text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
ለስልክ መስመር ዝርጋታ መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን አሳውቀኝ?
min_payment
የዉሃ ቆጣሪ ለማስገጠም የሚያስፈልገኝ ዝቅተኛው ክፍያ ስንት ነው?
min_payment
ለብርሃን ሂሳብ መክፈል የምችለው ዝቅተኛው ምን ያህል ነው?
min_payment
እባክዎን የሂሳቡን ዝቅተኛ ክፍያ ይንገሩኝ
min_payment
የሆቴል ሂሳቡን አነስተኛ ክፍያ ማወቅ እፈልጋለሁ
min_payment
ለኤሌክትሪክ ድህረ-አገልግሎት ክፍያ መክፈል የምችለው አነስተኛው መጠን ስንት ነው?
min_payment
ከቴሌ ዋይፋይ ማሰራጫ ለመግዛት በትንሹ ስንት ያስከፍላል?
min_payment
ወርሃዊ የድምጽ ጥቅል ከቴሌ ለመግዛት የሚያስችለኝ ዝቅተኛ ብር ስንት ነው?
min_payment
ወርሃዊ የእድር ክፍያ በትንሹ ስንት ይሆናል?
min_payment
ደሴ ላይ የንግድ ፈቃድ ለማሳደስ ዝቅተኛው ክፍያ ስንት ሊሆን ይችላል?
min_payment
ለሂሳቡ ክፍያ የሚፈለገው ዝቅተኛው የገንዘብ መጠን ምን ያህል ነው?
min_payment
ለመስመር ስልኬ ክፍያ መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን ንገረኝ?
min_payment
በኤቲኤም ብር ሳወጣ አነስተኛ ክፍያው ስንት እንደሆነ ማወቅ አለብኝ
min_payment
አነስተኛውን የኤሌክትሪክ ክፍያ ንገረኝ
min_payment
በኤሌክትሪክ ሂሳቤ ላይ አነስተኛ ክፍያ የቱ እንደሆነ ማወቅ አለብኝ
min_payment
እባክዎን ለመስመርት ስልክ ሒሳቤ አነስተኛውን የክፍያ ጠቅላላ መጠን ይስጡኝ
min_payment
አዲስ አበባ ላይ ዝቅተኛው የቀን ሰራተኞች ክፍያ ስንት ነው?
min_payment
ካርዶቼን በመጠቀም ማድረግ የምችለው ዝቅተኛ ክፍያ ሊነግሩኝ ይችላሉ?
min_payment
ለህክምና ሂሳቤ ቢያንስ ምን ያህል መክፈል አለብኝ?
min_payment
ለኪራይ ክፍያዬ መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን እንድትነግሩኝ እፈልጋለሁ
min_payment
ዘመን ባንክ አካውንት ለመክፈት በትንሹ ስንት ብር ያስፈልጋል?
min_payment
ለክሬዲት ካርዴ አነስተኛውን ክፍያ ማወቅ እፈልጋለሁ
min_payment
የአባይ ባንክ ኤቲም ካርድ ለመውሰድ በትንሹ ስንት መክፈል ይኖርበታል?
min_payment
እባክዎን የሂሳቡን ዝቅተኛ ክፍያ ያሳውቁኝ።
min_payment
የሂሳቡን አነስተኛ ክፍያ ማወቅ አለብኝ
min_payment
ቪዛ ካርድ በመጠቀም ማድረግ የምችለው ዝቅተኛው ክፍያ ስንት ነው?
min_payment
ለዋይፋይ መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን መጠን አሳውቀኝ
min_payment
በኤሌክትሪክ ክፍያ ላይ ምን ያህል ትንሽ ክፍያ መክፈል እችላለሁ?
min_payment
የኣገልግሎት ሂሳቡን አነስተኛ ክፍያ ማወቅ እፈልጋለሁ
min_payment
ለስልክ ሂሳብ መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን መጠን አሳውቀኝ
min_payment
ለጉዞ ቲኬት ሒሳቤ ምን ያህል ትንሽ ክፍያ መፈጸም እችላለሁ?
min_payment
አቢሲኒያ ባንክ ዶላር አካዉንት ለማዉጣት ቢያንስ የስንት ብር ተቀማጭ ያስፈልገኛል?
min_payment
የሳፋሪ ኮም ቅመም የምትባለው ስልክ ዋጋ በትንሹ ስንት ሊሆን ይችላል?
min_payment
የሂሳቡ ዝቅተኛ ክፍያ ምን ያህል ነው?
min_payment
በውሃ ሂሳብ ላይ መክፈል የምችለው የምን ወር ነው?
min_payment
ዝቅተኛ ምከፍለው ምን እንደሆነ ንገሪኝ?
min_payment
ወለድ ላይ ያለውን አነስተኛ ክፍያ ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
min_payment
የመስመር ሂሳብ አነስተኛ ክፍያዬን ማወቅ አለብኝ
min_payment
ከቴሌ-ብር ገንዘብ ሳስተላልፍ አነስተኛው የአገልግሎት ክፍያ ስንትነው?
min_payment
የመንግስት ጤና ጣቢያ ለህክምና ካርድ ለማውጣት ቢያንስ ስንት ብር ሊሆን ይችላል?
min_payment
ቦሎ ለማደስ ቢያንስ ስንት ያስከፍሉኛል?
min_payment
የዲኤስ ቲቪ ክፍያዬ በትንሹ ስንት ሊሆን ይችላል?
min_payment
ገንዘብ ለማስተላለፍ ዝቅተኛውን ክፍያ ማወቅ እፈልጋለሁ
min_payment
የውሃ ሂሳቤን ዝቅተኛ ክፍያ ማወቅ አለብኝ
min_payment
የዚህ ወር የዋይፋይ ክፍያ ቢያንስ ስንት ሊሆን ይችላል? እና መች ነው?
min_payment
የካርዶቼን ዝቅተኛ ክፍያ ማወቅ አለብኝ
min_payment
የቴሌ ዝቅተኛው የመልእክት ጥቅል ስንት ነው?
min_payment
የሂሳቡን ዝቅተኛ ክፍያ ንገረኝ
min_payment
መብራት የመጨረሻ ዝቅተኛው ወርሃዊ ክፍያ ስንት ነው?
min_payment
እባክዎን የሞባይል ባንክ አገልግሎትን በመጠቀም መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን መጠን ይንገሩኝ?
min_payment
በዚህ ወር ወደሂሳቤ የገባውን አነስተኛ መጠን ልትነግሩኝ ትችላላችሁ?
min_payment
የሶስተኛ ወገን ፍቃድ ለማውጣት ቢያንስ ስንት ያሶጣኛል?
min_payment
ቴሌ ለድምጽ መልእክት በደቂቃ የሚያስከፍለው ዝቅተኛ ክፍያ ስንት ነው?
min_payment
ለውሃ የአገልግሎት ክፍያ መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን ንገረኝ?
min_payment
የውሃ ሂሳቤን ዝቅተኛ ክፍያ ማወቅ እፈልጋለሁ
min_payment
ለኤሌክትሪክ ሂሳቤ መክፈል የምችለውን ዝቅተኛውን ንገረኝ?
min_payment
የፅዳት ክፍያን መክፈል ያስፈልገኛል።
pay_bill
መከፈል ያለበት የመኪና የዕዳ ክፍያ አለብኝ
pay_bill
የቴሌ ብር መተግበሪያ ክፈት እና የዋይፋይ ክፍያየን አሁን ክፈል።
pay_bill
ያለብኝን ብድር መክፈል አለብኝ
pay_bill
እባክህ የስልኬን ብድር ለመክፈል እገዛ እፈልጋለሁ
pay_bill
የውሃ ሂሳቤን ልትከፍልልኝ ትችላለህ?
pay_bill
የመኪና ኪራይ ሂሳቤን ለመክፈል እንድታግዘኝ እፈልጋለሁ
pay_bill
እባክዎን ያለብኝን የውሃ ክፍያ ክፈል
pay_bill
የኔን የአባይ ባንክ አካውንት ተጠቀም እና የዚህን ወር የዋይፋይ ሂሳብ ክፈል
pay_bill
የቤት ኪራየን እንድከፍል ልትረዳኝ ትችላለህ
pay_bill
የዋይፋይ ሂሳቤን እንዴት መክፈል እችላለሁ
pay_bill
የመኪናዬን የዕዳ ክፍያ መክፈል እፈልጋለሁ
pay_bill
ያለብኝን የውሃ ክፍያዬን እንድከፍል እርዳኝ።
pay_bill
የመኪና ኢንሹራንሴን ለመክፈል ትረዳኛለህ
pay_bill
የዋይፋይ ክፍያ አሁን ባስቸኳይ ክፈል
pay_bill
የካናል ፕላስ ሂሳቤን ለመክፈል እርዳታ እፈልጋለሁ
pay_bill
የእኔ የውሃ ፍጆታ ሂሳብ እየቀረበ ነው እና ብድር ማግኘት እፈልጋለሁ
pay_bill
ወርሃዊ የእቁብ ክፍያ በንግድ ባንክ ይክፈሉ
pay_bill
የቤት ሂሳቤን ከተቀማጭ የንግድ ባንክ አካውንቴ ክፈል።
pay_bill
ከአዋሽ ባንክ ሒሳቤ ላይ ክፍያ መፈጸም እፈልጋለሁ
pay_bill
የውሃ ሂሳቤን አሁን በፍጥነት መክፈል አለብኝ ግን ይህን ለማድረግ እገዛ እፈልጋለሁ
pay_bill
የመኪና ኪራይ ሂሳቤን በአዋሽ ባንክ መክፈል እፈልጋለሁ
pay_bill
እባክዎን የንግድ ባንክ የወጭ አካውንቴን በመጠቀም የቤት ኪራይ ሂሳቤን ክፈል
pay_bill
የሂሳብ ክፍያዬን ልትከፍል ትችላለህ
pay_bill
የዚህን ወር የዴስቲቪ ክፍያ መክፈል አለብኝ
pay_bill
የውሃ እና የፅዳት ክፍያየን መክፈል እፈልጋለሁ
pay_bill
እባክህ ያለብኝን የቴሌብር ብድሬን እንድከፍል እርዳኝ።
pay_bill
የካናል ፕላስ ሂሳቤን ከቴሌብር አካውንት ክፈል።
pay_bill
ዛሬ የዋይፋይ ሂሳቤን መክፈል አለብኝ
pay_bill
እባክዎን የሞባይል ስልኬን ብድር በመክፈል እርዳኝ
pay_bill
ያለብኝን የውሃ ሂሳብ ለመክፈል ከዳሽን አካውንቴ ተጠቀም
pay_bill
የዴስቲቪ ሂሳብ መክፈል እፈልጋለሁ
pay_bill
ይህንን የነዳጅ ሒሳብ ለመክፈል እርዳታ እፈልጋለሁ
pay_bill
የመኪና እዳየን መክፈል እችላለሁ
pay_bill
የነዳጅ ሂሳቤን ከቴሌብር የቁጠባ ሂሳቤ ክፈል።
pay_bill
የውሃ ሂሳቤ መከፈል አለበት ፣ ወዲያውኑ ቴሌብሬን በመጠቀም ክፈል
pay_bill
በባንክ የቤት ዕዳ ላይ ክፍያ ፈጽም
pay_bill
የውሃ ሒሳቤን ክፍያ መፈጸም ስለምፈልግ ልትረዳኝ ትችላለህ
pay_bill
አሁን የቀዳሁትን የነዳጅ ሂሳብ ለመክፈል እርዳታ ማግኘት አለብኝ
pay_bill
የዋይፋይ ሂሳቤን በቴሌ ብር መተግበሪያ በኩል መክፈል እፈልጋለሁ
pay_bill
በኢንተርኔት ፍጆታ ክፍያዬ ላይ እገዛ እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ
pay_bill
የንግድ ባንክ አካውንቴን በመጠቀም የውሃ ሂሳቤን ክፈሉ
pay_bill
የዋይፋይ ሂሳቤን መክፈል እፈልጋለሁ
pay_bill
ያለብኝን የውሃ ሂሳቤን ለመክፈል የአዋሽ ባንክ የወጭ አካውንቴን ተጠቀም
pay_bill