክሩ ቃልና የሰነድ ማስረጃውን መርምሮ ፍርድ ቤቱ ብይን እንዲሰጥለት ጠይቋል፡፡ ፍርድ ቤቱም ብይኑን ለማሰማት ለመስከረም 5/2008 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
|
2. ጥቁር ቀለም ያለው ንድፍ ያላቸው ሴቶች በደመ ነፍስ ንቅንቅ ሳሉ እንዲመስሉ ያደርጋቸዋል
|
እና ይህ በቂ ይሆናል? ብዙው እንግዲህ የሚወሰነው ለማሊ፣ ለሚኑስማ እና ለጂ ፋይቭ የሳህል ኃይል ከዓለምአቀፉ ድጋፍ ከሚገኘው የገንዘብ መጠን ይሆናል።
|
የአምላክ ፍላጎት የሰው ልጆች አሁንም ሆነ ለዘላለም ደስተኞች እንዲሆኑ ነው
|
የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT)ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
|
(((ተከራዮች መቼም በአከራዮቻችን አጓጉል የገንዘብ ጭማሪና ንዝንዝ ብንማረርም ቅሉ አንድ ጥሩ እድል ደግሞ አለን!…ገመናቸውን ብልት አድርገን እንወጣለን!…ሰዎች እንዴት እንደሚኖሩ እንማርባቸዋለን!….)
|
• ይህን በአይንስታይን አባባል ላጠቃልልህ እችላለሁ፦ ‹‹ሳይንስ ያለ ሃይማኖት አንካሳ ነው፤ሃይማኖምት ያለ ሳይንስ እውር ነው›› ይላል።
|
የማይክሮ USB ገመድ, መብረቅ ኬብል, HDMI, Usbc ኬብል, የብሉቱዝ ድምጽ ማጉያ - Lesozoh
|
በዚህ በቅል አገር ዮናስን ደስ አለው
|
ዩኤስኤአይዲ/USAID እና ረሀብ በኢትዮጵያ፡ ለመሆኑ ጋይሌ ኢ. ስሚዝ ምን እያለች ነው?
|
እረፍቴን ፡ የሚያደፈርስ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ካለኝ ፡ ኢየሱስ
|
አባዱላ ገመዳ ለወከለዉ ሕዝብ ምንም አላደረገም የሚባለዉን ምክር ቤት መምራት የጀመሩት 2003 ነበር።ከሰባት ዓመት በኋላ ሥልጣን ለቀቁ።ሥልጣን ለመልቀቅ የወሰኑበትን ትክክለኛ ምክንያት እራሳቸዉ ወይም ሿሚዎቻቸዉ እስከ ዛሬ ቀትር ድረስ በግልፅ አላስታወቁም።የተለያዩ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት ግን አባዱላ ሥልጣን
|
ለመልቀቅ የወሰኑት በቅርቡ በሶማሊያና በኦሮሚያ መስተዳድሮች የተቀሰቀሰዉን ደም አፋሳሽ ግጭት የኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግስት አለማስቆሙን በመቃወም ነዉ።አቶ ሥዩምም በዚሕ ይስማማሉ።
|
ታሪክ ወደ የዘገበውን ማንበብ አለባችሁ።እነኚህ ግለሰቦች የብዙ ቤተሰብ ኑሮ እንዲሰናከል ምክንያት ሆነዋል። ብርሃኑ ነጋ አንዳርጋቸው ጽጌ ባልነበረበት (እንግሊዝ አገር እየኖረ ባለበት ሁኔታ) በቅንጅት አመራርነት/አባልነት እራሱ አስመርጦት (ዲሞክራሲ አልባ ምርጫ) ሲያበቃ፡ ሁለቱም ቅንጅት በማፍረስ የተጫወቱት ሴራ የ
|
ሚታወቅ ነው። ቅንጅትን በማፍረስ ዋና ዋና ሚና የተጫወቱ ግለሰቦች ከቀንደኞቹ አንደኞቹ ናቸው። ሌላ ቀርቶ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምም “ብርሃኑ ነጋ ቅንጅት ለማፍረስ ያቀደው ስልጣን ለኔ ካልተሰጠኝ ሲል ነው” ብለው መስክረዋል ( ቪ ኦ ኤ አማርኛ ክፍል ተጠየቀው፤ሕንድ ለሕክምና/ለውስብስብ የጭንቅላት/የማጅራት? ለ
|
ቀዶ ጥገና ሄደው ሳለ። ሳልናገር እንዳልሞት ብየ ይህችን መናገር አለብኝ ብለዋል።)። አንኳን የዚች ወጣት ህይወት ለመከላከል ቀርቶ ቅንጅት የሚያክል እንኳ ስልጣን እና የግል ዝና ለመስራት ሲል ድርጅቱ እንዲፈርስ ያልሰራው አሳፋሪ ገበና አልነበረም። የዚች ልጅ ህይወት ለአደጋ በማጋለጥ እራሱ “የፋራ” ፖለቲካ ሲለው የ
|
ነበረውን “የፋራ” ፖለቲካ በመስራት አደጋ ላይ ጥሏታል።
|
በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአባይ ግድብ ተብሎ በመንግስት የተጠራውን ስብሰባ ተቃወሙ →
|
የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራርና አባላት በሰበታ ከተማ ሃዋስ ወረዳ በሚገኘው ደበል ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በረሃማነቱን ለመከላከል…
|
« ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታን ያያችሁ ንገሩኝ እባካችሁ! ደቡብ አፍሪካዊቷ እንግዳዬ »
|
ከዚያ ትንሽ በኋላ ኢየሱስ ተዓምራት ስለ መሥራቱ ዝነኛ ሲሆን፣ ሄሮድያስ እንደ መሰለው ዮሐንስ በትንሳኤ ተመልሷል ብሎ ገመተ። ሌሎችም ኢየሱስ እንደ ኤልያስ በትንሳኤ ተመልሷል ብለው ያስቡ ነበር (ማር. ፮፣ ማቴ. ፲፬)።
|
ችግር ለእሳቸውም አስቸጋሪ ሆኖባቸው ነው ፡፡ የቀይ ሽብሩ የህዝብ እልቂቱ የሰብአዊ መብት ሁሉ
|
← ለአንድ ቀን የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪ ብትሆኑ . . . (አሌክስ አብርሃም)
|
ጠ/ሚሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው አስገነዘቡ! የኦሮሞ ነፃነት ግንባሩ (ኦነግ) ዳውድ ኢብሣ ‘ትጥቅ ፈታ መባል ሴንሲቲቭ ጥያቄ’ ነው ይላሉ! ኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነው?
|
"ጀዋር፡ ምርጫ ቦርድ ካለው ነባራዊ ሁኔታ ብዙ ነገር እየሞከሩ ነው። እንግዲህ እስካሁን የፈተናቸው ወሳኙ የሲዳማ ሪፍረንደም ነው። መጀመሪያ ላይ በጣም ከፍተኛ ስህተት በመስራት የብዙ ሰዎች ሕይወት እንዲቀጠፍ ከፍተኛውን ሚና የተጫወተው ምርጫ ቦርድ ነው። ከዚያ በኋላ ግን ሪፍረንደሙን [ሕዝበ ውሳኔውን] በተሳካ ሁኔታ
|
በማካሄዳቸው ሊመሰገኑ ይገባል። ከዚያ ወዲህ አንዳንድ የምናስተውላቸው ግድፈቶች አሉ። ለምሳሌ የገዢው ፓርቲን ውህደት ሙሉ በሙሉ ስርዓትን በጠበቀ መልኩ አይደለም ያካሄዱት። ለምሳሌ ጉባኤዎችን በሙሉ ሄደው ማየት ነበረባቸው፤ በተቃዋሚው ላይ የሚያደርጉትን አይነት ጠለቅ ያለ ምርመራ ሳያከናውኑ ነው ያደረጉት [ውህደቱን
|
ያጸደቁት]። ትንሽ መድልዎ የሚመስል ነገር እየታየኝ ነው። አሁንም ግልጽነት የለም። የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ መቼ እንደሚወጣ የታወቀ ነገር የለም። ሕጉ ግን ውህደቶችና የትብብር ስምምነቶች ሁለቱ አስቀድመው መግባት አለባቸው ይላል። ግን መቼ እንደሚያስታውቁ የምናውቀው የለም። ግልፅነት ይቀረዋል። ከዚህ አንጻር አንዳንድ የ
|
ሚያጠራጥሩ ነገሮች እየተፈጠሩ ነው። ሆኖም ግን አመራሮቹን አውቃቸዋለሁ። በተለይ ወ/ት ብርቱካን እዚህ አገር ዲሞክራሲ እንዲመጣ፣ ፍትህ እንዲመጣ በግንባር ቀደምትነት የታገሉ መስዋዕትነት ጭምር የከፈሉ ናቸው። በቅርብም የማውቃቸው ሰው ናቸው። እዚህ አገር ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ከሁላችን የበለጠ እንጂ ባነሰ መልኩ ቁርጠ
|
ኝነት ያላቸው ሰው ናቸው ብዬ አላስብም። ይህንን ታሪካዊ ኃላፊነት መወጣት አለባቸው። ይህንን ታሪካዊ ኃላፊነት እንዳይወጡ ሊያግዷቸው የሚችሉ አንዳንድ ነገሮች እንዳሉ እናያለን። ለምሳሌ የምርጫ ወረቀቶች የሚታተሙት ዱባይ አገር ባለ ኩባንያ ነው ተብሏል። • ""ከ[እኛ] የተለየን ጦር 5 በመቶ እንኳ አይሆንም"" መሮ
|
የኦነግ ጦር አዛዥ ይህ ኩባንያ ከዚህ በፊት በኡጋንዳ፣ በኬኒያና በተለያዩ አካባቢዎች የፈጸማቸው ግድፈቶች የምርጫ መዛባትን በመፍጠር፣ በፍርድ ቤትም የተከሰሰ፣ ሕዝብን ያጫረሰ ድርጅት ነው። እንዲህ አይነት ፊርማ ወስጥ ከመግባታቸው በፊት ወ/ት ብርቱካንም ሆኑ ሌሎቹ መመርመር ነበረባቸው። እንዲህ ዓይነት ነገ ለቁጭት፣
|
ለግጭት፣ ምርጫ ቦርድንም ለተጠያቂነት ሊያጋልጥ የሚችሉ ነገሮችን በጣም በጥንቃቄ መሄድ አለባቸው። ተስፋ አለኝ፤ ሕዝቡም በፀሎትም በሁሉም አብሯቸው እንደሚቆም። እኔም እንደ አንድ የፖለቲካ አመራር በተቻለ መጠን ላምናቸው እወዳለሁ። ስህተት ቢሰሩም አውቀው ሳይሆን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ነው የሚል ግምት ውስጥ ነው የም
|
ገባው። ግን የሚቀጥሉት ወራት በጣም በጣም ወሳኝ ናቸው። በተለይ ደግሞ የገዢው ፓርቲና ተቃዋሚውን እኩል ሚዛናዊ በሆነ መልኩ የማገልገል ሥራ በጣም በጣም ወሳኝ ነው። ውስብስብ የሆነው የአገራችን ፖለቲካ በእነዚህ ሰዎች እጅ ነው ያለው። አንዳንዴ ሳያውቁም ሊያዳሉ ይችላሉ። ከእንደዚህ ዓይነት ነገሮች ራሳቸውን እየቆጠቡ
|
ሚዛናዊ በሆነ መልኩ እንዲሄዱ እማፀናለሁ። የፎቶው ባለመብት, Getty Images የተለያዩ ፓርቲዎች አብረው ለመሥራት የሚያስችሏቸው እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። አሁን አንተ ኦፌኮን ተቀላቅለሀል። ሕወሓት ከእናንተ ጋር አብሮ የመሥራት ጥያቄ ቢያቀረብ ትቀበላላችሁ?"
|
ጥሩ መልበስ ውበቴን ስለሚያጐላው አልባሌ ነገር መልበስ አዘወትር ነበር የሚለው ዋና ገፀ ባሕሪ፤ በ1942 ዓ.ም እለተ ሰኞ የገጠመውን ይተርካል። በቼክ ክፍል ለመገልገል የመጡ አንድ ደንበኛው ካስተናገዳቸው በኋላ፣ ለአንድ ጉዳይ እንደሚፈልጉት በመግለፅ እቤታቸው እንዲመጣ ይቀጥሩታል፡፡
|
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር የ”አልጀርሱ ውል”ን ይቃወማል!
|
የሚማር የለም እንጂ የሚማር ቢኖር የሽብርተኛነትን ትርጉም ሰሞኑን በቤልጂክ እያየንና እየሰማን ነው፤ በኢትዮጵያ ያሉ የእውቀት ምልክቶችን በዶላር እየገዙ ስማቸው ላይ የለጠፉ ጉልበተኞች ተናገርክ(ሽ) ብለው ብቻ ሳይሆን አሰብህ(ሽ) ብለው ሰፋፊ እስር ቤቶች እያሰሩ ወጣቶችን ሲያጉሩበት ምክንያታቸው ሽብርተኛነት ነው፤
|
ሽብር ማለት ሰሞኑን በቤልጂክ አውሮጵላን ጣቢያና በባቡር ጣቢያ ላይ እንደታየው ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ አልታየም፤ ከታየም በአገዛዙ ኃይሎች የተፈጸመ […]
|
አቶ አብዲ ዛሬ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀጠሯቸው መሰረት በቀረቡበት ወቅት ፖሊስ አቶ አብዲ የታሰሩበትን ቢሮ መስታወት በመስበርና የጥበቃ አባልን ጉሮሮ በማነቅ ለማምለጥ ሙከራ አድርገዋል ሲል ለፍርድ ቤቱ ተናግሯል።
|
የስልክ ካዚኖ ጉርሻ _ የሕዋስ ክሬዲት መስመር _ ኤስ ኤም ኤስ ጉርሻዎች!
|
ሳምንት አላለፈም። እንጃ አምስት ቀንም መሙላቱን።
|
አቡነ ማቲያስ በአንድ እራስ ብዙ ምላስ
|
ይህንንም ስልሽ ግዛት ለማስፋፋት ሲባል ነገስታቱና መሳፍንቱ በየወቅቱ ያደረጉት ውጊያ እንዳለ ሆኖ የነገስታቱን ፍላጎት ብቻ ባማከለ መልኩ የተካሄደውንና ‹ተሸናፊው› ህዝብ የደረሰበትን የታሪክ፤ የሥነልቦናና የማንነት ‹መነቅነቅ› ግን የሚዘነጋ አይመስለኝም፡፡ በእርግጥ አንቺም እንደማትዘነጊው አስባለሁ፡፡ በዚህ መካከል
|
‹ወራሪ› እና ‹ተወራሪ› ብሎ ማሰብ ይኖር ይሆናል፡፡ አሁን ጉዳዩ የመውረርና የመወረር ሳይሆን ከዚያ ባሻገር ነገስታቱ የወሰዱት እርምጃዎች፤ በሚወሩት ህዝብ ታሪክ ላይ ያሳረፉት ነገር ሁሉ በትክክል መነገር፤ መተረክም እንዳለበት አስባለሁ፡፡ ይህ ሲሆን አንቺነትሽ እውነት ላይ የተመሠረተ፤ እውነትሽ ገኖ የወጣ ይሆናል
|
፡፡ ካለሆነ ለወደፊት ለልጆችሽም ፈተና እንዳትሆኚ እሰጋለሁ፡፡
|
15_60_«ሚስቱ ብቻ ስትቀር፡፡ እርሷን (በቅጣቱ ውስጥ) ከሚቀሩት መኾኗን ወሰነናል»
|
ኤርትራ፣ ምድረ ባሕሪ 2 ቀዳማይ ምዕራፍ፣ ጥልያን...
|
አሰግድ በኮሌጁ ትምህርቱን በዲፕሎማ መርሐ ግብር ይከታተል በነበረበት ወቅት በአዲስ አበባ ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት እንዲሁም በኮሌጁ የመማር ማስተማር ሂደት እና በደቀ መዛሙርቱ መካከል ያደርግ የነበረው የኑፋቄ እንቅስቃሴ ተደርሶበት ከሰንበት ት/ቤቱ የተባረረ ሲሆን በኮሌጁ አስተዳደር
|
ደግሞ ዲፕሎማው ተይዞበት እንደቆየ ተዘግቧል፡፡
|
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ጅማ ላይ ተካሂዷል።
|
"መንግስት ከህዝብ ጋር በመወያየት የለያቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮችና የመንግስት ሰራተኞች ግንዛቤ መፍጠሩ የሚበረታታ መሆኑን ጠቁመው ""ይህንን ስራ ቀጣይነት ባለው መልኩ ለማከናወን መታቀዱም መልካም ነው ""ብለዋል፡፡"
|
በቅርቡ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር የሆኑት ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሰየሙበት ሥነ ሥርዓት ፡፡
|
የማለዳ ወግ … ይድረስ ለወዳጀ ወንድም ለወዳጀ ታሪኩ ደሳለኝ !
|
በሥራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የኮሌጅ ዲፕሎማና 5 ዓመት ስራ ልምድ
|
የኢፈርት ሀብት የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት እንጅ የትግራውያን ወይም የህውሃት ብቻ አይደለም!!!
|
ፍኖተ ዴሞክራሲ፡ ገጽ-ለገጽ ፕሮግራም - ከኢሕአፓ አመራር አባል ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል1
|
መድኃኒቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ትፈውሰኛለህ (፪x)
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.