text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
ኮምፑተር፤ አበበ ጋር ደውል
make_call
ክብሮም ስልክ ላይ ደውል
make_call
በለጠ እኔ ጋር ደውልልኝ
make_call
ትንሳኤ ጋር መደወል ትችላለህ
make_call
ጀማል ጋር ደውል
make_call
እባክህ ማህሌት ጋር ደውል
make_call
ክሱን መስበር ላይ አቆየው
make_call
እባክህ ማርቆስ ጋር ደውልለት
make_call
ዮርዳኖስ ጋር የግድ መደወል አለብኝ
make_call
እታባ ጋር ደውዪልኝ
make_call
አቤል እንዲደወልለት ይፈልጋል
make_call
እናቴን በስልክ ላገናኝህ?
make_call
እባክሽ ዮሃንስ ጋር አሁን ደውይለት
make_call
የስልኩ ድርጅት ጋር እንድትደውዪልኝ ፈልጌ ነበር
make_call
ተመስገን ጋር ደውል
make_call
እቴቴ ጋር ደውል
make_call
ዮሃና እንድደውልላት እየጠበቀችን ነው
make_call
ፌቨን ጋር ልትደውይልኝ ትቺያለሽ?
make_call
ኣባባ ጋር ልትደውዪ ትቺያለሽ?
make_call
አይናለም ጋር ደውዪላት
make_call
ረድኤት ጋር ስልክ ልትደውልለት ትችላለህ?
make_call
የእታባ ስልክ ቁጥር ላይ ደውልበት
make_call
ጀሚላ ጋር መደወል ፈልጌያለው
make_call
አዝመራ ሽሮ ጋር ደውዪ
make_call
የአብስራ የስራ ቁጥሩ ላይ ደውዪበት
make_call
እባክሽ የቢኒያም ቁጥር ላይ ደውዪበት
make_call
እቤት ሆነሽ ቅድስት ጋር እንድትደውዪ እፈልጋለው
make_call
ኬኔሳ ጋር በደወል ይኖርብኛል
make_call
የስልክ ጥሪ ጸሐፊ
make_call
ኮምፑተር፤ አበበ ጋር የስልክ ጥሪ አድርግ
make_call
ማርቆስ ጋር ልንደውል እንችላለን
make_call
እናቴ ጋር በደወል አለብኝ
make_call
የማህደር ስልክ ቁጥር ላይ ደውልበት
make_call
እማማ ጋር ደውዪላት
make_call
ሃኪሜ ጋር ደውል
make_call
ከሚልኪያስ ጋር የስልክ ቀጠሮ መያዝ ፈልጋለው
make_call
ወደ የእንስሳት ሐኪም ደውዪልኝ
make_call
ለሮቤራ ስልክ ልትደውልለት ትችላለህ?
make_call
ቡድኑ ዳር ለመደወል እያሰብኩ ነው።
make_call
ሰለሞን ጋር መደወል ጀምር
make_call
እቤት ስትገባ እስክንድር ጋር ደውል
make_call
ማርቆስ ጋር ስልክ ልትደውልለት ትችላለህ?
make_call
ሊያ ጋር ደውሉላት
make_call
ምርጡ ጓደኛዬ ጋር ደውልለት
make_call
ጋምቤላ አካባቢ ተወዳጅ የሆኑ ከስጋ የሚሰሩ ምግቦች ምን ምን ናቸው?
meal_suggestion
ደም ግፊት ላለበት ሰው ምን ምግብ ብሰራለት ጥሩ ነው?
meal_suggestion
ቶቶት ነገ ስለምሄድ መሞከር ያለብኝን ጥሩ ምግቦች ጠቁመኝ።
meal_suggestion
የጉራጌ ተወዳጅ እራት የሚሆኑ ምግቦች ምንድን ናቸው?
meal_suggestion
እባክህን ሽሮ ለመስራት የሚአስፈልጉ ግባቶችን ንገረኝ።
meal_suggestion
ኢሊሌ ሆቴል ምን ምግብ ብበላ ትመክረኛለህ?
meal_suggestion
ከእራት በኋላ ሊበላ የሚችል ቀለል ያለ ምግብ ጠቁመኝ።
meal_suggestion
ለገና በአል በብዛት የሚሰሩ ሁለት ምግቦች ምን ምን ናቸው?
meal_suggestion
የትም ቦታ የማይጠፋ ተወዳጅ ምግብ ጠቁመኝ።
meal_suggestion
ኢትዮጲያ ላይ ተወዳጁ ጣፋጭ ምንድን ነው?
meal_suggestion
ከሳምቡሳ እና ከዶናት የቱን በበላ ይሻላል?
meal_suggestion
አሳይታ ላይ ተወዳጁ ምሳ ምንድነው?
meal_suggestion
መቅሰስ ሊሆኑ የሚችሉ የኦሮሚያ ባህላዊ ምግቦች ጠቁመኝ።
meal_suggestion
ለሆድ ህመም የሚሆን ጥሩ ባህላዊ ምግብ ጠቁመኝ።
meal_suggestion
በእንጀራ ሊበሉ የሚችሉ ሶስት ምግቦች ንገረኝ።
meal_suggestion
ለምብላት አስቸጋሪ የሚባለው ምግብ ምንድን ነው?
meal_suggestion
እባክህን ገንፎ የሚመስል ሌላ ምግብ ጠቁመኝ።
meal_suggestion
ለልጆቼ ትምህርት ቤት የሚወስዱት ምሳ ምን ልስራላቸው?
meal_suggestion
ከምስራቅ አፍሪካ ምግቦች ለመስራት ከባዱ ምንድን ነው?
meal_suggestion
ለጥብስ ማባያ የሚሆን ምግብ አማርጠኝ።
meal_suggestion
በ ሶስት ደቂቃ ሊደርስ የሚችል ቁርስ ጠቁመኝ።
meal_suggestion
ሁለት አመት ያልሞላት ልጄ እንድትጠነክር ምን ላብላት?
meal_suggestion
ሰሜን ኢትዮጲያ ላይ መሞከር ያለብኝን ምርጥ አስር ምግቦች ብትነግረኝ ደስ ይለኛል።
meal_suggestion
ከሃገር ልወጣ ስለሆነ ምን ምግብ ይዜ ልሂድ?
meal_suggestion
አዲስ አበባ ላይ ጥሩ ገንፎ የማገኝበትን ቦታ ጠቁመኝ።
meal_suggestion
ዉፍረት ለመቀነስ ምን ለመገብ?
meal_suggestion
ለጉዞ የሚሆን ቀላል ምግብ ምረጥልኝ።
meal_suggestion
ቀለል ያለ እራት መስራት አስቤአለሁ፣ አስተያየት አለህ?
meal_suggestion
ኦሮሚያ ክልል የሚወደዱ ሶስት ባህላዊ ምግቦች ንገረኝ?
meal_suggestion
በህብረት ሊበላ የሚችል ኢትዮጲያዊ ምግብ ንገረኝ።
meal_suggestion
ስካይ ላይት ሆቴል ካሉ ቁርሶች ጥሩ የምትለው የቱን ነው?
meal_suggestion
በቆሎን በመጠቀም ምን ምግብ ማብሰል እችላለሁ።
meal_suggestion
በእርግዝና ወቅት የሚከለከል ምግብ ንገረኝ።
meal_suggestion
ከፈረንጅ ምግቦች ምን ብሞክር ይሻላል?
meal_suggestion
አሳ በልቼ ስለማላውቅ ከምን ብጀምር ይሻላል?
meal_suggestion
በአስራ አምስት የሚደርስ ባህላዊ መቅሰስ ንገረኝ እስቲ?
meal_suggestion
እራት ምን መስራት እንዳለብኝ እንዳውቅ እርዳታህ ያስፈልገኛል።
meal_suggestion
የታመመ ሰዉ ለመጠየቅ በጉራጌ ባህል ምን ምግብ ነው የሚወሰደው?
meal_suggestion
አራት ኪሎ አካባቢ ምሳ ምን ብበላ ትመክረኛለህ?
meal_suggestion
ከተልባ የሚዘጋጅ መቅሰስ አስታውሰኝ።
meal_suggestion
ከወጭ ሃገር የመጣ ግን አሁን ላይ እንደ ባህላዊ ምግብ የሚቆጠር ምግብ ጠቁመኝ።
meal_suggestion
ኢትዮጲያ ላይ የሚዘወተረው የአረብ ቁርስ ምንድን ነው?
meal_suggestion
ኢትዮጲያ ዉስጥ ከጎመን የሚሰሩ ሁለት ባህላዊ ምግቦች ልትነግረኝ ትችላለህ?
meal_suggestion
ፍቅረኛዬን ምን ሰርቼ ባበላት ትመክረኛለህ?
meal_suggestion
የወተት ተዋጽኦ ስለሚያመኝ፣ መብላት የሌለብኝ ባህላዊ ምግብ ምንድን ነው?
meal_suggestion
ለቤተሰብ ስብስብ የሚሆን ጥሩ የምግቦች ስብስብ ንገረኝ።
meal_suggestion
በሙቀት ሰአት ምን ብበላ ያቀዘቅዘኛል?
meal_suggestion
ቀነኒሳ ሆቴል ያለው ፒዛ ጥሩ ነው?
meal_suggestion
በቀላሉ ላዘጋጀው የምችለው የተመጣጠነ ምግብ ንገረኝ።
meal_suggestion
ለጉንፋን ምን አይነት ምግብ ልብላበት?
meal_suggestion
በጣም የሚያቃጥል ምግብ መብላት ፈልጌአልሁ፣ ምን ልብላ?
meal_suggestion
ጥሩ የፓስታ ስልስ አሰራር በመንገር ተባበረኝ።
meal_suggestion
በብርድ ሰአት ሰዉነቴን ሊያሞቅ የሚችል ምግብ ምን ልብላ?
meal_suggestion
ፍቅረኛዬ ጋር እራት ምን ባህላዊ ምግብ ብበላ ይሻላል?
meal_suggestion
ዝዋይ ከመጣሁ አይቀር ሳልሞክረው መመለስ የሌለብኝ ምግብ ምንድን ነው?
meal_suggestion
አተር ክክ በመጠቀም ምን ምን ምግብ መስራት እችላለሁ?
meal_suggestion