text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
በል የቴዲ አፍሮን ዘፈኖች ክፈታቸው። | play_music |
በሰማኒያዎቹ ከነበሩት ተወዳጅ ዘፈኖች ሁለት ወይ ሶስት ጋብዘኝ። | play_music |
ከቆመበት ጀምረህ አጫውተው። | play_music |
ዘጠናዎቹ የሚለውን የዘፈኖች ዝርዝር ክፈትልኝ። | play_music |
የንስሃ መዝሙሮች ክፈትልኝ እባክህን | play_music |
ለህዳሴው ግድብ የተዘፈነው ዘፈን አስታውሰኝ እስቲ | play_music |
ትግረኛ መዝሙር መስማት አስፈልጎኛል። | play_music |
ቅድም ስሰማው የነበረውን ሙዚቃ አስቀጥለው። | play_music |
ሃገርኛ ሙዚቃ መስማት በጣም እፈልጋለሁ። | play_music |
ለኔ የሚሆን መዝሙር ጋብዘኝ። | play_music |
ትናንት ካዘጋጀሁት ስብስብ የመጨረሻ ሁለቱን አጫውታቸው። | play_music |
የኔን ምርጥ 10 ስብስቦች ክፈታቸው። | play_music |
ሆፕ ኢንተርቴይመንት ከለቀቃቸውን ሙዚቃዎች ጋብዘኝ። | play_music |
በሃዘን ጊዜ ሊሰሙ የሚችሉ ሙዚቃዎች ምረጥልኝ። | play_music |
የአስቴር አወቀን ዘፈኖች ተራ በተራ ክፈታቸው። | play_music |
ሃጫሉ በጣም የሚታወቅበትን ዘፈን ክፈት እስቲ | play_music |
ጥሩ ስሜት ላይ ስላልሆንኩኝ ዘፈን ጋብዘኝ። | play_music |
ደስ ያለህን አጫውት | play_music |
የጥላሁን ገሰሰን ዘፈኖች ጋብዘኝ። | play_music |
አንተ ለአዲስ አመት ይሆናል የምትለውን ዘፈን ጋብዘኝ። | play_music |
አንቺሆዬ ሙዚቃዎች ዝርዝር አሰማኝ። | play_music |
ማላዊ ውስጥ የመሰኪያ መለወጫ መጠቀም አለብኝ? | plug_type |
ወደ ሰሃራ ኣፍሪካ ሃገራት ለሚኖረኝ ጉዞ የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልግ ይሆን? | plug_type |
በታንዛኒያ ለሚኖረኝ ቆይታ ለያዝኳቸው የኤሌክትሪክ መገልገያዎች የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
ኢትዮጵያ ውስጥ ምን አይነት መሰኪያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? | plug_type |
መሰኪያው ምን አይነት እነደሆነ እንዴት ማወቅ እችላለው? | plug_type |
ህንድ ውስጥ ስልኬን ቻርጅ ለማድረግ የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኝ ይሆን? | plug_type |
ቻይና ምን አይነት የሶኬት መሰኪያ ነው ምትጠቀመው? | plug_type |
ኢትዮጵያ ውስጥ ምን አይነት የኤሌክትሪክ ሶኬቶችን ነው ሚጠቀሙት? | plug_type |
በሶማሊያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተመሳሳይ ነው? | plug_type |
በእስያ ሃገራት ውስጥ የትኛው መሰኪያ ጥቅም ላይ ይውላል? | plug_type |
ለደቡብ አፍሪካ ጉዞዬ የሚያስፈልገኝ የሶኬት መቀየሪያ ይሄ ነው? | plug_type |
አገሪቱ ምን ዓይነት መሰኪያ ትጠቀማለች። | plug_type |
በአሜሪካ ውስጥ ያሉት መሰኪያዎች የሚለዩ ናቸው? | plug_type |
ስለሀገሪቱን የመሰኪያ አይነት መረጃ ስጠኝ | plug_type |
ኢትዮጵያ ምን አይነት ማሰራጫዎችን ትጠቀማለች? | plug_type |
ወደ ሜክሲኮ ስሄድ ምን አይነት መሰኪያዎች ያስፈልጉኛል? | plug_type |
በኒዮርክ ከተማ ውስጥ ቴሉቪዥኔ የሶኬት መቀየሪያ ይፈልጋል? | plug_type |
ወደ ዴንማርክ የምጓዝ ከሆነ ሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
ቤልጂየምን ስጎበኝ የመሰኪያ መቀየሪያ ሚያስፈልገኝ ይመስልሃል? | plug_type |
ፖርቹጋል ውስጥ ለፀጉር ማድረቂያ ምን ዓይነት መሰኪያ ነው ምጠቀመው? | plug_type |
ብራዚልን ስጎበኝ የመሰኪያ መቀየሪያ ሊኖረኝ ይገባል? | plug_type |
በባርሴሎና ውስጥ ለግል ኮምፑተሬ መሰኪያ መቀየሪያ ያስፈልገኝ ይሆን? | plug_type |
ኮስታ ሪካን ስጎበኝ የመሰኪያ መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
ጋና ምን ዓይነት የኤሌክትሪክ ማሰራጫዎች አሏት? | plug_type |
ያቺ ሀገር የምትጠቀመውን መሰኪያ ማወቅ አለብኝ | plug_type |
በአልጄሪያ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለውን የመሰኪያ አይነት ንገረኝ? | plug_type |
በካምቦዲያ ውስጥ ምን ዓይነት መሰኪያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? | plug_type |
ኡራጋይ ምሄድ ከሆነ ሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
በምትኖርበት ሃገር ምን ዓይነት መሰኪያ ትጠቀማላችሁ? | plug_type |
ህንድ ስሄድ የሶኬት መቀየሪያ ሚያስፈልገኝ ይመስልሃል? | plug_type |
ኤርትራዊያን ምን ዓይነት መሰኪያ ነው ሚጠቀሙት? | plug_type |
በአውስትራሊያ ውስጥ ምን አይነት የማሰራጫ አይነት ይጠቀማሉ? | plug_type |
ሲሼልስን ስጎበኝ የመሰኪያ መቀየሪያ ማግኘት ይኖርብኛል? | plug_type |
ለእስራኤል ቆይታዬ የመሰኪያ መቀየሪያ ማግኘት ይኖርብኛል? | plug_type |
ቻይና ከሄድኩ የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኝ ይሆን? | plug_type |
ከአገር እየወጣሁ ነው፣ ምን አይነት ሶኬት መሰኪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
የእኔ መሰኪያዎች በጀርመን ውስጥ ይሠራሉ? | plug_type |
በኤርትራ ውስጥ ምን ዓይነት መሰኪያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ? | plug_type |
ወደ ዱባይ ስሄድ ለስልኬ ምን አይነት የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
ታይላንድ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለው መሰኪያ የቱ ነው? | plug_type |
በአፍሪካ ለሚኖረኝ ጉብኝት ምን አይነት የሶኬት መቀየሪያዎች ያስፈልጉኛል? | plug_type |
ግብጽ የሶኬት መቀየሪያ መጠቀም እችላለው? | plug_type |
እናንተ ሃገር ምን አይነት ሶኬት መሰኪያ እንዳለ ልትነግሩኝ ትችላላችሁ? | plug_type |
ወደ ፈረንሳይ ስሄድ የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
ፑርቶ ሪኮን ስጎበኝ የመሰኪያ መለወጫ ያስፈልገኛል? | plug_type |
የባርሴሎና መሰኪያዎች ለስልኬ ሚሆኑ ናቸው? | plug_type |
ሱዳንን ስጎበኝ የመሰኪያ መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
ሶማሊያ ውስጥ ምን ዓይነት መሰኪያዎችን ይጠቀማሉ? | plug_type |
ምን አይነት ሶኬቶችን ነው ሚጠቀሙት? | plug_type |
ዩክሬን የምሄድ ከሆነ ሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
በቦትስዋና ውስጥ ምን ዓይነት የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልጋል? | plug_type |
ኤርትራ ምን አይነት ማሰራጫዎች አሏት? | plug_type |
ኬንያ ውስጥ ሶኬት ለመሰካት ምን ያስፈልገኛል? | plug_type |
ዱባይ ለጉብኝት ከሄድኩ ሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
ወደ ብራዚል ከሄድኩ የሶኬት መቀየሪያ ያስፈልገኛል? | plug_type |
በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ዓይነት መሰኪያዎች ይጠቀማሉ? | plug_type |
ቀለል የሚለው የ ዱለት አዘገጃጀት የትኛው ነው? | recipe |
ቆጮ የሚዘጋጅበት ሂደት ምንድን ነው? | recipe |
ዶሮ የመስራት ሂደት ከምን ይጀመራል? | recipe |
ሰላጣ በ ቱና እንዴት ላዘጋጅ? | recipe |
ክትፎ ለመስራት ከምን ቦታ ነው ስጋ የሚያስፈልገኝ? | recipe |
ሳንቡሳ ልሰራ ስለሆነ ቅደም ተከተሉን በመንገር አግዘኝ። | recipe |
ምስር ወጥ አሰራር ንገረኝ | recipe |
በባህላዊ መንገድ ቅቤ ሲነጠር መጀመሪያ መግባት ያለበት ቅመም ምንድን ነው? | recipe |
ለእንጀራ የሚሆን እርሾ እንዴት ነው የሚዘጋጀው? | recipe |
ጎመን ክትፎ ለመስራት የመጀመሪአው ሂደት ምንድን ነው? | recipe |
ቡጥጫ ከምን ይሰራል? | recipe |
መከለሻ ቅመም ከምን ከምን ነው የሚዘጋጀው? | recipe |
አፋር አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ምግባቸውን በምን ያበስላሉ? | recipe |
እባክህን የአዋዜን አዘገጃጀት ፈልግልኝ | recipe |
የሃበሻ ቅቤ አነጣጠር እንዴት ነው? | recipe |
ዱለት ለመስራት መከተል ያለብኝ መመሪያ ምንድን ነው? | recipe |
ጠጅ ለማዘጋጀት ምን ምን ግበአት ላዘጋጅ? | recipe |
የዶሮ ሾርባ ለማዘጋጀት በርበሬ ያስፈልጋል? | recipe |
ፉል ለማዘጋጀት ቲማቲም ያስፈልጋል? | recipe |
የህልበት አዘገጃጀት ልትነግረኝ ትችላለህ? | recipe |
ቀለል ያለ በቲማቲም ልሰራው የምችለውን እራት ከነ አሰራሩ ንገረኝ | recipe |
ጨጨብሳን በኦሮሞ ባህላዊ አሰራር መንገድ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል? | recipe |
የጠላ ቂጣ ጠላን በማዘጋጀት ሂደት ዉስጥ ጥቅሙ ምንድን ነው? | recipe |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.