text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
አውሮፓ ላይ በወለድ የተሻለው ባንክ የቱ ነው? | interest_rate |
የወለድ መጠን እንዴት ነው የሚሰላው? | interest_rate |
ለምንድነው የወለዱ መጠን የቀነሰው? | interest_rate |
የአቢሲኒያ ባንክ አሁን ላይ ያለው የቁጠባ ወለድ መጥን ምን ያክል ነው? | interest_rate |
በልጄ ስም የከፈትኩትን የቁጠባ አካዉንት ወለዱ ስንት እንደሆነ ለትነግረኝ ትችላለህ? | interest_rate |
የወለድ መጠን መጨመር የሚቻልበት መንገድ ይኖራል? | interest_rate |
ከቀጣዩ አመት ጀምሮ የብርሃን ባንክ ሂሳቤ ላይ የሚጨመረው የወለድ መጠን ስንት ሊሆን ይችላል? | interest_rate |
አዲስ በተሻሻለው የወለድ ጭማሪ፣ በአመት ስንት የማገኝ ይመስልሃል? | interest_rate |
የአቢሲንያ ባንክ የቁጠባ ወለድ እንዴት ማወቅ እችላለሁ? | interest_rate |
የቤተሰብ አካዉንቴ ላይ የሚጨመረዉን የወለድ መጠን ለማዎቅ ምን ማድረግ አለብኝ? | interest_rate |
የብድር ወልዴ ከፍተኛ ይመስልሃል? | interest_rate |
አሁን ከምከፍለው ገንዘብ ምን ያክሉ ነው ወለድ? | interest_rate |
ወለዱን እስከመቼ ከፍዬ መጨረስ ይኖርብኛል? | interest_rate |
የቁጠባዬን ስንት ፐርሰንት ነው ወደ ሂሳቤ የሚገባልኝ? | interest_rate |
ከዛሬ በኋላ የማገኘው የወለድ መጠን በምን ያክል ይጨምራል? | interest_rate |
የአቢሲንያ ባንክ ወለድ ስንት ፐርሰንት ነው የሚገባልኝ? | interest_rate |
ከሁለት አመት በፊት የነበረኝን የወለድ መጠን ንገረኝ። | interest_rate |
የምቆጥብበትን ባንክ የወለድ ብዛት ማወቅ አለብኝ። | interest_rate |
የኦሮሚያ ባንክ የወለድ መጠን በአመት በስንት ይጨምራል? | interest_rate |
ለሁሉም የብድር ክፍያዎቼ ያወጣሁትን ወለድ አሳውቀኝ። | interest_rate |
ከኔ ተቀማጭ ሂሳብ አንጻር ተግባራዊ የሚሆነው ወለድ ምን አይነት ሊሆን ይችላል? | interest_rate |
ወለድ የማገኝበት ቀን መች ነው? | interest_rate |
የንግድ ባንክ የቁጠባ ወለድ ስንት ነው? | interest_rate |
መክፈል ያለብኝን የብድር ወለድ መጠን የት ጋር ማየት እችላለሁ? | interest_rate |
አዋሽ ባንክ የሚሰጠኝ የወለድ መጠን ይታወቃል? | interest_rate |
የዳሽን ባንክ ወለዴ አነስተኛ ይመስልሃል? | interest_rate |
የህብረት ባንክ የቤት ብድር መጠን የጨመረበት ምክንያት ማወቅ እችላለሁ? | interest_rate |
ሰላም፣ የባንካችሁን የቁጠባ ወለድ መጠን ልትነግረኝ ትችላለህ? | interest_rate |
አሁን ባለኝ የሂሳብ መጠን ምን ያክል ብር ወለድ ይገባልኝ ይሆን? | interest_rate |
ከደመወዜ የምቆጥበው ብር ወለድ ምን ያክል ነው? | interest_rate |
ከምከፍለው ገንዘብ ላይ የወለዱ መጠን ስንት እንደሆነ ማዎቅ እፈልጋለሁ። | interest_rate |
የሌሎች ሰዎችን የወለድ መጠን ማወቅ ይቻላል? | interest_rate |
ቁጠባ ሂሳቤ ላይ ባለፉት አምስት አመታት የተጨመሩትን የወለዶች መጠን አሳዉቀኝ። | interest_rate |
በዶላር አካዉንቴ እና በኢትዮጲያ ብር አካዉንቴ መካከል ያለውን የወለድ ልዩነት ማወቅ እፈልጋለሁ። | interest_rate |
ዝቅተኛው የባንኮች የወለድ መጠን ምን ያክል ነው? | interest_rate |
የቁጠባ ሂሳቤን የወለድ መጠን እንዴት ማወቅ እችላለሁ? | interest_rate |
ጣሊያን ምን ምን አይነት ቪዛ ነው የምሰጠው? | international_visa |
የአለማቀፍ ቪዛ ጥቅም ምንድን ነው? | international_visa |
በሁለት ቀን ዉስጥ ኡጋንዳ መሄድ ስላለብኝ ቪዛ በዚህ ፍጥነት ማግኘት እችላለሁ? | international_visa |
ስፔን ለመግባት ምን ቪዛ ያስፈልግ እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ። | international_visa |
ከኢትዮጲያ ወደ ኤርትራ ለመግባት ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ከኢትዮጲያ የፖላንድ ቪዛ ለማግኘት ምን መረጃ ሊኖረኝ ይገባል? | international_visa |
ሱዳናዉያን ኢትዮጲያ ለመኖር ቪዛ ያስፈልጋቸዋል? | international_visa |
ከሃገር ልወጣ አስቤአልሁ ስልዚህ ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ቪዛዬ ምን ያክል ጊዜ ይቆያል? | international_visa |
ግብጽ መሄድ በጣም ነው የምፈልገው፣ ቪዛ ያስፈልጋል? | international_visa |
የቻይና የትምህርት ቪዛ ለማግኝት ምን መረጃ ማዘጋጀት ይጠበቅብኛል? | international_visa |
የሜክሲኮ ቪዛ ለማኝኘት ስንት ቀን መጠበቅ ይኖርብኛል? | international_visa |
የኢትዮጲያ የጉዞ መረጃ ለማዉጣት ምን ምን ቅደም ተከተል ይኖረዋል? | international_visa |
ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ ቪዛ ግድ ነው? | international_visa |
ቪዛ ለማግኘት የልደት ካርድ ያስፈልጋል? | international_visa |
አውሮፓ ዉስጥ የተማሪ ቪዛ በብዛት የሚሰጡ ሃገራት እነማን ናቸው? | international_visa |
ይህንን በረራ ለማድረግ የጉዞ መረጃ ይጠበቅብኛል? | international_visa |
በኢትዮጲያ እረፍት አድርጎ ለሚሄድ በረራ ከተማዋን ለመጎብኘት ያል ቪዛ ይፈቀዳል? | international_visa |
ለጉብኝት ኩባ ለመሄድ የጉዞ መረጃ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ኤርትራ ለመግባት ቪዛ ይጠየቃል? | international_visa |
ሞሮኮ መሄድ ብፈልግ ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ጀርመን ለመሄድ አቅጃለሁ፣ ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
አዎስትራሊያ ለመሄድ ምን አይነት ቪዛ ነው የሚያስፈልገው? | international_visa |
የጃፓን ኤምባሲ አድራሻ ማወቅ እፈልጋለሁ። | international_visa |
ኢትዮጲያ ከአፍሪካ ለሚመጡ ጎብኚዎች ቪዛ ትጠይቃለች? | international_visa |
ወደ ዱባይ የማደርገው የስራ ጉዞ አለማቀፋዊ ቪዛ ይጠይቃል? | international_visa |
ለፋሲካ እስራኤልን ለመጎብኘት አቅጃለሁ ስለዚህ ምን አይነት የጉዞ መረጃ ማዘጋጀት ይኖርብኛል? | international_visa |
የብራዚል ቪዛ ለማግኘት መረጃ የማገኝበት ቆንጽላ አላቸው? | international_visa |
ከኢትዮጲያ ወደ ኬንያ ለመግባት ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ካናዳ ለመግባት ምን አይነት የጉዞ መረጃ ያስፈልገኛል? | international_visa |
የስዊድን ቪዛ ማሳደስ የምችለዉ እንዴት ነው? | international_visa |
አለማቀፍ ቪዛ የማይጠይቁ ሃገራት እነማን ናቸው? | international_visa |
አሜሪካ ከአፍሪካ ለሚመጡ ዜጎች ቪዛ ትሰጣለች? | international_visa |
ቤተሰቦቼን ለመጠየቅ አሜሪካ ለመሄድ ምን አይነት ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ኢትዮጲያ የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን ለመጎብኝት የሚያስፈልገኝ የጉዞ መረጃ ምንድን ነው? | international_visa |
ኢትዮጲያ ከአውሮፓ ለሚመጡ ዜጎች ቪዛ ትፈቅዳለች? | international_visa |
በሚመጣው ሚያዚያ ወር ወደ ሳኡዲ ስለምሄድ የጉዞ መረጃ ይጠይቁኝ ይሆን? | international_visa |
በኢትዮጲያ ፓስፖርት ህንድ መግባት እችላለሁ? | international_visa |
አፍሪካ ውስጥ ለጉብኝት ቪዛ የማይጥይቁ ሃገራት እነማን ናቸው? | international_visa |
የጉብኝት ቪዛ እጠየቃለሁ ዚምባቡዌ ለመሄድ? | international_visa |
ብሩንዲ ወደሃገሯ የሚገቡትን ሰዎች የምትጠይቀው የጉዞ መረጃ ምንድን ነው? | international_visa |
ከአንድ አመት በኋላ ለማደርገው ጉዞ አሁን የቪዛ ሂደት መጀመር ይኖርብኛል? | international_visa |
ኢትዮጲያ ከአረብ ሃገራት ለሚመጡ ዜጎች ቪዛ ትፈቅዳለች? | international_visa |
ለሊቢያ የምጠየቀው የጉዞ መረጃ ምንድን ነው? | international_visa |
ኢትዮጲያ ከሩሲያ ለሚመጡ ዜጎች ምን አይነት ቪዛ ነው የምትሰጠው? | international_visa |
ቬንዙዌላን ለመጎብኘት ቪዛ ያስፈልገኝ ይሆን? | international_visa |
ሜክሲኮ ለመሄድ ቪዛ ሂደቱን መች ብጀምር ጥሩ ነው? | international_visa |
ሱዳን ለትምህርት የሚሄድ ሰዉ ቪዛ ይጠየቃል? | international_visa |
ወደ ሃገር ቤት ለመመለስ ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
የጃፓን ቪዛ ለማኘት ቅድመሁኔታዎቹ ምንድን ናቸው? | international_visa |
የአሜሪካ ቪዛ ለማግኝት ቅድመ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው? | international_visa |
ብራዚል ብሄድ አለማቀፍ ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ፓራጓይ ለትምህርት ተጓዦች ቪዛ ትጠይቃለች? | international_visa |
ዱባይ ለመሄድ ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
ጥቅምት ላይ ዱባይ ለመሄድ ቪዛ ያስፈልገኛል? | international_visa |
የኢትዮጲያን ገና በአል ለማክበር ከጋና ለመምጣት ቪዛ አገኛለሁ? | international_visa |
ጓደኛዬ ጋር ደውል | make_call |
ጋሼ ጋርመደወል አለብኝ | make_call |
እባክህ ሂሩት ስልክ ቁጥር ላይ ደውልበት | make_call |
ለሬስቶራነት መደወል እችላለው? | make_call |
እባክህ ደሳለኝ ጋር ኣሁን ደውልላት | make_call |
እናቴ ጋር ስልክ ልትደውይላት ትቺያለሽ? | make_call |
እባክህ ለሃረግወይን አሰፋ ስልክ ደውል | make_call |
አለቃዬ ጋር መደወል ያስፈልገኛል | make_call |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.