text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
የኤሌክትሪክ ክፍያዬን እንድከፍል ልትረዳኝ ትችላለህ | pay_bill |
የውሃ ሂሳቤን ቴሌብርን በመጠቀም ክፍያ መፈፀም እፈልጋለሁ | pay_bill |
ወርሃዊ የኢንተርኔት ፍጆታ ሂሳቤን ለመክፈል የተወሰነ እገዛ እፈልጋለሁ | pay_bill |
የንግድ ባንክ አካውንቴን በመጠቀም ለስራ ማስፈፀሚያ ጉቦ ክፈል። | pay_bill |
የእኔን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ክፍያ እንድከፍል መርዳት ትችላለህ | pay_bill |
የካርድ ሂሳቤን ከቴሌብር እንደኪሴ አካውንት ክፈል። | pay_bill |
የስልኬን ሂሳብ እንድከፍል ልትረዳኝ ትችላለህ | pay_bill |
የውሃ ሂሳብ ይክፈሉ | pay_bill |
ያለብኝ የኤሌክትሪክ ሂሳቤ ስንት ነው ፣ መክፈል እፈልጋለሁ | pay_bill |
ከቴሌብር የቁጠባ ሂሳቤ ላይ የመኪና የእዳ ክፍያ ፈጽም | pay_bill |
የወሩን የሞባይል ስልኬን ሂሳብ መክፈል እፈልጋለሁ | pay_bill |
የቤት ኪራይ ከንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ ክፈል | pay_bill |
የሲቢኢ ብር አካውንቴን ፒን ወደ 1234 ቀይርልኝ | pin_change |
የኤቲኤም ካርዴን ፒን ቁጥር ለማስታወስ ትግል ላይ ነኝ። | pin_change |
የቴሌብር አካውንቴ ፒን ቁጥር እንድቀይር እርዳኝ | pin_change |
የአቢሲኒያ ሞባይል ባንክ ፒኔን ወደ 1234 ቀይርልኝ | pin_change |
የፒን ቁጥሬን ለማግኘት የሚያስችል መንገድ አለ? | pin_change |
ለክፍያ ሂሳቤ የፒን ቁጥሬን እንዴት መለወጥ እችላለሁ? | pin_change |
የቁጠባ ሂሳቤ ላይ ያለውን ፒን ወደ 1234 ቀይር | pin_change |
በ 3838 የሚያልቀውን አካውንቴን ፒን ወደ 1234 ቀይረወረ | pin_change |
በካርዴ ላይ ያለውን ፒን ቁጥር አላስታውስም። | pin_change |
የቁጠባ ሂሳቤን አዲስ ፒን ቁጥር 1234 አድርገው | pin_change |
ብር የመቀበያ አካውንት ፒን ቁጥሬን መለወጥ እፈልጋለሁ | pin_change |
የሲቢኢ ብር ፒኔን በ1234 ቀይረው | pin_change |
በንግድ ባንክ የቁጠባ አካውነቴ ላይ ያለውን ፒን መለወጥ ፈልጌ ነበር እባክህ | pin_change |
የአዋሽ ባንክ አካውንቴ ላይ ያለውን ፒን ወደ 1234 መቀየር አለብህ | pin_change |
እባክዎን ለአካውንቴን የፒን ቁጥር እንዴት ዳግም ማስጀመር እችላለሁ? | pin_change |
የአካውንቴን ፒን ቁጥር የግድ መቀየር አለብኝ | pin_change |
የስንቄ ባንክ አካውንቴን ፒን ቁጥር መቀየር እፈልጋለሁ | pin_change |
በዳሽን አካውንቴ ላይ ያለውን ፒን ወደ 1234 ቀይርልኝ | pin_change |
እባክዎን ለአካውንቴ የፒን ቁጥሬን እንዴት መለወጥ እችላለሁ? | pin_change |
የአካውንቴን የፒን ቁጥር የእውነት መለወጥ ይኖርብኛል | pin_change |
በአቢሲኒያ የሴቶች የቁጠባ አካውንቴ ላይ ያለውን ስም መቀየር እፈልጋለሁ። | pin_change |
አቢሲኒያ አካውንቴ ላይ ያለውን ፒን ወደ 1234 ቀይሪልኝ | pin_change |
በቁጠባ የባንክ ሂሳብ ደብተሬ ላይ ያለውን ስም መቀየር እፈልጋለሁ። | pin_change |
የአካውንቴን ፒን ቍጥር መለወጥ አለብኝ። | pin_change |
የሲቢኢ ብር ፒኔን 1234 አድርገው | pin_change |
የአካውንቴን የፒን ቁጥሬን እንዴት ማሻሻል እችላለሁ | pin_change |
የተንቀሳቃሽ አካውንቴን ፒን ቁጥር መለወጥ እፈልጋለሁ | pin_change |
ስለዚህ ተራው ይለፈኝ የዳሽን ባንክ የቁጠባ አካውንት ፒኔ ምን እንደሆነ ማስታወስ አልቻልኩም። | pin_change |
የ401kሺ አካውንቴን ፒን የረሳሁት መሰለኝ | pin_change |
የንግድ ባንክ አካውንት ፒኔ ምን እንደሆነ ማስታወስ አልቻልኩም | pin_change |
እባክዎን ለአካውንቴ የፒን ቁጥሬን እንዴት ማሻሻል እችላለሁ? | pin_change |
የአዋጭ ብድርና ቁጠባ ሂሳብ ፒኔን ላስታውሰው አልቻልኩም። | pin_change |
በዳሽን ባንክ አካውነቴ ላይ ያለውን ስም መቀየር እፈልጋለሁ። | pin_change |
እባክዎን የአንበሳ ባንክ አካውንት ፒኔን ወደ 1234 ቀይሩት። | pin_change |
የዳሽን ባንክ የቁጠባ አካውንት ፒኔ ምን እንደሆነ ማስታወስ አልቻልኩም። | pin_change |
ለቁጠባ ሂሳቤ የፒን ቁጥሬን የምቀይርበት መንገድ አለ? | pin_change |
በወጋገን ተንቀሳቃሽ አካውነቴ ላይ ያለውን ፒን መለወጥ እፈልጋለሁ | pin_change |
የፒን ቁጥሬን እንዴት መልሼ ማግኘት እንደምችል ንገረኝ? | pin_change |
እባክህ ሂድና የንግድ ባንክ አካውንቴን ፒን ወደ 1234 ቀይርልኝ። | pin_change |
የቁጠባ ሂሳቤን ፒን ቁጥር 1234 አድርገው | pin_change |
የአቢሲኒያ ቪዛ ካርድ ፒን ቁጥር ማዘመን አለብኝ | pin_change |
የቪዛ ካርዴን ፒን ቁጥር አላስታውሰውም። | pin_change |
ፒኔን ለመቀየር እገዛ እፈልጋለሁ | pin_change |
የቴሌብር አካውንቴን ፒን ቁጥር የግድ መለወጥ አለብኝ | pin_change |
በንግድ ባንክ የደሞዝ አካውንቴ ላይ ያለውን ስም መቀየር እፈልጋለሁ። | pin_change |
ወጋገን ባንክ አካውንቴ ላይ ያለውን ፒን ወደ 1234 ለውጠው | pin_change |
በተንቀሳቃሽ የባንክ ሂሳብ ደብተሬ ያለውን ስም መቀየር እፈልጋለሁ | pin_change |
የአዋሽ ባንክ አካውንት ፒኔን ወደ 1234 እንድትቀይሩት እፈልጋለሁ | pin_change |
የአቢሲኒያ ባንክ አካውንቴን ፒን ቁጥር ረሳሁት፣ ልትረዱኝ ትችላላችሁ? | pin_change |
እባክህ የቁጠባ መለያዬ ላይ ያለውን ፒን መቀየር እፈልጋለሁ | pin_change |
ቶሎ ከዚህ ሂድና የንግድ ባንክ አካውንቴን ፒን ወደ 1234 ቀይርልኝ። | pin_change |
የአዋሽ ባንክ አካውንቴን ፒን ቁጥር ፈልጌው ነበር ግን ላስታውሰው አልቻልኩም። | pin_change |
የብድር አካውንቴን ፒን ቁጥር 1234 አድርገው | pin_change |
አዲስ ፒን ቁጥር የማግኛ ሂደት ምንድ ነው? | pin_change |
በዚህ ሰአት ዳሽን ባንክ የቂጠባ አካውንት ፒኔ ምን እንደሆነ ማስታወስ አልችልም | pin_change |
እርዳኝ፣ የፒን ቁጥሬን ረሳሁት | pin_change |
አዲስ አበባ ቤቴ የሚለውን ሙዚቃ አስጀምርልኝ። | play_music |
ለህጻናት የሚሆኑ ሙዚቃዎች ክፈትልኝ። | play_music |
የበረከት ተስፋዬን መዝሙር ክፈትልኝ። | play_music |
በሁለት ሺህ አስር የተለቀቁትን የኦርቶዶክስ መዝሙሮች አሰማኝ። | play_music |
ትዝታ ዘፈን ክፈትልኝ። | play_music |
እባክህን ወሎ ምት ያላቸውን ዘፈኖች ስብስብ አሰማኝ | play_music |
"""ኢትዮጲያ ሃገሬ "" የሚለውን ክፈት" | play_music |
ተበቺሳ የሚለውን ዘፈን ክፈት ። | play_music |
"""ህዝብን አበዛ "" የሚለው የማን መዝሙር ነበር? እስቲ ፈልገህ አስጀምረው።" | play_music |
ትናንት ደጋግሜ የሰማሁትን ትግርኛ ሙዚቃ ልታጫውትልኝ ትችላለህ? | play_music |
ረጋ ያሉ ዘፈኖችን ልትከፍትልኝ ትችላለህ? | play_music |
የአሊ ቢራ የመረጥኳቸውን ስብስቦች ክፈትልኝ። | play_music |
ቴዲ ዮ ለመጨረሻ ጊዜ ያወጣውን የዘፈን አልበም አስጀምረው። | play_music |
የኔን ስብስቦች አስጀምራቸው። | play_music |
ለምን የሚለውን የመስከረምን ክፈት | play_music |
የዳዊት ጌታቸውን ሙዚቃዎች አጫውትልኝ። | play_music |
ያዘጋጀኋቸዉን መዝሙሮች አከታትለህ ክፈታቸው። | play_music |
ያሁኑን መዝሙር ድገመው። | play_music |
የሰርግ ዘፈን ልትከፍትልኝ ትችላለህ? | play_music |
ለምርቃ ፕሮግራም የሚሆን ዘፈን ፈልግ ከዛ ክፈተው። | play_music |
ካህኔ የሚለዉን የጂጂን ዘፈን ክፈትልኝ። | play_music |
ዝግ ያሉ መዝሙሮች ክፈትልኝ። | play_music |
የሺ ሃረጊቱን ክፈትልኝ | play_music |
ቆንጆ ነሺዳ መክፈት ፈልጌ ነበር። | play_music |
ወንድሜ የላከልኝን ዝርዝሮች ክፈታቸው እስቲ። | play_music |
ማህሙድ አህመድ ይታወቅበታል ብለህ የምታስበውን ሙዚቃ አጫውትልኝ። | play_music |
ሃኪሜ ነሽ የሚለውን ዘፈን ክፈትልኝ። | play_music |
ቆንጆ ሙዚቃ ክፈትልኝ። | play_music |
ትናንት ስሰማቸው የነበሩትን ዘፈኖች ሙሉ ለሙሉ ድገማቸው። | play_music |
ናሆም ሪከርድስ ያቀናበራቸዉን ሙዚቃዎች ክፈትልኝ። | play_music |
ለቡሄ በአል የተዘፈኑ ዘፈኖችን አሰማኘ እስቲ። | play_music |
ከጥንት ሙዚቃ ስብስቦች አጫውትልኝ። | play_music |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.