text
stringlengths
0
200
ከላይ የተጠቀሱት የግራፊክስ አይነቶች ቢትማፕ (bitmap) ናቸው። ለቬክተር ግራፊክስ ሥራ ፥ አዲሱ የዓልም አቀፍ ዌብ ኮንሰርሽየም ኤስ/ቪ/ጂ (SVG:
ቁ. ፻፳፩ የምስክርነት ቃልን ለመስጠት ወይም የጽሑፍ ማስረጃን ለማቅረብ ስላለመቻል፡፡
ግራፊቲ ቋንቋን በማስተላለፍና በማሳደግ ረገድ ያለው ሚናም ትልቅ ነበር፡፡ እንደ ምሳሌ፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት 1ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስከ ከክርስቶስ ልደት በኋላ 4ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ እድሜ እንዳለው የሚነገርለት የሳፋይቲክ ቋንቋ ብቸኛ መገኛ ምንጩ በደቡብ ሴርያ፣ ምስራቅ ዮርዳኖስ እና ሰሜን ሳውዲ አራቢያ
በረሀዎች በረሀ ውስጥ በሚገኙ የግራፊቲ ፅሁፎች ላይ መሆኑ ይነገራል፡፡
የተቋረጠ / የተከፈቱ ምህንድስና ክፍሎች ምንድን ናቸው?
ሃገር የሚፈጠረው ከምንድን ነው? ከግለሰብ አይደለምን? ታዲያ ስለምን የግለሰብ አስተዋጽዎ እንደ ኢምንት ይቆጠራል? “እኔ ብቻ እንዲህ ባደርግ፤ ምን ዋጋ አለው?” የሚለው አስተሳሰብ የሚመጣው፤ “እኛን” ከ “እኔ” ስንነጥለው ነው። ተቀበልነውም አልተቀበልነውም ሁላችንም ሃገር ነን። የአንዳችን ቀጥ ብሎ አለመቆም የሃገ
ርን ደመራ ያንገዳግደዋል።ሰዎች እራሳቸውን መለወጥ ሲችሉ፤ ያለምንም ድካም ቤተሰብ ይለወጣል፤ ማህበረሰብ ይለወጣል፤ ሃገር ትለወጣለች። ሃገር የብዙ “እኔዎች” ድምር ናት። ታዲያ ለምን ለውጣችን ከእኛ አይጀምርም?
በዚህ ሰልፍ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል ያሉት ዶክተር አብይ፥ የክልሉ መንግስት ይህንን ህገ ወጥ ተግባር የፈፀሙ አካላትን በመከታተል ለህግ እንደሚያቀርብ አስታውቀዋል።
ናዚ ወደ ስልጣን ሲመጣ እና የስልጣን ማማ ላይ ቆሞ የሚሰራውን እየሰራ በነበረበት ወቅት ላይ የወቅቱ የጀርመን ልሂቃን ዝምታ የገረመው አንድ አስተዋይ ታላቅ ሰው ይህን ታዝቦ ነበር፦
አገዛዙ በሚፈጽመው ድርጊት በዘር ማጥፋትና በሰው ልጆች ላይ በሚፈጸም ወንጀል እንደሚያስጠይቀው የሰብአዊ መብት ሊጉ አክሎ ገልጿል። አቶ አባይ ጸሃየ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በሚቃወሙ ላይ ሁሉ ፣የኦህዴድ ባለስልጣኖችን ጨምሮ ፣የሃይል እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ዝተዋል።
የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የፖለቲካ ስልጠናውን ተቀላቀሉ
ሩሲያና የበሽር አል-አሳድ ታማኞች የ«እስላማዊ መንግስት» ይዞታ ባሏቸው አካባቢዎች የሚፈጽሙትን ጥቃት ማጠናከራቸውን የአገሪቱ የመንግስት ቴሌቭዥን ጣቢያ ዘግቧል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሁማን ራይትስ ዎች ሩሲያ የክላስተር የጦር መሳሪያዎችን በሶርያ እየተጠቀመች ነው ሲል ክስ አቅርቧል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሩሲያ
በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከለከለውን የጦር መሳሪያ ለመጠቀሟ የፎቶግራፍ ማስረጃዎች አግኝቻለሁ ብሏል። ሩሲያ የክላስተር ቦምብን ከመጠቀም አልፋ ለበሽር አል-አሳድ ታማኞች ሰጥታለችም ብሏል። ለጊዜው ሩሲያም ሆነች ፕሬዝዳንቷ ቭላድሚር ፑቲን እርምጃቸውን ከማድነቅ ውጪ ያሉት ነገር የለም።
የኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ያልተጠበቀ ውሳኔ ከኤርትራ ጋር ለዓመታት የዘለቀውን ቀዝቀቃዛ ጦርነት ሊያበቃ እንደሚችል ተስፋ ሰጥቷል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በሚያዚያ 28/1990 ዓ.ም ነበር የድንበር ጦርነቱ የተጀመረው። ምንም እንኳ በታህሳስ 2002 ዓ.ም የሁለቱ […]
ኢብራሂም አሁን የሶማሌ ክልልን ለቀው በተለያዩ መጠለያዎች ካሉት 119 ሺህ ከሚደርሱ ተፈናቃዮች መካከል አንዱ ነው። ይህ ቁጥር የተገኘው ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የአደጋ መከላከል ኮሚሽን ነው።
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሀረርጌ ዞን መኢሶ ወረዳ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ጥቃት ሶስት የኦሮሚያ ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ሰባት ሰዎች ተገድለዋል። ዛሬ ከጠዋቱ 12 ሰዐት ላይ በደረሰው ጥቃት የሱማሊ ልዩ ሀይል መሳተፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። pic.twitter.com/IwXb0vADFc
ገዥው ፓርቲ ከረፈደም ቢሆን በአሁኑ ሰዓት ለድርድር ዝግጁ መሆኑን አስታውቆ ጥሪ አስተላልፎልናል ፡፡ ይሄየገዥው ፓርቲና የመንግስት ዝግጁነት የድርድሩ ሂደትና ውጤት ወደ ፊት የሚታይ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በጎ ጅምር ነው ብለን እናምናለን፡፡
2 3 783 783 1.7 k መለጠፊያ:
ይመልከቱ ቴሌቪዥን ፋና የድር ቲቪ መኖር ዥረት ፍርይ ማሰራጨት በመስመር ላይ ሰርጥ.
431 ፬፻፴፩ አራት መቶ ሰላሳ አንድ
የዩኒቨርሲቲው የምርምር ጉዳይዎች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ጀማል ዩስፍ በፓናል ውይይቱ ላይ እንደገለፁት በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የከርሰ ምድር ውሃ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መጥቷል፡፡
200Ω ወደ 2G Ω, ለጥያቄው ከፍተኛ እሴት
«ከሰባ ዓመታት በፊት በ1939 ዓም እኤአ ሚስተር ፓራተር የተባለ ሰው በዚህ አካባቢ የበጋ ቤት የሚሠራበት መሬት ለመግዛት ይመጣል፡፡ ሚስተር ፓራተር በአካባቢው በሁለት ተራሮች መካከል ያለውን ረባዳ መሬት ለመግዛት የመሬቱን ባለቤት ይጠይቀዋል፡፡ ባለቤቱ ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑን ለሚስተር ፓራተር ይገልጥለታል፡፡ ነገር
ግን ረባዳውን መሬት ሲገዛ ሁለቱን ግራና ቀኝ የሚገኙ ተራሮችንም አብሮ መግዛት እንዳለበት ይነግረዋል፡፡
21 ሕግ የሌላቸውን እጠቅም ዘንድ፥ ያለ እግዚአብሔር ህግ ሳልኖር ነገር ግን በክርስቶስ ሕግ በታች ሳለሁ፥ ሕግ ለሌላቸው ሕግ እንደ ሌለኝ ሆንሁ፤
ትናንት ማምሻውን በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ከተማ በ06 ቀበሌ በሚገኘው ደዌ ተቅዋ መስጂድ ግጭት ተፈጥሮ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ። - ESAT Amharic
‹‹ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ማለት፣ ነጋሶ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ ምን መልበስ እንደሚኖርበት፣ ቁርሱን ምን መብላት እንዳለበት፣ ቁርሱን እየበላ ስለምን ማሰብ እንደሚገባዉ መወሰን ያለበት ራሱ ነጋሶ እንጂ እገሌ ( የጠያቂዉን ስም ጠርተዉ) አይደለም ማለት ነዉ›› አሉ በአጭሩ፡፡ የሌሎቹን አላስታዉስም ፤ እኔ ግን
ማጨብጨቤን አልረሳሁም፡፡ለጭብጨባ ባሕላችን ታማኝ መሆኔን በአጋጣሚዉ ለመግለፅ ያህል ነዉ፡፡
ተወዳዳሪ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች፤ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች በፎቶ በማቅረብ ውበታቸውን አጉልቶ ማሳየት የሚጠበቅባቸው ሲሆን አላማውም የቱሪዝም መለዮ አርማውን በያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ እንዲሰርፅ በማድረግ፣ የኢትዮጵያ የቱሪዝም መስህቦች አምባሳደር ማድረግ ነው ተብሏል። “Land of origins” ወይም በአ
ማርኛው “ምድረ ቀደምት” በመባል የሚታወቀውን የቱሪዝም መለዮ የማስተዋወቅ ዘመቻ ባለፈው ሳምንት መጀመሩን የጠቆመው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት፤ የዘመቻው አንዱ አካልም ኢትዮጵያን ምድረ ቀደምት ያሰኟትን በርካታ የተፈጥሮ፣ የባህልና የታሪክ ቅርሶች በተለያዩ አጋጣሚና ጊዜያት በተነሱ ፎቶዎች መግለፅ እንደሆነ አመልክቷል
፡፡
የውጤን ፡ ፍቅር ፡ ለቅሶ ፡ ሳሰማ
ኦሮሚያ የሴቶች እግር ኳስ አሸናፊ ሆነ
ወይ ውይ ሰወዳችው ኮ የኔ ማሮች ♥ ♥ ♥ ♥ ♥♥
ኢትዮጵያ በየካቲት 1966 ዓም እና በመስከረም 2010 ዓም መካከል ያለፈው ስህተት እንዳይደገም፤ ምን መደረግ አለበት ?(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ
1180 ፲፩፻፹ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ
የስራ እድል ፈጠራ አገሪቱ በተለይም በከተሞች የስራ እድል ፈጠራ ዘረፍ እጅግ ስኬታማ ናቸው ተብለው ከሚቀመጡ ሀገራት ተርታ ትገኛለች፡፡ ከአለማችን ሀገራትም ዝቅጠኛ የስራ አጥ ቁጥር ያላጥ ሀገር ናት፡፡ አለማችን በታላቅ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ በወደቀችበት ባለፉት 10 አመታት እንኳ የሀገሪቱ የስራ አጥ ቁጥር ከ3 እና
4 በመቶ አለበለጠም ነበር፡፡ የቅርብ ግዜ መረጃዎችን ሰንመለከት ደግሞ አሁን ያለው የስራ አጥ ቁጥር ከ2 በመቶ አይበልጥም፡፡
የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በቢሾፍቱ የገደላቸው ወገኖች ቁጥር 500 በላይ ደረሰ
ኡጋንዳ፣ በደቡብ ሱዳን ውስጥ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ፍላጎት አላት። ለኡጋንዳ የኢኮኖሚ መነቃቃት እጅግ ሰፊ የሆነ የግብርና ምርት ገበያ በደቡብ ሱዳን መገኘቱ አስተዋጽኦ ቀላል የሚባል አይደለም። ኡጋንዳ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት ለደቡብ ሱዳን ታቀርባለች። በደቡብ ሱዳን ውስጥ፣ በግንባታና የግንባታ ቁሳቁስ በማቅረብ ሥራ
የተሠማሩ በርካታ ኡጋዳዊያን በዱጁባ፣ እንዲሁም ከሰሜናዊ ኡጋንዳና ከካምፓላ የመጡ በንግድ ሥራ ብቻ የተሰማሩ የኡጋንዳ ዜጎች ቁጥር እስከ ሶስት ሚሊዮን እንደሚደርሱ ይገመታል።
„ልጄ ሆይ በክፉ ሰዎች አትቅና፣ ከእነሱ ጋር መሆንን አትውደድ፣ ልባቸው ግፍን ታስባለች እና፣
ሆኖም እንደ ሀገር በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች እና ማህበራት በቁጥር ዝቅተኛ እንደሆኑ ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት።
የቆየው የአገዛዙ እኩይ ባህሪ ስልጣን ላይ ለመቆየት በቂ ሆኖ ባለመገኘቱ በሀይማኖት ተቋማትም ጭምር ጣልቃ በመግባት እሱ የሚፈልገውን እምነት በመደገፍ፣ ሌላው ላይ ቅጣት በመጣል ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም አገዛዙ ባለፉት ሶስት አመታት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ እያደረሰ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት መመልከት በቂ ነው፡
፡ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ኢህአዴግ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠብ ንቅናቄ ማድረግ በጀመሩበት ወቅት ስርዓቱ ለመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴው እውቅና ሰጥቶ ሲደራደር እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይሁንና በሚፈልገው መንገድ አልሄድለት ሲል የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሜቴ አባላትን አስሯል፡፡ ‹‹አሸባሪ›› ብሎ ከሷል፡፡ ሀምሌ 27/2007 ዓ.ም
እውቅና ሰጥቶ ሲደራደራቸው የነበሩትን የሙስሊሙ ማህበረሰብ አመራሮች ከ7 እስከ 22 አመት እስራት ፈርዶባቸዋል፡፡ ይህ የሚያሳየው ‹‹ሽብር›› የሚባለው ክስ ስርዓቱ ያልፈለገውን የሚያስርበት መሆኑን ነው፡፡ በዚህ ክስ ሰላማዊ ታጋዮችን ጥፋተኛ የሚለው ፍርድ ቤትና ህግም የአገዛዙ ዋነኛ መሳሪያ ሆነው ቀጥለዋል፡፡
« አሁን የምንኖርበት ዓለም ሐቁን መደበቅ የማንችልበት ዓለም ውስጥ ነው። ሐቁ የሚታይ ነው፣ ግልጽነት አለ። በመሆኑም፣ በናይጀሪያ እና አፍሪቃ ውስጥ ያሉ ጋዜጠኞች ጠለቅ ያለ ምርምር በማድረግ ጥሩ ስራ ለሚያቀርቡበት ጥረታቸው ሊመሠገኑ ይገባል። ሰሞኑን እያነበብን ያለነው ደግሞ ዜጎችም እንዴት ዘገባዎችን እንደሚያቀር
ቡ ነው። »
በሌላ በኩል ደግሞ አምላክና ልጁ ኢየሱስ ታማኝና ቅን የሆኑ ሰዎችን ከፍ አድርገው ይመለከታሉ። ለምሳሌ ያህል፣ ኢየሱስ በአገልግሎቱ መጀመሪያ አካባቢ ናትናኤል የሚባል ሰው ወደ እሱ ሲመጣ አይቶ “ተንኮል የሌለበት እውነተኛ እስራኤላዊ ይኸውላችሁ!” አለ። (ዮሐንስ 1:
ቡድኑ ከአዲስ አበባ ወደ ኒው ዮርክ የተነሣው ትናንት ሲሆን አባላቱ ሰሞኑን ከፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ ጋር ሲገናኙ የደቡብ ሱዳን ባላንጦችን ለማገናኘት እና ለማወያየት ሲያደርግ በቆየው ጥረት ላይ ማብራሪያ ለመስጠንና ለመወያየት መሆኑን ለባለሥልጣኑ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል፡፡
በደሴ ዙሪያ ወረዳ የቦሩ ሜዳ አንደኛ ደረጃ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ አቶ ዳዊት ኪዳኔ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምግቦችና መጠጦች በተለይ በህጻናትና በሌሎች ህመሞች ህክምና በሚወስዱ ሰዎች ላይ ከከባድ የጤና ችግር ሊያስከትል እንደሚችል አስታውቀዋል፡፡
ሰላም መፍጠር የሚቻለው እንዴት ነው? 8/14
ኢህአዴግ ድምጹን በሰረቀበት ጊዜ ግን “ይህ አይሆንም!” ብሎ ድምጹን ለማስመለስ የሚያስችለውን ያህል ሕዝባችን አልተደራጀም:
ኮሚሽኑ ይህን የገለጸው የ2017 ዘላቂ የልማት ግቦችን በአገር አቀፍ ደረጃ ሲገመግም ነው።
የኢኮኖሚ ማነቆዎቻችን እና መፍትሄዎች - ክፍል 1
ኢትዮጵያ ያላትን ያልተነካ የቱሪዝም ሀብት ትጠቀምበት ዘንድ፣ ይህንን ሀብት በመጠቀምም በቢሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ገቢ ታስገባ ዘንድ የተለጠጡ ዕቅዶችን ማውጣቱ እየተለመደ መጥቷል፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከሚገኙ አምስት ዋና ዋና የቱሪዝም መዳረሻዎች አንዷ ትሆናለች፤›› ከሚለው ጀምሮ በየዓመቱ ከ2.5 ሚሊዮን ያላነሱ
ቱሪስቶችን በማስጎብኘት በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ መካተቻ ዘመን፣ ከቱሪዝም ዘርፍ ስድስት ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማመንጨት እንደሚቻል ይታሰባል፡፡
መሰቦ ሲሚንቶ የ70 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረመ
በእኒህ በሦስቱ የማጥፊያ ስልቶች ይህች ቤተ ክርስቲያን ተሞክራለች፡፡ ግን የእግዚአብሔር ኃይል፣ የቅዱሳን ጸሎት በውስጧ ስላለ የተመኙላትን ልትኾን አልቻለችም፡፡ በርግጥ የተወሰኑ ሰዎችን መማረክ ይቻል ይኾናል፤ ግን ይህች ቤተ ክርስቲያን ከማናችንም ኃይል በላይ ናት፡፡ ያልታወቀና ማንም የማይደርስበት ኃይል ያላት ነች
፡፡ ባትኾን ትጠፋ ነበር፡፡ ግራኝ አንድ ዐሥረኛ ምእመኗ እስኪቀር ጭፍጨፋ አካሂዶባታል፡፡ ብዙዎቹን መቅደሶቿን አቃጥሎባታል፤ ግን አልጠፋችም!
ማላያላም ዜና በየዕለቱ SRPC በ ይፋ የመጀመሪያው ማላያላምኛ ቋንቋ ነው.
በደርግ ሥርዓትም ሆነ በወያኔ ያገዛዝ ዘመን ብዙ በጣም ብዙ ከፖለቲካ ጋር የተያያዙ ወንጀሎችና ግፎች ተፈጽመዋል:
የደደቢቱ አጥቂ ጌታነህ ከበደ በሊጉ ያስቆጠረውን ግብ ወደ አምስት አሳድጎታል። የዛሬው ውጤት ክለቡ በሊጉ ያለውን ነጥብ ወደ 19 በማሳደግ መሪነቱን እንዲያጠናክር አድርጎታል።
እንደምን ከረማችሁ… ። አሁን እንስራ ነኝ። እንስራ ለማታውቁ ላስተዋውቃችሁ። እንስራ ቦሌ ቴሌ አካባቢ የሚገኝ የምሽት ንዳድ ቤት ነው። በመለስ ሞት ምክንያት ተፋዞ ከርሞ ነበር። እንስራ ሲገቡ በጡንቸኞች ይዳብሳሉ። ፍተሻ መሆኑ ነው። እንስራ በር ላይ ተዳብሰው ሲዘልቁ ቀለሙ አይን ይወጋል። የደም ጢስ የሚጨስበት ይመ
ስላል። እንስራ ውስጡ በዲጄ ይናጋል፤ ይነዳል። በምድር ቤት ውስጥ የሚደለቀው ሙዚቃ ከተለያዩ አቅጣጫ ከሚፈሰው የተደበላለቀ ቀለም ጋር አንድ ላይ ተዳምሮ የሲኦል ቤተ ሙከራ ይመስላል። መድረኩ ላይ እየተገመዱ የሚላቀቁት ተዋንያኖች እንግዳ ያስደነግጣሉ። ቁመታቸው ረጃጅም የሆኑ እንስቶች የተጠና ዳንስ ይተውናሉ።
ለእኔ ደግሞ የመውደድ ተግባራዊነት እንጂ አፋዊነት አይገባኝም፡፡ የፍቅር ተግባራዊነቱ ደግሞ ከአፋዊነቱም በላይ ልቡና ብራና ላይ የሚታተም አርማ ነው፡፡ ሰዎች ሁሉም ነገር የመሃላና የምስክር ማህተም ያስፈልገዋል ብለው ያስባሉ፡፡ አንተ እየማልክ እንድትለፈልፍና ቅዱሱን መፃህፋቸውን በመዳፍህ እየተመተምክ እንድታረጋግጥላ
ቸው ይሻሉ፡፡ በዚህም አይበቃም፣ ሌሎች እንዲሰሙት ማድረግና እንዲመሰክሩልህ መሆን አለበት!
ከስራ በኋላ ቢግ ማክ በርገር በመኖሩ ምክንያት ምግብ እንደማያዘጋጅ እና ፈጥኖ የሚደርስ በመሆኑ ምርጫው እንደሆነ ተናግሯል።
ጸሐፍት ፈሪሳውያን ራሳቸውን “የአብርሃም ልጆች” ይሉ ነበር- ልክ እኛ ዛሬ ራሳችንን የሥላሴ ልጆች እንደምንለው፡፡ አብርሃም ግን የእግዚአብሔር ወዳጅ የተባለው እግዚአብሔርን በፍጹም ልብ በማመኑ ነበር፡፡ እነርሱ የአብርሃም ልጆች ነን ያሉት ግን ቤተመቅደስ ስለገነቡ፤ የአባቶቻቸውን ባህልና ትውፊት ይጠብቁ ስለነበር ነ
ው፡፡ ባህሉን ያዙትና የባህሉን መነሻ የነበረውን እግዚአብሔርን የሕይወታቸው ጌታ አድርጎ ማመንን ግን ዘነጉት፡፡ እግዚአብሔርን በምሕረትና በፍትሕ ሳይሆን በመሥዋዕትና በሥጦታ ሊገለገሉበት እየሞከሩ ነበር፡፡ የመንገዳቸውን ትክክለኛነትም አይጠራጠሩም ነበር- ኃጢኣት ሲለመድ ጽድቅ ይመስላል እንዲሉ አበው፡፡
ፋይሉን ያውርዱ (የዜና መጽሄት ምዝገባ ሊጠየቅ ይችላል)- ከድሮው የውሃ መቆጣጠሪያ ጋር መገናኘት:
አቶ ማሙሸት አማረ ለ11 ጊዜ ከወንድሙ ጋር በትግሬ ወያኔዎች ታፍኖ ተወሰደ – ጠላቱን በደንብ ያላወቀና ያልተደራጀ ህዝብ አሸነፊ አይሆንም!!
የዋልድባን ገዳም የሚያራቁት የደን ምንጣሮ እየተካሄደ ነው፣ ደኑ እየተቃጠ ነው።
20, 21) እኛ የአምላክ ቃል እውነት መሆኑን እንደምናምን ሁሉ የጥንቶቹ ክርስቲያኖችም እነዚህ ዘገባዎች እውነት እንደሆኑ ያምኑ ነበር።
“ይህንን የክርስቶስ ቃል በማስተንተን ዛሬ እኛ በእምነት አጋዥነት በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ከአብ እና ከወልድ ጋር ሕብረት ያለን ሕዝቦች እንደ ሆንንን እንረዳለን። ይህም የሕብረት ምስጢር የቤተ ክርስትያን የማይነጥፍ ተልዕኮዋ ምንጭ ነው፣ ይህንንም ቤተ ክርስትያን እውን የምታደርገው በፍቅር አማክይነት ነው ብለዋል።
ኢትዮጵያ በዓለም ፖለቲካ ልዩ ቦታ ነበራት።
‹‹በወረዳው ከ21 ሺሕ አርሶ አደሮች በላይ በመስኖ ተጠቃሚ ማድረግ ችለናል፤›› ቢሉም፣ የተከሰተው ድርቅ ግን በወረዳው ከሚገኙ 106 ነዋሪዎች ከ78 ሺሕ ዕርዳታ የሚሹ ሆነዋል፡፡
አንድ ሩሌት ጨዋታ እንኳ በመጓዝ ላይ ሳለ ወይም አንድ ተጫዋች የሚፈልግ ማንኛውም ቦታ መስመር ላይ መጫወት ይችላሉ! በመሆኑም, አንድ ሩሌት ተጫዋች ሕይወት ማግኘት እንደምንችል ሙሉ በሙሉ ተንቀሳቃሽ እና የመንቀሳቀስ አለ!
ውዲት ኢሳያስ አፈወርቂን መለስ ዜናዊን ኣብ ልዕሊ ሳግም _ Nselam.com
ቀዳማይ ሚ/ር ዶ/ር ኣብይ ምስ ምክትል ዋና ፀሓፊ ውድብ ሕቡራት ሃገራት ሚሼል ሲዲቤ ተዛቲዮም
የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሚሰማሩባቸው ዘርፎች እየሰፉ መጥተዋል - Thursday, 26 April 2018 00:
አሁን የቀረበው አዲስ ጥናት ግን ግድቡ የግብጽን የውሀ አቅርቦትና የሀይል አቅርቦት የሚቀንስ መሆኑን የሚያመለክት ነው።
የግብርና፣ የግብርና ማምረቻ ማሽነሪዎች እንደዚሁም የምግብና የምግብ ማምረቻ ቴክኖሎጂዎች እና ፓኬጂግ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ኤግዚብሽን ባሳለፍነው ሳምንት ከህዳር 23 እስከ 26 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ተካሂዷል።
በJW.ORG ላይ የሚገኙ ቪዲዮዎች በደቡብ ኮሪያ የሚኖሩ ተማሪዎችን እየረዱ ነው
ሮናልዶ የዓለማችን ቁጥር አንድ በጎ አድራጊ ስፖርተኛ
የፍጥረትን ፡ ሩጫ ፡ ሙሉ ፡ እንቅስቃሴ
ለዚህ ጥያቄያቸው ራሳቸው የሰጡት ምላሽ፣ የፖለቲካ ፓርቲ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ከፖለቲካ ዓላማ ይልቅ ከዜጎች ገንዘብ እየተቀበሉ የውጭ አገር የቪዛ ማስመቻ ድጋፍ ደብዳቤ በመጻፍ ዜጎችን ለስደት እየዳረጉ ነው የሚል ነው፡፡ “መንግሥት ለፓርቲዎች የሰጠውን የመንግሥት ቤት ለሌላ ሦስተኛ ወገን አከራይተው በጥቅም ሲጣሉ
በሚዲያ እየተሰማ ቦርዱ ግን ዝምታን መርጧል፤” ሲሉ ተጨማሪ ወቀሳ ሰንዝረዋል፡፡
ይሁን እንጂ፣ “እድገት“ ማለት የምርታማነት መጨመር እንደመሆኑ፣ ከዚህ አንፃር ሲታይ በኢትዮጲያ የዘርፉ ምርታማነት ከአለም የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኝ ነው። ለምሳሌ፣ የኢትዮጲያ ግብርና አመታዊ የምርት መጠኑ 587 ዶላር በሄክታር ሲሆን፣ የኬኒያ 1190፣ የሞሮኮ 1150 ዶላር በሄክታር መሆኑ የዘርፉን ዝቅተኛ የእድ
ገት ደረጃ ያሳያል።
ሰዎች ስለ መዳን ያላቸው የተሳሳተ አመለካከት
ፍተሻው በኢታንግ ወረዳ ከቀናት በፊት እንደተጀመረ እና አሁንም በወረዳው የተለያዩ አካባቢዎች ቀጥሏል ብለዋል ነዋሪዎች፡፡ ረቡዕ በጋምቤላ ከተማ የተካሄደው የቤት ለቤት ፍተሻ ነዋሪው ሳያውቅ ድንገት የተደረገ እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች መንገድ ተዘግቶ ከለሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ፍተሻ ይካሄድ እንደነበር እና
ቁጥራቸው ያልታወቁ ህገ ወጥ የተባሉ መሳሪያዎች መያዛቸውንም ይገልጻሉ፡፡
“በሽብር “ ተግባር ተጠርጥረው በማረሚያ ቤት ከሚገኘት 9 የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች መካከል ስምንቱ ተከሳሾች የዋስትና መብታቸው አንዲከበር ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያስገቡት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ፡፡
ሁሉን ፡ አዲስ ፡ አዲስ ፡ ያደርጋል
ከ 3 እስከ 4 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት,
‹ሰላም ነው?› አልኩ የቀረበውን ትሬ ወደ እሱ እየገፋሁ፡፡
ስልክ ቬጋስ _ አዲስ ካዚኖ ጉርሻ ጨዋታዎች _ Neon Staxx Free…
ሰራተኛ ሰፈር ሁሉም ቤት ውስጥ መሐል አራዳ አለ። በቀይ ሽብር ሜዳ ላይ የተገደለ ተጫዋችን መለያ ህዝብ ቆራርጦ በመካፈል እቤታቸው መግቢያ ላይ አኑረውታል። ይህንን አስለቃሽ ታሪክ የሰራተኛ ሰፈር እናቶች የሚጠይቃቸው ቢያገኙ ይተርኩታል። ህዝባዊ ክለብነቱን እንደያዘ ቀጥሎ … ኖሮ ኖሮ… አሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆኖ እየ